Тёмный

በቤት ዉስጥ በሚገኙ ሶስት ነገሮች ብቻ የተሰራ ቆጮ 

Melkam Tube
Подписаться 53 тыс.
Просмотров 173 тыс.
50% 1

በቤት ዉስጥ በሚገኙ ሶስት ነገሮች ብቻ የተሰራ ቆጮ

Хобби

Опубликовано:

 

6 июн 2020

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 161   
@AddisKenNew
@AddisKenNew 3 года назад
እስካሁን ካየኋቸው አዳዲስ ስራዎች ይሄኛው ያንቺ " ቆጮ" ተመችቶኛል ፈጠራሽን አደንቀዋለሁ ጎበዝ
@Yetm113
@Yetm113 2 года назад
መልክ ስጠኝና ሞያ ከዩቱቤ እጅሽ ይባረክ
@user-tw1ys7nj3s
@user-tw1ys7nj3s 2 месяца назад
@selameasgedome1386
@selameasgedome1386 3 года назад
በጣም አሪፍ አሰራር ቡላ በበሶ ቆጮ ሲሰራ አይቼ አላውቅም ጥሩ የልምድ ልውውጥ ነው ሌላው ደግሞ ቤት ውስጥ ባለን እህል መስራት እንደምችልም ተምሬአለሁ አመሰግናለሁ
@fasikatilahun6414
@fasikatilahun6414 3 года назад
በጣም ቀለል እና ፈጠን አድርገሽ ነው ያሳየሽን ውጤቱም በጣም አሪፍ ነው በርች።
@hagretube4307
@hagretube4307 3 года назад
ወየኔ የምፈልገው ነገር ያገኘሀተ ጤናናአድሜ ይሰጥሽ
@elsaefrem7833
@elsaefrem7833 3 года назад
እጅሽ ይባረክ በጣም ጥሩ ስራ ነው
@bilenmillion1179
@bilenmillion1179 3 года назад
Nice job 👍🏽 I found your video the first time today love it 😍
@haronwcherkos4015
@haronwcherkos4015 3 года назад
በጣም ጉበዝ ሲያምር እህቴ ተባረኪ
@ElsiGojo
@ElsiGojo 3 года назад
በጣም ጥሩ አማራጭ ነው ያሳየሽን እጅሽ ይባረክ 🙏 ውደኔም ብቅ በይ እህቴ
@fanayetesfaye9142
@fanayetesfaye9142 3 года назад
ተባረኪልን በጣም ያምራል እንሞክረዋለን
@tenagnelemma952
@tenagnelemma952 3 года назад
ሀሪፍ ያንስዋል ተባረኪ
@AaAa-mo3fx
@AaAa-mo3fx 3 года назад
በጣም ጥሩ ትምርት ነው በርቺ
@muradujemal1769
@muradujemal1769 2 года назад
በጣም ጥሩ ነው ፈጠሽ እናመሰግናለን
@itifworkbellete6739
@itifworkbellete6739 2 дня назад
ቆንጆ ስራ እጅሽ ይባረክ ❤
@peace3834
@peace3834 3 года назад
ተባረኪ የኔ እህት እጅ ይባርክ
@birtukantafese1922
@birtukantafese1922 3 года назад
Thank you 💗 for sharing creatives
@mimiworku4129
@mimiworku4129 3 года назад
እጅሽ ይባረክ 🙏 ቆጮ ለመብላት እያማረኝ ግን ቆጮ ከየት ላግኝ እል ነበር ለካስ እንዲህም ዘዴና ሞያ አለ ❤️ አመሰግናለሁ ❤
@shamisiyaadem331
@shamisiyaadem331 4 года назад
Thank you so much 😋 I was waiting all day thank you 🙏
@talemayehu1
@talemayehu1 4 года назад
Thank you for your patience💓💓💓
@takyos8190
@takyos8190 3 года назад
Betam arif feteranew, thank you. Berchie
@martabiru444
@martabiru444 3 года назад
በርቺ እህቴ እናመሰግናለን
@se7141
@se7141 3 года назад
እህቴ ዛሬ ገና ነው ያየሁሽ በጣም ጎበዝ በርቺ ተባረኪ .... እኔም እሞክረዋለህ የተጠበሰ ቆጮ በክትፎ እወዳለሁ
@ummuyousuf1597
@ummuyousuf1597 3 года назад
ጎበዝ brilliant 👍
@aycheluhimweldemariam4117
@aycheluhimweldemariam4117 3 года назад
Endima ketechale Seriche emokiralewu yihe kelal zade new kocho betam amrognal thank you betam
@elsaaelsaa3754
