Тёмный

በሻቱ ልጆቿን በበዓል ሰርፕራይዝ አደረገቻቸው!!! 

Handeri Tube
Подписаться 90 тыс.
Просмотров 123 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

18 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 215   
@hiamanotzewedu9738
@hiamanotzewedu9738 3 года назад
ወይ ደስ ሲሉ እመቤቴ ታሳድግልሽ አፋችው ሲጣፍጥ.... ወይ ምስኪን አንቺ ማርያም ነሽ አለች.... ወይ ልጅነት ❤️❤️❤️
@raheltena4888
@raheltena4888 3 года назад
ጎበዝ በሻቱ እውነት እግዚያብሔር ይባርክሽ ። እመቤታችን ታሳድግልሽ ። ሰው የዘራውን ነው የሚያጭደው ልጆችሽ ትክክል ብለሻል ተዋደዱ እውነት ፍቅር እግዚአብሔር ነው ። እኔም የሦስት ሴቶች እናት ነኝ እና ሁሌም የምላቸው ተዋደዱ ነው እና በጣም አባባልሽ እኔን ነካኝ በርቺ እግዚአብሔር ልጆችሽን ትዳርሽን ቤተሠቦ ችን ይጠብቅልሽ ። አሜን ።🙏
@zelujira8811
@zelujira8811 3 года назад
ድንግል ማርያም ትባርክልሽ እህቴ በሻቱ።
@solihabesha722
@solihabesha722 3 года назад
ቢስሚላህ ደስ ሲሉ የትኛውም እምነት ተከታይ ሁኑ ነገር ግን እምነትን ለልጅ ፈትፍቶ ማጉረስን ልመዱ ከበሻቱ
@frehiwotteshome1905
@frehiwotteshome1905 3 года назад
ዋው እናት ለዘላለም ትኑር
@kidanefikadu1092
@kidanefikadu1092 3 года назад
Baga geessan. Baay'ee namatti tola. Gaaruu ijoollee afaan oromoo, Aaddaa fi safuu oeomoo barsiisa.
@mekdeskebede2480
@mekdeskebede2480 3 года назад
በሻቱ ደስ ይላል ለልጆችሽ የእግዚአብሔርን ቃል አያስተማርሽ የተባረካቹ ቤተሰቦች እውነተኛ ደስ ያለው እምነት ከእግዚአብሔር ዘንድ ነዉ !!
@meskeremhabtegebreal6362
@meskeremhabtegebreal6362 3 года назад
በሽዬ መልካም እናት ዘመናችሁ ይባረክ ፈጣሪ ልጆቻችሁን በሞገስ፣ በጥበብ፣ በማስተዋልና በሰላም ያሳድግላችሁ።
@RajKumar-wv8nn
@RajKumar-wv8nn 3 года назад
እንኮን.አደረስሽ.በሻቱዬ.በጣም.ደስትላላችሁ.እመቤቴ.ማሪያም.ታሳድግልሽ.ክክፉ.ነገር.ይጠብቃችሁ.
