Тёмный

"በትግራይ እየተፈጠሩ ያሉ ሶስትአራት የስልጣን ማዕከላት?" 

Addis Compass Media / ACM / አዲስ  ኮምፓስ  ሚዲያ
Просмотров 14 тыс.
50% 1

Join this channel to get access to perks:
/ @addiscompassmedia
t.me/+8dPbAqLe...

Опубликовано:

 

12 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 60   
@famel9098
@famel9098 18 дней назад
በማደጎ ያሳደገችህ ህውሃት ICU ውስጥ ገብታብህ ተጨንቀሃል፡፡ አይዞህ!! በርታ!! ጸሎትም እኮ ይሰራል:: ብትጸልይ ይሻልሃል፡፡ ህውሃት የሌለባትን ዲሞክራሲያዊነት በተግባር ሞከሪ እያለ ይመክራታል፡፡ ጉድ አእኮ ነው፡፡ ኤርሚ ለህውሃት ብለህ የገባህበት ጭንቅት የሚገርም ነው፡፡ ለነገሩ ህውሃት ባትወልድህም አሳድጋሃለች!!! እግዚአብሄር ካንተ ጋር ይሁን
@getachew983
@getachew983 18 дней назад
ሰላም ኤርሚ,በጣም ጥሩ ትንተና ነው።ሕወሓት ስልጣኑን ለማራዘም ብቻ ነው እሳቤው ከህግደፍ ጋር በተደጋጋሚ እንደሚገናኝ መረጃዎች ያሳያሉ።
@kahsuberhanugebreslasie7299
@kahsuberhanugebreslasie7299 17 дней назад
ትክክል ነው ኣካፋን ኣካፋ ካልተባለ ዲማክራሲ የለም ይህ ሰው ሊረዳው ያልቻለ
@mulukenAbebe-jz6ug
@mulukenAbebe-jz6ug 18 дней назад
ከTpLf አንዲት ዴሞክራሲ ይጠበቃል??እንደኔ የምጠብቁ ወገኖች ይገርመኞል!!!!?
@gebremedhinmesele7903
@gebremedhinmesele7903 17 дней назад
ይግረምህ እና
@dantze504
@dantze504 18 дней назад
አንተ በትግራይ ፖለቲካ ከ እንዳርጋቸው በምን ነው እምትለየው? ለመጀመርያ ግዜ ፓርላማ በሽብር ተግባር ሊፈርጃቸው ይገባል ስትል አልነበረም በዛ ቀውጥ ወቅት.
@Confidential1235
@Confidential1235 18 дней назад
Dear Ermiyas, your presentations on different cases are appreciated, and the way of presentation are going on impartial ! But , for sensitive cases it is better to come with proposed solutions by inviting concerned body and expertise!
@natnaelnati9761
@natnaelnati9761 18 дней назад
ኤርሚ ምነው ዋናውን ህዳሴ አጀንዳ አላደረግህም? ተጠሪነትህ ለህዋት ነው እንዴ? አይ አንተ፣
@habtamuassefa5365
@habtamuassefa5365 17 дней назад
ጌታቸውም አባወራ ደብረፅዮንም አባወራ ግራ ገባው ትግራይ በማ እንደሚጠራ በማ እንደሚመራ
@gebredemsis
@gebredemsis 18 дней назад
ኤርሚያስ ህወሃት ሁለት ነው እና ስትጠራ የደብረፅዮን ቡድን የጌታቸው ቡድን ብለህ ጥራ
@gebremedhinmesele7903
@gebremedhinmesele7903 17 дней назад
ተዘቅዘቅ ጥንብ
@abatebaye7319
@abatebaye7319 17 дней назад
አሰተዳደሩን መምራት የግዚያዊ አስተዳደሩ ስልጣን ነዉ ፓርቲው ጣልቃ ሊገባ የሚገኘው አይመስለኝም ሕዘብ ተው ላለው ይገባል ባይ ነኝ ኤርሜ ከሰተዳደር ስረአት አንጻር ብታብራራው ሰላምን እንፈልጋለን ።
@user-rd2yy5ff2y
@user-rd2yy5ff2y 17 дней назад
All about for position and for ruling power govern ,please learn from past(RPRDF] wallaga
@rttr3992
@rttr3992 16 дней назад
❤❤❤❤❤❤❤
@kidanem.5801
@kidanem.5801 18 дней назад
በርታ ኤርሚ እግዚአብሔር ይርዳህ ኢትዮጵያን አድናት የኢትዮጵያን ጠላቶች አስወግዱአቸው ኢሳያስና ሻእብያ ቀንደኛ የትግራይ እና ባጠቃላይ የኢትዮጵያ ቀንደኛ ጠላቶች ናቸው ልክ ነህ ኳስ በመሬት ለትግራይ መሪዎች እግዚአብሔር ሰላም አውርድልን የተደፈሩ ሴቶችም ፍትህ ፍትህ ፍትህ ያግኙ😢😢😢
@GideySalomon-h5j
@GideySalomon-h5j 17 дней назад
ታንክስ
@user-ce3nk4dd3r
@user-ce3nk4dd3r 18 дней назад
You are happy tplf is fighting each other.
