Тёмный

በአቋም ለሀገር መቆም - ክፍል 1 Etv | Ethiopia | News zena daniel kibret 

EBC
Подписаться 1,5 млн
Просмотров 83 тыс.
50% 1

ከጠቅላይ ሚኒስትሩ የማህበራዊ ጉዳይ አማካሪ ሚኒስትር ዲያቆን ዳንኤል ክብረት ጋር የተደረገ ቆይታ #ebc #etv #news #zena
#EthiopianBroadcastingCorporation #danielkibret
ፌስቡክ - / ebczena
የመዝናኛ ዩትዩብ - / @ebcentertainment3193
የፕሮግራም ዩትዩብ - / @ebcprogramanddocument...
የአፋን ኦሮሞ ዩትዩብ - / @etvafaanoromoo
የልጆች አለም ዩትዩብ - / @etvyelijochalem-nr8oj
የኢቢሲ ሳይበር ዩትዩብ - / @ebccyber-tz4hk
የኢቢሲ ሬዲዮ ዩትዩብ - / @ebcradio-cw6qs
የሶማልኛ ቋንቋ ዩትዩብ - / @etvaf-soomaali
የትግርኛ ቋንቋ ዩትዩብ - / @etvtigrigna-zl3rr
የአፋርኛ ቋንቋ ዩትዩብ - / @etvqafarafihexxa-vx2kg
የኢቢሲ ቋንቋዋች ዩትዩብ - / @ebclanguages532
የእንግሊዘኛ ቋንቋ ዩትዩብ - / @ebcworld6854
#ebc #etv #news #zena
#EthiopianBroadcastingCorporation #Fraternity
#ethiopiannews #newsdaily #dailynews #redsea #abiyahmed #ethiopian #ebc #etv #news #EthiopianBroadcastingCorporation #ethiopiannews #newsdaily #Sport #dailynews #redsea #abiyahmed #ethiopia #ministryofeducation #NewsWaveNow #MediaPulseUpdate #CurrentAffairs #GlobalInsightHub #NewsVistaNetwork
#InfoStreamUpdate #PressPlayReports #WorldViewUpdate #InfoBeaconChannel #NewswireExpress #Viral
#NewsMindsToday #MediaEcho2023 #InsightLiveNow #GlobalNewsBeat #UpdateVibesNow #InfoSphereLive #CurrentPulseNet #WorldView2023 #ArtificialIntelligence #AI

Опубликовано:

 

7 апр 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 668   
@fiyradegu2309
@fiyradegu2309 Месяц назад
የሚገርም መረዳት ነው! እንደሃገር የሠፋ አስተሳሠብ፣ ለህዝብ እና ለሃገር ካለ ጥልቅ ፍቅር የሚመነጭ በብዙ ፈተናዎች ያልተለዋወጠ ይልቅ እንደወርቅ የነጠረ የሚታይ የአቋም ፅናት በአንተ ውስጥ አለ! እንዳንተ አይነቱን እግዚአብሔር ለሃገራችን ያብዛልን። እግዚአብሔር ይባርክህ😍😍😍
@BinyameKidane
@BinyameKidane 2 месяца назад
ሀጢአት መሰራት ያስምር ይሆናል ሀጢአት ራሱ ማለት አንተ ነህ ልብስ ለብሶ!!!!
@AlMi-kl4cl
@AlMi-kl4cl 2 месяца назад
Binyam "ሀጥያት ልብስ ለብሶ "😅ጥሩ ብለሃል እኔ ግን እላለሁ ዳንኤል ክብረት ልቡሳነ ስጋ አጋንንት ነው ።
@taddessemekonnen8252
@taddessemekonnen8252 2 месяца назад
ዳቆን ዳንኤል ይህ መንግስት ለቅርስ ተቆርቋሪ ከሆነ ለምን ሐረር ከተማ ላይ የፈረሰው የራስ መኮንን ሐውልት ወደ ቦታው እንዲመለስ አያደርግም።
@Terbinosudo
@Terbinosudo 2 месяца назад
ሀውልት በሙሉ ቅርስ አይደለም
@feyselahmed4581
@feyselahmed4581 2 месяца назад
Federal government has no say. Harari can do whatever they want to do
@alexmekonen5116
@alexmekonen5116 2 месяца назад
​@@Terbinosudolezache gim enateh negerate,ye set lij👈
@ggway5503
@ggway5503 2 месяца назад
@@Terbinosudoአንተ እራስህ የድንጋይ ሃውልት ነህ። ድሮስ የወያኔ ልጅ የት ተማረና።
@kaleabassefa
@kaleabassefa 2 месяца назад
It’s great to watch your interview as usual. Your positive energy is contagious. Love to see you more on different platforms.
@Ethiopics-yj5vz
@Ethiopics-yj5vz 2 месяца назад
You mean negative energy, the man was supposed to be a church servant preaching the gospel, he’s preaching war.
@messyzewd168
@messyzewd168 2 месяца назад
Me too 👍🏻
@widasegloballogisticsllc7432
@widasegloballogisticsllc7432 2 месяца назад
የሀቅ ሰው! ከዘር በላይ ሀገርን መውደድ ባንተ ነው ያየነው!
@ayzoshethiopia1260
@ayzoshethiopia1260 2 месяца назад
በጣም የማደንቀው እንቁ የኢትዮጵያ ልጅ የቁርጥ ቀን ልጅ ነህ እግዚአብሔር ካንተ ጋር ይሁን !!!
