Тёмный

በአሜሪካ ጎዳና ላይ አጎንብሰው ሲሄዱ የሚታዩት አስፈሪ ሰዎች ጉድ Abel Birhanu 

Abel Birhanu የወይኗ ልጅ 2
Подписаться 1,1 млн
Просмотров 188 тыс.
50% 1

This channel is the place to find different mysteries about nature, humans, animals and worldwide events. With daily videos packed with funny, scary, crazy and sometimes sad information’s that you have never heard of.
For business inquiries please contact- abelbirhanubaye21@email.com
ይህ ቻናል በአለማችን ላይ አስደናቂና አስገራሚ የሆኑ ተፈጥሮዎች፣ ሰዎች፣ እንሳዎችና አነጋጋሪ ሁነቶች የሚዳሰሱበት ሲሆን፤ በየእለቱ በሚለቀቁት ቪዲዮዎች በትክክለኛ መረጃ ላይ የተመሰረቱ አስቂኝ፣ አስፈሪ፣ አስደናቂና አንዳንዴም አሳዛኝ እውነታዎችን የምታገኙበት የ አቤል ብርሃኑ (የወይኟ ልጅ) 2ኛ ቻናል ነው፤
ለጥያቄዎቻችሁ- በ abelbirhanubaye21@gmail.com አግኙን
FOLLOW ME:
✭ Instagram: / abelbirhanu
✭ Facebook page: / abelbirhanu21
✭ Telegram: t.me/abe11
✭ Tik Tok: / abelbirhanu
✭ Twitter: / abelbirhanu21
✭ Download App: bit.ly/3ca4XQ3
Abel Bihanu የወይኗ ልጅ

Развлечения

Опубликовано:

 

29 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 244   
@ማኪየአቡሀይደርአድናቂነኝ
ውድ ኢስላም ልጆዎች ሆይ ረመዳን ደርሰዋል በተውባ እንቀበለው ከምግብና ከውሀ መፆም ብቻ ሳይሆን መላ አካላችን ከመጥፎ ተግባር መፆም አለብን ኢንሻ አላህ አስታውስ አንተ ማስታውስህ ሙሚኖዎች ይጥቅማቸዋልና
@EKIRAMYASIN
@EKIRAMYASIN Год назад
🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@EKIRAMYASIN
@EKIRAMYASIN Год назад
🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@gufu3984
@gufu3984 Год назад
መልካም ፆም ላገራችን ሠላም ያርግልን
@abduseyd7629
@abduseyd7629 Год назад
Philadelphia PA
@kingdomRevelations.
@kingdomRevelations. Год назад
Mansemaw guud yelem, ewunetm alemachin lay yaltenegere enji yaltederegee guud yelem, fetari mastewalun yisten new engdih, Egzihabern mawek balwodedu meten ,yemayrebawun ngr yadergu zend lemayreba aymro asalifo setachew yilal bible
@freweyniadinoasefa9886
@freweyniadinoasefa9886 Год назад
"አምላካችን መጠጊያችንና ኃይላችን፥ ባገኘን በታላቅ መከራም ረዳታችን ነው። ስለዚህ ምድር ብትነዋወጥ፥ ተራሮችም ወደ ባሕር ልብ ቢወሰዱ አንፈራም።" (መዝ. 46:1-2)
@የስሚር
@የስሚር Год назад
ጆሮ የማይስማው ጉድ የለም ገና ብዙ ያስማናል ብቻ አላህ ይጠብቀን 🙏🙏
@saraqatar4220
@saraqatar4220 Год назад
Amen Amen Amen 🤲
@gsjselambesufikadjsh2512
@gsjselambesufikadjsh2512 Год назад
እነዚ ሰዶማውያን የማያመጡት ጉድ የለም አትብሉ አታድርጉ የተባሉትን ያደርጋሉ ክፋታቸው የከፈላቸው ደሞዝ የቁም ሞት ነው
@dagmawitteketel799
@dagmawitteketel799 5 месяцев назад
🙏 amen
@alemtsehaysesaysisay7144
@alemtsehaysesaysisay7144 Год назад
