Тёмный

በተደጋጋሚ ጠይቁልን የተባልነውን ጥያቄ ጠየቅናት! ካልጠበኳቸው ሰዎች ስልክ ተደወለልኝ! Eyoha Media |Ethiopia | Habesha 

Eyoha Media
Подписаться 704 тыс.
Просмотров 266 тыс.
50% 1

#በ09_30_58_97_58_ለእዮሃ_ሚድያ_ጥቆማዎን_ያድርሱን!
እዮሃ ሚድያ በተለያዩ ስፍራዎች የሚገኙ የማህበረሰብ ክፍሎችን በመጎብኘት ያልታዩ፣ ያልተሰሙ እና ያልተደረሰላቸው ጉዳዮችን ወደ ህዝብ በማምጣት ለተመልካች ያደርሳል! ለቻናላችን አዲስ ከሆኑ ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ! ስራችንን ተመልክተው ከወደዱት Like ያድርጉ! ሃሳብ ወይም አስተያየት ካሎት በኮመንት ላይ ያስቀምጡልን! የተለያዩ መረጃዎችን ለእዮሃ ሚድያ ማድረስ ከፈለጉ ወይም በስፍራው ተገኝተን የምንዘግብሎት ጉዳይ ካለ በ+251930589758 በቀጥታ ወይም በViber, Telegram እና Whatsapp ያግኙን! አብረውን ይጓዙ!
#Ethiopian_Wedding
#online_couples_therapy
#virtual_marriage_counseling,

Опубликовано:

 

29 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 1,4 тыс.   
@monaalmona1194
@monaalmona1194 10 месяцев назад
እግዚአብሄር ለመልካም ጋዜጠኛ ከነሙሉ ቤተሰቦቹ ሙሉ ጤና ረጂም እድሜ ስጣቸው
@sabatube2280
@sabatube2280 10 месяцев назад
uuuu
@SeydaSalleh
@SeydaSalleh 19 дней назад
❤❤❤❤❤🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@meseretgetaneh8220
@meseretgetaneh8220 11 месяцев назад
ጣፋጭ ሴት እ/ር የልብሽን መሻት ይሙላልሽ!!!!! የልጆችሽን ወግ ማዕረግ ያሳይሽ!!!!!!!
@ሚሚሐበሻዊት
@ሚሚሐበሻዊት 11 месяцев назад
እርጋተዋ እንዴት ደስ እንደሚል አንችን ያስቀየመ ሰው አንችን የፈታ ባል ለጊዜው ቢመስለውም ፀፀቱን አይችልውም እውነት በጣም የምትደነቂ የማትጠገቢ ንግስት ሴት ነሽ❤
@ሰናይሰላም
@ሰናይሰላም 11 месяцев назад
እሷ ባለችው ብቻ!? በድምፇ ብቻ!? ግን እኛ ከተዘጋ በር ጀባ ምን እንዳለ አናውቅም. ግን እናንተ እንደተገዘባችሁት ከሆነ መልካም ነው.
@maryamaali1414
@maryamaali1414 11 месяцев назад
እሡምጋ ሌላ እውነት ሊኖር ይችላል
@ሚሚሐበሻዊት
@ሚሚሐበሻዊት 11 месяцев назад
እኔ የመሰለኝን አስተያየት የመስጠት መብት አለኝ እናንተም የመሰላችሁን አስተያየት ስጡ ከስሬ ግን አትልከስከሱ።
@clickcell4333
@clickcell4333 10 месяцев назад
​@@ሚሚሐበሻዊትሚሚዬ አትመኛት ለማለት ፈልገው ነው የኔ ቆንጆ
@shalom744
@shalom744 10 месяцев назад
​@@ሰናይሰላምat least mindinew yene sihtet eyalech eyeteyekech new. She has been abused from an early age on.
@DanielGebremedhin-y1d
@DanielGebremedhin-y1d 10 месяцев назад
አንቺ ሴት ግን ማነሽ የማመልክ የማመሰግነውን አምላኬን አንቺ ውስጥ እንዳይ ያደረግሽ የትህትናም የፍቅርም የይቅርታም እመቤት ነሽ ከእናት እቅፍ እጅ በላይ የታመንሽው እሱም ያመነሽ ቀሪሽን ሁሉ በሳቅ እየሞላ ከምስጋናው ሳትጎድይ በንስኃ እያጠበ በእቅፉ ያኑርሽ ❤❤❤
@hannagetaneh2368
@hannagetaneh2368 10 месяцев назад
ገራሚ ስብእና ያለሽ ድንቅ ሴት ነሽ በእውነት ሁሉንም ክፍሎች ደጋግሜ አየኋቸው መፅሀፍ የማነብ እስኪመስለኝ በጉጉት ነበረ የማይሽ ዘመንሽ ይባረክ 🙏❤
@hassanmrr7498
@hassanmrr7498 10 месяцев назад
በጣም አመሰግናለሁ እረጅም እድሜ ይስጥሽ
@tizuethiopia7894
@tizuethiopia7894 11 месяцев назад
እንኩዋን ደና መጣቹ አለም ሰገድ ትለያለህ እመቤቴ ትጠብቅህ ከነ ቤተሰቦችህ 😍😍
@yeshiabebe7497
@yeshiabebe7497 11 месяцев назад
እንኳን ደህና መጣህ አለምሰገድ ትሁት አድማጭ አፅናኝ እውነተኛ አዛኝ ብቻ,,,,,,,,❤❤❤❤በእውነት እኔማ በሷ ተፅናናሁ ,,ዛሬን እዳይ ያዳነኝ ጌታ ክብሩን ሁሉ ይውሰድ አዳነኝ ከመሠቃየቴ የተነሳ እራሴ ላይ የወሰድኩት እርምጃ የከፋ ነበር ክርስቶስ አስመለጠኝ ዛሬን ሰጠኝ ተመስገን ተመስገን ተመስገን እያልኩ በስደት አለሁ ,,,,,,,,,አለምሰገድ ክበርልኝ በእድሜ በጤና በሞገስ ያኑርህ ከነቤተሰብህ ,,,በጣም ጠንካራ እናት ጠንካራ ሚስት በርቺ አይዞሽ ፀልይለት
@temabrand3382
@temabrand3382 10 месяцев назад
የኔናት በረካሁኝ ወንድሜ ከዘመኑ ሰው ትለያለህ ጋዜጠኛማለት ማዳመጡ የሜረዳነው በርታልን ❤❤❤❤❤
@BekelechReta
@BekelechReta 10 месяцев назад
አህቴ በውነት ትልቅ አሲተዋይ ሰው ነሺ አኔ የምመኝልሺ ነገር ብኖር አግዚአብሔር ከባለቤትሺ ታርቀሺ አሲከመጨረሻ ለመኖር የዘወትር ምኛተህ ነው
@almaztemesgen9752
@almaztemesgen9752 11 месяцев назад
Thank you for sharing your experience with us and you are super women and mom God bless you more and your family ❤❤❤
@genetghelatu4658
@genetghelatu4658 10 месяцев назад
This sounds like you are a very humble historical message and was delivered well! God's blessing on your heart and . God will heal your heart, Gentilly sister !!! your husband is very ruthless .