@meshnet9106
@meshnet9106 2 месяца назад
He is simply Satan and doesn’t deserve positions.
@bewketudagnachew1499
@bewketudagnachew1499 2 месяца назад
ወያኔን በሰይጣን መስሎ ከታሪክ መዝገብ መፋቅ አለበት በማለት ህዝብ ሲያጫርስ ከርሞ ዛሬ ደግሞ የወያኔን ቁንጮ አቶ መለስን ማመስገን እረ መከረባበት ድንቄም አቋም
@HabteAt
@HabteAt 2 месяца назад
አተላ
@lijalemdagne6364
@lijalemdagne6364 2 месяца назад
መለስን ማመስገን ምንም ችግር የለም ህወሃት አንድ ቡድን ነው የፖለቲካ ፓርቲ ነው ዛሬ ደግሞ ፋኖን እየተቃወመ ነው እና ሚኒሊክን አይደንቅም
@alexmekonen5116
@alexmekonen5116 2 месяца назад
Daniel Kibert kitune yemibeda bushetiy ye set lij new👈👈👈
@abebasetarge383
@abebasetarge383 2 месяца назад
አንተ ሀቀኛ ሰው እድሜ ይስጥህ ብዙ ሚቃወሙ ስምህን ቢያጠፉም በርታልኝ ለ እውነት ቁም ደግሞ የተረጋጋ ሰው🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@ayelemekonen9658
@ayelemekonen9658 2 месяца назад
የህይወት ተምሳሌት ድንቅ ሰው🙏🙏🙏 ከአብይ ጎን በመቆምህ ደግሞ ሀገሬ የት ልትደርስ እንደምትችል አምናለሁ በርታ ዳኒ የኢትዮጵያ መካሪ የአብቹ ወንድም🙏🙏🙏❤❤❤
@gech12man
@gech12man 2 месяца назад
kkkkkkk bikirbu tayalehe esun ema pantachewun etebilachewu ato Danieale keterehi
@antenehtesfaye2412
@antenehtesfaye2412 2 месяца назад
ዳኒ በእውነት ላይ የተመሰረተ እውቀት
@gech12man
@gech12man 2 месяца назад
idele abiy ena telalkiwech ashekeroch nachu mechem esun yemidegifu
@AshenafiYana-dv1mo
@AshenafiYana-dv1mo 2 месяца назад
Wow...I like the truth . We should know who we are , travel, research, learn, etc...Gid bless
@user-bi9xz4nm7l
@user-bi9xz4nm7l 2 месяца назад
እንዳንተ ሰፋ አድርጎ ሁሉን በሚያቅፍ መልኩ አገራችንን የሚያይ ሰው ነው የሚያስፈልገን። በርታ።
@user-it3jf2hz1q
@user-it3jf2hz1q 2 месяца назад
ዳኒ በርታ ምርጥ ነህ❤
@kassayewubbie7010
@kassayewubbie7010 2 месяца назад
በአሁኑ ጊዜ ዲያቆን ዳንኤል የጠቅላይ ሚኒስትር አማካሪ እንደመሆንህ ለኢትዮጵያ ጥፋትም ሆነ ትንሣኤ እጅህ አለበት 😢
@AlMi-kl4cl
@AlMi-kl4cl 2 месяца назад
በጣም ተሳስተሃል እሱ ብቻ አይደለም ለኢትዮጵያ ሀገራችን ሰቆቃና መከራ ማኅበረ ቅዱሳን በጠቅላላው ከአገዛዙ እኩል ተጠያቂ ናቸው።
@brainbuilders3957
@brainbuilders3957 2 месяца назад
Daniel is my favorite Amhara boy. Good reader, matured, fast learning, and most importantly his capacity of understanding things in depth. Welcome 🙏!
@bewketudagnachew1499
@bewketudagnachew1499 2 месяца назад
ወያኔን በሰይጣን መስሎ ከታሪክ መዝገብ መፋቅ አለበት በማለት ህዝብ ሲያጫርስ ከርሞ ዛሬ ደግሞ የወያኔን ቁንጮ አቶ መለስን ማመስገን እረ መከረባበት ድንቄም አቋም
@alexmekonen5116
@alexmekonen5116 2 месяца назад
Daniel kibert manabatu Amhara aderegew yehe gim ye sheremuta lij nefisebela👈
@lijalemdagne6364
@lijalemdagne6364 2 месяца назад
ሀገራችን ካሉዋት ሙሁራን አንዱ ነው ድንቅ ሰው ‼️ ከልብህ ህዝብህን አገልግል
@asresbitew7105
@asresbitew7105 2 месяца назад
His exelency Ato Daniel you are lucky, because you have got a big political position without being a politician. Go ahead with your Chief!
@user-xj2vv2qp6x
@user-xj2vv2qp6x 2 месяца назад
አለመነገር ብቻ ሳይሆን አሳስተው ነግረውናል ሰለዚህ በርቱልን መጥፎ ትርክትን በማፍረስ,,,
@abebewolde3979
@abebewolde3979 2 месяца назад
ሐገር ሰው ስትፈልግ ሰው ሆኖ የተገኘ:: ብዙዎች ወደ ጎጣቸው ሲነጉዱ ለአፍታም ከኢትዮጵያዊነት ስነ ልቦና ያላፈገፈገ ጥሩ ኢትዮጵያዊ:: እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርክ::
@mega8101
@mega8101 2 месяца назад
ከጀገኑ አይቀር እንደዚህ ከእውነት ጋር ለእውነት በእውነት መጀገን ነው! ኢትዮጵያ ታመሰግንሀለች ዲያቆን ዳንኤል!!!
