Тёмный

በቅርብ ግዜ ጉምሩክ ውስጥ የገጠመኝ ጉድ እቃ ከርጎ ለማድረግ የሰሀችሁ ከላችሁ እነኚን ጥንቃቄዎች ...ኢትዮጵያ Ethiopian costoms services... 

RICH & ABD
Подписаться 19 тыс.
Просмотров 9 тыс.
50% 1

#ጉምሩክ#Ethiopia#Customs#ፍቅር#Dr Abiy Ahmed# #Ebs#Etv#Ltv#Abel-birhanu#lijbini#Ashruka#somitube#minbermedia#Hibatube#umitube'Wollotube'Yonimagna'AfricaTv'jijikiya#Fanisamri#fana#Jtv#RichEthiotube#Ritatube#yatanbitube#ebc#bbc-news#Aljazira# #Yanetatube#Markatotube#Ethiotube#arabiannews#DrAbiy#somitube#ፍቅር#ቤታሰብ#love#
#እውነት#ኢትዮጲያ#Ethiopia#America#Saudi#Omn#
#Ebc#ትስስር#ህዳር# #ቴዲ-አፍሮ#hachalu#Tedyafro#ነዋይ_ ደበበ#አበበ#ደም#ድብቅ#እርሻ#ሄለን#helan#ሰላም#ተስፋዬ#Mohammad Al arusi#muhammad_al Arifi#Iran#Mohammad bin salamn# Mohammad bin zaid#gege_kiya#

Опубликовано:

 

