Тёмный

በባህርዳር ከተማ ሰማዕታት ሀውልት ግቢ የክልሉን ህዝብ የማይወክል ነው ተብሎ የታመነበትን ሀውልት ተነሳ። 

Amhara Media Corporation
Подписаться 706 тыс.
Просмотров 28 тыс.
50% 1

በባህርዳር ከተማ ሰማዕታት ሀውልት ግቢ የክልሉን ህዝብ የማይወክል ነው ተብሎ የታመነበትን ሀውልት ተነሳ።

Опубликовано:

 

16 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 156   
@user-zq8df3is7w
@user-zq8df3is7w 3 года назад
ሕዝብን ስለሰማችሁ እናመሰግናለን! ሌላም ጊዜ ሕዝብን መስማት ይልመድባችሁ!
@rahmaksa4978
@rahmaksa4978 3 года назад
ትክክል
@user-nm6ec1pz9h
@user-nm6ec1pz9h 3 года назад
እኳን አብሮ ደስአለን አማራ ጀግናነው አገቱን የደፋ አይደለም 💪💪😍😘
@noraldein691
@noraldein691 3 года назад
amhara.😉😉😦
@user-nm6ec1pz9h
@user-nm6ec1pz9h 3 года назад
@@noraldein691 😍🤩
@rahmaksa4978
@rahmaksa4978 3 года назад
እውነት
@user-nm6ec1pz9h
@user-nm6ec1pz9h 3 года назад
@@rahmaksa4978 እውነት ሁሌም እውነት ነው
@zerfitunegash251
@zerfitunegash251 3 года назад
በጣም ድስ ብሎኛል እንዲሁም በኦሮሚያ ያለዉ የጡት ሃዉልት መፈረስ አለበት። ለኛ ለወጣቶች የሚጠቅም ታሪክ አይደለም እና። መሲ ነኝ ከአገዉ ብሔር ተወላጅ የኢትዮጵያዊ ስሜት ያለኝ!!!!!❤❤❤❤
@Mwa584
@Mwa584 3 года назад
ወገኖቼ ነፍነጠኞች ደስ ብሎኛል እንኳን ደስ አላቸሁ
@አማራይቱኢትዮጵያዊ
እንዲህ ህዝብና መንግስት ሲግባባና ሲደማመጥ እጅግ ደስ ይላል ። የድሮ አባቶቻችን ህዝብ ምን አለ ይሉ ነበር አሁን ላይ በሀያ አንደኛው ክፍለ ዘመን ህዝብ ምን አለ ብሎ የሚጠይቅ የለም ክበሩልን ሁሌም ከጎናችሁ ከፊታችሁ ነን በርቱ
@temesgenbirhanu3550
@temesgenbirhanu3550 3 года назад
በጣም ጥሩ ሰራ ነዉ የሕዝብ ጥያቄ ከሰር ከሰር መሰራት ያሰፈልጋል !! በርቱ ብዙ ሰራ ይጠብቀናል
@mastwalebezabh2349
@mastwalebezabh2349 3 года назад
ወንዳታ ይህነው ጀግንነት በርቱ የደም መጣጭ ሀውልት
@mikymamo8619
@mikymamo8619 3 года назад
አማራ ብልጽግና አማራሮች አኳራችሁን እኛም ከጎናችሁ ነን በርቱልን
@ss-gu9ge
@ss-gu9ge 3 года назад
አገኘሑ ተሻገር ተመስገን ጥሩነህ እናመሰግናለን ቀጣይም ከጎናችሁ ነን በርቱልን
@betebete3480
@betebete3480 3 года назад
በጣም ደስ ይላል አማራይ እንደመሼ አይቀርም ይነጋል ይህ ሺማግሌ ሃውልታቸውን መቀሌ ትከሉ ላቸው አማራ ጀግና ነው አይገባውም።ጀግኖቸ በርቱ ታሪካቹህን አደሱ ። የመለስን እርዝራዢ እያወጣቹህ ጣሉ ቤሄርን ከቢሄር ያባላ ውሻ ።💚💚💛💛❤❤
@haileworetaw179
@haileworetaw179 3 года назад
Keep building high the Amhara mentality. Well done APP and regional administration. 👏👏👏👏
@aishaziyadi3643
@aishaziyadi3643 3 года назад
ያማራ ክልል መግሰት በርቱ መተከል ወለጋ ላይ ላሉ አማሮች ፍትህ ፍትህ ፍትህ
@nmeko194
@nmeko194 3 года назад
እናመሰግናለን በርቱልን!!!
