Тёмный
No video :(

በቤተሰብ ጭቅጭቅ ሴተኛ አዳሪ ያገባዉ ሰዉ መጨረሻ 

Libas tube
Подписаться 44 тыс.
Просмотров 44 тыс.
50% 1

#libastube #ሊባስቲዩብ #film #lbastube #ልባስቲዩብ #ድንግል #ethiopianfilm #movie #መድፈር #ደፈረኝ #ደፈራት #ግድያ #መግደል #እህት #እህትነት #ቅናት #ፍቅር #የድሮባል #lovestory #love please don't forget like, share and subscribe to our channel .
ሰብስክራይብ ለማድረግ ይህንን ይጫኑ / @libastube

Опубликовано:

 

30 апр 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 73   
@ሀኒ
@ሀኒ 3 месяца назад
ሰዉ መሆን ለሰዉ ልጅ ማሰብ ነዉ ❤❤😂
@sawa8227
@sawa8227 3 месяца назад
🙄🙄🙄
@user-qm3yi9bo7k
@user-qm3yi9bo7k 3 месяца назад
በጣም
@orocell2369
@orocell2369 3 месяца назад
😂😂
@smarthabesha3170
@smarthabesha3170 Месяц назад
አልተቻላችሁም ሀሪፍ ትወና አስተማሪም ጭምር ነው ጎበዝ ናችሁ በርቱ 👌👍👍👍💋❤❤❤❤❤❤
@user-rt9rl9bq6e
@user-rt9rl9bq6e 3 месяца назад
እኔም በዚህመክራ ውስጥ እልፍያለሁ አሁን ላይ ግን አልሀምዱሊላህ የማያልፍ የለም😢😢😢😢ሰዎች ግን ለምን ውደዚህ ሂወት እደገቡ አይጠይቁህም አይረዱህም😢😢😢😢😢😢
@alami5787
@alami5787 3 месяца назад
ትክክል ሣይገባቸው ለመፍርድ ይሮጣሉ
@user-rt9rl9bq6e
@user-rt9rl9bq6e 3 месяца назад
@@alami5787 በጣም🥹
@user-er8xb7mo8s
@user-er8xb7mo8s 3 месяца назад
በዚህ ህይወት በአንድ አጋጣሚ የሰው ልጅ ይገባል ዋናው በንቃት ህይወትን ለመቀየር መጣር ነው 😢
@Belil-H
@Belil-H 3 месяца назад
Benatish endet wetash keza hiwot gin 😢
@smarthabesha3170
@smarthabesha3170 Месяц назад
አልሀምዱሊላህ ከዚህ ህይወት አውጦ ከተሻለ ህይወት ለስጠሽ ፈጣሪ ምስጋና ይገባው ስንቶችም በዚህ ህይወት መውጣት ፈልገው አቅቷቸው የቀሩ ሞልተዋል አላህ የስውን ልጅ የተሻለ እና ፈጣሪያችን በሚያዘን መንገድ አላህ ይምራን 😢
@user-fp6dt5ru7s
@user-fp6dt5ru7s 3 месяца назад
የሠው ክፋት ግን አኡዙቢላ እድሜሺ ይጠር 😢
@zamzamzamu-iw8yq
@zamzamzamu-iw8yq 3 месяца назад
😂😂😂መታልጅይስጣትበድንጋጤእዳሞች
@abdilkadirrame9283
@abdilkadirrame9283 3 месяца назад
ወይ ጉድ የሀገሬ ህዝብ ወዴት ዬደ ነዉ ዛሬም ወዳ ሃለ ተመሊሶ መቼ ነዉ ምሳነጥለዉ የአገሬ ህዝብ😢😢😢😢😢
@maisaali8651
@maisaali8651 3 месяца назад
አቤት ክፋት ወዴማን ግን ብትወድ ትረዳዉ ነበር ይች እህት ናት አዉሬ
@MseAlm
@MseAlm 3 месяца назад
❤❤❤❤❤❤❤
@user-qm3my1st1d
