Тёмный

በአማጋ ስፖንጅ ፋብሪካ የተገዛው የእንቦጭ ማስወገጃ ማሽን ስራውን በስኬት እያከናወነ ነው፡፡ 

Amhara Media Corporation
Подписаться 706 тыс.
Просмотров 35 тыс.
50% 1

በአማጋ ስፖንጅ ፋብሪካ የተገዛው የእንቦጭ ማስወገጃ ማሽን ስራውን በስኬት እያከናወነ ነው፡፡

Опубликовано:

 

16 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 87   
@seyfemekuria6418
@seyfemekuria6418 3 года назад
ክብር ለአማጋ ባለሃብት ባለቤቶችና ለዚህ መልካም ስራ ሃሳብ አፍላቂዎች ይሁን
@sahaisahai7771
@sahaisahai7771 6 лет назад
እግዚአብሔር ይመስገን ደስ የሚል ዜና
@user-ks2gd4oj8v
@user-ks2gd4oj8v 6 лет назад
እግዚአብሔር ይርዳን በርቱልን። የይቲዮብያ መንግስት ሰውን ተማሰር ተመግደል እባጮን ማጥፋት አይችንም ሰውን ተማሳደድ እባጮን አሳድ መንግስት ለህዝብም ለሀገርም አይጠቅምም
@medinaahmed8176
@medinaahmed8176 5 лет назад
That's very good I'm so happy my people got strong now keep it up!
@elshadiysavesisay5171
@elshadiysavesisay5171 5 лет назад
በእውነት አኮራቸረሁን መባረክን ተባረኩ
@tigistdemlew599
@tigistdemlew599 6 лет назад
እግዚአብሔር ይታረቀን ወገኖቻችን በርቱልን
@tijigirma8849
@tijigirma8849 6 лет назад
በጣም ደስ ይላል ለሰጠ እግዚአብሔር ይጨምርለት
@badmawededu6078
@badmawededu6078 6 лет назад
ብአዴን እውነትም በድን ነው፡፡ ቂቂቂቂቂ.... ብአዴን የአማራ ህዝብና ታሪካዊ ቦታ ጠላት እንጂ ሌላ አለመሆኑን በጣና ሀይቅ ላይ ባህሪውም ማረጋገጥ ይቻላል፡፡ ከግማሽ በላይ የሚሆንን ታሪካዊ መሬቱን በማሳጣት ራሱ በወረራ ይዞና ለሌሎችም አድሎ በተረፈ ቦታ ላይ ህወሀት በራሱ መብት የአማራ ክልል ብሎ ወስኖ አማራን ለመጉዳት በህገወጥ መንገድ በከለለው 25 ሚሊዮን ህዝብ አካባቢ ይኖራል፡፡ ይህ ቦታ ለሀገሪቱ ዋና ሰብሎች ምርት ወሳኝና አስተማማኝ ሲሆን ከሀገርም አልፎ የሰሀራን በርሃ ጨምሮ ለአፍሪካም ሆነ እስከ አትላንቲክ ውቂያኖስና አሜሪካ ድረስ የተፈጥሮ የአየር መቆጣጠሪያ ያለው ሲሆን አሜሪካን በማእበል የሚቀጣ አየርና ወዠቦ ከዚህ ከአማራ ከፍተኛ ቦታ የሚነሳ ነፋስ እያደገና እየጎለበት ከነሱ ጋር እየደረሰ ነው፡፡ ይሁንና ትግሬ በብአዴን ስም በጠላትነት ያሰማራብን