@mariamatyope2908
@mariamatyope2908 3 года назад
የኔ ቆንጆ ስወድሽ አንደኛ ነኝ ደግሞ
@user-rz7zh3qi1l
@user-rz7zh3qi1l 3 года назад
ልጆች አስተዳደግሽ በጣም ኢትዮጵያዊ ነው ።ተባረኩ
@daniel8323
@daniel8323 Год назад
እዉነት ነዉ ከዛፉ ዉጪ
@werka9274
@werka9274 3 года назад
በሻዬ የኔ ልዩ ገለቶሚ💋💋💋💋💕💕💕💕💕💕💕
@aschebogala7673
@aschebogala7673 3 года назад
እግዚአቤሔር ያሳድግልሽ ልጆችን እዲ ነው በጥበብ እና በእውቀት ማስተማር እንኳን አደረሳችው
@minalushretaentertainment3629
@minalushretaentertainment3629 3 года назад
የኔ ቆንጆዎች እንዴት እንደምታምሩ❤❤❤በሹ እነዚህን እርግቦች ፈጣሪ ባርኮ ለቁም ነገር ያብቃላችሁ🙏🙏🙏
@obsamohamed2923
@obsamohamed2923 3 года назад
Afaan Oromo ijollee kee barsisun dirqama kee bahi gltmi
@melatmuluneh1741
@melatmuluneh1741 3 года назад
Merry Christmas so beautiful ❤️❤️❤️❤️
@RajKumar-wv8nn
@RajKumar-wv8nn 3 года назад
በጣም.ደስ.የሚል.ነገር.የምታስተምሪያቸው.ነገር.ደስ.ይላል.እግዚያቤር.ይባርክሽ.ተባረኪ
@hiwel9209
@hiwel9209 3 года назад
እግዚያብሔር ይባርካችሁ ደስ ትላላቹ
@haregadinokatar8035
@haregadinokatar8035 Год назад
በቤቱ አፅቶ ያኑርህ አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🥰💋🇪🇹💐💐
@ኢትዮጵያኢትዮጵያዩቱብ
ደስ የሚል የልጆች አስተዳደግ ነው በርቺ ፈጣሪን የሚፈሩ አርገሽ ነው እያሳደግሽ ይለሽው
@godblessethiopia4524
@godblessethiopia4524 3 года назад
በሺዬ በሰላም ይደጉልሽ።ልጆች በጥያቄ ስለሚያጣድፉን ዝግጅት ያስፈልጋል መፅሀፍ ቅዱስ አጥኚ።
@እኛስሚዲያ
@እኛስሚዲያ 3 года назад
ምርጥ ኢትዮጵያ በሼ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ
@makibel8327
@makibel8327 3 года назад
እንካን። አደረሳችሁ። እግዚአብሔር ያሳድግልሽ
@azebassefa2057
@azebassefa2057 3 года назад
ውብ የሆንሽ ልጅ እግዚአብሔር ቤተሰብሽን ይባርክ
@mariyambekele9600
@mariyambekele9600 3 года назад
ጉበዝ ነሽ እህቲ እግዚአብሔር ያሳድግልሽ ዋውደስ ይላል
@tsigekinfemicheal2776
@tsigekinfemicheal2776 3 года назад
ስወድሽ ንጹህ ኢትዮጵያ ነሽ እመብርሀን ትጠብቅሽ
@tenad7309
@tenad7309 3 года назад
ዋዉ በሻትዬ ከነልጆችሽ ተባረኪ🙏🏾♥️💕🌺
@Tube-eg6my
@Tube-eg6my 3 года назад
እግዚአብሔር ያሳድልሽ ምርጥ እናት
@werka9274
@werka9274 3 года назад
አንኳን አደረሳችሁ💚💛❤🎁🎁🎁🎁🎁
@user-ru7sv7xf2o
@user-ru7sv7xf2o 3 года назад
bagaa Gesan Namati Tolotuuuu Fayyaa Ta.aaaa🙏🙏💋💋💋
@lulabelay4927
@lulabelay4927 3 года назад
ውዴ በሻቱ ተባረኪ በጣም ደስ ምትይ ሰው ነሽ እግዚአብሔር ልጆችሽን ይባርክልሽ በስስት ነው ምታይሽ ልጅሽ መልካም እናት መሆንሽ ትልቅ ምስክር ነው ! በእግዚአብሔር ቃል ጥበብ አንፀሽ ማስተማርሽ ደስ ይላል !! ተባረኪልኝ ብሩክ ሁኚ ! ልጆችሽ የተባረኩ ይሁኑልሽ
@addisken24
@addisken24 3 года назад
እግዚአብሔር ያሳድጋችሁ የእኔ ማሮች ተባረኩ
@genetbogale8343
@genetbogale8343 2 года назад
መልካም እናት
@bezinayoutubechannelbybeza2591
@bezinayoutubechannelbybeza2591 3 года назад
የኔ ማሮች ስታምሩ እግዚአብሔርይጠብቃችሁ🙏🥰
@gelilanegash7913
