Тёмный

በቤት ውስጥ ሚዘጋጅ የስጋ ከባብ //Homemade Kebab || Special Kebab Cooking Amii Fofana 

DIY Ethiopian
Подписаться 37 тыс.
Просмотров 972
50% 1

Опубликовано:

 

27 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 23   
@diyethiopian929
@diyethiopian929 4 года назад
#ከባብ ላህም ለመስራት ሚያስፈልገን :- 1#ስጋ 2 #ቀይ ሽንኩርት አንድ ራስ 3 #ቲማቲም 4 #የፈረንጅ ቃሪያ 5 #በቅዱኒስ 6 #የቲማቲም ድልህ ቅመማ ቅመም :- 1 #ድብልቅ ቅመም 2#ቀረፋ 3 #ቁንደበርበሬ ተጨማሪ :- #ፍርኖ ዱቄት እና የተፈጨ ደቃቅ #ጨው @ በሽንኩርት መክተፊያ ማሽን አንድ ቲማቲም @ አንድ ሽንኩርት @ አንድ ቃሪያ በደቃቁ ከተፍኩ ። በወንፊት አጠለልኩት ያለለልነውን ውሃ ለብቻ እናስቀምጥና ከላይ ወንፊቱ ላይ ያለውን የተፈጨ ስጋ ላይ በማድረግ እንጨምራለን። በቅዱኒስ፣ ፍርኖ ዱቄት ቅመማቅመም እና ጨው የቲማቲም ድልህ ጨምረን በደንብ እንለውሳለን። የቲማቲም ድልህ ከሌለ ወይም መጨመር ካልፈለጋችሁ ፍልፍል አህማር ( በርበሬ ) መጨመር ይቻላል ። ኦቩ በመጀመሪያ ለ አስር ደቂቃ ከታች ለኩሳችሁ አሙቁት ። በረዶ የሰራውን ከባብ የጋለው ኦቭን ውስጥ ካደረግን በኋላ ከታች ሲበስል እንደመቅላት ሲል ከታች የለኮሳችሁትን አጥፍታችሁ ከላይ ለኩሱ ስታቀርቡ ትኩሱን አቅርቡ። ወዲያው ማይበሉ ከሆነ ከድናችሁ አስቀምጡት እንዳይደርቅ። መብላት ስትፈልጉ በማይክሮዌቭ አሙቁት ትኩስ ይሆናል ። ኦቭን ከሌላችሁ በመጥበሻ ላይ ትንሽ ዘይት አድርጋችሁ በማይዝ መጥበሻ ለብ ለብ አርጉት ምርጥ ነው። ስጋው እኔ የተጠቀምኩት የበግ አንድ እጅ እና የበሬ ሁለት እጅ የተፈጨ ስጋ ነው። የተፈጨ ስጋ ቢሆንም መልሼ በሽንኩርት መክተፊያ ማሽን ደግሜ ፈጭቼዋለሁ ላም እንዲል በተጨማሪም ጮማ ስጋ ለብቻ ፈጭቼ ጨምሬበታለሁ ። የበግና የበሬ ስጋ ማደባለቅ ለጣእሙ አሪፍ ነው። ጥሬ ስጋ አስቆርጣችሁ እምትፈጩ ከሆነ ይበልጥ ቆንጆ ነው ። በዚህ የከባብ አሰራር ላይ ጮማ ስጋ መኖሩ ጥቅሙ ከባቡ እንዳይደርቅ ልስልስ ያለ እና ወዛም እንዲሆን እንዳይደርቅ ያደርገዋል የፍሮ ዱቄቱ ጥቅም ደሞ ስጋው በጣም ላም ተደርጎ ስለተፈጨ እንዳይቀጥን ቅርፅ ስናወጣ አልያዝ እንዳይለን ነው። ስለዚህ ዱቄት አታብዙ ከበዛ ያደርቅብናል እጃችሁ ላይ ስጋው ከተያዘላችሁ ፍርኖዱቄቱ ብዙ አስፈላጊ አደለም። የበሬ ስጋ ብቻውን ወይም የበግ ስጋ ብቻውን ማዘጋጀት ይቻላል ነገር ግን ሁለቱን አንድ ላይ መደባለቅ ከፈለጋችሁ የበግ ስጋ አታብዙበት ለምሳሌ ግማሽ ኪሎ የበሬ ስጋ ሩብ የ በግ ስጋ በቂው ነው የበግ ስጋ ሽታ ስላለው ካዘጋጃችሁ በሁዋላ እከፈለጋችሁበት ቀንና ወር ፍትህ ውስጥ ማለትም በረዶ ቤት ማስቀመጥ ይቻላል ከዛ በምትፈልጉበት ቀን ቀደም ብላችሁ ከፍሪጅ በማውጣት መጠቀም ትችላላችሁ። ታርዲያ በመጀመሪያ በረዶ እስኪሰራ ጠብቃችሁ ከዛ ነው ክዳን ባለው እቃ ከባቡን ምታስቀምጥቱ ማለትም መጀመሪያ በረዶ ይስራ ካለዛ እርስ በእርስ ይጣበቃል ። በሌላ ግዜ የዶሮ ስጋከባብ ይዤ እመጣና የስጋውንም ደግሜ ሰርቼ አሳያችሁኋለሁ በዚህ ፊድዮ ፈጠንኩ መሰለኝ ይቅርታ ቪድዮ እንዳይረዝምባችሁ ብዬ ነው እንጂ ለኔ ሚጠቅመኝ ቪድዮው ሲረዝም ነው። ላይክ ሼር በማድረግ አበረታቱኝ በቀጣይ አዳዲስ የ አረብ ሃገር ምግብ እንዲደርሳችሁ ሰብስክራይብ ያላደረጋችሁ ሰብስክራይብ አድርጉና ቤተሰብ እንሁን እንዲሁም የደውል ምልክቱን መጫን አትርሱ ! God Bless you all !