@alembanchitesfaye3496
@alembanchitesfaye3496 10 месяцев назад
እሴቷ ዶ/ር ወዳጀነህ ነው የሆነችብኝ እች ሴት 😍የመረዳትሽ ዘይቤ እንዴት እንደምወደው ። ሌላው አነጋገረሽ ደረባባነትሽ የተጋረደው ለካሜራ ያላሰየሽው ገፅሽን በምናቤ ቁልጭ አድርጎ አሳይቶኛል ጭዋ ነሽ የተረጋጋች ሴት ነሽ በመሀል በመሀል የሚሰማቸው ፈገግታሽ ደግሞ የዋህነትሽን በአጠቃላይ መልካም ሴት በመሆንሽ ቁልጭ ወለል አድረጎ አሳይቶኛል ። ተባረኪልኝ ። የ5, አመት ትዳሬን 50 አመት እንዲደረስ ብዙ ተምሬያለሁ አመሰግናለሁ 🙏🙏🙏🙏
@mattewe492
@mattewe492 10 месяцев назад
በጣም ይገባዋል የወቅቱ የሰውን ጆሮ በእርጋታውና ጥልቅ የሆነ የመረዳት ተሰጥኦ የያዘ በሚል ዘርፍ ይሸለምልን
@nesibugibato7686
@nesibugibato7686 10 месяцев назад
ጥሩ ዜጋን ለመፍጠር ቤተሰብ ወሳኝ ነው : :
@KassaTedla-r7n
@KassaTedla-r7n 10 месяцев назад
ዓለምሰገድ፣ እመቤቷን በሌላ ፕሮግራም አቅርባትና እንያት። እኔ በበኩሌ እመቤቴቷን አግኝቸ ሠላምታ ለመስጠትና "እጅግ ብልህ/intelligent፣ እጅግ articulate፣ እጅግ ትዕግስተኛ ወዘተ የሆንሽ እመቤት ነሽ Congratulations ለማለት እመኛለሁ።
@dananaty669
@dananaty669 9 месяцев назад
የምልሽ ታድለሽ ምንኛ የታደለች እናት ናት የወለደችሽ በቃ ትለያለሽ ልጆችሽ ፈጣሪ ይጠብቅልሽ
@sebleasmare7181
@sebleasmare7181 10 месяцев назад
እኔ የሚገርመኝ እዚህ ወቶ የህይወት ታሪክን ለመንገር ስትመጡ እውነት ለማስተማር ብቻ ነው ወይስ ለራስም ፈውስ ለማግኘት ነው ? ታሪክሽን ያንቺን እውነት ለበደሉሽ ሁሉ ታሪክሽን ለማያቁትና ለፈረዱብሽ መልስ የምትስጪበት ተንፍሰሺም እፎይ የምትይበት የምትቆርጭበት እራስሽን የምታድኝበት ያኛው ወገን የሚፀፀትብእት መታከሚያሽ መሆን ነውእንጂ ያለበት ልክ የህይወትሽን ታሪክ የምታወጪው በአጋጣሚ ደግሞ ሌላው ይማርበት ይሆናል እና ፎከሱ ግን ያዘጋጁም ያንቺም አንቺ ላይ ነው መሆን ያለበት!! እየመጣችሁ ለማስተማር ለማስተማር ብቻ ስትሉ እንዴ እርሷስ እዬልኩኝ እስባለሁ !!! አላማችሁ የተጎዳውን መጠገን እንጂ ማስተማር ማስተማር ብቻ ይደብራል!!!
@tsehaygebremariam7966
@tsehaygebremariam7966 24 дня назад
I can't explain how much I learned from you. You have a lot of knowledge to share for every couples. God bless you.
@dingelsolyana4648
@dingelsolyana4648 10 месяцев назад
You are really a model for an interviewer .keep up the good work
@hayatahmed8064
@hayatahmed8064 10 месяцев назад
አቤት ቤይንሰ 10 ሁሉንም ሰምቹዋለሁ እንዴት እንደማደንቅሸ አላቅም ባወራሸ ደሰ ይለኘል
@unievrsal-tube
@unievrsal-tube 11 месяцев назад
ይህ ጋዜጤኛ በስነመግባሩ፣ በአረዳዱ፣ በርጋታው እና መላ ስብናው ይሽለምልን ምትሉ 🙌 የውነት አፌን ከፍች ስራዬን ትቼ ነው ቁጭ ብዬ ማዳምጥህ ፈጣሪ አክሎ ዖጋዉን ይስጥህ አሜን 🙏
@athjaathja1785
@athjaathja1785 11 месяцев назад
በትክክልልልልል
@maqaram8997
@maqaram8997 11 месяцев назад
እዉነት ነዉ
@hameedamaster7530
@hameedamaster7530 11 месяцев назад
በጣም ጥሩ ሰዉ ነው
@JudyKonjo
@JudyKonjo 11 месяцев назад
በጣም መልካም ሰው ነው 😍
@סמארט-ש2ג
@סמארט-ש2ג 11 месяцев назад
እጅግ በጣም ሰነምግባር ትትና ትግሰት አሰተዋይ እርሩህ የሆነ ተወዳጂ ጋዜጠኛ ነው
@ROBAMLiya
@ROBAMLiya 10 месяцев назад
አጠነከርሽኝ የኔ እናት እኔም በብቸኝነት 4 ልጆች ይዤ 9አመት በብቸኝነት እያሳደኩ የምኖር ጀግና እናት ነኝ በታሪክሽ አበረታሽኝ እህቴ እድሜና ጤና ይስጥሽ እግዚአብሔር ይመስገን ለሁሉም ነገር።።።።
@rahelcosentino5254
@rahelcosentino5254 10 месяцев назад
❤❤❤
@damentesdemntes9602
@damentesdemntes9602 10 месяцев назад
Egeziabehere Anchinem Esuwanem Edemena Xena Yesexachu Ye Lejochachehun Melekam Negere Hulu Yasayachu Yetebareke Lefatachehun Yemikefelut Hememachehune Yemiyakemu Lejoche Yaregelachu Egeziabehere Beretatun Yesexachu
@ኢትዮጵያ-ረ2መ
@ኢትዮጵያ-ረ2መ 10 месяцев назад
እግዜኣብሔር ካአንቺ ጋር ነው ❤❤💪💪
@YonasFikre-px7wp
@YonasFikre-px7wp 18 дней назад
ድንቅ እና ጀግና እናት ነሽ ! ረጅም እድሜ እና ጤና ላንች እና ለልጆችሽ ከማይጎል ደስታ ጋር እግዚአብሔር ይስጥሽ !