@מיקיאס
@מיקיאס 18 дней назад
@@user-ce3nk4dd3r እኮ የታወቀ ነው። ደስ ነው ሚለው ሰላም አይወድም ሰውየው ሰላም ከሆነ ዩቱብ ገቢያ የለም😂😂
@ct5655
@ct5655 18 дней назад
I think አውሮፕላኑ ውስጥ ሽብር ፈጥረዋል ተሳፋሪዎችን በጥብጠዋል የአየር መንገዱን ህግ ጥስዋል ልጆች ናቸው የሚል ምክንያት ከቅጣት አያድንም ትምህርት ሠጭና ለወደፊቱ ለላውም እንዲማርበት ጠንከር ያለ ቅጣት መስጠት አስፈላጊ ነው. Thank you Ermias.
@GenetTeklehaymanot-f2o
@GenetTeklehaymanot-f2o 17 дней назад
Ermias, you might be right that there are, and there will be four political powers in Tigray. But, the influence of federal power will remain nominal because the federal government of Ethiopia already lost social legitimency four years ago and failed to protect the whole population of Tigray from man-made disaster and even created multiple atrocities and humanitarian crises.
@user-yb4up3fk7w
@user-yb4up3fk7w 17 дней назад
😢Ermi what will be the solution?
@truthfor27
@truthfor27 17 дней назад
ኤርሚያስ ሃሜት ይመስላል ሁሌ እምታወራው እስቲ ለ መረጃህ value add ኣርግበት
@reflection9636
@reflection9636 18 дней назад
Think you need to let it workout its differences. Don't rush to judgment.
@abatefulaskelecha8857
@abatefulaskelecha8857 18 дней назад
Events taking place in Tigray always easy sources of of income for social media and misery for the people 😢
@user-kc6eq4hm1u
@user-kc6eq4hm1u 17 дней назад
tplf በሽብር መፈረጅ አለበት: ትእምት መወረስ አለበት: ሻዕቢያ ትግራይ ገብቶ መደምሰስ አለበት: የመለስ ልቃቂት.....አንተ ያላልከው ነበር እንዴ ግን ተሳክቶልሃል ህዝቡን እንዲጨፈጨፍ ከፍተኛ ሚና ተጫውተሀል። አሁን ደግሞ የተገኘችው ፋታ መልሰህ ለማጨለም የከፋፋይና ግለትን የመጨመር መርዝህን እየረጨህ ትገኛለህ።
@Fikru1948
@Fikru1948 18 дней назад
🛑 I'm with " Xifr - Neqay " Getachew Asefa ✌🏻
@derejegulmame
@derejegulmame 18 дней назад
በማደጎ ያሳደገችህ ህውሃት፣ ለህውሃት ብለህ የገባህበት ጭንቅት የሚገርም ነው፣ ህውሃት ባትወልድህም አሳድጋሃለች!፣ ጥርብ ደንቆሮ::፣
@fekadukumssa4883
@fekadukumssa4883 18 дней назад
"ትግራይንም አኢትዮጵያንም " ገብሩ አስራት ምን ማለት እንደሆነ ቢያብራሩ ትግራይም እኮ አትዮጵያ ናት። ብቃትዎን ያስተቻል። 🛑🛑🛑🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@tsegaytesfamariam9977
