Тёмный

በአለም ቁጥር 1 ማሸነፍ በሂወት መቆየት ነው! @DawitDreams @sammyktekle4538 

Dawit Dreams
Подписаться 575 тыс.
Просмотров 108 тыс.
50% 1

Dawit Dreams is a unique company in Ethiopia helping people to first dream their lives and live their dreams. Dawit Dreams is a trainer, life success Coach, consultant, mentor, motivational speaker and author of the amazing book "ትልቅ ሕልም አለኝ"
On our RU-vid channel, you will find plenty of life changing videos, motivational speeches and study guides to the book.
Make sure to subscribe our RU-vid channel to get up to date videos!
ሰብስክራይብ ማድረግዎን ልብ ይበሉ = / dawitdreams
Telegram ፦ t.me/amazingvi...
TikTok ፦ www.tiktok.com...
Facebook ;- www.facebook.c...
#DawitDreamslifesuccusscoach
#motivation
#dawitdreams
#etiopianmotivetion
#ethiopianmotivationalspeaker
#success
#positivethinking
#abrshdreams
#paradagmshift
#dawitdreams
#የማክሰኞ እንግዳ
#በአለምቁጥር1
#ማሸነፍበሂወት
#መቆየትነው!
contact: +251938252525

Опубликовано:

 

12 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 156   
@user-qp2ne8bc2y
@user-qp2ne8bc2y Год назад
የምዳም ቅመሞች የሆናችሁ እስኪ በላይክ 🤔 አሳውቁኚ አብዛሀኞቻችን እምንከታተለው የኛ የምዳም ቅመሞች እደሆን ምንም ጥርጥር የለውም
@rahel7771
@rahel7771 Год назад
✅💛
@ESKEDARTUBE
@ESKEDARTUBE Год назад
እንድህ ልብ ገዝተን መች እንወዳለን እንደዚህ አይነት ነገር የቲክቶኩን እስክታ ማን ሊያይልን ።
@zedmuhamed
@zedmuhamed Год назад
አው ነን እማ ❤️
@Zainab-ud3xe
@Zainab-ud3xe Год назад
እኔግን የራሴ ቅመም ነኝ ከቻልን ሁላችንም የራሳችን ቅመም ነን ቅመም የሚለው ቃል ከተነተነው በብዙ መልኩ ይተነተናል ለምሳሌ ቅመም ተጨማሪ ، አጣፋጭ ስለዚህ ለራሳችን ቅመም እንሁን
@ishorkishork2779
@ishorkishork2779 Год назад
@@rahel7771 👍👍
@kibreabestifanos
@kibreabestifanos Год назад
እኔ ኤርትራዊ ነኝ ግን: ኤትዮጺያ ትበለጽጋለች: ብዙ ጥሩ ነገር ያየሁ ነኝ I Love You Guys.
@Sina-nl3zt
@Sina-nl3zt Год назад
Am Eritrean too am learning from those people how to change Eritrea like Ethiopia
@selamgebreegziabher9672
@selamgebreegziabher9672 Год назад
አንተ ድንቅ ነህ👌
@mitikewondimu4968
@mitikewondimu4968 Год назад
we are love you too bro
@emebetb4249
@emebetb4249 Год назад
We love you too
@user-ts7zg2bg3w
@user-ts7zg2bg3w Год назад
አሜን !
@hiwot-1
@hiwot-1 Год назад
ሳሚሻ ምርጥ መልካም ስው ቅን የሆነ ግዜ ምክህርህን ጠይቄህ ግዜህን ስተህ ብዙ አውርተህኛል ከነ ዶክተር ላከ ማርያም ጋር አሁን ሁሉም አልፍዋል እግዚአብሔር ይመስገን አቤት ትትና እግዚአብሔር ይጠብቅህ አምስግናለው!
@bettyyilma5539
@bettyyilma5539 Год назад
One of the best lessons ever. Thank u.
