Тёмный

በተነሣው ጦርነት ክርስቲያኖች ከእስራኤል ጋር መቆም ካለባቸው በሦስት መሠረታዊ ምክንያቶች ነው 

DINK FITSAME TUBE - ድንቅ ፍጻሜ ቲዩብ
Подписаться 13 тыс.
Просмотров 7 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

22 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 100   
@bezawitdinku5017
@bezawitdinku5017 Год назад
የጌታ ፀጋው ይብዛልህ
@kibrommebrahtu4626
@kibrommebrahtu4626 Год назад
ዘመንህ ይባረክ
@hannatesfaye1749
@hannatesfaye1749 Год назад
ጌታ ይባርክህ እውነት ነው ይሄ መንፈሳዊ መገለጥ ነው እንዲሁም ለሰው ሁሉ የሚያድን የእግዚ አብሄር ጸገ ተገልጦዋል ያለው የእግዚ አብሄ ቃል እንዳለ ሆኖ ማለት ለፍልስጤምም ሰዎቹ እንዲድኑ መጸለይ አለብን ለምን እየሱስ አለምን ሊያድን ስለምጣ እስላሞች በክርስቶስ እንዲድኑ እየሱስ ፍቅሩን በመስቀል ገልጦልናል❤
@tzehaitupaulos1438
@tzehaitupaulos1438 10 месяцев назад
ተባረክ ጌታ ይመጣል ደርሰዊል iwont to go 1st flight
@shewaaweke9723
@shewaaweke9723 Год назад
እኔ ምንግዜም ለእስራኤል እጸልያለሁ
@wincell9735
@wincell9735 Год назад
እየሱስ ጌታ ነው ❤❤❤
@nishanraday7062
@nishanraday7062 Год назад
ያሪዶ ዘመንን የመዋጀት ትምህርት ስለምታቀርብ ጌታ ይባርክህ ፀጋውን ያብዛልህ
@rutaadiss5281
@rutaadiss5281 Год назад
እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድማችን ጌታ እስራኤል ይጠብቃት
@gessesseetetuabebe4905
@gessesseetetuabebe4905 Год назад
እውነት አርነት ያወጣል ቢገባን ውጊያው መንፈሳዊ ነው ስንመረምር የክርስቶስ ተቃዋሚ የሚገለጥብት ኑውና እናስተውል:: ተባረክ አሁንም እውኑትን አብዝቶ ይግለጽልህ አሁንም የክብሩ መግለጫ ያድርግህ ወገንናዊነት እንዳልሆን ለኛም እውነቱን ይግለጽልንን🙏
@etabezahuteshome3397
@etabezahuteshome3397 Год назад
ጌታ አብዝቶ ይባርክህ ወንድማችን ጌታ እስኪ መጣ ድረስ እንዲህ አይነት ትምህርቶች ምክሮች በጣም አስፈላጊ ትልቅ የወንጌል ስራነው በርታ ጸጋው ይብዛልህ 🙏
@abebaseyiume8949
@abebaseyiume8949 Год назад
ሰላም ለኪዳኗ ምድር ለእስራኤል ይሁን
@lizabella151
@lizabella151 Год назад
ዉዉዉ ጌታ የገለፀልክ ምርጥ የጌታ እየሱስ ሓዋርያ ነክ ያሬድወንድሜ ተሸፍነካል በክብሩ
@gedabedada1668
@gedabedada1668 Год назад
የስ አሜን ያባቴ ልጅ ዘላለምህ ይባረክ እወድሀለው አንተ ድንቅ የዘመናችን ጳውሎስ ስጦታችን ነህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@hanahhana2519
@hanahhana2519 Год назад
ያሬዶ ፀጋ ይብዛልህ ምርጥ አገለላጽ ነው❤❤❤
@tesfalemtsehay07
@tesfalemtsehay07 Год назад
ወንድም ያሬድ ድምፁ በጣም ቢስተካከል መልካም ነው። እግዚአብሔር ይባርክህ!
@Jesus_is_Lord_stn25
@Jesus_is_Lord_stn25 Год назад
ኢየሱስ ጌታ ነዉ።
@abelgirma3135
@abelgirma3135 Год назад
ዋው ድንቅ መልዕክት ነው !!
