Тёмный

በተመረቀ ትውልድ የተባረከች ኢትዮጵያን እናሻግር ! ልዩ የአባቶች ቀን ዝግጅት /ከእሁድን በኢቢኤስ/ 

ebstv worldwide
Подписаться 2,7 млн
Просмотров 49 тыс.
50% 1

An infotainment program on Sunday afternoon with EBS’s own Asfaw Meshesha, Nafkot Tigistu, Mekdes Debesay & Tinsae Berhane.
It includes multiple segments depending on the number of stories following the topical discussion.
The program is engaging which keeps the viewer right at the other side for the whole three hours.
It is a magazine format; small updates of the talk of the town, guest appearance, Wello, live music, cooking, and many more.
#EhudenBeEBS​​​​​​​ #SundayAfternoonShow_EBSTV​​​​​​​ #InfotainmentShow_EBSTV​​​​​ #AsfawMeshesha_EBSTV​​​​​
Follow us on: linktr.ee/ebst...
#ኢቢኤስ​
#EBS

Опубликовано:

 

13 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 139   
@kamilaymiftawakamilaymifta290
@kamilaymiftawakamilaymifta290 3 года назад
ለዱዓቹ አሚን ክብር ለውድ አባቶቻችን በህይወት ያላችሁ ረጅሙን እድሜ ይስጥልን በህይወት የሌላችሁ በእዝነቱ ይማራችሁ መልካሙን ሁሉ ለውዷ ሀገራችን
@እግዚአብሔርእረኛዬነ-ደ5ዠ
አሜን
@user-jy4bj9te4b
@user-jy4bj9te4b 3 года назад
ላአባቴም ለዉዱ ለልጄ አባት እኮን ለአባቶች ቀን አደረሳቹ እረጅም እድሜ ለሁሉም አባቶች😘😘😘
@sallysally8305
@sallysally8305 3 года назад
ዛሬ ነው ውድየአባቶችቀን
@tmtube9194
@tmtube9194 3 года назад
ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ በሳኡዲአረቢያለሚሰቃዩ ወገኖቻችን ወንድሞት እህቶች ህፃናቶች
@askidesta4271
@askidesta4271 3 года назад
ይች ናት ሀገሬ ይች ናት ኢትዮጵያ🙏🙏🙏
@ruhi1416
@ruhi1416 3 года назад
አንተ ብርታቴም ድክመቴም ነበርክ ያኔ ህፃን ሳለሁ እንደሳሳህል እንዳዘንክልኝ ራህማን ይዘንልህ ባባ አላህ ያቆይልን
@መዲነኝየድንተማሪ
@መዲነኝየድንተማሪ 3 года назад
እኔአባቴ በሂወት ባይኖርም ግን የናተአባቶችየኔምናቸው እረጂምእድሜ ይሥጥልን ለምርቃናችሁ አሚንአሚን 😍😍😍
@mikitubetekeste2174
@mikitubetekeste2174 3 года назад
ሀገራችንን ሰላም ያርግልን የክፉ ሀሳብና እቅድ ክፏ እርግማን ለዘላለም ከህይወታችን ይወጋ
@tsehaydamte9366
@tsehaydamte9366 3 года назад
መልካም የአባቶች ቀነ ተባረኩ እረጂም እድሜ ከጤና ጋር ይስጣችሁ ውድ አባቶቻችን የፕሮግራሙ አዘጋጆች እናመሰግናለን
@selambezabih4517
@selambezabih4517 3 года назад
ውይ ቃልዬ ስወድሽ ጥሩ አርጋችሁ ነው ያባቶቻችንን ብሶት ያሰማችሁት ተባረኩ
@user-eu1vq1sg5h
@user-eu1vq1sg5h 3 года назад
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜንረጅም እድሜ ከጤና ጋ ይስጣቹሁ
@heregewoinenatuannafaki3686
@heregewoinenatuannafaki3686 3 года назад
አሜን አባቶቻችን የናተ ፀሎት አይለየን ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ተመኘሁኘሁላችሁ
@meskabate5716
@meskabate5716 3 года назад