የኢህአፓ ርዝራዦች ለጥፋት ካልሆነ በስተቀር ግን ለልማትም ሆነ ለመልካም ነገር አንዳችም አቅምም ሆነ ፍላጎት እንደሌላቸው የጣና ጠላት የሆነ ከውጪ የመጣ የእምቦጪ አረምም በሚገባ አጋልጧቸዋል፡፡ አዲሱ ለገሰ በአንድ አመት ውስጥ 6 ቢሊዮን ብር ማለትም በአሁኑ ወቅት ከ20 ቢሊዮን ያላነሰ የሚሆንን ለአማራ የተመደበ በጀት ልንጠቀምበት አልቻልንም በሚል አስቀድሞ በተሰራና ትግሬ ከአፋርም ክልል በጀት ለመውሰድ በሚጠቀምበት ሴራ መሰረት ለትግራይ ክልል ሰጥቷል፡፡ በአዲሱ ለገሰ ወቅት የዚህ አይነት ተመሳሳይ ወንጀል በተደጋጋሚ ተሰርቷል፡፡ በአያሌው ጎበዜ ወቅትም ተመሳሳይ ወንጀል ተሰርቷል፡፡ በ2008 የተመደበን 3.5 ቢሊዮን ብር በጀት አማራ ሊጠቀምበት አልቻለም ተብሎ በትግራይ ሲወሰድ ጉዳዩ ለህዝብ ይፋ በመሆኑ ለማስተባበል ሲሉ ትግሬ ከአማራ የወሰደውን ይህን ገንዘብ በወሎ ሆስፒታል ይሰራበታል ብለው ሳያፍሩና ሳይፈሩ ውሸትን ረጩብን፡፡ ለአማራ 10 ከተሞች መብራት ማስገቢያ ከህዝብ የተሰበሰበ ገንዘብ 415 ሚሊዮን ብር ሰሞኑን ለትግራይ ልማት ከሰጡ በኋላ የነበረከት ስምኦንና ታደሰ ጥንቅሹ የትግሬዎች ቅጥረኛ ብአዴን ህዝቡ መብራት ከፈለገ እንደገና ያዋጣ ተባለ፡፡ የተከዜ ወንዝ ውሃ 95 በመቶ ከአማራ ነው፤ ምንጩ ከወሎ ሲሆን፡፡ የተከዜ ግድብ ሀይል፣ አሳና ውሃ ግን ለትግሬ ነው፡፡ የጣና በለስ ግድብ መብራት 420 ሜ.ዋ ነው ብለውናል፡፡ 420 ሜ.ዋ በሚገባ ቢሰራጪ ብዙ ጥቅም የሚሰጥ ነው፡፡ ደርግ ሲወድቅ የሀገሪቱ ሀይል መጠን 300 ሜ.ዋ ሲሆን 150 ሜዋ የማይሞላ ነበር ለህዝብ የሚደርሰ.፡፡ ቀሪው ግን በቆሻሻ የመብራት ሀይል ሰራተኞችና ደደብ አስተዳደሮች ስንፍናና ብቃት ማጣት አማካኝነት እየባከነ የሚቀር ሲሆን በአሁኑ ወቅት ደግሞ ከደርግ የባሰ የመብራት ማባከንና ኢፍትሃዊ ክፍፍል ወንጀል እየፈጸሙ ነው፡፡ ጪስ አባይ 110 ሜዋ የሚመነጭበት ሲሆን ሩዋንዳ የምትባል ሀገር አጠቃላይ የምታመነጨው 230 ብቻ ሲሆን የጪስ አባይ ብቻ የሩዋንዳን አጠቃላይ ሀይል ግማሽ ነው፡፡ ይሁንና የጣና በለስም ሆነ የጪስ አባይ ሀይል ለሱዳን የሚሸጥና ለትግራይ የፋብሪካ ማንቀሳቀሻ የሚገለገሉበት ሲሆን አማራ ግን ባህር ዳርንና ጎንደርን ጨምሮ በሀይል እጥረት እድገቱ እንዲቆም ተደርጓል፡፡ ይህም እየሆነ ያለ በአለቃቸው በህወሀት ብቻ ሳይሆን በብአዴን አማካኝነት በቅጥረኞቹና አገልጋዮቹ ነው፡፡ የህዳሴ ግድብ ውሃ 55 በመቶ ከጎጃም ሲሆን ቀሪው ከጎንደር፣ ወሎ፣ ሸዋና ወለጋ ነው፡፡ 6450 ሜዋ የሚያመነጪ ሲሆን ይህም ማለት 6.450 ቢሊዮን ዶላር ሀይል በየአመቱ ከአማራ ውሃ ሀብት ማግኘት ማለት ነው፡፡ ይህም ሀገሪቱ በአመት የምታገኘውን