@seyoumsolomon5627
@seyoumsolomon5627 Год назад
አሜን ሀለሉያ! ኢየሱስን በቅርቡ እናየዋለን!..በብዙ ተባረክ ያሬድ
@yonasgirma3323
@yonasgirma3323 Год назад
❤ያሬዶ እግዚአብሔር ያስፋህ፣ያለምልምህ❤
@eleni311
@eleni311 6 месяцев назад
ክርሰቲያን ሆኖ እሰራኤልን የሚጠላ ያለ አይመሰለኝም እኔ ከተወለድኳባት አገር የበለጠ እሰራኤልን እወዳለሁ መፅሀፍ ቅዱሰም ሳነብ ሰለ እሰራኤል አለቅሳለሁ ምን ያህል እግዚአብሄር የሚወደው ህዝብ እንደሆነ የእሰራኤል አምላክ ሰሙ ይባረክ ሲጄመር እሰራኤልን የሚጠላ የተረገመ ነው ተብሎ ተፅፏል እሰራኤል አይዞሸ ከሰማይ ነው ሀይልሸ ሀሌሉያ ወንድማችን ጌታ ይባርክህ🙏❤
@simenehwolie850
@simenehwolie850 Год назад
ድምፅህ ብዙ ጊዜ አይሰማም ፣ማይኩን ጠጋ አድርገህ እስረው
@samira-pl4zc
@samira-pl4zc Год назад
ፀጋው ይብዛልህ ዘመኑን የዋጀ ትምህርት ነው ❤
@firehiwotabebe8254
@firehiwotabebe8254 Год назад
ሰማይና ምድር ያልፋሉ ቃሌ ግን አያልፍም ብሏል ጌታ! አሁን እየሆነ ያለው ነገር አስቀድሞ በወንጌል ተነግሮናል ክርስትያኖች ይህንን መቀበል ግዴታችን ነው:: ጌታን የሚቀበሉት እኛ ስለነገርናቸው ሳይሆን የግድ ኪዳን ስላላቸው ይፈፀማል:: ፕልስ ወንጌል አንብቡ በጣም በጣም በዚህ ዘመን በማስተዋል መራመድ ግድ ይላልና::
@hibratradai8446
@hibratradai8446 Год назад
God bless you you are right
@gonfstsehay5797
@gonfstsehay5797 Год назад
God bless you 🙏 ❤️
@mekedesmezmur4057
@mekedesmezmur4057 Год назад
Amen 🙏 amen God bless you. Our priority is to pray for peace and love !!
@zeekassa3394
@zeekassa3394 Год назад
መጀመሪያ ፡ ይዳኑና ፡ ፍቅር ፡ ይግባቸዉ። ጌታ ፡ ለሁሉ ፡ አምላክ ፡ ነዉ ፡ ወንጌል ፡ እንጂጦርነትን ፡ አንሰብክም።
@mememalase9018
@mememalase9018 Год назад
Thank you
@gediwongetachew8040
@gediwongetachew8040 Год назад
ኢየሱስ የሞተው ለሁሉም ነው። የሰላም አለቃ የሆነውን ኢየሱስን እንዲቀበሉ ለሁሉም እንጸልይላቸው። አይሁድ ሆኑ ግሪክ ወይም ፍልስጤም ኢየሱስን ያመኑ ሁሉ የእግዚአብሔር ውድ ልጆቹ ናቸውና ወንጌልን ለሁለቱም ወገኖች እንስበክላቸው
@jesusisvisaofheaven
@jesusisvisaofheaven Год назад
God bless you today and always ❤
@sabagiday5055
@sabagiday5055 Год назад
Thank u brother
@yop2523
@yop2523 Год назад
ፍልስጤም እስራኤል ሁለቱም ክርስቶስ የካዱ ቢሆኑም።ከኛ ሚጠበቀዉ ለሁለቱም መፀለይ እንጂ።የሰው ደም እንደ ጎርፍ እየፈሰሰ።ከአንድ ወገን መቆም።ከኛ አይጠበቅም።ሀሳዊው መሲህ በሚጠብቁ።ህዝቦች።ያለማቆም የህፃናት ደም እያፈሰሱ ይገኛሉ
@ayalneshshuke6142
@ayalneshshuke6142 Год назад
