Тёмный

በቃ ተለያየን..Abbay TV - ዓባይ ቲቪ - Ethiopia 

Abbay TV Entertainment
Подписаться 386 тыс.
Просмотров 114 тыс.
50% 1

"በ ኮሜዲያን መካከል የሚደረግ ልዪ የመዝናኛ የሳቅ ድግስ!
ዋሸሁ እንዴ? ዘወትር እሁድ ከቀኑ 7:00 ጀምሮ በ ዓባይ ቲቪ
One of the shows of Abbay Agelgil washehu ende, a humorous game show held between comedians. Every Sunday at 7:00 (LT) only on Abbay Tv.
Follow us on:
Subscribe: bit.ly/abbay_tv
Facebook: / abbaytv
Instagram: bit.ly/abbayTv
TikTok: bit.ly/Abbaytv
Telegram t.me/AbbayNews
Website: abbaytv.com/
#Abbaytv #washewende #filfilu #Ethiopia #habesha #infotainment
ዓባይ ቲቪ 'የኢትዮጵያ ምርጥ'
"

Опубликовано:

 

20 апр 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 408   
@MebiNato
@MebiNato 2 месяца назад
አሌክስ እና ፍልፍሎ አንድ ላይ ይሁኑ ❤❤❤❤😂😂😂😂
@asteramaha733
@asteramaha733 2 месяца назад
ደስ የሚለው አሌክስ ከፍልፍሉ ጋር ይሁኑ እንደበፊቱ
@jamelahkadasah
@jamelahkadasah 2 месяца назад
አይ ባይለያዩ ደስ ይለኛል ግን በጣም እወዳችካለሁ❤❤❤❤❤
@btbt4487
@btbt4487 2 месяца назад
ግን ፍልፍሉና አሌክስ መለያየት አልነበረባችሁም❤❤❤❤😂🎉🎉🎉🎉
@user-jx4nz7lb7f
@user-jx4nz7lb7f 2 месяца назад
የኢትዮጵያን እናት ማንዲላ ማንዲላ አባባል ቅመም ፍልፍሉ ትክክል❤❤❤❤🎉🎉🎉
@liyazelalem4485
@liyazelalem4485 2 месяца назад
ኸረ በረከት እና አሌክስ ይሁኑልን
@Helihelenerkan
@Helihelenerkan 2 месяца назад
ጥሌ ሳይክ በጣም ነው እምታሳዝነኝ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር አብዝቶ ይስጥልን 🫶🏼
@seada9327
@seada9327 2 месяца назад
አሚንንን
@meryaliyu9173
@meryaliyu9173 2 месяца назад
ጥሌ ሰው አክባሪ 🙏
@susubintmussa7017
@susubintmussa7017 2 месяца назад
እኔ ራሱ ለምንዴሁ እንጃ ያሳዝነኛል
@Emanu2018
@Emanu2018 2 месяца назад
እኔም
@yo-yo8964
@yo-yo8964 2 месяца назад
Me too
@tekalignkidestgirma7517
@tekalignkidestgirma7517 2 месяца назад
ነፃነት ወርቅነን ጋብዙልን እባካቹ😂
@mesuedibrahim2451
@mesuedibrahim2451 2 месяца назад
are ayhonm edneberebet yihon አሌክስ አና ፉልፉሉ ይሆናል 🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️
@TadlaWale
@TadlaWale 2 месяца назад
ማህበሩ የሚሰራው ስራ በጣም ጥሩ ነው። በርቱልን እኛም በቻልነው እናግዛለን።
@user-th3qe5rv9c
@user-th3qe5rv9c 2 месяца назад
ወይኔ በእመቤቴ ለምን አሌክስን ከፈልፈሉ ለያቹች ያስጠላል ለምን ተለያያቹ😢😢😢😢😢
@MeazaMeaziiiab
@MeazaMeaziiiab 2 месяца назад
ማህበረ ቅዱስ ባስሊዮስ አደሬ ኪዳነምህረት ባደረጋቹት ጉዞ ላይ ተሳትፌ ነበር የምትሰሩት በጎ ስራ እጅግ በጣም ጥሩ ነው በዚሁ ቀጥሉበት የማህበሩን አካውንት አስቀምጡልን🙏🙏🙏🙏
@tenatenakechna9294
@tenatenakechna9294 2 месяца назад
እንኳን ደና መጣቹሁ ኢትዮጲያ ሀገራችን ሁሌም ትሳቅልን መከራዉ ግፉ አልፎ አዲሱን ግዜ ያሳየን
@user-kh5nz8ue5k
@user-kh5nz8ue5k 2 месяца назад
ፍልፍሉን ሶስቱ ሆነው አይችሉትም አንደኛ ፍልፍሉ፣፡
@solomonabera3010
@solomonabera3010 2 месяца назад
ማርቆስና ፍልፍሉ አንድ ላይ ቢሆኑ አሌክስና ጥላሁን አንድ ላይ ቢሆኑ እንደ ሀሳብ
@edendesalegn9656
@edendesalegn9656 2 месяца назад
እንደዚህ አይነት ያልተለመደ ስራ የሚሰራ መንፈሳዊ የአገልግሎት ማህበር በማቅረባችሁ ደስ ብሎኛል፣ በአይነት፣ በገንዘብ ድጋፍ ለማድረግ አድራሻችሁ የት እንደሆነ ቢገለጽ፣
@alew12345
@alew12345 Месяц назад
ስንት የተቸገሩ አያሉ ለነሱ?