@tube-zu1oq
@tube-zu1oq 3 года назад
የሕዝብ ድምጽ ሲሰማ እንዲህ ደስ ይላል እናመሰግናለን
@hirutkebedetsegaye687
@hirutkebedetsegaye687 3 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን ለሁሉም ጊዜ አለዉ 🙏🙏🙏
@yadergalkebede6431
@yadergalkebede6431 3 года назад
ብአዴን አሁንም ገና ብዙ መስራት አለበት
@atarahashenafi612
@atarahashenafi612 3 года назад
ባህር ዳር ውስጥ አማራን ዝቅ ዝቅ የሚያደርጉ በርካታ ሀውልቶች አሉ፡፡ አንድ ባንድ መፍረስና በሚመጥኑ ሀውልቶች መተካት አለባቸው፡፡
@radethuae9724
@radethuae9724 3 года назад
አማራ ጀግና ህዝብ ነው የሰው ሀቅ አይበላም ሀዌልቱን በክብር ወደ መቀሌ ውሰዱልን
@abushsahlu
@abushsahlu 3 года назад
This is the beginning of good news. we need to say our leaders keep going! we expect many more changes which can express our heroic peoples historically, at the present time, and keeping forever!!!
@ss-gu9ge
@ss-gu9ge 3 года назад
ደስስ ብሎናል እናመሰግናለን
@ttigistttigist2200
@ttigistttigist2200 3 года назад
ትክክልል
@deboraabate4022
@deboraabate4022 3 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን ሁሉም ለበጎ ነበር
@selamhailu1990
@selamhailu1990 3 года назад
ዛሬ ህውሃት አንገቱን የደፋበት ጊዜ በመሆኑ ደስ ብሎኛል እልልልልልልልል
@mghitfhyu2735
@mghitfhyu2735 2 года назад
ይገበዋል ሰውን የማያከር እሱም አይከበር በራሳቸው ክብራቸውን ተነሱ ያልታደሉ እናቴ አላህ ይርሀማት እና ካልጓቸ አይጠራም ትል ነበር አሁንም መጓሸቱ ጥሩ ነው ምርቱ እና ግርዱ ይለያል አማራ ማን እንደሁ ያውቁታል ይህ ስግብግብ ጁንታ
@የድንግልማሪያምለጅነኝ
እንኳን ደስ አለን በጣም ነው ደስ ነው ያለኝ
@ehr4610
@ehr4610 3 года назад
ገና ብዙ የሚፈራርስ አማራን ማይመጥን ሃውልትም ሀሳብም አለ
@merima6682
@merima6682 3 года назад
ህዝብ ስለ ሰማች እናመሰግናለን ጥሩ ስራ ነው good job
@aboyneashbunchye1026
@aboyneashbunchye1026 3 года назад
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
@ethiokalekern9521
@ethiokalekern9521 3 года назад
መልካም እርምጃ ነው
@selamtefera6597
@selamtefera6597 3 года назад
Thank you ADP💚💛❤️🙏
@tadiloyazie3423
@tadiloyazie3423 3 года назад
እናመሰግናለን በጣም ደስ ይላል::
@zerfekidanemariam3840
@zerfekidanemariam3840 3 года назад
Great 👍
