Тёмный

በቅርቡ አይሁዶች መሲህ ነው ብለው የተቀበሉት ሰው ማን ነው ? || ወ/ም ገዛኢ ዮሐንስ እና ፓስተር አበበ ታደሰ || Gezai Yohannes Elshaddai 

Gezai Yohannes Elshaddai
Подписаться 16 тыс.
Просмотров 23 тыс.
50% 1

በቅርቡ አይሁዶች መሲህ ነው ብለው የተቀበሉት ሰው ማን ነው ? || ወ/ም ገዛኢ ዮሐንስ እና ፓስተር አበበ ታደሰ || Gezai Yohannes Elshaddai
#Gezai_Yohannes #Ethiopian_Amharic_Preaching #ገዛኢ_ዮሐንስ

Опубликовано:

 

11 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 118   
@Mom2023new
@Mom2023new 3 года назад
፣ ሰላም ለእናንተ ይሁን፣ የጌታ ልጆች፣ በቀረላችሁ ዘመን በርትታችሁ ይህን ትውልድ ወደ ጌታ መመለሱ ትልቁ ስራ አንደሆነ ለማንም ግልጽ ነው እላለሁ፣ ተባረኩ፣
@tsehaimengesha3479
@tsehaimengesha3479 3 года назад
M m
@desta5885
@desta5885 3 года назад
ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ይባርካቹሁ ተባረኩልኝ። ተጠቅሜአለሁ ። ጌታ ስሙ ይባረክ። "ኢየሱስ ይመጣል።"
@romantekle8992
@romantekle8992 3 года назад
አቤት ሰወዳቹ እኮ ያባቴ ብሩካን እግዚያብሔርን ስለ እናተ ጌታን አከብራለሁ በዚህ ዘመን ጨክኖ እና ሌሎችንም ለማስጨከን ስለመረጣቹህ ጌታዬን አከብራለሁ አሁንም እግዚአብሔር ይርዳቹሁ እኛንም አሁንም በርቱ ጌታ እየሱስ ይመጣል ።
@rebeccamekonnen6331
@rebeccamekonnen6331 3 года назад
እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካችሁ! እንደ እናንተ ያሉትን አገልጋዮች ያብዛልን!!!
@sabagirma5810
@sabagirma5810 3 года назад
Jesus is coming soon!!!!እየሱስ ይመጣል የሚል የኣበሻ ኣስተማሪ ነበር የናፍቀኝ ስለናንተ እግዚአብሔርን ኣመሰግናላው ስለራኣይ መፅሐፍ ቅድስ የማያስተምር ኣስተማሪ ያውም በዚ ዘመን መቀበል እየከበደኝ መቷል ምክንያቱም ኣለም ምጥ ላይ ነች እየሱስ በደመና ይመጣል I am too excited🙏🏾
@alemashokubazghi9456
@alemashokubazghi9456 3 года назад
Good to see 👀 you my dear Blessd Brother and paster Abi tabark to oll A powerful massage for the generation Jesus is coming soon 🙏 maranta maranta maranta Jesus is coming soon 🙏 Amen 🙏 Amen 🙏 hillullyi hillullyi hillullyi Glory to God hillullyi
@abrhamokubit4988
@abrhamokubit4988 2 года назад
ጎይታ ይብርኩም ኣብ ዚ ዘብን ክንፎልጦ ዘለና ትምህርቲ ኢዩ ኢሞ ክንዳሎ ዘበና ከነለሊ
@lizabellalulu7297
@lizabellalulu7297 2 года назад
ተባረክ
@jesusisvisaofheaven
@jesusisvisaofheaven 3 года назад
ምን ትመክሩኛላችሁ እባካችሁ በጌታ ወንድሞቸ እና እሕቶቸ የኮሮና ክትባት ሰርትፍኬት ያስፈልጋል ተብየ በሒወቴ ዘመን ስመኝ የኖርኩትን መልካም ነገር ተከለከልኩኝ በጣም አዝኛለሁ መከተብ ደግሞ አልፈልግም ግዳጅ እየሆነ ነዉ እኔ ደግሞ የሒወቴ ባለቤት ኢየሱስ ክርስቶስ ያልፈቀደዉ ክፉም ሆነ መልካም ያለ ፍቃዱ አያገኘኝም ብየ አምናለሁ ኢየሱስ ክርስቶስ ይመጣል አሜን ጌታ ሆይ ቶሎ ና🙌
@jesusisvisaofheaven
@jesusisvisaofheaven 3 года назад
@@suit47 ሰላም ላንች ያባቴ ልጅ እባክሽ እሕቴ እንገናኝ ለመከተብ ልወስን ነዉ የሚረዳኝ የኢየሱስ ልጅ ያስፈልገኛል ብፀልይም መልስ የለም ሰማይ ፀጥ ሲል እንዴት ያስፈራል
@beja2184
@beja2184 2 года назад
@@suit47 ይቅርታ የኮሮና ክትባት ምንድነው ልዩነቱ ከሌላው ክትባት ,ነው ወይስ ክትባቱ 666 ነው እያላቹ ነው አልገባኝም?