@bekelutegere7756
@bekelutegere7756 2 месяца назад
ምን አይነት ነው አለባበስ ሚዲያ ላይ አይመጥንም ብዙ ተመልካች አለ ወጣቱንም እናትነ አባቶችም ስላሉ ሰው ስለሚወዳችሁ አታሣዝኑን
@Event12
@Event12 2 месяца назад
ይልቅስ ከፍልፍሉና ከጥላሁን የብልግና ንግግሮች ልጆቻችሁን ሰብስቡ።
@mengistuadghie6532
@mengistuadghie6532 2 месяца назад
ዋሽሁ እንዴ እወዳችኋለሁ በየሳንምንቱ ነው የም ጠብቃችሁ u are my best❤❤❤❤❤
@user-nh1ty9qo7o
@user-nh1ty9qo7o 2 месяца назад
የሴቷ አለባበስ እንደት ይሰቀጥጣል እረባካችሁ ሀይማኖታችሁን አክብሩ መቸም እንደዚህ የሚያዝ የለም በናንተ ስበብ ፈጣሪ ጉድ እንዳያዘንብብን
@fikremarkos
@fikremarkos 2 месяца назад
አልገባንም እንጂ እያዘነበብን ነው ::
@Event12
@Event12 2 месяца назад
ያንች(ያንተ) ፊት እራሱ እንዴት እንደሚሰቀጥጥ ብታይ።
@user-nh1ty9qo7o
@user-nh1ty9qo7o 2 месяца назад
@@Event12 ፈጣሪ ልብ ይስጥህ/ሽ የራቁት ደጋፊ
@yohannesdejene9919
@yohannesdejene9919 2 месяца назад
ፍልፍሉ ከማርቆስ ብሆን አርፍ ነው ፍልፍሉ ጥሌን ግራ ስየገበ በጣም ደስ ይላል
@betesebmekuria4532
@betesebmekuria4532 2 месяца назад
በሆነ ግዜ ሁሌም ለውጥ ሲኖር ደስ ይላል!!! የዛሬውም ተስማምቶኛል!
