Тёмный
No video :(

በአርቲስቶች ስም የተሰየሙ ውድ ቀሚሶች!!! የበዓል ልብሶች ዋጋ በሽሮ ሜዳ... | Ethiopian Traditional Dress | Ethiopian Artist 

Yegna Tv የኛ ቲቪ
Подписаться 744 тыс.
Просмотров 133 тыс.
50% 1

👉ለማንኛውም ጥቆማ በዚህ ስልክ ቁጥር ይደውሉልን ፡-0903151555
#Yegna_Tube#Yegna_Tube #Yegna_TV
በአርቲስቶች ስም የተሰየሙ ውድ ቀሚሶች!!! የበዓል ልብሶች ዋጋ በሽሮ ሜዳ... | Ethiopian Traditional Dress | Ethiopian Artist
¬Find us on the following links
www.yegnatube.com
Facebook: / yegnatube
Check out more videos: bit.ly/1Nm7ngQ
#yegna_tv #yegna_tube #ethiopian_news #ethiopia_today #today_news #news #ዜና

Опубликовано:

 

24 авг 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 62   
@Alex-pk9lj
@Alex-pk9lj Год назад
መልካም አዲስ ዓመት ፈጣሪ አዲሱን ዓመት የሰላም የፍቅር የአንድነት ያርግልን 🙏ቤተሰብ እየሆናቹ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹💞💞💞🙏🙏🙏
@goodnews2392
@goodnews2392 Год назад
የጥበብ ልብስ ዋጋ በሚዲያ ሲነገርና በአካል ሄደው ሲገዙ በጣም ልዩነት አለው፣ ለምን ይዋሻሉ?
@sohiasohia8623
@sohiasohia8623 Год назад
Ybezal weym yadnal eske ngerign ebaksh
@yostinaberhe5422
@yostinaberhe5422 Год назад
😊
@isabellaisra5888
@isabellaisra5888 Год назад
እግዚአብሔር ይስጥሽ እህቴ ውሸት ውሸት ውሸታም አጨበርባሬ ብቻ የሰውን ገንዘብ ለመብላት የተንሰፈሰፎ ሻጮች እንደሚታየው ሆኖ ቢሆን ኖር መልካም ሚዲያ ላይ ሌላ የሚያሳዮት ሌላ ሲታዘዝ የሚመጣው ሌላ።
@UserB721
@UserB721 2 месяца назад
የስዎችንም ስልክ አላስቀመጠችምመግዛት ለሚፈልግ ዝም ብሎ መዞረብቻ ትረጉም የለውም ማለቴ ሻጮቹን የሚረዳ ነገረ አልታየኝም
@user-zr9uh1bs3w
@user-zr9uh1bs3w Год назад
ዋዉ ያምራል የመዳም ቅመሞች ኢትዮጵያ ሄደን እናሰራለን❤❤
@Godgrace-lr1qr
@Godgrace-lr1qr Год назад
በዋጋ ውድነት አላምንም ቆንጆ ጥበብ መነን ከሆነ ጥራት ካለው ደስ ብሎኝ እለብሳለው
@waltagerezghier2017
@waltagerezghier2017 11 месяцев назад
What a question
@hanna9502
@hanna9502 Год назад
ስልክ ቁጥራቸውንም ብጠይቂ ጥሩ ነበር
@SOFYe-TIKUYE
@SOFYe-TIKUYE Год назад
አላህ ሀገራችንን ቤተሰቦቻችንን ሰላምያድርግልን🎧👉🏼ያአደም ልጅ ሆይ በደሥታህ ግዜ አላህጋ ተዋወቅ የችግርህ ግዜ ያዉቀሀልና ይደርሥላሀል እና እናም እህቶቸ ተዲናችን አንዘናጋ ፕሩፋይሌን ተጭናቹ ወደቻናሌ ተቀላቀሉ ጥሩ ጥሩ ትምህርቶችን ታገኛላቹ📚
@yoditdegafe7950
@yoditdegafe7950 Год назад
The camera men why his not showing the full pic on the dresses ? He keep putting the camera on them 😳😳
@user-gf8nw4ol9l
@user-gf8nw4ol9l Год назад
የእውነት አረብ አገር ያላችሁ ከአገራችሁ ግዙ እዚህ ለነጋዴ ብራችሁን አታስረክቡ ሳውዲ አረብያ 600 እሪያል የሚገዛው ቀሚስ እትዮጵያ 250 እሪያል መግዛት ይቻላል
@wesheragwesherag3251
@wesheragwesherag3251 6 месяцев назад
ስልክ ቁጥራቸውን ያስፈልገናል
@rahelwolde146
@rahelwolde146 Год назад
ጥሩ ዋጋ ነው።
@user-gt1mx3bd5m
@user-gt1mx3bd5m 8 месяцев назад
ሥደት ላለነው ሥልካቸውን ያሥቀምጡልን
@begenamezmurtewahido272
@begenamezmurtewahido272 Год назад
Betesb new stayl betam wedjewalew
@user-kf1om4qp4m
