Тёмный

በተዋወቅን በ28ኛው ቀን ፍቅረኛሞች ሆንን! ሀብታም ናችሁ?  

Maraki Weg
Подписаться 294 тыс.
Просмотров 427 тыс.
50% 1

በአዲስና ቃል ቤት ማራኪ ወግ!! Ethiopian famous youtuber and entwepreneur life style on maraki weg program.

Опубликовано:

 

4 дек 2023

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 748   
@marakiweg2023
@marakiweg2023 5 месяцев назад
ሰለምትከታተሉንንና ለምትሰጡን አስተያዬት እናመሰግናለን!
@laylalayla9893
@laylalayla9893 5 месяцев назад
ሀደ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@-SOpHANITE-2997
@-SOpHANITE-2997 5 месяцев назад
እኛጋስ መች ትመጣለህ
@nunubelete8142
@nunubelete8142 5 месяцев назад
ወንድሜ ብዙ ጊዜ እከታተልሃለሁ ፕሮግራሞችህ ጥሩዎች ናቸው ትንሽ መስተካከል ያለበት ብዬ እምለው ገበታ ላይ ምግብ ቀርቦ እየጎረስህ እያኘክህ ማውራት አደጋም አለው ትንታም ሊገጥም ይችላል ገበታ ከቀረባችሁ በኋላ አመስግናችሁ ጀመር አድርጎ የቀረውን ከበላችሁ በኋላ ማውራቱን መቀጠል ጥሩ ይመስለኛል በዛውም ካሜራ ማኑም ለመብላት እድል ያገኛል ለሚያችሁም ታዳጊዎች ትምህርት ትሆናላችሁ ❤🙏❤
@Blue2386
@Blue2386 5 месяцев назад
Am a big fan of your work keep it up 🎉
@Medinayesuf-ob4ny
@Medinayesuf-ob4ny 5 месяцев назад
​@@nunubelete8142እያወራ መብላት ለምዶታል
@seada.tube.
@seada.tube. 5 месяцев назад
ወላሂ ሱም ወላሂ ፍቅር የተሞላበት ትዳርን የሚያክል እዝች ምድር ላይ የሚያያስደስት ምን አለ ቤታችሁ በፍቅር ይሙላ ❤❤❤
@yeshiyeshi3624
@yeshiyeshi3624 5 месяцев назад
Ewnet new yene. Tidar bedesta yetemola new 15 amet mulu fetari lehulchum yistachu kibiru yisfa
@solabebe1283
@solabebe1283 5 месяцев назад
አሜን ❤
@SaaA7116
@SaaA7116 5 месяцев назад
አሚን
@seada.tube.
@seada.tube. 5 месяцев назад
@@user-ni7fg3gf3v አብሽሪ
@tigisttufa6469
@tigisttufa6469 5 месяцев назад
Ameen 3
@woine123
@woine123 5 месяцев назад
ማራኪ ወግ ጥሩ ይዘሃል በርታ:: በጣም ሳትቀልድ ፈቃዳቸውን ጠይቀህ ለስለስ ያለ አክብሮት የሞላበት የአጠያየቅ ስልትህ ጨዋ የኢትዮጵያዊነት ማሳያህ ነው:: በጣም ድእስ ይላል! ቀጥልበት::
@151360ful
@151360ful 5 месяцев назад
የተባረካችሁ ጥንዶች ናችሁ 😍❤ በተለይ አዲስ አንተም እንዳልከው ይህችን ወርቅ ይመሰለች ባለቤትህን እንድትንከባት እግዚያብሄር ሰጥቶሃል 🥰😍😍እመብርሃን ከነልጇ ሁሌም አትለያችሁ ፣ልጃችሁን ታሳድግላችሁ !!!
@seada.tube.