@ወለተስላሴገብረጻዲቅ
እሠይ እሠይ እንዲህ ስንትደማመጡ ሀገራችንን ታላቅ ታደርጎታል ታላቁን ህዝብ ተጨነዉ ነቀር አሁንም ጠንክሩ በርቱልን ባንዲራውንም ቀይሩ ቶሎ ብሎ ክልሉ ውስጥ ያለ ኮኮቡን አስወግዱ አስወግዱ
@abrahamyoutube9197
@abrahamyoutube9197 3 года назад
እናመሰግናለን በርቱ
@nagatahmed7840
@nagatahmed7840 3 года назад
አላህ. ይጠብቀን።ያርብ. የሞትትም።ነፍስ።።ይማር
@Tube-tb9br
@Tube-tb9br 3 года назад
የአሳመነው ፅጌን ምስል አድርጉልን
@tsedalemaryam9610
@tsedalemaryam9610 3 года назад
በርቱ አዎነፍጠኛ ከተባን ዘንድ የአባቶቻችን ጅግንነት ዛሬም አለ ነገም ይኖራል አናቀረቅርም
@mohammedalshaer4502
@mohammedalshaer4502 3 года назад
Enkanye.aberwodsalyenye.yengenoch👍🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴💪💪💪💪💪
@Nani-pq6ff
@Nani-pq6ff 3 года назад
ለኔ ሀውልት ተነሳ አልተነሳ ትርጉም የለውም ! አማራ እንዳይሞት እንዳይሸማቀቅ ማድረግ ነው
@tingrettilaye1168
@tingrettilaye1168 3 года назад
በጣም በጣም በጣም ጥሩ ነው ሆኖም ግን አሁንም ቢሆን ከሌላው ወገናችን ጋር በትክክለኛ መልኩ በመተባበር እየሰሩ የራሳችሁ ያልሆነ መገላጫዎችን ግን ካለምንም ቅድመ ሁኔታ መቃወም አለባችሁ ሰለዚህ ሞትን ሳይሆን መፍራት ያለባችሁ ትክክለኛ ያልሆነን ሰራ ነው ይህ ሲሆን ፈጣሪም ህዝቡም ይርዳችኃል መልካም ሰራ::!!!(*!*)🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@aishaziyadi3643
@aishaziyadi3643 3 года назад
እሰይ እኮን ፈርሰ እነሱንም ያፍርሳቸው
@jentrixagitsa8506
@jentrixagitsa8506 3 года назад
እልልልልል
@ssoo3513
@ssoo3513 3 года назад
ያአማራ ባለስልጣን አማራ አማራ ሸተው በማየቴ 100/ ደስተኛነኚ አልሀምዱሊሏህ አይነሳጂ ከተነሳማ ነፍጠኛ ሳተናው ያውቁታል እነቶየ።
@ethiopialove7698
@ethiopialove7698 3 года назад
በጣም ደስ አለኝ መቸም አማራ አንገቱን አይደፍም
@mengistuadghie6532
@mengistuadghie6532 3 года назад
Anbes Dage wale Respect great job's for Amehar people.
@mrsamsung5776
@mrsamsung5776 3 года назад
በጣምምምም እናመሰግናለን
@gashawmenberu2180
@gashawmenberu2180 3 года назад
ዘግይቸ ሰማሁት ግን በጣም ደስስስስስሰስስስስስስስስስስስ አለኝ!!!
@GualRaya-vz4zz
@GualRaya-vz4zz 3 года назад
ጎበዛት የአማሃራ ህዝብ እወዳችሁ አለሁ ግን በቃ ትግሬን አትመኑ እነሱ እናንተን በጠላት ነው የፈርዥዋችሁ ስለዚህ ጀግና ናችሁ ጀግና ሁኑ አትመኑዋቸውውውውውውውው በቃ ለዋህ አትሁኑ ምንም ለእነሱ ርህራሄ አያፈልግም ስታገኙዋቸው ልክ ወንድሞቻችሁን እንዳርዱዋቸው እናንተም እርዱዋቸው ጽድት ያልኩ የራያ ሞኾኒ ልጅ ነኝ ኢትዮጵያዊት ራያላይ ም ብዙ ነው ያሰቃዩን