እይ እምላኬ ሆይ እባክህ ጥብቀን አብያችን ጋዜጠኛና መምህር በድንብ ተንትኖልናል እራሳችሁን ጠብቁ ህዝቤ ግዜው አሁን አልቋል ውደፈጣሪ መምለስ አለብን አቤላችን እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅልን ሀገራችንን ኢትዮጵያን በምህርቱ ያስባት 👏
@sumnaihiyar3637
@sumnaihiyar3637 Год назад
አላሁ አክብር
@yengustube
@yengustube Год назад
አቤሎ ሰላምህ ይብዛ ።ሰላም ለእምዬ ኢትዮጵያ ይሁንልን 💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️🕊🕊🕊🕊🕊🕊
@btAbrahamTubeቤተአብርሃምPre
እግዚአብሔር ሆይ ማረን ይቅር በለን አሜን አሜን አሜን
@halom3886
@halom3886 Год назад
ያረብ መጨረሻችንን አሳምረው
@tesemabekele1108
@tesemabekele1108 Год назад
ያረብ ምን ማለት ነው የ እረብ ማለት ነው በተደጋጋሚ ስለምሰማው ነው
@halom3886
@halom3886 Год назад
@@tesemabekele1108 ያአላህ ማለት ነው
@shawitnuru1116
@shawitnuru1116 Год назад
ፈጣሪ.ወይም.አላህ.ማለት.ነዉ
@desu.egelawi
@desu.egelawi Год назад
ገና ቡዙ እንሰማለን ኣቤላ ታንክስ
@عبدالله-ج4ب9ل
@عبدالله-ج4ب9ل Год назад
Allah yetebken kemangnawm sus يا الله افظنا بعينك الذي لا ينام ياااااارب شكرا جزيلا ابيلو Selam hun abelo
@adamia3883
@adamia3883 Год назад
Egzabher yerdan 🙏
@መልካምነሽ
@መልካምነሽ Год назад
ሳያቸው ሁሌ ይጨንቀኛል ስያሳዝኑ በኢየሱስ ክርስቶስ ስም😭😭😭የሰው ልጅ ክቡር ሆኖ ሳለ እንድ እንስሳ ሆነ እግዚአብሔር ይጎብኝን አሜን።
@meklitmimi5660
@meklitmimi5660 Год назад
እግዚሆ ሰውረን አላስፈላጊ ከሆነ ሱውስ
@rrebka3396
@rrebka3396 Год назад
እኔ የሚመስለኝ በብዛት የሚወስዱት ድራግ ይመስለኛ
@sumayyabhamdashaggerfinfin8652
Inamnalen lemn anamnm? Thank you
@helensiyfu7852
@helensiyfu7852 Год назад
ድራጊስቶች ናቸው በአሜሪካን ጎዳና ተዳዳሪዎች ናቸው በጣም ከአቅም በላይ የሆኑ ናቸው😢
@islamicrecitations207
@islamicrecitations207 7 месяцев назад
How can the medical board of the united states allow this?? Very strange!!
@lulahailu1177
@lulahailu1177 Год назад
ኤሎሄ
@MacDonaldTiffany-w1f
@MacDonaldTiffany-w1f 21 день назад
Sporer Dale
@emptyy_y
@emptyy_y Год назад
ኸረ አቤላ😒 ለቲክቶክ ቪድዮ የሚሰሩትን እያመጣህ
@almazkiflu8150
@almazkiflu8150 Год назад
በተለይ ለፈረሶችና ለሌሎችም እንሰሳቶች እንደማደንዘዣ የሚሰጥ Xylazine ነው። ግን ዋጋዉም ይሄን ያህል ውድ ስላልሆነ እንደን drug ይጠቀሙበታል። ለሰው ልጅ ቆዳና ደምሰርን infection ያስይዛል። ይሄ በተለይ በ Philadelphia Kingston አካባቢ በብዛት ይታያል። it's so heartbreaking breaking 😢 💔
@roziman2039
@roziman2039 Год назад
Zobi nachaw 😢
@habtamutefera7794
@habtamutefera7794 Год назад
kedem belo memer abiy yilma gelsotal
@yirgetub2564
@yirgetub2564 Год назад
Egzio 😭🥺☝️
@ThompsonMcCarthy-l8h
@ThompsonMcCarthy-l8h 7 дней назад
Gorczany Skyway
@kirubelwondwossen3425
@kirubelwondwossen3425 Год назад
ቆይ እነዚህ ሰዎች ይናከሳሉ ወይስ What??
