Тёмный

በአስገራሚ ትወናዋ ዳኞችን ያስለቀሰችው ቤተልሔም. . .!-ዮጵ የትወና ውድድር|Ethiopia Talent Show 

Arts Tv World
Подписаться 1,6 млн
Просмотров 16 тыс.
50% 1

Subscribe: / @artstvworld
Facebook : / artstvworld
Website : artstv.tv
Instagram : / artstvworld
Twitter : / artstvworld
Telegram : t.me/joinchat/AAAAAFbB3kEu63_...
Get The Latest Brand New Ethiopian Entertainment Videos by Subscribing Here: / @artstvworld
#ArtsTvWorld #EthiopianEntertainment #Ethiopia
#talentshow #yop
unauthorized use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited
Copyright ©2022 Arts Tv World

Опубликовано:

 

10 мар 2023

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 25   
@fikerdada7
@fikerdada7 Год назад
ከሚባለው በላይ ÷ዳኞቹም ካሉት በላይ ድንቅ ነሽ ። ኮርተናል ቤቲዬ
@hirutwedajo6984
@hirutwedajo6984 Год назад
ይህ ባለዳ ነሽ እንዳይጠፋሽ የኔ ቆንጆ ጎበዝ ነሽ እሰከ መጨረሻ እንደ ናይሽ
@emmanuelhabte4491
@emmanuelhabte4491 Год назад
በጣም በጣም ልብ አማርኪ የኔ ሰብለወንጌል ድምቀት ያለሽ የጠዋት ኮከብ ነሽ ደጋግሜ አይሻለሁ። ተባረኪልኝ።
@tsigetadesse4934
@tsigetadesse4934 Год назад
በጣም ጎበዝ ነሽ ከምንም ከማንም በላይ ደስ ይላል ባትቀየሚኝ ቃላቱ ጋ አማርኛው ላይ አየክ ሳይሆን እየህ እያልሽ ብትተውኝው ደስ ይላል ብዙዎች ህ ን በክ እየለወጡ ተቸግረናል ወድሼለሁ በርቺልኝ ልጄ። ተባረኪ።
@mskrh640
@mskrh640 Год назад
ቤተልሔም አልቅሳ እኔንም አስለቀሰችኝ። ከልቅሶዋ ወጥታ ፊቷ በፈገግታ ሲሞላ እንኳ ከለቅሶዬ ለመውጣት አልቻልኩም። እንዴት ያለች ባለ ጸጋ ተዋኝ ነች!? እግዚአብሔር ለታላቅ ቁም ነገር ያብቃሽ እህትዓለሜ። ካለሽ ብቃት አንፃር ያንቺ ስኬት ለአንቺ ብቻ ሳይሆን ለእኛም ለተመልካቾች ይተርፋል። ሴቷ ዳኛ እውነቷን ነው አንቺ ፊልም ላይና የቲያትር መድረክ ላይ ብትተውኚ አንቺን አለማየት አይቻልም።
@yasinredi1523
@yasinredi1523 Год назад
🇪🇹🇪🇹🇪🇹 ማሂ ልምድሽ ይገርማል እይታሽ ይገርማል እውነትም ዳኝነት ባንቺ ደስ ይላል 👍👍👍ሴቷ ተወዳዳሪ ዋው በርቺ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@mulukengetaneh3381
@mulukengetaneh3381 Год назад
የመጀመሪያው አስተያየት ሰጪ አንበሳ ጥበብን በልተህዋል respect.
@Mesay_3
@Mesay_3 Год назад
ቤቲዬ በጣም ምርጥ በጣም ድንቅ ነው። ያገሬ ልጅ ስኬት በስኬት ሁኝልን እመብርሃን ከማማው ላይ ላታወርድ ትስቀልሽ❗🙏🤗
@zelalemmahammed1891
@zelalemmahammed1891 Год назад
Waw Waw my sister Waw 😍 good 👍 job Waw keep going ethiopian we shall ❤️ we thnkes ❤️
@lubabahussein9045
@lubabahussein9045 Год назад
በጣምትችያለሸ እህቴ በረች
@user-cm5pp5ss7t
@user-cm5pp5ss7t Год назад
ይች ዳኛ አለማድነቅ ኑፊግነት ነው 🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
@user-rh1gn8fc1n
@user-rh1gn8fc1n Год назад
ወይ አሰለቅሳኝ ልሞት😂😂😂
@meseretrefera2664
@meseretrefera2664 Год назад
ሚሻዬ ተሳክቶልኝ መጥቼ ባንቺ መዳኘት ምፆተ ነው ወድሻለው
@biniammersha4863
@biniammersha4863 Год назад
Great Betty!! Nice and Generous Mahi
@kedanemeheret1641
@kedanemeheret1641 Год назад
እስቲ አንተ ወተህ ሰርተህ አሳየን ቁጭብለህ መፍረድ ቀላል ነው
@kaleabnatti4511
@kaleabnatti4511 Год назад
Techyaleshe wow wow wow 👏 😍 👌
@hanonmera8092
@hanonmera8092 Год назад
To be a judge, you don't have to be negative at all time. Appreciate
@emmadirissa3577
@emmadirissa3577 Год назад
Mahi gobez you gave the right comment
@abyssiniamedia7701
@abyssiniamedia7701 Год назад
ትችያለሽ
@anwaryahya7833
@anwaryahya7833 Год назад
ዶክተር ፈውሴ መችነው የሚተላለፈው
@Sina-yz7kc
@Sina-yz7kc Год назад
Nezeregn😍
@ethiodanmedia3232
@ethiodanmedia3232 Год назад
Mahi ...ke Fushum ena Ke Alex Ga jemruuuuuuuu.....please
@anahabbana2562
@anahabbana2562 Год назад
Betelihem tichilach mahy enenim asinebashign Beka tiwenawu Hiwet zertabetalech Bety enem misganayen yidresish Gobez
@sofiamengesha1375
@sofiamengesha1375 Год назад
ጐበዝ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Далее
Это реально работает?!
00:33
Просмотров 1,9 млн
Мой инстаграм: v1.ann
00:13
Просмотров 51 тыс.
Это реально работает?!
00:33
Просмотров 1,9 млн