Тёмный

በቤት እና በስራ ቦታ የተቀበረብንን ሲህር ለማወቅ 

Abu Afnan   ሙክታር   مختار
Подписаться 43 тыс.
Просмотров 78 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

29 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 272   
@Umubilalul-
@Umubilalul- 5 месяцев назад
😢😢😢 የአላህ እኔ በጣም ድክምምምም ብሎኛል ቤተሰቦቸ ተበታትነዋል ሰላም የለንም እስኪ ዱአ አድርጉልኝ
@user-bh3w7
@user-bh3w7 4 месяца назад
አላህ ነጃይበላችሁ እኔ አክቴ ስንት አመቷ እየተሰቃየች ቤቷ ትዳሯ ብትንትን ብሎ
@رحمةالطيبة
@رحمةالطيبة 4 месяца назад
አይዞሽ እህቴ
@Seadajuhar85
@Seadajuhar85 2 месяца назад
እኔ ራሴ የፃፍኩት መሰለኝ እህቴ አሁን ላይ ተስፋ ወደ መቁረጥ ራሴን ሁሉ አስጠልቶኛል😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@TaibamehammedYasinnuru
@TaibamehammedYasinnuru 2 месяца назад
Allah ydreslshi
@GfsFhf
@GfsFhf 5 месяцев назад
ያአላህ አላህየ በሲሂር በሽታ መሰቃየቴን በቃ በለኝ ያረብ
@ZedomuReyan
@ZedomuReyan 5 месяцев назад
አላህ ሁላችንንም በቃ ይበለን ከእውነት ዛሬስ ጨቆኛል
@user-bh3w7
@user-bh3w7 4 месяца назад
አላህ ይፈርጅ
@GfsFhf
@GfsFhf 4 месяца назад
አሚን ሁላችንንም አላህ ይፈርጀን በራህመቱ
@GfsFhf
@GfsFhf 4 месяца назад
አላህ አለን አላህ ፈረጃው ቅርብ ነው
@foziamohammad-pq8nn
@foziamohammad-pq8nn 4 месяца назад
አላህ ያሽራችሁ ያረብ
@ameenaetp
@ameenaetp 5 месяцев назад
አላህዬ ሀኪም የማይገባው በሽታ እየሰቃየሁ ነው ፈረጃውን ቅርብ አድርግልኝ ያአላህ
@hayathayattadese9518
@hayathayattadese9518 4 месяца назад
ወላሂነወየምለቸሁበረቸአንደልሰረሁእዲሚየምነለቀበሰደትአላህየየለትአንቀዋለኛቀረቸ
@رحمةالطيبة
@رحمةالطيبة 4 месяца назад
የት ነው ያለሽው እህቴ
@ameenaetp
@ameenaetp 4 месяца назад
@@رحمةالطيبة ስደት ነኝ ዱባይ😥😥
@رحمةالطيبة
@رحمةالطيبة 4 месяца назад
@@ameenaetp ሳኡዲ መስለሽኝ ነበር እህት አይዞሽ አላህ አፊያሽን ይመልስልሽ ሳኡዲ ብትሆኒ አመላክትሽ ነበር ስለዱባይ እኳን አላውቅም የኔ እህት አይዞሽ
@haweymame5512
@haweymame5512 4 месяца назад
​@@رحمةالطيبةእህቴ መፍትሔ አለሽ ማለት እምታውቂው ነገር
@ZABIBA-j5g
@ZABIBA-j5g 5 месяцев назад
እኔባለቤቴመምህር ነው በማንኛውም ስራ መቀጠር ይችላል ግንከሶስት ወር በላይ አይሰራም በራሱ ጊዜ አስጠላኝ ብሎ ይወጣል መልሶማስታወቂያይጠብቃልፈተና ሲፈተን አይወድቅም ግንስራላይአይቆይምእኔጋእንዋደዳለን ግን አንስማማምስንለያይ ቢሻለን ብየስደት ወጣሁ እሁንም ያው ነው ዱአ አድርጉልኝ
@gigitubeweloo
@gigitubeweloo 4 месяца назад
😢😢😢😢
@tube8181
@tube8181 4 месяца назад
አላህያፈሰድላችሁ
@tube8181
@tube8181 4 месяца назад
ከባድነው
@user-iq1wv3gg2t