15 ноя 2020

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 82   
@tesefanshwedagenw3877
@tesefanshwedagenw3877 3 года назад
እውነት ነው ኢትዮጵያ ሰው ሰውን አያከብሩም የውጭቹ በጣም ነው አክብሩት ያላቸው ኢትዮጵያን የውጭ ዜጎች ሲያው ሽር ጎድ ይላሎ
@workeyethiotube432
@workeyethiotube432 3 года назад
ይገርማል በጣም ብዙ ሰው እየተማረረ ነው
@peterberhanu6778
@peterberhanu6778 3 года назад
ቀላል 😥😥😥😥😥
@wassewasse2161
@wassewasse2161 3 года назад
ምንም ይዞ መሂድ የለም ሁሉም ቢተባበር ጥሩ ነበር
@user-mj4ur1mz7m
@user-mj4ur1mz7m 2 года назад
በጣም ከባድ ነው ወይኔ ባልገዛ አልጭንም ነበር አይዞሽ ውደ
@RICHABD
@RICHABD 3 года назад
ውድ የቻናለችን ቤተሰቦች በሙሉ አስተያት ወይም ጥያቄ ከላችሁ ኮሜንት ስር አስቀምጡልኝ አመሰግናለሁ !!
@meazagetacheew9128
@meazagetacheew9128 3 года назад
Ehti yet newu yaleshwu?
@RICHABD
@RICHABD 3 года назад
@@meazagetacheew9128 Saudi nagne መዓዚ...
@meazagetacheew9128
@meazagetacheew9128 3 года назад
@@RICHABD ሪያድ ከሆንሽ የሆነ ነገር ልጠይቅሸ ፈልጌ ነበር ሪችዩ
@RICHABD
@RICHABD 3 года назад
አብሽሪ ትችያለሽ ጠይቂኝ
@tamraabi1751
@tamraabi1751 3 года назад
@@RICHABD በአላህ 4መገፈጂ አለኝ ብርዲልብስ አምስት አለኝ ፡ሃራራም አለኝ ምን ይሻለኛል ንገሪኝ እህት
@tiruworksaif7874
@tiruworksaif7874 Год назад
አድርገንሻል
@tiruworksaif7874
@tiruworksaif7874 Год назад
እናመሠግናለን አረ ምን ቁርጥ አድርጎኝ ታርጎ አላደርግም እዚያው አገሬ እገዘዋለሁ በልኬ ይዤ እገባለሁ
@ameenaadam5892
@ameenaadam5892 2 года назад
ሸኩረን ሀብበቲ
@khayriasoror4787
@khayriasoror4787 2 года назад
አረ ሀገራችን ኦገዛለን ወደዛ
@julimaya3840
@julimaya3840 3 года назад
በጣም እናመሰግናለን ስለመረጃው እኔራሴ በቅር ጨርቅነው የላኩት አንድ ፈርም ካልሲ እስኪርብቶ ሳይቀር የቀረጹት መቶ ሰላሳሺብር የተጠየኩት በጣምነው ያዘኩት ሁሉንም ወረሡት ስንትአመት ያጠራቀምኩት ያገሬ ልጆች ካልተስተካከለ ጉሙሩክ ምንም መላክ አያስፈልግም
@user-nx2zc3mo7z
@user-nx2zc3mo7z Год назад
እ ጉድ ነው
@NabiyatTube
@NabiyatTube 3 года назад
እነመሰግነላን ያኔ ውድ በርችልን ቡዙ እጠብቃለን ከንች😘
@RICHABD
@RICHABD 3 года назад
እሺ ፍጡም ኢንሻ አለህ !!!
@tamraabi1751
@tamraabi1751 3 года назад
@@RICHABD እኔ የኤሌክትሮን እቃ አልገዛሁም
@gcccjdjfcj8453
@gcccjdjfcj8453 2 года назад
@@RICHABD እስኪ ለኔ ከቀረፅ ነፃ ወረቀት እደት ማፃፍ እዳለብኝ ንገሪኝ በአላሕ ጠቅልየ ለመግባት አሥቤ ነበር ከቻልሽ መልሽልኝ አመና💐💐
@ethiopian7940
@ethiopian7940 2 года назад
ምንም አልገዛ ብሪን ይዠ እገባለሁ እዛው እገዛለሁ
@user-zs1be2bf9r
@user-zs1be2bf9r 3 года назад
የኔ ልዩ ገነ ዘሬ ሰይሽ ሰብስክ አራኩሽ
@RICHABD
@RICHABD 3 года назад
አህለን ! r ጄዛክ አለህ ...
@dulalsancho2889
@dulalsancho2889 3 года назад
welcoom byalew
@elesabetgezahin1765
@elesabetgezahin1765 2 года назад
👍👍👍
@Almaz1870
@Almaz1870 2 года назад
እኔ አስጨነቅሽኝ Tv65 ench ..weshing mashing 18kg የቤት እቃ ማሽኖች ስንት ይሉኝ ይሆን አሳሰበኝ
@aazz2412
@aazz2412 2 года назад
አሁን ነዉ እሪችዬ
@user-rq5vi2qo7c
@user-rq5vi2qo7c 2 года назад