@elsaaelsaa3754 3 года назад
የሜገርም ነው ጎበዝ
@user-id8sv4gq1d
@user-id8sv4gq1d 2 года назад
ኸረ ባለሙያ ጎበዝ
@aklilumengstu959
@aklilumengstu959 3 года назад
Betam arife newe tebareky
@selamawitgenene5777
@selamawitgenene5777 3 года назад
ሚገርም ነው በጣም እናመሰግናለን ። ባማረኝ ሰአት ነው የደረስሽልኝ።
@user-he3dj7lh2u
@user-he3dj7lh2u 3 года назад
በጣም ወድጄዋለው!! እጅሽ ይባረክ👌👍🙏🙏🙏
@user-mk9vb5pn9s
@user-mk9vb5pn9s 3 года назад
እጅሽ ይባረክ በጣም ቀላል
@mezmur6614
@mezmur6614 4 года назад
Yene Gobez!! እስክሞከረው ችኩያለሁ እጅሽ የባረክ
@talemayehu1
@talemayehu1 4 года назад
አሜን(3) ሞክሪውና አሳውቂኝ እርግጠኛ ነኝ ትወጅዋለሽ።አመሰግናለሁ💗💗💗
@memywa2756
@memywa2756 3 года назад
ጎበዝ በርቺ
@martabirhanu1998
@martabirhanu1998 3 года назад
በጣም ጎበዝ ነሽ እጅሽ ይባረክ ቡላን እንደቆጮ መጋገር ቀላል አይደለም ተባረኪ
@You-ex5rk
@You-ex5rk 3 года назад
እህቴዋ። እስኪይ። ሰብስክራይብ። አድርጊኝ ማማየ
@selamethioselamethio3168
@selamethioselamethio3168 4 года назад
Wow 💯👌በርቺ አሪፍ ነው
@talemayehu1
@talemayehu1 4 года назад
በጣም አመሠግናለሁ 💓💓💓
@GENETASNAKE-so6mb
@GENETASNAKE-so6mb 2 месяца назад
በጣም ቆንጆ ነው
@senaitzewdie6824
@senaitzewdie6824 3 года назад
በጣም ጎበዝ ባለሞያነሽ
@amirayasufhasan4904
@amirayasufhasan4904 3 года назад
Wow yane konjo gobaz barche batam asfalag nagar thanks
@lidiaabrham4866
@lidiaabrham4866 3 года назад
በጣም ኣመሰግናለሁ ቀለል ባለ መንገድ ስለ ሰራሽው እጅሽ ይባረክ!!!!!!!!!!
@alemadmassu1820
@alemadmassu1820 3 года назад
😱ሞክሬው ተሳካልኝ💃💃😀 Thank you for sharing! God bless you 🙏🏼
@talemayehu1
@talemayehu1 3 года назад
Glad to hear that. Thank you for letting me know.
@maluuhussein815
@maluuhussein815 Год назад
@@talemayehu1 mixadu ich ayebaleshim wude 🥰?
@misramohamed1483
@misramohamed1483 3 года назад
Gobeze yena ehete betame dese yelale🙏🌹
@genetageze8018
@genetageze8018 Год назад
Did you use a parchment paper??
@nahomanta4348
@nahomanta4348 3 года назад
በጣም ምርጥ
@hiwotworku4967
@hiwotworku4967 3 года назад
thank u so nice
@Ethiohabtina
@Ethiohabtina 3 года назад
wow. betam arif.
@addiszemenjembere4600
@addiszemenjembere4600 3 года назад
እባክሽን የእንጀራሽን ምስጢር ንገሪኝ እባክሽ ለልጆቼ ነውለሺያጭ አይደለም እባክሽ በጣም ነው የተመቸኝ።ጤፋን የት ነው የምትገዥው ምን ይባላል? እኔም ካናዳ ስለምኖር ነው ዝርዝር የጠዪቅሁሽ።
@winnie21kitchen10
@winnie21kitchen10 2 года назад
በጣም ደንቅ አሰራር ነው ቤተሰብ ሆኝለሁ አንችም ጎራ በይ 🙏👌👍
@yordanos2546
@yordanos2546 3 года назад
የኔ ቆንጆ ዋዉ በጣም በጣም በጣም ቆንጆ እና ጤናማ አድርገሽ ነዉ የሰራሽዉ ስለ ሙያሽ በጣም አመሰግናለሁ የኔ ዉድ ሙሉ ቪዲዮ አይቼ በላይክ ቤተሰብ ሆኛለሁ እህቴ አንቺም ወደኔ ቤት ብቅ በይልኝ በጣም አመሰግናለሁ
@talemayehu1
@talemayehu1 3 года назад