@hunny_bunnyyy
@hunny_bunnyyy Год назад
“Seket mashenfe sayehone meshashal nw” well said👏🏽
@enewaenewaenewa6885
@enewaenewaenewa6885 Год назад
እግዚአብሔር ይስጥልን በእውነት ከልብ እናመሰግናለን ሽአመት ኑሩልን ውድ መምህሮቻችን
@Caanu57
@Caanu57 Год назад
Waqni nuu umme rakkina hunda irraa sii haa eguu wandime (kodee koo) naa jiradhuu waan heddun sirra baree galatomii. Dawit enamegnalen ehe denk yehone sew wedez selametak . Wadimee enamesegnalen
@anwarmohamed-gf9kx
@anwarmohamed-gf9kx Год назад
" ልብስህን ከምትለውጥ እራስህን ለውጥ Change Your Life "
@neymayousef4841
@neymayousef4841 Год назад
ምርጥ አስተማሪ ሰው ነህ ማሻአላህ ሀገራችንን አላህ ያሳድጋት
@AaKk-st3tq
@AaKk-st3tq 10 месяцев назад
እናመሰግናለን🙏🙏😘🌹
@sabagezahegn1272
@sabagezahegn1272 Год назад
በጣም እግዚአብሔር ይባርካችሁ መልእክቱ ያስደንቃል ❤ Amazing thank you God is Good 🙏 በጣም ጥሩ አስተማሪዎች ናችሁ ቀጥሉበት👏👏👏😘😘😘💕💕💕
@believeyourself1903
@believeyourself1903 Год назад
Your voice is better then Dawit Dream I love to listen again again and again
@tirhasweldearegay5411
@tirhasweldearegay5411 Год назад
ግሩም የሆነ ትምህርት ነዉ ። እናመሰግናለን
@kasimgenene8697
@kasimgenene8697 Год назад
ቆንጆ program ነው
@kaffedofaaka6525
@kaffedofaaka6525 Год назад
ስኬት ማለት ማሸነፍ ሳይሆን መሻሻል ነው
@hannaloveedgilegn6670
@hannaloveedgilegn6670 Год назад
በጣም ደስ ይላል በእውነት እግዚአብሔር ያክብርልን ብዙ ስላስተማርከን💚💛❤👏🙏😂🌺🌹💕
@helenrobel2293
@helenrobel2293 Год назад
Dave we are so grateful to have you
@seadakebere9030
@seadakebere9030 Год назад
እናመሰግናለን
@Suls65850
@Suls65850 Год назад
እናመሰግናለን በርቱልን
@temesgenteklewold5142
@temesgenteklewold5142 Год назад
እኛም እናመሰግንሀለዉ ወድሜ ተባርክ
@aliyyanhussein
@aliyyanhussein Год назад
amazing life skill trainer i have ever viewed on this channel, next to Dave. thanks. keep it up
@ganbaragatahew1873
@ganbaragatahew1873 10 месяцев назад
ምርጥ ትምህርትናአስተማሪነውበርቱልንእውነትነውእናመሰግናለን
@engidashettakele
@engidashettakele Год назад
ፕሮፌሰር ሳሙኤል እግዚአብሔር ይስጥልኝ በጣም ጥሩ የሕይወት ትምህርት🙏🙏🙏
@beretuberetu7599
@beretuberetu7599 Год назад
Salem Salem Salem amazing 👏
@rahel7771
@rahel7771 Год назад
እናመሰግናለን በርቱ!👌 ንበረልና ክቡር ዶ ዳዊት ዕድመን ጥዕናን ይሃብካ 💛
@anwarmohamed-gf9kx
@anwarmohamed-gf9kx Год назад
" ከማን ጋር እንዳለህ እወቅ '
@semiraweleyewa3586
@semiraweleyewa3586 11 месяцев назад
ዋዉ በጣም አሪፍ ትምህርት እናመሠግናለን
@mita21166
@mita21166 Год назад
እኔ ድንቅ ነኝ😍
@lubabalov5920
@lubabalov5920 Год назад
ዳዊት ድሪምሥ ሙሸ ነው የምወድህ እድሜና ጤና ይሥጥህ ❤
@anwarmohamed-gf9kx
@anwarmohamed-gf9kx Год назад
" ድመትና ጦጣ በጣም ብልጦች ናቸው "
@asmaomar4820
@asmaomar4820 Год назад
አቅሜን በትልቁ እድጠቀም ስላገዛችሁኝ ክብር ይገባችሁ በሉ ሠብስክራይፕ እያደረጋችሁኝ
@Zainab-ud3xe
@Zainab-ud3xe Год назад
ያለማካበድ አነቃቅታችሁኛል💪💪💪👍👍👍አመሰግናለሁ ኑሩልን ሰላም ፍቅርና ብለፅግና ለኢትዮጵያና ለህዝቦቿ እንድሁም ለአለማችን እንድሆን ተመኘሁ❤🌷🌷
@Mullerfashion478
@Mullerfashion478 Год назад
ዋው ትለያላችሁ
@yezinamulu6727