@tsegaytesfamariam9977 17 дней назад
ኤርምያስ ድመት መንኩሳ ኣመሏ ማትረሳ ነው የተባለው ከትግራይ ጥላቻ ኣትወጣም
@Fth1919
@Fth1919 18 дней назад
ዘሓወይ/ወንድሜ/ መጀመርያህወሓትፓርቲነው ታርቲስልጢን የሚዝው በምርጫብቻነው እነጌታቸው መንግስትናቸው ስለዚጥፋቱየእነመጆሪኖነው በዓለምእናመንጆሪኖምትድንትግራይየለችም እንኝህ ሰዎችምዕራብትግራይእናደቡብሁለት ወረዳዎች ፀለምቲአንድብሄረስብንሻዕብያአስረክበውጉባኤማንንኢዘው ነውያካየዲት የፋድራል መንግስት ይህየቦይስብሓትግሩፕ ካልተወገደትግራይአትድንም እኛየወልቃት ተወላጆች ግዚያዊመንግት እንዲመራንእንፈልግአለን ይህየዓዲአቡንpLCይብቃውሞታችን በዛበዚድርጅት
@berhanebairu4439
@berhanebairu4439 18 дней назад
Now you are happy you get good Markey, you renegade
@Fth1919
@Fth1919 18 дней назад
ሌላሓሳብልጨርክ ህወሓትለሁለት ነው የተከፈለውየጌታቸውግሩፕእያልክ ተናገርዓለምእናመንጆሪኖወንጀሎች ነው ገናበሕግእንጠይቃቸው አለን ከፋኖእናሻዕብያለይተንአናያቸውም ይህአዌርነስ ህዝቡን እናስረዳው አለን የትግራይህዝብ ከነመጆሪኖበላይጠላት የለውምፐሬድ።
@KidaneHadush-y4l
@KidaneHadush-y4l 17 дней назад
ኤርምያስ ህግደፍ ጆኖሳይደር ከሆነ ደሞም ነው። ታድያ ህግደፍን የጋበዘውና ና ህጋዊ ወራሪ ህጋዊ ዘራፊ ህጋዊ ገዳይ ሁንልን ማቀብም ይነሳልህ ብለው የጋበዙት ከጎንደርና ባህርዳር ኣዲስኣበባ ሄደው የተማፀኑት የጆነሳይደሩ ጠንሳሽ ባለቤቶች ኢትዮጵያውያን በምን መልኩ ነው የምትገልፃቸው?
@ሁሌምእውነት
@ሁሌምእውነት 18 дней назад
ገብሩ አስራት አካሄዱ የበቀል አይነት ነው እንደው እንደሱ አይነት በትግልም በፖለቲካ ውስጥ ለቆየ ሰው የትኛውም ወገን የራሱን ሚዛን ለማስጠበቅ የሚጠቀመው ስልት ይኖራል በዚህም ህወሃት ከአጎራባች ሀገራት ጋ ጤነኛ ግንኙነት ቢፈጥር ጥቅም እንጂ ጉዳት ያለው አይመስለኝም ገና ለገና ጌታቸው ከህወሓት እንደገብሩ አስራት አፈንግጦ ስለወጣና ብልፅግና ውስጥ ስለተወሸቀ የነደብረፂዎንን ደግሞ ከሆነ አካል ጋ ማገናኘት አቻ ፍለጋና በዚህም የራስን ፖለቲካ ለመስራት ስለሆነ የማይረባ ትንታኔ ነው የገብሩ አስራት!!!
@welduhialu
@welduhialu 16 дней назад
ያሰቢዮ አይሞትም ኢንዴ
@BirishAmare
@BirishAmare 17 дней назад
ገታቸው ረዳ የምያረገው ትክክል ነው ትላለህ
@anwartuem-bf4hu
@anwartuem-bf4hu 18 дней назад
አትሳሳት ወርደህ አጥና ስለጌታቸው ከታች ያለው የተደናገረ ነው እውነት መስሎት። ኣደመ ግሩፕ ደቡብና ደቡብ ምብራቅ ተቀባይነት የላቸውም
@user-zm3jt5yo1t
@user-zm3jt5yo1t 17 дней назад
Giziawi mengstu astedaderocj meshom aychilm way
@ሁሌምእውነት
@ሁሌምእውነት 18 дней назад
ይሄ የፖለቲካ ሀሁ ነው እኮ ጌታቸው ረዳ የክልሉ ፕሬዝደንት የሆነው ህወሃት ወክሎት ነበር አሁን ላይ ጌታቸው ህወሃትን ስለማይወክል ከስልጣኑ መነሳት አለበት እሱ የሚሾመውና የሚሽረው ማንኛውም ሹም ሽር ተቀባይነት እንደሌለው ቀድሞ በነበረበት ወቅት ያውቀዋል ይሄ ፀብ አጫሪነት ስለሆነ የክልሉም የፀጥታ ሀይል ቀድሞ በነበረው አሰራር ስለሚሄድ የጌታቸውን ዕድሜ የሚያሳጥረው ይመስለኛል!!!