@seada.tube. 5 месяцев назад
የመዳም ቅመሞች አላህ ጥሩ ትዳር ጥሩባል መልካም ልጅ አላህ ይወፍቃችሁ
@ethiojole
@ethiojole 5 месяцев назад
አሚን ያረብ
@melkimelki1671
@melkimelki1671 5 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን በእውነት❤❤❤
@eduyedingillijedu2494
@eduyedingillijedu2494 5 месяцев назад
Amen🎉
@Susu-love1
@Susu-love1 4 месяца назад
Amennnnnnn❤❤❤❤❤❤
@kingofAmhara
@kingofAmhara 5 месяцев назад
ኧረ በማርያም መዝሙሩን ለመቸ እንጠብቅ ❤ እግዚአብሔር ከዚህም አብልጦ ፍቅርን ይስጣችዉ
@natnaelsintayehu8725
@natnaelsintayehu8725 5 месяцев назад
telekual ko
@nigestadmase6358
@nigestadmase6358 5 месяцев назад
🤣🤣🤣🤣የቱን
@yeshumethiolove275
@yeshumethiolove275 5 месяцев назад
ቃልዬና አዲስ ውድድድድ ❤ ጉዞ ማራኪ እየዞርክ መቀስቀስ ብቻ ሳይሆን ፋዘር እንዳሉክ አንተም ወደ ትዳር ማህበረሰብ ተቀላቅላ😊❤
@21MarYam
@21MarYam 5 месяцев назад
የኔ ውድ እንዴት ነሽ ❤
@yeshumethiolove275
@yeshumethiolove275 5 месяцев назад
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላም ነሽ እህቴ❤❤​@@21MarYam
@fozefeker6964
@fozefeker6964 5 месяцев назад
ፍቅረኛ አለችውኮ😂😂😂😂
@tigistgirma1085
@tigistgirma1085 5 месяцев назад
ፍሬና ዳጊ ይጋበዙልን
@saradezi8588
@saradezi8588 5 месяцев назад
የእግዛብሄር ድንቅ ስራ ተአምር እኮ በጣም ነው የሚገርመው ባህሪያቸው ስነ ምግባራቸው መመሳሰሉ❤️❤️❤️❤️❤️🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾
@shbra-jw5uy
@shbra-jw5uy 5 месяцев назад
በጣም እኔ እራሡ ግርም ይለኛል ግን ሁለቱም ለእግዚአብሄር ተገዥ ናቸው
@werkitumola1299
@werkitumola1299 5 месяцев назад
ባልና ሚስት ካንድ ወዝ ይቀዳሉ ይባላል
@user-bc4xn6km2e
@user-bc4xn6km2e 5 месяцев назад
P😊p
@user-tr4kv1xj5k
@user-tr4kv1xj5k 5 месяцев назад
ቅዱስገብርኤል ይጠብቃቹህ ልጃቹህም ለቁምነገር ያብቃው ቃልየ& አዲስ::
@haregmak1519
@haregmak1519 5 месяцев назад
ቃልዬንና ሐዲስን ስለጎበኝካቸው ደስ ይላል አይጠገብም❤❤❤❤❤❤ኖላውዬ❤❤❤❤❤❤ፈገግታው ሰው ይቀርባል😢
@etalemmasku5707
@etalemmasku5707 5 месяцев назад
በሚቀጥለው ፓስተር ቸሬ አቅርብልን❤❤
@radethuae9724
@radethuae9724 5 месяцев назад
ትክክል
@user-yt4ch3ky2s
@user-yt4ch3ky2s 5 месяцев назад
አዎ ማርያምን ስወደው
@RebuniRebuni-fs3zo
@RebuniRebuni-fs3zo 5 месяцев назад
የአዲስ አባት እናት ይጋበዙልን❤❤
@user-xs6uj9ye1s
@user-xs6uj9ye1s 5 месяцев назад
😅😂😅
@aishaabdullah8346
@aishaabdullah8346 5 месяцев назад
የላትም እኮ😢
@KibjcDgchgj
@KibjcDgchgj 4 месяца назад
Yalechiwn algebashim mallet new😅​@@aishaabdullah8346
@marbayname
@marbayname 2 месяца назад
አረ የአዲስ አባት እናት አሉ ኮሜንት አንቢ ​@@aishaabdullah8346
@Rahelname
@Rahelname 2 месяца назад
አዲስ ነው ያለቸው እጄ የቃል አልተባለም በደም እየው​@@aishaabdullah8346
@user-qz2we9po8z
@user-qz2we9po8z 5 месяцев назад
በጣም ደስ የምትሉ ጥንዶች እግዚአብሔር ከዚህ በላይ በበረከት በፍቅር በልጆች... ይባርካቹ. ኬኩ ቤቢዬ እድግ ይበልልን❤❤❤