EBS እ/ር ይባርቹ🙏
@ሚሚዬየቤተሰብአፈቃሪ
አባቶቻችን አሜንንንን ለእናንተም እግዚአብሔር እድሜ ና ጤና ይሰጣቸው
@user-ri9xq2or8r
@user-ri9xq2or8r 3 года назад
ባለም ላይ ላሉ ሁሉ አባቾች እኳን ላባቶች በሰላም አደርሳቹ እረጅም እድሜ ከሙሉ ጤና ጋር ይስጣቹ
@mariyatube1661
@mariyatube1661 3 года назад
በአለም ላይ ላሉት በሙሉ መልካም የአባቶች ቀን🙏
@user-mj8tp7dt5f
@user-mj8tp7dt5f 3 года назад
አባቴ ሁሉ ነገሬ እኔ እዚህ እንድደርስ አንተ በብዙ መሰዋአትነትነውና እረጅም እድሜ ከጤንናትጋር አባቴ ትለያለክ በአለም ላይላሁ አባቶች በሙሉ መልካም የአባቶች ቀን
@user-nb9ub9uh9j
@user-nb9ub9uh9j 3 года назад
የእኔ አባት ጥሩ ባለመሆኑ እንኳን አደረሰህ ባልለውም። የኢትዮጲያ አባቶች ሺ አመት ኑሩ እረጅም እድሜ ከጤናጋር ያድላችሁ ❤❤ ኢትዮጲያ ለዘለአለም ትኑር🇪🇹
@user-me3kh7rq1u
@user-me3kh7rq1u 3 года назад
አይበልምስ እህት
@user-nb9ub9uh9j
@user-nb9ub9uh9j 3 года назад
@@user-me3kh7rq1u በኔ ቦታ ብትሆኚ ከዚህም በላይ ትዪ ነበር
@user-me3kh7rq1u
@user-me3kh7rq1u 3 года назад
@@user-nb9ub9uh9j አለህ የሰከለሽ የችግርሽን መፉቴህ አለህ የቅነልሽ
@የድንግልማሪያምለጅነኝ
ወዮ ጉድ በኔም መስሎኝ ነበር ማር እይዞሽ ብቻ በጤና ያኑራቸዉ እማ አይዞሽ እራስሽ ቻይ
@user-nb9ub9uh9j
@user-nb9ub9uh9j 3 года назад
@@የድንግልማሪያምለጅነኝ እሽ ውድ እግዚአብሔር አለኝ
@shaikhaa5090
@shaikhaa5090 3 года назад
ፍት ፍት ፍት EBS ለምን ድምፅ አትሆኑም ቢያንስ የናተ ሚዲያ በቴሌቪዝንም ስለሚታይ ብዙ ተከታይ አለ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭ፍት
@user-dp8un6ql4m
@user-dp8un6ql4m 3 года назад
እኔ ምለ ኢቢስ ለምድነው በሳውዱ አርቢያ ይሚስቃኖ እህት ወድሜች ድምፅ ማቶኑት እኔ አደለ እዳ የናት ኮት ቨድኖ የምናይው ማንሽም ያለ እኛ ባዳ ናሽ ምድር ዱቃታም አባቶች እድሜና ጤና ይስጣቹ እኖዳቹ አለ እናት ዱስላይክ የመዳም ቅመኖች አንድ ላይክ እዳታርጉ
@tigesttigest2936
@tigesttigest2936 3 года назад
ኢቤሶች ፀጋን ልበሱ ተባረኩ
@birteyebisratetube9842
@birteyebisratetube9842 3 года назад
Ameeeen Ameeeen Ameeeen Ameeeen Ameeeen Ameeeen Ameeeen Ameeeen Ameeeen Ameeeen Ameeeen Ameeeen Ameeeen Ameeeen Ameeeen Ameeeen Ameeeen Ameeeen Ameeeen Ameeeen Ameeeen Ameeeen Ameeeen Abatoche tebarekuuu
@user-jb7hd2dg3w
@user-jb7hd2dg3w 3 года назад
Amen abatoche siwodachu ezigabiher erajimi edime tena gara yisatachu❤❤❤🙏
@user-nw8cv5iu1b
@user-nw8cv5iu1b 3 года назад
ፍትህ ፍትህ ለሳኡድ የለሚሰቃዩ እህት ወንዲሞች አረ ፍትህህህህህህህህ ኡፍፍፍ ለማን እንጩህ
@ethiopiaethiopia3849
@ethiopiaethiopia3849 3 года назад
የኢትዮጵያ አባቶች በሙሉ እንኮን የአባቶች ቀን አደርሳቹሁ ሺ አመት ኑሪልን ለመላው አባቶች በሙሉ
@tube896
@tube896 3 года назад
አሜንንንንንንንንንን አባቶቼ
@eskedartessema6318
@eskedartessema6318 3 года назад
መልካም ያባቶች ቀን ደስ ሲሉ!!! አሜን አሜን አባቴ አሜን!!! ደስሲል ቃል የለኝ ለምርቃቱ ታድላቹሁ በነኚ አባት መመረቃችሁ የሀገር ጠባቂዎችን በዚ መልኩ መተው ሳይ እውነት እንዴት ደስ ይላል!!