@yeshimihret1252
@yeshimihret1252 2 месяца назад
ማህበሩ የሚሰራው ትልቅ ስራ ነው እግዚአብሄር ይርዳችሁ:: እኛም ማገዝ እንድንችል አድራሻ አስቀምጡልን
@esam4069
@esam4069 2 месяца назад
እንኳን ደህና መጣችሁ ሰላም ለሀገራችን ሰላም ለአማራው ለተገፋው ለራያ ህዝብ
@sabrinadamania8094
@sabrinadamania8094 2 месяца назад
በእውነት ትናፍቁን አላችው😊 ማርቆስ በጣም ነው የተመቸህኝ😊
@selamselam3065
@selamselam3065 2 месяца назад
ሁሉም ወንድም የእህቱን ውለታ ቢያውቅ ጥሩ ነበር። ወንድም ክንዴ ስላመሰገንካት እናመሰግንሀለን።
@tiztazeru
@tiztazeru 2 месяца назад
ማህበረ ቅዱስ ባስሊዮስን መርዳት እንፈልጋለን.ሀሳቡ በጣም ደስ ይላል. .ልጅቷንስ በምን መልኩ ማገዝ እንችላለን. አድራሻቹን ብትገልፁልን
@seada9327
@seada9327 2 месяца назад
እረ እንደድሮው ይሁኑ ❤❤
@zolam8895
@zolam8895 2 месяца назад
በየጊዜዉ መፐወዝ ነው።የቡድን ስሜቱ ስለሚጠፋ ጨዋታውን በነፃነት ይጫወታሉ።
@Jerrymekonnen2866
@Jerrymekonnen2866 2 месяца назад
ያበደ ነዉ ተስማምተናል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@-eo7oo
@-eo7oo 2 месяца назад
ይህንን ማህበር የት ማግኝት እንችላለን አድራሻ እና ቴሌ ግራም አካውንት ላኩልን እግዚአብሔር ያግዛቹ
@zowilove6335
@zowilove6335 Месяц назад
የሰብሊ እህትነት በቃላት እሚገለፅ አደለም ክንድዬ ፍርሀ እግዛብሔር ያደረበት መልካም ልጅ ነው እግዛብሔር ልቡናክን አይቀይረው ሰብሊዬ የክንዴን ያክል ባይሁንም በጣም ነው እምወድሸ ጉረቤቶቼ አብሮ አደጉቼ እህት ወንድሞቼ በጣም ነው እምወዳቹ ❤❤❤❤❤
@meron7439
@meron7439 2 месяца назад
ተስማምቶናል 😊 ይሻላል መቀያየሩ
@YaredMoges-sc1nv
@YaredMoges-sc1nv 2 месяца назад
አሌክስ እና ፍልፉሉ አንድ ላይ ይሁኑ
@UsaEth
@UsaEth 2 месяца назад
አይሆንም እንደበፊቱ ነው ሚያምርባቹ ❤❤❤❤አሌክሶ በጣም ነው የምንወድህ አላሶራ እያላችሁት ነው ከዚህ በፊትም ኮመንት አርገናል እድል ስጡት ❤❤😂😂😂
@Hana-uy4tb
@Hana-uy4tb 2 месяца назад
ማህበረ ቅዱስ ባስልዮን ፕሮጀክት ጽጌ እንዴት ነው መደገፍ የምንችለው አድራሻቸውን እንዴት ማግኘት አንችላለን?
@Hana-uy4tb
@Hana-uy4tb 2 месяца назад
ማህበረ ባስሊዎስ ፕሮጀክት ጽጌ እንዴት ነው መርዳት የምንችለው አድራሻቸውን ማግኘት ምንችለው እንዴት ነው?
@tigistsarahnew3305
@tigistsarahnew3305 2 месяца назад
መቀየር ጥሩ ነው ደስ ይላል ሂላችሁንም እንወዳችሀሀኋለን
@hanaabera9228
@hanaabera9228 2 месяца назад
ውይ እኔን ደብሮኞል ፍልፍሉና አሌክስ ነበረ የሜኞምሩት
@ErmyasAbreham
@ErmyasAbreham 2 месяца назад
ባፋጣኝ ወደቦታቸዉ ይመለሱ እኖዳቹሀለን በርቱ❤
@meryemseidmeryuma1589
@meryemseidmeryuma1589 2 месяца назад
ክንዴ ፀባዩ የሚገርም ስርአት ያለው ነው
@kndimengistu2691
@kndimengistu2691 2 месяца назад
Betam amesegenalewe
@makis1623
@makis1623 2 месяца назад
የበፊቱ ነው ደስ የሚለው አሌክስና ፍልፍሉ /ጥላሁንና ማርቆስ ይሄ ደስ አይልም
@abdobatser7379
@abdobatser7379 2 месяца назад
