Тёмный

"በቅርቡ አዲስ ፊት ታያላችሁ" - ረዳት ኮሚሽነር ደራርቱ ቱሉ Etv | Ethiopia | News zena 

EBC
Подписаться 1,5 млн
Просмотров 137 тыс.
0% 0

"በቅርቡ አዲስ ፊት ታያላችሁ" - ረዳት ኮሚሽነር ደራርቱ ቱሉ #ebc #etv #news #zena
#EthiopianBroadcastingCorporation #viral

Опубликовано:

 

10 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 677   
@user-ew6ld4sf6u
@user-ew6ld4sf6u 25 дней назад
ደራርቱ በትላንት ታሪክሽ ሁሉም ለአንቺ ክብር አለን ድንቅ አትሌት ነበርሽ/ነሽም ነገር ግን በአመራርነት የነበረው ነገርሽ በጣም ብዙ አትሌት አልቅሶብሻል በመቀጠል አንዳንድ አትሌቶች ላይ የተናገርሺው አንቺ ጥሩ አመራር እንዳልሆንሽ ያሳያል ፡ እና በታሪክሽ ብንኮራም በአሁናዊ ተግባርሽ በጣም አዝነናል
@mesganawkifelewwoldie8733
@mesganawkifelewwoldie8733 25 дней назад
Her past records are more than enough to veil her against criticism
@Brikti
@Brikti 25 дней назад
@@mesganawkifelewwoldie8733Her past heroism is NOT going to exempt her from being accountable for the crimes she’s committed to our athletes and Ethiopian people. She’s a mafia and she’s proved it.
@hanhn7623
@hanhn7623 25 дней назад
በእስናይፐር.ነው.ማለት.ስትለ.እራሷን.ነበር.በእስነይፐር.ማለት.ግንባሯን
@FiraolChala-h1e
@FiraolChala-h1e 25 дней назад
ረጅም እድሜ ይስጥህ ጀግና ❤❤🇪🇹🇪🇹
@ethiopiatoday9367
@ethiopiatoday9367 25 дней назад
​​@@mesganawkifelewwoldie8733are you trying to justify her mistakes by her past achievements? things doesn't work that way. if her past records doesn't make her wise enough not to make the errors she made today, then what is the point? we know who she was and what she did for her country but that doesn't blind us to see what she is dong now which is wrong.
@mega8101
@mega8101 25 дней назад
አይ ደራርቱ ነገሩ የተበላሸው ከአሸብር ጋር የዋልሽ ጊዜ ነው...
@mesganawkifelewwoldie8733
@mesganawkifelewwoldie8733 25 дней назад
ደራርቱን የምትናገር አንተ ማን ብትሆን ነዉ ? ደራርቱ ብታጠፋም አትጠየቅም፡ she is a tenured person in Ethiopia which means no accountability for any act she might commit, she is judged only by her own conscious. In fact she has punished herself more than expected! That is enough guys!
@watcher6397
@watcher6397 25 дней назад
አለመጠየቋን እናያለን 😮😮
@dinsiriiwaqwoyya
@dinsiriiwaqwoyya 25 дней назад
" ከአህያ የዋለች ጊደር ፈስ ተምራ መጣች " የሚለው ብሂል አንቺ ላይ ተግባራዊ መሆኑ በጣም ያሳዝናል።
@terytill3652
@terytill3652 25 дней назад
በደንብ አርክቶአታል 😂😂😂
@FatumaKh
@FatumaKh 23 дня назад
iko
@yohannestariku2662
@yohannestariku2662 25 дней назад
ስዩሜ ጀግናችን ጉዳችሁን አውጥቶታል
@user-ej3yq3eu8p
@user-ej3yq3eu8p 25 дней назад
አድስ ፊት ታያላችሁ አላለችም ዳግም ፊትሽን አያሰሰየን።😊
@user-ej3yq3eu8p
@user-ej3yq3eu8p 25 дней назад
እንደው ለዚች ሀገር በተሰጠው የስራ ዘርፍ በሚችለው ነገር ሁሉ የበኩሉን የማይወጣ የትኛውም ብሄር ይሁን የትኛውም ፆታ የትኛውም ሀይማኖት ተከታይ ይሁን ዘሩ አይበርክት የምር ለኢትዮጲያ የማይሆን ለማንም አይሆንም የኢትዮጲያን ውድቀት የሚሻ ወድቆ ይቅር አሚን።😢
@tensaeadane9681
@tensaeadane9681 25 дней назад
እናቴ ጉዳችሁን ሰማንላሽሁ እኮ 😂😂😂ጀዋር ጠቅላይ ሚኒስቴር አንቺ ፕሬዝዳንት የመሆን ህልማችሁ ሲያምርሽ ይቀርል
@moof-academy
@moof-academy 25 дней назад
@@user-ej3yq3eu8p mogn keshntbet new yetsafkew
@korichafantaye1135
@korichafantaye1135 25 дней назад
Tekekele
@user-qe1gx6uj7k
@user-qe1gx6uj7k 25 дней назад
ደራርቱ ከከፍታ የወረድሽ ባልታሰብሽበት ሥፍራ የተገኘሽ እጅግ በጣም የኢትዮጵያን ሕዝብ ያስደነገጥሽ ጉድ ።
@seidebrahim-km5mn
@seidebrahim-km5mn 25 дней назад
ፋሲሊቲ ምናምን አትበይ አንቺ ስትሮጪ ምን ነበር
@enush7338
@enush7338 24 дня назад
Exactly
@selamawitbalengo3652
@selamawitbalengo3652 25 дней назад
ሶስቱንም እኮ ውጤት አላመጣችም አንድ እሯጭ ይሄን ያህል በሀገር ውጤት ላይ የመቀለድ መብት ማን ነው የሰጣት በጣም ያሳዝናል ለዘላለም ታሪክ ሆኖ ይቀመጥልሻል
@Tigist-gh9so
@Tigist-gh9so 25 дней назад
ትንሽ አመም ያረገሽ ስካሩ ነው ሰካራም ::
@morat795
@morat795 25 дней назад
ደደብ መሀይም የልጅሽን የጫጉላ ሽርሽር በሀገር ክብር የሸጥሽ መሀይም።
@bekind8472
@bekind8472 25 дней назад
እራስህን በትክክል ገልፀዋል አንተ ፅንፈኞ የኢትዮጵያ ጠላት።
@morat795
@morat795 25 дней назад
@@bekind8472አልመልስም ...ቱልቱላ ቡችላ የጥንቸል ወሸላ።
@idhagos6825
@idhagos6825 25 дней назад
ደራርቱ ወርቃችን አበባችን ነበርሽ. አሁን ግን አበባው ጠውልጎል የጠወለገን አበባ ደግሞ መጣል ነው. ይበቃሻል ከቦታው ዘወር በይ. “ድንቄም ትንሿ ኢትዮጵያ ነኝ"
@JemalZeynu-lz3yu
@JemalZeynu-lz3yu 25 дней назад
ልጆችሽ እና ወዳጆችሽ ምን ተባልሽ ብለው ተሳቀው ኮመንት እንደሚጠባበቁ እርግጠኛ ነኝ። ይገባዋል ይህ ምስኪን ህዝብ? ሆድ ያባውን ብቅል ያወጣዋል!! ሰክረሽ ተናዘዝሽ!!!!!