@user-iq1wv3gg2t 4 месяца назад
የቀልብደክተሮቺ ይገባ እና ሩቃ ያረግ
@asqw6481
@asqw6481 4 месяца назад
​@user-iq1wv3gእረ የቀልብ ዶክተር ሩቃ አደራረጋቸዉ ስህተት አለዉ ይቅርባቹ ፈታዋ ተሰጥቶበታልg2t
@aliahimedali
@aliahimedali 5 месяцев назад
አላህ ያክሽፍልን በእዝነቱ ይከመን❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@AbdilFatahIbrahim
@AbdilFatahIbrahim 4 месяца назад
አላህ ለእህቴ አፍያ እድሰጣት ዱአ አርጉልኝ ወድም እህቶቼ
@MuktarMahmud-ff5yp
@MuktarMahmud-ff5yp 4 месяца назад
ኢሂቲሺን አሏሁ ታዓላ በቃ ይበላት ኢህቴዋ
@MuktarMahmud-ff5yp
@MuktarMahmud-ff5yp 4 месяца назад
ማዓለሽ ኢህቲህን አላህ በዓፍያ ቀሪ ዘመን ያስደስታት
@ttww9470
@ttww9470 5 месяцев назад
ኡሥታዝ ጀዛኩሙላሁ ኸይረን አሚንን ያረብ ያረብ ከጥመት ሁሉ ጠብቀን አኗኗራችንም አሟሟታችንም ያአላህ አሳምረልን ሰለላሁ ወአልሂ ወሰለም ሰለላሁ ወአልሂ ወሰለም
@hiwet6014
@hiwet6014 4 месяца назад
ያረህማን አንተ ከደጋሚወች ከአስደጋሚወች አንተ ጠብቀን🤲🤲
@ZedAliR
@ZedAliR 4 месяца назад
አላህ እዲሜ እና ጤና ይስጣቸው ሩቃ እሚያደርጉ ኡስታዙች ከእኛ ከታማሜዎች በላይ ነው ልፋታቸው
@kokibeshir3977
@kokibeshir3977 4 месяца назад
ጀዛከላሁ ኸይረን ትልቅ ትምህርት ነው የምትሰጠን አላህ ይጠብቅህ
@SaadaSid
@SaadaSid 4 месяца назад
አላህየ ከሁሉም አይነት ሲህር በአተእጠበቃለሁ ኢላሃሂ❤❤❤❤❤❤
@sadikjemal698
@sadikjemal698 4 месяца назад
መዲ አላህ ከወንድ ና ከሴት ደገሚዎችም ይጣብቃንም
@samirasusu-uh2nb
@samirasusu-uh2nb 4 месяца назад
amane❤❤❤❤
@በስደትያለቀልጂነት
@በስደትያለቀልጂነት 5 месяцев назад
ኸረ ዱአ አድርጉልኝ ወላሂ ወንድሜ ከታመመ ቆየ አፊያ እንድሆንልኝ
@አልሀምዱሊላአንተሳእ-ኰ3ቈ
የኔም ወንድም
@رحمةالطيبة
@رحمةالطيبة 4 месяца назад
የኔም ወድም እስኪ ዱአ እንደራረግ
@HalimaHalima-ld7vk
@HalimaHalima-ld7vk 2 месяца назад
ወላሂ የኔም ወንድም
@HalimaHalima-ld7vk
@HalimaHalima-ld7vk 2 месяца назад
ታሞብኛል ድአ እንደራረግ
@አሲሁሉምለበጎነው
@አሲሁሉምለበጎነው 4 месяца назад
አሜን እሩቃ የሚቀራጂ የሚያላቅቅ የለም ቢዝነስ ሆኗል እሩቃ
@ሱባሀን
@ሱባሀን 4 месяца назад
እውነት ነው ወላሂ፡ለብራቸውእጅ፡ለሰውልጅ፡ጣጣየላቸውም፡ላደዬ፡ለቀሩት፡600ሪያልነው፡የተቀበሉት፡ወይአላስለቀቁት😢😢😢😢
@zeharatube8403
@zeharatube8403 4 месяца назад
እኔ ወላሂ 2000 reyali new ykflkut ybasi tammku​@@ሱባሀን
@ZainbSarig
@ZainbSarig 4 месяца назад
አሚን ያረብ እኔም ወድሜም ትዳር እቢ አለን ወድሜ ጭራሽ ካባቴ ጋ አይስማማም በፊት አብሮት ይሰራ ነበር አሁን እኮን ስራ ሊይግዘዉ ይቅርና ሊያየወዉም ይጠላል ጎረቤቶ ቻችነ በጣም ሲህራም ናቸዉ እስኪ ያጀመአ ዱአ አድሩጉልን 5:51
@የአሳምነውልጅከወሎ
@የአሳምነውልጅከወሎ 4 месяца назад
ያአላህ ከባድ ነው
@رحمةالطيبة
