Тёмный

በአማራ ፋኖ ዙሪያ እስክንድር ነጋ ለምን አወዛገበ? 

Addis Compass Media / ACM / አዲስ  ኮምፓስ  ሚዲያ
Просмотров 9 тыс.
50% 1

በአማራ ፋኖ ዙሪያ እስክንድር ነጋ ለምን አወዛገበ?
Join this channel to get access to perks:
/ @addiscompassmedia

Опубликовано:

 

22 май 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 76   
@natmansisu7523
@natmansisu7523 28 дней назад
የፋኖ ትግል በኤርሚያስ የካድሬ መርዘኛ ወሬ affect ሊደረግ ከሚችልበት ደረጃ አልፏል። you are trying in vain.
@sorasora37
@sorasora37 27 дней назад
ኤርሚያስ ከፋፋይ ካድሬ።ባለጌ።
@Dhul-Suwayqatay
@Dhul-Suwayqatay 27 дней назад
ስለ ፋኖ አንተ ምን አገባህ??? አማራ ልጆች አሉት እነሱ ይጨነቁበት። ያንተን ምክርም ሆነ አስተያየት አስፈላጊ አይደለም!!!
@FirehiwotYedemie-on5gk
@FirehiwotYedemie-on5gk 28 дней назад
እና መሆን ያለበትም እኮ ጥርት ያለ አማራነት ነው።
@buzayhuhailu3393
@buzayhuhailu3393 26 дней назад
ሌላው ደግሞ የመጀመሪያው መነሻ እናውቃለን መሰረት ኦሆዲድ ።እደነበርክ፣፣
@mesfinayele4337
@mesfinayele4337 25 дней назад
ምን አይነት ከፋፋይና ተራ አገላለፅ ነው የምትጀባጀበው እሰክንድርን ማንም አይገፋውም ቀንተህበት ነው
@AmanAmuniki
@AmanAmuniki 26 дней назад
የዛሬዉ ትንተናህ ሀቅ ነዉ።ብዙ እያወራንበት ነበር ።
@user-of5vg9jp4j
@user-of5vg9jp4j 26 дней назад
ደግሞ እንድታውቅ የምፈልገው እስክድር የሸዋ ህዝብ ወኪል ሊሆን ፈፅሞ አይችልም የሱ ቤተሰቦች 17አመት ሙሉ ውጪ ተቀምጠው ኢትዮጰያ ላይ ጥላቻ ሰላማዊ ሰልፍ እያደረጉ የኖሩ ናቸው
@musbahmadamo9548
@musbahmadamo9548 27 дней назад
ጥሩ ትንተና ነው
@user-qp9sp4sx8e
@user-qp9sp4sx8e 28 дней назад
Amhara is king of Ethiopia !!!
@samueladdisu9745
@samueladdisu9745 27 дней назад
በ2004አም እስክንድር አሸባሪ ተብሎ ሲታሠር ለውጭ ሚዲያ" ጋዜጠኛ አይደለም"በማለት መግለጫ እንደሠጠህ አስታውሳለሁ።አንተ በወቅቱ የኮሚኒኬሽን ዴኤታ ነበርክ።
@shewangizawcherinet355
@shewangizawcherinet355 28 дней назад
ብሽቅ ከሀዲና ምቀኛ ሰው መሳይ ለምቦጫም ካድሬ ነህ። አንሰማህም።
@YA2O23
@YA2O23 27 дней назад
Great Ermias 👍
@user-ry9ur4jz4x
@user-ry9ur4jz4x 27 дней назад
አድር ባይ ሆዳደር ተከፋይ
@MisrakTeshome-fs9hz
@MisrakTeshome-fs9hz 24 дня назад
ሸዋ ቤቴ ነው ብሎ ሸዋ ገባኮ
@mulualemgirma6618
@mulualemgirma6618 28 дней назад
አሁን ባለው ፖለቲካ ስለጉራጌ ብትታገል ይሻላል ኤርሚ የዋልኝ ትርክት ከዚ በዋላ የሚሰራ አይመስለኝም
@natmansisu7523
@natmansisu7523 28 дней назад
መርዞ። አንዴ በወያኔ የተጠመቀ መቼም ቢሆን አይድንም።
@wenshettamerate642
@wenshettamerate642 27 дней назад
Denkoro aheya 🦓 merezeja enante enji weyane aydelem👎 weyane hulum tanketeketachewalch 💪😂😂😂😂
@haimanot4049
@haimanot4049 25 дней назад
እስክንድር diplomacy ለመጠበቅ የሚያደርገው ንግግር መሰለኘ ሌላው እምነቱ እያስቸገረው ነው - መንግስት ሆደሰፊ ነው የሚለው የምነት ጉዳይ ነው! ክፋትን በበጎ አሸንፈው እደሚባለው ይመስለኛል:: ስተት የሚሆነው ግን ሆድ ቀዶ ሽል የሚያወጣ መግስት እጂ ሆደሰፊ ሆኖ ህዝብን አቃፊ አደለም::
@ibsaamin-eg9zu
@ibsaamin-eg9zu 27 дней назад
Galatoomi
@solomesf3897
@solomesf3897 28 дней назад
Where is Deru the Hareru? Anybody?