@user-ky5kl2pt3j
@user-ky5kl2pt3j 5 месяцев назад
ይገርማል ባሌ ፍቅር ነዉ እሚለኝ እኔም ባባ ነው ምለው መመሳሰል እዉነት ባል እደኣባት ነው ፈጣሪ የተባረከ ትዳር ይስጣቹ፡፡
@Tsega_Ye_Giyorgis
@Tsega_Ye_Giyorgis 5 месяцев назад
ደስ የምትሉ አጋሮች ናችሁ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያቁያችሁ❤ ማራኪ ወግ እየማረከን ነዉ ቀጥልበት
@senayetedema5238
@senayetedema5238 5 месяцев назад
ቃልዬ የህይወት ታሪክሽ ልብ ይነካል 😢ለእግዚያብኤር ምን ይሳነዋል ሁሉም አልፎ ጥሩ ትዳር ሰጠሽ በልጅም ባረካቹ
@aasseaassd9914
@aasseaassd9914 5 месяцев назад
እር ተው አግባና ውለድ ያምርብሀል አስተቃቀፍ ማራኪ😂❤ ልጃችሁ ሲምርኝ አምላክ ያሳድገው እድዚህ ያለ ልጂ መውለድ እመኛለሁ
@mesiyenatan9054
@mesiyenatan9054 5 месяцев назад
ቃል እኔም በአንቺ እስታዳደግ ነው ያደኩት ነፃነት ይናፍቀኝ ነበር 12 ሰዓት ከአለፈ ንቅንቅ የለም እድሜ ለ አረብ ሀገር ታስሮ የተፉታ እንቦሳ ሆንኩ እሁን ክብር ለቤታሰቦቻችን ጨዋ እድርገው ላሳደጉን
@zuzutube6444
@zuzutube6444 5 месяцев назад
የቃልየን ታሪክ ስሰማት ሀዘን እና ደስታ የተዘበራረቀ ስሜት ብቻ ሁሉም አለፈ ለአላህ ምን ይሳነዋል
@BeletuSntayehu
@BeletuSntayehu 5 месяцев назад
እኔ እራሱ አንጀቴን በላችዉ😢
@user-ni7fg3gf3v
@user-ni7fg3gf3v 5 месяцев назад
ዙዬ ደምሪኝ እመልሳለሁ
@user-ni7fg3gf3v
@user-ni7fg3gf3v 5 месяцев назад
​@@BeletuSntayehuውዴ ደምሪኝ❤
@eduyedingillijedu2494
@eduyedingillijedu2494 5 месяцев назад
Betam
@BeletuSntayehu
@BeletuSntayehu 5 месяцев назад
ዉይ ቃልዬ ታሪኳን ስታወራ አንጀቴን በላችዉ እግዚአብሄር ታሪክን ይቀይራል አሁንም ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ ባባዬ ፈገግታዉ ደስሲል የኔማር ❤❤❤❤
@Nebiyusolomon21
@Nebiyusolomon21 5 месяцев назад
ደስ እያለኝ ጥሩ አይቼ በቃ በእንባ ተቀየረ አባ እንዴት ልብ የምረብሽ ታሪክ ነው ያሳዝናል ብቻ እግዛብሄር ምንም አይሳነውም ትዳራችሁ ይባረክ
@hanahana-kr9bo
@hanahana-kr9bo 5 месяцев назад
ስለናት ያወራሽዉ ቃልየ የኔም ስሜት ነዉ ሰዉ ግን ብዙ ግዜ ሳዝን ሁሉም የሞታል ይለኛል እኔ ግን እናትንም አባትንም አቶ መኖር ከብዶኛል በተለይ እናትን ማጣት ከብዶኛል ነፍሳቸዉን ባጸዴ ገነት ያኑርልን በተሰቦቻችንን ለሞቱት እናትዬ ሁሌም እናፍቅሻለሁ 😢😢😢😢😢 ያላች መኖር ቢከብደኚም ግን መቸም ተስፋ አልቆርጥም ወዳች እስከምመጣ
@user-cz6ev1pg9s
@user-cz6ev1pg9s 5 месяцев назад
ያልተነካ ነው እባክሽ እንድህ የሚለው ከበድ ነው
@user-pk1xg2tt5h
@user-pk1xg2tt5h 5 месяцев назад
አይዞሽ እማ
@KibjcDgchgj
@KibjcDgchgj 4 месяца назад
Yaledersbet new endezh ymilewu,😢
@RebuniRebuni-fs3zo
@RebuniRebuni-fs3zo 5 месяцев назад
ኖላዊ ፍቅር የሆነ ልጅ ❤❤❤እመቤታችን ትጠብቅህ ታሳድግህ
@lolouds
@lolouds 5 месяцев назад
ግቢ እያሉ በቅርብ አውቃቸዋለሁ በጣም ደስ የሚሉ ፍቅረኛሞች ነበሩ በጣም ደስ ይላል ❤❤❤
@AtsedeMulugeta-cv3xf
@AtsedeMulugeta-cv3xf 5 месяцев назад
😂😂😂😂እኔንስ ማርቆስ
@rabiaseid2385
@rabiaseid2385 5 месяцев назад
የመዳም ቅመሞች አላህ የማታ የእርፍት እንጀራ ይሰጠን ሁላችንንም የልባችንን መሻት ይሙላልን
@Nejat197
@Nejat197 5 месяцев назад
አሚንን
@user-me6lu9eg1z
@user-me6lu9eg1z 5 месяцев назад
አሜን አሜን አሜንየኔወድ😢😢😢😢
@genetnegasa9811