@addiszemen1637
@addiszemen1637 11 месяцев назад
በዚህ ዘመን ሰው የለም እንዳንል ያሰኘሽን ጀግኒት እንኳን ደህና መጣሽ
@hulegebtube6089
@hulegebtube6089 11 месяцев назад
ወላሂ አንደበተ ማር ነች አንደበተእርቱ የሚገርም ድምፅ ልበ ሙሉሴት የአመቷ ምርጥሴት
@SafSad-ct1pg
@SafSad-ct1pg 11 месяцев назад
በጣም ሲበዛ አስተዋይ ናት
@ewawa11412
@ewawa11412 10 месяцев назад
በጣም ትክክል
@askalutekle9146
@askalutekle9146 10 месяцев назад
ኣንቺን የወለደች እናት ትባረክ ❤❤🎉
@Tiru_Zena
@Tiru_Zena 11 месяцев назад
የሚገርም ነው ❕ " ወንድ ልጅ እናቱ ቤት ተወለደ ፤ ሚስቱ ቤት አደገ" 😕😕 የሚባለው ብዙውን ግዜ እውነት ነው ። የወንድ ልጆች አስተዳደግ ትኩረት ሊሰጠው ይገባል❗ ሴት ልጅ የሚጠበቅባትን ያህል ከወንዶች አይጠበቅም። አምላክ እኮ ትልቁን ቦታ በትዳር ውስጥ ለወንዶች ሰጥቷል። " እራስ ናችሁ " 🫅 እናቶች፤ አባቶች እባካችሁ ወንዶች ልጆቻችሁን ለዚህ ክብር እንዲበቁ አድርጋችሁ አሳድጉ። አንቺ እህቴ ግን ምርጥ የትዳር አማካሪ ይወጣሻል፤ ብዙዎችንም ትጠቅሚያለሽ 💯💯ወንድማችንም ይህን የመሰለ ተሞክሮ ለኛ እንድንማርበት ስላደረስከን እናመስግናልን🙏
@bezaayenew1134
@bezaayenew1134 10 месяцев назад
በጣም ትክክል አስተያየት ነው የምር
@shalom744
@shalom744 10 месяцев назад
Bedenb kaladegu befikur, aschegari new
@gizelekulu7850
@gizelekulu7850 10 месяцев назад
exactly 100%
@aziserak4743
@aziserak4743 10 месяцев назад
Betam ❤ethiopian enatoche ligochahehu lay seruuuu ebakachehun .
@lamrotagegne2512
@lamrotagegne2512 10 месяцев назад
በጣም የኢትዮጵያ እናቶች ወንድ ልጆቻችሁን ተሸክማችሁ ታሳድጋላችሁ ሚስቱ ጋርም ሲመጣ ሸክም ሌላ የማያድግ ልጅ
@tesfayegetachew4059
@tesfayegetachew4059 21 день назад
እኔ የአንተ የተረጋጋ አቀባበልህ ብዙ ልባም ሴቶችን እና አስተማሪ ባለ ታሪኮችን ከነ ትዕግስታቸው ተምሬባቸዋለሁ። በርታ
@zewudneshsahile
@zewudneshsahile 7 дней назад
E😢frtq😮q😢😅5😢🎉
@Seniarsenal
@Seniarsenal 11 месяцев назад
በድጋሚ ስለ መጣች በጣምም ነው ደስ ያለኝ አንደበቷ አይጠገብም ካንቺ ብዙ ነው የተማርኩት። አለምዬ በጣም ነው ማከብርህ ምወድህ🙏🙏
@tigistwoubalem4867
@tigistwoubalem4867 11 месяцев назад
ይህቺ ሴት በቂ ፍቅር አግኝታ ያደገች ሙሉ ናት ባልየው በዕድሜ ስለሚበልጣት የማነስ ስሜት እየተሰማው ሲመቀኛት የኖረ በጣም ምቀኛዋ ነው
@hanademelash6673
@hanademelash6673 10 месяцев назад
😅😅😅😅👍👍
@Lgenemeti2011
@Lgenemeti2011 11 месяцев назад
ጠንካራ ሴት ነሽ ይሄን ታሪክ መፅሀፍ ብትፅፊበት መልካም ነው::
@besratkassaun1471
@besratkassaun1471 10 месяцев назад
Enim metehaf yhonal bye asbialehu nebret sibal tina matat ale metewu teru new kebesheta neta yadergal.
@GenaGutu
@GenaGutu 17 дней назад
Ccc ,e7ue,euphemistically and and and free rerrrrrrrgu I u7 u no. ! “- l. Llla k V XBV. 😊
@rahelhmariam7963
@rahelhmariam7963 11 месяцев назад
“የሰው መንገድ ሁሉ በዓይኖቹ ፊት ንጹሕ ነው፤ እግዚአብሔር ግን መንፈስን ይመዝናል።” - ምሳሌ 16፥2
@15473
@15473 10 месяцев назад
የልቤን
@senaittsegaye4561
@senaittsegaye4561 11 месяцев назад
እርጋታሽ፣የአነጋገር ለዛሽ፣ሚስትነትሽን፣እናትነትሽን እናሁሉን ቻይነትሽ ፊትሽን ሳላየው እንዴት እንደሳልኩሽ የሴትነት ጥግ ነሽ የኔ እህት ቀሪ ዘመንሽን አምላክ የተመኘሽዉን የልብሽን መሻት እንዲያደርግልሽ ምኞቴ ነው❤❤❤
@merekonjoconjo3913
@merekonjoconjo3913 10 месяцев назад
❤❤❤ሰላም. ለሚዲያ. በጣምም. አደናቂህ. ነኚ. በጣም. አከተላለው. በጣም. አምያሰተመር. ታሪክ. ነው የሴት. ቁጠብ. አንደዚህ. አናት. አይቼ. አላቀም. ገን. ሳላደንቃት. አላለፈም. ብረቱ. ነሺ. ❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏አዘጋብሔር. ይመሰገን
@alelegnchekol
@alelegnchekol 11 месяцев назад
አነጋገሯ ልብ ወሰጥ የሚገባ ምሰጥ የሚያደርግ የማይሰለች በሳል አመለካከት አላት ምርጥ ሴት
@MashoMedhane
@MashoMedhane 10 месяцев назад
betammm
@zaitounah6715
@zaitounah6715 4 месяца назад
Jegena enat nesh tebare ke❤❤❤❤
@FAtube-n4c
@FAtube-n4c 10 месяцев назад
ልጆችሽ ታድለው ስብህናቸውን ሳስበው ቀናሁባቸው ምነው ልጅሽ በሆንኩ ❤ እናቴ በሆንሽ አሰኘሽኝ ❤ እድሜ ጤናሽን ይባርክልሽ ❤❤❤
@elsaabebe5423
@elsaabebe5423 11 месяцев назад
ጋዜጠኛው ቅን ነህ ስወድህ አምላክ ይጠብቅህ አሜን። እሙ ተምሬብሻለሁ አመሰግናለሁ
@negussiedemissie9077
@negussiedemissie9077 10 месяцев назад
ጋዜጣኛ: ማለት እንደ አለምሰገድ፡ ነው ፈጣሪ ይባርክለሀህ ። ወ/ሮዋ the most intelligent, it is really a miracle,that what happen to her.የሰው ፡ ልጅ ሊሻካመው ከሚችላው በላይ ነው። ፈጣሪ ከአንቺ ጋር ይሁን።
@hamsalyirgu8079
@hamsalyirgu8079 11 месяцев назад
ፍቅር ይታገሳል ቸርነትን ያደርጋል አይቀናም አይመካም በደልን እይቆጥርም----የሚለዉን በገሀድ ያየንበት ነዉ 😢😢😢አምላኬ የሰው ትዳር ለማፍረስ የተሰበሰበዉን አድማ አንተ በትንልን አሜን !!!
