Тёмный

በሶስት ነገሮች የሚሰራ የወይን ቅጠል /ወረቃአነብ/ አስራር لزيز ولطيف خفيف،ورقا عنب 

Rabia (ፌመሷ)tube1⃣
Подписаться 1,4 тыс.
Просмотров 7 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

11 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 48   
@ummarym6505
@ummarym6505 2 месяца назад
መሻ አላህ
@dina_9732
@dina_9732 Год назад
👍👍👍👍👍👌👌ጎበዝ
@fermedianfood6980
@fermedianfood6980 Год назад
እራቢዬ ምርጥ ነው❤❤❤
@raheltube2578
@raheltube2578 Год назад
እግዚአብሔር ይመሥገን ሰላምሽ ይብዛልን ዋው በጣም ባል ሞያ ነሽ እጅሽ ይባርክ
@yelbeamakary
@yelbeamakary Год назад
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ማሻአሏህ የሚገረመው ነገር የማልወደው ምግብ ነው የምሰረው አይ ደግነቱ የሚበሉትን ከውጭ ነው የሚገዙት እኔ እንኳን ልበላው ልሰራው አልወደውም አልሃምዱሊላህ አታሰራኝም ለምበላው ከውጭ ታመጣለች ግልግል ሆ
@rabiatube1167
@rabiatube1167 Год назад
የልቤ ብትቀምሺው ዋው ነው እኔም እንዳቺ ነበርኩ ግን አንዴ ቀምሼው በቃ ወደድኩት ግን እኔ የሰራሁትን ነው የተገዛውን አልወድም
@sumeya-endris
@sumeya-endris Год назад
አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለን ፌመሷ
@zuzutube8614
@zuzutube8614 Год назад
አስላምአለይኩምወራህመቱላሂወበርካትሁ እንኳንስ መጣሽ ሀሪፍቆይታነበር ማሻአላህ ምርጥአስራር ባለሙያነሽ ምርጥየወርጋኢነብአስራር እጅሽንይባርክ
@mugoሙጎተራራ
@mugoሙጎተራራ Год назад
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱሊላሂ ወበረካቱ አህለን ውድ ማሻ አላህ በጣም አሪፍ አሰራር ነው እናመሰግናለለን ስላካፈልሺን በርቺ ከሰላም እና ከፍቅር ግሩ
@jemilaayalew
@jemilaayalew Год назад
አሰለሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካሁ አህለን ወሳህለን እንኳንደናመጣሽ አሪፍቆይታነበር እናመሰግናል ዋውውው በጣምአሪፍነው እናመሰግናል
@emuzuzutube
@emuzuzutube Год назад
አሰላሙ አለኩም ወራመቱላህ ወበረካትሁ ራብየ ማሻአላህ እጅሽ ይባረክ ጥሩ አሰራርነው ሰለአሳየሽን እናመሰግናለን👍👍👍👍👍👍👍
@zeynebtube8627
@zeynebtube8627 Год назад
አሰላም አላይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ማሻ አላህ ምርጥ አሰራር የኔ ባለሙያ እጂሽን አይቆርጥመው ከዚህ በላይ ይዘሽ እንደምመጭ ጥርጥር የለኝም
@genikiyaatube
@genikiyaatube Год назад
ሰላም ፌመሷ ስላምሽ ይብዛልኝ እንኳን በደህና መጣሽ በጣም ደስ የሚል አስራር ነው ዋውውውው አንድኛ ነሽ እጅሽን ይባርኪው የኔ ባለሙያ
@EthiopiaOnlineBusiness
@EthiopiaOnlineBusiness Год назад
ሰላም ሰላም ራቢአዬ ሰላምሽ ይብዛልኝ እንኳ ን ደህና መጣሽ እህቴ ሰላም አንድነት መተሳሰብ ለሀገራቺን ኢትዮጰያ ይሁንልን ዉድ የሀገሬ ልጆቺ በመላዉ ሀገረ ላይ የምተገኙ እህት ወንድሞቸ ሰላማቺሁ ይብዛልኝ ማሻአላህ ይስልም የድኬ ሀሪፍ የወረቅ አይነብ አሰራርነዉ ይዘሽልን የቀረብሽዉስለነበረን ቆይታ እናመሰግናለን 💚💛❤😍🌹👍
@AMINA-KICHEN
@AMINA-KICHEN Год назад
አሰሙአሌኩም ማሽአላህ ምርጥ ወረቅ ኤነብ ነው የሰራሽው እናመሰግናለን በሌላም እጠቤቅሻለን ሀገራችንን ሰላም ያርግልን
