Тёмный

በአባቴ ምትክ እሱን ሰጠኝ ፡ ፍቅርን በሱ ነው ያወኩት 💝 

መዳኔ ቲዩብ / MEDANE TUBE
Подписаться 164 тыс.
Просмотров 133 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

20 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 3 тыс.   
@FfFff-vr2gn
@FfFff-vr2gn 19 часов назад
አላዘር ቃልህን አትጠፍ የምትሉ ሄለን አደራ💔😭👍👍👍ማንም የለኝም አልሄድም ያለችህን ረስተኸዉ ነዉ ግን እንዴት ነዉ ሚያስችላቹ💔💔💔💔💔💔😭😭😭😭😭
@KouKoubi
@KouKoubi 19 часов назад
አደራ😢😢😢😢😢በጣአዝኝለሁ😢😢
@FfFff-vr2gn
@FfFff-vr2gn 19 часов назад
እኔም ኡፍፍፍ😭💔💔​@@KouKoubi
@bedrianesru6973
@bedrianesru6973 19 часов назад
በጣም አሳዘነችኝ
@ShefikaShefika-gj8mn
@ShefikaShefika-gj8mn 19 часов назад
አላዛር አደራህን ለፈጣሪ ስትል
@MissNaima-r3m
@MissNaima-r3m 19 часов назад
😢😢😢😢😢
@hasnaetpia7967
@hasnaetpia7967 18 часов назад
ይች ልጂ እንደት ነዉ የምታምረዉ እዉነት ቆጆ ናት ምንም ሜካፕ አልተጠቀመችም ፈጣሪ የልብሽን መሻት ይሙላልሽ
@mestayitMestayit
@mestayitMestayit 17 часов назад
Smshi Manew Emilew😢😢
@FyyS-g7r
@FyyS-g7r 17 часов назад
በጣም ❤❤
@hasnaetpia7967
@hasnaetpia7967 17 часов назад
@@mestayitMestayit ምን
@TsediHope
@TsediHope 17 часов назад
በጣም ዉብዬ❤❤❤
@ሪምነኝኮሜትታዛቢስወዳቹ
❤❤❤❤❤
@Haymi113
@Haymi113 17 часов назад
ማነው እንደኔ አብሮ ያለቀሰ😭😭 እውነትም ፍቅር ነሽ
@TAm-ec8od
@TAm-ec8od 19 часов назад
አለዘር.ቀልህን.አከብር.ሄለንን.አደረ.የሚትሉ.ኢስቲ.በለይከ.አሰዩኝ.ሄሉ.የኔ.ኢነት.ሁለም.ለበን.ሰበረት.😭😭😭😭😭😭
@RahmaWerku-w6d
@RahmaWerku-w6d 18 часов назад
ዴምሪኝውዴ
@መክያዩቱብ-ፐ2ነ
@መክያዩቱብ-ፐ2ነ 17 часов назад
​@@RahmaWerku-w6dራዬ እንደመማር
@ሱሱነኝየመድናዋ
@ሱሱነኝየመድናዋ 19 часов назад
አለዘር ቃልህን አትጠፍ የምትሉ ሄሉን አደራህን 😢😢😢😢 5:48
@PhoneWorld-nh3qs
@PhoneWorld-nh3qs 19 часов назад
አወ
@Temkintubeተምክነቱዩብ
@Temkintubeተምክነቱዩብ 18 часов назад
አዛ መንም ዬለኝም አሌድም እያለች አምጥቶ ተወት😢
@akertThis
@akertThis 18 часов назад
😢😢😢😢😢😢
@ሱሱነኝየመድናዋ
@ሱሱነኝየመድናዋ 18 часов назад
@@Temkintubeተምክነቱዩብ 😢😢😢😢
@መክያዩቱብ-ፐ2ነ
@መክያዩቱብ-ፐ2ነ 17 часов назад
ሱሱዬ ደምሪኝ
@konjitberhan8943
@konjitberhan8943 15 часов назад
ዋውውውውዎ ስያምሮ ደግሞ ፍቅር ቆንጆ ናት ፅድት ያለች ከድቄት ነፃ
@zuzumchale
@zuzumchale 19 часов назад
እርጉዝ ነኝ ላይክ አማረኝ😥 እርግዝና መዳም ቤት ያስጠላል ባሌ አጠገቤ የለም አምሮቴን ለማን ልንገረው ይህን አማረኝ የምለው ሰው አጠገቤ የለም😥😭
@yewhin21
@yewhin21 19 часов назад
ደምሪኝ እማ❤
@NasriahJordan
@NasriahJordan 19 часов назад
❤❤❤❤❤🎉🎉
@Mmlk-wy3so
@Mmlk-wy3so 18 часов назад
❤❤❤❤
@lulutube885
@lulutube885 18 часов назад
አንች ጉደኛ 😂😂😂
@DdgDdgcdvfbfgr-jg7es
@DdgDdgcdvfbfgr-jg7es 18 часов назад
😂😮እቺ ልጅ ግን
@Naima-xn4ep
@Naima-xn4ep 18 часов назад
ያለፊልተር እስካሁን ከቀረቡት አንደኛ ናችሁ ቆጆወች
@መክያዩቱብ-ፐ2ነ
@መክያዩቱብ-ፐ2ነ 17 часов назад
ውድ ደምሪኝ❤
@Aaaa-of9fv
@Aaaa-of9fv 16 часов назад
በጣም የኔ ቆጆ😢❤❤❤❤❤
@Nunu11-yr9pw
@Nunu11-yr9pw 7 часов назад
አብርሽ ቀረችበት ይሄ ወናፍ😂