@saraamagreedavid6763
@saraamagreedavid6763 25 дней назад
መላው ኢትዮጲያውያን ለደራርቱ የነበረው ክብር ቀላል የሚባል አልነበረም ሰሞኑን በሆነው የአትሌቲክስ ውድድር ግን ብዙሃኖች በጣም አዝነናል አልቅሰናል ሕዝብ እምነት የጣለባቸው ትልልቅ ሰዎች የማይጠበቅ ትልቅ ጥፋት ዶክተር አሸብር ይቅርታ እንኳን መች ጠየቀ የንቀት መልስ እንጂ የሰጠው ስልጣኔን አለቅም ብሎ ማለቱ ስፖርታዊ ዲሲፒሊን ጨዋነት ያልታየበት የእንደፈለገው ስርአት ያየንበት አሳፋሪ ነው በአጠቃላይ
@mahamedabdi8192
@mahamedabdi8192 25 дней назад
ይብቃሽ ክብርሽን ጥለሻል የአሸብር ቅጥር ነሽ የኢትዮጵያ ቅጥር አይደለሽም
@ElleniAbayneh
@ElleniAbayneh 22 дня назад
Tekekel
@simachewtibebu384
@simachewtibebu384 25 дней назад
Where is your Sniper on ገዛኽኝ አበራ? ማፈሪያ😅😅😅
@user-rs9cd2to8n
@user-rs9cd2to8n 25 дней назад
ብትለቂም ጥሩ ነዉ, ቦታው ላንቺ አይሆንም ። ከዛ ውጭ በሩጫ ዘመንሽ ያበረከትሸዉን ነገር መቼም አንረሳውም ።
@wubitji3349
@wubitji3349 25 дней назад
ጉድሽን ሰማን እኮ ገዛኸኝ አበራ እና ሀይል ገብረስላሴ ላይ የተናገርሽው ነውር በጣም ከአንቺ አንጠብቅም
@hanhn7623
@hanhn7623 25 дней назад
ከሰካራም.ምን.ይጠበቃል
@Amen-vh8pt
@Amen-vh8pt 24 дня назад
ሃይሌ እግር እንጂ ማሰቢያ የለውም ስለዚህ ግርግር ካየ ግር ብሎ ይገባል
@ellizubir7872
@ellizubir7872 25 дней назад
ስራሽ ነው ያስፈራሽ።ነፃ ውይይት ላይ በሰማነው አፍረንብሻል
@TedyTeklu
@TedyTeklu 25 дней назад
ትክክል
@TheTellingU
@TheTellingU 25 дней назад
For people who sit and watch, it is always easy to criticize others. She is working for her country and you are doing nothing....
@moisse5646
@moisse5646 25 дней назад
Ask yourself what have you done for your country? not a damn thing , Dararetuu is unique for us.
@watcher6397
@watcher6397 25 дней назад
​@@TheTellingU I am not sure she is working for the country, period.
@dembelmohamed
@dembelmohamed 24 дня назад
​@@TheTellingUwe gave her credit and make her a national hero for what she have done & now we criticize her for her failed leadership and corruption
@ahmedabufaris100
@ahmedabufaris100 25 дней назад
ጉዳችሁ ወጣኮ ጀግናው ስዩሜ የኢትዩጵያ ኩራት አንች እና መሰሎችሺ ስትቀባጥሩ ጆሀር ይመራል እያልሺ ስትቀደጅ እረ ብዙ ነገር ሰማንባችሁ ክብረቢሶች
@bekind8472
@bekind8472 25 дней назад
ማመዛዘን ማሰብ የማትችሉ መቼ ነው ከስድብ ልምዳችሁ የምትወጡት መቼ ነው? ባለፈው ጥሩ የተሰራውን ስህተት የተሰራውን በማመዛዘን የማታዩት ለምንድን ነው ሁሌ ስህተትን ብቻ የምታዩ ? አንድ ጣታችሁን ወደ ሰው የትምጠቁሙበት የቀረው አራቱ ወደራሳችሁ የዞረው እራስህን መርምር ማለት ነው ማመዛዘን ስላቃተን ሃገራችን ለከፋፋዮች ለፅንፈኞች እያመቻቸንላቸው ነው አሁን ደግሞ የሃገርን ባለውለታ በኢትዮጵያዊነትዋ የማትደራደረውን ደራርቱን ለመናጋር መቻላችሁ: በእኔ ግምት ኢትዮጵያን የምትወዱ ናችሁ ብዬ አላስብም የኢትዮጵያውያን መፍረስ የምትናፍቁ ፅንፈኞ ናችሁ።
@henokmekonnen2231
@henokmekonnen2231 25 дней назад
ድሮም እኮ የሚሰሩበት ፋሲሊቲ ሳይኖረ ነው እኮ ውጤት የነበረን
@Alias23686
@Alias23686 25 дней назад
@@henokmekonnen2231 ደግሞ እኮ ትራንስ ፎርም ማድረግ የራሷ ሃላፊነት ነበር እኮ።
@terytill3652
@terytill3652 24 дня назад
ምን ላውራ ነውshe is very shameful BS
@TedyTeklu
@TedyTeklu 25 дней назад
ባለ እስናይፐር ሰካራም፣ አንቺን ብሎ ትንሹዋ ኢትዩጵያ ።
@hanhn7623
@hanhn7623 25 дней назад
ስድ.ናት.ደራርቱ.የወረደች
@FikaduBayushi
@FikaduBayushi 24 дня назад
ይመች አባቴ 👌👌🙏🙏🙏
@onedrop33
@onedrop33 25 дней назад
Abebe Bikila, Mamo Wolfe, and Haile Gebreselassie won gold without modern facilities. We missed coach Negussie Roba. Today the federation is all about greed, politics, and nepotism. Reform.