@genetnegasa9811 5 месяцев назад
Amennnnnnn Amennnnnnn Amennnnnnn Amennnnnnn Amennnnnnn Amennnnnnn Amennnnnnn 🙏 💚💚💚💛💛💛❤❤❤
@sarabrara1262
@sarabrara1262 5 месяцев назад
አሜንውድ😊
@ZeharHasan-wb4xj
@ZeharHasan-wb4xj 5 месяцев назад
አሚንን ያርብ
@helenkassa7966
@helenkassa7966 5 месяцев назад
እግዚአብሔር ዘመናችሁን ይባርክ!!! ደስ የሚል ትህትናችሁ!!! እጆችሽ ይባረኩ!!! ቃልዬ እናመሠግናለን!!! ማራኪ ወግ ይህንን ደስ የሚል ዝግጅት ስላካፈላችሁን።
@user-if4se1bh9d
@user-if4se1bh9d 5 месяцев назад
ማነው እንደኔ እንደዚህ የሚዋደዱ ባለትዳሮች ሳይ ደስ ይለኙል ግን ማንንም እንዳላምን ልቤን ስብርብር አድርጎ መቸም ሰው ላላምን ህይወትም እንዳልጀምር አድርጎኛል 💔💔💔😢😢መቸ ነው ሰው አምኘ ህይወት የምጀምረው🙄🙄🙄
@mismtg5829
@mismtg5829 5 месяцев назад
Leman abatu blesh lbsh yseberal bedend miyafekrsh kale bedenb atnteshw wedehiwet new enji gn ketdar befit lkems bil afer kmes blesh merot new
@Dana-fy2bu
@Dana-fy2bu 5 месяцев назад
እውነት የኔ ተመሳሳይ ነሽ ስደት መረረኝ😢😢😢😢😢
@user-if4se1bh9d
@user-if4se1bh9d 5 месяцев назад
@@Dana-fy2bu አይዞሽ እኔም ነኝ ህመሜን በልቤ ይዥ እኖራለሁ ሰባራው ልቤ እስኪጠገን💔😥😥
@sahayEtho
@sahayEtho 5 месяцев назад
እፍፍ የእኔ ብቻ ይመስለኝ ነበር እኔ ሰባት አመት በሰው አገር እቃጨላለሁ😢😢😢😢😢 የኖርኩለት አለኝ ያልኩት ልቤን ድቅቅ አድርጎ በስደት አስለቀሰኝ💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔 እኳን በእውነኔ በህልሜም ሰው ያለ እስከማይመስለኝ ድረስ ያደረገኝ😢😢😢😢
@mdet1914
@mdet1914 5 месяцев назад
@@sahayEtho አይዞሽ እኅቴ ሁላችንም ደርሰብናል ግን ሁሉም ሰዉ አንድ አይነት አይደለም ሕይወት ይቀጥላል ደሞ ሰዉ ከሚወደዉጋ አይኑርም አብዛኘዉ ልብሽን አሳምኔዉ ለጉዳሽ ሰዉ ፈቅረኛ ወይም ከእርሱ የበለጠን ማገኘት ሳይሁን በስኬት መበልጠ አለብሽ 😐
@hayatyoutube1802
@hayatyoutube1802 5 месяцев назад
ደስ እምትሉ ጥንዶች በስስት ነው እምትተያዩት አላህ ይጠብቃችሁ ደስተኛ ሁናችሁ ኑሩ ልጃችሁን አላህ ያሳድግላችሁ ተባርኩ❤❤
@bekeleshimels663
@bekeleshimels663 5 месяцев назад
የአብርሀምና ሳራ ቤት ገባህ ፡፡ እናመሰግናለን ❤
@alexfk9912
@alexfk9912 5 месяцев назад
oh my God u she made cry😭ያለፈው አልፏል አሁነ ፍቅራቹ እና መባረካቹ ደስ ይላል አሁን የካሳ ዘመን ነው፣በርቱ እግዚአብሔር አብዝቱ ይባርካቹ፡፡
@aynyehaile3217
@aynyehaile3217 5 месяцев назад
ቃልዬ የልጅነት ታሪክሽን ሥሰማ በጣም አዘንኩኝ እግዚአብሔር የካሳ ዘመን ያድርግልሽ።
@sudansudan2790
@sudansudan2790 5 месяцев назад
ልክ ነው ሕይወት it's not like social media ሁሉም ነገር አልጋ ባልጋ አይደለም ይሄን የሚመለከት ሀሳቡን የሚሰበሰብ ይመሰለኛል ❤
@birtukanadmase194
@birtukanadmase194 5 месяцев назад
ቃልየ አስለቀሽኝ ውዴ እናትም አባትም የለኝም ስትይ በልጅነት በእውነት አንጄቴ ተላወሰ እኔም ካለ አባት ባድግም የእናት ሲጨመር ይከብዳል ግን እግዚአብሔር ይመስገን እንዳልሽው አባትም እናትም የሆነ ባል ሰቶሻል እግዚአብሔር ይመስገን ዘመንሽ ሁሉ የደስታ ይሁን የኔ መሉ ሴት ።
@meazahailemariam6813
@meazahailemariam6813 5 месяцев назад
በጣም ታምራላችሁ አድአይነት ባሎናሚስት ልጃችሁን አድጎ ሉ ቁም ነገር ያቡቃላችሁ! ረጅም እድም እና ጤና ይስጣችሁ፣ በፍቆር ❤️ ኑሩ🙏🏽 የ ሠርግ መዝሙር አለኝ ያልከዉን እንዲት ማግኝት ይቻላል?