የውጪ ንግድ ገቢ ሶስት እጥፍ አካባቢ ማለት ነው፡፡ ይሁንና አይሳካላቸውም እንጂ ትግሬዎች ግን ግድቡን ከዚህ ቦታ ለመገንባት ሲያቅዱ የሚመነጨው ሀይል ጥቅምና ባለቤት ለውሃው ባለቤት ለሆነ አማራ ሳይሆን ለነሱ እንደሆነ አስበው ነው፡፡ እንግዲህ ተመልከቱ በበጀቱ መጠቀም አልቻለም እየተባለና ህዝብ ለመብራት ዝርጋት የሚያዋጣው ገንዘብ ለትግራይ ልማት በብአዴን እየተሰጠ ነገር ግን ለጣና እምቦጪ አረም ማስወገጃ የሚሆን ማሽን ለመግዛትም ሆነ ባለሙያ ለመቅጠር ብአዴን ገንዘብ የለኝም ይላል፡፡ የብአዴን አላማ ግን የትግሬን አጀንዳ በአማራ ላይ ማድረስ ሲሆን የጣናን ሀይቅ የትግሬ ባለሆቴሎችና ባለሀብት ተብዮዎች በመርዝ ሲበክሉት መኖራቸው ሳያንስ በአረምም ማጥፋት ነው፡፡ አማጋ ግን 25 ሚሊዮን የሚሆን የአማራ ህዝብ አስተዳዳሪ ነኝ ከሚል የአማራ ሀዝብና ቦታ ጠላት ከሆነ በድን ብአዴን በገንዘብ፣ በፍላጎት፣ በተቆርቋሪነት፣ በችሎታና በአቅም የበለጠ ሆኖ ለጣና ሀይቅ መገኘት ጣናን ብቻ ሳይሆን የታደገው ቆሻሻ የሆነን የብአዴን ስብስብ ነው ሁሉም ከንቱና ተራ ብቻ እንደሆነ በአደባባይ ያጋለጠው፡፡ የአማጋ ማሽን የእምቦጭን አረም ሲቆራርጥ መመልከት ጣናን ብቻ እየታደገ ሳይሆን የትግሬን በጣና ላይ የታቀደ ወንጀልም እየቆራረጠና እያጸደው እንደሆነ በደስታ የሚያረጋግጥ ነው፡፡ በብአዴን ውስጥ ሰው የሚመስሉት ግን በእውነት ሰው ናቸውን? የባህር ዳርና የጎንደር ዪንቨርስቲዎች የጣናን አረም ለማጥፋትና የሀይቁን ጤንነት በአስተማማኝ ለማረጋገጥ አንዳችም ስራ ሲሰሩና ውጤት ሲያሳዩ አለመታየት እነሱን በትምህርት ተቋምነት መመልከት ከማሳፈርም አልፎ ተስፋ የሚያስቆርጥ ነው፡፡ የጣና እምቦጭ ግን መወገዱ አይቀርም፡፡ የጣና ጤንነትም ከብክለት ነጻ መሆኑ አይቀርም፡፡ የትግሬ አጀንዳ ሀይቁን የማድረቅና የመበከል አላማ በዚህ መልክ መክሸፉ አይቀርም፡፡ ጣናን፣ አባይን፣ ሰሜን ተራሮችን ጨምሮ የአማራን ለም ቦታና ተፈጥሮ እኛ ትግሬዎች ብናገኘው የት በደረስን ነበር እያ አረመኔ ትግሬዎች በአደባባይ የሚናገሩ ሲሆኑ ይህን ለማግኘት ወልቃይትንና ራያን ጨምሮ በወረራም ስለማይችሉ ግን እየዘረፉ ለመግደልና ለማጥፋት ወደኋላ የማይሉ አርዮሶች ናቸው፤ አይሳካላቸውም እንጂ፡፡ -የተከዜ ወንዝ በጎንደርና በትግራይ መካከል ከጥንት ጀምሮ ታሪካዊ ድንበር ነው፡፡ ስለሆነም ይህ ድንበር የግድ መጠበቅና ሁሌም መከበር አለበት፡፡ -ማይጨውን፣ ኮረምንና አላማጣን ጨምሮ ራያ አዘቦና በትግራይ ወረራ ስር የሚገኙ የዋግ ቦታዎች የወሎ ታሪካዊ ቦታዎች ናቸው፡፡ -መተከል የጎጃም ክፍለ ሀገር ታሪካዊና ተፈጥሯዊ ቦታ ነው፡፡ -ሸዋ ክፍለ ሀገር የሀበሻ ህዝቦች መሰረትና ታሪካዊ ቦታ ነው፡