@user-qm3my1st1d 3 месяца назад
Esti like argu bzu asalifachu lezi Ken labekan fetari
@DinkineshKiray
@DinkineshKiray Месяц назад
ስው መሆን ብቅ ነው እንደዚህ ጨካኔ ጠሩነው ብለሽ ሁን ግዜ ክፉ መሆን ይለብሽም
@user-oh1gc2cd7w
@user-oh1gc2cd7w 27 дней назад
ይቺ ሴትዮ መቼ ነዉ ደህና ነገረ የምትሰራዉ ሴጣን እፍ አዝግ
@user-em6gh4fi4g
@user-em6gh4fi4g 3 месяца назад
😭😭😭😭😭kantuu men aynet set nat
@Infinix1234-q2v
@Infinix1234-q2v Месяц назад
@SituSeyum
@SituSeyum 3 месяца назад
Sijemer zemut endisfafa yaredit setegna adarei nachewu, sera xefto new ayidel? Wedewu aydelem metelut deg argech eheteyewu,🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@TsehayNugatu
@TsehayNugatu 3 месяца назад
ሰው ወዶ አደለም ወደዚህ ድርጊት የሚገባው ሰው በሰውነቱ መከበር አለባት ባለጌ እህት ነሽ
@FatumaMohammed-ow6fq
@FatumaMohammed-ow6fq 3 месяца назад
ምንም ቢቼግረን እራሤን አሣልፌ አልሸጥ ችግር በሁሉም አለ ግን ፈጣሪ የማይወደውን ዝሙት በተደጋጋሚ እዬሠሩ ተቼግረው ነው ትላላችሁ ደፋሮዎች በእርግጥ ይቺ አለም የሙሥና የጥቅም አለም ነው ሁሉም ያለጥቅም አይሠጥም ሥራም አያሥገባ ግን በፈጣሪ ጥበብ ማመን ነው ከታመነ እርሱ ይሠጣል በዛ ላይ በሁሉም ላይ ሠበቡን አድርሡ
@Belil-H
@Belil-H 3 месяца назад
​@@FatumaMohammed-ow6fqzm bey bematawkiw atifreji ayadrsbign new yemibalew
@FatumaMohammed-ow6fq
@FatumaMohammed-ow6fq 3 месяца назад
@@Belil-H እኔ እራሤን ልቼረችር ነው ሥለቼገረኝ ጉድ እኮ ነው በፈጣሪሺ ከፀናሺ ፈጣሪ ፈጥሮ አይተውሺም እሺ በመጀመሪያ እመኒ እምነት ካለሺ ከሁሉም ትዲኒያለሺ ገባሺ ቶሎ ለመክበር ከፈለግሺ ጪንሺን ለከበርቲ እዬሰጠሺ ትተዳደሪያለሺ ፉዞ ነሺ እሺ እኔ ምን ሀጥያተኛ ብሆን ምን ሥህተት ብሰራ ከፈጣሪዬ እዝነት ተሥፋ አልቆር,ጥም لا تقلطُو. من راحمت. الله ነው ገባሺ ከፈጣሪ እዝነት ምን ጊዜም ተሥፋ መቁረጥ እንዴለለብን ቁረአን ይነግረናል እኛ ሙሥሊሞዎች እኔ እናት ነኝ በስዴት ወልጄ ያለ አባት ብዙ ፈተና አይቻለሁ ገባሺ ለፓንፐርስ መግዣ አጥቼ ብዙ አሣልፊያለሁ በዚህ ችግር ሆኜ እኔን የሚፈልጉ ለጊዜዊ ሥሜት ብዙ አሉ ባል እያለኝ እያወቁ እኔ ግን ባልገበኝ መሥዬ እዬሣቅኩ አለፍኩ በግንፅ ለጠዬቀኝ ደግሞ በፈጣሪ ቃል አሥረዳሁት ለመብላት የመጣ ፈጣሪን አይፈራም ግን ለችግር ለዝሙት አልተበረከክኩም ነበር ከዚያም ፈጣሪን ለሊት እዬሠገድኩ አለቅሥ ነበር እርሡ አይቸግረውም ልጂ ይዬ ሥራ ሄድኩ 12ቀን ሠርቼ ነጠቀችኝ አልቅሼ ለበጎነው በማለት ሌላ ሥራ ገባሁ 4 ሥአት መንገድ መንገድ ከርጥብ ልጄን ታቅፌ ሠራሁ እዬራበው እያለቀሰ እዬራበኝ ቆይ ይችን ልጬርስ እያልኩ ገባሺ ዴዴብ ሁላ እኔ ታሪኬን ብነግርሺ ብዙ ነው ግን ጤና አለኝ አልሃምዱሊላህ ለገንዘብ ብዬ ፈጣሪ አላህ ላትቅረቡ ዚና እያለ ዚናን ዝሙትን ራቁት ሺሹት እንዳትጠጉት እያለ መጨባበጥ መጠጣት ትደምሪያለሺ ከዚያ ብሶት ድህነት ሢታያችሁ ቆይ ይሄ ቻፓ አለው በማለት ትቀልፋላችሁ