@رحمةالطيبة 4 месяца назад
ወይኔ ጉደ የኔ አባት እና ወድም ኸይር ቢሰራ ምንም ይስራ ጥሩ የሰራ አይመስለው ልጁ አይመስለው ያረቢ እህቴ ገና ዛሬ ደነገኩኝ ይኸ ነገር ይሆን ያረቢ
@allahwokil5777
@allahwokil5777 4 месяца назад
የኔም ወንድም አግባ ቢባል ቢመከር እስካሁን አላገባም ወገቡንም ያመዋል በሲህሩ ምክንያት አላህ ይጠብቀን ከሲህረኛች
@saadaali3824
@saadaali3824 4 месяца назад
​@@allahwokil5777የወገብ ህመም ከኔም ወዳ መቆም መቀመጥ አቅቶኝ ራጅ ስነሳ ምንም የለም እባላለሁ አሁን ሩቃ እየቀራሁ ለውጥ አለኝ
@ኢብራሂምአህመድሀሠንወርቅ
ወንድምሽ እና አባትሽ በቤት ባሉ ጊዜ ቁራአን በቤቱ እንዳለ ይቀራበት ቤቱም ጭምር
@NesryaKasim
@NesryaKasim 2 месяца назад
እናቴ ያማታል በየ400አመቱ ይጀምራታል ሲያማት እኛን ራሱ አታቀንም በራሱ ጊዜ መልሶ ይተዋታል ሲህር ተደርጎብኛ አል ትላለች የተለያየ ሰዉ ትጠራ አለች ስናወራት ራሱ ምንም አትመልስልንም ወድም እህቶቼ ዱአ አድርጉልን
@GiTu-vm9sg
@GiTu-vm9sg Месяц назад
አለህ ያሽራት❤
@SumaiaSumaia-t6r
@SumaiaSumaia-t6r 4 месяца назад
ሩቃ ማለት ዝም ብሎ መቅራት አይደለም እኛ እራሳችን ወደ አላህ ካልተመለስን ፍይዳ የለውም የሲህር መዳኒት ተውባ እና ሰላት ኢባዳ ግድ ነው
@የአሳምነውልጅከወሎ
@የአሳምነውልጅከወሎ 4 месяца назад
እኔ ስደት ነው ያለሁት ቤት ሰርቻለሁ ወንድሜ እየኖረበት ነው እናም ወንድሜን ለመጉዳት ከሰርቪሴ ውስጥ የሆነ የሚቀልጥ ሞራ ነገር ተቀብሮ አገኙ ወንድሜም አንስቶ ጣለው አሉ አሁን ይሄው ስራው ሁሉ ተጨናግፎበታል 😢😢😢😢
@Markan_love
@Markan_love 4 месяца назад
በእስልምናም አለ እንዴ😢እኛማ መቼስ ስራቸው ጥንቆላ ነው😢😢😢
@የአሳምነውልጅከወሎ
@የአሳምነውልጅከወሎ 4 месяца назад
@@Markan_love አይ ቦታውን የገዛሁት ሰውዬ የሌላ እምነት ተከታይ ነው ከኋላው ቤት ጀምሬ ስጨርስ ያአላህ በቅናት አበደ እኔ ቤት ልሰራበት እንጅ ከብት ላግድበት አልገዛሁት ያ ሰው ነው እንደዚህ የሚያደርገው
@emanahmed-vb6fy
@emanahmed-vb6fy 4 месяца назад
አላህበላ ያዉርድባቸዉ ደጋሚወችንም አስደጋሚወችንም እናቴ አሳብደዉ ለመግደልነበር አልሞተችም አልሀምዱሊላህ ግን ሁሌምይጨቃጨቃሉ አሁንደህናናት ግንከባድነዉ
@hayathayattadese9518
@hayathayattadese9518 4 месяца назад
የእኔምእናትእናአባቴንእንደትአይነትቤትነበረቸወየሁለብትንትአላወሸነደመትአባቴምወደማይቀረሞትህደየአኔወደአባትአልሀምደሊላእሰልምንነወፈቀል።ሸሀደይዘነወየሞተወ
@asqw6481
@asqw6481 4 месяца назад
ኢትዮ የማይሰራ የለም ​@@Markan_love
@REHAM.1r
@REHAM.1r 5 месяцев назад
ወድሜ ጀዛከሏህ ወዲሜ ታሞብኛል በምነ የምናገኚህ በአሏህ አድራሻህን አሳውቀኚ 😢😢
@abuafnan3577
@abuafnan3577 5 месяцев назад
0996530863
@nurAhemd-h8q
@nurAhemd-h8q 26 дней назад
ለአስራ፡ስምት፡አመት፡ሙሉ፡በመከራተት፡ብቻ፡፡በቤት፡መበጥበጥ፡የምኖር፡በልጅና፡ሴትባለቤቴ፡በጤና፡መረበሽ፡የምኖር፡
@SmoSemo
@SmoSemo 4 месяца назад
ቤተሰቦቸ በሲህር ከታመሙ በጣምቆዩ ያጀማአ ዱአ አድርጉልኝ ላአላህ ብላችሁ
@Asya-td9cq
@Asya-td9cq 4 месяца назад
Allah yashirachew😢😢😢