@fasika9507
@fasika9507 25 дней назад
ንገርልኝማ እነዚህ ደነዞች ይህን እንኳ ማገናዘብ የምንችል አልመሰላቸውም። ሲናገሩ እንኳ አስተውሎት የላቸውም
@watcher6397
@watcher6397 25 дней назад
Yes we didn't expect more than common worth, but she talk about facility. Faraaaa shameless 😮😮😮
@siyumassefa1747
@siyumassefa1747 25 дней назад
You forgot the unforgettable, Miruts Yifter😁
@tensaeadane9681
@tensaeadane9681 25 дней назад
Exactly
@zerihunodda2202
@zerihunodda2202 25 дней назад
You nailed it! ገና ምክንያት ስትደረድር ይኼው ሀሳብ ነው የመጣልኝ::ከአሁን በፊት የተመዘገቡ ውጤቶች የተመቻቸ ፋሲሊቲ ኖሮን አልነበረም:: ምክንያቱ የ Facility ኣለመሟላት አይደለም:: ብቻ ወደ ፖለቲካውም ÷ ወደ ወንጀልም÷ወደ ሙስናውም ማሽተቱ ቀርቶ የማፍያ አሠራር ትተው በዋናው ስፖርት ኢንዱራንስ ላይ ቢሠሩ???
@messyzewd168
@messyzewd168 25 дней назад
አይ ያሳዝናል በእውነት እደዚህ ያከበረሽን ህዝብ በንቀት ማየትሽ ምንም አያመጡም ትንሿ ኢትዮዽያ እኮ ነኝ የሚለው ንግግርሽ ሰምተነዋል አዝነናልም።
@TheTellingU
@TheTellingU 25 дней назад
What are you talking about??? Why always focus on negative thoughts? What about all the great things she has done?
@watcher6397
@watcher6397 25 дней назад
​​@@TheTellingU even she wasn't enough to be enterveiwed. She has to go straight to jail due to shameless talk "sniper." I never ever expected from her 😮
@hanhn7623
@hanhn7623 25 дней назад
የተናቀች.ነች.ነች.ደራርቱ.ጎዶሎ.ማትረባ
@elbetel28
@elbetel28 25 дней назад
@@TheTellingUበስናይፐር ግንባሩን ይባላል እያለች ስትደነፋ ነበር እኮ እስካሁንም አክብረናት ተሸወድን
@bekind8472
@bekind8472 25 дней назад
ማመዛዘን ማሰብ የማትችሉ መቼ ነው ከስድብ ልምዳችሁ የምትወጡት መቼ ነው? ባለፈው ጥሩ የተሰራውን እና ስህተት የተሰራውን በማመዛዘን የማታዩት ለምንድን ነው ሁሌ ስህተትን ብቻ የምታዩ ? ምኑ ጋ ነው ንቀት ያሳየችው አንድ ጣታችሁን ወደ ሰው የትምጠቁሙበት የቀረው አራቱ ወደራሳችሁ የዞረው እራስህን መርምር ማለት ነው ማመዛዘን ስላቃተን ሃገራችን ለከፋፋዮች ለፅንፈኞች እያመቻቸንላቸው ነው አሁን ደግሞ የሃገርን ባለውለታ በኢትዮጵያዊነትዋ የማትደራደረውን ደራርቱን ለመናጋር መቻላችሁ: በእኔ ግምት ኢትዮጵያን የምትወዱ ናችሁ ብዬ አላስብም የኢትዮጵያውያን መፍረስ የምትናፍቁ ፅንፈኞ ናችሁ።
@sebatinfo1904
@sebatinfo1904 25 дней назад
ክብርሽን ብታስጠብቂ ጥሩ ነበር😊
@hanhn7623
@hanhn7623 25 дней назад
ምን.ክብር.አላት.ወራዳ.ነች
@kukulu99
@kukulu99 25 дней назад
ሃሃሃ ደራሪቱ ትላንት ማታ ሰክርሽ የተናገርሽውን ሰማነው ከዚህ በኋላ የሚሰማሽ የለም
@frehiwetyonas22
@frehiwetyonas22 24 дня назад
ሊንኩ አለህ? ልስማው?
@Fikru1948
@Fikru1948 24 дня назад
@@kukulu99 Guys, Derartu is out of my heart and mind. She is a double player and materialist ❗️💰
@MuhabaHussn-zd3lg
@MuhabaHussn-zd3lg 25 дней назад
እንወድሽ ነበረ ካንቺ የማይጠበቅ አስቀያሚ ነገረ ነው ለመናገር በሚከብድ ምነው ከሁለት አመት በፊት እንደነበረው የመሪነት ባሕሪ ብታሳዪ ሁሉን ነገር የአንቺ ስህተት ነው ስለዚህ አሁኑኑ ለሚያውቅ ሰው አስረከበ
@tenad7309
@tenad7309 25 дней назад
ደፋሮች ናችሁ ደግነቱ በመረጃና በማስረጃ ተዋርዳችሁዋል :: እድሜ ለጋዜጠኛ ስዩም ተሾመ:: ጨፍራችሁ ሰክራችሁ የልባችሁን ተናግራችሁ ስልጣን ብትለቁ ምን ይገርማል? በሌላ ሀገር ቢሆን ትከሰሱ ነበር:: አሁንም ??????