እሺ በደስታ አመሰግናለሁ
@user-lg3tx2ro8o
@user-lg3tx2ro8o Год назад
Bula malet yemn duket new? Kobas mndn new?
@liawold2418
@liawold2418 3 года назад
ጎበዝ
@tinsaevlog6646
@tinsaevlog6646 3 года назад
እምውደውን ነገር ስላሳየሽኝ አመሰግናለሁ 🙏🙏
@kelemuademssie150
@kelemuademssie150 2 года назад
ጎበዝ ነሽ ወረቀቱ ዘይት ብትቀሚቢው የበለጠ ይረዳሻል።
@childofjesuschrist5591
@childofjesuschrist5591 3 года назад
ተባረኪ
@me21212
@me21212 2 года назад
ተመሳ ሳይ ቪድዮ አይቼ አንቺ ቻናል ጋር ስመጣ ሌላ አይነት ሙያ ተማኩ። ፈጠራሽ ደስ ይላል። አመሰግናለሁ
@selamhaile5222
@selamhaile5222 2 года назад
Good job 👏🏾👏🏾👏🏾
@jemilatub6426
@jemilatub6426 3 года назад
የቡላ ዱቄት ምድነው???
@ztube7779
@ztube7779 3 года назад
Thank you
@meem3233
@meem3233 3 года назад
Great job
@enewaenewaenewa6885
@enewaenewaenewa6885 3 года назад
ከልብ እናመሰግናለን
@senaitgraham5641
@senaitgraham5641 3 года назад
ምጣድ 450 ነው ያደረግሽው?
@childofjesuschrist5591
@childofjesuschrist5591 3 года назад
ጎበዝዝዝዝዝዝ
@konjohabasha6537
@konjohabasha6537 3 года назад
Betam kelal zede new thank you! gin Mixadu ayibelashim?! Mesrat ifaligalw gin mixade indibelashibign alfeligim! Min timekriyalesh
@talemayehu1
@talemayehu1 3 года назад
አይበላሽም ሊጡ ምጣዱ ላይ እንዳይሆን ምጠንቀቅ ብቻ ነው የሚጠበቅብሽ
@italk4927
@italk4927 3 года назад
wowww 👍👍👍
@ethiobabyfood3664
@ethiobabyfood3664 4 года назад
በርቺ ውዴ
@talemayehu1
@talemayehu1 4 года назад
አመሰግናለሁ
@negsteabereha977
@negsteabereha977 Год назад
Betame keletafa tebareke yegermale teru moya
@tigitigi6579
@tigitigi6579 3 года назад
እጅሽ ይበርክ
@raheladdis7820
@raheladdis7820 3 года назад
Nice one
@sabrinafuad7991
@sabrinafuad7991 3 года назад
ማሻላ ስፈልግ የነበረውን ቆጮ ነው ያገኝውት ማሻላ
@masigosl9411
@masigosl9411 3 года назад
ሞያ ከጎረቤት ተባረኪ
@dinyedina6001
@dinyedina6001 3 года назад
ዋው
@tengeee7117
@tengeee7117 3 года назад
Interesting 👍 For how long you baked it?
@talemayehu1
@talemayehu1 3 года назад
Araund 5 to 7 minutes but you need to flip every one or two minutes. Thank you.
@tengeee7117
@tengeee7117 3 года назад
@@talemayehu1 Thank you so much!
@azeb2809
@azeb2809 3 года назад
ዋው መልክ ስጠኝ ሞያ ከዩትዩብ እማራለሁ ይለዋል ይሄ ነው መጥበሻ ላይ ቢሆንስ ሙያሽን Share ስላረግሽን እናመስግናለን
@talemayehu1
@talemayehu1 3 года назад
ይቻላል ሞክሪዉ እና ንገሪኝ
@hirutfekadu4629
@hirutfekadu4629 3 года назад
ለኔግን ወረቀቱ ጥብቅ ብሎ አለቅ አለኝ ለምንድነው የኔውድ ያንቼ በጣም ያምራል ጉበዝ ነሽ በርችልን ልጄ ቆጮ በጣም ትወዳለሽ
@talemayehu1
@talemayehu1 3 года назад
ትንሽ ዘይት ቅቢዉ ወረቀቱን ከተጠጣበቀብሽ
@Sebleabesha
@Sebleabesha 3 года назад