@shewaneshtesema
@shewaneshtesema 2 года назад
ተባረኩ ወንድሞቺ።
@rb2782
@rb2782 3 года назад
ክብር ሁሉ ለሉኡል እግዚአብሔር አምላክ ይሁን አሜን 🙏🏽 ***እኔም ባለፈ በጣም አጠረ እያልኩ ነበር በድጋሚ ስላቀረባቹሁልን እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ይባርክካቹ፡ እንደ እናንተ ጌታን የሚጠሙ ይብዙልን ተከናወኑ Maranatha lord Jesus!🙏🏽
@healingtube9082
@healingtube9082 3 года назад
Perfect! 🙏🏽🙏🏽🙏🏽The book of revelation is the maximum high point of God in dwelling humanity! It requires personal experience with God! It is all about the bride!
@Berna-TK
@Berna-TK 3 года назад
ወንድም ገዛኢ እና ፓስተር አበበ በሰዓቱ የተገኛቹልን ተባረኩልኝ
@muluworkgetahun592
@muluworkgetahun592 3 года назад
ተባረክ የእግዚአብሔር እጅ አይለይህ
@kasechmessele9966
@kasechmessele9966 3 года назад
እየሱስ ይመጣል ተባረኩ በጣም ደስ የሚል የየሓንስን ራዕይ መጽሓፋ እንድናይ እንድናጠና ያደርጋል ብዙልን ትምህርታችን በጉጉት እጠብቃለሁኝ ዘመናችሁ ይለምለ
@zg3061
@zg3061 3 года назад
ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-NCfOYwIdbBg.html
@zeusapollo2403
@zeusapollo2403 2 года назад
እየሱስ ክርስቶስ ጌታ ነው ክርስቶስ ይመጣል ኦሮቶዶክስ አማኝ ነኝ
@jesusisvisaofheaven
@jesusisvisaofheaven 3 года назад
ኢየሱስ ይመጣል!
@TM-qp8qf
@TM-qp8qf 2 года назад
አግዝአብሐኸር ያግዛቹህ ከናንተ ጋር ይሁን
@gezaiyohanneselshaddai9737
@gezaiyohanneselshaddai9737 2 года назад
Amen
@Berna-TK
@Berna-TK 3 года назад
ወቅታዊ የሀገራችን(የኢትዮጵያ)🇪🇹 ጉዳይ ከመንፈሳዊ እይታ ብታብራሩልን ደስ ይለኛል ለብዙዎች መጽናኛ ይሆንልናል
@ኢየሱስየጌቶችጌታነው-ሠ9ከ
ኢየሱስ ይመጣል ኢየሱስ ይመጣል ኢየሱስ ይመጣል
@dzberihun1423
@dzberihun1423 3 года назад
እየሱስ በአደባባይ አንቀን ገድለነዋን አሁን የሚገኘው ከነብዩ መሃመድ ጋር ጫት እየቃሙ ነው ክክክ
@hannayoseph2834
@hannayoseph2834 3 года назад
Revelation 1:3 IT is written in THE BIBLE, IT has a BLESSED PROMISE. TO Read it has a BLESSING, THE BIBLE tells us. GOD BLESS YOU RICHLY.
@rustomgoitomhabtu7350
@rustomgoitomhabtu7350 3 года назад
wawwww amazing ጌታ ይባርካቹ ደስ የሚል መገለጥ።
@matiyosgena1101
@matiyosgena1101 3 года назад
ጌታ ኢየሱስ ዘመናቹን ይባርክሃል በጣም እንድንነቃ አድርጋቹናል በትምህርታቹላይ በጣም የቀረልኝ ነገር አለ እንዳስተውል አድርጎኛል በጣም በጣም!!!!!!!!