@msblen6577
@msblen6577 6 лет назад
Badma Wededu egziabher ybarkeh wndma emtetfachew ngroch huelu betam tru nachehu 💛💛💛💚💚💛💛💛💛💛💝💝💝💜💝💞💝💝💝
5 лет назад
God bless you Amaga axion
@ማርያምማርያምእላታለሁ
በእውነት ጣና እኮ የመላው ኢትዮጵያ ነው በወጠው ይተካላችሁ
@ባዓታነገሯወደማታየሚኒሊክ
እስይይይ በእውነት ከቀን ወደቀን አሳሳቢነቱን ስሰማ አዝኛለሁ ትውልደ#ኢትዮጵየውያን በርቱ
@ድካምብቻ-ፐ5ዀ
@ድካምብቻ-ፐ5ዀ 6 лет назад
ለጣና ያደረጋችሁት ድጋፍ እግዚአብሔር ይስጣችሁ የግል ባለ ሀብት እና የኦሮሚያ ወጣቶች ክብር ይገባቸዋል እናመሰግናል
@fanoabyssinia
@fanoabyssinia 5 лет назад
በእቦጭ የክልሉ ግብርና እና አስተዳደር ተጠያቂ ናቸው
@zenebumamo9255
@zenebumamo9255 6 лет назад
እግዚአብሔር. እድሜ ይስጣቸው ማሽኑን .ለገ.ዙት የኢተዮጵያዊያኖች.
5 лет назад
God bless you guys
@jemilajemila1553
@jemilajemila1553 5 лет назад
በጣም እናመሰግናለን ሞላው ያማራ ተወላጅ መረባረብ አለበት ጉልበት ያለው በጉልበቱ ሀብት ያለው በሀብቱ ኢንሻላህ ይጠፋል አሁንስ እኛ አረብ አገር ያለነውም ምንረዳበት መንገድ በተመቻቸልን
@gemirum2608
@gemirum2608 6 лет назад
ግን መንግስት የሚባለው ስለ አለማቀፍ የአየር ንብረት ለውጥ ብዙ ሲያወራ ይሰማል፣ምነው መንግስት ጣና ላይ ዝምታን መረጠ ፣ጣና እኮ ከምንም በላይ ቅድሚያ ሊሰጠው የሚገባ ነገር ነው፣ከዚህ በኃላ መንግስት ስለ አየር ንብረት ለውጥ፣ስለ የተፈጥሮ ሀብቶች መራቆት ትንፋሽ መተንፈስ የለበትም ምክንያቱም ጣና ሲጠፋ ዝም ብሎ ነው ያየው።
@msblen6577
@msblen6577 6 лет назад
Marcus Emiru 💛💛💛💛💛💛💝
@user-em3fz8lr2u
@user-em3fz8lr2u 6 лет назад
የክልሉ መንግስት ምን ሰራ በጣም ያሳዝናል አማጋ ከልብ እናመሰግናለን በክፍ ቀን ደራሽ
@ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ለ2ሸ
በእውነት እግዚአብሔር የዋጋችሁን ይስጣችሁ በጣም መልካም ሰወች
@TheFhdude
@TheFhdude 6 лет назад
እኔ እኮ የሚገርመኝ አስተዳደሩ ለ5 ዓመት ችግር ሲያወራ የቆየው የ50 ሺህ ዶላር ማሺን ማስመጣት አቅቶት ነው? ወይ ጉድ። በጣም ደካማ አመራር ነው። እንዲያውም ለዚህ እስኪደርስ ማድረጉ እንዲያውም አመራሩ መውረድ ነበረበት። ምን የማይረቡ ናቸው። ሁሌ ማልቀስ ምንድነው?