@meazahailemariam6813
@meazahailemariam6813 5 месяцев назад
መዝሙሩን ዩ ሠርጉን እንዲት ማግኝት ይቻላል?
@eyerusalemsolomon9954
@eyerusalemsolomon9954 5 месяцев назад
I just love this family so much. They are both young and wise beyond their years. That sweet, adorable, beautiful, just lovely boy. I just want to hold him and squeeze him❤❤❤ I live in America, but when I come to Addis I will make surei come to visit your furniture store. God bless you all even more.❤❤❤
@jehshsnsnsnsns2671
@jehshsnsnsnsns2671 5 месяцев назад
ግዚምርጥ ሰዉ ያገሬልጂ እግዚአብሔር ይባርክህ ብዙየማና ዉቃቸዉን ሰወች እያሳወቅከን ነዉ ❤❤❤❤❤
@yifrumesay5503
@yifrumesay5503 5 месяцев назад
ባልና ሚስት አትመስሉም ዘመዳማቾች ትመስላላቹ ❤መልካም ትዳር
@kidist1705
@kidist1705 5 месяцев назад
እግዚአብሔር ጨምሮ ጨማምሮ ይስጣችው ምቀኚችውን እርጥብ ያርግላችው ❤
@redietmengesha8041
@redietmengesha8041 5 месяцев назад
What a beautiful Couple 😍😍😍 I feel like for the first time we got to see a truly blessed Christian home 😇😇😇 full of love, joy and Heavenly abundances 🥰🥰🥰 May God bless you Addis and Kal and your sweet treasure Nolawi with Divine grace & glory 🙏🙏🙏 May your family keep growing with more children so Addis's family of lovely sibling relationship legacy keep continuing 🤗🤗🤗 May St Mary be with you all and keep beautifying your lives🤩🤩🤩 Much Love and Respect your way 💖💖💖
@user-kg8xg5rl9f
@user-kg8xg5rl9f 5 месяцев назад
ትለያለሽ ተቆኖጥጠሽ እንዳደግሽ የኔ ጭዋ ሴት ቃልየ❤❤❤❤❤ በጣም ነው የምወድሽ ከነባለቤትሽ ❤❤❤❤
@user-nn1nz7qn5f
@user-nn1nz7qn5f 5 месяцев назад
አውይ ኖላውይ የኔ ጌታ ሳምር ፈገግተው አደገ እኮ ደግሞ❤
@_50501
@_50501 5 месяцев назад
So honest openness and real you guys amazing. Gizo thank you!!