@SafSad-ct1pg
@SafSad-ct1pg 11 месяцев назад
አሜን
@merekonjoconjo3913
@merekonjoconjo3913 10 месяцев назад
❤❤❤አሜንንንንንንን 🙏🙏🙏🌹🌹🌹
@MimiShaTube
@MimiShaTube 10 месяцев назад
አሜን አሜን
@አጸደማርያም
@አጸደማርያም 10 месяцев назад
Amen amen ameeen
@mihret3862
@mihret3862 10 месяцев назад
Ameeennn
@yegebreail
@yegebreail 11 месяцев назад
ድጋሜ ስለቀረበች እንደኔ ደስ ያለው 👍በጣም ድንቅ ልባም ሴት ነሽ ካንች ታሪክ ብዙ ተምሬአለሁ
@haymanotaweke9248
@haymanotaweke9248 11 месяцев назад
እኔ😍😍😍😍😍😍😍😍😍💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓
@kidist4624
@kidist4624 11 месяцев назад
በኢየሱስ ስም ታድላ ንግግሯ በጨው የተቀመመና ውስጥን የሚማርክ ነው እንኳን ጌታ ረዳሽ ባለፍሽበት መንገድ ሁሉ ጌታ ስለረዳሽ ክብሩን እሱ ይውሰድ የሚገርም ነው እንዴት አቅም አግኝተሽ ማለፍ መቻልሽ የሚደነቅ ነው ቀሪው ዘመንሽ ሁሉ የተባረከ ይሁን በእውነት ይህን እንድታልፊ ፀጋ ስለበዛልሽ የእግዚአብሔር ስም የተመሰገነ ይሁን በጣም ተምሬበታለሁ
@titimulatu5426
@titimulatu5426 11 месяцев назад
አይገርማቹሁም ይህ ሁሉ ብስለት ከየት መጣ ብትሉ መፅሀፍ ብዙ ከማንበቧም የመጣ ማስተዋል ጥበብ ይመስለኛል ያው ተፈጥሮም አለ በእርግጥ እናም እግዚአብሔር ይበልጥ ጥበብ ፀጋ ሞገስ ላንቺም ለልጆችሽም ይስጥ 🙏🙏🙏
@shawaye5579
@shawaye5579 11 месяцев назад
Exactly 💯 Amen Amen Amen ❤
@zedgetahun9763
@zedgetahun9763 10 месяцев назад
ልክ ነው ማንበብ ሙሉ ሰው ያደርጋል
@Eyesuselshaddai
@Eyesuselshaddai 10 месяцев назад
Ezeabeher yesetat masetewal ena tebeb enji Yemen metsehaf demo ? Bezu yanebebut meselogn fered betun yatabebut 😂😂... yehe ezeabeheren meferatuwa becha new
@tersite858
@tersite858 10 месяцев назад
ተፈጥሮና አስተዳደግም ይወስነል ስንት ሺህ መፀሐፍ ያነበቡ እርጉሞች አሉ አይደል መማር ማንበብ እንዲህ ከሆነ ይቅር የሚያለኙ
@hulenafekote4230
@hulenafekote4230 10 месяцев назад
Titi በሃሳብሽ በእጅጉ እስማማለሁ! እናቴም ከማንበብ ሙሉ ማንነት ይገነባል ፣ይገኛል ብላ ስለምታምን ከልጅነቴ / ከልጅነታችን ጀምሮ ለመፅሃፍ ቅርብ እንድሆን አድርጋ ነው ያሳደገችን! እናም በብዙ ተጠቅሜያለሁ! ሠው እውቀቱንና መረጃውን መንዝሮ የሚያውልበት ስፍራ ይለያይ እንጂ ምሉዕ ስብእናን ይቀርፃል ባይ ነኝ!
@ደክሞኛልአበርታኝኢላሂ
@ደክሞኛልአበርታኝኢላሂ 10 месяцев назад
ንግግሯ ልብ ሰርስሮ ይገባል ጀግና ነሽ የምር
@HayatshamilHayu-mu7iq
@HayatshamilHayu-mu7iq 11 месяцев назад
አፌን ከፍቼ ያጣጣምኩት ታሪክ እስዋ ራሱ ስጣፍጥ ረጅም እድሜና ጤና ተመኘሁልች ብዙ አስተምረሽናል ❤❤❤❤❤❤
@elisabethgizaw718
@elisabethgizaw718 11 месяцев назад
ታቂያለሽ እኔ በ20ዎቹ እድሜዬ ውስጥ ብዙ ስተቶቾን ሰርቻለሁ የአሁን እድሜዬ ላይ ሆኜ ሳስበው በጣም እቆጫለሁ ግን አሁን ያንቺን ቃል ሰሰማ ለካ ማሰብ የምንችለው እውነትም እንደ እድሜያችን ነው
@shawaye5579
@shawaye5579 11 месяцев назад
Exactly 💯 😢😢
@GuiiYuioo-d2w
@GuiiYuioo-d2w 9 месяцев назад
of course my sister 💔
@Rediet-5
@Rediet-5 10 месяцев назад
ከዚህ ውብ ድምፅ ጀርባ ብዙ ተምሬአለሁ ! እግዚአብሔርን ማወቅ, ጥበበኛ ሴት ሚስት እና እናት, አስተዋይ, ትእግስት, ታጋሽ, ጎበዝ እና ጠንካራ . Thank you for sharing .
@tsiongmedhn2165
@tsiongmedhn2165 11 месяцев назад
ከእሷ ሕይወት ልንማር የሚገባው እባካችሁ አሳቢ እየመሠላችሁ በአነጋገር የዋህ እየመሠላችሁ እኔ አውቅልሀለሁ የምትሉ የባል ወይም የሚስት ቤተሰቦች በሰው ትዳር አትግቡ የራሳችሁ ኑሮ ይምረርም ይጣፍጥ እራሳችሁን ችላችሁ ኑሩ የተጋቢዎቹ ኑሮ ችግር ካለበት ሁለቱ በባለሞያ ታክመው ይዳኑ ተውዋቸው የአንድ ሰው ጣት ቢቆረጥ ከባለ ጉዳዩ በላይ ሊያመው የሚችል የለምና።
@Rhuth818
@Rhuth818 11 месяцев назад
ምን አይነት ጥንካሬ ነው እሷ ላለፈችበት መከራ ማን ይሔን ነገር ይሸከማል ❤ ምን አይነት ገፀ ባህሪ ናት 😮 ይገርማል ወይ መታደል እድሜና ጤና ያድልሽ እግዚአብሔር ይባርክሽ፣ ጋዜጠኛውን ሳላደንቅ አላልፍም እርጋታውን የስንቱን ቤት ያንኳኳ ታሪክ ነው
@sabatecle978
@sabatecle978 11 месяцев назад
Teru astedadege newe yadegechewe. Yelejenet astedadege wesage newe. Ye asra sedeste amete hona newe befekre yewedekechewe. Lebetesebo alakafelecheweme. Yezare lejoche edelega nachewe. Mediaweme ale bezaregezeme betesebe lejochune akrebo massadege yetelemede newe. Selesu balefe gize endesafekute bebeteseb aladegem betweste yemetewedewena yemetakebrewe miste selalechewe belejochyme laye yemeta teseno yeleme selezhe belejenetu yatawene yemeselewene be senemegbare beleshu lemehone beka!