@sainasaina2388
@sainasaina2388 3 года назад
Ameeeeeeen Ameeeeeeen Eyesus Kirisitos Ye Egziabher lije be kibir be Mala'akit Tajibo Yematal Ameeeeeeen Hallelujah ❣️💐
@deboradawite4527
@deboradawite4527 3 года назад
ጌታ ይናርካችሁ። ማወቅና መዘጋጀት ስለሚኖርብን መማር አለብን።
@tinaysuloro4144
@tinaysuloro4144 2 года назад
Woooooooooow yeget selam yibizalachiw wodajache geta iyesus sila inanta basamay yetabaraka yihun
@gezaiyohanneselshaddai9737
@gezaiyohanneselshaddai9737 2 года назад
Bless you
@chichi2468
@chichi2468 3 года назад
God Bless you more and more in Jesus name!
@adamt6603
@adamt6603 3 года назад
Yesus Yegetoch Geta New. Simu Yibarek. Tebareku.
@nb5490
@nb5490 2 года назад
God bless you for the revelation pastor abebe. And God bless you pastor Gezai
@gezaiyohanneselshaddai9737
@gezaiyohanneselshaddai9737 2 года назад
Bless you tpp
@alemdubre4414
@alemdubre4414 3 года назад
ጌታ፡ይባርክህ።ተባረክ
@user-nr3sy9yy3m
@user-nr3sy9yy3m 3 года назад
ዋው መገለጣው ይጨምርላቹ 🥰🥰🥰🥰
@zewdtiutolasa718
@zewdtiutolasa718 3 года назад
Tebareku
@werotagezaw3378
@werotagezaw3378 2 года назад
Thank You!!
@mememalase9018
@mememalase9018 3 года назад
Tebareku 🙏🏻💕🙏🏻💕 geta yebarkh
@elsanana8198
@elsanana8198 3 года назад
Amen amen amen🙏🙇👈👏💕🛐🙏💔💯✅✅💯✅💯✅💯💔💯✅💯💔💕💯✅💯✅📖🔥📂🔐🔓
@selamaweitmesfin471
@selamaweitmesfin471 3 года назад
በጣም ደስ የሚል መገለጥ ነው እግዚአብሔር ይባርካችሁ
@sisayyadete7856
@sisayyadete7856 3 года назад
የራእይን መጽሐፍ በዚህ ዘመን ለማስተማር ( ለማብራራት ) በመነሳታችሁ ችላ ያልነውንና ነገራችንን ሁሉ እዚሁ ምድራዊ መስፋፋት ላይ ላደረግነው ሰማያዊቱን ኢየሩሳሌም እንድናስብ የማንቂያ ደውል ነው ። ተባረኩ !
@ruthbogale9741
@ruthbogale9741 Год назад
God bless u
@sainasaina2388
@sainasaina2388 3 года назад
Egziabher yebarikachew 🌺💓
@ኢየሱስየጌቶችጌታነው-ሠ9ከ
ተባረኩ
@lidutefera5033
@lidutefera5033 3 года назад
ምነው ቀጣዩን ክፍል አዘገያችሁት?በጉጉት እየጠበቅን ነው።
@samerahsamerah1610
@samerahsamerah1610 3 года назад
ተባረኩ እንወዳችዋለን በ ሌላ ትምህርትታችሁንም እንጠብቃለን
@medanmedan8800
@medanmedan8800 3 года назад
Amen amen Eyesus yimetali bekibir! maranata geta hoy tolo naaa
@fesshaabebe9008
@fesshaabebe9008 3 года назад
Be blessed brother Gezae!
@librameja5283
@librameja5283 2 года назад
🍇🍒❤️
@kumeinkosagalata8195
@kumeinkosagalata8195 3 года назад
Wow geta ybarkchu
@brhanegebremichael3630
@brhanegebremichael3630 3 года назад
አዎ እየሱስ ይመጣል ። ማራናታ
@medanmedan8800
@medanmedan8800 3 года назад
Geta yibarikachihu ! qetayun begugut etebiqalehu tsega yibizalachihu
@btymesele2845
@btymesele2845 3 года назад
well described ! i haven't thought book of revelations this way! egziaber yibarcachu.