@ሱባሀን
@ሱባሀን 4 месяца назад
በአላህ ኡስታዝ መልስልኝ፡ ወድሜታሙ ሲህር፡በምግብ እዳበሉት ተናገር ሲቀራበት ማለት ነው በጎሆኖነበር ዳግም በሁለት አመቱ ተነሳበት እጅናእግሩ ታስሩ፡ ተቀምጡ፡ እራሱ ታሙ፡ስሞን፡ይጠራል፡እመሀከልተቀምጣለች፡እያለ፡ስሞንከናባቱ፡ጠራት፡ያሰውታሞ፡ተቀምጡ፡ዝምብሎ፡ስሞንሲጠራገረመኝ፡የገረመኝምክንያት፡በተቀራበትስአት፡የሴትዬዋንስምጠርቶትነበር፡ሀስቢአላህወናአመልወኪል፡አሁንሾርጣዞብኛል፡እራሱንአያውቅም፡ዱአአድርጉልኝ፡አይደውልልኝ፡ብቻአላህይድረስለትያረብ😢😢😢😢
@abuafnan3577
@abuafnan3577 4 месяца назад
አሏህ አፊያ ያርገው ዋግምት ይጠቀም
@ሱባሀን
@ሱባሀን 4 месяца назад
@@abuafnan3577 ጀዛከላህ ዋግምት ማለት ምን ማለት ነው ይቅርታ
@Ahme-y2b
@Ahme-y2b 2 месяца назад
ወላሂ ወንድሜ ከ 13 ዓመት በላይ ሁኖታል።ወላሂ በጣም ተጨንቄያለሁ ዱዐ አድርጉልኝ
@onlyme-o9i
@onlyme-o9i 4 месяца назад
ሢህሩ ሠላት ሁሉ አያሦቀረብም እኮ?????????ወደ ሠላት እምንቀርብበተ መንገድ ንገረን ።አሚን አሚን አሚን....
@MedinaMohammed-u5v
@MedinaMohammed-u5v 2 месяца назад
እኔብቻመስሎኝነበርሁሎምስውተጎድቷል አጀብ
@KhayriaSoror-ny8tp
@KhayriaSoror-ny8tp 3 месяца назад
ሰው ግን ለምነሰ የሠአገመል አይሞተተለም ነጌ አላህ ፌት አየሰቆሙም አረ የሰው ጨሰካኔ
@zeyneyesuf
@zeyneyesuf 4 месяца назад
ለቡዙ አመታት አባቴን አስታምማለው መጨረሻ ግን አለህ ስህር እንደሆነ ጅኒ ለፈለ ግን ስህሩ ቦታውን ማወቅ አልቻልኩም ዱኣ አድርጉልኝ
@suleym-bk1
@suleym-bk1 4 месяца назад
ወንድሜ እነሱ ከመደበቅ ወደ ዋላ አይሉም ሲህሩን የደበቁበትን ቦታ ለማወቅ ብዙ አትልፋ በኢባዳክ እና ለይል በመቆም በርታ የትም ይሁን የት ይፈታል አብሽር ከዚ በፊት ያየሁት እና ያረጋገጥኩት ነገር ነው ....
@Alhamdulillahforeverythi-lk5qw
@Alhamdulillahforeverythi-lk5qw 4 месяца назад
@@suleym-bk1 ትክክል
@krn9643
@krn9643 4 месяца назад
ወላሂ እኔ ባለፈዉ በህልሜ ቦታዉን አየሁት ከዚያ በጣም ደስ ብሎኝ ከቤቱ ግድግዳ አብሮ ተመርጎ ነበር ያየየሁት እናም እየሳብኩ አወጣሁት ይሄዉ ተገላገልኩ እያልኩ ስነቃ በህልሜ ነዉ አሁን ያነ ቦታ እዉነት ይሆንደ ብየ ተጠራጠርኩ ምን ላድርግ ወላሂ ሩቃም አስቀራሁ ግን አይናገርም በጣም ያስጮከኛል ያስለቅሰኛል ወላሂ የስራቸዉን ይስጣቸዉ የኔ መንከራተት ለነሱ ምን ይጠቅማቸዋል😢😢😢
@semiraymer7075
@semiraymer7075 4 месяца назад
አላህ ይጠብቀን ከመተተኞች
@jaitunajaituna2568
@jaitunajaituna2568 Месяц назад
አሰላሙአለይኩምወራመቱላኡስታዙናሰልክቁጥርፈልጌነውከነልጆቼበጣምጭንቅውስጥነዉድረሱልኝ
@abuafnan3577
@abuafnan3577 Месяц назад
0996530863
@Sofiya-ys2nq
@Sofiya-ys2nq Месяц назад
ሥልካቹን፣ባገኝ፣ደሥ፣ዪለኛል
@abuafnan3577
@abuafnan3577 Месяц назад
0996530863
@samiramohamad6765
@samiramohamad6765 3 месяца назад