@DawitSisaySherka
@DawitSisaySherka 22 дня назад
ለአትሌቲክስ መሰረተልማት ምክንያት አይደለም ምክንያቱም መሰረተልማት ሳይኖር ሩጫችን በደንብ እንታወቅበት ነበር።😢😢😢😢
@FearLess-kj3qb
@FearLess-kj3qb 25 дней назад
ስዩም ተሾመ ❤❤❤❤❤❤ ደራርቱ ቱሉ 🤑🤑🤑🤑🤑🤑
@tamefast1
@tamefast1 24 дня назад
ትንሿ ኢትዮጵያ ነኝ, ማንም አይነካኝም አልሽ! ያልገባሽ ግን ማንም ከታላቋ ኢትዮጵያ በታች መሆኑን ነው
@Yfdbkg
@Yfdbkg 25 дней назад
አዴ ተዋርደናል ነገርግን አይደገምም ብለን ተስፋ እናደርጋለን ግን ከሻለቃ አትሌት ሀይሌ ገብረስላሴ እራስ አቺም ደራርቱም ሆንሽ ያባለጌ ቆሻሻ አሸብር የተባለ ወንበዴም ከታላቁ አትሌታችን ሀይሌ እራስ ውረዱ 🙏እሱ ማለት አትሌታችን ብቻ አይደለም የሀገር ሽማግሌ ነው በየቦታው ትምርትቤቶችን ገብቶ ትውልድ እንዲድን የሚሰራ ነው በየቦታው በስሩ የብዙ ወጣቶቻችን የስራ እድል ፈጣሪ ነው የሀይሌ ውለታው በኢትዮጵያዊያን ላይ ብዙነው በዚ ቆሻሻ አሸብር ሀይሌ ሲብጠለጠል በመስማቴ ያመኛል ብልግና ውንብድና እስከጥግ እየኖረው ያለሰው ነው አሸብር ማለት ወራዳ
@user-kt8gb6oo7d
@user-kt8gb6oo7d 24 дня назад
ጉዳፍን አግኝቼ ልክልዃን ብነግራት ደስ ይለኛል ለውጤቱ መውረድ ትልቅ ሙሲባ የሆነችው እሷነች
@Syntifik100
@Syntifik100 24 дня назад
🤮eTHIOPIA
@user-nu3vj8hr6i
@user-nu3vj8hr6i 25 дней назад
ትንሿ ኢቶቢያ ነኝ ማንም አይነካኝም ሀሀሀሀሀሀ የሚቃወመኝ በስናይኘር ግዜዉ የስናይኘር ነዉ ሀሀሀሀ ዞር ብትይ ጥሩ ነዉ በቃሽ
@bekind8472
@bekind8472 25 дней назад
ማመዛዘን ማሰብ የማትችሉ መቼ ነው ከስድብ ልምዳችሁ የምትወጡት መቼ ነው? ባለፈው ጥሩ የተሰራውን ስህተት የተሰራውን በማመዛዘን የማታዩት ለምንድን ነው ሁሌ ስህተትን ብቻ የምታዩ ? አንድ ጣታችሁን ወደ ሰው የትምጠቁሙበት የቀረው አራቱ ወደራሳችሁ የዞረው እራስህን መርምር ማለት ነው ማመዛዘን ስላቃተን ሃገራችን ለከፋፋዮች ለፅንፈኞች እያመቻቸንላቸው ነው አሁን ደግሞ የሃገርን ባለውለታ በኢትዮጵያዊነትዋ የማትደራደረውን ደራርቱን ለመናጋር መቻላችሁ: በእኔ ግምት ኢትዮጵያን የምትወዱ ናችሁ ብዬ አላስብም የኢትዮጵያውያን መፍረስ የምትናፍቁ ፅንፈኞ ናችሁ።
@DawitSisaySherka
@DawitSisaySherka 22 дня назад
ዘረኝነት ይቁም 😢😢😢 እኛም ኢትዮጵያዊነን😢😢😢😢
@ፋጢማሁለገብTube
@ፋጢማሁለገብTube 25 дней назад
የሰማነዉ አለ ልናይሽ አንፈልግም ዞር በይ 👎
@hanhn7623
@hanhn7623 25 дней назад
ደራርቱ.ትደበቅ.ስድ
@user-bk5wx6ig9n
@user-bk5wx6ig9n 25 дней назад
ተደበቂ😮😮😮
@hailehaile3683
@hailehaile3683 25 дней назад
ረ/ኮ አትሌት ደራርቱ ይቅርታሽን ተቀብለናል ለመልቀቅ መወሰንሽም ትክክል ነው
@Alias23686
@Alias23686 22 дня назад
ስህተት እና አውቆ ማጥፋት ይለያያል። የምን ይቅርታ ነው?
@seada9327
@seada9327 25 дней назад
ምንድን ነው የምትብካኩት ወይ ፈጣሪ ልቦና ይስጣችሁ ሀገራችንን እና ንፁሁን ህዝብ ከሰዉ ሰራሹም ከተፈጥሮ አደጋም ይሰዉርልን❤❤
@onedrop33
@onedrop33 25 дней назад
No excuse. Stop complaining. You failed.
@asratabebe-tw7ep
@asratabebe-tw7ep 25 дней назад
በጣም አዝነናል በስካር መንፈስ እንደዚያ ስትዘባርቂ ማየት የሚያሳዝን ነው ።ከክፋ ውለሽ ክፋ ሆንሽ
@TheTellingU
@TheTellingU 25 дней назад
Oh you are saying she can't have fun.... idiot
@mesganawkifelewwoldie8733
@mesganawkifelewwoldie8733 25 дней назад
ደራርቱን የምትናገር አንተ ማን ብትሆን ነዉ ? ደራርቱ ብታጠፋም አትጠየቅም፡ she is a tenured person in Ethiopia which means no accountability for any act she might commit, she is judged only by her own conscious. In fact she has punished herself more than expected! That is enough guys!