@BT-yl3qg
@BT-yl3qg 3 года назад
Who else is worried like me about the election ?? Love & peace ✌️ for our country God bless Ethiopia 🇪🇹
@wsazswzss5892
@wsazswzss5892 3 года назад
Uffffeeeee ደስ ስሉ እድሜና ጤና ይስጥልን😭😭♥♥♥
@AA-ig9kq
@AA-ig9kq 3 года назад
አሜን ያ ረብ
@bezebeze2553
@bezebeze2553 3 года назад
መልካም የአባቶች ቀን ሁሉም አባቶች እግዚአብሔር ትልቅ እድሜ ጤና ይስጣችሁ ክፍ አይንካችሁ ይሄን የመሰለ ዝግጅት አድርጋችሁ እናንተም እግዚአብሔር ይባርካችሁ
@saeedhussain9772
@saeedhussain9772 3 года назад
Amen
@user-uh2of3jq6t
@user-uh2of3jq6t 3 года назад
አባቶቻችን እግዚአብሔር እንኳን ለዚች ቀን አደረሳችሁ በስደት ላለነው በሰላም ለሀገራችን ያብቃን ሳውዲ ለሚሰቃዩ ዜጎቻችን
@aemadmidea5783
@aemadmidea5783 3 года назад
በሳኡዲ ላሉት እህት ወንድሞቻችን ጸልዩ
@ሚሚዬየቤተሰብአፈቃሪ
የስው ዘር መፍለቂያ አባት ነው እውነቱ ሜደው ቢለስልስ ምን ቢያምር መሬቱ ካለተዘራ አይባቅልም እህል ካለ አባቱ አባት አባት ብዬ ልቃኝለት አምሮኝ በትዝታ ፍቅሩ ናፍቆቱ አስክሮኝ ሀገሩን ብዞረው ቃላትን ፍለጋ ስንኝ ላስፍርለት መሽቶ እስኪነጋ መልካም የአባቶች ቀን
@sebihaahmed9043
@sebihaahmed9043 3 года назад
Mekdiyeee bamare huneta New yegeletsshiw yene konjiyee❤❤❤❤
@yatebeyakokebegoogle1018
@yatebeyakokebegoogle1018 3 года назад
ለመላዉ ኢትዮጵያዊ አባቶች እንኳን ለአባቶች ቀን አደረሳቹ እድሜና ጤና ይስጣቹ
@ስውነትየተዋህዶልጂ
አባቶቻችን እኛን ለማሳደግ በፀሀይ በብርዱ ጎበሥ ቀና ብለው ያሳደጉን አባት የቤት ማገር ነው እግዚአብሔር እርጅም እድሜና ጤና ይሥጥልን ኑሩልን
@godislovegodislove579
@godislovegodislove579 3 года назад
ዋው እሚባርክ የአባቶች ምርቃት አሜን አሜን
@etalemsahilework7799
@etalemsahilework7799 3 года назад
አሜን አሜን አሜን ebs ሁሌም አዲስ ነገር የምናየው ሁለገብ ቻይናል በጣም ደስ ይላል በርቱ
@ruthsweetgebru238
@ruthsweetgebru238 3 года назад
Happy Fathers day
@girumyosef4711
@girumyosef4711 3 года назад
ቃሊ የኔ ውድ አማርኛ ትችይ የለ እንዴ ከነ ሙሉ ክብሯ አጃኢብ ነው በርቺ በርቱ
@adeynigussie3018
@adeynigussie3018 3 года назад
የመልካም አባቶች ቀን ተብሎ ቢከበር ደስ ይለኛል ሁሉም አባት እኩል አይደለም እኔ በበኩሌ ሰይጣንን በአካል ባገኘው የእኔን አባት ያህል ክፋ አይመስለኝም። መልካም አባቶች እንኳን አደረሳችሁ
@samira7639
@samira7639 3 года назад
አሜን ስታምሩ ወርቅ ናቹ ኡፍ ሁላችንም ውድድድድ አባቶች አሜን አሜን ሀገራችን ሰላም🙏😭👍🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏 👍👍💓💓💓💚💛❤💚💛❤
@shalomendale6041
@shalomendale6041 3 года назад
ጌታ ይባርካቹ EB's
@user-yr7kt5kb6d
@user-yr7kt5kb6d 3 года назад
AMEN Amen..