@bezaayenew1134
@bezaayenew1134 10 месяцев назад
ይሄን ያክል ነገር ያሸከማት እኮ አምላክ ስለሚተማመንባት እንደምትዋጣው ስለሚያውቅ ነው ብዬ አሰብኩ የምር ጠንካራ ልብ ያላት ሴት አድርገኝ
@kasechmeka8878
@kasechmeka8878 10 месяцев назад
ገፀ ባህሪ ሳትሆን እውነተኛ የራሷ ታሪክ ነው
@abinetmulugeta9438
@abinetmulugeta9438 11 месяцев назад
ምን አይነት ቤተሰብ ነው ያሳደግሽ አንቺ የአስተዳደግ ውጤት ነሽ ተባረኪ
@fri8050
@fri8050 11 месяцев назад
ወይ አንደበት 🤔💞 ቃላት የለኝም ጌታ አብዝቶ ይባርክሽ ጌታ በሂወትሽ ውስጥ ጣልቃ ይግባ ተባረኪ !!!!
@millionyohannes1036
@millionyohannes1036 10 месяцев назад
Egiziabher Yerdasch Ehte Amen Amen Amen 🙏🙏🙏
@samimmsamimm7281
@samimmsamimm7281 11 месяцев назад
የሁለታችሁም ትህትና እርጋታ ማዳመጥ አነጋገር ብቃስራአት ያላችሁ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ❤❤❤
@zewduy260
@zewduy260 11 месяцев назад
This woman keeps wowing me every minute I have heard her stories. I have a feeling that she has a healing power. Please open your social media to help others. You have soft and sweet voice, capable of penetrating deep into the heart, body and psycho of people who are in need. I wish your X has courage to tell his part of story and enjoy YOUR healing power. You are a kind of woman who everyone wishes to be your neighbor, friend, wife, mother, sister......
@tsigenigatu3922
@tsigenigatu3922 11 месяцев назад
Nice comment !👍👍✅
@ACO-GA2963
@ACO-GA2963 11 месяцев назад
በጣም ደስ የሚል አስተያየት ነው።ድምዳሜ ላይ ለመድረስ በባለቤቷ በኩል ያለውን መስማት ቢቻል በጣም ጥሩ ነው። የተናገረችውን መሠረት አድርገን እናታችን በዩቲዩብም ሆነ በቴሌግራም ወይም በሌላ የማህበራዊ ሚዲያ በመምጣት በኢትዮጵያዊ የትዳር ሕይወት ፦ፈተናዎችና መፍትሔዎች የኢትዮጵያን የሃይማኖት እና የባህል አስተምህሮ በጠበቀ መልኩ በማቅረብ ብዙዎችን መርዳት ብትችል። የሴቶችን ጠባይ የበለጠ የሚያውቁት ሴቶች ናቸው ። የወንዶችን ጠባይ ደግሞ ወንዶች ናቸው። ስለሆነም ሴቶችን በማማከር ስራ ብትመጣልን የሚችሉ ሰዎችም ቢያበረታቷት ፤ ድጋፍ በሚያስፈልገው ቢደግፋት መልካም ነበር።
@sunshinefuture318
@sunshinefuture318 10 месяцев назад
Well said you nailed it👍🏽
@tonyroger5672
@tonyroger5672 10 месяцев назад
It’s hard for me to judge the other party unless I know both side story b/c few red flags some peoples are controlling but they don’t see that and they like to blame others and play victim also they know how to speak nice for audience again I’m not saying her story is wrong.
@mattewe492
@mattewe492 10 месяцев назад
She is not blaming her X, she is telling us her painful moments and how she got relief from it. The media is open for other side. But I am very sure that he has no guts to say anything .
@እሙከድር
@እሙከድር 10 месяцев назад
አለምየ ዛሬስ አተን ባረገኝ አይናይኗን እያየሁ ባዳምጥኳት ብየ ተመኜሁ ካነጋጋር ከርጋታዋ ሁሉንም አሟልቶ ሰቶሻን የኔውድ እናት ❤❤እናመሰግን አለን እደው ሳስብሽ ደርባባ ነገር ትመስይኝ አለሽ እርጋታ ዋውውው❤❤❤
@TsigeredaNegassi
@TsigeredaNegassi 11 месяцев назад
አንደበትዋ ጣፋጭ ቢሰምዋት የማትጠገብ ምርጥ እናት
@አክሰንእስክንድር
@አክሰንእስክንድር 10 месяцев назад
ወይኔ 😢😢😢 እስከ ክፈቱ ይናፈቀኛል አለች ይሄ ስሜት እኔን ብቻ ይመስለኝ ነበር እንደዉም የሳባል በጣም መልካም ነዉ ማለት ይቻላል ወይ ጉድ እንዴት እንደወደድኩሽ ጌታ ሆይ የዝችን ጠንካራ ሴት ብርታት ስጠኝና አጀግነኝ😢😢😢
@belilgnesamuel9571
@belilgnesamuel9571 11 месяцев назад
ኡፍፍፍፍ የኔ ደርባባ እናት ናፈቅሽን #የውስጥ ህመምሽን ድንግል ማርያም ከነልጇ ታክምልሽ
@meroneasy-idea4289
@meroneasy-idea4289 10 месяцев назад
በጣም የሚገርም ታሪክ, እርጋታ ሀይለና የሚገርም ደሰ የሚል ድምፀ አቤት ስንቱ መልካም ሰጦታ ተነደግሞ በማይመጣ ህይወት ይሄ ሁሉ ማለፍ ጀግና ሴት ብዬሻለሁ።።
@hamdiatehayoutube
@hamdiatehayoutube 11 месяцев назад
እውነት እውነት መምርጥ ሴት የማስተዋል አድማስሽ የሰፋ ድምፅሽ እርጋታሽ እኛን ለማስተማር አነጋገርሽ በያንዳዳችን ልብ ውስጥ ገብተሻል ቀሪ እድሜ የጤናና የደስታ ይሁንልሽ በጣም ደስ ብሎኝ እንድሰማ እንዳውም ባላለቀ እያለልኩ በጉጉት ነበር የሰማሁሽ !!❤❤❤❤❤
@gdgg5699
@gdgg5699 11 месяцев назад
ወላሂ በጣም የሚገርም አገላለፅ ነዉ የገለፀች በጣም ፒዉር አእምሮ ነዉ ያላት
@Bt-Y2XLO
@Bt-Y2XLO 11 месяцев назад
ይሄ እኮ አዲስ ነገር አይደለም የተለመደ በየቤቱ ያለ ታሪክ ነዉ ጌታ በጣም እረድቶሽ የማምለጫ ጥበብን መንገድ አሳይቶሻል የኔ እህት!!