@yezinamulu6727 Год назад
Betam enameseginalen 👍👍👍👍👍👍👍
@richsol
@richsol Год назад
ዴቭ ዶ/ር ምህረት ደበበን የማክሰኞ እንግዳ አድርገክ አቅርብልን
@mousietekest
@mousietekest 10 месяцев назад
❤❤❤❤❤❤
@anwarmohamed-gf9kx
@anwarmohamed-gf9kx Год назад
" አጠቃቀምህና አደረጋግህን ተረዳ "
@taw1ahmed
@taw1ahmed Год назад
Dev Man of the season thank you so much
@anwarmohamed-gf9kx
@anwarmohamed-gf9kx Год назад
" ስኬትና ዲዛይን አንድ ናቸው "
@meseretgebrie1599
@meseretgebrie1599 Год назад
Thank you guys! God bless you! so inspirational. Love it!
@abaycomputer5353
@abaycomputer5353 Год назад
10Q brother
@kemalkak1448
@kemalkak1448 Год назад
👌👌👌
@zd820
@zd820 Год назад
እግዚአብሄር ይባርክህ
@natanginbaru8196
@natanginbaru8196 Год назад
Thank U My ticher
@sofiseid6257
@sofiseid6257 Год назад
ሰላም እንኳን ደህና መጣህ
@SaraSara-v9m7j
@SaraSara-v9m7j 4 месяца назад
Wawooooooow
@jemalkederseid8005
@jemalkederseid8005 Год назад
ተበረክልን ወንድሜ
@maymrobi
@maymrobi Год назад
Bekeninet beteseb ehun
@anwarmohamed-gf9kx
@anwarmohamed-gf9kx Год назад
" ልብስህን ከምትለውጥ እራስህን ለውጥ "
@anwarmohamed-gf9kx
@anwarmohamed-gf9kx Год назад
" ያለህበትህን ቦታ እወቅ አጠገብህ ማን እንዳለ እወቅ "
@samrawitembay3169
@samrawitembay3169 Год назад
Amazing
@demeke-ct3dd
@demeke-ct3dd Год назад
thanks
@surafel8422
@surafel8422 Год назад
Thank you so much.
@merhawiberhe4476
@merhawiberhe4476 Год назад
Thanks ❤ dr Dave
@Dagnachewshitaw2
@Dagnachewshitaw2 Год назад
Dawit! I am a Dawit dream follower, I appreciate you very much, but My series worry is about our country current situation. As we all know Ethiopia is in a very bad political situation, may be because of the Ethnics politics, so We have to change this bad situation immediately together, so please let us start changing this before our country goes to the worst!!! Many Thanks!!! long live!!
@anwarmohamed-gf9kx
@anwarmohamed-gf9kx Год назад
" ስኬት የኑሮ መንገድ ነው "
@mommylife6997
@mommylife6997 Год назад
Wow Thank u So much
@Mulievisionary
@Mulievisionary Год назад
enamesgenalen dawitdreams
@nesraabdosh1007
@nesraabdosh1007 Год назад
አመሰግናለው ወንድሜ ለእኔ እራሴን እንዳይ አሀ እንድል አድርገኸኛል Thank yoi
@Hope-jy9yk
@Hope-jy9yk Год назад
Amazing 👌
@Sina-nl3zt
@Sina-nl3zt Год назад
Thank you
@user-bt3bw1ce8q
@user-bt3bw1ce8q Год назад
ፍትህ ለ ኣባቴ ዶክተር ደብረጼን ወልደምኪኤል እባካቹ ድምጽ ንሁን ለ ኢትዮጵያ ብሎ ብዙ ግዜው የፈጀ ሰው ነው ጎፎንድሚ እከፍታለሁ በዚህ ሳምንት ኣቅማቹ ኣግዙት ትግራይ ትዕወትት
@ምዕራፍዩቱብሚሊ
@ምዕራፍዩቱብሚሊ Месяц назад
ሉዩ ነህ ወንድሜ❤❤
@anwarmohamed-gf9kx
@anwarmohamed-gf9kx Год назад
Anyway Life Is Calculater ህይወት ካልኩሌተር ናት + - × ÷ = < > = ናት
@hanabefkadu1265
@hanabefkadu1265 Год назад
Good Job 👍🆗👌👏
@tsigeweinebelay8603
@tsigeweinebelay8603 Год назад
ስወደው ስነስርአቱ
@aberabayisasahu3187
@aberabayisasahu3187 Год назад
Well dictated. Thank you!