እስራኤልን እግዚአብሔር አልጣላትም ቃልኪዳኑ የማይሻር ነውና ።እኛ ከፍጥረታችን አህዛብ የነበርንን ያሰበ አምላክ እስራኤልን የሚተው አይደለም በፍፃሜው እንኳ ኢየሱስ ሲመጣ በእስራኤል ተራሮች ላይ ነው የሚመጣው።እኛ የምንወግነው ከእግዚአብሔር ቃለሰ አንፃር ነው
@zeekassa3394
@zeekassa3394 Год назад
ተባረክ ፡ ወንድማችን ፡ ዉነት ፡ ያናግርህ ፡
@ሰላምለኢትዮጵያ-ዐ7ፈ
ሁለቱም ጌታን እያቁም እኛ መፅለይ ነው ያለብን ጌታን እየሱሱ እንዲቀበሉ ቃል ተገብቶላቸዋል !!!ወደዴችሁም ጠላችሁም እህቡ ናቸው ይወዳቸዋል !!😢
@God-db9vp
@God-db9vp Год назад
ልክ ነሽ፡ ከኣንድ ወገን መቆም የሚያሳፍርና ዓመጽ ነው።
@hibratradai8446
@hibratradai8446 Год назад
God bless you
@misraibrahim6362
@misraibrahim6362 Год назад
Wow❤
@chaltuboke558
@chaltuboke558 Год назад
እኔ ለምዕሀቱ ድምዕ ነኝ። አሜን
@mamityebekeleye7807
@mamityebekeleye7807 Год назад
God Bless You Brother !!!
@eyobgachira7676
@eyobgachira7676 Год назад
try to solve sound problem. it is not loud
@hibratradai8446
@hibratradai8446 Год назад
አግዚእብሔር እንድ ስው ካገኜ ይበቃዋል : : 99% የኢትዬጵያ ዊያን ጭፍን ጥላቻ በጣም ይገርመኛል: ጌታችን ኢየሱሰን ስቅላለች ይላሉ ጌታችን ባይሞት እኛ እንድንም ነበር ይሄ ጉዳይ ደግም የራሱ የእግዚእብሔር እጀንዳ ነው :: ጌታችንም እሱ ራሱ ለእስርኤልያዊያን ዳግም የሚመጣው ሊዋጋላችው ጭምር ነው ::
@abelgirma3135
@abelgirma3135 Год назад
እንባረታ ወገኖቼ
@YisakeEndale
@YisakeEndale 2 месяца назад
“ደግሞ እኔ ግብፃውያን የገዙአቸውን የእስራኤልን ልጆች ልቅሶ ሰማሁ፤ ቃል ኪዳኔንም አሰብሁ።” - ዘጸአት 6፥5
@habtamumulugeta4240
@habtamumulugeta4240 11 месяцев назад
“ነገር ግን የእግዚአብሔር ቃል የተሻረ አይደለም። እነዚህ ከእስራኤል የሚወለዱ ሁሉ እስራኤል አይደሉምና፤ የአብርሃምም ዘር ስለሆኑ ሁላቸው ልጆች አይደሉም፥” - ሮሜ 9፥6
@zeekassa3394
@zeekassa3394 Год назад
በመጀመሪያ ፡ በጌታ ፡ አምነዉ ፡ መዳን ፡ አለባቸዉ።
@helenheydemann7223
@helenheydemann7223 Год назад
Geta Jesus yebarkhi wendemye ❤
@jerusalem551
@jerusalem551 11 месяцев назад
Berta berta berta wndemiy
@hibratradai8446
@hibratradai8446 Год назад
እግዚእብሄር እስራኤልን እልጣላችውም ::
@asratsintayehu8954
@asratsintayehu8954 Год назад
I stand with Humanity!!!!
@የድንግልማርያምልጅነ-ሰ4ጸ
እኛ ኦርተደክሳውያን ለሁሉ ዓለም የሰው ዘር ጦርነቱ እንዲ ቆም መፀለይ አለብን እሁዱ የተረገሙ ናቸው ህፃናት ሲሞቱ እንዴት ያሳዝናል 😢😢😢😢😢
@tj9481
@tj9481 Год назад
አረ ድምጹን አስተካክሉት ወይ እኔ ላስተካክለው
@misraibrahim6362
@misraibrahim6362 Год назад
Wengelachin betam nw migermew!