@gelilanegash7913 3 года назад
Beshatuyee u have beautiful family and ur kids r so cute 💕
@tzitab8961
@tzitab8961 3 года назад
በሻዉቱ ሳላክሽ ብዙብየሽነበር እግዛብሄር ይቅር ይበለኝ በጣም መልካም ሰዉነሽ ሽአመት ኑሪ🙏
@latishfitsum4300
@latishfitsum4300 3 года назад
በሻቱዬ አላህ ያሣድግል ልጆቺሺን ከሠውአይንምይጠብቅልሺ
@yeneneshmamo3664
@yeneneshmamo3664 3 года назад
ምርጥ እናት ነሽ
@inspirehablefamily5188
@inspirehablefamily5188 3 года назад
Besha teru enat neshe tebarke
@alemhabtamu7278
@alemhabtamu7278 Год назад
ውይ እንድህ ማድረግሽ ካልቀረ የገጠር ቤት ጎጆዋን እና በግ የኢትዮጵያ የገና የልደት አከባበርን አሳታቸው ።ይሄ የውጭ ሀገር የገና አከባበር ነው።
@tsehaytessema4492
@tsehaytessema4492 3 года назад
Wow I love every thing lejocheshen yasadglish anchem wub nesh I am sorry to ask this house is that in Ethiopia or dubay wow ! God bleesed all family !
@piccolinamiquerido8128
@piccolinamiquerido8128 3 года назад
may God bless you.....Beshe
@aklilugb6412
@aklilugb6412 2 года назад
ጎበዝ ልጆች 👨‍👩‍👦‍👦 ጎበዝ ቤተሰብ።
@tube-kg2ss
@tube-kg2ss 3 года назад
Besheyeeee fetari ljochshn yasadglsh mirt ethiopiawi nesh achi !!!
@weletekidanaschale874
@weletekidanaschale874 3 года назад
እመቤቴ ማሪያም ከነልጇ ልጆችሽን ታሳድግልሽ ግን እሱ ሳፍ ትተሽ ይልቅ የማነነታችንን በረት ወይም ግርግም ብታሳውቂያቸው መልካም ነው ሌላኛው ደግሞ ልጆችሽን ሚዲያ ናፋቂ እንዳይሆኑ ካሁኑ ሚዲያ ላይ ባታወጫቸው አሪፍ ነው
@gigidebale4705
@gigidebale4705 3 года назад
እንኳን ለጊታችን ለመዳኒታችን ለይሱስ ክርስቶስ የልደት በዓልን አደርሳችሁ ከነሞላ ቤተሰባችእሽ
@tegetgezahg2462
@tegetgezahg2462 3 года назад
በሻቱ የኢቢሲ ትዝታችን እንወድባለን መልካም እናት ለልጆች ባህልን እምነትን መልካምነትን የእያንዳንዱን በአል ትርጉሙን ና ለምን እንደምናከብረው ለልጆች ማስተማር በጣም በሳልነት ነው ብዙዎች እንደሚማሩበት አልጠራጠርም ማሮችሽ ባዘዙት መሰረት ሰብስክራይብ አድርገናል እግዚያብሄር ለመልካም ደረጃ ያድርስልሽ
@ታድላይህይስ
@ታድላይህይስ 3 года назад
የኔ ቆንጆ በጣም አዲናቂሽ ነኝ
@እዳትፀፀቱከእኔተማሩ
ተባረኩ
@ayeleshtamasgnyoutube6580
@ayeleshtamasgnyoutube6580 3 года назад
ጎበዝ የመፀሐፍቅዱሥቃል።ለልጆቺሽ።።ማሥተማርተገቢነው
@hewethewethewethewet969
@hewethewethewethewet969 3 года назад
ምርጥ እናት ዋው ትዳርሽ ይባረክ የዘመኑ እናቶች ከሷ ተማሩ
@asantioromoo3726
@asantioromoo3726 3 года назад
Amarifaa guyaa kessayu barachu danda'uu ijjollee kee afaan oromo barsisii
@werka9274
@werka9274 3 года назад
አመቤቴ ትጠብቃችሁ
@fasikamisganaw2687
@fasikamisganaw2687 3 года назад
Ewyyyyyy Semereuuuuuuuu ljoshe
@bizuneshmengiste130
@bizuneshmengiste130 3 года назад
You are blessed woman and great
@werka9274
@werka9274 3 года назад
አድግ በሉልኝ
@kidist6498
@kidist6498 3 года назад
በሻቱዬ ተባረኪ ልጆችሽን በፍቅር እደምታሳዲጊያቸው ያስታወቃል
@haymiyewerkuljigs1787
@haymiyewerkuljigs1787 3 года назад