@zabebaMedia
@zabebaMedia 3 часа назад
😂😂😂😂😂😂​@@Nunu11-yr9pw
@nobile-hz4cz
@nobile-hz4cz 16 часов назад
ለመጀመራያ ጊዜ ያለ ሜካፕ የታየች የሴት ጀግና ነሽ❤❤❤
@MediSeid-l3m
@MediSeid-l3m 19 часов назад
አላዛር ለሄሉ የገባኽውን ቃል አክብር😢
@حليمة-د2د
@حليمة-د2د 18 часов назад
👍
@EiveShv
@EiveShv 18 часов назад
አወ 👍👍👍👍👍👍
@habibaal4299
@habibaal4299 18 часов назад
ለሄሉ ምን ቃል ገብቶነው ሄሉን አዳራ ይላል ኮሜቱ ታሳዝነኛለች ሄሉየ
@PeacefromJesus
@PeacefromJesus 12 часов назад
እኔም ግራ ገባኝ? ንገሩኝ
@MediSeid-l3m
@MediSeid-l3m 5 часов назад
@@PeacefromJesus ባለፈ ወደ አድስ አበባ ይዟት ሲመጣ ከጎንሺ አርቅም ብሎ ቃል ገብቶነበረ ትላት ቪድዮላይ ከዩ ጋር ሲጣሉ አትደውይልኝ ስላለ ነው
@AbebechLove-id1ym
@AbebechLove-id1ym 19 часов назад
ፍቅርንና ፋፉን የምትወዱ ብቻ👍🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@NajatAsafa
@NajatAsafa 19 часов назад
እንወዳቸዋለን ግን እህታችን እስልምናን አላህ ይስጣት በስ
@eeee9444
@eeee9444 18 часов назад
❤❤❤❤🎉
@shewitGebreamlak
@shewitGebreamlak 18 часов назад
ደምሩኝ ውዶች❤❤
@RahmaWerku-w6d
@RahmaWerku-w6d 18 часов назад
ዴምሪኝውዴ
@RahmaWerku-w6d
@RahmaWerku-w6d 18 часов назад
​@shewዴምሪኝውዴitGebreamlak
@GhZv-zq5ds
@GhZv-zq5ds 15 часов назад
ምን አይነት ውበት ነው ምን አይነት ደም ግባት ነው መብረቅ የሆነ ውበት እንደት ነው ምትስበው በጌታ ስታምሩ እግዚኣብሔር መጨረሻቹ ያሳምርላቹ ❤
@እሙየቲዮብ
@እሙየቲዮብ 19 часов назад
ሥለአባትሽ ሥታወሪ በጣም አለቀሥኩ ፍቅርየ አይዞሽ 😭😭😭😭 ፉፉየ 😭 እድሜና ጤና ለእናቶቻችን
@HiwoiSiSiyaa
@HiwoiSiSiyaa 19 часов назад
❤❤❤❤❤F❤❤F❤❤
@FATIY.Aኢትዮጵያtnur
@FATIY.Aኢትዮጵያtnur 19 часов назад
እኔስ ቢትዬ ኡፍፍፍ😢
@NasriahJordan
@NasriahJordan 19 часов назад
🎉🎉🎉🎉🎉
@FATIY.Aኢትዮጵያtnur
@FATIY.Aኢትዮጵያtnur 19 часов назад
ፉፉዬ በጣም ነው ምኖድክ ከፍቅርዬ ጎን ሰለሆንክ የኔ ጀግና አለህ በእምናቴህም ጠከረ የርግ የኔ ዬወህ❤❤❤❤❤ffff❤❤❤ffffff❤❤ዉድድድድድድድ❤
@GenetGenet-vv2zt
@GenetGenet-vv2zt 18 часов назад
ፍቅርዬ ስለ አባቷ እና ስለናቷ ተናግራ አትጠግብም የቤተሰብ ፍቅሯ ልዩ ነው❤❤❤❤
@HhKk-f4s
@HhKk-f4s 17 часов назад
የቡታጅሮቺ ልጆቺ ግን ለናታቸው ያላቸው ፍቅር ይለያል ለዛነው ለሴት ልጅ ያላቸው ክብር ይለያል ፉአድዬ እናትህን እድሜ ሰቶልህ ሀጅና ኡምራ ለማስደረግ ያብቃህ ፍቅርዬንም አሏህ ሂዲያ ሰቷት አብራቺሁ ጃጁ❤❤❤
@SamiraOsman-zk6en
@SamiraOsman-zk6en 15 часов назад
አሚን ወላሂ
@BdJd-fy7fb
@BdJd-fy7fb 15 часов назад
ያረብብብብ የኔም ምኞት ነዉ ወላሂ አላህ ሂዳያ ይስጣት
@Kedga-od5pz
@Kedga-od5pz 14 часов назад
አሚን ያረብ
@الحمدالله-ف4ث
@الحمدالله-ف4ث 14 часов назад
?ማነዉእናቱንየሚጠላ😏
@GoogleAcaont-vj6rg
@GoogleAcaont-vj6rg 13 часов назад
አሚን❤
@Rahma-fg2jg
@Rahma-fg2jg 16 часов назад
ላኢለሀኢለላ ከአላህ ዉጪ በዉነት ሚመለክ አምላክ የለም በዉሸት ግን ብዙ ፍጡራኖች ይመለካሉ አላህ ቀጥተኛዉን መንገድ ይምራን መጨረሻችንን አላህ ያሳምርልን አላህ ሱበሀነሁ ተአላ በተከበረ ቃሉ ሙስሊም ሁናችሁጂ እንዳትሞቱ ይለናል ለዚች አጪር አለም አንታለል ዲናችንን እንማር
@Khayria-qd9ok
@Khayria-qd9ok 14 часов назад
👍👍👍😍😍😍
@GoogleAcaont-vj6rg
@GoogleAcaont-vj6rg 13 часов назад