@user-kf1om4qp4m Год назад
❤😂ያምራል ግን ዋጋው ጥሩ ነው ዋጋው ያስለ ቅሳል
@user-se6sj7ig4x
@user-se6sj7ig4x Год назад
እባክህ ቁጥር ስልጥ ስጠን እፈልጋሉ በትእዛዝ ሱዑዲ ነው ያለሁት
@wu6219
@wu6219 Год назад
ስልክ ቁጥር አስቀምጡልን
@hanna9502
@hanna9502 Год назад
ዋጋው በጣም ጥሩ ነው ዲዛይነሮች ግን ለምንድነው ዋጋቸው እጥፍ ድርብ የማደርጉት?
@Mimi-kc3km
@Mimi-kc3km 11 месяцев назад
እኔ ውጨነኘ ግን ለአራት አንዳይነት ሰንት ተሰራላችሁ ?
@user-kf1om4qp4m
@user-kf1om4qp4m Год назад
እንካንም ለ6ቶ በሰላም አደረሳችሁ 💚💛❤️🧕👳‍♂️ ኘ🎉❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹ⒶⒷⒸ
@gabigebreal7620
@gabigebreal7620 Год назад
Ye ETHIOPIA Hager Bahil Libis Ye ETHIOPIA 🇪🇹 Bicha enji yemanim Belitata Hodam Artistoch Azmariwoch Mehon yelebetim .
@MulualemTerfe
@MulualemTerfe 4 месяца назад
ንግስት ሣባ ስንት ነው
@helentefera2736
@helentefera2736 Год назад
Silk
@ambawyeshi1157
@ambawyeshi1157 Год назад
Ere afer belu demo yeabha artist biyanse sibal semtahehu wedgew neber gen yartist sem selhone algezawem tarik yalw sew sem ehui manenm
@zenebechdesta1580
@zenebechdesta1580 Год назад
ለሙሹሮች የባሕል ልብስ ለወንድና ለሴት ለሚዜዎች ላኩልኝ
@amsaletesfsye4638
@amsaletesfsye4638 Год назад
ከማን ይማሩ?
@Mimi-kc3km
@Mimi-kc3km 11 месяцев назад
ዋጋው ጥሩነው ግን በአሁን ሰዓት 22ሺሺ ብር የሚግዛአለውይ ነው 😂
@user-le4uq2ck9h
@user-le4uq2ck9h Год назад
አትንዛዙብን እንደውም በአርቲስት ሰም የተሰየመ መግዛት ይደብራል ምነው የወሎ ራያ ቀሚስ የምንጃር ቦፌ የጎንደር እረ ስንቱ አለ ሀገር እያለ በአድ አርቲስት ስለተሰየመ ላደንቅ ነው
@gabigebreal7620
@gabigebreal7620 Год назад
Egziabher yibarkilign , bilew bilew Ke ETHIOPIA Hager Bahil lemawutat be tera setoch simm minim kum neger belelachew simm siseyimu tinish ayafirum , hulum mekawem alebet.
@mekdidamte7245
@mekdidamte7245 Год назад
የት ነው?
@betsalothiwoty5426
@betsalothiwoty5426 Год назад
Siliki yelachewm enda
@konjetmehertu8284
@konjetmehertu8284 Год назад
ውሽት ከሸማኔማ ስድስት ሺ አትቀበልም እኔ በጣም የሽሮሜዳ ገበያ እሁድ ከጠዋቱ 12 ሰአት እዛ ተገኝቼ በጣም በሚገርም ዋጋ ነው የሚሸጡት እንደ ዚህ አይዎሽም ስድስት ሺሸማኔ ከአንድ ልብስ አያገኝም
@rahelwolde146
@rahelwolde146 Год назад
ትክክል ሸማኔዎቹ ትርፋቸው ልፋት ብቻ ነው። ገንዘቡ በእጥፍ እጥፍ ያለው ነጋዴው ጋ ነው።
@Amharagonder
@Amharagonder Год назад
ውሸታቸወ የለለ ነው አክሱም አያሉ የሚሸጠት መጭራሽ አክሰም አይመጣም ባህር ዳር እና ጎንደር ነው የሚመጣው መንገድ ከተዘጋ ራሱ ስንት አመት
@sohiasohia8623
@sohiasohia8623 Год назад
Endet magnet ychalal
@asegedechanbesso1399
@asegedechanbesso1399 Год назад
ወደዛ ሂጂ አሽቃባጭ ሁላ ምን ስለሆኑ ነው የሀገራችን መታወቂያ ባህላዊ ልብሳችንም በማንም እንትና ጥበብ የሚባለው በአናታቸው ይተከሉ ምድረ በልቃጣ አርቲስት ተብዬ
@user-wr8fs2zs8k
@user-wr8fs2zs8k Год назад
ወይ ጉድ ጥብቆ 2000
@user-id2xm8jy7f
@user-id2xm8jy7f Год назад
ስለዚህ ያብሻ ቀሚስ ለመግዛት ኢትዮጵያ ይሻላል ማለት ነው 6000ያለው ቀሚስ እስክ9000ነው እዚህ ሚሽጥው