@biruketawitkefelegn8010
@biruketawitkefelegn8010 Год назад
😂😂😂😂
@bini6282
@bini6282 Год назад
በአደንዛዥ እዝ እንዲህ የሆኑ አሳዛኝ ሰዎች ላይ አስገራሚ አሶደንጋጭ እያሉ በነሱ ገንዘብ መስራት ነውር ነው
@tsigegebremichael3778
@tsigegebremichael3778 Год назад
አይ!!! ይሄ እኮ በውስጡ የገቡት መውጫ መንገድ አተው ነው፡፡ ሌላው ግን ይህን በማየት ጥንቃቄ እንዲያደርግ ወደ እንደዚህ አይነት ነገር ውስጥ እንዳይገባ የማስጠንቀቂያ ደወል ነው ልብ ያለው ልብ ያርግ!!! ሁሉም ሰው መረጃው ቢኖረው ጥሩ ነው ክፋት የለውም!!!
@betlhemtesfaye5423
@betlhemtesfaye5423 Год назад
Esye yeblahu enze 666
@DouglassKimberley-h1m
@DouglassKimberley-h1m 4 дня назад
O'Hara Heights
@yaminbest2108
@yaminbest2108 Год назад
zena addis tube እይ
@bona2318
@bona2318 Год назад
😭😭😭
@aifyame3555
@aifyame3555 Год назад
እካንም ኢትዮጵያ ልጅ ሆንኩ ምን አያሰማ😏😏😏😥
@akabeka2352
@akabeka2352 Год назад
ይሄ ኪግስተን መንንገድ የሚባል አካባቢ ነው ዙምቢ የሚባል ድራግ ወስደው የሚጦዙት
@burtanfetawek7162
@burtanfetawek7162 Год назад
እድሜጤናውንይስጠንብቻመቼምመኖርደጉስንቱንአሳየንስቱንምአሰማንአቤቱጌታሆይየዘመኑማስፈፀሚያአታድርገንሁሉምነገርያስፈራልእና
@hayat4177
@hayat4177 Год назад
አሜሪካ ነው ????😂😂😂😂😂😂😜😜😜😜
@almaztessera331
@almaztessera331 Год назад
🙏🙏🙏🤲🤲🤲😭😭😭✝️✝️✝️
@abeykinyozi6653
@abeykinyozi6653 Год назад
Yhie eko yemisetachewe medanite alee drug siwesedu yekeyerachewale keny Ethiopia hula genetale yemechereshawe gezie deresale benesha metatebe newe
@majeedabualragheb5597
@majeedabualragheb5597 Год назад
አቤቱ ማርን ይቅር በለን😢😢😢😢😢
@hanukonjo5266
@hanukonjo5266 Год назад
🙏🙏🥹🥹
@እኔ-ለ9ቸ
@እኔ-ለ9ቸ Год назад
አልሃምዱሊላህ ኒእመተላህ አልሃምዱሊላህ በሉ ሙስሊሞች
@rebkabelete-sy5on
@rebkabelete-sy5on Год назад
eyesus yadinal
@rebkabelete-sy5on
@rebkabelete-sy5on Год назад
eyesus yadinal
@rehimaebrahim4125
@rehimaebrahim4125 Год назад
አልሀምዱሊሏህ
@rebkabelete-sy5on
@rebkabelete-sy5on Год назад
@Maruf Squad eyesus geta ye getochm geta nw😍😍😍
@rehimaebrahim4125
@rehimaebrahim4125 Год назад