@NigusBantaymol
@NigusBantaymol 27 дней назад
Brother do you haven't any other issues to get enough living
@reflection9636
@reflection9636 27 дней назад
The internal struggles can be thru dialog or unfortunately may end up being manipulating strong man. Dialogue can result in a democratically elected leader. The danger may be a strong leader who emerges by outsmarting and manipulating the the different bodies
@Rezan-is7ry
@Rezan-is7ry 27 дней назад
How about Akilla from One Amhara?
@user-um9pr5kg6e
@user-um9pr5kg6e 27 дней назад
M
@user-gw7pp8oi5k
@user-gw7pp8oi5k 27 дней назад
ትናንትና ለመለስ ልቃቂት የኮመትኩትን ኮመንት ጥላውን የሞተ ቀን በድሮን ደመሰሰው:: ኤርሚ ለካ አቅምሽ እስከዚህ ድረስ ነው ማለት ነው:: አንቹ EMSን የመተቸት አቅሙም ችሎታውም የለሽም አቡዬ! አንቺ የሚያምርብሽ ጥላሁን የሞተ ቀን😂 የመለስ ልቃቂት 😂እያልሽ መፎገር ነው::
@buzayhuhailu3393
@buzayhuhailu3393 26 дней назад
በጣም ይገርመኛል ።የምትሄድበት ርቀት አማራን በአውራጃ ለመከፋፈል ይሄ. ግን ማንነትህን ፍንትው አድርገህ በራስህ አንደበት ገልፀዋል ።ለሕወሀት የፃፍከውን ፣የመለስ ልቃቂት እና ሌሎችም በደንብ አንቤበዋለው ለዜያውም በደንብ ግን አሁን ያንተ አቋም ፍፁም ተቃራኒ ነው በሌላም መልኩ በኦህዲድም እደዛው።ወልቃይትንም ህሳብህእደዛው ።ግን አንድ ነገር ተገንዘብ። ።ሴራህን እናውቃለን ።ከባልደራስ እንዴት እደተባረርክ አንተም እኛም እናውቃለን፣፣፣
@reflection9636
@reflection9636 27 дней назад
Fano looks it has diverted its dream to imperial old order. The movement thought Amhara is still provincial. Fano is a nominal flag otherwise they are still providential (zemene awraja). Fano has a unifying internal struggle to go through before it emerges as a single strong force.
@tateffer
@tateffer 28 дней назад
አንተ የሰይጣን ቁራጭ ከሃዲ። ያልካድከው ሰው አለህ አንተ። እስክንድር ሰው ነህ ብሎ ከማንም በፊት አንተን አምኖ ነበር። የባልዳራስን ስም ዝርዝር አቶህ ነበር። አንተግን ምንድነው ያረከው ያንን ለዚህ ለሰይጣ አራት ኪሎ ላለ ስም ዝርዝራቸውን ሰተህ አሳሰርካቸው። አንተ አሜሪካ አምላክህ የሆነች ሰው ስለእስክንድር ማውራት አትችልም አንተ የሱን እግር የማጠብ ብቃት የለህምና። አንተን ብሎ ቤት ተከራይ። አንተ የአለምንን ነገር በንብረት ነውና የምትለካው። ከዲያስፓራ የለመንከውን ገንዘብ ይዘህ ቤት ገዝተሃል አደል። ስለዚህ የቤት ባለቤት ነኝ እስክንድር ግን እነኔ እንኩዋን መከራየት አይችልም ነው የምትለው። ታላቁ እስክንድር ማን እንደሆነ በቅርብ እንድታቀው ትደረጋለህ።
@redsea6294
@redsea6294 27 дней назад
It's your final try to divide FANO. Make your money some where else Ermias. You are failed this way.