@ghanatghanat3007
@ghanatghanat3007 3 года назад
ዎዉ ደስስል
@user-xu2ek9se1v
@user-xu2ek9se1v 3 года назад
ጀግናው ያምራ ህዝብ ሆይ ንቃ ተነስ ይበቃናል ሞት ይብቃ በአንድ ሆነን እንነሳ
@kereydeiabdu679
@kereydeiabdu679 3 года назад
መፍረሱ፣በጣምደስብሎናል
@asrataraya3377
@asrataraya3377 3 года назад
የአማራ ህዝብ ስነልቦና ከስሜን ተራራ የገዘፈ ግዙፍ እና እንደ ጣና ሃይቅ ዲካ የሌለዉ ጥልቅ ነው።
@lenda5954
@lenda5954 3 года назад
እልልልልልል
@multezemmultezem7446
@multezemmultezem7446 3 года назад
በጣምደስይላልእፍፍፍፍ
@mariamenate2962
@mariamenate2962 3 года назад
በጠም ነዉ ደሰ ያለን አሁንም ብዙ ይቀርነል በርቱ ሙሉ የአማራ ህዝብ ከጉነቹህ ነዉ
@aberhamtessema4270
@aberhamtessema4270 3 года назад
የቤዛዊት ቤተመንግስት መንገድ አብሮ ድሮ በነበረበት ቢስተካከል በጣም ደስ ከሚላቸው ስወች አንዱ ነኝ እባካችሁ በድሮው አድርጉት
@atarahashenafi612
@atarahashenafi612 3 года назад
በዚህ ሀውልት ጥግ ሳልፍ ምራቄን እተፋበት ነበር፡፡ ደሜ እየፈላ እሳደብም ነበር፡፡ ሀገር ሲያፈርስ ለሞተ የወንበዴ ተባባሪ ሰማዕት ተብሎ ሀውልት ሊሠራለት በፍጹም አይገባም፡፡
@wesenyebelay6809
@wesenyebelay6809 3 года назад
ይሔንን ሀውል አስቀምጡት ምን ያህለ ጀግናው አማራ ላይ የስነ ልቦና ጨዋታ የተጫወተበት ነው
@ሰላማዊትአድሴ
@ሰላማዊትአድሴ 3 года назад
በጣም ደስ ይላል በርቱ👏👏👏
@user-mi6nt7hg6c
@user-mi6nt7hg6c 3 года назад
👍👍👍👍👍👍👍👍
@melenabekalu1762
@melenabekalu1762 3 года назад
ደስ ይላል እንኳንም ፈረሰ።በተረፈ የአማራ አመራሮች ተቋራጭ መንገድ ስታሰሩ ለውጪ ተቋራጮች ስጡና በደንብ ይስሩት እስኪ ሱማሌ ደቡብ ክልሎችን ተመልከቱ ምን ምን የመሠለ ሀይ ወይ አላቸው የእናንተዎች እያጓተቱ እያበላሹ ነው አስቡበት
@טדיטייאציאו
@טדיטייאציאו 3 года назад
ግዜ ለኩሉ
@user-rq6oi5lq9m
@user-rq6oi5lq9m 3 года назад
Esey elllllllll bertu enkowan fersi abo
@hanaaragie7100
@hanaaragie7100 3 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን በራሳችን ቦታኳ ማዘዝ አንችልም ነበረ ታሪክ ይቀይራን እሰይ
@muluf7616
@muluf7616 3 года назад
Congratulations thank you God bless amen 🙏🙏💚💛❤🙏🙏💚💛❤🙏🙏
@Northstar3651.2
@Northstar3651.2 3 года назад
Egziabhiery mesgen. Lik endezih hulu Anget asdefiw Demeke Mekonenm sinesa yasayen.