@user-pu5qq6sn4s
@user-pu5qq6sn4s 2 месяца назад
ሐሰተኛ አትሁን!
@kala9090
@kala9090 2 месяца назад
​@@user-pu5qq6sn4s what is the lie on this !!
@bewketudagnachew1499
@bewketudagnachew1499 2 месяца назад
ወያኔን በሰይጣን መስሎ ከታሪክ መዝገብ መፋቅ አለበት በማለት ህዝብ ሲያጫርስ ከርሞ ዛሬ ደግሞ የወያኔን ቁንጮ አቶ መለስን ማመስገን እረ መከረባበት ድንቄም አቋም
@kala9090
@kala9090 2 месяца назад
@@bewketudagnachew1499 TPLF is still satan, he just gives respect only on not destroying ancient history things. So what do you expect him to do, to deny or hide !! The whole point of his interview is about integration, I think you Miss it !! Tigray people are Ethiopian people, you have to accept it !! History is only to learn from it not to correct it brother!! Brother we have to different between hate and truth. You have a right to hate him but what he saying is only the truth!! This is just my opinion!!
@mega8101
@mega8101 2 месяца назад
ፅንፈኝነት ግን ተስፋ አስቆራጭ ነው... ፈጣሪ ይድረስላችሁ!
@letabedasso1195
@letabedasso1195 2 месяца назад
ኢትዮጵያዊ ማንው ፥ ኢትዮጵያ የማን ሀገር ናት ፥ ተረክ፤ የሕብረ ብሔራዊ አንድነት ሀገር? እኛ አንድ ሀገር የሚትለማ አለችን፡
@sena-tebabe4481
@sena-tebabe4481 2 месяца назад
Thank you for serve your country and You stand for truth.
@gech12man
@gech12man 2 месяца назад
idele yetigirayn enayeamharan hizeb junta jawusa eyale ke Abiy gar tebabiro slaschefechefe esun wedefite tayalesh yehen yekebitoch asheker enasayewalen
@alexmekonen5116
@alexmekonen5116 2 месяца назад
Daniel kibert ende Sadaa Husseen new yemishegnew 100%👈
@colfaxwireless
@colfaxwireless 2 месяца назад
Absolutely blown away by ዲያቆን ዳንኤል ክብረት's (የማህበራዊ ጉዳይ ሚንስትር) brilliance in this interview! His depth of knowledge and ability to articulate complex ideas with clarity is truly impressive.
@etsegenetadmassu2528
@etsegenetadmassu2528 2 месяца назад
Wonderful explanation about one’s stand!!!!!
@rahelsolomon8763
@rahelsolomon8763 2 месяца назад
እውነት እውነት ናት በምንም አትተካም ኢትዮጵያ ለዘለአለም ትኑር ሁሉም ያዳም ዘር አንድ ነው
@fekadunegusie3010
@fekadunegusie3010 2 месяца назад
ዲያቆን ዳንኤል በጣም እናመሰግናለን። አዕምሮህ የተባረከ ነዉ። ችግራችን ኢትዮጵያን በዚህ ልክ አለማወቃችን ነዉ። እግዚአብሔር ልቦና ይስጠን። ይህንን ቃለምልልስ ትክክለኛ ኢትዮጵያዊ ነኝ የሚል ሁሉ ሊያደምጠዉ ይገባል። እስቲ ስሙት።
@AlMi-kl4cl
@AlMi-kl4cl 2 месяца назад
ለኢትዮጵያ ሀገራችን ሰቆቃና መከራ ከአገዛዙ እኩል ማኅበረ ቅዱሳኖች ተጠያቂ ናቸው ጋኔል ክብረት ብቻ አይደለም ።
@yonastkbs6160
@yonastkbs6160 2 месяца назад
I deeply agree with what this man said. Knowledgeable, humble & uniter & genuine!!! May all our people understand what he said clearly. If the people understand genuinely it will definitely transform our people and nation .
@robiaddis1438
@robiaddis1438 2 месяца назад
የውነት የነቃ ማስተዋል የተሰጠው ሰው። ጤና ሰላም ሁን big brother .
@bewketudagnachew1499
@bewketudagnachew1499 2 месяца назад
ወያኔን በሰይጣን መስሎ ከታሪክ መዝገብ መፋቅ አለበት በማለት ህዝብ ሲያጫርስ ከርሞ ዛሬ ደግሞ የወያኔን ቁንጮ አቶ መለስን ማመስገን እረ መከረባበት ድንቄም አቋም
@carilhnaherre9226
@carilhnaherre9226 2 месяца назад
Daniel Kibret, I learned the true meaning of patriotism from you, regardless you stood in what you believe.