አሠላሙአለይኩም ኡስታዝ እኔያለሁት ስዴትነዉ 7አመቴ ምንም የለኝም ባለትዳርነኝ ባለቤቴ ቤት እገዛለሁ ብሎ ብርላኩለት እንዴገዛ በተሰቦቼ አያቁም እና የገዛበትን ወረቀት አሳያለሁ ብሎሄዴ ይሄዉ ስንት ግዜ ግን ምንምአልተሳካም እናይሄ ምንድነዉ ወንድሜ ከኔይሁን ከሱ ችግሩ ማወቅአልቻልኩም ምንም እየተሳካልኝ አዴል እባክህ መፍትሄ ካለህ ጻፍልኝ
@abuafnan3577
@abuafnan3577 3 месяца назад
0996530863
@nurmurad6603
@nurmurad6603 3 месяца назад
ባአላሕ ለኔም ዱአ አርጉልኝ ከሑሉምነገር ርቄያለሑኝ
@Rukye-b8q
@Rukye-b8q 4 месяца назад
እኔስለቤተሰብብዙተሰቃየሁ ቤተሰቦቸብትትንአሉ እናቴ እናአባቴ ይዋደዱነበር አምስትልጆችም ያማሩ ፀባይ ማሻአላህ ሰቷቸዋል እኔልጅእያለሁ ከቤትስለወጣሁ የማየው ነገርአልነበረም በመጀመሪያ አባቴ ስራእንዳይሰራ ተደረገ በዛውጭቅጭቅ ተጀመር እናቴ አበደች እኔም ቤተሰብጋሄድኩ እስዋንእያሰርን አስታመምን ዝምብላነበር እየወጣችየምትሄደው ቤተሰብ እንደምንም እየወሰዱ በሽታውሳቀል እቤትመለሳለች አባቴ በርሀብ ወንድሞቸ በእሳት ተሰቃዩ 17 አመትወንድሜ የነሱን ስቃይከማይ ብሎሳናውቅ መከላከያገብቶ ሁለትአመቱ ድምጱ ንሰምተንአናውቅም እናቴትንሽነበስስታቅ እኔባንተእራብ አልጠየቅም ጤነኛ አግባብላ ወጣች ኪራይ አስገባናት እሱንዳርነው እናቴ አሁንላይ ቁርአንአታውቅም ነበር ግን እንደት እንዳወቀችእራሱ ግራይገባኛል ወደአላህ ዞረችልኝ ሶላቷን በወቅትትሰግዳለች እኛከማንምችግርየለብንም ግንጎሩቢቶቻችን የእኛንደስታአይፈልጉም የኛቤት እኔሀረብሁኘየተሰራቤ ያምርነበር እንዷጎረቢታችን በሯበኛጋነበር ቀየረችው በዛምብትመጣ በሆነነገር የኛንቤትላለማየት ትከለላለች ወንድሜነርስነውበሱላይትፎክራለች ቁርአን አክትሞነበር ግንሶላቱ ተቋረጠበት ክሉንክምከፍቶ ብርግንየለውም ይሰራልየትእንደሚሄድብሩአያውቀውም ግራገባኝ ስገድስለው አልመቸኝአለሂይወት ውስብስብ አለችብኝ ይለኛል አባቴቤትመሄድ በጣምያስጠላናል እሱሲያለቅስነው የሚያድረው አንድምልጅእቤትየሉ ሁሉም ከቤት ውጡ አላህበቃይበለን
@GiTu-vm9sg
@GiTu-vm9sg Месяц назад
አሏህ ያሽራቸዉ አብሽሪ
@ekramKhalid-t3j
@ekramKhalid-t3j 4 месяца назад
እኔን የሆነ ሰው ለመጉዳት ጓደኛዬ ላይ ሲህር አድርገውባታል እና በጣም ትታመማለች ታዲያ ያደረገባት ሰው በ ቴክስት ብቻ ነው የሚያወራኝ እና ስለማላውቀው እየተጫወተብን ነው ዱአ እፈልጋለሁ ያ ጀመአ
@s5678max
@s5678max 4 месяца назад
ኡስታዝየ ጀዛከሏህ ኸይር አላህ ይጠብቅህ እኔ ሀይለኛ ሲሀር አለኝ ተሰቃየሁ በዱአህ አትርሳኝ ያረብ ያአሏህ ጌታየ ሆይ እነዳኝ😭😭😭
@Dyyggy
@Dyyggy 5 дней назад
አሰለሙአለይኩም ወረሕመቱለሒ ወበረካትሑ እባካቹ ወንድም እሕቶቼ እባካቹ አግዙኝ የሰው ሓገር ነው የለሑት በሕመ ም እየተሰቀየሑ ነው
@abuafnan3577
@abuafnan3577 4 дня назад
0996530863
@SeadaMohammed-u4w
@SeadaMohammed-u4w 4 месяца назад
የኝኡሥታዝ ምንመናገረእዳለብኝአላቅም አጂረህንከአላህ ወዲሜ ማሻአላህ ሠዉሁሉእዳተቢሆን ምናለበትነበረ ኡሥታዜ
@vivovtwenty3836
@vivovtwenty3836 12 дней назад
ኡሰታዝኧረሜናጤናይሰጦዎት❤❤🎉🎉🎉ያረብ
@FateIzmir
@FateIzmir 3 месяца назад
ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ❤❤❤
@sabrinamasoud3718
@sabrinamasoud3718 4 месяца назад
ألهم صل على محمد وعلى آله وصحبه أجمعين وسلم تسليما كثيرا طيبا مباركا فيه