@MdAlauddin-yj8nz
@MdAlauddin-yj8nz 11 месяцев назад
በጣምስትበየቤቱሞልቶል
@chuchumike3286
@chuchumike3286 11 месяцев назад
ትክክል በጣም በጣም ምንም አዲስ አይደለም ወታ ስለተናገርች ንው ቤት ይፍጀው
@الاعصارالعيناوي-ل3ك
@الاعصارالعيناوي-ل3ك 11 месяцев назад
ወቶ ማሰተማር መቻሏ ያሰመሰግናታል
@Bt-Y2XLO
@Bt-Y2XLO 10 месяцев назад
@@الاعصارالعيناوي-ل3ك በጣም እግዚአብሔር ይባርካት
@ShibibaAtoipi
@ShibibaAtoipi 10 месяцев назад
አዎ ወላሂ አለመተረኩነው እንጅ የእኔ ደሞ ከሷ የሚበልጥ ይመስለኛል. በስ አልፏል አልሀምዱሊላህ
@MdMeeqa-tr1zo
@MdMeeqa-tr1zo 11 месяцев назад
እንኳን በድጋሚ መጣሽልን ወላህ የማትጠገቢ ንግስት ነሽ ኑኑ እንስማት እንማር
@tsehaydesalew4649
@tsehaydesalew4649 11 месяцев назад
መተናል
@MdMeeqa-tr1zo
@MdMeeqa-tr1zo 11 месяцев назад
@@tsehaydesalew4649 አህለን 🌹🎁🌹🎁🌹🎁🌹
@elsibekele5701
@elsibekele5701 10 месяцев назад
I wish she comes back every week! Learned a lot! So happy to see her back! She is so humble! I agree, when you start loving your self, cutting off is simple of course by honoring the good times you had together! This message is for me !! Thank you
@ኢትዮጲያዬ
@ኢትዮጲያዬ 11 месяцев назад
እንኳን ደና መጣሽ የኔ አንደበተ ጣፋጭ ብሰማሽ ብሰማሽ የማትሰለቺኝ ካንቺ ህይወት ብዙ ተምሪያለው ወደ ትዳር ልገባ ጫፍ ላይ ነኝ ግን ትዳር ይቅርታ ሁሉን ቻይነት ምን እንደሆነ አስተምረሽኛል አመሰግንሻለው♥
@jerryaboye7200
@jerryaboye7200 11 месяцев назад
መልካም አዲስ የህይወቶ ምእራፍ ይሁንልሽ በርቺ እስከ ሽበት እስከ ሽምግልና የሚበረታ ትዳር ይሁንላችሁ ትእግስቱን ይስጣችሁ ምን ይባላል
@ኢትዮጲያዬ
@ኢትዮጲያዬ 11 месяцев назад
​@@jerryaboye7200አሜን አሜን የኔ ውድ ለመልካም ምኞትሽ አመሰግናለው ተባረኪ
@jerryaboye7200
@jerryaboye7200 10 месяцев назад
@@ኢትዮጲያዬ አሜን ሁላችንንም ይባርከን ባራኪው ይባረክ ክብሩን ለሚችለው አምላክ ጠቅልለን እንሰጣለን አሜን አሜን አሜን ጋብቻ ክቡር ቅዱስ ነው የእግዚአብሄር ልጆች በረከት የአምላክ ስጦታ ነው ሁሉን ቻይ እግዚአብሄር ሁሉን ያስችላል ተራራው ደልዳላ ሜዳ አልሞላ ያለው ሸለቆ በመልካምነቱ ሞልቶ ይፈሳል ዘርሽ ይባረክ በርቺ ጋብቻ ጥልቅ ባህር ነው ባህሩን ከፍሎ የሚያሻግር አለ ፀልይ መልካም ይሆናል
@SeadaJibrile
@SeadaJibrile 10 месяцев назад
Tkklegna yesew mannet yalesh set nesh ❤❤❤ kfat waga yaskeflal degnet yehlena nestanet nw bzu temrebshaleku
@Warknish-kz3gf
@Warknish-kz3gf 11 месяцев назад
በእውነት አንቺ ጠካራ ሰውነሽ ይሁሉም የሚያደረግልሽ እግዚአብሔር ነው ተመሰገነ አንቺ ለሴቶቾ ጀግናነሽ ❤❤❤😢 እህቶቼ እስኪ ተማሩ😢
@millionyohannes1036
@millionyohannes1036 10 месяцев назад
Egiziabher Yerdasch Ehte Amen Amen Amen 🙏🙏🙏
@yoditdemissie1112
@yoditdemissie1112 10 месяцев назад
አቤት ይህችን የመሰለች ልባም ሴት በማጣቱ ባለቤቷ ይሄንን ፕሮግራም ሲመለከት እንዴት ይቆጨዉ። ይሄን ሁሉ አመት አብረዉ ሲኖሩ ምርጥ ሚስት መሆኗን አለማወቁና ይህችን እንቁ ሴት ማጣቱ የእግር እሳት የሚሆንበት ይመስለኛል። አንቺ ገና ወጣት ነሽ አሁንም የሚመጥንሽን የእግዚአብሔር ስጦታ ካገኘሽ አግቢ። ተበዳይ ስለሆንሽ ፈጣሪ ደግሞ ከተበደሉት ጋር ነዉ። መልካሙን ሁሉ እመኝልሻለሁ ቆንጅዬ። Beautiful in and out
@amasnaku2738
@amasnaku2738 5 месяцев назад
ወዶ አይደለም ያዛዝናል የዝሙት መንፈስ እንደሁም ከቤተሰቡ ጥሎ እንድወጣ ያረገው እርኩስ መንፈስ ነው ፀበል ቤቻ ነው የሜፈውሰው
@TiruneshWoldemariam
@TiruneshWoldemariam Месяц назад
They have no feelin when u study NARSICISM.😊
@tsehaydesalew4649
@tsehaydesalew4649 11 месяцев назад
እርሱን እዳየሁት እሩጬ ገባሁ ብዙ ትምህርቶችን ሰምተናል እርጋታሽ ትትናሽ ልዩ እናት ነሽ
@annasweet4679
@annasweet4679 10 месяцев назад
Enam😂❤
@አዳነችድንብል
@አዳነችድንብል 10 месяцев назад
በእውነት የምታስገርሚ ሴት ነሽ ልባም ሴትን ማን ሊያገኛት ይችላል? ዋጋዋ ከቀይ እንቁ እጅግ ይበልጣል!!! አንቺ ይቺ ሴት ነሽ በአጠቃላይ ምሳሌ 31 ሴት💕💕💕
@atsedemesfin7781
@atsedemesfin7781 11 месяцев назад
የምትገርም ሴት ነሽ እኔኮ ሰመቸሽም እንደገና ከዩቲቭ አውርጀ ቁጭ ሰል እንደገና አዳምጣታለሁ ዉይይይ ተሰምታ የማትጠገብ እመቤት የሆንሽ ሴት ነሽ ረጅም እድሜ ተመኘሁልሽ
@astertamiru3963
@astertamiru3963 10 месяцев назад
ወርቅ የሆነች እናት አሁንም እግዚአብሄር የድንግል ማረያም ልጅ ጤና እድሜ ይስጥሽ ከነ ሙሉ ቤተሰብሽ
@haymanotarega1105
@haymanotarega1105 11 месяцев назад
የሂወትሽን እንቆቅልሽ የፈታልሽ እግዚአብሄር ነው ሄደሽ አለቀሽ መልሱን ወዲያው ሰጠሽ።
@emebetandarge3361
@emebetandarge3361 10 месяцев назад
I cannot stop admiring her potential. I have learned her lived experiance. Over all her skill in the areas of 1. Emotional inteligence 2. Change managment 3. Communication 4. Trust in God She is skilful leader, physicologist Really apperciate you. Very eager to read your book. By the way I am married and at your age and your interview gave me a window to be greatful for what I have in my life. Let me tell you, you have a potenial to be a good marrage mentor.