ጥሌ በጣም ጥሩ ስው አካባርህ ነህ ሩሩህ ነው እድሜና ጤና ይስጥህ አከበረሀለሀኝ
@BH-id8px
@BH-id8px 2 месяца назад
ጥሌ ባህሪህ ሰው አክባሪነትህ ከላይ ከሰማይ ከእግዚያ ይከፈልሀል ፀባይህ እንዳይቀየር ማግኘትም ማጣትም ቢመጣ በርታ ጥለሁን ወንድምና እህት በጣም ደስ ትላላችሁ እግዚ ከናንተጋር ይሁን ስለሞዴስ ስለባድ ያወራሁ ጥሩ ግንዛቤ ለመስጠት ተደራጅተህ በፋብሪካ በተደራጀ ተሰርቶ በቅናሽ እንዲሸጥ ወደመንግስት ተጠጉ ሃያ አንድሺ እጥፍ ድርብ ይጨመርልህ ኪስህን ያላሰብከው ይሙላልህ አንተ እራስህ ፍቅር ነህ ክፉ አይንካችሁ ከነ እህትህ
@Seble67
@Seble67 2 месяца назад
ተስማምቶናል እንደዚህ ይሁኑ አሌክስ ግን ምነው ሳይለንት ሆነ ሆኖም ግን አሪፍ ነው👍👍ደግሞ ያቀረባችሁትን እንግዳ እንደማደንቀውና ከድሮው ከገመና ጀምሮ እንደምወደው ንገሩልኝ ጭራሽ ይበልጥ ደግሞ አሁን ሳየው ለሰው ያለው ፍቅርና አክብሮት ልብን ይገዛል እናመሰግናለን ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን 🙏🙏🙏እንወዳችኋለን🥰🥰🥰💚💛❤️👑👑👑
@AbduKedir-pk4nn
@AbduKedir-pk4nn 2 месяца назад
በረከት ና አሌክስ ይሁኑልን
@nasserabd9300
@nasserabd9300 2 месяца назад
አያምርም እንደበፊቱ ይሻላል አሌክስ your the best we love you bro ግን ለምንድነው እንዲያወራ እድል እማትሰጡት?
@SmiraMuhaamed
@SmiraMuhaamed 2 месяца назад
ኮመንቶች ናቸዉ ለፍልፈዉ ለፍልፈዉ ያስቀየሯቸዉ
@Dadatube23
@Dadatube23 2 месяца назад
አረ ባሉበት ይሁን
@Titi-qu7gl
@Titi-qu7gl 2 месяца назад
ጥሌ ከአሌክስ ጋር ነው መሆን ያለበት ምክኒያቱም ጥሌ ፍልፍሉ ጋር ተቃራኒ ሲሆኑ ጥሌም ስለሚያምነው እንደዛ ቢስተካከል ደስ ይለናል
@EeEe-rj5zz
@EeEe-rj5zz 2 месяца назад
ሲጀመር ፍልፍሉ እና አሌክስ ናቸዉ ማች የሚያደርጉ በጣም አዝኛለዉ ሁለተኛ እደማላይ ነዉ
@user-ow5ou5rw5h
@user-ow5ou5rw5h 2 месяца назад
አትያ ምነው ቀጥሬ ነው የማሰራቸው አልሽ ሁሉም አንድ ናቸው ማንም ከማንም ጋር ቢሆን የሚጨምር የሚቀንስ የለም ሁሉም ያዝናናሉ 😊
@makis1623
@makis1623 2 месяца назад
እውነት እኔ እራሱ ደበረኝ የሁለቱ ተንኮል የጥላሁንና የማርቆስ አዝግነት ደስ የሚለው አሁን ደበዘዘ
@MohammedHussen-fs1uu
@MohammedHussen-fs1uu 2 месяца назад
በጣም ነው ማደንቂቹ በርቱልኝ
@lidacall2815
@lidacall2815 2 месяца назад
ቦታ መቀያየራቸው በጣም ተመችቶኛል ቢቀያየሩ ብዬ አስብ ነበር ምክንያቱም ጥሌ እና ማርቆስ እነ ፍልፍሉ ጫና ያሳድሩባቸው ነበር ማለት አሌክስና ፍልፍሉ እነ ጥሌን በጥያቄ ማፋጠጥ ይወዳሉ ሲቀጥል አሌክስና ፍልፍሉ ናቸው ተናጋሪ በሁሉም ነገር አሁን ግን እንኳን ተቀያየሩ ደስ ብሎኛል ❤❤❤
@madreshuwoldemanuelalemu3617
@madreshuwoldemanuelalemu3617 2 месяца назад
ዋው እንኳን መሠላም መጣቹ❤❤❤
@seidgetachew942
@seidgetachew942 2 месяца назад
ጥሩ ነው መቀያየሩ ጥሌ አባቴ የኔ የዋህ ጥሩ ተጨዋች ነህ እኮ
@tadigutema9620
@tadigutema9620 2 месяца назад
Enameseginaleni betami desi ymili melekit new Tebareku🙏🙏❤️❤️😮😮
@tenad7309
@tenad7309 2 месяца назад
እህት እንደ እናት ነች::