@romagebremariam239
@romagebremariam239 3 года назад
Egziabher Yibarkachu Tsegaw yabzalachu
@aklilubashe
@aklilubashe Год назад
ብዙዎች እኔ ክርስቶስ ነኝ ብለው ይመጣሉ የሚለው ሃሳብ ነው የሚያሳየው ።
@berhaneeshetetekelesilasie1200
@berhaneeshetetekelesilasie1200 3 года назад
I saw for 2 time even yesterday the little baby they talk to each other they say lord Jesus is coming
@taaadu9514
@taaadu9514 3 года назад
Your blessd
@user-dn8pg1fb5i
@user-dn8pg1fb5i Год назад
“የነበረውና የሌለውም አውሬ ራሱ ደግሞ ስምንተኛው ነው ከሰባቱም አንዱ ነው፥ ወደ ጥፋትም ይሄዳል።” - ራእይ 17፥11 በአለም ላይ ምድር ከተፈጠረች ጀምሮ 1አሶር 2. ግብፅ 3. ባቢሎን 4. ሜዶን እና ፋርስ 5. ግሪክ 6. ሮም 7.አሜሪካ 8. ራሺያ በራዕ 13:2 የአውሬው እግር ድብ ተብላ የተገለፀችው በህዝቄል 38:39 ሙሉውን ምዕራፍ በመጨረሻው ዘመን ፓለቲካውን የምትዘውር አውሬው የብዙ ሀገሮች ጥምር ውጤት ናቸው። እስራኤል በራዕ13:11 የበግ ቀንድ ሲናገር እንደዘንዶ የሚለው ከምድር ሲል ከእስራኤል ምድር ማለቱ ነው ነገር ግን ሁለት ቀንዶች የፖለቲካውን እና የሀሳይ መሢሁን የሚወክሉ ናቸው ። ፊተኛው አውሬ ሁለተኛው አውሬ የሚለው የመጀመሪያው አውሬ ከ10 ቀንዶች መሀል የበቀለችው በት.ዳ 7:8 ትንሿ ቀንድ ቫቲካን ሁለተኛው አውሬ ጅዳይዝም እና የእስልምና ጥምር የሆነው መሲህ ቤተመቅደሱን የሚሰራለት አሁን የተነሳው የእስራኤል እና የአረብ ከሁለቱም ዝርያ ያለው መሢህ ይሆን? ያኑክ ? በፊት የነበረው አሁን የሌለው አውሬ ሲለን በ167 - 163 ዓ.ዓ የነበረው የሶሪያው ንጉሥ አንጢዮቀስ ኢጲፋነስ ይሆን ወደፊቴ የፖለቲካው ዘርፍ ከሆነ ራሺያ የሐይማኖት ክፍሉ ከሆነ ያኑክ? ይሆን
@heranmulugeta1614
@heranmulugeta1614 2 года назад
Bexam yxafxal Benante adro yastemaren geta ymesgen
@eyerusalemnaizghi7791
@eyerusalemnaizghi7791 3 года назад
ተባረኩ ወንድሞቼ አሜን ኢየሱስ ይመጣል እባካችሁ እኔም ስለ ክትባቱ ጥያቄ ነበረኝ አንዳንድ ቦታ ስራ ለመቀጠርም ግዴታ እየሆነ ነው
@eyerusalemnaizghi7791
@eyerusalemnaizghi7791 3 года назад
@@suit47 በጣም አመሰግናለሁ እኔም በጌታ እርዳታ ላለመከተብ ወስኛለሁ እግዚአብሔርን ታምኖ ደግም ሰው ምንም አያጣም ተባረኪ/ክ
@aklilubashe
@aklilubashe 2 года назад
Pastor I want ttalk the preacher ? I have question Can you gave my phone for him
@netsanetkebede6490
@netsanetkebede6490 2 года назад
You have talk with the preacher a lot of time not right?
@blenberhanmamoye5801
@blenberhanmamoye5801 3 года назад
Geta yebarekachu
@redeemedyetewaje
@redeemedyetewaje 3 года назад
Jesus is coming 🙌
@redeemedyetewaje
@redeemedyetewaje 3 года назад
This should be the last time teaching! ⏲ it is time
@Berna-TK
@Berna-TK 3 года назад
ketAyun lemesmat ጓጉቻለው
@medanmedan8800
@medanmedan8800 3 года назад
Selam le enanite yihun selamachihu yibiza !