@redasirak5608
@redasirak5608 2 месяца назад
ይኽንን የመሰለ እውቀት ሁሉም ቢሰማ ይጠቀማል።
@eyoelkochito2657
@eyoelkochito2657 2 месяца назад
በዘመኔ ስለኖርክ፣ እየሰማሁህ ስላደኩ፣ ስላስተማርከኝ፣ ሰለገፀፅኸኝ፣ ቃላት የማይገልፁት ደሰታ ይሰማኛል። እግዘብሔርን ይጠብቅህ ዲያቆን ዳንኤል ክብረት።
@user-ox6ih3iz4w
@user-ox6ih3iz4w 2 месяца назад
Thanks brother
@EmanAbdurezak-li1lb
@EmanAbdurezak-li1lb 2 месяца назад
ዲያቆን ዳንኤል ክብረት ክበር አባቴ
@AlMi-kl4cl
@AlMi-kl4cl 2 месяца назад
ለኢትዮጵያ ሀገራችን ሰቆቃና መከራ ከአገዛዙ ባልተናነሰ ማኅበረ ቅዱሳኖች በሙሉ ተጠያቂዎች ናቸው ጋኔል ክብረት ብቻ አይደለም ።
@alexmekonen5116
@alexmekonen5116 2 месяца назад
daniel kisert aremen ye set lij👈
@ashenafi795
@ashenafi795 2 месяца назад
ዳኒ👌
@gethab2306
@gethab2306 2 месяца назад
Thank you and glad to hear from him.
@sena-tebabe4481
@sena-tebabe4481 2 месяца назад
Thank you Dakon Daniel. God bless you and your families.
@aklilugb6412
@aklilugb6412 2 месяца назад
It's obvious, he is real person 🧑.
@mbenti69
@mbenti69 2 месяца назад
An amazing mind set,excellent views and mind blowing solutions. For sure you have bright mind. I am glad to see what you are doing. Keep up the good work!!
@ggway5503
@ggway5503 2 месяца назад
አቤት.....ማለቅለቅ !
@romanhailegiorgis1675
@romanhailegiorgis1675 2 месяца назад
I am so glad to see him well…he is a hero standing up for truth. God keep him safe.
@genetbekele515
@genetbekele515 2 месяца назад
Thank you Dani በርታ ፅና
@gech12man
@gech12man 2 месяца назад
tenaaltena shkere min yametali ya Abiy gerede
@fromsawako7366
@fromsawako7366 2 месяца назад
አንተ የስብሀት ነጋ ቦርሳ ተሸካሚ ነበረት አሁን ደግሞ የአብይ አህመድ ቦርሳ ተሸካሚ ሆነህ ታገለግላለህ
@letabedasso1195
@letabedasso1195 2 месяца назад
ዲያቆን ዳንኤል ክብረት በዕምነቱ የፀና ፥ለሀገሩ ታማኝ ዜጋ ነው። ሊከበር ይገባል ።
@sintayehubelihu2120
@sintayehubelihu2120 2 месяца назад
የነፈሰው ያልወሰደህ የአቋም ሰው ነህ:ከምትሰሙት ነገር ተጠበቁ ስለሚል ምክንያታዊ እንድትሆን የረዳህ ማንበብህ ነው።ከእውቀት ነጻ ለሆኑ ሰዎች ትልቅ መልክት ነው ተባረክ።
@PeaceToAll5758
@PeaceToAll5758 2 месяца назад
GOD BLESS you Dn Daniel. Blessings to you and your family. You are the real inspiration to us.
@emondamena
@emondamena 2 месяца назад
ዳንኤል ክበረት የኔ ትልቅ ተምሳሌት የሆነ ሰው ነው በሱ መፅሀፍ ታንፄ ያደኩኝ ወጣት ነኝ ሁሌም የማከብረው አባቴ ነው ዳኔ አንተ የ_ማ_ት_ሰ_በ_ር ጀግና ሙሁር ነህ አደራህን በጫጫታ ተሰብረህ እንደኔ አይነቱንም እንዳትሰብር በ አላህ ይዣሃለው👤🇪🇹
@balemlayembiale3020
@balemlayembiale3020 2 месяца назад
የጋለሞታ ልጅነቱንም እንዳትረሳ
@addisman5642
@addisman5642 2 месяца назад
Ashiker
@samrawitbelay1449
@samrawitbelay1449 2 месяца назад
ይሁዳንና አርዮስን አየሁ
@user-li7mx7mf4x
@user-li7mx7mf4x 2 месяца назад
እንደዚህ አይነት ኮሜንት የሚፅፈው በእርግጠኝነት አብይ ዳንኤል ወይ ዝናሽ ነች
@emondamena
@emondamena 2 месяца назад
@@user-li7mx7mf4x አረ እስቲ አጨብጭቡለት ፓፓፓፓ😁
@israelgetachew8655
@israelgetachew8655 2 месяца назад
God Bless u , DN Daniel... Yes it is. Aby can make a Ethiopian history back
@amensisa3648
@amensisa3648 2 месяца назад
ዲያቆን ዳንኤል የእውነት ሰው።