@soliyanafikadu267
@soliyanafikadu267 4 года назад
ምርጥ ነው
@soliyanafikadu267
@soliyanafikadu267 4 года назад
Subscribe አድርጉኝ please
@DirasatLanguage
@DirasatLanguage 4 года назад
Delicious food!👍
@enat-ethiopianfood7261
@enat-ethiopianfood7261 4 года назад
በጣም ቆጆ የሚያምር ከባብ ዳቦ ነዉ ፒዛ እዴት ያምራል
@Nafisa_77
@Nafisa_77 Месяц назад
ማሽ አላህ ነግ እሞክርዋለሁ በርች❤❤❤
@tinsaevlog6646
@tinsaevlog6646 4 года назад
ዋዉ እስቀመጨረሻው አየሁት ምርጥ ነው አድቄሽ ነኝ❤️
@SaritSearet
@SaritSearet 4 года назад
Amiye Betam konjo liyt yale new enamesegnalen
@diyethiopian929
@diyethiopian929 4 года назад
ሳርዬ አመሰግናለሁ ውዴ ለመልካም አስተያየትሽ
@aselefechgirma4908
@aselefechgirma4908 4 года назад
ባለሙያ በርቺ
@zumethio2911
@zumethio2911 4 года назад
እጅሽ ይባረክ ውዴ ❤
@diyethiopian929
@diyethiopian929 4 года назад
አሜን የኔ ውድ እህት ኑሪልኝ በአላህ
@ሰላምጎንደሬዋYoutube
@ሰላምጎንደሬዋYoutube 4 года назад
ዋውውው ምሻላህ ሀያቲ😘😘😋
@legizewnew1477
@legizewnew1477 4 года назад
👎👎👎
@legizewnew1477
@legizewnew1477 4 года назад
Atsen endenafekesh temochLesh
@ሰላምጎንደሬዋYoutube
@ሰላምጎንደሬዋYoutube 4 года назад
ፍቅርሽ ነው የጎዳኝ ምን ምነው እህት
@legizewnew1477
@legizewnew1477 4 года назад
Saudi nesh
@diyethiopian929
@diyethiopian929 4 года назад
ኩዌት
@yophelmulugeta8943
@yophelmulugeta8943 4 года назад
ሙያሽ ጥሩ ነበር ግን በጣም ትፈጥኛለሽ ደግሞም የሚጨማመረውን በአረብኛ ባትናገሪ ሁሉም ይማርበታል በርቺ የሀገሬ ልጅ!
@diyethiopian929
@diyethiopian929 4 года назад
እሺ ውዴ አስተካክላለሁ ኢንተርኔት በካርድ ሚጠቀሙ እህቶች ቪድዮው እንዳይረዝምባቸው ነው በሌላ ግዜ የዶሮ ስጋ ከባብ ሰርቼ የበግና የበሬ ስጋ በድጋሚ ሰርቼ ሰፋ ባለ ማብራሪያ ይዤ በቅርብ ቀን እከሰታለሁ።
@yophelmulugeta8943
@yophelmulugeta8943 4 года назад
እሰይ የኔ እህት ይሄ ነው የኛ ባሕል ተባረኪኪኪኪ
@MulualemShowሙሉዓለምሾው
ዋዉ ሆደ ጮህህህ
@Morenadefueg0
@Morenadefueg0 4 года назад
Like 8 my friend 😙💓👍
Далее
На самом деле, все не просто 😂
00:45
pizza italia kuwait, | pizza italian recipe.
14:26
Просмотров 1,1 тыс.
የስጋ ከባብ አሰራር
15:13
Просмотров 2,7 тыс.