@sabaalemu4071
@sabaalemu4071 3 года назад
በጣም ሰአት አጠረ ቅምሻ ሆነችብን እኮ?ስለ ፕሮግራሙ ጌታ ይባርካችሁ
@beja2184
@beja2184 3 года назад
እባካቹ ወዳጆች የምትሰሙትን በሙሉ ከመቀበላቹ በፊት መርምሩ ,ረፈረንስ መጻህፍትን ቼክ አርጉ ምክንያቱም ,እስራእል መጽሃፍ ቅዱስ ላይ እግዚያብሄር በ አውሬ መስሎዋት አያውቅም እስራእል ሚስት፣ሴት ሲላት ነው የኖረው .ብሉይ ኪዳን ላይ እዩ ገለሞትሽ ነው የሚላት ሚስት ስለነበረች. ብቻ ቢዙ ትክክል ያልሆኑ ነገሮች ነው የሚናገረው .እግዚያብሄር እውነቱ ይግለጽላቹ
@netsanetkebede6490
@netsanetkebede6490 3 года назад
እነዚህ አራቱ ታላላቅ አራዊት ከምድር የሚነሡ አራት ነገሥታት ናቸው ዳን 8፡17 መልዓኩ ለዳንኤል የተረጎመው ፍቺ ነው። ራዕይ ጋለሞታ ይላታል ስሟን ጠርቶ ጌታዋን የገደለች ለማለት ነው። ማለት አራዊት ነገስታት ከሆነ አውሬ መንግስት እንዴት አይሆንም? የአሁኑ የአይሁድ መንግስት እኛ የምናመልከው ኢየሱስ ሲዖል ውስጥ ነው አሁን ያለው ብለው እንደሚያምኑ ይውቃሉ? please see encyclopedia of Jew anbout Jesus...
@beja2184
@beja2184 2 года назад
@@netsanetkebede6490 ሰላም ...ዳንሄል 8፡17 ያሉት አውሬዎች እኮ የግሪክ ነገስታት ናቸው ከእስራሄል ውጭ የአህዛብ ሃገራት በአውሬ ይመሰላሉ ,በዛ ዘመን ያላቸውን የሃይል ደረጃ ለመግለጽ እና አንዱን መንግስት ከሌላኛው መንግስት በድካም ,በብርታት ለመለየት ነው .መጨረሻው ዘመን ላይ ብትመጣ አንቲክራይስት በአውሬ ተመስሎዋል ,አስር ቀንዶች አሉት ይላል ,አስር ነገስታት ናቸው በስሩ የሚነሱ እስራሄል ግን ሁሌም ሚስት እና የእግዚያብሄር ህዝብ ናት .
@netsanetkebede6490
@netsanetkebede6490 2 года назад
@@beja2184 ራዕይም ላይ ስለዚሕ አውሬ ስለዚእነዚሕም ነገስታት ይነግረናል። አውሬ የዚሕ ምድር መንግስታት ናቸው። በውኑ የአይሁድ መንግስት የእግዚአብሔር መንግስት ነው ወይስ የዚሕ ምድር መንግስት? እናም የዚሕ ምድር መንግስት አውሬ የመጨረሻውም ሐሰተኛውን መሲሕ የሚገልጠው አውሬ
@beja2184
@beja2184 2 года назад
@@netsanetkebede6490 .......ግን እኮ የእግዚያብሄርን ቃል ስንገልጥ በማስረጃ መሆን አለበት ,የምድር መንግስት ስለሆነች ከሌሎች ምድራዊያን መንግስታት ጋር በስም መመሳሰል አለባት ማለት አንችልም .አማኝ ከሆንን ቃሉ የሚለውን ነው ማለት ያለብን ከማስረጃ ጋር , ስለዚ እስራሄልን የሚጠብቅ አይተኛም አያንቀላፋም ያለን ቅዱስ ቃል መልሶ አውሬ ናት ይለናል እንዴ ??እስራሄል ዬግዚያብሀእር እዝብ ናት .የሚዋጋላትም እራሱ እግዚያብሄር ነው !!!መዝሙረ ዳዊት 121 4፤ እነሆ፥ እስራኤልን የሚጠብቅ አይተኛም አያንቀላፋምም። ትንቢተ ዘካርያስ 2 8፤ የሠራዊት ጌታ እግዚአብሔር እንዲህ ይላልና፦ ከክብሩ በኋላ ወደ በዘበዙአችሁ አሕዛብ ልኮኛል፤ የሚነካችሁ የዓይኑን ብሌን የሚነካ ነውና።
@hiayabyesus2011
@hiayabyesus2011 3 года назад
Dear wendm Gezai how are you? I have a queation for you, but I haven't your phone no. Thank you. God Bless you.