@JemBer-hm4ik
@JemBer-hm4ik 5 месяцев назад
የአዲስ መዝሙር የለቀቅልን የምትሉ😊❤
@kidsettesfya4645
@kidsettesfya4645 5 месяцев назад
ሰታምሩ እግዚአብሔር በፍቅር ያኑራችሁ ቃልዬ እና አዲሰ ❤❤❤❤❤
@Nejat197
@Nejat197 5 месяцев назад
እዉይ የኒ ማር ገና ዛሬ በደምብ አየሁት ያህልዉይ ❤አላህ ያሳድግላችሁ ቃልየ እና አድስ ምድር ራሷ ኪራይ ነች ጠንክሩ ስሩ በርቱ
@MsMs-hz6qr
@MsMs-hz6qr 5 месяцев назад
😢የዘንድሮ የፋቅር አገላለፅ ቅጥ አቷል አባቴ ብሎ የባልን ሥም መግለፅ የአባትን ቦታ ማሠነሥ ቦታ አለመሥጠት ነው በቃ ባል ባል ነው የሁሉም ቦታ አለው የግል አሥተያያቴ ነው
@user-ne9qv1eu3x
@user-ne9qv1eu3x 5 месяцев назад
እውነት ነው ክብር ለሚገባው ክብር ስጡ ይባላል ምክንያቱም አባት አባት ነው ምንግዜም የማይቀር 💕🥰🤗ለዘላለም የሚኖር 💐 ባል ግን አይጣል እንጂ ሲቀር ይቀራል 💔
@emebetfekadu8470
@emebetfekadu8470 5 месяцев назад
ማራኪ እንኩዋን ጎበኘሀቸው ድንቅ ቤተስሰብ ናቸው
@user-jp7ml5rr1n
@user-jp7ml5rr1n 5 месяцев назад
Oh wow very nice thanks blessing 🙏❤️❤️❤️
@lemiroba6504
@lemiroba6504 5 месяцев назад
Thank you for your inspiring words and actions. God bless your new family. Stay strong and united.There is Bright Future ahead for all.
@user-ru6up4iv4k
@user-ru6up4iv4k 5 месяцев назад
የኔ ማር የልጃቸው ፈገግታ አላህ ያሳድግላችሁ ያናስ ማሻ አላህ
@marimasd6628
@marimasd6628 5 месяцев назад
አዲስ እና ቃል ፈቅራችውን አላህ ይጨምርላቹ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@Diboraethio21
@Diboraethio21 5 месяцев назад
እረረረረረ ሐዲሳችን ድምፅህ ልዩ ነው በስጦታህ ተጠቀምበት እና ሀዘኔ ሲፀና እሚለው መዝሙር ተሰምቶ አይጠገብም ቃልዬ በርቺ መዝሙሩን እንዲያወጣ ኮትኩቺው
@haymiyitagesu1770
@haymiyitagesu1770 5 месяцев назад
ድምጽ አታቂም
@user-sh5tu8bi1e
@user-sh5tu8bi1e 5 месяцев назад
ቃልዬና አዲስ የኔ ቆንጆዎች ስወዳቹ ስላቀረባችልን እናመሰግናለን
@MsMs-hz6qr
@MsMs-hz6qr 5 месяцев назад
ግዜ በጣም ጨዋ አሪፋ ፕሮግራም ነው ግን ምግብ ክቡር ነው በልታችሁ ቡና እየጠጣችሁ ብታወራቸው መልካም ነው በተረፈ ቀጥልበት
@mesertkifle233
@mesertkifle233 5 месяцев назад
ደስ ትላላቹ እግዚአብሔር ፍቅራቹ ይባርክላቹ
@amhara74
@amhara74 5 месяцев назад
ቃልዬ ባለሙያ ነሽ እኮ የምር ስወዳችሁ❤❤❤❤❤
@sakahjahik3566
@sakahjahik3566 5 месяцев назад
እቤታቸዉ ያለችዉ ልጂ ትሆናለች የሰራችዉ😂
@nigestadmase6358
@nigestadmase6358 5 месяцев назад
​@@sakahjahik3566🤣🤣🤣🤣ወየው
@user-pf8ec7gs7k
@user-pf8ec7gs7k 6 дней назад
​@@sakahjahik3566ታይቶ ይታለፋል እኮ🙈🙈🤣🤣🤣🙋
@user-gq8du5bx1t
@user-gq8du5bx1t 5 месяцев назад
ማራኪ ወግ አመስግነናል በርታልን በጣም የተሻለ Subscriber እና Member ❤❤❤Addis and kale God Bless Respect alote❤❤❤
@maltetadess4033
@maltetadess4033 5 месяцев назад
ዋው በጣም ደስ የሚሉ ቤተሰቦች ናቸው ግፍ ምርጥፕሮግራምነውያለህ ትምርት የምናገኝባቸውን ሰዎች ፈልገህ በማቅረብህ ተባረክ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@lemlemyalwu-lj1xs
@lemlemyalwu-lj1xs 5 месяцев назад
አወ የኢትዮጵያ ሰው አሰመሳይ ይወዳል የኢትዮጵያ ሰው የአረብ ገረድ እየተባለ ቆንጆ ናችው ይላል ደነዘ ሁሉ አሁንም ሞልጨው ይስደቦችው?