@RadWogedieTube
@RadWogedieTube Год назад
አስላምአሊኩምእራህመቱላህ ወበርከቱ ስላም እራቢየ ማሻ አላህ ምርጥ አደርግሽ ነው የስራሽው ዋው ብያለሁኝ ምርጥ ወርቃኤናብ ነው የስራሽው ስላም ፍቅር አንድነት ለሀገራችንን ኢትዮጵያ
@geniyeshewalij
@geniyeshewalij Год назад
ሠላምሠላምእህታችንእንኳንበሠላምመጣሽብያለሁ የሰራሽልን ወረግኢነብ አሰራርበጣምየሚያምር አናደስየሚል አድርገሽ ነውየሰራሽልን የተወ ነት ምባለሙያእነጀግናሴትነሽ ብያለሁ እጅሽንይባረክልን
@tube225
@tube225 Год назад
አሠላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለን ራቢዬ የኔ ባለ ሙያ ማሻአላህ ሢያምርር ዉደ ያወቁትን ማሣወቅ መልካምነት ነዉ ቀጥይበት
@ZUZUHAYIK
@ZUZUHAYIK Год назад
አሰላም አለይኩምወአለይ ኩምሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ማሻአላህየኔ ባለምያ ዋዉ ጡሩአሰራር ነበረ ማሻአላህ
@jemurade
@jemurade Год назад
ዋአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለን ወሳህለን ወመረሃበን የኔ ፊሜሷ የ እንኳንም ደህናመጣሽ የኔውድ እናም ዋውውው ወረዓኢነብ አሰራርሽ ማሻአላህ ነው ዋውው ሞያሽ ልዩነው እውነትም ፊመሷ ነሽ ✅✅✅✅✅✅✅👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
@sarahabeshawit9886
@sarahabeshawit9886 Год назад
ሰላምሽ ይብዛ ወድ እንኳን ሰላም መጣሽ በጣም አሪፍ አሰራር ነዉ የኔ ባለሞያ በርች
@rhema642
@rhema642 Год назад
አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላህ ወበረካትሁ ሰላምሽ ይብዛልኝ ራቢ ዉደ እንኳን ደህና መጣሽ ማሻአላህ በጣም ሀሪፍ ነዉ እናመሰግናለን ቀጣይ በሌላ እንጠብቃለን በርች
@fikrtgermewe
@fikrtgermewe Год назад
ሰላም እህቴ በጣም የምወደዉ ምግብ ነዉ በርቺ ቆንጆ አሰራር ነዉ
@mamiethiotube3870
@mamiethiotube3870 Год назад
ወአለይኩም ሰላም ወረህመቱሏሂ ወበረካቱሁ ፌመሷዬዬ መሻአላህ የኔ ባለሙያዎች ወረቀኢነብ ስወድ ድሮድሮ ነወረቅ ኢነብ ሊባ ነበረኩ ከምር አንድዳድ ሳብ ብልት ከይይ አሁንማ እኔው ስለምራ በማየት ብቻ እጠግባለሁ ምግብ መስራት የምግብ ፍላጎት ይቀንሳል ፌመሷየ ከሀ እስከፐ በደንብ ሰርተሽዎል በተለይ ደሞ ለሀም ቢኖረወ ያሰላምምም😜😜🌸
@user-ft3vw4oz4e
@user-ft3vw4oz4e Год назад
🔔👍👉
@sethiotube5682
@sethiotube5682 Год назад
ወአለኩም ሰላም ወራህመቱላህ ወበረካቱሁ ራቢዬ ዉዷ በጣም ቆጆ ነዉ መሣጭ ወረቅ አይነብ ስወድኮ ዋው ነዉ አሰራርሺም ፀደ ነዉ ወደድኩልሺ የኔዋ
@youtube-degiyoutube9311
@youtube-degiyoutube9311 Год назад
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ማሻአላህ ባለሞያ ነሽ ቆንጆ ስራ ነው
@user-ll7rr5ix2j
@user-ll7rr5ix2j Год назад
አሰላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ማሸ አላህ በጣም ደስ ይላል የኔ ባለሙያ እኔም ሁሌም እሰራለሁ ይጥማል ምግቡ ቀጥይበት ብዙ ነገር እንጠብቃለን ሀገራችንንን ሰላም ያዲረግረንንንን
@toybayesuf9310
@toybayesuf9310 Год назад
አሠላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ሠላም ሠላም ዉድ የሀገሬ ልጆች ሠላማችሁ ብዝትትት ትርፍርፍ ይበልልኝ በርቺ የኔ እህት
@jabeltube.