@menbilove2757
@menbilove2757 25 дней назад
ጋባዡ አንተ ነክ ማፈርያ
@tigisttruneh4943
@tigisttruneh4943 25 дней назад
Lemezegajet chiger neber, ye facility chiger tilalech. Yederowochu kezih bebase huneta aydel ende yeseletenut ? Yemin masabeb new ?
@ethiopiatoday9367
@ethiopiatoday9367 25 дней назад
​@@mesganawkifelewwoldie8733dont try to silence us we can judge anyone we want
@ahmedabufaris100
@ahmedabufaris100 25 дней назад
ሴትዪ ይበቃሻል ዘወር በይልን ለካ ጀዋር ይመጣል ብለሺ የምትተብቂ የኢትዪጵያ ፓሪዝደንት ለምሆን የስልጣን ናፋቂ ነሺ ጉድሺንኮ ሰማን ማፈሪያ ነሺ
@yesewzertamir4961
@yesewzertamir4961 23 дня назад
አቤት የሐገራችንና የሕዝባችን ሐዘን በየትውልዳችሁ ተከፍሎ የማያልቅ መከራን ነው የሠራችሁት ሆኖም ይህ ሁሉ ያልፋል ሐገሬችንም በትውልድ ትካሣለች።
@plainwazr2102
@plainwazr2102 24 дня назад
እድሜ ለስዩሜ ጉዳችሁን አዝረከረከ በፓሪስ ምን ስታደርጉ እንደነበረ ጫጉላ ሽርሽር እስኪመስል ድረስ ወሮ ወሸባዬ ስትጨፍሩ ደራርቱ በትናት ማንነትሽ አኩርተሽን ዛሬን ግን በአለም ኦሎንፒክ አንገት አስደፋሽን
@AbiyotAmde-f1w
@AbiyotAmde-f1w 25 дней назад
የኢትዮጵያ ሕዝብ በጠቅላላ የሚያከብርሽ ጀግናችን ህዝቡ ሁሌ ከጎንሽ ስለሆነ ከምርጫው በፊት ስልጣን እዴት እንደሚለቀቅ ለጥርስ ሀኪሙ አሣይው።
@ewnetugiru5102
@ewnetugiru5102 24 дня назад
እግዚአብሔር ይመስገን!!!
@yadolij8239
@yadolij8239 25 дней назад
ደራርቱ ቤተሰብሽ አብሮ እንደሄደ ገልጸሻል። ማን እንደከፈለ ግን አልተናገርሽም። ቤተሰብሽ የሄደው በመንግስት ገንዘብ ከሆነ ይህ ትልቅ ኮረብሽን ወንጀል ስለሆነ ለቤተሰብሽ የወጣውን ወጪ ለመንግስት መልሰሽ ሪዛይን ማድረግ አለብሽ። መንግስት ይህን ጉዳይ ዝም ብሎ ካለፈ ምን እንደምል አላውቅም።
@hailuadela5124
@hailuadela5124 25 дней назад
አይ ሀገር ኢትዮጵያ መቀለጃ ሆንሽ ። ። ሀላፊነት መዉሰድ የለም ማፈርያ ድንቁርና።
@gebreamanual1839
@gebreamanual1839 23 дня назад
ጀግናዋ እህታችን ደራርቱ አሁንም ጀግናችን ነሽ።
@AddisAbebaBete
@AddisAbebaBete 25 дней назад
አይ ደራርቱ ሆድሽ ያባውን የፓሪስ ብቅል አወጣው። የአንቺ ነገር ከትላንት ጀምሮ በቃን። ፓሪስ ከአሸባሪውና ከግብረአበሮቹ ጋር ሰክረሽ የተናገርሽውን ረሳሽው እንዴ? "በስናፐር ሳትጠበጥቢው" የገዛኸኝ አምላክ አጋለጠሽ እኮ።
@Choose.what.2.live_behind
@Choose.what.2.live_behind 24 дня назад
ደራርቱ! my Queen! an Ethiopian Queen! you let us dawn, you let your country and your people dawn as much as we cheered for you now we boo!! I have your poster On my leaving room wall and my kids on their room. don’t follow anyone follow your country and your people!! You still have a chance to redeem yourself use it or loose it. We still have your posters on our respective walls and waiting for your sincere and heartfelt apology and resignation, not excuses. we hope and pray you will fulfill our expectation, as always! We believe in you!!