@user-cf3yl3ww1t
@user-cf3yl3ww1t 2 месяца назад
አሁን ፍልፍሉ የተሻልኩ ነኝ ብለህ ነው ክክክክ😂
@estiflaca5827
@estiflaca5827 2 месяца назад
ያስጠላል እንደነበሩት ይሁኑ
@hiwiyegech
@hiwiyegech 2 месяца назад
ስታምሩ❤❤❤❤
@ShewayeTube-143
@ShewayeTube-143 2 месяца назад
ማነዉእደኔአባይቲቢበጉጉትየሚጠብቅ👍👍👌👌😍😍😍
@lulululu3892
@lulululu3892 2 месяца назад
🙋🏻‍♀️
@abirayakobo9888
@abirayakobo9888 2 месяца назад
በርግጥ ለውጥ ጥሩ ነው እኔ ግን በነበሩበት ነው የምፈልገው የግል አስተያየቴ ነው
@HayatAdem-ty4lz
@HayatAdem-ty4lz Месяц назад
ዋሸሁ እንዴን እስከዛሬ ባለማየቴ ቆጨኝ ደስ ትላላችሁ 😂😂😂❤❤ አንዳንዴም😭 ብቻ በርቱ
@tarikuterefe2386
@tarikuterefe2386 2 месяца назад
እውነትህን ነው ፐርም እማ በዛ ሰአት አሯሩጠነው ነበር ::
@genetzeray7138
@genetzeray7138 2 месяца назад
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊👈💫 በርቱልን ውዶችዬ እንዲህ እንዳማረባችሁ ኑሩልን ❤❤❤❤❤❤
@tadigutema9620
@tadigutema9620 2 месяца назад
Enameseginaleni betami desi ymili melekit new Tebareku🙏🙏❤️❤️👏👏
@tameratshifraw8114
@tameratshifraw8114 2 месяца назад
ተሰማምቶናል
@rahelritarita1009
@rahelritarita1009 2 месяца назад
አረ አልተሰማማንም አሌክሰ ከፊልፍሉ ጋር ነው መሆን ያለበት አልተመቸንም ወደ በፊቱ ይመለሱልን
@MohammedHussen-wy1dr
@MohammedHussen-wy1dr 2 месяца назад
አሪፍ ነው
@fafimekonnen
@fafimekonnen 2 месяца назад
ፕሮግራማችሁን በጣም ነው የምወደው። ማህበረ ቅዱስ ባስልዮስ ፕሮጀክት ፅጌ በጣም የሚገርም ለየት ያለና ወቅታዊ የሆነ በጎ ሥራ ይዞ ነው የመጣው እናም ማህበሩን ማገዝ እንደግዴታዬ ነው የማየው ስለዚህ እባካችው በስልክ ከማውራት በአካል ላገኛችሁ እፈልጋለሁ አድራሻችሁን ፃፉልን። እግዚአብሔር ይርዳችሁ
@quickfootballhighlights2893
@quickfootballhighlights2893 2 месяца назад
Awo endezih nw arif
@SaraSara-xq8rp
@SaraSara-xq8rp 2 месяца назад
ተስማምተናል
@YoditKassahun-te9we
@YoditKassahun-te9we Месяц назад
ነፃነት ወርቅነህን ጋብዙልን 🤲
@AbrhamGebru-os7fh
@AbrhamGebru-os7fh 2 месяца назад
መቀያየራቸው ተመችቶኛል ብዙ ግዜ እተሸነፋ ጥሌ እና ማርቆስ
@user-ko4le7ym1w
@user-ko4le7ym1w 2 месяца назад
ጥሌ ሁሌም እውነት ነው እምታወራ ውሸትም ልመድ
@husseno
@husseno 2 месяца назад
ጥሌ መሸነፍ ልማዱ ቀይሮ ፍልፍሉን ዘፈቀው😂😂😂😂
@AsQw-fu4uq
@AsQw-fu4uq 2 месяца назад
አረዛሬስምንመብለውመጡ ወይኔ እንግዶችስ
@festube9044
@festube9044 2 месяца назад
አሪፍ ነው አሁን እኩል ናቸው ተመችቶኛል
@michaelguyassa138
@michaelguyassa138 2 месяца назад
Kinde my brother kerejem gize bewala selayewesh des belognal bro
@selam5766
@selam5766 2 месяца назад