@FatumaMohammed-ow6fq
@FatumaMohammed-ow6fq 3 месяца назад
@@Belil-H ወይዘሮ_/weyizerit/ሠው ይፈተናል በዚች በዱኒያ አላህ ሢፈጥረን እርሡ ያዘዘንን ለመታዘዝ ነው ገባህ ገባሺ እንጂ ቁጭ ብለን አልጋ ባልጋ እንዲሆን ማሠብ ሞኝነት ነው
@Belil-H
@Belil-H 3 месяца назад
@@FatumaMohammed-ow6fq dersobish eyiw fetari yadrsbish lela minm alilm
@user-es3wj1fh4y
@user-es3wj1fh4y 3 месяца назад
መጨረሻዉን አታ ሳጥሩት
@mulualemnega5583
@mulualemnega5583 3 месяца назад
ከወደዳት ምንም ማድረግ አይቻልም አጣ ነው ሴተኛ አዳሪ የሆነችው ፈልጋው አይለም በናትሽ አስቤ
@DinkineshKiray
@DinkineshKiray Месяц назад
እድሜ ይቅር ምን ክፉ ስው ናት
@user-zz1ek1yn6m
@user-zz1ek1yn6m 3 месяца назад
በጣም የሜያስጠላ ድራማ
@user-vj2so7jk2d
@user-vj2so7jk2d Месяц назад
ግን ለምንድነው ሤተኛ ዳሪ ሚሥት ለመሆን ምን ያንሣታል የህት አጋጉል
@BezalemBekele-wg3ry
@BezalemBekele-wg3ry 3 месяца назад
Enem bezi tarik mikniyat ke bale betesb gar tiwuwk alargenim
@abdilkadirrame9283
@abdilkadirrame9283 3 месяца назад
አቺ ረስሽ ሴተኛ አዳሪ ሰቶኝ አትቀሪም አረረረ ከደች አይነቱወ እህት ከምኖረኝ በይኖረኝ ይሻላል አረ😢 ብቀርብኝ አረረረረ😢😢😢 ኩፉ እህት ነሽ አረ😢😢
@biriktimehari9659
@biriktimehari9659 3 месяца назад
Besname ehetu betam keftafenche
@dessiemamo2145
@dessiemamo2145 3 месяца назад
eheteh aremene chekagne nat berta😊
@yidnekachew1919
@yidnekachew1919 3 месяца назад
በስመአብእህቱባለጌነች❤ሞራልእሚባልነገርአለእዴትእደዘጋችኝክፉ😂
@DeVaPk-jo8vy
@DeVaPk-jo8vy 2 месяца назад
😢😢😢😢😢😢😢😢😢❤❤❤❤
@hawaabdalkader947
@hawaabdalkader947 3 месяца назад
❤️❤️❤️❤️
@mimigirma9610
@mimigirma9610 3 месяца назад
ወይኔ እህትየው ግን በስመአም
@user-zzzzzzzzz96
@user-zzzzzzzzz96 3 месяца назад
Yesharmuta alebabes lebso sharmutan mawgez gin endet yitayal 😂😂😂😂
@batenoshmelakeselam6384
@batenoshmelakeselam6384 28 дней назад
ሲጀመር በሰው ትከሻ ትዳር አይያዝም። ሰው መጀመርያ የራሱ ነገር ሳይኖረው ትዳር ላይ ፊጥ አይባልም !!!!