@jabeltube. Год назад
ዋሊኩም አሰላም ወረህመቱላሂ ወበርከቱሁ ፌመስዬ ማሻላ አላህ ለካ በለ ሞያ ነሺ ዋዋዋውውውውው ከአረብ የምወጂው ምግብ ቢባል ወረቅ ኢነብ ነው ደስ ዬሚል አሰራር ጠክሪልኚ የኔ ጀግና ባለሞያ
@Abu447
@Abu447 Год назад
ሴቱ ሴት ሁኗል ማሻ አሏህ
@rabiatube1167
@rabiatube1167 Год назад
አዎ መልክ ይስጠን እንጂ ሙያ ከዩቱዩብ ተብሏል አቡ
@umuabdusalm3750
@umuabdusalm3750 Год назад
Asalmallekum warhimtullahi waberkatuhu mashallah arefi siranew berchi allah yagizishi wedee
@dina_9732
@dina_9732 Год назад
❤❤❤
@sanyiikootube1771
@sanyiikootube1771 Год назад
አሰላሙ አሌይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካቱ እንዴት ነሽ ሰላም ነዉ? ምርጥ አሰራር ነዉ
@Sofii_Jemal
@Sofii_Jemal Год назад
አሰላሙ አለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካትሁ ማሻ አላህ የኔ ባለሞያ ጎበዝ ነሽ
@yefkrbiteseb5534
@yefkrbiteseb5534 Год назад
አስላም አለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካትሁ እካን ደህናመጣሽ የኔውድ እህት አሪፌ ቆይታ ነበር ወረቀይነበ አረቦች የወዳሉ ሥራውጎን ያስለቻል እነሱ በየቀኑ ነው ሥሩየሚሉት 👌 👍
@mesiyekidusourael
@mesiyekidusourael Год назад
በጣም ጥሩ አድርገሽ ነው የሠራሽው መጠቅለሉ ግን በጣም አድካሚ ነው እጆችሽ ይባረኩ ሙያሽን ስላካፈልሽን ከልብ እናመሠግናለን 🙏
@wardatube3623
@wardatube3623 Год назад
ማሽአላህ ፊመሳ በርቺ
@user-yd6ke3rq2v
@user-yd6ke3rq2v Год назад
❤ማሻ አላህ በርች❤❤
@tube3529
@tube3529 Год назад
ማሻአላህ ውደ በጣም ደስ የሚል አሰራር ነው ነይ ቤተሰብ እንሁን🥰
@eto6852
@eto6852 Год назад
ሰላምሽ ይብዛልኝኝ እንካን ደህና መጣሽ ያገሬ ልጆች ሰላማችሁ ይብዛ ሰላምን ፍቅርን አድነትንን ያብዛልንን በያለንበት ፍጣር ይጠብቀንንን ዋዉዉዉዉ አደኛ❤❤❤❤
@zayinabasabotuwallookamise7714
Mashaallaah Mashaallaah tabarklah
@seadamehammed4449
@seadamehammed4449 Год назад
ማሻአላህ በርች ሌላም ነገሮችን ለማሳየት ሞክሪ
@hawasaid4765
@hawasaid4765 Год назад
ውዶች ሰብስክርይብ አዲስ ነኝ
@gfg4073
@gfg4073 5 месяцев назад
ስንት ስአት የሚበስለው ንገሪኝ???!
@rabiatube1167
@rabiatube1167 4 месяца назад
ከ 2ሰአት እስከ 2:30 ግን እሳቱ መቀነስ አለበት
@rabiatube1167
@rabiatube1167 Год назад
طريقة فول ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-v0hvXbhg25c.html
Далее
ДОМИК ДЛЯ БЕРЕМЕННОЙ БЕЛКИ#cat
00:45