@nardoskittygamer7176
@nardoskittygamer7176 5 лет назад
አስተዳደሩ ወያኔ አለነበር እንዴ ሀገሪቱን የሚመራው እንኳን ጣና አማራም ከቦታው ቢጠፋ ደንታ ያላቸውም ወዳጄ አሁን ያሉት ቅርብ ጊዜ ነው የተመረጡት ቢሰሩ ጥሩ ካልሰሩ እነሱን አለመጠበቅ እራሱ ህዝቡ በገንዘቡም በጉልበቱም ቅርሳችን መጠበቅአለብን
@tadesse1591
@tadesse1591 6 лет назад
እግዚአብሔር ይመስገን በርቱ አማራወች
@metsihetkebede116
@metsihetkebede116 6 лет назад
ሕወሃትን የሚያሶግድ ማሽን ፡ ነው መጀመሪያ የሚያስፈልገን! ከኮሌራና ከተስቦ የባሰ የተምች ጥርቅም ነው!
@teklitfeshakebede2890
@teklitfeshakebede2890 6 лет назад
Egziabher ystih tilk saw
@zerfemuzemur2296
@zerfemuzemur2296 6 лет назад
እግዚአብሔር ይመስገን
@imrantaye7676
@imrantaye7676 5 лет назад
የአማጋ፡እስፓንጅ፡ፋብሪካ፡ሰራስኪያጅ፡አቶ፡ሙላት፡በጣም፡ምርጥ፡ኢትዮፒያዊ፡ለአገራችን፡ድንቅ፡ሰራ፡የሰሩ፡የእንቦጮ፡ማጨዳ፡ለጣና፡ሀይቅ፡ያቀረቡ፡
@yallowmimi9011
@yallowmimi9011 6 лет назад
በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር ይባርክቹው
@almazzewdu5717
@almazzewdu5717 6 лет назад
ዋው በጣም ደስ ይላል
@amiwolloyewa7027
@amiwolloyewa7027 6 лет назад
በጣም ደስ የሚል ዜና ነው
@aliaazzam30
@aliaazzam30 5 лет назад
እግዚአብሔር ይመስገን ግን ያሳዝናል ከመጀመሪያው ቶሎ ቢያሶግዱት እንደዚህ አይሰፋም ነበር
@eyobshitie8221
@eyobshitie8221 5 лет назад
dr belayneh endalut ,,,,aremu kebalefew amet sinetsatser fetan aydelem blual. slezih endezi aynet melkam sira yem8iseru sewoch endet liasbut ychlalu? emboch gn metfatu aykerm tanam netsa ywetalll.....
@user-hb9kz4rp9m
@user-hb9kz4rp9m 6 лет назад
በጣም ደስይላል እግዚአብሔር ይምስገስን
@konjofeker4172
@konjofeker4172 6 лет назад
እግዚብሄር ይመስገን ብርቱ
@mreasy1369
@mreasy1369 6 лет назад
Betam yasznal. Mengest menale bedenb weche aweto berket Yale machine begeza ahun Esti le mengest 60000 Dollar Bezu mehonu new. Genzbun yezrefu enesu Ye Ethiopia hizb yemfardachu gize dersowal leboch
@nitsuworkabera8772
@nitsuworkabera8772 5 лет назад
እግዚአብሔር ይስጣችው በወጣው ይተካላችው መግስት ግን በጣም ደካማነው ባጠቃላይ ያማራን ቅርስ ማውደም ነው የያዘው
@Baby-nb2dy
@Baby-nb2dy 6 лет назад
Congrats 👍👍👍👍
@1luv387
@1luv387 6 лет назад
Bravo!!!