@amenadajane7501
@amenadajane7501 3 месяца назад
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤Yes 😂😂😂
@abdilkadirrame9283
@abdilkadirrame9283 3 месяца назад
አረ አቺማ እህት አዳለሽም ኩፉ ነሽ አረረረ😢😢😢
@user-qm3my1st1d
@user-qm3my1st1d 3 месяца назад
Film new mastemariya new eweku sewn atisdebu liyastemru new endezi aynet bzu ehtina bzu sewoch Alu gn enreda feligew ayigebum nege egna MN endemnhon MN asalifen endemetan mawek yigebanal eht wedmoche anfred bdramaw beresetat drsetm bihon antilat ehotochn mistochn enagiz behulachnm zend bihon sew Nanna sew nachew feligew silalihone egnas binhon bilen enasb
@YeshumeAsefa
@YeshumeAsefa 3 месяца назад
Anchi kiletam kifu
@makidasi
@makidasi 3 месяца назад
የሴቶች መርዝ የሆሽ ነገር ነሽ 😢
@tedlajyousseb-bt4cd
@tedlajyousseb-bt4cd 3 месяца назад
❤❤❤😢😢😢😢😢😢😢🎉
@user-zz1ek1yn6m
@user-zz1ek1yn6m 3 месяца назад
ከሷ ይልቅ ሴተኛ አዳረ😂 ምትመስይው አንቺ ነሽ
@SurprisedBurger-er7xq
@SurprisedBurger-er7xq 3 месяца назад
❤❤❤❤❤
@user-pq2jz4qv9v
@user-pq2jz4qv9v 3 месяца назад
ቀጣይይይይ
@user-xo1sh8fn1q
@user-xo1sh8fn1q 3 месяца назад
❤❤❤😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@zewdugebrie5128
@zewdugebrie5128 3 месяца назад
ይሔ ድራማ ነው የተሰጣት ገፀ ባህሪ ይሆናል ስለዚህ በሰው አንፍረድ
@unikh9837
@unikh9837 2 месяца назад
😭😭😭🙆‍♀️
@TigistTegaye
@TigistTegaye 3 месяца назад
❤️❤️🤔🤔
@user-xm7dn4rv8q
@user-xm7dn4rv8q 3 месяца назад
😢😢😢
@BiniyamDejen-np9ug
@BiniyamDejen-np9ug 3 месяца назад
አሰብ
@neza6422
@neza6422 3 месяца назад
ጪራቅ እህት ናት ምቀኛ
@abdalkhalik-mn7qq
@abdalkhalik-mn7qq 3 месяца назад
😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@FatumaMohammed-ow6fq
@FatumaMohammed-ow6fq 3 месяца назад
ግን ደግሞ ቶበት አርጎ ነሥሃ ገብቶ ከዚያ ህይወት ከወጣ በድሮ ማንነቱ መውቀስ አይገባም
@RealmeCy-pn6if
@RealmeCy-pn6if 3 месяца назад
😢😢😢😢
@fantanpsualifan632
@fantanpsualifan632 3 месяца назад
ስታስጠላ የሰው ሞራል መካት ጥሩ አይደለም
@user-ix3bt4jh1f
@user-ix3bt4jh1f 3 месяца назад
ሰው በሰውነቱመከበር አለበትእሽ የማረቢቆሻሻሴትነሽ
@FeredosEsha-ll5nn
@FeredosEsha-ll5nn 3 месяца назад
😂😂😂😂
@zamzamzamu-iw8yq
@zamzamzamu-iw8yq 3 месяца назад
❤አወቤትሺነዉየሚቀረዉ😂😂አታቅራሪሰዉወዶሴተኛአዳሪአይሆንም
@ZeynebAbdela-il4lq
@ZeynebAbdela-il4lq Месяц назад
ይድፋሽባለጊ
@SeadaMohammed-vf6gd
@SeadaMohammed-vf6gd 3 месяца назад
ቆሻሻሴትአይደለሺደደም
@vdjdbjvxjxb2524
@vdjdbjvxjxb2524 3 месяца назад
😢😢😢
Далее
የእህቱን ባል  መርዞ የገደለው
29:51
በባሏ እናት የምትሰቃየው ሴት
32:14
Просмотров 112 тыс.