@MalhetDejene
@MalhetDejene 5 месяцев назад
ስወዳቸው እኮ ከልቤ ቃልዬ አዲስ ባባየን ያሣድግላችሑ 🙏ግዝሽ እናመሠግናለን ስላቀረብክልን 🙏
@YgbhJhc
@YgbhJhc 5 месяцев назад
እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ደስ የሚሉ ቤተሰብ❤❤❤❤
@RebuniRebuni-fs3zo
@RebuniRebuni-fs3zo 5 месяцев назад
እመቤታችን ትጠብቃቹ አዲ ኤንድ ቃል
@ahmedbadaso1250
@ahmedbadaso1250 5 месяцев назад
Woow tnks maraki liju siyamir litif alebik iko yene abbat fetar yasedigew
@sifenshume7726
@sifenshume7726 5 месяцев назад
በጣም የምወዳቸው ጥንዶች አዲስ እና ቃል እግዚአብሔር ትዳራችሁን ልጃችሁን ይባርክላችሁ ነፍ ዓመት ኑሩ ወዳቹዋለው 🥰❤
@hanaethiopia1059
@hanaethiopia1059 5 месяцев назад
Amazing beautiful cupels. Gezo ! Thank you 🙏🏽❤️👍🏽
@fedaslopoos8057
@fedaslopoos8057 5 месяцев назад
ማራኪ ግን ታዘብኩህ በፊት የገጠር እናቶችን ነበር የምታቀርበዉ አሁን ዩቱፕህ ከፍ ስሊ ተዉካቸዉ እነዚህ ቀን በቀን የምናያቸዉን ማቅረብ ለምን አስፈለገ? ከቻል የገጠር እናቶችን አቅርብልን?
@user-wd4yj7vw8s
@user-wd4yj7vw8s 5 месяцев назад
ጥሩ ነው ግን ትንሽ ክላሲካሉ ባይደምቅ ቃልይ የአብርሐምና ሳራን እድሜ ይሰጣችሁ እግዚአብሔር ይባርካችሁ።
@rodasktube2209
@rodasktube2209 5 месяцев назад
ምርጥ ጥንዶችን ስላቀረብክልን እናመሰግናለን።
@egezabhairyemesgen4258
@egezabhairyemesgen4258 5 месяцев назад
ቃልዬ የበለጠ ፈጣሪ ይባርካችሁ
@SururAhmed-rr6tv
@SururAhmed-rr6tv 10 дней назад
AMAZING !!! What lovely and blessed young generation are coming!!! God bless you along all your way.❤❤
@fri_ta
@fri_ta 5 месяцев назад
Kalye tenakara set nesh tidarachu yibarek❤
@ZaburaZabura-bm5nb
@ZaburaZabura-bm5nb 5 месяцев назад
ቃልዬ በጣምነው የምወድሽ የምዘዳችሁ ከእናንተ ብዙ ትምህርት ወሰድኩ አመሰግናለሁ እወዳችሁአለሁ የኔውዶች አላህ ይጨምርላችሁ❤❤❤❤❤❤
@hanahabtamu4302
@hanahabtamu4302 5 месяцев назад
ግዛቸው በጣም ነው ምወድህ ማከብርህ 🥰ቃልና ❤ሀድስ ስወዳችሁ❤
@etalemahuguaguahu8462
@etalemahuguaguahu8462 5 месяцев назад
እየበላችሁ በጣም ደስ ትላላችሁ እግዚአብሔር በፍቅር ያኑራችሁ
@teshataw
@teshataw 5 месяцев назад
Wow really smart family.tnx maraki weg
@leozy.b
@leozy.b 5 месяцев назад
Des tilalachu betam. Egziabher yibarkachu😊❤❤❤ ኪዳነ-ምህርት ትባርካቹ♥
@mintamir4333
@mintamir4333 5 месяцев назад
ግዝዬ እንኳን ደህና መጣህ በርታ ምታቀርባቸው ምርጥ ፕሮግራም ነው በርታ
@nigistfikere7148
@nigistfikere7148 5 месяцев назад
ስታምሩ.እመቤቴ.ትጠብቃችሁ❤❤❤
@edgrff7506
@edgrff7506 5 месяцев назад
እግዚአብሔር አምላክ ፍቅራቹ ያብዛልን ትዶራቹ እግዚአብሔር ይባርክላቹ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@emebetabebe9158
@emebetabebe9158 5 месяцев назад
Kaliye endet endemwodsh btaye egziabher edmena tena yistachihu beesu yemiyamn hulu grma moges ena bereket alew tebareku
@madeenamadeena6234
@madeenamadeena6234 5 месяцев назад