@tomwie3253
@tomwie3253 28 дней назад
EPRDf, keza "Ethiopiawi " ahun Degmo Ye Olf sympthasier huneh stmeta alamafereh new yemigermegn. Sew indanete huno bayifeter Biker
@YA2O23
@YA2O23 27 дней назад
Absolutely great Analysis 👍
@Alex-un5ro
@Alex-un5ro 27 дней назад
ኤርሚ ራቆታቸውን አስቅኸው
@user-qj5ph7fn7p
@user-qj5ph7fn7p 28 дней назад
ወይ ኤርሚ ጃውሳን ዲፕሎማሲ ልታስተምር?ሹሉቃ ሞተው ነው ቆመው ?
@Gebby85
@Gebby85 28 дней назад
አዲስ አቤቤ ነው እኮ እስኬ😊
@haimanot4049
@haimanot4049 25 дней назад
ኤርሚያስ አሁ ትንሽ ወደእውነት እያዘነበልክ ነው ቀጥልበት:: ይዘገይ ይሆናልጂ እውነት ምንግዜም አሸናፊ ነው::
@endaleabrie4458
@endaleabrie4458 27 дней назад
አይ ኤርሜያስ እንዲህ ወርደህ ትዘግጣለህ ብየ አልጥበኩም ነበር
@pastadymeklit788
@pastadymeklit788 26 дней назад
አንተ ግን ኤርምያስ የሚሉህ ሰው ምንዓይነት ነህ የጎደለህ ምን ይሆን ? የሆነ የከፋው ሰው ነህ ሁሌ ባልበላውም ጭሬ ልድፋው ነው ወሬህ ሁሉ ፈጣሪ ምህረት ያርግልህ ክፉ ሰው ነው ሰው ስታጥላላ ማንም አያክልህም ስም አጥፊ ነህ
@eliasgebrmicheal2455
@eliasgebrmicheal2455 27 дней назад
እንደ አንተ አይነት አድር ባይ አይቼ አላውቅም እያሞገስክ እያመጣ ታስበላናነህ እናንት የእጃ አዙር ነፍሰ ጋዳዮች ሌሎችን ገዳዮች ትላላቸው እንጂ እናንተን የሚያክል ነፍሰ በላ የለም
@abbykonjo6841
@abbykonjo6841 26 дней назад
Aye ante
@tewabechtessoduresso9796
@tewabechtessoduresso9796 28 дней назад
SHEWAYE TRGUMU LELA NEW BE DURO ARADA
@user-py1qn9zc2w
@user-py1qn9zc2w 27 дней назад
Ante edemay lke Yetsale sew mehone ayechelme dedeb
@AaBy388
@AaBy388 27 дней назад
ኦሮ ተወልደው አንገታየውን ለኦሮ ኦላ ብሄረተኝነት አንገታየውን የሚሰጡ ሚሊዮን አማሮች የተፈጠሩት ለዚህ ነው።
@myturn2002
@myturn2002 26 дней назад
ወሬ አለቀብ እንዴ ለኢትዮጵያ የአንድ ግለሰብ ወሬ ይዘ እምትፈተፍተው የሰው ልጅ እያለቅ አንተ ስለጎጥ ታወራለህ አሁን ገና ዘቀጥክ አይታወቅም እንዴ
@workuassefa6481
@workuassefa6481 27 дней назад
የአማራን ፖለቲካ ከኢትዮጵያዊነት ልተለየው አትችልም ማንን መስላ ኢትዮጵያ አማራን ነው ስለዚህ ለማን ጥሏት ቤሄርቴኞ ይሁናል አንተ የምትፈልገው እሰክንድር ጎጠኞ ሁኑ አንተ ኢትዮጵያዊ ቤሄርተኞ ለመሁን ነው እሱ ግን አማራን ካደነ ቧሀላ ኢትዮጵያን ያድናል የአብዛኞው የአማራ አመለካከት ይህ ሀሳብ ያሸንፈል አትጠራጠር ።
@reflection9636
@reflection9636 27 дней назад
Shewee
@gudukassa5088
@gudukassa5088 26 дней назад
I think you're belittling the Amhara survival struggle
@NigusBantaymol
@NigusBantaymol 27 дней назад
It is your lost
@fasilyigzaw9110
@fasilyigzaw9110 27 дней назад
mr ERMIYAS WAQJIRRAAAA,why you are bothering more about amhara struggle ?