​@@rebkabelete-sy5on እየሱስ (ኢሳ የአላህ ሰላም በሱ ላይ ይሁን) ከራሱ አንዳችም ማድረግ አይችልም ይልቁንስ ነብይ ነው ነብይ ደግሞ የአለማቱ ጌታ ትዕዛዝ ተቀብሎ ለህዝቦቼ
@keyriaissa1538
@keyriaissa1538 Год назад
ሱበሀንአላህ እንደው ምን ይሻለናል ያረቢ አንተው ኢትዮን ጠብቅልን
@እመቤትየደሴዋ
@እመቤትየደሴዋ Год назад
እኔ መቸም ፈርቸ ልሞት ነዉ አዳድ ግዜ ልጅ መዉለድም እፈራለሁ🤕
@keyriaissa1538
@keyriaissa1538 Год назад
@@እመቤትየደሴዋ ምንእናደርጋለን እንግዲህ በዱዓነው ውዴ ወደሱ መጠጋትነው አላህ ይዘምልን
@housemaid3260
@housemaid3260 Год назад
አምን አላህ ይጠብቀን 🤲
@betikonjo7059
@betikonjo7059 Год назад
አቤላ ዐብይ ይልማ ሳድስ ሚድያ ተንትኖ አስቀምጦልና በእውነት ያለንበት ግዜ በጣም ያሳስባል እግዚአብሔር አገራችንን ይጠብቅልን የገባውንም ያስወጣልን
@gemechistube9126
@gemechistube9126 Год назад
Awo tikil
@ዟጧቿፗጇቋሿቧቋቧሿቋቧሷ
እግዚያብብሄር ይማራልን ምድራችን ላይ ጆሮ ጭው የሚያደርጉ ዜናዎች በዚህ አመት እየበዙ ነው መልካም ዜና ናፈቀኝ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏👆👆👆👆
@እመቤትየደሴዋ
@እመቤትየደሴዋ Год назад
አሜሪካ ለራሷ አስፈሪ ሰይጣን ናት ብቻ ፈጣሪ ከአሜሪካ ይሰዉረን😁
@yeshewalemhailu1402
@yeshewalemhailu1402 Год назад
አዎ አብይ ሳድስ ሚዲያ ላይ በደንብ አየሁት እኮ በስላሴ ስም እግዚአብሔር ይገስፀው ይሄ ክፉ መንፈስ ትውልዱን ጨረሰ እግዚአብሔር ይጠብቀን አቤት ይሄን ቀምሞ የሰሩት ሰዎች እግዚአብሔር የስራቸውን ይስጣቸው ሲያሳዝኑ እግዚአብሔር ይድረስላቸው እኛንም ኢትዮጵያ ያለውን ወጣቶች ድንግል ማርያም ትጠብቅልን
@Linatube891
@Linatube891 Год назад
እግዚአብሔር ሆይ ማረን😢
@ወይጊዜ-ጠ7ሸ
@ወይጊዜ-ጠ7ሸ Год назад
አሜሪካ ብቻ ሳይሆን ቤትኛውም ቦታ አሉ ችግሩ ደሞ ከሚጠቀሙት የሀሺሽ አይነት ነው እሱም ክርስትያል ይባላል
@samsong6746
@samsong6746 Год назад
Correct.. this is drug use.. from Crysthal Meth..too pcp cocaine heron nd more... like in pcp they use chemicals that you use on dead bodies.
@yonaszemene8027
@yonaszemene8027 Год назад
Your news is full of hyperbole. Little information much talk.
@abezanteneh3592
@abezanteneh3592 Год назад
ሰው በክርስቶስ ካልሆ ነ በቀር ከክፉ ነገር ማምለጥ አይቻልም።
@jimihune9650
@jimihune9650 Год назад
እንዴት ታድያ ክርስቶስ ከጨካኝ አይሁዶች ግፍና መከራ ብሎም ግድያና ስቅለት እራሱን ማትረፍ አልቻለም. ?