@user-zt5fh7ye6r
@user-zt5fh7ye6r 3 года назад
ስብስክራይቤን አንስቻለሁ እንደት አስር ደቂቃ ብቻ ለእስሮች ድምፅ መሆን ያቅታችሀል ebs
@የድንግልማሪያምለጅነኝ
ወይ እነዚ የተረገሙ ምን አለበት ለ10 ደቂቃ😭😭😭
@user-he9ye3kz8o
@user-he9ye3kz8o 3 года назад
አሜን አሜን አሜን አባቶቻችን
@asniit1199
@asniit1199 3 года назад
አሜን አባቶቻችን እድሜና ጤና ይስጣችሁ ኖራችሁልን ሁሌም መርቁን እግዚአብሔር አባቶች አያሳጣን🙏🙏🙏
@ሂዊየሀረሯ
@ሂዊየሀረሯ 3 года назад
እረጅም እድሜና ጤናን ይስጥልን ለአባቶቻችን ለሀገራችን ፀልዩልን
@sebihaahmed9043
@sebihaahmed9043 3 года назад
Aminnnn yareb👐👐👐👐👐
@fatumatube3160
@fatumatube3160 3 года назад
አሚን አሚን
@elsabethtessema2266
@elsabethtessema2266 3 года назад
Amen 🙏🏼 Amen
@alfiyadaredo1638
@alfiyadaredo1638 3 года назад
አሚን
@መሲየማርያምልጅ-መ9ቐ
ሰላም ለናንተ ይሁን ውድ ኢትዪጵያዊያኖች ፈጣሪ ኢትዪጵያን ይጠብቅልን 🙏🙏💚💛💕
@daggetachew3107
@daggetachew3107 3 года назад
ዋው ደስ ሲሉ ፈጣሪ እረጅም እድሜ ከጤናጋር ይስጥልን
@user-mf7hf1eu5u
@user-mf7hf1eu5u 3 года назад
ላባቶች እረጂም እድሜ አላህ ይስጥልን አገራችን አላህ ይጠብቅልን
@Selam-di1oc
@Selam-di1oc 3 года назад
Amemi
@user-ym5gh5wb9s
@user-ym5gh5wb9s 3 года назад
ለአባቶች እድሜና ጤና ይስጥልን ሽልማቱ ይቀጥል EBS ሼር ሼር
@yeshemebetalem8706
@yeshemebetalem8706 3 года назад
Amen 🙏 😭😭😭
@hulumlebgonew2902
@hulumlebgonew2902 3 года назад
Amen፫🥰🌺🥀🌹🌷💐🌱🌿☘️
@tirsetpaganin2818
@tirsetpaganin2818 3 года назад
EBS TEBAREKU YEH LETARIK YEMIHON NEW KEABAT BEREKET MEKEBEL KELAL AYDELEM ABRHAM YESHAKIN VARKIAL YEH HULIGIZE YDEGEM BEYAMETU EGZABHER BEWISTIM BEWICHIM LALENEW BEHULUM BEREKET YEHUNILIN ETHIOIYE GENE BRHANISH YEWETAL ISAYAS 60:1 YEHUNILIN!🤗🥰
@tigistwase8024
@tigistwase8024 3 года назад
እዉነት ነዉ አባቱን ያከበረ የታዘዘ ትዉልድ ይባረካል ጥሩ መልዕክት ነዉ ኢቢኤስ ይለያል ስንል በምክነያት ነዉ
@rukiykemal1543
@rukiykemal1543 3 года назад
አላህ ሰውን እንዳከበራችሁ ለናንተም ፈጣራ ያክብራችሁ ውዶቸ ወርቆቸ እድሜና ጤና ይስጣችሁ ፈጣራ ከናንተ ጋይሁን
@zinettube4825
@zinettube4825 3 года назад
እድሜና ጤና ይስጥልን ለአባቶች
@nathinatisho5478
@nathinatisho5478 3 года назад
I miss makdi
@lawganedrashyoutb6169
@lawganedrashyoutb6169 3 года назад
Wow edmnatane ysetelne
@AAA-tk1qu
@AAA-tk1qu 3 года назад
ደስ ስሉ !!!