@tizitakebed5200
@tizitakebed5200 Год назад
እናመሠግናለን ድንቅ. ሰው 👍🙏
@sebelemesselebelay3456
@sebelemesselebelay3456 Год назад
💯👍🙏
@eskedardress8035
@eskedardress8035 Год назад
በጣም አመሰግናለሁ! ጥሩ ባህሪ ከሌለን የትም መድረስ አንችልም
@azizaali6446
@azizaali6446 Год назад
💚💚💚💚
@magartuuwaddajoobadhishuu565
❤️🥰❤️
@gomaxglobal3601
@gomaxglobal3601 Год назад
ስኬት' አቶ ሳሙኤል ተ/ እየሱስ ክፍል ሁለት በሌላ መድረክ ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-68NH3kElLDA.html
@aaamithaylay5718
@aaamithaylay5718 Год назад
Jegna tirner
@abrhamlinika4061
@abrhamlinika4061 Год назад
ድሀ ወዴት ነው የሚነቃው
@birhanugirma9940
@birhanugirma9940 Год назад
Mekilitachinin indet newu yeminagegnewu
@workuzewditu2670
@workuzewditu2670 Год назад
Very interesting May God Bless..
@yohannesafework2138
@yohannesafework2138 Год назад
You guys said 9:00, but know it is 9:44 .....😉😇
@nitsuhalemayehu484
@nitsuhalemayehu484 Год назад
daveye hulum engedocheh mirtoch nachew ewnet
@gebiremfesekiduse2268
@gebiremfesekiduse2268 Год назад
Thanks!!!
@user-wx3hg5un6e
@user-wx3hg5un6e Год назад
አንድነገርለምወሰንበጠምእጨነቀለሁለምሳሌየምሰራበትቤትበወቀቱደመወዘአልሰጠምልዉጣእላለሁገንአልቁርጠምምክርእሺለሁእህትወንድሙቸ✋
@anwarmohamed-gf9kx
@anwarmohamed-gf9kx Год назад
የሚፈትንህን ፈታኝ እየው ።
@user-wx3hg5un6e
@user-wx3hg5un6e Год назад
አንደቱነኝእኔቡዚተሚርሁኝለመስንፋራትያለኛንእስኪምከሩኝ
@judyababa
@judyababa Год назад
Smachini yawetulin sewchi nachew
@kaltube8230
@kaltube8230 Год назад
How to download with out payment I need this video help please
@fireammen539
@fireammen539 Год назад
Ehi medrek,and,ken,ekpmbetalhu
@helnayohannes7221
@helnayohannes7221 Год назад
መከራን መቋቋም ማለት ምን ማለት ነው?
@kwkw6343
@kwkw6343 Год назад
ምልክን ምንድነው ያረገው
@abdulfata2969
@abdulfata2969 8 месяцев назад
ዳዉት ድሪም አድናቅ ነኝ እየሰማሀቾ ነኝ ከዱበይ ሆኜ
@user-fh9nj9yf1w
@user-fh9nj9yf1w Год назад
ብልህና ብልጥ ግን ምንድነው ልዩነቱ
@AliOmar-wm7hj
@AliOmar-wm7hj Год назад
Ble malet etatum hone lela sew yemaygosa Blt semo belelovhu gusat etatun yemitekm
@user-fh9nj9yf1w
@user-fh9nj9yf1w Год назад
@@AliOmar-wm7hj ኣልገባኝም
@jujuyellahbariya8884
@jujuyellahbariya8884 Год назад
እኔ ውስጤ ትልቅ ፍርሀት አለ ከዚህ ስሜት እንደትነው መላቀቅ እምችለሁ❓
@tadeesegebregzi690
@tadeesegebregzi690 Год назад
Knowing God is important,knowing that somebody loves you.