በአላህ ንገሪኝ እኔ እሮመዳን ካለቀ ለመሄድ አስቤ አለሁ ስልክም ብዙ አለኝ ጣቃም ብዙ ነው ያለኝ ብርድልብስም ልብስም ብዙ አለኝ 6አመቴ ኢማራት እና ቴሌብጅን ካሀርባም የክሽና ማለቴ ትናንሾቹ የጁዝ የቡና ምናምን አለኝ እስኪ ንገሪኝ
@elaniworkishet9917
@elaniworkishet9917 2 года назад
አረ ከባድ ነው።እህቴ የኛ ሃገር ምንም አያጉዙንም
@fatimahm7388
@fatimahm7388 3 года назад
👍👍👍👍👍👍
@user-rq5vi2qo7c
@user-rq5vi2qo7c 2 года назад
እስከዘላለም መጣት አይቻልም ከቀረፅ ነፃ ካፃፉኩ
@jemilakedir2854
@jemilakedir2854 2 года назад
መግሥት ይጠቀም ብለን ሥንልክ አገራት ያሥደፋሉ
@danishtube4634
@danishtube4634 2 года назад
Etyopya gumruk sratgoch leba nachew kekrat nsha meshafew yat new tgumug
@tubfoziyashow1655
@tubfoziyashow1655 3 года назад
እኔ ምንም አልገዟም ብርድልብስ እራሱ እዟ ነው ምገዟው ሆ ገንዘብ ከለ ኢትዮጵያ። እቃ ዬለም የለው ማነው
@user-nx2zc3mo7z
@user-nx2zc3mo7z Год назад
እኔም ወላሒ አልገዛም እዛው እገዛለው
@marwaidk7319
@marwaidk7319 3 года назад
ወአለይኩም ሰላም ወራመቱላሂ ወበረካትሁ
@aiahwekei7138
@aiahwekei7138 2 года назад
ነጻቀርጵእኮአለ ውርቀትካስጣፍሽ የትነውያለሽው
@dulalsancho2889
@dulalsancho2889 3 года назад
ayy Ethiopiaa seyastelaa asararachewe mdra....
@workeyethiotube432
@workeyethiotube432 3 года назад
በጣም ያሳዝናል ድካሙ እፉፉፉፉ
@RICHABD
@RICHABD 3 года назад
በጣም ....
@ruhamaatbaker4507
@ruhamaatbaker4507 Год назад
የመቼ ነው ምታወሪው ከቀረጥ ነፃ እያስከፈሉ አደል
@lulitshumisiyoum3172
@lulitshumisiyoum3172 2 года назад
ይሄ ድርግት ከድሮ ጄምሮ ነው መንግስት ይሄን በትልቁ ትኩረት መስጠት ይገባዋል
@najatali9058
@najatali9058 2 года назад
ስንት ብር ተጠይቃችሁ ነው ግን ?????????
@sarakiya8805
@sarakiya8805 3 года назад
Kentew iko new igni denezoch inema mankiyam alakugn iskahun🤦‍♀️
@RICHABD
@RICHABD 3 года назад
ክክክ awo kinat asmaselabachew ohhh
@khayriasoror4787
@khayriasoror4787 2 года назад
ቆይ መግሰትምን ድነው አዴ የደብራቸውም አዴ
@jilsonkasereka3752
@jilsonkasereka3752 2 года назад
ስድባቸውስ ቅናትና ምቀኝነት ይታይባቸዋል፣ ያላስፈላጊ ቃላት ይወረውራሉ፣ በጠቅላላው አብዛኛዎቹ ሰራተኞች ደንበኞችን እንዴት ማነጋገር እንዳለባቸው ስልጠና ያስፈልጋቸዋል፣ በተዘዋዋሪ ውርስ የተባሉ ይመስላል አቀራረባቸው፣
@user-sf5dt8hc8c
@user-sf5dt8hc8c 2 года назад
ስንት ብለዋት ነዉ ልጅቷ ዋጋዉን አልተናገርሽም የተጠየቀችዉን
@khayriasoror4787
@khayriasoror4787 2 года назад
አረረረረ መገሰትአረተው
@sarakiya8805
@sarakiya8805 3 года назад
Simi richiye be live gibi iski original ayimeslgnm bevdio simech koy ine ahun tekiliye sigeba ket new yentsa wereqet miwesdew
@RICHABD
@RICHABD 3 года назад
Eshi Sara - ty lela gze ba live enewsrabatellen ነፃ ወረቀቱን ከኢምባሲ ነው ምትወስጂው
@wajidbozarba7320
@wajidbozarba7320 2 года назад
ከቀረፅ ነፃ ወረቀት እደት ነው ማገኘት የሚቻለው???
@jannajaniya783
@jannajaniya783 2 года назад
Enbasi yesifalu
@marwaidk7319
@marwaidk7319 3 года назад
ሌቦቺ ናቸው
@ashenefechmarrr7820
@ashenefechmarrr7820 2 года назад
እህት በፕሌንም ቀረፅ ያስከፍላል?
@hayatkasso5949