@yonasonitself5800
@yonasonitself5800 25 дней назад
don't forget our legend long distance runner athlete Abebe Bekila he run on his barefoot plise don't pretext on studim
@Aman-Kem
@Aman-Kem 25 дней назад
ደራርቱ ግልጽ ሰዉ ናት። ካንሰሩ አሸብር መነቀል አለበት።
@user-vj4bx8qf1s
@user-vj4bx8qf1s 24 дня назад
ደራርቱ ፈረንጅ ናት ቅን ናት ስህተት ካለ ለመታረም ዝግጁ ናት defend ብቻ አታደርግም የምትወደድ ሰው ናት ማንም ስህተት ይሰራል ግን በቀንነት መንፈስ መነጋገር ልብ ይጠይቃል ልዩ ነሽ ደራርቱ
@prabdantube3827
@prabdantube3827 25 дней назад
ደሬ እኔ እንደ አንድ ግለሰብ የተሰማኝን ልንገርሽ እወድሻለሁ አከብርሻለሁ ለኢትዮጵያ ትልቁን ውለታ ሰርተሻል ብዙ ብዙ ነገር እየሰማን ነው ግን በቃ በክብር ልቀቂ ያ አጠገብሽ የሚታየው የኬኒያ ጅብ የመሰለ ሰውዬን ተይው በምንጠየቀው እንጠይቀዋለን አንቺ ግን ልቀቂ በቃ
@Dink93
@Dink93 24 дня назад
አንቺ ጀግና ነሽ ኩራታችን ነሽ ደሩዬ ኑሪልን
@mahamadsayid729
@mahamadsayid729 24 дня назад
ዛሬ ነው ስለፋሲሊቲ የምታወሪው ፕሬዘዳንት በነበርሽበት ጊዜ ይሕን ችግር ለመፍታት ምን ሠርተሻል የሀገር ባለውለታ ባትሆኚ ብዙ እነግርሽ ነበር አሸብር የሡን ነገር መንግሥት ይፈተዋል
@user-ti7re4vk8d
@user-ti7re4vk8d 24 дня назад
Thanks Derartu
@addisuzenebe8894
@addisuzenebe8894 22 дня назад
Deraru tullu one of Golden icons of ethiopia
@AlemayehuAbera-we1sy
@AlemayehuAbera-we1sy 25 дней назад
ክብርት ደራርቱ ቱሉ አንቺ ሁሌም በልባችን ዉስጥ ነሽ
@mekdeskirubel-d2h
@mekdeskirubel-d2h 25 дней назад
ምንም አጥጋቢና አሳማኝነገርአልነገርሽንም ያ ሁሉ ዛቻና ድንፋት ወዴት ሄደ ?በጣም አዝነንብሻለ ል ወደ ልቦናሽ ተመለሺ
@34ba445
@34ba445 25 дней назад
ደራርቱ ተባሪኪ ከራስ ጥቅም ይልቅ ሐገሬ ትቅደም ማለት ትልቅነት ነዉ
@Fitih1888
@Fitih1888 24 дня назад
ደራርቱዬ❤ የኔ ደግ❤ እንዴት እንደምወድሽ ❤ እንደማከብርሽ የኔ ጀግና🙏
@Weyni-lm1hv
@Weyni-lm1hv 16 дней назад
❤ደራርቱ የሰላም የፍቅር እናት ነሽ ሩሁሩህ ነሽ ሰብአዊ ነሽ እንወድሻለን ❤
@Selam-ft1bp
@Selam-ft1bp 25 дней назад
ጉዳፍ 3ቱንም ውድድር ካልሮጠች ይዣት እመለሳለሁ ብሏል አሠልጣኟ ብላለች ደራርቱ ስለዚህ አንዱ ሆዳም ጠላታችን አሠልጣኙ ነው ሊጠየቅ ይገባል ።
@Derejeeshetu-jj4it
@Derejeeshetu-jj4it 25 дней назад
ደርዬ ጀግና ሁሌም አንደኛ
@emmy1365
@emmy1365 24 дня назад
ደራርቱ እምናከብርሽ ጀግናችን ነበርሽ ስዩሜ ባወጣው ድምፅ እምትናገሪው ነገር አሳፋሪ እና አስደንጋጭ ጉድ ነው አትሌቲክሱን ገድላችሁ በሙስና ተጨማልቃችሁ ህዝቡን አስለቅሳችሁ አሁን ቦታውን ለቀቂያለው ያለማለትሽ ይግውርማል❗ ልላው ደግሞ በእስናይፐር ይጠበጠባል ያልሽው አባባል እጅግ በጣም ነው ያሳዘነን አንች ይጠበጠባል ያልሽውም እኮ የኢትዮጵያ ባለውለታ ጀግናችን ነው❗ ቦታውን እንችም አሸብርም መልቀቅ እውለባችሁ❗😡😡😡
@teliladdis
@teliladdis 25 дней назад
Deraritu enkuan endezih tihun
@user-ig2rz7to8f
@user-ig2rz7to8f 24 дня назад
ደራርቱ በስውር የምታደርጊው ተንኮል ውርደት እንጂ ክብር አያመጣልሽም!
@Desale-vc4hd
@Desale-vc4hd 22 дня назад
የእዉነት ግን ይች ሀገር ደህና ሰዉ አጣች ማለት ነዉ ።
@nigatassefa4435
@nigatassefa4435 25 дней назад
ውይይቱ በሰአት የተገደበ መሆን አልነበረበትም ቢያንስ 10 ደቂቃ መሆን ነበረበት። ሀሳባቸውን በደንብ ሳይገልፁ ነው ሰአት አልቆአል የሚባለው። ወሳኝ የሆኑ ሀሳቦችን ያነሱ ሰዎች ሳይጨርሱ ነው የቀሩት በዛ ላይ " አንድ ደቂቃ ቀርቶታል" የሚል ድምፅ አያስፈልግም። time keeper ተዘጋጅቶ አንድ ደቂቃ ሲቀር ምልክት ያደርጋል ሲያልቅም ምልክት እንዲሰጥ መደረግ ነው የነበረበት። disturb የሚያደርግ ነው ለሚቀጥለው ይስተካከል።
@FikaduBayushi
@FikaduBayushi 24 дня назад
ሰማን አየን ሁሉንም ነገር ግን ሁላችሁም.ማፈሪያ ናችሁ የሰው ከንቱ አሁንም ሀገሬ ኢትዮፕጵያ ታፍራና ተከብራ ትቀጥላለች
@danieltsehay6410
@danieltsehay6410 24 дня назад