@zeekassa3394
@zeekassa3394 Год назад
ሰላሳ ፡ ብታጣቅስ ፡ ዉነቱ ፡ ጌታን ፡ ተቀበል ፡ በለዉ። እስራኤል ፡ ሆነ ፡ ፍልስጤም
@zeekassa3394
@zeekassa3394 Год назад
በምንም ፡ አንድ ፡ አይደለንም ፡ ከገዳይ ፡ ጋር ፡ አንተባበርም ፡ በአጠቃላይ ፡ ጦርነት ፡ አንደግፍም። መጀመሪያ ፡ ጌታን ፡ ይቀበልና ፡ ይዳን።
@nigisebekele3563
@nigisebekele3563 Год назад
ኦኔ ለምጽአቱ ድምጽ ነኝ
@betelehemsharew6173
@betelehemsharew6173 Год назад
እኔ ያልገባኝ። ፍልስጤማውያን የእግዚያብሔር ፍጥረታት አይደሉም? እርግጥ ነው በእስራኤል ላይ በመፅሐፍ ቅዱስ የተገለፀው እንዳለ ሆኖ በዛ ምድር ላይ እስራኤላውያን ሲሰደዱ ፍልስጤማውያን እንደነበሩ ይታወቃል ታድያ አሁን የት እንዲሄዱ ነው የተፈለገው? ወይስ ሁሉም ማለቅ አለባቸው? እኔ የኦርቶዶክስ እምነት ተከታይ ነኝ። ጥያቄዬ ግን እኛ በክርስቶስ የምናምን ሰዎች ብቻ ነን ወደ እግዚአብሔር የምንወሰደው። የቤተሰቦቻቸውን እምነት በመከተል የተለያየ ሀይማኖት ተከታዮች ወዴት ነው የሚገቡት። ለምሳሌ በጋዛ ጦርነት መካከል የሚሞቱ ህፃናትና ንፁሀን ዜጎች ያሳዝኑኛል። እስራኤልን እንደሰውኛ ስናያት በአሁን ሰዓት በፍልስጤማውያን ላይ የምታደርሰው ሰቆቃ ያማል። ሰውን መግደል ሀጥያት እንደመሆኑ መጠን። ይሄን ግልፅ ብታደርግልን።
@DannyDesalegn
@DannyDesalegn Год назад
ፍልስጤማውያን በእስራኤል ዜጎች ላይ ያደረሱትን ግፍና መከራ እንዴት አላየሽውም ? ወደድሽም ጠላሽም እግዚአብሔር ከእስራኤል ህዝብ ጋር ነው ።
@yosephdosegnaw2972
@yosephdosegnaw2972 Год назад
አግዚእብሔር እንድ ስው ካገኜ ይበቃዋል : : 99% የኢትዬጵያ ዊያን ጭፍን ጥላቻ በጣም ይገርመኛል: ጌታችን ኢየሱሰን ስቅላለች ይላሉ ጌታችን ባይሞት እኛ እንድንም ነበር ይሄ ጉዳይ ደግም የራሱ የእግዚእብሔር እጀንዳ ነው :: ጌታችንም እሱ ራሱ ለእስርኤልያዊያን ዳግም የሚመጣው ሊዋጋላችው ጭምር ነው ::
@zeekassa3394
@zeekassa3394 Год назад
ወንጌል ፡ እንዳይሰበክ ፡ በመንገድ ፡ ላይ ፡ ከልክለዋል ፡ ማ ፡ እስራኢላዉያን። ፡
@ruqyabintbezabih
@ruqyabintbezabih Год назад
ላሀወላ ወላ ቅወተ ኢላህ ቢላህ አይን የላችሁ ልብ የላችሁ ማሰቢያ እእምሮ የላችሁ እደዉ ከናተ አይነት ጨካኞች ጋር መኖራችን በጣም ያሳዝናል
@AlemayehuTegene-z3x
@AlemayehuTegene-z3x 11 месяцев назад
ሀማስ 5000 ሮኬት በድንገት ሲተኩስ ለምን አጨበጨባችሁ ? የእስራኤል ምላሽ እንደሚያቅለሸልሽ አታውቅም ንብረት?