@amemamen6257
@amemamen6257 Год назад
17ሺ አረ
@kimiafework7977
@kimiafework7977 Год назад
Endate nachu video akerarse laye aseteyayete alyen leke yetserabeten seyasyune akerbao kemsayate lela bota laye tukerte bayedrge amsegnalhu
@user-zo1by5tm9k
@user-zo1by5tm9k 4 месяца назад
አሁን ይሄ😂😂
@zuriashwork6030
@zuriashwork6030 8 месяцев назад
እናንተዉ ታወራላችሁ እንጅ ጥበ ቦቹን በደንብ አላሳያቸዃቸዉም።
@selamwitmequant
@selamwitmequant Год назад
ካሁን በኋላ በኦንላይን ላልገዛ እንዴ መሸወድ ከምር የትርፍ ትርፍ እኮ ነዉ የሚያተርፉብን 😥
@babyflower5176
@babyflower5176 Год назад
ቀባጣሪ ከላወቅሽ ዝም ይሻላል 20.000 ጥበብና 4000 ፈትል ታወዳድሪያለሽ ፈትል ከሁሉም ውድ ነው ብለሽ ትጠይቂያለሽ እንዴ ሆ🤔 ጉደኛ ነሽ
@Amharagonder
@Amharagonder Год назад
የአክሱም አላለም ቀጣፊ መንገድ ከተዘጋ ራሱ ሰንት አመት ነወ በህር ደር እና ጎ ንደር ነወ የመሰራው ሌቦቾ
@yenazarethlije558
@yenazarethlije558 Год назад
"ጋዜጠኛ ተብዬዋ ምነው ፀጉርሽን በደንብ ብታስዢ' " ናሽናል ቲቪ ላይ እየቀረብሽ የመንደር ጋዜጠኛ መሰልሽ የእኔ አስተያየት ነው ይሔ.
@wazmak9255
@wazmak9255 Год назад
Lipstickwame yasexelale
@gabigebreal7620
@gabigebreal7620 Год назад
ertrans ale yihe hodam negade , yihe eko ye ETHIOPIA ye Bahil libis new. Ok kulkualam ertrans bahil yelelachew
@gabigebreal7620
@gabigebreal7620 Год назад
Yemin cherk yibalal ? Yihe nech cherik yibalal 😂😂😂😂😂 Yihe tebitaba tgre agame besak gedelegn 😂😂😂😂😂
@rahwa138
@rahwa138 Год назад
what a little person you are. Its white fabric, doest have any other name. its not funny at all
@tyftt1156
@tyftt1156 Год назад
ምድረ ታሪክ አልባ የአያቶቻችንን ጥበብ ቀሚስ በማንም ጋለሞታ ዘላል ስም የሚጠራው ምን ማለት ቱ
@user-gf5pr7mx4k
@user-gf5pr7mx4k Год назад
ውሸታም ናቸው እውነት ግን ለምን ይዋሻሉ ስድስት ሽ ያለውን አስር ሽ ነው ያለሉኚ ውይ
@gabigebreal7620
@gabigebreal7620 Год назад
Yihe tebitaba tigre minabatu yadergal ETHIOPIA 🇪🇹 wusit ere sewu Nika enezihin leboch abarr ke ETHIOPIA.
@teddikebede6922
@teddikebede6922 Год назад
በጋለሞቱች በነውረኞች
@yenazarethlije558
@yenazarethlije558 Год назад
😁😁😁😁😁
@gabigebreal7620
@gabigebreal7620 Год назад
Ayigerimum endew min sileseru yihon enezih duketam setgna adari mesay hula ?ere hulum ykawem , minagebachewuna ye ETHIOPIA Enatoch bakuyut Ye ETHIOPIA Hager Bahil Alibasat?Tekawem ETHIOPIAWI HULU.... 💚💛❤🙏
@Amharagonder
@Amharagonder Год назад
ውድ የአምሐራ ልጀች በእነሱ ስም የሚሸጡ ሌቦች አትግዙ
@tejituhaile1417
@tejituhaile1417 10 месяцев назад
Why you didn’t give us their phone number
Далее
УГАДАЙ ЕДУ ПО ЭМОДЗИ! #shorts
00:57
Просмотров 218 тыс.
А ВЫ УМЕЕТЕ ПЛАВАТЬ?? #shorts
00:21
Просмотров 549 тыс.
Ethiopian Traditional Dress ሀበሻ ቀሚስ
5:13
УГАДАЙ ЕДУ ПО ЭМОДЗИ! #shorts
00:57
Просмотров 218 тыс.