@-addismierafradioprogram6096
መረበሽ የለውጥ ስሜት ነው ልበል?
@zinetyimam3975
@zinetyimam3975 Год назад
የኔም ጥያቄ ነው
@GutaYeron-uh7zv
@GutaYeron-uh7zv 7 месяцев назад
Dawatii dreams betahame hen🎉 wadehenyal gehen video seleh leqetuu bystepe beteha dergehu arefii nehehewuu lehela dehemoo active lecetuer or seqahii yahunu mehemrerohechii gebsuu engerig wehest piletote wehest import wehest ecomic weheste jetehii yehonuu saweche jehegen kefelah sewahi dawti dearm like Mee supper to dw dear
@tekleworku7924
@tekleworku7924 Год назад
ትምህርቱ መልካም ቢሆንም ሙዚቃው አላስፈላጊና ጭንቅላት የሚረብሽ በመሆኑ አእምዬን መበጥበጥ ስለሌለብኝ አልከተልም። ግን ይህ ሙዚቃ ለምን አስፈለገ? ይህ መሰልጠን ሳይሆን ፍፁም ሰገጤነት ወይም አለማወቅ ነው። ምድረ ሰገጤ!!!
@betelhim761
@betelhim761 Год назад
መሀይም ነህ አንተ
@tekleworku7924
@tekleworku7924 Год назад
@@betelhim761 በመጀመሪያ የሚጠነባ እምስሽን እጠቢ አንቺ ቅጫማም ጭገራም!!!
@betelhim761
@betelhim761 Год назад
እኔ ፅድት ያልኩ ነኝ አንተ ተደፍተክ የምትዉለዉ ያልታጠበ እምስ ላይ ከሆነ ታጠቢ በላት ቅጫም አላቅም ምናልበት ካለብክ በሽታ ከሆነ ታከመዉ ጭገር ያለከዉን ከፈለከዉ አድራሻህን ላክ በፓስታ እንድልክልህ አንተ እምስ አፍ fu🖕
@tekleworku7924
@tekleworku7924 Год назад
@@betelhim761 ምን አባሽ ነው የምትፈልጊው አንቺ ሸታታ ግም። በየቦታው እየተበዳሽ በእምስሽ የሚዝለገለገውን መግል አፅጂ አንቺ የቁላ ገንዳ።
@betelhim761
@betelhim761 Год назад
ስማ አንተ ሀጠራዉ መበዳት ብርቅ ነዉ እንዴ ለሱም መብዳት የሚችል ወንድ ነዉ አንተ ግን አትችልም አልሰጥክ ሸለፈት የቡና ቁርስ ልጅ ልርቦካል ታስታዉቃለህ ኑሮም መሮሀል
@abrhamlinika4061
@abrhamlinika4061 Год назад
መስራት አይሻልም ከመንቃት
@eden9929
@eden9929 Год назад
For some of us waking up comes first.
@hailekiros9097
@hailekiros9097 Год назад
~~~ ኔትወርክ አስቻሪ በሆነበት ሥፍራ፣ ሁሉም ፀጥ ለጥ ባለ ጊዜ፣ በስስት ናፍቆቴን ፣ ጥማትና ርሐቤ በምርጥ እንግዳ አስታገስኩኝ አመሰግናለሁ። 18/05/2015 መቖለ - ትግራይ
@ZaygebremedhinChanel
@ZaygebremedhinChanel 11 месяцев назад
ኣጅካ ወዲ ዓደይ
@wintanatedros4915
@wintanatedros4915 Год назад
Hi dawit endet neh? I want to work with ur dreams team.. I have a big dream please contact me..
@eyobdemoz7832
@eyobdemoz7832 Год назад
Imiye Menlik kakaqiqa Who is he ?
@selamgh3379
@selamgh3379 Год назад
❤❤❤
Далее
አስገራሚው የተፈጥሮ ህግ ! @DawitDreams
1:03:44