@user-rr1ld8dy1f
@user-rr1ld8dy1f Год назад
ኢራን በክፉ መናፍስት የምትመራ ደም አፋሳሽ አገር ናት ።
@RugaEbeno23
@RugaEbeno23 Год назад
Ayhud ayhud new
@ZafuZafu-kp8qf
@ZafuZafu-kp8qf 10 месяцев назад
በጦርነት ግዜ የአቋም መለኪያው እምነት ብቻ ነወይ? እንዲያውም በስፋት ፍትሃዊነት ነው እላለሁ። ስለዚህ ለእስራኤልና ፍልስጤም የፍትሃዊነት ግንባር ቀደም መሆን አለበት!
@RugaEbeno23
@RugaEbeno23 Год назад
Ayhud?
@tigistihaile9318
@tigistihaile9318 11 месяцев назад
ከመድሐኒአለም (የአለም መድሐኒት) ጋር እወግናለው። ግራ አታጋቡን።
@dinkfitsametube-6633
@dinkfitsametube-6633 11 месяцев назад
ከመድኃኔዓለም ጋር መወገን ከሰጠው የኪዳን ቃልና የኪዳን ሕዝብ ጋር መወገን ማለት ነው
@tigistihaile9318
@tigistihaile9318 11 месяцев назад
የክርስቶስን መወለድ፣ መሞቱንና መነሳቱ ሚስጥሩን ብንረዳ መልካም መሰለኝ። john 1:12
@AlemayehuTegene-z3x
@AlemayehuTegene-z3x 11 месяцев назад
ይህ ያልገባው ካለ ሙቀጫ ነው አንገትና ጭንቅላት የሌለው።
@netsanetkebede6490
@netsanetkebede6490 Год назад
ሰባኪው የተፈጸመውን ካልተፈጸመው መለየት ተስኖታል። ኢየሱስ የእስራኤልን ዘመን ፈጽሞ የአሕዛብን ዘመን አምጥቷል። ከእስራኤል ጋር የነበረው ኪዳን ፈርሶ አዲስ ኪዳንፅመስርቷል። እስራኤል አሕዛብ ስትሆን የሰይጣን ማሕበር ሆናለች። (አይሁድ ሳይሆኑ አይሁድ ነን የሚሉ ፡ራዕይይ 2-3 ። አንድ አዳኝ አንድ ስም ያንን ስም የሚጡራ ይድናል። ግራክ እስኩቴክ እስራኤል ፍልስጤም ብርነገር የለም0
@menalugedamu4408
@menalugedamu4408 Год назад
I come against of replacement theology in the name of Jesus Israel is the apple of his eyes
@dinkfitsametube-6633
@dinkfitsametube-6633 Год назад
Amen
@hibratradai8446
@hibratradai8446 Год назад
You’re right God bless you
@zeekassa3394
@zeekassa3394 Год назад
እየሱስ ፡ ብሎ ፡ የሰበከ ፡ ይታሰራል ፡ እስራኤል ፡ ዉስጥ ፡ ክርስትያኖች ፡ ከጌታ ፡ ጋር ፡ ወግሙ ፡ ስለእስራኤል ፡ አያገባንም ፡
@DannyDesalegn
@DannyDesalegn Год назад
ውሸታም እስራኤል አገር የኦርቶዶክስ ና የፕሮቴስታንት የካቶሊክ ቸርቼች አለ በነፃነት ወንጌልን ይሰብካሉ
@RugaEbeno23
@RugaEbeno23 Год назад
Weregna
@ethiopiaselamguwad4930
@ethiopiaselamguwad4930 Год назад
በፍልስጤም እና በእስራኤል መካከል ባለው ጦርነት ክርስትያን ምን አገባው! አንተ የማን አቃጣሪ ነህ! ጰንጤ እና ካቶሊክ ከእስራኤል ጋር ነው የሚወግኑት ምክንያቱም ሁሉም ዘራቸው አንድ ስለሆነ ማለት ነው፤ የኢትዮጵያ ክርስትያንን አይመለከተውም! አፍክን ዝጋ፤ አሁን ደግሞ አበሻውን በእስላም አረቦች ልታስጨፈጭፍ! አጭበርባሪ! የምዕራባውያን ቅጥረኛ! የኢትዮጵያ ክርስትያኖች ያስታርቃሉ! አሁን መርዝህን አትርጭ! አንተ ጠላት ነህ! አይሁድም እስልምናም ተመሳሳይ ናቸው፤ ሁለቱም በክርስቶስ አያምኑም ታዲያ አንተ የትኛው ጭራቅ በህልምህ ነግሮህ ነው ክርስቲያን ከእስራኤል ጋር ይወግን ያለህ! ደላላ ቅጥረኛ! በዚህ ቀልድ የለም፤ ጰንጤ ሄዶ መዋጋት ይችላል! የሌባ ልጅ!