አሚን❤❤❤
@sadasada8771
@sadasada8771 13 часов назад
ትክክል
@የቡቴዋ
@የቡቴዋ 13 часов назад
ሳህ አሚንንንን ያረብ
@Genef-on6rb
@Genef-on6rb 13 часов назад
😁😁😁😁😁😁😁😁
@SaraMulatu-xf1jm
@SaraMulatu-xf1jm 18 часов назад
እሰይ ፍቅርዬ የኔ ጀግና የሞተ ሰው አባትም ይረሳል አባቴም ሞቶ እየኖርኩ ነው አለች ቀረሽበት እጂ አለቀረብሽም አንችን የመሰለች ቆጆ ጀግኒት ሂሉም እዳች ተነስታ የማይበት ቀን ይናፈቀኛል❤
@UmMehir
@UmMehir 18 часов назад
@@SaraMulatu-xf1jm ቀረችበት እንጅ አልቀረባትም
@KemerLove-l2o
@KemerLove-l2o 4 часа назад
ለማነው የቀረችበት እረ ወገን እናስተውል
@mulugadu6121
@mulugadu6121 18 часов назад
ውብሸት እንደስሙ በግዜው በጣም ልዩ ሰው ነበር እጅግ ምርጥ ሰው ነበር የድሀ አባት እውነተኛ ጎደኛ ለወደደው ምች የተለየ ሰው ነበር እግዚአብሔር ነፍሱን ይማር
@ተመስገንኣምላከይየድንግል
ነብሱ በኣፀደ ገነት ያንሮው😢
@UmMehir
@UmMehir 17 часов назад
እንደዚህ ያለ አባቱዋ ሙቶ ነዉ እንደዚያ የተጫወቱባት አባዬዬዬ ለሴት ልጆች መከታ ናቸዉ
@GenetGenet-vv2zt
@GenetGenet-vv2zt 13 часов назад
ነብስ ይማርልን😢😢😢😢
@Emanmelakutube
@Emanmelakutube 12 часов назад
😢😢😢
@Zahra-b3v6n
@Zahra-b3v6n 3 часа назад
😢😢😢😢 እፎፎ ፍዤቅርየ
@AsinakechBelil
@AsinakechBelil 4 часа назад
የቡታጅራ ልጆን እናንተ ግን እንደት ደስ የምትሉ ልጆች ናችሁ በተለይ ለህናታችሁ ያላችሁ ፍቅር በጌት
@فيفيسعود
@فيفيسعود 19 часов назад
ማነው እነዚህን ጀግኖች በጉጉት ሲጠብቅ የነበረው በላይክ አሳዩኝ ሁሉም ለበጎ ነው የኔ ውዶች ❤❤❤❤❤❤❤❤
@yewhin21
@yewhin21 19 часов назад
ደምሪኝ ማር❤
@Hana-nb4ul
@Hana-nb4ul 18 часов назад
እኔ ማሬ❤❤❤❤❤❤❤❤
@መክያዩቱብ-ፐ2ነ
@መክያዩቱብ-ፐ2ነ 17 часов назад
በቅንነት ደምሪኝ❤
@FghFghj-zh2cp
@FghFghj-zh2cp 4 часа назад
እኔ❤❤❤❤የኔፍልቅልቅ🔴🔴🔴🔴🔴🔴🔴ሥወዳትወላሂ
@teje7615
@teje7615 18 часов назад
ፉፉዬ ታርክ ያሳዝና እና እናትህን በተቻለክ አስደስታቸው እፍፍፍፍ ፍቅርዬ አባት መኮርያ ነው አይዞሽ የምወደሁን ይወስዳል አችም እናትሽን ለማስደሰት ሞክር እግዚአብሔር የፈቀደው በህወሆ ታችን ይሆናል🙏🙏
@MekdesMaki-v8o
@MekdesMaki-v8o 15 часов назад
የቡታጅራ ቆንጆ ማለት ፍቅር እና ሄለን ናቸው ጌታን ያለ ዱቄት እዩአት እስኪ❤❤❤
@titina2672
@titina2672 7 часов назад
❤😂😂😂😂😂
@rahima1683
@rahima1683 5 часов назад
ስህ👌❤❤
@MiriMiron-lz7gg
@MiriMiron-lz7gg 4 часа назад
Ere haln atamrim yewdi akam new yalat fikiy tamralechi
@MizanTube-cw1df
@MizanTube-cw1df 3 часа назад
በትክክል❤❤❤❤❤
@WevbWeb
@WevbWeb 3 часа назад
keset fkr ke wedi hassn❤
@njoodkrieshan8283
@njoodkrieshan8283 18 часов назад
እባክህ አላዛር ከሄሉ ጎን ሁን ቃልህን አትብላ የኔውድ አይዞሽ አትዘኝ😢😢😢😢
@መክያዩቱብ-ፐ2ነ
@መክያዩቱብ-ፐ2ነ 17 часов назад
ውድ ደምሪኝ❤
@mabratiasafe7932
@mabratiasafe7932 17 часов назад
አልአዛር ቃልህን አትጠፍ እንተመልካም ስውነህ ግን ሄሉ እዛም ማንም የለኝም እደበራለው እያለችክ ነበር እና እስከምትመለስ እንኳን ቃልህን አክብረህ ችግሮች አብራቹ ተጋፈጡት አሁንላይ ሄሉ በጣም ብቸኝነት እየተስማት ነው😢😢
@نوافنواف-ف1ب
@نوافنواف-ف1ب 16 часов назад
አላዘር ቃለ መጠይቅ ስታደርግ ሶፍት ማቅረብህን አትርሷ ምክኒያቱም ድገት ሲያለቅሱ እባ መጥረጊያ ያስፈልጋል😢😢😢😢😢😢😢😢
@TtYy-kf5vn
@TtYy-kf5vn 15 часов назад
አሚን
@KiduyeBarok