@abateali2446
@abateali2446 6 лет назад
እንደዚህ ተግባር ነው የሚጠበቀው በርቱ
@habtamuwerku3990
@habtamuwerku3990 6 лет назад
ተመስገን መልካምዜና አሰማችውኝ በስትጊዜ
@user-we3gl1mr7z
@user-we3gl1mr7z 6 лет назад
በርቱ
@getenetgirma2435
@getenetgirma2435 6 лет назад
Amagan kelibi enameseginalen
@kinetbebbeamlak3981
@kinetbebbeamlak3981 5 лет назад
tana transport balesiltan yet neberu, ketana yemigegnewu gebi bicha eko enkan machine lala mesirat yichal neber...woyi enkilf..belu ahunim niku...u need to buy additional machines with the cost of tana transport minster
@user-pl2fs1ig1l
@user-pl2fs1ig1l 6 лет назад
Amaga p.l.c egzabher balachw lay ychemrlachw. Ege betam enamesegnalen melkam sira hulem melso ykeflal. zemenachw yebark koranbachw
@saraabraa1606
@saraabraa1606 6 лет назад
Egziabhiar yimesgen temesgean amelaka Elelelelelelelelelele Elelelelelelelelelele Elelelelelelelelelele Elelelelelelelelelele Elelelelelelelelelele Elelelelelelelelelele
@mekonnen74
@mekonnen74 6 лет назад
ይመስገነው.
@keberkeber5233
@keberkeber5233 6 лет назад
እግዛብሄር፡ይመሥገን
@almez746
@almez746 5 лет назад
God help us. I don't understand why do you wait until now.
@weletmaryamysdetyoulekneu3823
@weletmaryamysdetyoulekneu3823 6 лет назад
Esey zary Gena zary Gena kwemneger Seemau
@almazendres4378
@almazendres4378 6 лет назад
ዋውውው በጣም ደስ ይላል
@helenmassi6803
@helenmassi6803 6 лет назад
በጣም ደሥ ይላል
@ብሶተኛዋስደተኛነኝ
ዋው በጣም ደስስስስስስ ልላል
@Jah-yesteserial
@Jah-yesteserial 5 лет назад
FANO!!erasihin yemitadinew antew erasihin neh!!! Berta!!! you struggle & defeated your enemy!!! stop sleeping!!
@tigistdemlew599
@tigistdemlew599 6 лет назад
ትክክል
@አማራዌትፍቅር
@አማራዌትፍቅር 6 лет назад
ደስ ሲል
@fiky3560
@fiky3560 6 лет назад
Amga egzabeher chemero yestacuh
@yeshiw0ric327
@yeshiw0ric327 6 лет назад
ዋዉበጣምደስይላልበርቱልን
@mesimarfromgonderamehra9194
@mesimarfromgonderamehra9194 6 лет назад
እግዚአብሔር ይስጣችሁ አማጋዎች እናመሰግናለን
@ሀናሀና-ጰ7ወ
@ሀናሀና-ጰ7ወ 6 лет назад
egzeabher yeredan
@egzhabeheryimsgn220
@egzhabeheryimsgn220 6 лет назад
Egzhabeher yisetachihu Egzhabeher ke sere yatfalen yihen merze
@zenuyemayreymlijehtmareyam8287
Kebrena mesgana amelkona wedass leabrehmu selase segwen yabzalachu bewntee
@mikewondo2728
@mikewondo2728 5 лет назад
Tigrians yamaran bahir lemadrek yezerut yeenboch arem beaden kuch bill simeleket neber. Minim tiritir yelelew weyane new yearemun seed yezeraw .lib belu yhen.tigran must leave the Amara region
@elsatwealde7949
@elsatwealde7949 5 лет назад
Ethiopian people in America they collect money from people where is that money gone?
@salamealsalame9810
@salamealsalame9810 6 лет назад
እግዚአብሔር ይስጣቹ ኑሩልን
@mekletkersima5792
@mekletkersima5792 6 лет назад
Weyanenem yemeyatefa machine eyetefelege new bertu
@suhaworku1699
@suhaworku1699 6 лет назад
Betam desyi yelalegi lestei yestow
@meskeremevequoz6914
@meskeremevequoz6914 6 лет назад
Keyet meta???