@sofiamohamed9775
@sofiamohamed9775 10 месяцев назад
በጣም አስተማሪ ታሪክ ነው የትእግስት ጥግ ምን ያህል ልቦናሽ ሰፊ ነው የመቻል ሽክሙን ሰቶሻል ብቻ ቃል የለኝም I just say amazing woman
@amanualaferanini1224
@amanualaferanini1224 10 месяцев назад
እኔ ያንቺን ታሪክ ከሰማሁ በኋላ ትምህርት ወስጄበታለሁ ።በነገራችን ላይ አንቺ ቆራጥ ሆነሽ ተወጣሽው እኔ ግን በፍርሀት ታስሬ ምኖሩዋን አይኔን እንድገልጥ አርገሽኛል ።
@tigistdagne9716
@tigistdagne9716 10 месяцев назад
እንኳን የውጭውን እድል አገኘሽ እ/ር እረዳሽ ቅንነትሽን እርሱ ስለሚያቅ እንጂ መቀመቅ ነበር የሚከትሽ
@godisgoodallthetime836
@godisgoodallthetime836 11 месяцев назад
ዋው ድጋሜ መጣሽ እናመሰግናለን እትጠገበ ማለት እንቺ ነሽ ትእግስትሽ ብርታትሽ ጥበብሽ ማስተዋልሽ ይብዝልሽ ነው የምለው አንቺ እራስሽ ትምህርት ቤት ነሽ 🎉🎉
@SafSad-ct1pg
@SafSad-ct1pg 11 месяцев назад
እኔ አላገባሁም ግን በጣም እዲንማር ስላረገችን ከልብ እናመሠግናለሁ ልብሽ ንፁህ ስለሆንሽ አልወደቅሽም❤❤❤❤❤
@abadenmelash2465
@abadenmelash2465 10 месяцев назад
አንቺንም አምላክ በፊቅር የሚወድሽ ታማኝ ትዳር ይስጥሽ አይዞሽ
@yengussteferi1819
@yengussteferi1819 10 месяцев назад
የሚገርም ነው ከኔጋ የሚመሳሰል ታሪክ ነው እስኪ እግዚአብሔር ይርዳን እስከአሁንም እዬረዳን እዚህ ደርሰናል ምስጋና ይድረሰው 🙏🙏🙏አሜን
@Ethiopia750
@Ethiopia750 10 месяцев назад
Amen yetdan
@abrbayehulemma3073
@abrbayehulemma3073 11 месяцев назад
የምትገርም የምትደነቅ ምን ብዬ እንደምገልጻት ቃላት ያጥረኛል ግሩም ሴት ትምህርት ቤት ነሽ አለም ሰገድ ትህትናህ ግሩም የተሳካልህ ሰዉ ነህ እናመሰግናለን።
@rezantewelde5279
@rezantewelde5279 10 месяцев назад
ኣንደበትሽ በጣምምም ደስ ይላል ኣንደበ-ርቱ ነሽ እግዚአብሃር ካንቺ ጋር ይሁን ብዙ ወንዶች በእጃቸው ያለ ወርቅ እያውቁትም የሁሉም ታሪክ ነው Thank you 🌷🌷🌷👍👍👍
@fahizaawel7075
@fahizaawel7075 11 месяцев назад
አለምዬ የኔን ታሪክ ብነግር ጭራሸ ኢንተርቨ ማድር አትችልም ነበር አንተ የወሃህ ሰለሆንክ ትረበሻለህ በዛ ላይ ውጪ ነው ምኖረው ግን መተንፍም እፈልጋለው ለሰዎችም ይማሩበታል
@Betelhem-i2k
@Betelhem-i2k 10 месяцев назад
Tenagriew wude ye sene lebona balemuyam selalachew yeredashal
@amenamohammed115
@amenamohammed115 11 месяцев назад
አንድ ሰው ተምሮበታል አትበሉ በሺዎች ተምረንበታል ለምሳሌ እኔ የሷን የህይወት ታሪክ ሳዳምጥ በጣም የምወደው የረጅም ግዜ ፍቅረኛዬ ለመጋባት ወስነን ሽምግልና በሚላክበት ቀን ቤተሰብ ሲጠብቅ ቀሩ በዛ በጣም ተናድጄ በቃ አልፈልግህም ከቤተሰቤ ክብር አትበልጥም ብዬው ብለመን ብሰራ አንገቴ ለቢላ ብዬ ነበር ያንቺን ታሪክ ስሰማ ለካ ይቅር ማለት ትልቅ ነገር ነው በምን ምክንያት እንኳን እንደቀሩ ሳልጠይቀው አልፈልግህም ማለቴ ፀፅቶኝ ያንቺን ታሪክ ስሰማ እራሴ ይቅርታ አልኩት ቤተሰቡ ሁላ ደስ አለው ምድር አልበቃ አለው በቃ የተለየውና ይቅር ባይ ልብ እንዳለኝ ከዛ ግዜ ጀምሮ ይነግረኛል እና ለኔ ህይወት መሰረት ሆኖኛል ያንቺ ታሪክ
@rahelcosentino5254
@rahelcosentino5254 10 месяцев назад
❤❤❤
@Fafi-r4x
@Fafi-r4x 10 месяцев назад
ሱብሀነላህ እቺ እናታችን አለማድነቅ አይቻልም ቢቻ አላቅም ማድነቂያ ቃላት አጥቻለሁ ለልጆችሽ ከትምህርት ቤት በላይ መምህር ሆነሽ አሣድገሻል ለዱንያሽ ሰርተሽ ጨርሰሻል አላህ ለአሄራሽ ቀጥተኛዉ መንገድ ይምራሽ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@lovefrist1886
@lovefrist1886 10 месяцев назад
አጨብጫብ ሁላ ፣ አንድን ነገር ለማመዛዘን ከመጀመርያ እስከ መጨረሻ ድረስ ነው ማየት የምያስፈልገው እነሱ ቤት ዛረ ምን ይመስላል? አሜርካ ከመምጣቷ በፍት ምን ይመስላል? ልጆቿ በአመርካ ምድር ምን ይሰራሉ? እሱ ብቻ አይደለም ፡እሱ ሳያውቀው visa ማግኘት ማለት ምን ማለት ነው ? የተደበቀውን ከካመራ በስተጀርባ በምን መንገድ ነው visa ልታገኝ የቻለችው? እሷ ከተናገረቸው በመነሳት የሰውየውን መልካምነት ልዘርዝርላችሁ -በጣም ጥሩ ባል እንደሆነ -ውጭ ስወጣ እሷ የምትወደውን ምግብ አይነት ይዞላት እንደምመጣ -ለበተሰቦቹ ቦታ የምሰጥ -አሜርካ ስሄዱ 5አመት ሙሉ ብሩን ወደ ዶላር እየቀየረ መላክ የቻለ ትልቅ የሰው ወሃ ልክ ነው አንድ ጥያቀ-:ሰው ከሀገር ለምን ይሰደዳል? 1,political case ሰኖረው 2,ደሃ እንጀራ ፍለጋ የምሄደው ፡ሀብት ያላቸው ግን ልጆቻቸውን የፈለጉበት ማስተማር ይችላሉ፣ ታድያ ምንድነው የነጭ አሮግቶች ዳይፐር ለመቀየር ከሀገር መሰደድ? የሰራችው ሀጥአት አላትና ትመስክር ፡
@asnabelayneh7228
@asnabelayneh7228 10 месяцев назад
ይህች ይቅር ባይ እና ጨዋ ሴት የጋብቻ አማካሪ ብትሆን ይመከራል እግዚአብሔር ልጆችሽን ይባርክልሽ ተባረኪ
@elsabetgrmea9531
@elsabetgrmea9531 11 месяцев назад
ወይኔ ግን ምን ጋርዶበት ነው እቺን የመሰለች አንቺ እኮ አትጠገቢም እንኳን አንቺን ማጣት❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@eyobnake5932
@eyobnake5932 11 месяцев назад
እልፍ ሲሉ እልፍ ይገኛል።
@meklitmelese3656
@meklitmelese3656 11 месяцев назад
ማንጠግቦሽዬ❤❤❤❤ ወይ ባልሽናቤተሰቦቹ ጎደኞቹ😢 ቀሪ ዘመንሽ ይባረክ የሰላም ባለቤት እግዚአብሔር ሰላምና ጤና ይስጥሽ ፀጋውን ያብዛልሽ ዕድሜ ለንስሐ ለቁርባኑ ያብቃሽ ጀግና መናኝም መሰልሽን እንዴት ያለ ራስ መግዛት ነው😮😮
@Selamkidane
@Selamkidane 10 месяцев назад
I am a Systemic family therapist in the UK and learnt a lot from this story both as a professional and a wife and a mother too. Living mindfully in the present and not being led by emotions and using a logical mind to understand where people are and move from there. Thank you.