@ሀናየአሰላልጅ
@ሀናየአሰላልጅ 3 года назад
እድሜና ጤና ለአባቶቻችን 🥰
@alhamedulillahalhamedulill9842
@alhamedulillahalhamedulill9842 3 года назад
ረጅም እድሜ ያረብ አሚንንን
@jaja-ln1hl
@jaja-ln1hl 3 года назад
ዋው ደስ ሲሉ አባት መመኪያ ናቸው
@somali3266
@somali3266 3 года назад
ለሳኡዲ እስረኞች ድምፅ ሁኖቸው
@fayzahayare6400
@fayzahayare6400 3 года назад
አሚንን ያረቢ አላሃ ይስማቹ
@smd7650
@smd7650 3 года назад
Eski sele tigray aweru tenesh behon ☝️☝️☝️
@ababaabba1673
@ababaabba1673 3 года назад
መቼ ነው የአባቶች ቀን ዛሬ
@dghhtdfhhu4555
@dghhtdfhhu4555 3 года назад
እንኳን አደረሰቹ💓💓💓💓💓
@mahimemaryamlej2295
@mahimemaryamlej2295 3 года назад
ፍትህ እባካችሁ ድምፆችን ይሰማ ሳውዲ ወገኖቻችን በእስር ቤት እየተሰቃዩብን ነው እባካችሁ ሲሞቱ ሰበር ዜና ብሎ ከማውራት እስኪ በቀና መንገድ አሁን በህይወት ድረሱላቸው እባካችሁ🙏💔
@seblegebru8485
@seblegebru8485 3 года назад
ለምንድነው በሳውዲ ለሚሰቃዩ ወገኖቻችን ድምጽ አትሁኑም
@melkamnababw9233
@melkamnababw9233 3 года назад
ዉዱ አባቴ ናፈከኝ እንዴት ላግኝህ እቅፍ አድርጌ ጋቢ የማለብስበት የምመረቅበት አቅርብልኝ አምላኬ በእድሜ በጤና አቆይልኝ
@fentaneshchekole6011
@fentaneshchekole6011 3 года назад
Ende yeteleyaye hayemanot setamet l ❤️❤️ you.
@elsabetcorebtaw9396
@elsabetcorebtaw9396 3 года назад
ምን አለበት አንድ ደቂቃ የማይሞላ መልእክት ብታስተላልፉ ፣ በሳውዲ እስር ቤት ለሚሰቃዩ ወገኖቻችን።
@dhhgxdg2477
@dhhgxdg2477 3 года назад
አሜን አሜን አሜን
@hulegebmedia4915
@hulegebmedia4915 3 года назад
ብሺቆች ፍትህ ሳውድ ለሚስቃዩ ወግኖች ብትሉ ምን ትሆናላችሁ ድስ ላይክ አድርጎቸው 👎👎👎👎👎👎👎👎 እኛ ነን እዚህ ያደረስናችሁ የናተን የማይረባ ቪዶወች እያየን አባቶች እድሜችሁ ይርዘም 💗
@user-yr7kt5kb6d
@user-yr7kt5kb6d 3 года назад
Menalbat qedmw qexwet Endayho...?