ደሬ የኔ ጀግና ሰው ነሽና ተሳስተሻል ልጆችሽ እንደ እናት በሰው ሀገር ትኩረትሽን እንደሚወስዱ ግልፅ ነው። ያ ሰውዬ ነው ያሳሳተሽ በግሌ አልቀየምሽም ውለታሽ ይበልጣል።
@SisaySD
@SisaySD 25 дней назад
Gootitti teenya si jaalanna si kabajna jabaadhu!!❤❤❤❤🎉🎉
@ggvideonow1
@ggvideonow1 25 дней назад
እኔ ብዙ ኮንፍእረንስ ወዘተ በተለያየ ሃገር እሄዳለሁ። ብዙ ጊዜ ባለቤቴን ይዤ ሄዳለሁ። የሷን አወሮፕላን ቲኬት በግል እንሸፍናለን። ደራርቱ ይህን ነው ያረገችው ከልጆቿ ጋር። ትኩረቱ መሆን ያለበት ውጤት ለምን ጠፋ፣ የአትሌት አመራረጥ ላይ መሆን አለበት።
@Alias23686
@Alias23686 25 дней назад
@@ggvideonow1 ወሬ። የት የምታውቀውን ነው ምታወራው? ደርሶ ለሌባ ከቨር መስጠት። 😂
@christianeshale6621
@christianeshale6621 25 дней назад
እንደፈረሱት ቤቶችአፍርሶ እንደ ከተማችን ፈጣንለውጥ በስፖርት ፊዲሪሽኑንም እንደዛው በፍጥኖ አፍርሶ በአዲስ መገንባት ነው ::በፓሪስ ደራርቱ ኢትዮጵያ በ ዜሮ ያለምንም ሜዳይ ለማድረግ ያስበችው አልተሳካም በፓሪስ 48ስአት ታስረው ወደአገራችው የተባረሩትና ለ 10አመት ፓሪስ እንዳይገብ የተደረጉበት ምክንያቱ በጣም አሳፋሪ ነው ከፓሪስ ፖሊስ የሚያመልጥ ነገር የለም በኢትዮጵያ የለመዱትን ድርጊትነው በፓሪስ የተዋረዱት ይታረም ✍️
@Fitih1888
@Fitih1888 24 дня назад
"አስር ያባረረ አንድ አንድ አይዝም" ጉዳፍ እራሷንም ኢትዮጵያንም ይዛ የወደቀችው ሦስት የተለያዬ ዝግጅት ሶስት የተለያዬ ሃሳብ ይዛ ለውድድር መሄዷ ራስ ወዳድ እንደሆነች ማዬት ይቻላል።ጉዳፍ ሃገራችንን አጎደፈች ይሄም የሆነው በትልቁ የተሳሳተው የጉዳፍን ፍላጎት ሳይሆን ማየት ያለበት ብቃትና ማምጣት ያለብንን ውጤት ነበረ።ጉዳፍ እና አሰልጣኟ ስለፈለጉ ኦሎምፒክ ኮሚቴው የጅል ውሳኔ መወሰን ነበረበት??😊
@user-wn3pu9ns7i
@user-wn3pu9ns7i 24 дня назад
Dr yelma..#1 ❤
@ewnetubelay7856
@ewnetubelay7856 24 дня назад
ደራርቱ ብጣም ትዋሻለሽ ሆተል ነው እምናዘጋጃቸዉ እና በጣም ከዚህ በላይ ማርስ ላይ ይውጡ አሁን ማን ይሙት መለማመጃ ቦታ ጠፋ መሰሪ ሁለት ኦሎምፒክ አበላሸሽ በመሰረቱ ጉዳፍ ሰወስት አይነት ውጅድር በአንድ ቦታ ያውም
@bineyamelias6205
@bineyamelias6205 24 дня назад
የስናይፐሩስ ጉዳይ ባይሳካልሽም እንዳደረግሽው ነው የሚገባኝ ቅሌታም እግር ጭንቅላት አይሆንም ሳትማሪ በደመነፍስ መምራት አትችይም ያንቺ ታሪክ ከሐገር ክብር ስለማይበልጥ ገደል መግባት ትችያለሽ ብቻ ከቦታው ዞር በይልን ሰካራም
@abeebakassaye3195
@abeebakassaye3195 23 дня назад
ይችን ሴትዮ ዘወር አድርጉልን። መሮጥና መምራት ይለያያል
@MesfinTadu
@MesfinTadu 22 дня назад
ኢትዮጵያ ትልቅ ሀገር ናት አሁን ያለው ፋሲሊቲ ከበፊቱ በመጠኑ የተሻለ ነው የዶክተር አሸብር መጠቀሚያ አትሁኚ አንድ ያለንን አትሌቲክስ ደማቅ ታሪካችንን አታበላሹ
@kalyewaxs9331
@kalyewaxs9331 21 день назад
በዚሁ በ Sniper ይደበደባታል የአዲስ አበባ ህዝብ ያለችውን ብታነሱት ጥሩ ነበር
@negagetachew974
@negagetachew974 25 дней назад
አትሌቶቻችና አመራሩ ከዚህ በፊት ጥሩ ቢሰሩም የአሁን ውጤት ግን የማይታመን ነው ። አሰልጣኞች የማሰለጥናት እዚህ ቦታ ካልተወዳደረች ይዛት እሔዳለሁ አለ፣ ተሰልፋ ግን ውጤት አላመጣችም፣ ሁሉ ሰው በሕግ ቢሰራ ጥሩ ነው። አጠቃላይ በሁሉም መስክ ችግር ሰላለው መስተካከል አለበት።
@WoldeWeld
@WoldeWeld 24 дня назад
ሳናደባብስው እውነት አናውራና እርስዎ በሚሮጡበት ጊዜ ይኸ የተባለው ጥያቄ ነበር ወይ ፣
@miliyonweldemikael1108
@miliyonweldemikael1108 23 дня назад
ስለዚህ የጉዳፍ አሸልጣኝ ሐገር የሚሰራ አይደለም ማለት ነው። 3ቱንም ካልሮጠች ይዣት እመለሳለሁ😮😮
@addisuzenebe8894
@addisuzenebe8894 22 дня назад
Derartu tullu queen of barcelona olympic❤❤❤
@danadkw9918
@danadkw9918 24 дня назад
Excellent comment. Under almost no funding resources and support, the achievement made was exceptional. God bless you. Do your best, pray to God, and keep going. Forget about those complaining that their mom did not give them enough milk in summer.