የኔ ቆንጆ ልጆችስ ደስ ሲሉ ፈጣሪ በጥበቡ ያሳድግልሽ አንችንም በጣም ነው የምወድሽ
@helengetachew1496
@helengetachew1496 3 года назад
እጅግ በጣም ወደድኳችሁ ተባረኩ
@birtukankassa8137
@birtukankassa8137 3 года назад
Betam des yelal hulu negerachehu
@tomwie3253
@tomwie3253 3 года назад
Beshatu, i remembered the interview on Kalkidan megazin( not sure the megazin) after your weeding: "being with my husband for while after weeding makes me happy" i read buying in Bahidar. Le anchim le family hulu melkam gena💜💚❤. Ich wünsche dir mit deinen Familien einen guten Weihnachten💚💜❤(German) Handeri: mn malet new? Honest Question
@werka9274
@werka9274 3 года назад
የኔ ምርጦች ውድድድድ
@fibor
@fibor 3 года назад
Basho
@ummuyousuf1597
@ummuyousuf1597 3 года назад
እኔ ምልሽ ቆንጆ በሻቱ እንዴት ከሳሽ ክብደትሽን እንዴት ቀነሽ
@sameera8763
@sameera8763 Год назад
Wowww baxamii dasii yilalii
@farescell3583
@farescell3583 Год назад
Setameru Egzihaber yitebkachu
@ኢትዮጵያዊነትኩራት
በጣም አጠረብኝ ልጆቹ ማር ናቸው ከአማርኛ እንግሊዘኛ ይቀናቸዋል አስቢበት
@tigistmoges3909
@tigistmoges3909 3 года назад
Beshatuye yene sakita betam new yemwedesh...
@hiwotmichael7864
@hiwotmichael7864 3 года назад
በጣም ነው የምወድሽ ለባም ሴት ነሽ
@betifikir9743
@betifikir9743 3 года назад
You so sweet mom
@imeanhussenhussen1151
@imeanhussenhussen1151 3 года назад
Dhifaama wajiin garu malif afaan oromoo hin dubtuu
@jiituutoollaamariam582
@jiituutoollaamariam582 3 года назад
እንኳን አብሮ አደረሰን አሜን አሜን የኔ ቆንጆ
@ቅ.ሚካኤልጠብቀን
@ቅ.ሚካኤልጠብቀን 3 года назад
ያሳድግልሽ❤️❤️🙏🏽
@yanokonjo1773
@yanokonjo1773 3 года назад
ያሳድግልሽ
@leylakedir3999
@leylakedir3999 Год назад
በሻዱ እኔ የምወድሽ ጋዜጠኛ ነሽ ግን እራቁትሽን ሆነሽ መፅሀፍ ቅዱስ ትስብኪያለሽ እግዚአብሄ በእናተ ከኅደኛ የወረደ ነው ምንም የምታደርጉት ልዩ ክብር የለም እራቁታችሁን ከፈለጋችሁ በሱ ተወጥራችሁቤተክርስትያን በመግባት ምንም ክልክል የሌለበት እምነት እምትገርሙ ናችሁ
@zemzemredi867
@zemzemredi867 3 года назад
Good job 👍
@የሀገርልጅ
@የሀገርልጅ 3 года назад
ቤትሽ በጣም ያምራል እርጉዝ ነኝ አንቺቤት መምጣት አማረኝ
@chilalotube360
@chilalotube360 3 года назад
እድግ በሉ
@user-zg8cb6kn9u
@user-zg8cb6kn9u 3 года назад
በሽየ ፈጣሪ ያመትሰው ይበለን
@montahamontaha7340
@montahamontaha7340 3 года назад
ጥሎብኝ፣ሠወዳት፣በሻቱየ፤ደኔጎበሌዋ😂😘😘😘😘😘😘😘😘
@meronadera642
@meronadera642 3 года назад
Beshy betam Dès yelale gobez neshe lej asetedadeg lay ena demo mn leteyekeshe nw meseleshe shefeta tela yalebet byt mulu aderashawen felegy nebre nardos yewesedecheshe bota negergn esti pls
@ethidubai794
@ethidubai794 3 года назад
afaan oromoo hin beekanu?