@selamsemere5605
@selamsemere5605 3 года назад
👍👍👍👍👍👍👍💚💚💚💛💛💛❤️❤️❤️🙏
@almaztm1853
@almaztm1853 3 года назад
የተኳሹ ወታደር ፍቶ በደንብ አስቡበት በደንብ ጥይት ያለበት ዝናርና ሙሉ ትጥቅ የታጠቀ ወታደር ቢሆን ጥሩ ነው አሁን በኢሞሽናል ስሜት የጎደለ ያለው ነገር ሐወልት እዳታቆሙ ጥንቃቄ ቢደረግ በተረፈ እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን
@piccipicci4847
@piccipicci4847 2 года назад
ኦሮሚያ ክልልያለው የጡት ሀውልት ይውደም
@wesenyebelay6809
@wesenyebelay6809 3 года назад
የማንም ተላላኪ መሆን ይበቃዋል
@sikosilo969
@sikosilo969 3 года назад
ለሁሉም. ለክልሉ መቆም ትልቅ ስራ የሱሩት የቀድሞ የክልሉ መንግስት የነበሩት አማረ ጎበዜ ደጉ አዳርጋቻው ላቅ ያለ ክብርና ምስጋና ይገባቸዋል በተለይ ደጉ የመሳሪያ ትጥቅ በመፋ ቀድ
@user-rd5cv1zc9j
@user-rd5cv1zc9j 3 года назад
ይህ ቀፋፊ ሀውልት ይፍረስ አንገት መድፋት የለም እንኳን ፈረሰ ጀግና የጀግና ዘሮች
@balchaabanebeso2822
@balchaabanebeso2822 3 года назад
"በፈረሰው ሀውልት ላይ በምትኩ አቀባብሎ የሚተኩስ ሀውልት በትልቁ መቆም አለበት "በጥራትና በጥበብ ይሰራ አደራ" ።
@tishonjesus4322
@tishonjesus4322 3 года назад
💪💪💪💪♥️♥️♥️♥️
@realdeal4219
@realdeal4219 3 года назад
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹✊✊✊💚💛❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@lehimhos8395
@lehimhos8395 3 года назад
👍👍👍👍👍👍✅✅✅
@wollowollo4572
@wollowollo4572 3 года назад
💪💪💪💪💪💪💪💪💪
@መሲየማርያምልጅነኝ
እሠይ እንኳን ደሥ አላችሁ
@hayatahmad8879
@hayatahmad8879 3 года назад
ዉሰዱና መቀሌ ጣሉት መሬታችን ላይ እደይሰባበር 😡😡🤮🤮🤮🤮🤮🤮 ወይም ጥሩቸው እና ቆሻሻቸዉን ይዉሰዱ 😁😁😁
@danielmesdien4757
@danielmesdien4757 3 года назад
ሌላም ፍልጉ ይገርማል እነዚህ ቅማላሞች የአማራን መንግስት እናመሰግናለን የልዪ ሀይሉ ተመችቶናል የምትሉ ምልክት ግጩኝ
@edyb4354
@edyb4354 3 года назад
ሃውልት ምንም ጥቅም የለውም ጣነናን ዙሪያውን በደንብ በአርማታ መሥራት መንገዶች ፋብሪካዎች እንጂ ሀውልት ምግብ ወይም ልብሥ አይሆነንም ወንዞችን በጣም የእርሻ ቦታዎችን ማዘጋጀት ድንጋይ መቆለል ችግር ከተወገደ በኋላ እንሠራዋለን ቤት ለሌለው በነብሥ ወከፍ ቤት መሥራት መቻል በቀዳዳ ቤትና በሣር ቤት ሕዝባቾን እየኖረ ዲንጋይ ብንገትረው ምንም ፋይዳ የለውም በየከተሞች በደንብ በጥራት ላይበራሪዎችን መገንባት ሁሉም ሥራ ሢሠራ ለይምሠልጨሣይሆን ለትውልድ ሚተላለፉ መሆን ይኖርበታል ። የፈረሠው ሃውልት ለጉብኝት መጥቼ አይቼ ተናድጄ ነበር የድግምት ሀሃውልት ነበር ማፍዘዣ ፈረሠ ደሥ ብሎኛል እንዲሁም የክልል ባንዲራም አያሥፈልግም ተውት ሌሎችም አይተው አረአያ እንድንሆናቸው የድሮው ባንዲራችን በመንግሥት ሥለሚመለሥ ።
@abuja2843
@abuja2843 3 года назад
ጎጃም መተከልን መልሱልን
@Black-lioness
@Black-lioness 3 года назад
Tikkel::
@JJj-mu2yf
@JJj-mu2yf 3 года назад
ጉደ
@aseleftamenu4363
@aseleftamenu4363 3 года назад
Ahunm bertu tru tseru yamarahzb tegunachu new wetr amaraye
@colorado2218
@colorado2218 3 года назад
Arif ደም መላሽን ቀይራችሁ አቁሙት።
@wegderestakele1740
@wegderestakele1740 3 года назад
ለማንኛውም ይህ አውልት በማይበላሽ ቦታ ይቀመጥ ፤ በምትኩም እውቀትን ፣ አንድነትን ፣ ኅይልን ያማከለ አስተማሪ ቅርስ ይሰራ በዚህም በነፃ ልተባበር እችለለሁ ።