@teferitaye3408
@teferitaye3408 Год назад
ውሻ ሞሳድ።ሮሜ 9:6-8 ሆሴዕ 1
@מנטמר
@מנטמר 5 месяцев назад
חייבת לציין שיש בישראל מלא מיסיונרים אף אחד לא עשה להם כלום הם עושים מה שבא לכם אל תמצאו דברים
@God-db9vp
@God-db9vp Год назад
ሲጀመር ኣንዱን ብቻ ደግፎ መጸለይ ዓመጽ ነው፡ በዋነኝነት ደግሞ በዛሬ ግዜ የዛሬን የእስራኤል መንግስት የሚደግፍ ክርስትያን በተዘዋዋሪ ሳይሆን በቀጥታ የውሸት መሲሑ እየደገፈ መሆኑ ማወቅ ኣለበት፡ ኣስረጃ የተደገፈ ማስረጃ የሚፈልግ ሊንኩን ተጭኖ ይስማ። ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-AB5SlAazOPM.htmlsi=xlmdjXklkc95O9hr
@habeshist
@habeshist Год назад
😂😂 ፖስተር ይረጋጉ ስለጮክና በስሜት ስላወራህ አደለም(ሀሰተኞች በመንፈስ ተሞላን እንደሚሉት) አረ ወገን ፈጣሪ ከእውነት/ከሀቅ ጋር እንጂ ለአንድ ነገድ ወይም የሆነ ወገን ካልፀደቀ እኛ አንፀቅም(የኛ ፅድቅ ጎደሎ ነው) የሚል አስተምሮ ሚገርም ነው።ምንም በቃላት ብታሽሞነምነው ያ ያንተ/ያንቺ የግል ፍላጎት (ወገንተኛነት) የፈጠረው ምኞት እንጂ የፈጣሪ ፍላጎት አደለም/አይሆንምም ።ፈጣሪ የየሰውን ልጅ ከአዳም አንስቶ በእኩል አይን የሚያይ እና በእውነትና ለፍትህ የሚዳኝ አምላክ እንጂ እንዳንተ የ"ጠባብ" "የመንደር" አስተሳሰብ በአፈጣሪ ስም አትስበክ።ይሄ የአንተ "ልብ ወለድ "ነወ።
@zeekassa3394
@zeekassa3394 Год назад
አርፈህ ፡ ተቀመጥ ፡ አታቦጫርቅ ፡ ጌታ ፡ ኢየሱስ ፡ ከሌለዉ ፡ ጋር ፡ አንወግንም ፡
@ሰላምለኢትዮጵያ-ዐ7ፈ
እራስህን ችለህ ተናገር ቃሉን እንብ እውቀት የለህም!'ም ! ተቺ
@AmanuGebere-zd2xi
@AmanuGebere-zd2xi Год назад
ኦነጉ አብይና ተከታይ ኦሮሞ ሁሉ የኢትዮጵያ ሃማሶች እግዚአብሔር ይበትናችሁ!!!
@ሰላምለኢትዮጵያ-ዐ7ፈ
ትንቢቱ ይፈፅም ዘንድ ግድ ነው የትም ባታ ስላም እይኖርም ከእሁን በሃላ !!!
@AlemayehuTegene-z3x
@AlemayehuTegene-z3x 11 месяцев назад
ድግምት፥እስማት ፥መታችም ያጥፋልን።
Далее
Борщ в стиле высокой кухни!
00:57
ዮአዳን (ክፍል 38)
27:44
Просмотров 132 тыс.