@لمتب
@لمتب Год назад
እግዞኦ ማሓረና ክርስቶስ😥😭😭😭💔
@seadiyoutbe4855
@seadiyoutbe4855 Год назад
ጉድ አላህ ያብጅልን መጨረሻችንን😥
@honeymar140
@honeymar140 Год назад
ደጋግሜ አይቼማለው ድራግ እና ቤትአልባ ሰውች ኮሎንቢያ ብዛት አሉ።
@ኢትዮጵያየእኝናት
😏😏😏አሜሪካ በ አለም ላይ በ ሚስሩት ግፈ የ እነሱ ጂኔርሽናቸው ዉሉ ይበላሽሉ አለምን እንዳበላሽ 😏😏
@aifyame3555
@aifyame3555 Год назад
እኮ
@እግዚአብሔርእረኛዬነ-ዐ7ፐ
ሣድስ ሚዲያ መምህር አብይ ይልማ ትላንት አስተምሮ ስሰማው በስመአብ ምን አይነት ጊዜ እየመጣ ነው ያስፈራል 😢😢😢😢
@meseretlema9655
@meseretlema9655 Год назад
አቤቱ ማረን የሰው ልጅ ደስታ አቶ ጊዚያዊ ደስታን ፍለጋ እየጣረ ሞቱን ሲያቀርብ እግዚዖ
@saradesta2075
@saradesta2075 Год назад
የአማሬካ ህዝብ የአውሮፓ ህዝብ ገና መአት ያዘንቡብናል ያማያደርጉት ነገር የለም በስመአብ ስልጣኔ እንደዚህ ከሆነ በአፍንጫችን ይውጣ👐👣👣
@hyattakmel1122
@hyattakmel1122 Год назад
የአላህ ሰውረን ጠብቀን ጠብቅልን ድረድግ እጃቸው በጃቸው
@ayishayoutube4345
@ayishayoutube4345 Год назад
አላህ ያጠብቅን ምን ጉድ ነው
@teferiayele7411
@teferiayele7411 Год назад
ይህች አሜሪካ የምትባልን የሰይጣን ሀገር እግዚአብሄር ሲያፈራርሳትና ከምድረገፅ ሲያጠፋት ሳያሳየኝ አይግደለኝ፡ አሜን!!
@seifutilahun1204
@seifutilahun1204 Год назад
ፊልም ነው በከተማው እየተንቀሣቀሡ ከርቀት በመቆጣጠር ቼክአፕነው እየተወኑ ነው ሌላ አታውራ??
@anondes1099
@anondes1099 Год назад
ኢማኑኤል አሞጽ የተባለ ሰው አንድ ወቅት ስለ ጥልቁ የወደቀ መልአክ ሲናገር በባሕር ውስጥ አስደናቂ የመድሃኒት ፋብሪካና ልዩ ልዩ ፋብሪካ እንዳለ(ጽፎ) ተናግሮ ነበር።በርግጠኝነት በዛይላዚን ቢለጠፍበትም መድሃኒቱ ከጥልቅ ነው የመጣው።
@gizachewkebede7984
@gizachewkebede7984 Год назад
አንተ የምትሰማ እነዝህ ዕፅ ተብዬ የተቀመመውን ብቻ ሳይሆን የትፈጥሮንም ጌሾ፣ እጸፋሪስ፣ ጫት፣ ትምባሆ ሁሉ ራቋቸው።
@WeynshetMitiku
@WeynshetMitiku Год назад
እውነት ነው ወይ
@ማር-ዐ5ሰ
@ማር-ዐ5ሰ Год назад
አሜሪካንን ፈጣሪ ገና መዐት ያመጣባታል ደግሞ አይቀርም ? አረቦች ለካስ አላህ ይናአላት የሚሏት ለዚህ ነው ? እኔ ደግሞ ፍልስጤሞችን ደግፈው ይመስለኝ ነበር ለካስ አለምን በሙሉ የምታተራምሠው እሷ ናት ?