@abck23
@abck23 27 дней назад
ባላደራ 😀
@Gebby85
@Gebby85 28 дней назад
የሚሠማህ የለም እንጅ መርዝ ነህ እኮ የዋቅጅራ ልጅ። ሁለት ድርጅት ፈጥረን እንድንጠዛጠዝ ነው ምኞትህ - አንድ አማራ ፋኖ😂😂😂😂😂😂😂
@workuassefa6481
@workuassefa6481 27 дней назад
ኦሮሞ ወይም ትግሬ እንደአማራ ቤሄርቴኞ አደለም ከሀብታሙ ጋርም ያጣላህ ይህ ነው ኢትዮጵያዊ ቤሄርተኝነት የለም ቢኑርም ወደደክም ጠላህም የአማራ ቤሄርተኞ ኢትዮጵያዊ ሁኑ ይቀጥላል የኦሮሞ ቤሄርተኞ ወይም የትግራይ ቤሄርተኞ ኢትዮጵያዊ ሊሁኑ አይችሉም እነሱ ከኢትዮጵያ መለየት ነው የሚፈልጉት አትጠራጠር አማራ ኢትዮጵያን ካጣ እሚሞት ይመስለዋል።
@belultauruskinda2476
@belultauruskinda2476 27 дней назад
አንድነት የሚፈልግ ኢሪደንቲስት አይህንም የአማራ ብሔረተኝነት በማይጠረቃ የግዛት ማስፋፋት ፍላጎቱና ከኔ ወዳ በምል ርእዮቱ ኢትዮጵያን ያፈርሳታል
@user-xd8ov5xd3o
@user-xd8ov5xd3o 27 дней назад
1፡የኦሮሞን ትግል ወደ ዞንና ወደ መንደር የወረደ ነው እያልክ የአማራ ጊዜ በትግሉ ስልጣን ለመያዝ እስከ ወንዝ አወረድከው። 2:ሌላውና ትልቁ ጉዳይ ከሀብታሙ አያሌው ለመታረቅ የዘየድከው ብልሀት ለመሆኑ ቅንጣት አልጠራጠርም። shame on you.
@zebrahimahmed7932
@zebrahimahmed7932 28 дней назад
Please stop talking in media until you will be ok.
@gizeaha2411
@gizeaha2411 25 дней назад
አንተ ሁሉም ቦታ ታጨበጭባለህ ምን አስቀባጠረህ አቃጣሪ ነገር ነህ
@DersolegneEndeshaw
@DersolegneEndeshaw 28 дней назад
አንተ እስስት ሰውየ የሚያወዛግብ ያወሳግብህ!!!!
@mohammednuru6402
@mohammednuru6402 27 дней назад
Get out from amhara struggle Tour true color is already exposed
@aysheshimasnake7163
@aysheshimasnake7163 28 дней назад
ከሁንስ ለምን ታላዝናለህ። አንተ ግን የማን ታገይ ነህ ወይስ ትግል አጨናጋፊ
@user-lq4xf8uy2c
@user-lq4xf8uy2c 28 дней назад
Reactionary እምትለው አበጠርጥረህ ካላስቀመጥከው፣ ግዜህን አልተጠቀምክበትም።እሰክንድር ወንዙና አውራጃው ሻዕብያ ነው እሚሉ አሉ።
@Bitew-ry8cw
@Bitew-ry8cw 28 дней назад
Don't talk any more! Eskindir is always Eskindir!!! I don't accept your probabble type of talking!!!
@user-fw5zl8hz5y
@user-fw5zl8hz5y 28 дней назад
ተኩላ ነህ እኔ ድሮም አትመቸኝም እንኳን ታወቀብህ
@assefanigusie3345
@assefanigusie3345 28 дней назад
እስካሁን ስደግፍህ በስህተት ነበር አህያ።
@abebechlema3671
@abebechlema3671 27 дней назад
ምንም አላወዛገበም።እንዲወዛገብ የምትፈልገው አንተ ነህ
@user-qj5ph7fn7p
@user-qj5ph7fn7p 28 дней назад
ታላቁ እስክንድር ቤት ተከራይ ነው ተባለ!!!እረ ኡኡ!!!እስከ ሕንድ ውቅያኖስ ያለውን ግዛት ማን ሊያስመልስ??
@workuassefa6481
@workuassefa6481 27 дней назад
እስክንድር አማራ መሁን አይችልም የአማራን ትግል ለማጠልሸት የምትሄድበት መንገድ በጣም ያናድዳል ?
@demekesisay5886
@demekesisay5886 28 дней назад
Ermiyas abidehal meselegn!!!!!!!!!!!!!!!! Endet sew ke PP yansal !!!! asazagn sew neh!!!!!!!!!!!!!!!!!!!
@AyalewAbebe-id3nb
@AyalewAbebe-id3nb 27 дней назад
አንተግም የቀጀላ ልጅጥላቻህ።
Далее
Обзор ЛЮКС вагона в поезде
01:00
Просмотров 874 тыс.