@bewketudagnachew1499
@bewketudagnachew1499 2 месяца назад
ወያኔን በሰይጣን መስሎ ከታሪክ መዝገብ መፋቅ አለበት በማለት ህዝብ ሲያጫርስ ከርሞ ዛሬ ደግሞ የወያኔን ቁንጮ አቶ መለስን ማመስገን እረ መከረባበት ድንቄም አቋም
@Amazonwill-yt6hd
@Amazonwill-yt6hd 2 месяца назад
ይሄኔ ስው ለመሳብ 😂 ይሆናል ስልጣንን 😢ስው ብለህ ማወደስ የተፍለገው እንጀ አንኳን አንተ እራሱ ስራውን ያውቀዋል ስይጣን
@alexmekonen5116
@alexmekonen5116 2 месяца назад
Daniel Kibert lijochu endet endemiyaferubet ye kite lashe lijoche mebalachew🤦‍♂️🤦‍♂️
@Marthinkiyosaki10
@Marthinkiyosaki10 2 месяца назад
ኮመንት ከመሥጠታችሁ በፊት አብይ እየፃፈ ነው የሚሰጣችሁ ወይስ እራሳችሁ ነው የምትፅፉት?መቼም የብልፅጋና ሰው ነሽ ብዬ ነው
@konjitdemisse1478
@konjitdemisse1478 2 месяца назад
ክቡር ዳቆን ዳንኤል ክብረት እግዚአብሔር ሀገርዎን እንደተናገሩት የምታዋልዱበት ጊዜ ያድርግልዎ ህልሞ ይፈፀም
@gech12man
@gech12man 2 месяца назад
enatihe tebeda ante asheker lole tidegifalehe yegimatam lij
@alexmekonen5116
@alexmekonen5116 2 месяца назад
daniel kibert ye sheremuta lij new👈
@user-ut9uk2lr6v
@user-ut9uk2lr6v 2 месяца назад
እናመሰግናለን ዲያቆን ዳኒ❤
@meskineway4162
@meskineway4162 2 месяца назад
የጋላ ነገር
@belayweldemariam1438
@belayweldemariam1438 2 месяца назад
ዳኒ በጣም ነው የማከብርክ ያንተን ምክር ሰምቶ የሚተገብረው በስጋም በነፍስም ይጠቀማል እንዳንተ ያሉ እውነተኞችን ፈጣሪ ያብዛልን በርታ ፈጣሪ ይጠብቅካል ፈጣሪ ካንተጋር ነው በርታ ዳኒ በርታዳኒ በርታ ዳኒ።
@user-li7mx7mf4x
@user-li7mx7mf4x 2 месяца назад
የትግራይን ህዝብ ጨፍጭፉ የሚለው ለስጋ ነው ለነፍስ የሚጠቅመው ????
@belayweldemariam1438
@belayweldemariam1438 2 месяца назад
ፈጣሪ ኢትዩጵያን እና ህዝቦቿን ይባርክ ለመሪዋቻችን እውቀቱን ጥበቡን ማስተዋሉን ሐይሉን ሞገሱን ያድልልን ፡እግዚአብሔር የመረጠውን ማን ይቃወመዋል ።ዳኒ በርታ ዳኒበርታ ዳኒበርታ ፡ክፍልሦስት በጉጉት እንጠብቃለን
@gech12man
@gech12man 2 месяца назад
idele nituhan silaschefechefe kkkkkk....k emenegn yetigirayen ena yeamhara nituhan deme eyechhe newu tebeki bekirb ken
@deedug1521
@deedug1521 2 месяца назад
ደኒ ጽንፋኞቹ በይወዱህም keep it up you are the right person for your position and our country
@tamrudebela204
@tamrudebela204 2 месяца назад
ዳኒ እግዚአብሔር ካንተ ጋር ነዉ በርታ በእዉነትና በሀቅ የሚሰራ ቆይቶም ቢሆን ያሸንፋል ደሞም ታሸንፋለህ በውስጥህ ታማኝነት ፍትህን ሀገር መውደድን አያለሁ
@hirutanbesse8967
@hirutanbesse8967 2 месяца назад
ጀግናዬ እንደ አውሮፕላን ከፍ ብለህ ብረር ወደጄ ❤❤❤
@gech12man
@gech12man 2 месяца назад
tebeda yechefechafi degafi
@mariahassen557
@mariahassen557 2 месяца назад
Much Respect Deacon Daniel.....
@yb8765
@yb8765 2 месяца назад
Dani is one of the finest Ethiopians I have ever known in my life time. I know you would not support anyone who works against your beloved country. Millions of Ethiopians share your version of our country’s history. I stand with you……I mean you are not alone. Long live Ethiopia!!!!❤❤❤
@tarikueshetu1464
@tarikueshetu1464 2 месяца назад
Great man
@Abudi-ib7ej
@Abudi-ib7ej 2 месяца назад
ዲያቆን ዳንኤል ከዚህ በፍት ከነበራው ብዙ ለውጥ አምጥቱዋል እነም በጣም ተመችቶኛል ❤❤❤
@Daniel-pv4ut
@Daniel-pv4ut 2 месяца назад
ሀገር በእውቀት ስትመራ እንደዚህ ነው . እኛ ምን እንደምንፈልግ ፈፅሞ ጠፍቶብናል. ልቦና ይስጠን
@tesfayeadmasu6330