@selamselam8224
@selamselam8224 3 года назад
ሁልጊዜ አስተሚርያቸው የእግዚአብሔር ቃል
@ሥምየለኝምስምአውጡልኝ
መፅሐፍ ቅዱስ ሰታነቢ እና ልጆቹን ሳይ እንባይን መቆጣጠር አቃተኝ
@bettyshuruba2831
@bettyshuruba2831 3 года назад
Tebareku
@alimuktartube6415
@alimuktartube6415 3 года назад
Da'imaan kee Afaan Oromoo Bekuu Dhabuun isaani Nama Aja'ibsiisa
@betiiyeemaremlejii9691
@betiiyeemaremlejii9691 3 года назад
Ishenu hin betu dhiiyoo baratee malee
@getemar7075
@getemar7075 3 года назад
Betam gobez le ljochshn Metshaf kdus keljnetachew mastemaru tru new kesu belay lyhu stota yelem.
@francies7859
@francies7859 3 года назад
*Equan aderesachew*
@arsemabamkaku3275
@arsemabamkaku3275 3 года назад
Amen Amen 🙏
@rihanamohammed7327
@rihanamohammed7327 3 года назад
ኤኔምለዉ በሻቱ አባታቸዉ ለምን አይታይም ድምፁ ይሰማል ግን አላሳየሺንም ለምን ጥያቄ ነዉ መልሺ ከቻልሺ አባት ኩራት ነዉ
@alemtul7538
@alemtul7538 3 года назад
Www inbareda ❤❤❤❤❤👍👍👍👍
@rachelethio8388
@rachelethio8388 3 года назад
በሻቱ ጎበዝ ሞዴል እናት ነሽ በርቺ ማር
@powercell2802
@powercell2802 3 года назад
wow💌💌😍😍😍😍❤❤❤❤
@nermeenabbas7993
@nermeenabbas7993 3 года назад
afani oromoo barsisi
@konjetalemudegifie2400
@konjetalemudegifie2400 3 года назад
ተባረኪ እድግ በሉ
@አርሴማይወሴፍአርሴማ
ያምራል
@yene4763
@yene4763 2 года назад
Beshaduye meche new beteshen metasgobegn
@metasebiyageberewold6794
@metasebiyageberewold6794 3 года назад
Kkkkkkkk des silu geta yebarekeleshe 😍❤❤❤
@helenfayisa1340
@helenfayisa1340 3 года назад
Abban mana ke shimalis Affan oromo bekka Atis bekta ijjolen ke Affan oromo hin bekkani?
@skyline9373
@skyline9373 3 года назад
Hadheraw demi Achii 👎🏼👎🏼. FARA
@Justaskeasy
@Justaskeasy 3 года назад
Beautiful family God bless all 😍😘
Далее
Prank Orchestra
00:10
Просмотров 1,7 млн
የሀንደሪ ድንቅ የምርቃት ዝግጅት
18:15