@yesewneger7519
@yesewneger7519 5 месяцев назад
As wb2 eht wendimoche ene lezi miskir negn welahi negeroch hulu enkifat sihonibgn selate-leyl eyesegedku Allah menged yemizegabgn hulu ante ansalgn sihirm kale eyalku Allah simatsen neber menam ayehut sihr endale gn mawtat ene endamalchil demo be menam yinegeregnal ahunim duaye alakaretkum Allah bete dires new sew yelakelgn lezam beza menab yayehut sew sihru weta Alhamdulilah kerew Allah yiredagnal ende ne Allah yidreslachu ehit wendmoche ❤❤❤
@Dyyggy
@Dyyggy 5 дней назад
እናቴም ተማለች ሙሉ ቤተሠቤታሞአል እባካቹ ላአለሕ ብላቹ አግዘኝ
@abuafnan3577
@abuafnan3577 4 дня назад
አብሽሩ አሏህ አፊያ ያርጋቹ🤲🤲🤲🤲 0996530863
@AsQw-zu5wt
@AsQw-zu5wt 4 месяца назад
ያረቢ ወንድሜ በዚህ ምክኒአት እየተሰቃየብኝ ነው እባካችሁ ድአ አድረጉልኝ
@gigitubeweloo
@gigitubeweloo 4 месяца назад
ፀልይለት ማሬ
@mekyamekya
@mekyamekya 4 месяца назад
እቃ መሥበር አለ እሱነው እኔ የፈተነኝ
@Rabiayimam470
@Rabiayimam470 5 месяцев назад
አሰላሙአለይኩም፣ያጀመአ፣ዱአ፣አድርጉልኝ፣ዉስጤሁሌጊዜ፣ይጨነቃል፣ሀገርቤትም፣እቤቴላይ፣በ3"ተቋጥሮ፣ግድግዳዉ፣ላይ፣ተገየ፣አሉኝ፣ዱአም፣ቁረአንም፣ተቀርቶበትም፣ነበር፣መልሶ፣በህልሜ፣ያቀባሽረኛል፣ዱአ፣አድርጉልኝ
@ኢትዮጵያየእኝናት
@ኢትዮጵያየእኝናት 5 месяцев назад
😔አብሽሪ ዱአ አድ ርግ ማንም አይል የለውም በ ዱአ አትዘነግ ልጁ አድርጉ ያለውን አድርግ 🤲🏿አድራ ስደቃ ስደቃ 1 ስው እንኩአን አብይ ከ ውዳጀ ጠላት 🤲🏿🤲🏿አላህ ይጠብቅሽል ስለ አንች ለማንም ውዳጅ አትለፍልፍ በተረፍ አላህ ባለብሽ ጭንቅ ያውጣሽ
@Rabiayimam470
@Rabiayimam470 5 месяцев назад
@@ኢትዮጵያየእኝናት አሚንንን፣ያረብ፣ጀዛኪላኸይር፣ወላሂ፣ሁሉም፣ወዳጄ፣ይመስለኛል የሚቀረኝ፣የለም፣ሁሉንም፣አምናለሁ፣አዋራለሁ፣በቃ፣ይበለኘ፣ኢንሸአላህ፣አስተካክላለሁ
@XamseCali-kq5ul
@XamseCali-kq5ul 4 месяца назад
Amin
@madinahmadinah9515
@madinahmadinah9515 5 месяцев назад
😢እኔ ትዳር እምቢ አለኝ ጓ ደኞች እኩዮች አግብተው ወልደዋል 🥺😢
@MkNuMknu
@MkNuMknu 4 месяца назад
ሩቃ ቤት መሄድ ነው ጅን ኒካ ሊያስር ይችላልና
@madinahmadinah9515
@madinahmadinah9515 4 месяца назад
@@MkNuMknu እ የምር
@fatmautopia8613
@fatmautopia8613 4 месяца назад
እብሽር ዱእ እርጊኢ ሁቢ
@ሀያቲየከላላዋ
@ሀያቲየከላላዋ 4 месяца назад
አላህ ይወፍቅሽ
@samiraali2739
@samiraali2739 4 месяца назад
አብሽሪዱአአረጊ
@Mነኝየመካነሰላሟ
@Mነኝየመካነሰላሟ Месяц назад
የአላህተደጋሚእናተአስደጋሚይጠብቀን😢
@jaitunajaituna2568
@jaitunajaituna2568 Месяц назад
አሰላሙአለይኩምየሁስታዝቁጥርበኔአድራሻፃፉልኝከነልጆቼበጣምእየተሰቃየሁነኝአጅራችሁንበአላህታገኛላችሁድረሱልን❤❤❤