@gezaiyohanneselshaddai9737
@gezaiyohanneselshaddai9737 3 года назад
God bless you
@kidanabebe4003
@kidanabebe4003 2 года назад
Lik adelm misalew ke Orthodox betekirstian temaru ye yohanis raieyin tiriguwame
@israelmiso5552
@israelmiso5552 3 года назад
YE GETA TSEGA ENA SELAM LENANTE YIHUN WENDIMOCH . YE TIFAT LIJI MEGELET JEMIROWAL MALET NEWU. ENGIDAWUS YE IYESUS MEMCHA MEKAREBUN YASAYAL B/C YE TIFAT LIJI SAYIGELET GETA AYIMETAM. SILEZIHI .MITSIAT MEKAREBU ANDU MASAYA NEWU. HALLELUJAH IYESUS KIRISTOS YIMETAL !!!!!!!
@hannayoseph2834
@hannayoseph2834 3 года назад
SHALOM,I have hard time to contact you, I send you an email,
@kuninateshe3675
@kuninateshe3675 3 года назад
Can you pls give me the adress I have something to tell about this news and I was looking to reach them but I didn't find any way
@elizabethhagos461
@elizabethhagos461 3 года назад
behaki sebuk hasab .raie kenebeb alwo fekurat ahwatey ..
@shewaawekee2913
@shewaawekee2913 3 года назад
ራእይ 7:4 ሰለ እስራኤል ይናገራል
@netsanetkebede6490
@netsanetkebede6490 3 года назад
ዮሐንስ ራዕይ ምድራዊቷን እስራኤልን አያውቃትም ከእስራኤል ነገድ እንጂ ሐገርን አያውቅም፥ እነዚሕ ደግሞ በክርስቶስ ኢየሱስ አምኖ የዳኑ እራሱ ዮሐንስን ጳውሎስን እንዲሁም በመላው አለም የተበተኑ በክርስቶስ በመሆናቸው ምድራዊቷ እስራኤል ያባረረቻቸው ናቸው። ይኅም ዮሐንስ የሚያየው ሁለት ቡድን ነው ከእስራኤል ነገድ ድነው የነበረና ማንም ሊቆጥራቸው ከማይችል ሕዝቦች። ስለዚሕ አዲስ ኪዳን ሰዉን ከክርስቶስ ጋር ካላቸው ሕብረት እንጂ ከቦታ ጋ የተያያዘ አይደለም።
@lijeliashm2019
@lijeliashm2019 3 года назад
ወንድሜ ገዛኢ ይህንን ሰው በደንብ ሳትመረምር በማቅረብህ አዝኛለሁ። ይህ ሰው የሚናገረው ሁሉ ራዕይ ከማያስተምረው በፍፁም የተለየ እንደሆነ ጥቂት ማስረጃ ላሳይ። ገና ሲጀምር ራዕይ መጽሐፍ ለመሪዎች ብቻ የተሰጠ ነው ብሎ የተናገረው ፍፁም ውሸት ነው፤ "...የሚያነበው፥ የትንቢቱን ቃል የሚሰሙትና በውስጡ የተፃፈውን የሚጠብቁት ብፁዓን ናቸው።" የተባለው ለመሪዎች ብቻ ነው ወይስ ለሁላችን? ደግሞም ስለ ነበረውና አሁን የሌለው፣ ወደፊትም የሚመጣውን አውሬ ከእስራኤል ጋር ያያዘበት አገላለፅ ራዕይ ምንም ያልገባው ሰው ከመሆኑም በላይ በዓለም ካሉ የራዕይ አስተማሪዎች ሁሉ ጋር የተጋጨ አተረጓጎም ነው። ታዲያ ይሄንን ሰው ነው ጌታ ወደ ሰማይ ወሰዶ የገለፀለት? ወንድሜ ጌታንም ለማወቁ እጠራጠራለሁ። ወ/ም ገዛኢ እንዲህ አይነቱን በትዕቢት የተወጠረ ሰው ሳታጣራ በማቅረብህ ይቅርታ መጠየቅ ይገባሀል እላለሁ።
@netsanetkebede6490