ማሻላህ ልጃቸው በራሱ የሚጫዉት እድግ በልልን
@rehyaresamalejreh3582
@rehyaresamalejreh3582 5 месяцев назад
Wow web tedoh setameru eko egza ehar yasadegelahehu lejahehunem 🙏🥰🥰🥰
@zeritutube
@zeritutube 5 месяцев назад
የኔ ምርጦች❤ ተግባቶ በሰላም በፍቅር ስትኖር ሄወት ትቀላለች የባል መልካም ሚስቱ ፊት ይታያል ሴት ልጅ ባላ ሲረዳት አበባ ትመስላለች አይለያችሁ❤
@shkuriyamohammed6759
@shkuriyamohammed6759 5 месяцев назад
ግዞ አቀራረብህ ደስ ሲል አጠያየቅህ እራሱ ደስ ሲል ሥርዓት አለህ
@susutube2639
@susutube2639 5 месяцев назад
Wowoowowo❤❤ ፍቅር የሆናቹ ቤተሰብ ናቹዉ❤ አአይ ለያቹዉሶፋዉ በጣም ያምራል
@ZaburaZabura-bm5nb
@ZaburaZabura-bm5nb 5 месяцев назад
አድስዬ ወላሂ እንደስምህ ነቅ ምርጥ ጥንዶች ናችሁ አላህ እንደናንተ እንዳደርግልኝ ፀልዩልኝ በጣም እወዳችሁአለሁ❤❤❤❤❤
@MelatAbera-gu1im
@MelatAbera-gu1im 5 месяцев назад
እግዚአብሔር ረጅም ህይወት ከጤና ጋር ይስጣቹ ❤❤❤❤ዉድድድድድ
@abebaberhane6468
@abebaberhane6468 5 месяцев назад
Ere bande detail ayenegerm kes eyalachehu yeshalal. Anyway betam des yemtelu couple nachehu, Egziabher yebarkachehu!! Oh my God..Lejachehu betam yamral huletachehum gobezoch nachehu, tolo mature adergachhual..keber le Egziabher yehun!!! Bertu ❤🎉.
@user-zk7xu5qr3g
@user-zk7xu5qr3g 5 месяцев назад
በጣም ዉበ ናችሁ❤ ቤቢዬ ደግሞ የበለጠ ዉብ❤ እድግ በልልን❤ ምችት ይበላችሁ❤❤❤
@user-ee4og3wz8n
@user-ee4og3wz8n 5 месяцев назад
በስማም በጣም ነዉ ምወዳቸዉ እግዚአብሔር ጨምሮ ጫማምሮ ፀጋዉን ያብዛላቹሁ
@RebuniRebuni-fs3zo
@RebuniRebuni-fs3zo 5 месяцев назад
ቀጣይ ፍሬ እና ዳጊ ይጋበዙልን
@user-pm4ow8yi9n
@user-pm4ow8yi9n 5 месяцев назад
ማርያምን ስትልደስይላል ይመቻቹ❤❤❤❤❤
@babebe850
@babebe850 5 месяцев назад
Beautiful couple god bless your marriage ❤
@fasikaamare2579
@fasikaamare2579 5 месяцев назад
Maraki Nice Platform
@hwiimohomed7787
@hwiimohomed7787 5 месяцев назад
Masha Allah tebarek Allah
@maryelove7751
@maryelove7751 5 месяцев назад
የኔ ዉቦች ስወዳችሁ ከልቤ ነዉ ወንድማችን እነሱን ስላቀረብክልን እናመሰግናለን
@wellogondergojamshewaamahr570
@wellogondergojamshewaamahr570 5 месяцев назад
በጣም የምወዳቸው ጥንዶች 🥰🥰🥰🥰🥰🥰 ግዞ የተመልካችን ጥያቄ ተቀብለህ ስለሄድክ እናመሠግናለን 🙏🙏🙏
@brcrrgchihh3303
@brcrrgchihh3303 5 месяцев назад
አዲስዬ እና ቃልዬ ስውዳችሁ ዘመናችሁን ይባረክ ልጃቸው ደግሞ እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ታሳድግላችሁ
@user-xy3ly3wp7e
@user-xy3ly3wp7e 5 месяцев назад
ቃለ እና አዲስ ሲ ውዳችሁ እግዚአብሔር ይብርካችሁ 💕💕💋💋💋💋💋😘😘😘😘😘❤️🥰🥰🤲🤲🤲🤲❤️🙏❤️
@askidesta4271
@askidesta4271 5 месяцев назад
እውይይይ የኔ ምርጦች ሠላማችሁ። ይብዛ ፍቅር ያብዛላችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤
Далее
skibidi toilet 74
07:02
Просмотров 11 млн
ተመስገን አዲሱ ቤታችን ገባን
12:43
Просмотров 172 тыс.