በጣም ደስ የሚል ሙያ ነው ያሳየሽን በጣም እናመሰግናለን ግን ምጣድሽ አይበላሽም?
@Sebleabesha
@Sebleabesha 3 года назад
ስለምጣድሽ አልነገርሽኝም
@addisumengistu466
@addisumengistu466 3 года назад
Well done
@geminimars7704
@geminimars7704 2 года назад
ስንት ደቂቃ ይፈጃል ለመብሰል?
@rahelbelay2299
@rahelbelay2299 3 года назад
Belanata koho egzaber yestesh
@yeneneshassegid2795
@yeneneshassegid2795 3 года назад
good job I Like my place gave to me
@tiruyehailu2989
@tiruyehailu2989 Год назад
ዋዉ እህቴ
@hayushow16
@hayushow16 3 года назад
Thank you so much for sharing family nihuna mar 😍🙏
@talemayehu1
@talemayehu1 3 года назад
Eshi amesegnalehu
@ZahraZahra-ge3dm
@ZahraZahra-ge3dm 3 года назад
ደስይብር
@jemilatub6426
@jemilatub6426 3 года назад
ቡላ ማለት ምድነው ውደ????
@ssm1839
@ssm1839 3 года назад
ጉበዝ
@user-em5zh3xx9j
@user-em5zh3xx9j 23 дня назад
Wowow batme new miymru 😮
@mariamichalidis8787
@mariamichalidis8787 3 года назад
Betam givez
@frehiwothailu2329
@frehiwothailu2329 2 года назад
ዋው እንደኔ ቆጮ ለሚወድ አሪፍ አማራጭ ነው እኔመሰግናለን ሙያሽን ጨምሮ ይስጥሽ
@tsehaiberhanu9861
@tsehaiberhanu9861 3 года назад
ውሃ ምጣዱን አይበላሽም ወይ
@sabaethiobaltina2613
@sabaethiobaltina2613 3 года назад
ከአጋር ቤት ማምጣት አያስፈልግም ጎበዝ
@mahitube5812
@mahitube5812 2 года назад
በገንፎ ዱቄት አይሆንም? የበሶ የለኝም
@weinshetlemma2697
@weinshetlemma2697 3 года назад
Beletu beyeshalehu
@astekastek1000
@astekastek1000 3 года назад
ዋዉ በጣም ያምራል ግን ጣሙ ቆጮ ቆጮነዉ ሚለዉ
@abesil1774
@abesil1774 3 года назад
great
@tizitasisay7533
@tizitasisay7533 3 года назад
Betam yamral
@jemilatub6426
@jemilatub6426 3 года назад
👍👍👍👍👍
@bekiiache5805
@bekiiache5805 2 года назад
ዋዉ እጀና ፈር መልካሞ
@BuzuTube
@BuzuTube 3 года назад
Wereketun yet agegnalehu?
@talemayehu1
@talemayehu1 3 года назад
Super market yigegnal
@addis8047
@addis8047 3 года назад
እጀና አፈር ❤️❤️❤️❤️❤️
@maezameskele2599
@maezameskele2599 3 года назад
👍
@mekidessolomon8607
@mekidessolomon8607 11 месяцев назад
ገራሚ ሰው ነሽ
@gebregziabheraberash4121
@gebregziabheraberash4121 3 года назад
BALEMOUYA 10Q SISTER
@muluyoutube3663
@muluyoutube3663 3 года назад
ሰላም ስላም እንዛመድ ቤተሰብ እንሁን ፈቃደኛ ከሆንሽ
@belayneshendale5199
@belayneshendale5199 3 года назад
እንጀራ ስትጋግሪበት ምጣዱ አይበላሽም ወይ?
@talemayehu1
@talemayehu1 3 года назад
የዳቦ ምጣዴ ናት ግን ትልቅ መጥበሻ ካለሽ እሱን ብትጠቀሚ ጥሩ ነዉ።
@zahrahasiri1741
@zahrahasiri1741 4 года назад
👍👍👍👍👍👍
Далее
Stray Kids <ATE> UNVEIL : TRACK "MOUNTAINS"
00:59
ልዩ የ በአል ድፎ ዳቦ | ከነ ቅመሙ
9:47
Застрявшее Кольцо 🤯
0:26
Просмотров 3,7 млн