@hayatkasso5949 Год назад
@user-cs2js5iq6d
@user-cs2js5iq6d 2 года назад
ከቀረጽ።ነጽ።ወረቀት።ብናሰራ።ደግመን።መመለስአንችልም
@RICHABD
@RICHABD 2 года назад
አይሰጡሽም እነሱም ኩሩጅ ኒሃያ ወርቀት ከልየሽ
@kemilaali5022
@kemilaali5022 2 года назад
@@RICHABD እኔ ጠቅልየ ልገባ ነው ግን እንደት ነው ወረቀት የሚፅፈው
@RICHABD
@RICHABD 2 года назад
የኒሃያ ወረቀት ይዛሽ ሂጂ እምባሲ ይሰጡሻል
@kemilaali5022
@kemilaali5022 2 года назад
@@RICHABD ያለሁት ገጠር አካባቢ ነው ኢምባሲ ማግኘት አልችልም ሌላ አማራጭ ካለ በተረፈ ለሠጠሽኝ መረጃ በጣም አመሠግናለሁ አላህ ይሥጥልኝ
@user-pv6zu9hp8v
@user-pv6zu9hp8v 3 года назад
እህት ፈቃደኛ ከሆንሽ በምን ላግኝሺ አላህ ካለ በቅርብ አገር ለመግባት አስቢያለሁ
@user-pv6zu9hp8v
@user-pv6zu9hp8v 3 года назад
ቁጥሬን በዚህ ሸር ማድረግ ፈራው የኤፍቢ ስምሽን ብትነግሪኝ
@RICHABD
@RICHABD 3 года назад
እሺ RICH ABD
@RICHABD
@RICHABD 3 года назад
በዝህ ሰርች እድርጊ ፕሮፋይሉ የዩትዩቡን አይነት ነው
@user-pv6zu9hp8v
@user-pv6zu9hp8v 3 года назад
@@RICHABD እሺ እህት አመሰግናለሁ
@RICHABD
@RICHABD 3 года назад
አብሽሪ ምንም አይደል
@user-vt2gc9pe1p
@user-vt2gc9pe1p 3 года назад
ግኔ እኔ ሁለት የሰፍሬ ልጄች ገቡ 150ኪልግራም ጫኑ የኢትዮጵያ15ሺብር ከፈሉ
@shewashiferaw6894
@shewashiferaw6894 2 года назад
የት ነዉ የከፈሉት ማማዬ
@ethiopian7940
@ethiopian7940 2 года назад
@@shewashiferaw6894 ኢትዮጵያ ቀረጥ
@khayriasoror4787
@khayriasoror4787 2 года назад
ሰትከፈልሺ
@user-cs2js5iq6d
@user-cs2js5iq6d 2 года назад
ብትን።በእጅችሁይዛችሁ።ሄዱ
@user-vt2gc9pe1p
@user-vt2gc9pe1p 3 года назад
ወይ እኔ 12የሱፍ ጨርቅ ገዛሁን ብትና 9ገዘሁኝ ጉድ ስጃዳ እዚ ይሻላል
@RICHABD
@RICHABD 3 года назад
አዎ እዚህ ይሸላል ብትን ጨርቁን ደሞ ይዘሺው በምትሄጂው ሸንጣም አከፍለሽ የዢው
@sarakiya8805
@sarakiya8805 3 года назад
Inas yalminm genzeb new mawetaw biyans 1tv 1dist 3ahun milebsew algalbs algn🤣 oho lijem techemro
@dulalsancho2889
@dulalsancho2889 3 года назад
saudi neshs masellagne lije alshsa yeww saudi yamitnoru nachuu sedattly mitwaldutt byno
@sarakiya8805
@sarakiya8805 3 года назад
Besidet idimena gulbet cherso hager sigebu kemazen kegizew ga kawekubet duk mareg newa isus mech yigegnal kelay kaltadelu🤣
@dulalsancho2889
@dulalsancho2889 3 года назад
Sara kiya kafatarii ga atagachigne gn mndnew doubll doubll mitwalduut kas atlumm
@sarakiya8805
@sarakiya8805 3 года назад
Hiywet achir nat 1dim ato miyalks moltwal iko tegegnto new desta mche yitelal bilsh new degagmo alemn mayet inji🤭
@meazagetacheew9128
@meazagetacheew9128 3 года назад
Kkkkk
Далее
EMS የራያ የዛሬ ውሎ July 2024
22:21
Просмотров 11 тыс.
Best KFC Homemade For My Son #cooking #shorts
00:58
Просмотров 16 млн
ЛУЧШАЯ ПОКУПКА ЗА 180 000 РУБЛЕЙ
28:28
Что с Аминой из кампуса?
00:46
Просмотров 528 тыс.
Best KFC Homemade For My Son #cooking #shorts
00:58
Просмотров 16 млн