@KiduyeBarok 18 часов назад
የብታጅራ እውነተኛ ፍቅር ማለት እነሱ ናቸው ስወዳቸው ማስመሰልየማያቁ😘
@መክያዩቱብ-ፐ2ነ
@መክያዩቱብ-ፐ2ነ 17 часов назад
ውድ ደምሪኝ😊
@ሪምነኝኮሜትታዛቢስወዳቹ
❤❤❤❤❤❤
@monuasiraj7636
@monuasiraj7636 16 часов назад
በትክክል
@GenetGenet-vv2zt
@GenetGenet-vv2zt 16 часов назад
ትክክል ፍቅራቸውን የእውነት የሚኖሩት እነሱ ብቻ ናቸው አያስመስሉም❤❤❤❤
@aass5403
@aass5403 13 часов назад
አታስቃቡጥ የውሸት ፍቅር ነው እጀ😂😂
@User12073-d
@User12073-d 18 часов назад
አልሀዛር ከቻልክ ሶፍት ጠረጵዛ ላይ አይጥፋ በተረፈ አቀራረብክ ደሰ ይላል በርታ ወንድሜሜ
@MetadelLeaku
@MetadelLeaku 17 часов назад
የኔምጥያቄነው
@መክያዩቱብ-ፐ2ነ
@መክያዩቱብ-ፐ2ነ 17 часов назад
ውድ ደምሪኝ❤
@JamanishMohammad
@JamanishMohammad 16 часов назад
በጣም የኔም ሀሣብነበር
@ZzzzZehara
@ZzzzZehara 15 часов назад
አወ ዉዴ ትክክል ነሽ
@GenetGenet-vv2zt
@GenetGenet-vv2zt 12 часов назад
የኛ ልጆች ያለፊልተር ውብ ናቸው ሲያምሩ እስከዛሬ ከቀረቡት ያለፊልተር ፅድት ያሉ የተፈጥሮ ውበት ያላቸው ፍቅርዬ እና ፉፉ ብቻ ናቸው❤❤❤❤
@samerisweet2818
@samerisweet2818 2 часа назад
ወይ ማሽቃበጥ ገፋፍታችሁ ሐይማኖት የለሽ አደረጋችኃቸዉ ትጠየቃላችሁ::
@ልጂሡሡ-ነ4ቨ
@ልጂሡሡ-ነ4ቨ 19 часов назад
ዛሬ ሊከርድ መስበር አለብን ዬፍቅርዬና ዬፋፋ በወዳጆች😢🎉🎉🎉🎉
@yewhin21
@yewhin21 19 часов назад
ደምሪኝ ውዴ❤
@KedjaSeid-ev3hz
@KedjaSeid-ev3hz 17 часов назад
ደምሪኝ ልደምርሽ🎉​@@yewhin21
@HAYAT-z7z
@HAYAT-z7z 16 часов назад
ይሠብሩታል
@samerisweet2818
@samerisweet2818 2 часа назад
የህልም እንጀራ ገንዘብ ሐላፊ ነዉ ሐይማኖት ነዉ ቀሪቡ አስመሳዮች ሐይማኖት የለሽ ሁላ
@UregZewdu
@UregZewdu Час назад
እህቶች ስለ ሀይማኖት ካወቀችሁ አንድ ጥቅስ ብፁፍ አሪፍ ነው መሳደቡ ለናንተ ያስጠይቃል በፈጣሪፊት እሚከብረው አይታወቅም እነሱገና ሀይማኖት ስላለ እኛ የምንሰራው ግን😊 በጣም ብቻ ፈጣሪ ለሁሉም ልብ ይሰጠው😭😭​@@samerisweet2818
@lulutube885
@lulutube885 18 часов назад
ሁላችሁም ላይክ ሸርር አድርጉ ይሄን ቪድዎ ለፍቅርዬና ለፉፉ ስትሉ ሪከርድ ይሰበራል ❤💪👈👍 ደግሞ እንደት ነው የሚያምሩት ያለ ቪልተር ፅድት ያሉ ፍቅርዬና ፉፉ❤
@yewhin21
@yewhin21 18 часов назад
ደምሪኝ ❤
@Mayimuna-k6b
@Mayimuna-k6b 18 часов назад
Awo❤
@eeee9444
@eeee9444 18 часов назад
❤❤❤❤❤
@RABIASEID-oi8zk
@RABIASEID-oi8zk 18 часов назад
አሽቃባጭ
@RahmaWerku-w6d
@RahmaWerku-w6d 18 часов назад
​@@yewhin21ዴምሪኝውዴ
@ኡሙሪያን-ቈ5የ
@ኡሙሪያን-ቈ5የ 16 часов назад
አላህ የሂደዳውንበር ይክፈትላችሁ መጨረሻችሁንያሳምርላችሁ
@aasamenewyabatulij1382
@aasamenewyabatulij1382 4 часа назад
አሚን❤
@hiwattube
@hiwattube 19 часов назад
ፍቅር ከእመነት ይጀምራል ከማያምኑት ጋር አትጠመዱ 2ኛ// ቆሮንጦስ ምእራፍ 6/ቁጥር //14 የተዋህዶ ልጆች ልብ ግዙ 😢😢😢😢😢😢😢😢
@AkramAkram-no2uh
@AkramAkram-no2uh 18 часов назад
ምን አገባሽ
@JeruJehrr
@JeruJehrr 18 часов назад
ወደ ብራሀን
@JeruJehrr
@JeruJehrr 18 часов назад
ልመጣነው
@Yuyuyusaey
@Yuyuyusaey 18 часов назад
ሳይረፍድብሽ ወደ እስልምና ነይ ፉጡር ከማምለክ ውጡ
@AkramAkram-no2uh
@AkramAkram-no2uh 18 часов назад
@@Yuyuyusaey ሳህ እኔ እራሱ ዘማሪ ነበርኩኝ አሁንግን አልሀም ዱሊላ ሰልሜያለው
@SeIm737
@SeIm737 19 часов назад