@tesfayeadmasu6330 2 месяца назад
Big big respect Daniel
@rebka5068
@rebka5068 2 месяца назад
ክቡር ዳንኢል ክብረት እርሶ የሀገራችን መፅህፈ ኖት የሀገራንን ታሪክ ደጋግመው ደጋግመው ይፃፉልን ጢናውን ስላሙን ይስጥልን ክበሩልን እላለሁ
@user-gd3rq6zh5m
@user-gd3rq6zh5m 2 месяца назад
As long as you change your opinion based on evidence, I agree with you 🌹
@chonbebaye4943
@chonbebaye4943 2 месяца назад
ዳቆን ዳንኤል ክብረት ክብረት ይስጥልን የእናትሀገራችንን መልክና ውበት ስላጫወቱንና አፍራሽ ሀሳቦችን ስላጋለጡልን።
@yitbarekteg5106
@yitbarekteg5106 2 месяца назад
እስኪ ጃንጥራር ይሙት በል
@negestnegest8146
@negestnegest8146 2 месяца назад
ተወዳጁ ወንድማችን ዲያቆን ዳንኤል ክብረት ሰላም ጤና ደህንነት አርጅም እድሜን መድሀኒያለም ይስጥልን።
@gech12man
@gech12man 2 месяца назад
tebeda yesetan degafi setan new ebete
@alexmekonen5116
@alexmekonen5116 2 месяца назад
daniel kibert shefetam new👈
@Trendy-nd9ho
@Trendy-nd9ho 2 месяца назад
አቺ ጎራዳ ድያቆን አትበዪው ለዚህ እርካሽ ያ10 ቆለጥ ውጤት ለሆነው የሾርሙጣ ልጅ።
@user-oj8de9yi2m
@user-oj8de9yi2m 2 месяца назад
ያለህ ን ነው የሰጠህው የሌለህን ከየት ታመጠዋለው
@user-lw4vh2pt2q
@user-lw4vh2pt2q 2 месяца назад
ዳኒ ያደረጉው ነገር ቢኖር ሀገሩን ከጠላቶች ሁሉም የኢትዮጵያዊ ባመነበት አቅጣጫ የተከላከለ ጀግና ኢትዮጵያዊ ነው 👍
@abrehamabay2509
@abrehamabay2509 2 месяца назад
Asikebach danial kisreat
@addisalemmekonnen6637
@addisalemmekonnen6637 2 месяца назад
ትክክል ዳኒ ቀጥተኛ ሰው በአቋሙ የጸና ወልወልዳ ያልሆነ ሰው ነው። አሁንም በዚሁ ቀጥል እድሜ ይስጥህ።
@eagle4452
@eagle4452 2 месяца назад
​@@abrehamabay2509 ባለጌ በ2024እንኮን ያልሰለጠናቾ መንደርተኞች ። ማሸማቀቅ አቆማቾ የሰውን መብት ማክበር ተማሮ ምድረ ዶክማን ሆሉ።
@RejoiceEthiopia
@RejoiceEthiopia 2 месяца назад
ጨዋ ኢትዮጵያዊ... እናመሰግናለን!!!
@user-kx7we4cy3f
@user-kx7we4cy3f 2 месяца назад
በትክክል
@user-kl7qd4ko9o
@user-kl7qd4ko9o 2 месяца назад
Dani My hero
@user-ow8hl3xk2h
@user-ow8hl3xk2h 2 месяца назад
ኢትዮጲያም ሆነ ዓለም እንደ ዲያቆን ዳንኤል ሰው ማግኘቷ የፈጣሪ ስጦታ መሆኑን በደንብ የተገነዘበው መሪያችንን ጠቅላይ ሚንስትር ዓብይ ናቸው ፣ ሁለቱንም አንድዬ ይጠበቅልኝ ።
@user-li7mx7mf4x
@user-li7mx7mf4x 2 месяца назад
አብይ ነህ ወይስ ዳንኤል አንተ ኮሜንቱን የፃፍከው
@user-qe7vf9wq4l
@user-qe7vf9wq4l 2 месяца назад
impressive thought...respect !!!!
@madotube3523
@madotube3523 2 месяца назад
ሀቀኛ ለሀገሩ ከዘር በፀዳ መንፈስ የሚሰራ መልካም እና ታታሪ ሰዉ ክብረት ይስጥልን
@gech12man
@gech12man 2 месяца назад
tebeje tinbatam yechefichafidegafi
@madotube3523
@madotube3523 2 месяца назад
@@gech12man ወንድ ነኝ ሴት ደሞ እናትህ ናት ከአፍህ የወጣዉ የገማ ቃል ነዉ ታጠበዉ ታጠነዉ
@thetruthreveal7962
@thetruthreveal7962 2 месяца назад
በጣም ከይቅርታ ጋር አቶ ዳንኤል ክብረት ብዬ ልጀምር: እርሶ የሚያማክሩት የኛ ጠቅላይ ሚንስተር እንዲ ብለዋል "እዚ ከተማ ውስጥ ኦሮሞ ጠል አለ" ብለው ሲሉን ኦሮሞን የተለየ ሌላውን ደግሞ ኦሮሞን ጠል አድርገው እየተናገሩም እየሰሩበት ነው: እርሶ ግን እኛ አንድ ነን እያሉ ነው: ስለዚ እባክዎን አንድነታችንን ለጠቅላይ ሚንስትሩና ለሽመልስ አብዲሳ አስታውሶዋቸው::
@TazebewAle-qi9rw
@TazebewAle-qi9rw 2 месяца назад
really
@thetruthreveal7962
@thetruthreveal7962 2 месяца назад
Really
@kemalmebrat2033
@kemalmebrat2033 2 месяца назад
ኦሮሞ፣ጠል፣የሉም፣ነው፣ምትለን።
@thetruthreveal7962
@thetruthreveal7962 2 месяца назад