@cakocakocako4432
@cakocakocako4432 3 года назад
Amen amen amen abatochachn enkan labatochi ken adersachu
@ethiopiawetube
@ethiopiawetube 3 года назад
እንዲህ ጥሩ ጥሩ ነገር ከእኛ ባህል ጋር የማይጣረስ ነገር መውሰድ እያለ ቫለንታይን ደይ, ሀሊውን ምናምን እያላችሁ ታናዱናላችሁ። በሀሳቤ የምትስማሙ ሰብስክራይብ እና ላይክ አድርጉኝ ውዶቼ።
@fentaneshchekole6011
@fentaneshchekole6011 3 года назад
Abate behiyet bayenorim ...wendmoche,balebet..Hulun abatich Enkwan aderesachihu♥️
@shitayahmed2577
@shitayahmed2577 3 года назад
🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲😭😭😭
@dagmawitendale5574
@dagmawitendale5574 3 года назад
happy father day
@yaseratljochiyoutubechanne898
@yaseratljochiyoutubechanne898 3 года назад
እኔስ አባቴን በልጂነቴ ነው ያጣሁት ግን አጐቴን እዳባቴ ነው የማየው ፈጣሪ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን🇪🇹🇪🇹🇪🇹👈❤❤❤🇪🇹👈
@user-bd8tu8xb4z
@user-bd8tu8xb4z 3 года назад
አብሽሩ ማማ. ሀሉም ሟች ነው።
@yaseratljochiyoutubechanne898
@yaseratljochiyoutubechanne898 3 года назад
@@user-bd8tu8xb4z እሱስ ትክክል ነው ግን ያባት ፍቅር አለማውቅ ያስከፋል
@user-ey1pj7hp1g
@user-ey1pj7hp1g 3 года назад
Amennn abetochi😍😍😍
@user-qm5ln7ir3m
@user-qm5ln7ir3m 3 года назад
ፍትህ ፍትህ ለ ሰውዲ ወድሞቻችን እህቶቻችን
@user-jo2ov5sv9d
@user-jo2ov5sv9d 3 года назад
ሰላም ሰላም ሰላም እደት ናችሁ ረ ናፍቆት መች ነው የምትመጣ ?? የእውነት ናፍቃኛለች ❤️
@pkdkwpwdkpdwkpdwkp4901
@pkdkwpwdkpdwkpdwkp4901 3 года назад
Amen❤❤❤❤❤❤❤❤❤ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@burtanfetawek7162
@burtanfetawek7162 3 года назад
ከኔየበረታችሁአስቡኝበፀሎታችሁበስደትላአሞኛል
@fatmaabdalla6625
@fatmaabdalla6625 3 года назад
Ammmmmmmmmmiiiin
@molomolo5250
@molomolo5250 3 года назад
ፍትክለሳውዲወገኖቻችን
@SdSd-ui2uy
@SdSd-ui2uy 3 года назад
ስደት በኛ ይብቃ
@user-eq4dm6qs3p
@user-eq4dm6qs3p 3 года назад
امينننننننن
@frezewde7438
@frezewde7438 3 года назад
መልካም የምርጫ ወቅት ኮረናን ያጥፋልን።😍
@hgg6334
@hgg6334 3 года назад
ሰንትህፃንእየረገፈእሰርቤትያዳላቸዉንአባቶችታሽሞነሙናላችሁለእኛየሀዘንግዜነዉእናተትገለፍጫለሽህተራይድረሳችሁፈጣሪአይቸግረዉም
@messiial338
@messiial338 3 года назад
❤❤❤❤❤
@user-me3kh7rq1u
@user-me3kh7rq1u 3 года назад
ወይ ጉድ ከመቼ ጀምሮ ነው የአበት ቃን ተብሎ ተጀመረ ወይ ሁይ👋👋👋👋👋
@zedooyoutube9831
@zedooyoutube9831 3 года назад
Wo www baxam dasyila Malkam mirchaa yehunlachu
@rroselave2755
@rroselave2755 3 года назад
በጣም ትገርማላችሁ በሳውዴ የሚሰቃየው ወገናቹሁ አይደለም እንዴ ምነው ድምፅ ብቱሁናችው ምድረ በጥራቃ ሁሉ ምድረ ሸፋፋ
Далее
А ВЫ ЛЮБИТЕ ШКОЛУ?? #shorts
00:20
Просмотров 3,7 млн
Mat pembersih pink untuk ibu hamil
00:21
Просмотров 1 млн
Ванесса 🆚 Крискас  | WICSUR #shorts
00:42
А ВЫ ЛЮБИТЕ ШКОЛУ?? #shorts
00:20
Просмотров 3,7 млн