አላዛር ቃልህን አትብላ ከሄሎንጋ ሁን😭😭😭😭😭😭ለለምንህ በምትወዳት እነትህ🙏🙏🙏🙏😭😭😭😭😭😭
@FatumaMohammed-t5u
@FatumaMohammed-t5u 18 часов назад
እናትእያለው አጨካከኑ
@RahmaWerku-w6d
@RahmaWerku-w6d 18 часов назад
ዴምሪኝውዴ
@RahmaWerku-w6d
@RahmaWerku-w6d 18 часов назад
​@FatuዴምሪኝውዴmaMohammed-t5u
@amelAli-v7d
@amelAli-v7d 18 часов назад
እዉነትሽ ነዉ የኔዉድ😢 አላዛር በማርያም አደራ😢😢😢😢😢😢😢
@Hana-nb4ul
@Hana-nb4ul 18 часов назад
መነች ሄለን ምንድነች
@እማእወድሻለሁመኖርሽያኖረ
ፍቅርዬ ሳላቅ የማይመጥንሽ ኮሜት ፅፌ አቃሁ ይቅር በይኝ የኔ ጀግና ብርቱ እቁ ሴት❤❤❤❤ፉፉዬ አላህ እድሜና ጤና ለናትህ ይስጥልክ ከምትፈልገው ደረጃ ያድርሳቹሁ❤❤❤❤❤
@GenetGenet-vv2zt
@GenetGenet-vv2zt 13 часов назад
ንፁ ልብ ስላላት ይቅር ትልሻለች አብርሽም እንደዛ በድሏት ስሟን አስጠፍቶ ይቅር ብላዋለች
@UmMehir
@UmMehir 6 часов назад
ያልሠበራት የታለና ግን ይቅር ትልሻለች
@Zahra-b3v6n
@Zahra-b3v6n 3 часа назад
እኔም ነበርኩ ዛሪ ተፀፀኩዉ
@Kamila-sz7kt
@Kamila-sz7kt 19 часов назад
ከፈሀድ ወጣቶች ይማሩ ሴትን ልጀ ከወደቀችበት ማሳት ሰኬታማ ማርግ
@GhZv-zq5ds
@GhZv-zq5ds 16 часов назад
በጣም ቅነ ስው ነው❤
@Kamila-sz7kt
@Kamila-sz7kt 15 часов назад
​@@GhZv-zq5ds በጣም ሴትን ልጀ የሚወዱት ሰኬታማ ሰኳን ነው ፈአድ ደግሞ በተጣጣለችበት ሰአት ነው ብዙ ሴቶች ተሰብርው የቀሩት ሰው አተው ነው
@sablekassaye3751
@sablekassaye3751 17 часов назад
ጀማው ፈንድሻ ነው ፋ እና ፍቅርዬ ዛሬ ስለቀረብ በጣም ደስ ብሎኛል በርቱ ፍቅር በፈተና ውስጥ የምታልፍ ታላቅ ሴት ናት ፋ እናቶቻችሁን እድሜ ከጤና ጋር ሰታቸው ለመጦር ያብቃችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@sabo8756
@sabo8756 17 часов назад
ፍቅር ከቀረቡት ሴቶች ይሷ ግን ስታምር ማርያምን የኔ ቆጆ ፈጣሪ የልብሽን መሻት ይፈፅምልሽ😊🎉❤❤❤❤❤
@UregZewdu
@UregZewdu 19 часов назад
ፍቅር የየኔማር የኔ ቆንጆ የኔ ሁለ ነገሬ ድንግል ማሪያም አትለ ይሽ የኔ ታናሽ እህት ሁልግዜም ከጎንሽነኝ የኔማር ጠንከሪ ፈጣሪ ትልቅ ቦታ ያድረስ ሽ💓💞💓💓💞💓💞💞💞💓
@ተስፉ
@ተስፉ 19 часов назад
የኔ ጀግና ፍቅርዬ ፋፉ❤❤❤ በሉ ላይክ አጉኝ የፈድሻዬ ቤተሰቦች😂❤❤❤❤
@ተቅዋቲዪብ
@ተቅዋቲዪብ 14 часов назад
ሙሰሊሞቸ ምታምኑት ከረሲቲያን በምታምኑት ደምሩኝ እዳታልፉ 😭😭😭እድህ ከለመኗችሁ መቸም ሠደተኛእህቶቻችንማበረታታትአትወዱም አይ 😭
@ElsaNegash-g8t
@ElsaNegash-g8t 18 часов назад
ፍቅርዬዬዬዬዬ የኔ ስስት የኔ ጨረቃ እንዴት እንደምወድሽ እኮ ምርጥዬ አስተማሪ የሴቶች የበላይ ውበት, ፀባይ,ጥንካሬ አድሎ የሰጠሽ ፉፉ የኛ መልከ መልካም የዋህ ሰው ነፍፍፍፍፍፍ አመት ኑሩልኝ❤❤❤❤❤❤❤❤ አላዛር እናመሰግናለን 🙏🙏🙏
@HirutMengesha-h1u
@HirutMengesha-h1u 17 часов назад
በጣም የተለየች ድንቅ ልጅ ናት ደግሞ የለምንም ሜካፕ ጨረቃ ናት❤❤❤❤❤❤
@መክያዩቱብ-ፐ2ነ
@መክያዩቱብ-ፐ2ነ 17 часов назад
ውድ ደምሪኝ❤
@Zade-h7p
@Zade-h7p 19 часов назад
መነው እዳኔ እሁድን በጉጉት ሲጣብቅ የሳናባታቹ ብቻ 😮😮ለይክ 😢😢🎉🎉❤❤❤😂😂😂😂😂
@HaymiiTube-hm3kc
@HaymiiTube-hm3kc 19 часов назад
ማርያምን እኔ😢😅😅😅
@FATIY.Aኢትዮጵያtnur
@FATIY.Aኢትዮጵያtnur 19 часов назад
እኔ
@saudi2023-ec8kj
@saudi2023-ec8kj 19 часов назад
ቅን ልቦች ደምሩኝ ስወዳቹ
@hhht597
@hhht597 19 часов назад
እኔም ወላሂ አልደርስልኝ ብሎ ነበር😂😂😂
@HabibaJemal-f2g
@HabibaJemal-f2g 19 часов назад
እናትስ ስራምያለቹዉ እኔለቁረአን ወቀትአያጣሁነዉ እናተ ለቪዶ ሰአትአለቸሁ
@Hawa-qg4lm