@tilahunhana262
@tilahunhana262 Год назад
እግዚአብሔር ይጠብቀን እንጂ እነዚህ ገና ጉድ ያመጡብናል
@wayniwolleyewa5515
@wayniwolleyewa5515 Год назад
አብይ ይልማ ላይ ትላት እያየውት ነበር የ አዲስ አበባ ልጆች ተጠንቀቁ ድራግ የምትወስዱ
@እመቤትየደሴዋ
@እመቤትየደሴዋ Год назад
ምድነዉ ድራጋ
@wayniwolleyewa5515
@wayniwolleyewa5515 Год назад
@@እመቤትየደሴዋ ይቅርታ ድራግ ማለቴ ነው
@seblewengalereta3978
@seblewengalereta3978 Год назад
​@@እመቤትየደሴዋ አደንዛዥ እፅ ነዉ ነዉ ድራግ።
@ademedrisademedris5542
@ademedrisademedris5542 Год назад
ለምንድነው ሀሣብህን ምታራዝመው ባጭር መቅረብ አትችልም
@Danatube721
@Danatube721 Год назад
እኔ እያየኋቸው በጣም ገርሞኝ የሚያስረዳኝና የሚነግረኝ አጥቼ ተቀምጬ ነበር መቼም እነዚህ ነጮች ምድር ላይ መአት የሚያመጡት እነሱ ናቸው ከጥቅማቸው ጉዳታቸው ይበዛል።
@hibukoko3845
@hibukoko3845 Год назад
እኔም ምን ጉድ ነው ብዬ ነበር እግዚኦ ማረን
@tarikuatadesse8486
@tarikuatadesse8486 Год назад
እዝጊዮ ፈጣሪ ይቅርበለን
@የህዝብሚድያደራሺለወገኔ
እና ምን ይጠበስ በግ ናቸው እደ እነሱ የሚሞክሩት😅😅
@አድራሻዬከመስቀሉስር-ጰ7ዘ
የጉድቀን ምንጉድነው
@qazwsx7497
@qazwsx7497 Год назад
ሂና ሊላሀሂ ውይና እራጁው የሱባሀን አላሀ ምን ጉድ ነው ሚሰማው አላሀ ይጠብቀን አይር ዘማን
@ياسرالشحي-ذ7ط
@ياسرالشحي-ذ7ط Год назад
የኮርና ክትባት የተከተቡ ሰዎች አሁን እያመማቸው ቀስ በቀስ እየሞቱ ነው አለኝ አሰሪያ የአሜሪካ ስራ ነው ብሎኛል ይገርማ እግዚአብሄር ኢትዮጽያና ህዝቦቿ ይጠብቅልን ወዮ ለኔ ለንስሀ ያብቃኝ
@wudinesh2337
@wudinesh2337 Год назад
Ewunateshen new
@tgzwoadi4833
@tgzwoadi4833 Год назад
አረ እኔም ወስጃለሁ ለዛውም እስከ 2ዝር ለንሰሀ ሞት ያብቃኝ ብቻ
@desnetbrhane3211
@desnetbrhane3211 Год назад
America needs God 🙏🙏🙏
@አድራሻዬከመስቀሉስር-ጰ7ዘ
የጉድቀን ምንጉድነው
@userLubaba-iq3po7cj1e
@userLubaba-iq3po7cj1e Год назад
በቀደምአንድሰውየዞምቢሰፈርነውእያለሲቀርፃቸውአይቻለሁ ወላሂበጣምነውእሚያስፈሩትልክፊልምላይእንዳየናቸውይመስላሉያኔያየሁዋቸው በቲክቶክቀርፆለቆአቸውነበርሰፈራቸውእራሱያስፈራራል😢
@sewkefuegezabehermelkam7878
ዐብይ ይልማ ሳድስ ሚዲያ ላይ ትላንት አይቼዋለሁ ሰው በገዛ እጁ በሽታ ይገዛል ወይ ጉድ
@AsterTaye-l5y
@AsterTaye-l5y 3 месяца назад
እውነትሕን፡ነው፡ወይ፡በአይንሕ፡አይተሐል፡ወይ
@Abu_camza
@Abu_camza Год назад
3ተኛ
@ritwaendale6764
@ritwaendale6764 Год назад
Yhe ante yehonkew ye iliminati sra new koshasha
@zizitino6797
@zizitino6797 Год назад
አቤል አንድ ነገር አስታወስከኝ በምኖርበት ሃገር አንድ የማውቀው ልጅ ነበር ለፈረስ የሚሰጥ መድሓኒት የሚወጋ አንድ ቀን አብዝቶ ተወግቶ መሰለኝ ለሁልት ሳምንት ኮማ ውስጥ ከቆየ በኋላ በዛው አሸለበ መርፊውን ሲወስድ እንደ እብድ ነው የሚያደርገው ቀኑንን ሙሉ ሲሮጥ ነው የሚውለው መድሃኒቱን የሚያገኙት በድብቅ የሚሸጥ ሰው ስላለ ነው እንጂ በፊትለፍት አይሸትም ያሳስራል አሁንም አሉ እየተደበቁ የሚወስዱ እንኳንም ወደ ሚዲያ አቀረብከው አቤል እናመሰግናለን
@hanayemane8546
@hanayemane8546 Год назад
የሚገርም ነው🤔🤔🤔
@aliyanabiruk4532
@aliyanabiruk4532 Год назад
እግዚኦ ጌታ ሆይ ማረን ይቅር በለን ምን አይነት ጊዜ ላይ ደረስን 😢 የትንቢቱ መፈፀሚያ አታድርገን ለንስሀ ሞት አብቃን እውነት በጣም ነው የጨነቀኝ ብስመ አብ
@raddanitube
@raddanitube Год назад
በፊልም ያየነውን በእውን እየሆነ ነው❤❤❤
@stihan58
@stihan58 Год назад
እባክህ አፈ ታሪክ የሌለ የሰማኸውን ሳታረጋግጥ ተሳስተህ ሌላውን አታሳስት ትንሽ ተመራመር.
@jemalomer8614
@jemalomer8614 Год назад
ያረብ ሲትረክ ወርዳክ
@adebaadeba3967
@adebaadeba3967 6 месяцев назад
ጆሮ የማያሰማዉ የለ 😢😢😢😢
@dollygatatg2328
@dollygatatg2328 Год назад
U must be kidding. I lived in in America 🤔🤔🤔🤔🤔🤔
@MelkamuMewuded
@MelkamuMewuded 5 месяцев назад
እግዝኦ ማርን ክርስቶስ
@meronwaktola4462
@meronwaktola4462 Год назад
ወይኔ እኔ ባለሁበት አካባቢ በቅርቡ ብዙ አይቻለዉ ግን ብዙ አደንዛዥ እፅ ስለሚጠቀሙ ነዉ ብዬ ቀለል አድርጌ አይቼዉ ነበር😢😢😢
@berhamhailu5083
@berhamhailu5083 Год назад
Newena lemen yewashal le RU-vid birr belo dereg tetekamewoc nacew godana tedadarewoc nacew.
@amokasrat9410
@amokasrat9410 Год назад
አንዲት ሴት እንደሙስሌም እራሷነ የሽፈነች በምታቀርበዉ አስደናቂ ታሪክ ላይ ሁል ጊዜ በአንድ አይነት ልብስና አንድ አይነት አቀማመጥ አለች ሰለአልገባኝ ነዉ
@Zahara-i2j
@Zahara-i2j Год назад
አላህ ህኸይርያሰማን
@faizamohammed6964
@faizamohammed6964 Год назад
ትላንትና ማታ MBC max ላይ እንደዚህ አይነት ፊልም አይቼ ነበር እነሱ ከሰሩት ቆይተዋል እንደውም አክትረሱ ጃክ ነበር ታይታኒክ ላይ ያለው
@mdmonjur1569
@mdmonjur1569 16 дней назад
Aniya Isle
@tsigehabtamu7511
@tsigehabtamu7511 Год назад
ሰአሊለነ ቅድስት 🙏
@fasikatesfaye2651
@fasikatesfaye2651 Год назад
እንዳንተ ወረኛ ቀባጣሪ ሰዉ አላየሁም
@ሀሊማ40618
@ሀሊማ40618 Год назад
ማን አስገደደሽ በግድ እይኝ አላለሽ ገንገበት😅
@TenbiteDaniel-l4e
@TenbiteDaniel-l4e Год назад
ጥሩ ነው ቀጥልበት
@muluabate5899
@muluabate5899 Год назад
ሰአሊለነ ቅድስት ፣ እግዚኦ መሀረነ ክርስቶስ አንተ ጠብቀን።
@habenmulubir
@habenmulubir Год назад
C. D.c ምንድን ነው
@benyamkebde3145
@benyamkebde3145 Год назад
በጣም ነው ስታወራ አቀራረብክ የሚያሰለች ታንዛዛዋለክ
Далее
Шоколадная девочка
00:23
Просмотров 84 тыс.
КОТЯТА В ОПАСНОСТИ?#cat
00:36
Просмотров 1,1 млн
DAD REVEALS MY MAGIC TRICKS 😱🤣
0:37
Просмотров 73 млн
Жду пока он научится пить 🫠
0:12