@@kemalmebrat2033 ወንድሜ ወይም እሕቴ ወይም በዛ በኩል ያለህው ወይም ያለሺው በጣም ከአክብሮት ጋር ! መልሴን ልመልስ: ኦሮሞን ወይም ሌላውን ብሔር ለይቶ የሚጠላ አለ ብዬ ነው የማምነው:: ይሄም የሆነው የኛ ፖለቲከኞች አብይንና ሽመልስን ጨምሮ ጠንክረው ስለሰሩበት ዛሬ በሰውነት ተከባብረን ሳይሆን በብሄር ተቧድነን እየተፋጨን ነው:: ኦሮምኛ ልጄ እንዲማር እፈልጋለው ነገር ግን ይሄ ቂም ያዘለ የኦሮሚያ ክልልን መዝሙር ልጄ እንዲያቀነቅን አልፈልግም ላለ ግለሰብ ኦሮሞ ጠል ነክ ማለት ምን ማለት ነው:: እንደሰው ከሆንን ተጋብተን የተዋለድን ነን:: ስለዚ ፖለቲካችንና ፖለቲከኞቻችን ብሔር ጠል ናቸው:: ኦሮሞ, አማራ, ትግሬ, ጉራጌ...... ወዘተ ጠል አለ ከነዚሁም መካከል እነሽመልስ ናቸው:: እግዛብሄር ሀገራችንን በቸርነቱ ይጉብኛት: ሰላም ሁኑልኝ በዛ በኩል ያሉት የተከበሩ: እኔ ያለሁት የሰላም አየር የሚተነፈስበት ሀገር ነኝ:: አመሰግናለው
@mesigmichael4719
@mesigmichael4719 2 месяца назад
ዲያቆን ዳንኤል እግዚአብሔር ዮባርኮት!! እናመሠግናለል!! ሰለ ኢትዮጲያዊነት እውነት እውነቱን ጥርት ያለ ነገር ሰላሰተማሩን እናመሠግናለል!! 🙏 ❤❤❤
@alexmekonen5116
@alexmekonen5116 2 месяца назад
Diacone,diyabilose daniel kiseret new yemibalew shetata belew👈
@overcomer5608
@overcomer5608 2 месяца назад
I like the way you are supporting your nation.
@user-fy6dw6gf7q
@user-fy6dw6gf7q 2 месяца назад
ዳኒ ሆዳም አይደለም እግዚአብሔርን የሚፈራና ሀገገሩን የሚወድ ጀግና ነው ክብር ይገባሃል❤
@BsG-np9kq
@BsG-np9kq 2 месяца назад
እግዚኣብሔርን ቢፈራ ኦርቶዶክሳውያን ቄስ እና ዲያቆኖች ሲታረዱ ቤተ-ክርስትያን ሲፈርስ ዝም ባላለ
@nursefamekashaf
@nursefamekashaf 2 месяца назад
እንደዚህ አይነት ትርክቶች ነው እኛ ኢትዮጰያዊያኖች የጎደለን
@user-ub5cs6tf6u
@user-ub5cs6tf6u 2 месяца назад
ዳንኤል ክብረት በእዉነት ተረድተሄዉ መሪያችንን አብረሄዉ ስለሆንክ አደንቅሀለሁ
@assefadesta3139
@assefadesta3139 2 месяца назад
The man of honor and truth ..... long life ... Ethiopia really need a few honorable and endured with truth vips to keep on shining more and more ....may God be with you in all direction Mr Minster Daniel Kebret
@solosolo3351
@solosolo3351 2 месяца назад
ዲያቆን ዳንኤል ኢትዮጵያዊያን እና ታሪክ ጊዜውን ጠብቀው ያመሰግኑሃል !!!🙏🙏🙏
@anileyweldesemayat9071
@anileyweldesemayat9071 2 месяца назад
በአቋም ለሆድ መቆም አሳፋሪ
@messyzewd168
@messyzewd168 2 месяца назад
የቀነጨረ ጭቅላት እንኳን ተነግሮት ቢወገር አገባውም🤣
@wandmubibiso8817
@wandmubibiso8817 2 месяца назад
Thank you for your enlightening speech appreciated your lecture and felt as if you were speaking directly to my people and We thank you again and again for your stimulating speech
@HabteTisasse-hq5my
@HabteTisasse-hq5my 2 месяца назад
I respect your stand and share your views on Ethiopia. Nonetheless to say you r integrity should be seen on how well ur views are based on fact, rationality and balanced , as nothing is static, no one's stand too. I think this also work best to bridge the gaps observed among the political elites here and there.
@addispublicservice7592
@addispublicservice7592 2 месяца назад
ስለእውነት ለመናገር ቃለ መጠይቁ እንዳያልቅ እየተመኘው ነው ያለቀው፡፡ ብዙ እውቀቶች ያገኘውበት፣ እውነታዎች በአግባቡና ደስ በሚሉ መልኩ የተገለፁበት እንከን ያማይወጣላቸው ሃሳቦች የተንፀባረቁበት ነው፡፡ እትዮጲያ በእጅጉ ትፈልግሃለች፡፡ ዛሬ አየሩን እንደሚያጨናንቁ ክፉ ጉዳዮች ሳይሆን ልፋታችሁና ድካማችሁ ነገ ለትውልድ የሚተርፍ መልካም ፍሬ እንደሚያፈራም አምናለሁ፡፡ በርታ!!