@Hawa-qg4lm 8 часов назад
የኔ እቁ የኔ ታጋሽ የሴት በላይ ልዩ ነሽ አችም ፎአድም. ፍቅር እስከመቃብር አይለያችሁ. ውለዱ ክበዱ የኔ እቁወች🎉❤
@ስደተኛዋነኝ-ሠ5ኘ
@ስደተኛዋነኝ-ሠ5ኘ 19 часов назад
ከሷ አነጋገር የሱ አመላለስ እንድህ ነዉ ፍቅር ሲሰጡት መቀበል የሚችል አላዘር ዘበኛ አደረከን እንጅ የሚገርም ምሽት ፉፉየ እድሜ እና ጤና ለእናቶቻችን
@hilamoo928
@hilamoo928 18 часов назад
በጣም ወላህ ቀብራራ ወንድ❤😂
@መክያዩቱብ-ፐ2ነ
@መክያዩቱብ-ፐ2ነ 17 часов назад
ውድ ደምሪኝ❤
@sufiyasufiya7539
@sufiyasufiya7539 19 часов назад
ሴትልጂ ጀግናስቶን እደፍቅርየ ወዲቃ ተነስታ በሪሷ ቁማ ደረቷንነፍታ ታወሪለች❤❤❤❤
@RahmaWerku-w6d
@RahmaWerku-w6d 18 часов назад
ዴምሪኝውዴ
@መክያዩቱብ-ፐ2ነ
@መክያዩቱብ-ፐ2ነ 17 часов назад
መር ስብስክራይብ በልልኝ
@zeharahassen7810
@zeharahassen7810 17 часов назад
በጣም ፍቅርዬ ብዙ ፈተና አልፋ እዝህ የደረሰች ጀግና
@KedjaSeid-ev3hz
@KedjaSeid-ev3hz 17 часов назад
ደምሩኝ ሥደተኛ እህታችሁ ነኝ
@RahmaWerku-w6d
@RahmaWerku-w6d 17 часов назад
@@zeharahassen7810 ዴምሪኝውዴ
@ልጁቷ
@ልጁቷ 17 часов назад
የኔ ዉድ አይነጋ መስሎኝ ደረሰ የኔ ፍቅር ድምቀታችን የኔ ደስታ 😢እድታለቅሽ አንፈልግም መቸምቢሆን 😢እባሽን ማየት አንፈልግም የኔ ቆንጆ ሁልግዜ ደስተኛ እድትሆኝነዉ ምኞታችን የኔ ማር እስኪ የፍቅርየደስታ የሚስደስታቹሁ ላይክ አድርጉኝጨ🎉🎉❤❤
@hzdhdhjddj7246
@hzdhdhjddj7246 19 часов назад
ፍቅርና ፋፋን የምትወዱ ብቻ👍😘ፍቅርየ ፍፍየ ውድድድድድድድድ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@تخميلبرامج
@تخميلبرامج 18 часов назад
ኮሜታተሮች እንደት እንደት እንደተመቻችሁኝ ሁሉም የሄሉን ነገር አደራ ስላላችሁ ደስ ብሎኛል በሚዲያነው የማቃት ግን እኔም የምወደውን አንድ ወንድሜን አጥቸው ብቸኝነትን አውቃለሁ አላዛር ብቸኝነት ከባድነገርነው ከሄሉ ጎንሁንላት አደራ።ፍቅርና ፉፉ እወዳችሁ አለሁ
@alamzniguse5007
@alamzniguse5007 18 часов назад
በጣም😢😢
@ሊነጋሲልይጨልማል-ጨ4ዘ
እኮ ነገራዉ ነበር ማንም የለኝም አልሄድም ስትለዉ ቃል ገብቶ አመጣት ግን ቃሉ አጠፈብን
@መክያዩቱብ-ፐ2ነ
@መክያዩቱብ-ፐ2ነ 16 часов назад
መር ደምሪኝ❤
@መክያዩቱብ-ፐ2ነ
@መክያዩቱብ-ፐ2ነ 16 часов назад
​@alamznውድ ደምሪኝ❤iguse5007
@መክያዩቱብ-ፐ2ነ
@መክያዩቱብ-ፐ2ነ 16 часов назад
​@ሊነጋሲልይጨልማል-ጨ4ዘየኔ ውዴ ደምርኝ
@HsbUsb-c4s
@HsbUsb-c4s 14 часов назад
የኔጀግና ፍቅርየ አችኮ ጀግናነሽ አታልቅሽ ላባታችን ነፍሴ ይማር😥😥😥😥 ፍቅራችሁንያብዛላችሁ🎉🎉🎉🎉
@Hani21-h6u
@Hani21-h6u 19 часов назад
ማነዉ እደኔ በጉጉት ሲጠብቅ የነበር ብቻ ላይክ👍💋💌የኔ ጠንካሬ የኔ ብርቱ የኔ ጀግና ፍቅርነቴ ዉድድ💋☺ፉፉዬ የኔ ጀግና ወንድም የፍቅርየንጉስ🎉❤❤❤
@saudi2023-ec8kj
@saudi2023-ec8kj 19 часов назад
ደምሩኝ የኔ ቅን❤
@eeee9444
@eeee9444 18 часов назад
❤❤❤❤❤
@AsuycrLove
@AsuycrLove 19 часов назад
ዛሬ ብትግርኛ ነው ፍቅርዬይ ወርሒ ብድሙቅታ " ፍቅርዬ ወርሒ ብድሙቅታ ለጋስ ተፍጥሮኣ ዝርጉሕ ኣጻብዕታ ሰላቢ ልቢ እቲ ቆላሕታ ኣዒንታ ዉደቀታ ዘይተርኢ ንጸላእታ ፍሺኽ ትብል ተስፋኣ ኣካዕዊታ መርኣያ ጽንዓት ትፍለጥ ብትብዓታ ገርሂ ኾይና ወናኒ ቅንዕና ፈቃር ኾይና ብዓልቲ ሕልና መኽበሪት ሰብ ፈታዊት ንዝና ድምቅቲ ሄዋን ዘይብላ መዘና ተምሳሌት ብዙሓት ብናይ ፍቅሪ ጀግና ትዕግስታ ሙሉእቲ ዘይጽንቀቅ ዓቅላ ሽንፈት ዘይርአያ ጽኑዕቲ ኣብ መትከላ ንብዙሕ ትጻወር ጸርፊ ይኹን ፈተና ኸብዳ ብዙሕ ጸይሩ ጥዑምቲ ልሳና ትርጉም ፍቅሪ ብግብሪ ዘርኣየት ንስቡር ልቢ ብፍቅራ ዝጸገነት ተስፋ ንዝቆረጸ ተስፋ ዝዓቀበት ንዉድቀት ዘይኾነስ ትጓየ ንሕውየት ንግስቲ ኾይና ሰብኣያ ዘንገሰት ሓቂ ሒዛ ዘርሐቀት ንሓሶት ብሰናይ ግብራ ብዙሕ ሰብ ዝቀንኣላ ስማ ንምጥፋእ ላዕልን ታሕትን እንትብላ ንሳ ግን ንድሕሪት ኣይበለትን ሓሳባ ንምስካዕ ዓቅላ ኣይጸንቀቀትን ኣምላክ ትሓዊሱዎ ነቲ ሰናይ ስርሓ ኹሉ ተሳኺዑስ ኹሩዕ ኢላ ደረታ ነፊሓ ኣብቲ ትደልዮ ቦታ ከም ድሌታ ትነብር ኣላ ኣንሳፊሓ እቲ ጥዑይ ሰብ ንሓቂ ዝነብር ድሕሪ ግዜ ንሱ እዩ ዝኸብር ማንም እኮ የለን ዝስራዕ ልዕሊ ፍቅሪ ንሱ እዩ ምስ ሰላም ሓቢሩ ንዓና መንበሪ ብዙሕ ሰብ እኮ ኣሎ ብፍቅሪ ዝምካሕ ጽቡቅ ዘይዛረብ ኢንበለ ኣኽፋኢ ቃል ግን መሲሉዎ እምበር ንሱ እዩ ጌገኛ ትርጉም ፍቅሪ ዘይፈልጥ ናይ ኩናት ዘብዓኛ ካብ ሓቂ ርሒቁ ዝሰፈነ ብናይ ሓሶት ዳኛ :: ፍቅርዬ ኣብ ዉሽጢ ሓደ ዓመት ካባኺ ዝተምሃርኩዎ እንተሃልዩ ንፍቅሪ ማዕረ ክንደይ መስዋእቲ ከም ዝኽፈሎ እዩ :ዓቅሊ :ትዕግስቲ :ተጸዋርነት :ተስፋ :ዓርሰ እምነት ወዘተ ጥቅልል ኢሎም ኣባኺ ረኺበዮም:ድሕሪ ብዙሕ ፈተና ዓወትኪ ኣብ ኢድኪ ሒዝክያ ፍትው የብለኪ ለዋህ :ገርሂ :ቅኑዕቲ :ፈቃር :ለባም ጓል ኣንእስተይቲ ንግስቲ እያ 👸🎉🎉ይቀጥላል 🎉
@HighOne-rt9oi
@HighOne-rt9oi 19 часов назад
🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@ስደተኛዋነኝ-ሠ5ኘ
@ስደተኛዋነኝ-ሠ5ኘ 19 часов назад
ማፊ ትግረኛ በአማረኛ ቢሆንልን
@AshuRaya-up2cj
@AshuRaya-up2cj 19 часов назад
❤❤❤❤❤❤
@AsuycrLove
@AsuycrLove 18 часов назад
​@@ስደተኛዋነኝ-ሠ5ኘነይ ለትርጉሙላሽ😮😅😅😂
@masaratmarga8465
@masaratmarga8465 18 часов назад
❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@tyurffg-bu5zy
@tyurffg-bu5zy 14 часов назад
አይ ፍቅርዬ እኮ በራሷ ላይ ያላት መተማመን ያረካኛል እውነት ቅልጥፍና አስተሳሰብ ቅንነቷ በቃ ሁለነገሯ ደስ ይለኛል ፉፉዬ መልከመልካም የዋህ ገራገር ምርጥ አፍቃሪ ኪዳነ ምህረት ትጠብቃችሁ 💕💕💕💕
@ዮአዳንዩቱብ
@ዮአዳንዩቱብ 18 часов назад
ሰዎች ለናታቸው ፍቅራቸውን ሲገልፁና ሲያለቅሱ የአላዛርን ለናቱ ያለውን ቦታ ስለማውቀው እሱን ነው እማየው😢😢😢❤❤❤
@KelemEshetu-ju3pl
@KelemEshetu-ju3pl 18 часов назад
አቤት ፉፉ ይቺን የመሰለች ቆጆ አፈስክ ዛሪ ምርጥ እተረቪው ነው ደስ ይላል
@الحمدالله-ف4ث
@الحمدالله-ف4ث 13 часов назад
😂😂😂☝️
@BHzxb
@BHzxb 14 часов назад
ፍቅርየ የኔ ቆጆ የኔ ፈድሻ ስላባትሽ ስትናገሪ አብሬሽ አለቀስኩ አላህ ከዚህም በላይ ከፍ ያድርጋችሁ ፉፉየ ምርጥ ሰዉ ሽ አመት ኑሩ ሁለት ወርቆች 😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍
@hanankeder4586
@hanankeder4586 18 часов назад
ማነው እደኔ እሁደን አድወር የሆነበት ኡፍ ፍቅርዬ ናፋፋዬ አሰለቀሳቸኝ የኔ ጀግኖች ወደፊት ብቻ 😢😢
@SSs-l7e
@SSs-l7e 18 часов назад
ስለ አባቶ ስታወራ አልቅሼለሁ አንቺ ልዩ ሴት ትልቅ ደርጃ እንድምትደርሱ አልጠራጠርም ፈጣሪን ይዛችሁ ሁሌም ውደ ፊት❤❤❤❤❤❤
@helimahelima5706
@helimahelima5706 15 часов назад
አላዛር ሄለንን ብቻዋን አትተዋት ወላሂ ታሥፈልጋታለህ ብቸኛ ናት ብዙ ችግሮች አሉባት የልብ ሥብራት አለባት 😢😢😢😢😢😢 የኔ እናት ታሣዝናለች
@ስላምዬ
@ስላምዬ 18 часов назад
ፍቅርዬ ለካ ጎበዝ ጠካራ ልጂ ነሸ ልመርቅ ነው አለቺ እኮ ጀገና ነሸ ማሪያምን አላዛር ምርጥ ስው ነህ ፍቅርዬ እባክሸ እሄሉጋ ሂጂ እና እያት
@MahbobaM-oc6qo
@MahbobaM-oc6qo 18 часов назад
የኔ ልባም ሴት የኔ ልዪ የኔጣፍጪ የኔ ቅመም በጣም ነዉ እምወዲሽ ፍቅርየ 🎉🎉🎉🎉🎉ስታልቅስ እኮ እኩል አስለቅስችኝ የኔ ጀግና የሴቶች በላይ ❤❤❤❤❤❤ለማንኛዉም የመጀመሪያ ነኝ 👍👍👍አረጉኝ ግን የኔ ኮሜንት እይታያችሁም መስል
@የኮቻዋtp9ug
@የኮቻዋtp9ug 14 часов назад
የኔጌታ አላለችም ጌታ አንድ አላህ ብቻ ነዉ ዘላለማዉይ ኗሪ የሆነዉ አላህ ነዉ
@hananoor1080
@hananoor1080 19 часов назад
የኔ ጀግና ፍቅርዬ ውድድድ ነው ማደርግሽ ፉፉዬ ይሄ ሁሉ ያንተህ ውጤት ነው ክበርልኝ ወንድሜ