@AlknHhg
@AlknHhg 27 дней назад
አሚን የረብ
@KadirJemal-fy6ib
@KadirJemal-fy6ib Месяц назад
SAlalahu alyhi woselm
@ዙበይዳአህመድ
@ዙበይዳአህመድ 5 месяцев назад
ባረከሏሁ ፊከ ወንድም አቡ አፍናን
@Ksa-c3p
@Ksa-c3p Месяц назад
ያረቢ❤❤❤
@Sofiya-ys2nq
@Sofiya-ys2nq Месяц назад
አሚንአሚን❤
@ArehmanDrlmolo
@ArehmanDrlmolo 4 месяца назад
ወንድሜ እህቴ ያፈጠርን በር አከኩ ይህ መለት ዴአ አብዙ አለህ ያለመኝን ልመና ይቀበለል እሸአለ ጥርጥር ዬለውም በዱአ ታበራቱ
@fatimasaed7067
@fatimasaed7067 Месяц назад
አሚንንንን
@Topg-dx8im
@Topg-dx8im 26 дней назад
امين يارب العالمين يا اخي
@FathimaFa-r7u
@FathimaFa-r7u Месяц назад
ሀድ
@ዜድነኝ-ጸ7ደ
@ዜድነኝ-ጸ7ደ 4 месяца назад
አሰላሙአሊኩም ዉድም አላህይጠበቅህ
@nejahmedia3354
@nejahmedia3354 18 дней назад
صل الله عليه وسلم
@ZedAliR
@ZedAliR 4 месяца назад
18አመቴ ትሰራለሁ ደሞ ከዛሬ 5አመቱ ወዲህያለውየባሰ ነው በሚወጣውምአላውቀው ወላሂ የ10አመት ትዳሪም ፈረሰ የሰራሁትም በሚወጣው አላቀው ብቻ አልሀምዱሊላህ
@Eyerus5
@Eyerus5 3 месяца назад
ሰላም ሰላም
@YimaM-mo2gj
@YimaM-mo2gj 2 месяца назад
አሚን
@RahmaMembet
@RahmaMembet 4 месяца назад
صل لله علي وسلم
@And-qj5th
@And-qj5th Месяц назад
امين🤲🤲🤲🤲🤲🤲امين
@HadraMuhamed
@HadraMuhamed 4 месяца назад
እራሴን ያመኛል በጣም ሱቅ መሄድ አስትላኘ አርፈጀ ehedalehu
@And-qj5th
@And-qj5th Месяц назад
Saw😢😢😢😢😢😭😭😭😭
@zainabaregazainabarega2596
@zainabaregazainabarega2596 26 дней назад
Ameeen
@SamiSamiTaye
@SamiSamiTaye 4 месяца назад
ኡስታዝ፡እኔ፡በህልሚ፡የቤታችን፡በር፡ላይ፡ትንሽ፡እባብ፡በሩ፡ላይ፡አይቺው፡ለእናቲ፡እማ፡ይሂ፡እኩ፡ነው፡በሱዳን፡ድግምት፡ተደግሞ፡እኔን፡ገንዘቤ፡እንዳይሰበሰብ፡የሚያረገው፡ብዬ፡ወደ፡እባቡ፡በመዙር፡በአያተል፡ኩርሲ፡ይሁንብ፡አላህን፡ፍራ፡ስለው፡አየው፡እሱ፡ግን፡ከዛ፡አልሂደም፡እና፡ምን፡ላርግ
@abuafnan3577
@abuafnan3577 4 месяца назад
0996530863
@muhammedanwar4897
@muhammedanwar4897 3 месяца назад
Amin
@And-qj5th
@And-qj5th Месяц назад
يارب
@RahmetShewakena
@RahmetShewakena 3 месяца назад
Ameen and 😢
@ሱባሀን
@ሱባሀን 4 месяца назад
😢😢😢😢😢😢ሀስቢአላህ፡ወናአመልወኪል😢😢😢😢😢😢😢😢😢አላህይፍረድን፡ያረብ😢😢😢😢😢😢😢፡ዱአአድርጉልኝ፡ወድሜ፡በሲሂርሲሰቃይ፡ሾርጣያዘብኝ፡ያለበትንእኮንአላውቅምዱአአድርጉለት፡የኔከርታታወድም፡ምንልሆን😢😢😢😢😢😢
@asqw6481
@asqw6481 4 месяца назад
መታመሙን ንገሪያቸዉ እንዲልኩት ወዳገር
@Abdulaziz-kz2yh
@Abdulaziz-kz2yh 3 месяца назад
😢😢😢merhbe
@NnBb-ok2uk
@NnBb-ok2uk 2 месяца назад
ماشاالله
@SuSu-dn6vx
@SuSu-dn6vx 5 месяцев назад