ጥሌ ምን አን አስጨነቀህ ይሄ ጨዋታ ነው አንተ መጨነቅ ያለብህ ለቨው ነው❤❤❤❤❤❤❤
@nebazalideta6521
@nebazalideta6521 Месяц назад
የአሁኑ ጥምረት አሪፍ ነው
@hirutwedajo6984
@hirutwedajo6984 2 месяца назад
ጥሩ ነው ሁሉም ምርጥ ወንድሞቻችንን ናችሁ እዛም ሂድ አልክስ እዛም መጣ ጥሌ ሳቃችንን አይቀንስም ይብዛል እንጂ ይመቻሁ ይመቸን
@hussenmedanit6941
@hussenmedanit6941 2 месяца назад
በጣም አሪፍ አሰላለፍ ነው ይመቻችሁ
@josijos8439
@josijos8439 2 месяца назад
ዋሸው እንዴ ፕሮግራም በጣም ነው የምወደው ነገር ግን የድምፅ ችግር አለው ከተቻለ ከፊት ለፊታችሁ ማይክ ቢኖር በደንብ የሚሰማ ይመስለኛል
@EliyasAlemu-kw8yy
@EliyasAlemu-kw8yy 2 месяца назад
ye majamariya comachi ❤❤ ka south afirca
@TourismMelese
@TourismMelese 2 месяца назад
yes I agree
@ahmedomer9282
@ahmedomer9282 2 месяца назад
አይለያዪ
@user-um5xv7ky6j
@user-um5xv7ky6j 2 месяца назад
አረ ፈልፍሉና አሊክስን አይለያዩ🥺🥺🥺
@user-fe9gj9or3d
@user-fe9gj9or3d 2 месяца назад
እንደዚህ አሪፍ ነው❤❤
@merimadenboba170
@merimadenboba170 2 месяца назад
እንደ ነበረዉ ይሁን
@soultube07
@soultube07 2 месяца назад
ተስማምቶኛል።
@AmenatEssa-ux9vj
@AmenatEssa-ux9vj 2 месяца назад
ፍልፍሉ አና ማርቆስ ጥሌ እና አሌክስ
@TiruworkMogesTadesse-vn2ii
@TiruworkMogesTadesse-vn2ii 2 месяца назад
አረ አሌክስ ከፍልፍሉ ጋር ይደምቃል
@berhanutadesse2861
@berhanutadesse2861 2 месяца назад
ተስማምቶኛል
@WendyHailu-gs3fw
@WendyHailu-gs3fw 2 месяца назад
በጣም ልጅነቴን አስታወሳችሁኝ።ፍልፍሉ የዝንብዋ።እና ጋርዱ ልጅ የት ሄደ የሚል ጥያቄ ነበረኝ ስላየውህ ደስ ብሎኛል።
@birukbayou8965
@birukbayou8965 2 месяца назад
Best combination ❤❤❤❤
@xFlavoriax
@xFlavoriax 2 месяца назад
አይይይ ማርቆስ ልብስህን ባታወልቅ ይሻል ነበር። ብልፅግና አንገትክን ይዞ የውጭ እርዳታ መለመኛ የሚያደርግህ😎
@danboy2425
@danboy2425 2 месяца назад
ሽፍታ ፈሳም ፋኖ
@misbahabdala8295
@misbahabdala8295 2 месяца назад
ለመለመን ቆምጪዋች እበቃሉ አትፍራ
@seada9327
@seada9327 2 месяца назад
😅😅
@TemesgenTadess
@TemesgenTadess 2 месяца назад
እንደ በፊቱ ይሁኑ ግን በጣም እወዳቸዋለን
@user-fj8cu4vf9m
@user-fj8cu4vf9m 2 месяца назад
አሪፍ ነው ❤🎉 አንተስ ደምሴ
@user-fq8xs7pj7n
@user-fq8xs7pj7n 2 месяца назад
ክንዴ ጎረቤቴ
@fissehaalebachew7272
@fissehaalebachew7272 2 месяца назад
betam tesimamitonal 👍👍👍👍👍👍👍👍👍
@nabiljamal5757
@nabiljamal5757 2 месяца назад
😂😂😂😂😂 ፍልፍሉ ከደረቱ እምብርቱ ይወፍራል
Далее
Редакция. News: 122-я неделя
44:21
Просмотров 1,6 млн
Редакция. News: 122-я неделя
44:21
Просмотров 1,6 млн