@netsanetkebede6490 3 года назад
ደብዳቤው የተሰራጨው በመሪዎች በኩል ለተከታዮቹ ነው። የተጻፈውም ለ...መልዓክ በማለት መልዕክተኛውም ለምዕመኑ እንዲያነብ ነው የሰጠው የሚያነብም እንደሚገለጽ ነው የሰጠው። ይሕማ ካልሆነ አንተ እንደገመትከው ለሁሉም ተሰጥቶ እንዲመረምሩ የተለቀቀ ቢሆን ኖሮ ራዕይ ድብቅ መልዕክት ባልሆነ ነበር። አሁንም ድረስ እግዚአብሔር ስለምን ምሪትን ለራሱ ሰዎች ይሰጣል? ሌሎቹስ የሱ ሰዎች አይደሉም ማለት ነው? ጌታ ኢየሱስ እራሱ ሲያስተምር ለምን 12 መረጠ ዓለምስን ሁሉ የፈጠረው እሱ አይደለም? ለምንስ ከ12 ውስጥ የተወሰኑትን ሶስቱ ላይ ትኩረት አደረገ 12ን የመረጠው እርሱ አልነበረምን ? ኢየሱስ የሚያደርገውን የሚያደርገው በራሱ አሰራርና ዓላማ ነው! ማለት ትክክለኛ ተከታዮች እንዲደርሳቸው ደብዳቤው በሰርኩሌሽን ነው የደረሰው። መልዕክቱ ለትክክለኛ ባለቤቴቹ ሳይደርስ ለተቃዋሚዎቹ ቢደርስ ሊመጣ የሚችለውን ጉዳት አይተኸዋል? በዓለም ላይ ያሉ የራዕይ አስተማሪዎች ጋር ለመስማማት ወደሰማይ መሄድ ይፈልጋል? እርሱንማ እንዳንተ ተስማምቶ መኖር ብቻ አይበቃም? የእስራኤል ጠበቃ መሆን ያምርሃል ችግሩ እሱ ነው። እስራኤል ጳውሎስንም ኢየሱስንም ዮሐንስንም እውነትንም እያሳደደች እስካሁንም አለች ፥ ኢየሱስ የተባለው ሰው ገሐነም ከፍተኛ እሳት ውስጥ ተጥሏል ብለው ጽዮናዊያኑ እንደሚያምኑ ታውቃለህ? በውኑ በወንም ገዛኢ ላይ ይሕ ትምሕርት ባይወጣ በሌላ ሊወጣ የማይችል ይመስልሃል? ወይስ አንተን ለማስደሰት አንተ የምትወደውን ብቻ ማቅረብ ይፈልጋል? ኢየሱስ ወደምድር ሲመለስ አማኞች ላያገኝ እንደሚችል ብዙዎች የጥፋት ሰፊውን መንገድ እንደሚመርጡ የተነገረው ክርስቲያን እንደሆኑ የሚተርኩ ሰዎች ጠፍቶ ነው ብለሕ ትገምታለሕ? እንዲሕም ሆኖ መጠርጠር መመርመር ለሰው ሁሉ የተሰጠ ሐላፊነት ነው።
@menelikjanhoy2053
@menelikjanhoy2053 3 года назад
Brother in Mathew 24 Jesus told his disciples about Daniel 9 prophesy on what triggers his return in the Holy Temple tell me Israeli Christians have Temples secondly read Zacharias 12 verse 10 which says Jews feel deep sorrow when they see the hand of Christ they pierced 2000 years ago so please check what the word of God is saying
@netsanetkebede6490
@netsanetkebede6490 3 года назад
ይኅንን ክፍል በትክክል እገነዘባለሁ። ችግሩ የተመሰረተው የአተረጓጎም ይዘት ነው። ራዕይ እራሱ ዘካሪያስን ወይም ዳንኤልን እንዲተረጉምልሕ ፍቀድ እንጂ በዳንኤል ራዕይን አትተርጉመው። ስለዚኅ ነጽብ ኢየሱስ መቅደስን እሰራለሁ ሲል የገለጸው ሰውን መቅደስ ስለማድረጉና ኢየሱስ " የወጉት " ያዩታል" የሚለውን ትንቢት ራዕይ ያሳደዲት መቅደስ ሆነው ይቀበሉታል። የምድርም ወገኖች ስለሱ ዋይዋይ እንደሚሉ ነው የሚገልጸው። ከዚሕ በዘለለ በሚቀጥለው መልስ እንሰማለን።
@fatimaathopia7378
@fatimaathopia7378 2 года назад
Matsfi kidusi Wusit Huleti Seti yingarali Alicarskim
@gezaiyohanneselshaddai9737