@italkkoura1996
@italkkoura1996 5 лет назад
ባእዲን. መጥፋት. አለበት. ለሀገሩም. አይጠቅምም.
@saraabraa1606
@saraabraa1606 6 лет назад
enbachen amelakachen seman Elelelelelelelelelele Elelelelelelelelelele Elelelelelelelelelele Elelelelelelelelelele Elelelelelelelelelele Elelelelelelelelelele
@semiraendris8109
@semiraendris8109 6 лет назад
alhamduililah des sil
@TamerTamer-kg4qp
@TamerTamer-kg4qp 5 лет назад
እሰይ ጥሮነው
@enagonderanajeyamalelemata4199
Betam zegaycaheu
@alemsema9914
@alemsema9914 5 лет назад
የትግሬ መንደር ቢሆን ነበር አይደለም እንደዝህ :እንኩአን ውሀ ያለበትን ቀርቶ :ቁልቁአል :ያለበትን : መለስ በዘረፈው : ገንዘብ ትግራይን ያፀዳበትነበር :ተመልከቱ : ወያኔ: አይደለም :የአማራን ዘር : የአማራን መሬት እና ውሀ : ለማጥፍት ነበር :ያላደረጉትየለም :እግዚሀቤር : ስራቸውን :አየ : ይፈርዳልም : እስከዛሬ ታይቶየማይታወቅ : አረም በኢትዮጵያ ውስጥ አሁን :ማን አመጣው መልሱን ለእናት:እግዚሀብር ሁሉንም ያያል :
@tegyyoutuber2882
@tegyyoutuber2882 6 лет назад
በርቱልን ግን አላ ሙዴም ቃል ገብተው ነበር እኮ
@african8846
@african8846 6 лет назад
ትግስት ይርጋ Leza.new yaserut
@tegyyoutuber2882
@tegyyoutuber2882 6 лет назад
አለቃ ቀጠላ ዘ-ብሄረ ሀበሻ አልተፈታም እንዴ
@ቤተ-ኤል
@ቤተ-ኤል 5 лет назад
የስንት ሚሊዮን ብር መኪና ለሰው እየሼለሙ ለእንቦጭ ማሽን መግዛት አቃተን ይላሉ ሆዳም አለቅላቂ ሁላ
@mazenmazen3415
@mazenmazen3415 6 лет назад
አቦ አፍጥኑትና ጣና ታደጉልን
@ኢትዩጵያውስጤ
@ኢትዩጵያውስጤ 5 лет назад
ብር ከመስጠት እንድህ ነው ገዝቶ ህዝብ እያየው ማስረከብ
@mohmmednoor2109
@mohmmednoor2109 5 лет назад
yet tegteachu neber aski sewch
@EthiopianLocalGame
@EthiopianLocalGame 6 лет назад
hurry up....
@dondada3220
@dondada3220 5 лет назад
ይሄ ማሺን አምቦጩን ፈጽሞ ለማስወገድ ከ1000 ኣመት በላይ ይወስድበታል፥ የሚስፈልጋቸው ነገር መንግስት በደንብ በዚህ ሙያ ኣዋቂዎች ኣጥንቶ በሚሊዮን የሚቆጠር ዶላር የሚያወጡ ማሺኖች ገዝቶ በሽ የሚቆጠሩ ሰራተኞች ኣሰማርቶ ባንዴ ማጽሳት ነው፥ ነገር ግን ይሄ ለነኣብይ ብዙ የሚያስጨንቃቸው ኣይመስለኝም!!!
@nardoskittygamer7176
@nardoskittygamer7176 5 лет назад
ይህንን ማሸንን የሰጠው ባለሀብት የሀገር ባለውለታ ነው አሜሪካ የሚንኖር አዋተናል ማሽኑ ታዟል ሲባል ነበር መምጣቱ አይቀርም ከቻይና ።
@zahraabesia5919
@zahraabesia5919 6 лет назад
በርቱ
Далее
How would you react?!😳
00:44
Просмотров 3,4 млн
Inside Out 2: BABY JOY VS SHIN SONIC
00:19
Просмотров 2,6 млн
How would you react?!😳
00:44
Просмотров 3,4 млн