@yosefermias-bl6ie
@yosefermias-bl6ie 24 дня назад
ሲያልቅ አያምር አሉ! እንደ አንቺ እና ጠቅላዩ እጅግ ተወዳችሁ በእጅጉ የተጠላችሁ በምድር ላይ ፈፅሞ ፈፅሞ የለም አይኖርምም!! በተለይ ደራርቱ ትሉ በዚህ ልክ ወርዳ እና ተዋርዳ አያለሁ ብዬ ፈፅሞ ፈፅሞ አስቤ አላውቅም ነበር!!! አሁንም የነበረሽን ክብር በሙሙሙሉሉ በራስሽ ጊዜ አፈር ከማስበላትሽ ሳያንስ ከዚያ ጉዴላ ውሽ*ሽ /አሸብር/ ጋር በመሞዳሞድ ኢትዮጵያን በቁም ቀበራችኃት!!!
@MenbereMekonnen-wx5uv
@MenbereMekonnen-wx5uv 24 дня назад
ደራርቱ ለምን አትለቄም ይብቃሽ ምን አጨቃጨቅሽ ክብርሽን አታበላሺ
@yemsrachweldesenbet5410
@yemsrachweldesenbet5410 24 дня назад
Derartu your resignation is ACCEPTED THANK YOU !!!HAVE A GREAT DAY!!!
@Destavich
@Destavich 25 дней назад
ደራርቱ ጀግና ሴት ነሽ! ይመችሽ! እነ አሸብር ለስልጣን ሟች ናቸውና አንች ትተሽላቸው የስፖርት አክቲቪስት ሁነሽ ከውጭ ሁነሽ እነሱ ላይ ጫና ማሳደር ይሻላል። ከውስጥ ከሆንሽማ አንች ላይም አንድ ነገር ይለጥፉብሻል። አንች የስራ ሰው፣ እነአሽበር ሴረኛ ፖለቲከኛ ፣የት ተገናኝታችሁ። የኔ እህት ፣ ይህ የኔ ሃሳብ ነው። አላህ ይጠብቅሽ።
@Fikru1948
@Fikru1948 25 дней назад
Isuwa - ke - GUDIELAW- axegeb yalech opportunist nat‼️💰💰💰
@elbetel28
@elbetel28 25 дней назад
አልሰማህም እንዴ የወጣውን ቮይስ
@Fikru1948
@Fikru1948 24 дня назад
@@Destavich Derartun Gudielaw - Mano asnektoatal❗️ 💰💰💰😁😁
@genenemechesajiru6402
@genenemechesajiru6402 24 дня назад
እኔ የምገርመኝ ያለዉን ጉድለትን ተቀብላችሁ ከባዶ በመነሳት ለዉጠት ትትሰሩ ጥሩ ነው
@ashenafimengistu1568
@ashenafimengistu1568 25 дней назад
ጥሩ ነው
@ashenafiayele5461
@ashenafiayele5461 24 дня назад
ደሬ እግሯ ብቻ ሳይሆን ምላሷም ፈጣን ነው።
@eyerusalemgebreselassie7298
@eyerusalemgebreselassie7298 25 дней назад
Deriye yene yewah. Ethiopian yaskeberish. Ewedishalehu.❤❤❤
@lishanbiya3146
@lishanbiya3146 25 дней назад
Hhhh
@habtommebrahtu8283
@habtommebrahtu8283 25 дней назад
ምንአይነት ቅናት ነዉ ይሄን ያህል ሰዉ መድፈር ስዮም ማን ሲያምዉ አጋለጠሽ እያሉ ወሬ። ቤተሰቦቿን ይዛ ለምን ሄደች ብሎ ጥያቄ። ይቺ ሰዉ የምገባትን ያህል ገንዘብ ያላት ሰዉ ነች። ቤተሰቦቿን ብትወስድ ያንስባታል እንዴ።
@benyamgirma
@benyamgirma 22 дня назад
ምርጥ አትሌት ምርጥ የአትሌቲክስ አመራር ይሆናል ማለት አይደለም። አንድ ምሳሌ ትጥቅ አቅራቢው ዉላቸው እንዴት ነው?
@Seble7
@Seble7 25 дней назад
ሰው ሁሌ የመጣበትን ቢያስብ አይወድቅም ነበር ግን የመጣንበትን ስለምንረሳ ነው ደራርቱዬ ይቅርታሽን ተቀብለናል ግን እንደዝሁ ነው የምትቀጥሉት?
@eliasbruke8980
@eliasbruke8980 24 дня назад
ሻለቃ ሐይሌ የለቀቀው በፋስሊቲ ችግር ብቻ ነው?
@marthatirunhe7858
@marthatirunhe7858 24 дня назад
ደራርቱ እንደተከበርሽ ልቀቂ እናከብርሻለን ! ትልቅ ጥፋት ጠፍቶል !!!
@ETHIOUNITY-pr3js
@ETHIOUNITY-pr3js 24 дня назад
ሃይሌ ሰላማዊ ስልፍ ሲያይ አልሮጠም ህዝቦን አክብሮ ነው የወጣው ናስስቴክስ ሰወች እሱን እንደ ፍርሃት ይቆጥሮታል
@yonastesfaye7393
@yonastesfaye7393 24 дня назад
EBC ኮራንባቹ ዛሬ ይሄ አይነቱ ተግባር ሁሉም ባለስልጣናት ላይ እና ሚንስተሮች ላይ ሊቀጥል ይገባል፣ በመቀጠል አትሌቲክሳችን እንደ ሀገር አንድ የቀረን የሚያቀራርበን sport ነው። ለዚም ሳይንሱን እና ሞያውን የሚያውቅ እንዲሁም ለህዝብ ክብር ያለው ሰው ሊመራው ይገባል፣ አሸብር ስልጣኑን ለቆ ለመጣው ውጤት እና ህዝብ የሰጠውን ስልጣን ያለአግባብ በመጠቀሙ በህግ ሊዳኝ ይገባል ።
@user-dh2xd9sk1z
@user-dh2xd9sk1z 25 дней назад
ደራርቱ የፈሰልት ጉዳይስ ማንነው ጣት እያተቀሰሬ የለው??ለምን ዉጤት አጣን ?? ምንድነው ችግሩ ስለዚህ ለኢትዮጵያ ህዝብ ትክክለኛ ምላሸ ይሰጥ ።
Далее
Самый БОЛЬШОЙ iPhone в МИРЕ!
00:52