@gezaiyohanneselshaddai9737 2 года назад
Algebagem
@tateffer
@tateffer 3 года назад
መካነ ኢየሱስ ቤተክርስትያን በጎርፍ ሲጥለቀለቅ የጌታ ልክት ነው። በንስሃ ብትመሳሰሉ ይሻላችሁአል።
@meharimoges
@meharimoges 3 года назад
Hahahahaha ere ataskugn… yemn mesihu
@user-ks6sr1ug8h
@user-ks6sr1ug8h 2 года назад
ክክክክክክ በጣም ትክክል አይደለም ውሸታሙች ናቹህ, በተለይ ነብሱን አይማረው እንጂ ክርስቶስ በተባለው አንድም አይሁድ አያምኑም
@birhan3282
@birhan3282 3 года назад
እዛው እስራኤል ያለ ሰው እንደነገረኝ መሲህ ብላ እስራኤል ተቀብላለች የሚባለው የዩቲዩብ እንጂ በአካል እንዳልተፈፀመ ነግሮኛል። ስለዚህ እናንተስ እርግጠኛ ናችሁ ምክንያቱም እውነት ከሆነ ለቤተክርስቲያን ትልቅ ምልክት ስለሆነ አጣርታችሁ ብትነግሩን።
@netsanetkebede6490
@netsanetkebede6490 3 года назад
እስራኤል እንደመንግስት አርተቀበለችውም። ወደፊትም የምትቀበል አይመስልም። የእስራኤል ፖለቲካውን ክንፍ የሚመሩት ና ሐይማኖትዊውን ክንፍ የሚመሩት በፍጹም የተለያዪ ነበሩ። ሐይማኖታዊውን ክንፍ የሚመሩት በታዋቂ ራቢዎች የሚመራ ሲሆን ብዙዎቹ እውቅና ሰጥተውቷል።
@dzberihun1423
@dzberihun1423 3 года назад
የእስራኤል መሲህ ከመጣ ሰባ አመት አልፈዋል ።
@JerusIsrael
@JerusIsrael 3 года назад
አትዋሹ፣የማታውቀቁትን፣አትዘላብዱ፣ሀሰተኛው፣መሲህ፣ገና፣አልመጣም፣
@eyosiasabiot5477
@eyosiasabiot5477 3 года назад
😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡
@user-vb8hf1cv2r
@user-vb8hf1cv2r 3 года назад
Hi we live in Israel we have not heard of such a Messiah Check well before you talk about a false Messiah
@netsanetkebede6490
@netsanetkebede6490 3 года назад
ኢየሱስ እራሱ እዚያ ስለመወለዱም የማያውቁ እስራኤላውያን ሞልተዋል ። ብዙ ቪዲዎች ተሰርተዋል ማርች 27 መነጋገሪያ ሆኖ ነበር አሁንም በደጋፊና በተቃዋሚ ጎራ ለይተው ይነጋገሩበታል። የዚሕ መልዕክት ዓላማም ያለንበት ዘመን ምን እየመሰለ እየሔደ መሆኑን ማሳየት እንጂ ልክ ነው ልክ አይደለም የሚል ጎራ መቀላቀል አይደለም።
@uritakala-kp5uw
@uritakala-kp5uw Год назад
ታሽግል አለቹህ, እናንተ ጭንቅላታቹህ ይታሸግ ውሸታሞች እና ደደቦች ነቹህ, እስራኤላውያን ስለሆነ ኑሮ አምናቹህ ነበር
@Onlygod9o68
@Onlygod9o68 2 года назад
Hahaha 😂😂 Only jews orit from Moshes
@ketesafewyalefemedia2378
@ketesafewyalefemedia2378 3 года назад
ይህ ሰውየ ወያኔ አይደለም?
@netsanetkebede6490
@netsanetkebede6490 3 года назад
አሁን እርሶ ወያኔ የሚገኝበትን ስፍራ አጥተውት ይሆን?
Далее
Growing fruit art
00:33
Просмотров 2,9 млн
ይቅርታ ምህረትና መተዉ
26:20
Просмотров 1,9 тыс.
ኢየሱስ  ከሞት  ሲያድን አየሁት
49:57