@user-gn7gz1lw7b
@user-gn7gz1lw7b 2 месяца назад
እግዚአብሔር አምላክ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን እውነትን በመከተልህ ዘረኝነት እና ጥላቻ በአንተ ፊት ቦታ የላቸውም እና በአንድ አንድ ዘረኞች ብናፍርም በአንተ ደግሞ እንፅናናለን።
@amarechmesselu
@amarechmesselu 2 месяца назад
Respect🇪🇹🙏🙏👍
@tewodrosalemayehu6299
@tewodrosalemayehu6299 2 месяца назад
♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️ የዚህ ትውልደ አርዓያ ስብ ♥️♥️♥️
@kidestgaredew9021
@kidestgaredew9021 2 месяца назад
ዳኒ በመጽሐፉም ፣ በስብከቱም አስተማሪ በጠንካራ ሐሳቡም አስተውህሎት ያለው ድንቅ ወንድማችን ነው። እውነት ነው እንዳልከው ለሀገር ለመሥራት ይኼ እድል ሊያመልጥህ አይገባም። የአቅምህን ሠርተህ የድርሻህን ለመወጣት በአቋምህ ያጽናህ እግዚአብሔር በነገር ሁሉ ይርዳህ ። ይህ ምልከታ ምን አለ ለእኛም ቢሰጠን ? ካልተሰጠንም ከመተቸት እና ከመራገም ዝም ብንል ? ማስተዋሉን ያድለን 🙏
@miningtadesse249
@miningtadesse249 2 месяца назад
ዲያቆን አስተዋይና በሳል ሰዉ በአቋምህ የፀናህ ኢትዮጵያ ዉለታህን አትረሳም
@seifukibru60
@seifukibru60 2 месяца назад
Respect!!!!!!
@ethiotibebe1876
@ethiotibebe1876 2 месяца назад
አሪፍ ትንታኔ ነው። ችግሩ ህዝብ ጋር ግን አይመስለኝም እታች ላሉት የቢሮ ሰዎችን ብታሠለጥኗቸው እላለሁ።የሚናገሩት ንግግር ነውር ይበዛዋል።
@MS-dj8ms
@MS-dj8ms 2 месяца назад
❤❤❤🎉🎉🎉
@nursefamekashaf
@nursefamekashaf 2 месяца назад
ሰው ሳታቀው አትጥላው ሳትቀርበው ሳጠይቀው አትፍረድበት ይቅር በለኝ በጣም እጠላህ ነበር ፈጠሪ እሜና ጤና ይስህ ወንድሜ
@mesfinbelete6932
@mesfinbelete6932 2 месяца назад
I proud of you Dani keep it up the good job you are doing for your country !!!
@samuelmegerssa7817
@samuelmegerssa7817 2 месяца назад
Daniel kibret you are an icon for Ethiopia , in different spectrum. You are doing realy good job for our politics now. May God be with you. I am proud of You. Thank you!
@HiwotGeremew-cy7zt
@HiwotGeremew-cy7zt 2 месяца назад
He is one of iconic individuals in the world. Pride. ❤❤❤
@demistwewe6799
@demistwewe6799 11 дней назад
😂 Are u kidding
@YZA202
@YZA202 2 месяца назад
እምነትህንም ማንነትንም በአንድ ጊዜ የካድክ ጠባብ ከሃዲ:: አውርቶ አደር ኪስ አውላቂ
@MuleMule-gw6dp
@MuleMule-gw6dp 2 месяца назад
Tebarek
@zenanigatu4228
@zenanigatu4228 2 месяца назад
እውቀት ያለው ሰው እደዚህ ሲናገው እንዴት ደስ ይላል
@AlMi-kl4cl
@AlMi-kl4cl 2 месяца назад
ለኢትዮጵያ ሀገራችን ሰቆቃና መከራ ከአገዛዙ ባልተናነሰ ማኅበረ ቅዱሳኖች ተጠያቂዎች ናቸው።
@ermiyasvlogs6046
@ermiyasvlogs6046 2 месяца назад
አቦ እግዚአብሔር ይባክህ በቃ እውነቱ ይኸው ነው መፍትሄውም ይህ ነው
@abimandefro6385
@abimandefro6385 2 месяца назад
በኑሮ ደረጃእንደ ዳንኤል ያለ ሰው ይቅርና ተራ እምነቱን የሚወድ ሰው ምን ብሎ ነው ለገንዘብ ህሊናውን ሚሸጥ ህዝብ ሆይ አስተውል ከፌክ ዜናዎች ተጠንቀቅ ክብር ዳንኤል በአቋምህ በርታ ቀጥል......
@abrahamtegegne1228
@abrahamtegegne1228 2 месяца назад
😂😂😂
@abrahamtegegne1228
@abrahamtegegne1228 2 месяца назад
ከወሬ ይልቅ ማንነት በተግባር ይገፃል ቤተ ክርስቲያን እየታመሰች ያለው በዚህ ሰውዬ ምክር ነው ፣ አማራ ምክር እየወረደበት ያለው እሱ በሚያወድሰው ሠውዬ መሪነት ነው።
@derejeabay2355
@derejeabay2355 2 месяца назад
ባመነበት : ባወቀውና በተረዳው መጠን የሚኖር ድንቅ ሰው::
@user-sc2mh1tu5s
@user-sc2mh1tu5s 2 месяца назад
Thank u Dani (Great minds allways he gave u ideas
Далее
Can this capsule save my life? 😱
00:50
Просмотров 2,5 млн
Incredible Wheel Restoration Process 🚙
01:00
Просмотров 1,7 млн
Can this capsule save my life? 😱
00:50
Просмотров 2,5 млн