@eyoel69
@eyoel69 18 дней назад
Huletum sewoch kuch blew menegager alebachew ermi
@WaleWale-d3b
@WaleWale-d3b 18 дней назад
Arimi ..tichilaleh
@NZFArfat
@NZFArfat 17 дней назад
Warada
@GideySalomon-h5j
@GideySalomon-h5j 17 дней назад
ኤርሚ ትንተናዉ አፕረሸት አረገዋሎህ ጎ አሄድ አመሰግንሃለሁኝ ወደ ዝርዝሩ ልግባና ጌታቸዉ ዴዝ ኦፍ ሰለክሽን በሌለበት በህወሓት ጥላ ስር የታገለ ነው እነዚህ ግን ነዉር የማያቁ በስልጣናቸዉ ከመጣህ ለነሱ ቀይ መስመር ነዉ አያፍሩም 20;30ዓመታት ሕዝብ አስለቅሰዉ ህፃናት በማያቁት 1ሚልዮን ለመጨመር ነዉ እየተንቀሳቀሱት ያሉ ኦልሬድይ ኮላፕስድ የሚሞትላቸው ሰው የለም
@RasWelde-vl3pl
@RasWelde-vl3pl 17 дней назад
አንተ ልጅ የምታረገውን ታውቃለህ። ሁሉም ነገር ያልፋል። ዩህወሀት ዜና ያልፋል ትላለህ
@MekonnenTsegaye-rn1gh
@MekonnenTsegaye-rn1gh 18 дней назад
ቀድሞስ ዴሞክራሲ ነበረ?
@solomonhaile4502
@solomonhaile4502 17 дней назад
Why are you so irritated by the news of tplf and eplf having a recent contact ? You accuse eplf of genocide but you forget to mention the PM role for that crime.
@danielayele8254
@danielayele8254 18 дней назад
ከወራት በሇላ ሲቀንስ ያንተም የእንጀራ ገመድ ይበጠሣል:: አንድ ቦታ እንደሚቆም ነቢይነት አይጠይቅም:: ከሁለት አንዱ ያሸንፋል:: የሚከተለው መከራ ነው የሚያሳስበው!!! ጥርብ ደንቆሮ::
@mekonengebrmikaiyl3203
@mekonengebrmikaiyl3203 18 дней назад
አየ ግዜ አንተጋም ሚዛናውነት ልትጠፋ ነውመሰለኝ
@kahsuberhanugebreslasie7299
@kahsuberhanugebreslasie7299 17 дней назад
ጌች ስልጣኑ ኣልተጠቀመም ስክፍታ ኣለው ኣንተ በምትለው ኣየሰደለም ኤርምያስ ይህ ወሬ እደክርቢት ማቀበል ነው
@eri3057
@eri3057 18 дней назад
Gebru asrat ye felitu nger alkekwm!😅
@user-bh8hl8uw9p
@user-bh8hl8uw9p 18 дней назад
ህውሀት ለትግራይ ወሳኝ ፖርቲ ነው
@Fikru1948
@Fikru1948 18 дней назад
⚠️TPLF is a decisive party for keeping the reign of the ADWAN - BANDA TIGARUS‼️
@berhanebairu4439
@berhanebairu4439 18 дней назад
Why you state again I know you hidden idea, it is already stated many many times, why you say it now
@RasWelde-vl3pl
@RasWelde-vl3pl 17 дней назад
አንተ ጭንቅላትህ ደርቋል። ለምን ላልከው የስልጣን ሽኩቻ ይባላል። ሁለተኛ ህወሓት ዲሞክራት ሆኖ አያውቅም። ሲስተኛ ሁለት ድርጅት ትግራይ ውስጥ ይኖራል። ያ ለዲሞክራሲ ጥሩ ነው። በቃ
@berhanebairu4439
@berhanebairu4439 18 дней назад
We're you in EPRDF leadership, who asigns party leadership at different layers?
@mokonenbrhane8992
@mokonenbrhane8992 18 дней назад
አመሪካስ
@awtachewraya2890
@awtachewraya2890 18 дней назад
Ermi sometimes you look a clown, don't you know the one group represents a faction of a party while the other represents a party and government! So, the government has every right to assign administrators. you are complicating very easy things.
@SeifeHagos
@SeifeHagos 18 дней назад
ኣቶ ገብሩ እኔ ጌታቸዉ ደጋፊ ኣይደለሁም ብሎናል ሁሉም ንግግሩ እነ ጌታቸዉ ን ደግፎ ነዉ ።እንዴት ነፃ ይሆናል በሊላ በኩል የቆየ ቅሬታዉ ለማወራረድ ለትግራይ ህዝብም ከፌደራል መንግስ ትጦርነት ጦርነት እየጋበዘ ነዉ ኣጋእርጋን አዕብዳን
Далее
А ВЫ ЛЮБИТЕ ШКОЛУ?? #shorts
00:20
Просмотров 2,5 млн
Новый уровень твоей сосиски
00:33
А ВЫ ЛЮБИТЕ ШКОЛУ?? #shorts
00:20
Просмотров 2,5 млн