ሠለላሁ አለይሂ ወሰለም አሏህ ይጠብቀን በጣም ከባድ ነዉ 😭😭😭😭😭😭😭😭
@mamatube9715
@mamatube9715 3 месяца назад
S A W
@blackstone07
@blackstone07 4 месяца назад
ጀዛከላህ ኸይር ወንድማችን። አላህ ለተበዳዮች ድርስላቸው! "አሚን"
@rabiar1072
@rabiar1072 5 месяцев назад
ያረብ መገን
@SuSu-dn6vx
@SuSu-dn6vx 5 месяцев назад
ወሰ ወረ ወበ አህለን
@SumaiaSumaia-t6r
@SumaiaSumaia-t6r 4 месяца назад
ቢስሚላህ እለዚ ላየድሩ ማስሚእ ሸይኡን ፊልእርዲ ወላፊሰማ ወህወሰሚኡልእለሚ
@زينبابراهيم-ف7ص
@زينبابراهيم-ف7ص 5 месяцев назад
አላሁመ አሚን ጀዛኪላሁ ኸይረን
@Sada-wr9yv
@Sada-wr9yv 20 дней назад
Jazklla
@Zeane-e9u
@Zeane-e9u 4 месяца назад
እረለኔምዱአረጉልኛ እህቲነምአሞታል ያአላህ አፋችንንመልስልን
@asqw6481
@asqw6481 4 месяца назад
እስኪ ሩቃ የሚያደርግ የምታቁ ቁጥር ላኩልኝ ወደ ቡታጅራ
@ኡሙሀናን-ጘ9ሠ
@ኡሙሀናን-ጘ9ሠ 5 месяцев назад
ማሻአሏህ
@ሀገሬንነፈቅወነኝ-ኘ2ከ
😢😢😢😢😢😢
@taiba2868
@taiba2868 2 месяца назад
😢😢😢😢😢😢
@መልካምንግግርሠደቃነው
ወአለይኩም ሠላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለን ወሠህለን
@Munajah-x4g
@Munajah-x4g Месяц назад
❤ ❤❤
@Munajah-x4g
@Munajah-x4g Месяц назад
❤ ❤❤
@AbcDef-sv7ym
@AbcDef-sv7ym 2 месяца назад
3:03
@SeadaMohammed-u4w
@SeadaMohammed-u4w 4 месяца назад
በጣም በጣም አላህያጋልጥልኝ ወላሂ እኔበሥራየላይ በጭቀት
@ahmadk2373
@ahmadk2373 4 месяца назад
ያአላህ የኔም ሢህር ነው ሀኪምም እቢ አለኝ በሥደት ሀገር ብር እጨርሣለሁ ምንም መፍትሄኳን አጣሁ አላህ በዝነትህ ርዳን
@abuafnan3577
@abuafnan3577 4 месяца назад
0996530863
@ረሂመነሲሮ.ሰለም..ሰቢሲኪ
ሰለም አሰለመሌኩም የረቢ የአለህ😢😢😢ሶሎለህ .አለይ❤ወሰለም😢
@kemriyamohammedahmed1593
@kemriyamohammedahmed1593 5 месяцев назад
Ameen yareb
@zaharakuriftu7892
@zaharakuriftu7892 4 месяца назад
እኔማ የገዛ ዘመዴ ነዉ ያደረገብኘ😢😢😢😢😢😢
@asia-bo7ry
@asia-bo7ry 5 месяцев назад
Wlwrwb
@HadiahM-et5vm
@HadiahM-et5vm 4 месяца назад
ያረብ።።። ኢንሻ አላህ 😢ፈተናው ብዙ ነው
@ZedomuReyan
@ZedomuReyan 5 месяцев назад
አላህ ይጠብቀን በጣም የተሰራጨ ነገር ነው ወላሂ በጣም ከብዷል የህ ነገር እኔ ኢትዮጵያ በነበርኩበት ወራቶች ለ4ቀን የሀል ሩቃ ቤት እየሄድኩ ተቀርቶብኝ ግን ከዛ ቦታ በምሰማው እና በማየው ሰው ሁኖ መፈጠር እስከሚያስጠላኝ ድርስ ምን አለበት ሰው በራሱ እድል ቢኖር
@ኢትዮጵያየእኝናት
@ኢትዮጵያየእኝናት 5 месяцев назад
😔😔በጣም ደሞ የሚአሳዝነው ልክ እንደ ካፌሮች ስላት እየስግዱ መስጊድም እየህዱ ለ ስው ይምስል በ ጎን 😔😔ጠንቁአይ ቤት ኡሎአቸ 😭😭አላህ ይጠብቀን ከ 🤲🏿🤲🏿ውዳጀ ጠላት 🤲🏿🤲🏿ለ ኡላችኡም 😭😭
Далее
11 ming dollarlik uzum
00:43
Просмотров 930 тыс.