@NYOrphanage
@NYOrphanage 10 месяцев назад
Selamye can u please help me out with my family ❤️
@shitayeessa1481
@shitayeessa1481 10 месяцев назад
I absolutely agree with you.
@elizabathhailu1922
@elizabathhailu1922 9 месяцев назад
የእግዚአብሔር ፅጋ የበዛልሽ ሴት ነሽ ለሌሎች በዚህ ሞያ ብትሠሪ ለብዙዋች በረከት መፍትሄ ትሆኛለሽ እግዚአብሔር ይባርክሽ ዘርሽ ይባረክ
@ስደትመምህሬ-ኰ2ቸ
@ስደትመምህሬ-ኰ2ቸ 11 месяцев назад
እኔ እኮ ተጓደችለሁ ብየ አስብ ነበር እድህም አለ ይሄው 6 አመት ሙሉ አላናግራቸው አያናግሩ ይቅርታ አልጠይቅ ተበዳይ እኔ ጌታየ ፍት ዝምድና ቆረጥሽ ብሎ የሚተሣሠበኝን ሳስብ እደት እደምጨነቅ ይቅርታ ላደርግ እልና ያደረጉኝ ትዝ ስለኝ ሠው አደለሁ ቁስሌ በተሣለ ቢለዋ የተሸነተረ ነው የሚመስለኝ ግን የፈርድ ባለበት የሆነው አላህ ሁሉንም ይፈርዳል በሠአቱ ብንታመም የህሌና ረፍት ግን ሠላም ይሰጣል
@hawahawa7709
@hawahawa7709 10 месяцев назад
እረዳሻለሁ ልብ ይሰብራል ግን አንች ይቅር ብትይ ጀግንነት ነው።ማሸነፍ እንጅ መሸነፍ አይደለም ውደ
@AlroeAlroe
@AlroeAlroe 10 месяцев назад
ሰው እንደዚህ እንደሱአ ፍፁም ይቅርታ አድራጊ ሲሆን እንዴት ደስ ይላል የተበደለች ሳይሆን ልብወልድ መፅሀፍ የምታነብልን ነው የሚመስለው እግዚያብሄር እንዳንቺ መልካም ሰዎች ያድርገን
@Yedingillij2127
@Yedingillij2127 11 месяцев назад
ጋዜጠኛው 1ኛ❤ አሳጠራችሁት🤔 በጣም የሚገርም አንደበት ምን አይነት የተባረከ አሳዳጊ ነው ያሳደገሽ ❤
@AterefTeshomeDemissie
@AterefTeshomeDemissie 10 месяцев назад
አለም አትም መሸለም አለብክ እህታችን ግን ጠንካራ የሚለው ቃል እንኳን አገልጻትም ሌላ ቃልቢኖር በሰይማት የውስጤ ስሜት ይጠገን ነበር እውነት ከሠማዋት ጀምሮ አሞኛል እሷን እደዚ የተሸከመችው የሆነችው እረ አለም እውነት አሞኛል ደክሞኛል 14:03
@bellatesema9808
@bellatesema9808 11 месяцев назад
ወይኔ ስወዳት እንኮን ደህና መጣሽ በድጋሚ በእውነት መልካም ሚስት ለባሏ ዘውድ ናት የረጋች የተረጋጋች ውብ ከነች ተባረካ ንግስት ነሽ አለምዬ በእውነት አንተ እራስክ የተከበርክ የተባረክ ነህ
@alemzerfzeleke2907
@alemzerfzeleke2907 10 месяцев назад
big respect for you the journalist really you are aspecial person
@yayeshmulatu8552
@yayeshmulatu8552 11 месяцев назад
እንኳን ሰላም መጣችሁ ጋዜጠኛ አንደኛ❤ነህ አድማጭ ጋዜጠኛ❤
@fatmah6936
@fatmah6936 11 месяцев назад
በጣም
@sabatedla1733
@sabatedla1733 11 месяцев назад
ወይጉድ እኔም ይቅር ባይ ነኝ ብዙ ነገር አልፌአለው ሰው የማያልፈውን አልፌለዉ ብዬ እራሴን እቆልል ነበር አንቺ ልዩ ነሽ እግዚአብሔር መጨረሻው ሙሉ ያሳምርልሽ በልጆች ተካሺ እሱንም ጤናውን ሰጦት የልጆችሽ አባት ላንቺ ጥሩ ወንድም ያርገው❤❤❤
@abayabay690
@abayabay690 10 месяцев назад
ብዙ በደልን የተወ ለይቅርታ ሀይልን ከእግዚአብሔር እንደሚያገኝ ከአንቺ ታሪክ መማር ችያለሁ::❤
@tigistsolomon5168
@tigistsolomon5168 10 месяцев назад
እንዴት እንደምገልፅሽ አላውቅም በአጠቃላይ ፀባዬ ሰናይ !!!!
@GgGg-zi5mg
@GgGg-zi5mg 10 месяцев назад
እውነት ጠንካራ ብርቱ ሴት ነሽ ይህ ታሪክ በመፀሐፍ ብታረጊው ብዙ ሰው ይማርበታል ❤❤❤
@MdMeeqa-tr1zo
@MdMeeqa-tr1zo 11 месяцев назад
እንደ አንች በሳል መሆን ነው የምፈልገው❤🎉🎉🎉🎉
@elsaabebe5423
@elsaabebe5423 11 месяцев назад
እኔም
@alemneshbirhanu4912
@alemneshbirhanu4912 11 месяцев назад
እኔም
@shawaye5579
@shawaye5579 11 месяцев назад
Mee too 😢😢
@Marthahealthyliving
@Marthahealthyliving 10 месяцев назад
በጣም የወደድኩት አባባል "እኔ በቦታው እገኛለው ለሌላው control የለኝም" አስተዋይነት ነፍስ የዘራበት ቆይታ ነው እናመሰግናለን 🙏🙏
@ራህራህ
@ራህራህ 10 месяцев назад
ምን ማለት ነው
@Marthahealthyliving
@Marthahealthyliving 10 месяцев назад
@@ራህራህ ከ ቃለ መጠይቁ ዉስጥ ካለችው ዉስጥ የወደድኩትን አባባል ነው የፃፍኩት አሁንም ካልገባን ምንም ማድረግ አልችልም 😊
Далее