@wegderestakele1740
@wegderestakele1740 3 года назад
ለማንኛውም ይህ አውልት በማይበላሽ ቦታ ይቀመጥ ፤ በምትኩም እውቀትን ፣ አንድነትን ፣ ኅይልን ፣ ሥራን ፣ ትእግስትን ፣ ፅናትን ያማከለ አስተማሪ ቅርስ ይሰራ በዚህም በነፃ ልተባበር እችለለሁ ።
@sadesade3732
@sadesade3732 3 года назад
ቆይ ግን ማነበር ሰዉየዉ ክክክክ መለስ ነበር ሀዉልቱ እህ ቅማሉ ፈረሰ እሰይ
@huaweihajjar9919
@huaweihajjar9919 3 года назад
ብራቮ አማራወች😂😂😂
@user-px5yg2is5m
@user-px5yg2is5m 3 года назад
አረ በሣቅ 😁😁💪💪ሢያሥፈራ ሀዉልቱ ግን ማነበር
@aamiincaydiid388
@aamiincaydiid388 3 года назад
Abet hasat
@tishonjesus4322
@tishonjesus4322 3 года назад
Enkahn desalatu elelelelelel 🙏🏽
@lubabalubaba6703
@lubabalubaba6703 3 года назад
መጀመሪያ ለምን አስተከላችሁ
@geteyousef1813
@geteyousef1813 3 года назад
ለምርጫ ብቻ እንዳይሆን ከምርጫ በኋላ ህዝቡን ችላ እንዳትሉ
@smartalseraidi1789
@smartalseraidi1789 3 года назад
እእእልልልሕእእልል
@adanichzamana4746
@adanichzamana4746 3 года назад
👍❤🌷👌👌👌👏👏👏
@saragizawgizaw390
@saragizawgizaw390 3 года назад
የአሎሌ ሐዉልትይፏረስ
@danielmesdien4757
@danielmesdien4757 3 года назад
ጊዜ አለው አንቺ ብቻ ረጋ በይ
@derejetaye4342
@derejetaye4342 3 года назад
ትልቅ ስራ ''አገኘሁ ተሻገር እናመስግናለን በአንተ አመራር ይህ መደረጉ ።
@workutegegne3666
@workutegegne3666 2 года назад
Finally! Why you take so long despite the public demand against the statue in particular and the memorial monument in general? Is still the Banda Bandits of TPLF sympathisers inside your political organisation? Is it the reason behind your tailor to put down the so called Amhara Regional Flag with yellow and red colour which is identical design with TPLF? Please, please replace it with the plain (with out the star) Ethiopian flag ASAP?
@bbtaddy2491
@bbtaddy2491 3 года назад
Ayseflgem
@abebeabraham5393
@abebeabraham5393 3 года назад
yemaykadra arje komatochin akumu enanten yemigeltse weyim komata lasagne hawult akumu amara kezenam feri herb kejegnenet yetseda new .
@MIkItube
@MIkItube 3 года назад
ኮርተንባቹሀል
@2030ሰይ
@2030ሰይ 3 года назад
በጣም አዝኛለሁ አርደው ለጅብ እንደሰጡን ነው እምቆጥረው አላህ ምንታያለህ
@abebeabraham5393
@abebeabraham5393 3 года назад
yetagele becha new sematat yemiakomew komata yet yetagelew komatoch weyane yeserawun fabrika mengedu fokunem atefu enji stadionunem hospitalunem afresu komata amara Tenb new
@HaAb-lk4to
@HaAb-lk4to 3 года назад
Doma hula ke hawelet ger tetalalachuh
Далее
How would you react?!😳
00:44
Просмотров 2,9 млн
Добрая весть 😂
00:21
Просмотров 307 тыс.
MINECRAFT CREPPER EXPLODES SHARK PUPPET!
00:15
Просмотров 8 млн