@መክያዩቱብ-ፐ2ነ
@መክያዩቱብ-ፐ2ነ 16 часов назад
ውድ ስብስክራይብ በልልኝ
@UmMehir
@UmMehir 18 часов назад
💐💐።።።ፍቅርዬማ።።።💐💐 ለነሱ ከፍታ እሡዋ ብዙ ስጥር፡ እነሱ ሲቆጥሩ የውድቀቱዋን ስንጥር፡ መልካም እና ክፋት የሚባለው አጥር፡ ገልጦ አሳይቷታል የንቃትን ሚስጥር!! ሸይጧን በጥላቻ የወሰወሳቸው፡ ሌት ቀን ጥላቻ ላይ የሆነ ስራቸው፡ ከላይ ለገለፅኩት ቅጥረኛ እሚመስሉ፡ ባልዋለችበት ቦታ ዋሽተው የሚስሉ፡ ፊቷ ፈገግ ሲል ነደው የሚከስሉ፡ በክፋት አንድም ቀን የማታስባቸው፡ አሁን ባሳዩዋት ልክ የማጠብቃቸው፡ ሀሰድ ምቀኝነት የያዘ ሆዳቸው፡ በሆዱ የሚሸሽ በአፉ የሚጠጋ፡ የስኬት እንቅፋት ቆላ ሲሉት ደጋ፡ ምላሳቸዉ እንደ እሾህ በጥልቅ የሚዋጋ፡ የእሡዋን ህይወት ማወክ የሚያስደስታቸው፡ መጥፎ ነገር ማሰብ የሆነ ስራቸው፡ እነዚህም እኮ እኩል ሠዎች ናቸው፡ ሲያማት የት እንዳለች ሁሌ እማይጠይቁ፡ ሲርባት ሲጠማት ስትቸገር ሚርቁ፡ ብዙ ሰዎች አሉ ሞቷን የሚጠብቁ፡ እሡዋማ ብርቱ ናት ብርቱም አይገልፃትም የኔማፍቅርዬ ቃላት አይሠብራትም 🌺ነገር ግን የኔማ ፍቅርዬ🌺 ደካማ ናት ብለዉ ሴትነቷን አይተዉ አንድም ቢበድሉዋት ጭካኔ ተሞልዉ፣ ባይገባቸዉ እነሱ የሴትነት ክብር፣ ሰላሟን ቢነፍገጓት ብኖርም በሸብር፣ አንገቷን ብደፋም ትግስቷ አይከዳትም፣ ቀና እስከምትል እንጂ ሽንፈት አያውቃትም፣ ተስፋ በሌለበት ተስፋ ተደግፎ፣ ነገን ማየት መቻል ዛሬን አሸንፎ፣ እጅጉን ቢከብድም ቢፈተሽ ፅናቷ፣ ልቧ ልበ ብርቱ፣ ፅኑ ነው አቋሟ አይናቅም ሴትነቷ፣ 🥀የቀጠፋት ሁሉ፣ 🥀 ደርቃ ጠውልጋ ማየት ቢፈልጉም፣ እንደ አዲስ በቅላ አብባለች ዳግም። ።።።።።።አንተ መከታዋ።።።።። ምን አጥፍታ ቢሆን : ጉድፈቷ ብታቅ ጥፋቷን አጉልተህ :የማትሳለቅ ፊቷን ብቻ አይተህ :ሀሳቧን የምታውቅ ምንም ይሁን ምንም: ከጎኗ የማትረቅ ከፋህም ደስ አለህ : ጎደለም ሞላልህ የቤትህን ገመና : ሚስጥርህን ጠብቀህ ከሰው ብትግባባም:ክሁሉም ጋር ስቀህ ሌላ የማይታይህ : ወረት የማያውቅህ የሀዘኗ ጠላት : ደስታዋን ፈንጣቂ ምንም እኳን ባይጠፋህ : ሁሉንም ብታውቅ ደግሜ ልንገርህ : ደስ ብሎህ ሳቅ ከጎኗ ስትሆን : ትደምቃለች ሂወት የራካት እንደሆን :ይወርሳታል ፅልመት የሂወቷ ጓደ የተስፋዋ መብራት ለብርታቷ ወኔ ነህ ለመኖሯ ምክንያት። ። ‌‌‌ 🌺🌺።።።ፍቅርዬ።።።።🌺🌺 ጠንካራ ሠዉ መሠረቱ ጠንካራ ነዉ የመጣ ቢመጣ የሄደ ቢሄድ ግንዱን አይነቀንቀዉም ቅርንጫፉን ቢያወዛዉዘዉጂ። "ለማንም ሳይሆን ለራስሽ ስትይ ከሚያስቡሽ በላይ መልካም የተለየሽ በውድቀትሽ ማትሰበሪ ለማንም መሄድ መምጣት የማትሸበሪ ጠንካራ ሴት ሆኝ ።
@masaratmarga8465
@masaratmarga8465 18 часов назад
Yene wudee ❤❤❤🎉🎉
@SwefiehMobile123
@SwefiehMobile123 18 часов назад
እጅሽ ይባረክእህቴ
@enatmebrata
@enatmebrata 18 часов назад
ፍቅር video ስለቅ እኔ ቶሎ ብዬ ያንቺን ግጥም ነው ምፈልገው ጣቶችሽ ወርቅ ይልበሱ❤❤❤❤❤
@eyerusewondsen
@eyerusewondsen 18 часов назад
ወይኔ ይሄን የፀፈ እጅ ቁርጥማት አይንካዉ
@ሙዬነኝየኢምዬዋታነፈቅኡም
ይመችሺ🌷🌷
@ሰርካዓለም
@ሰርካዓለም 15 часов назад
ፍቅርዬ ፋፉዬ የኔ ምርጦች የህይወት ታርካችሁ በጣም የምገርም ቤተሰቦቻችሁን ስማቸዉን ታስጠራላችሁ ብቻ እናተ ወደፊት በርቱ ባልና ሚስት ስወዳችሁ ፍ❤ፉ እሪካርድ እደምሰብሩ ሙሉ ተስፋ አለኝ የኔ ምርጦች
@ሱሱነኝየመድናዋ
@ሱሱነኝየመድናዋ 19 часов назад
እህትቼ ወድሙቼ የራፈት እጀራ ይስጠን የነፃነት ኑሪይስጠን ያረብ 1:26 ❤❤❤
@ትክክልውንድምA
@ትክክልውንድምA 18 часов назад
አሚን
@SamriiSam-w3f
@SamriiSam-w3f 14 часов назад
አሜን ❤❤❤
@FfSd-w4z
@FfSd-w4z 3 часа назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Yewahmenyhonal8532
@Yewahmenyhonal8532 19 часов назад
የኔ ፍቅር የኔ ጠንካራ ካንች ብዙ እንጠብቃለን በርች❤❤
@መክያዩቱብ-ፐ2ነ
@መክያዩቱብ-ፐ2ነ 16 часов назад
መር ደምሪኝ❤
@Selam-el7jl
@Selam-el7jl 16 часов назад
ፍቅርዬ አባትሽን አስታውሰሽ ስታለቅሺ አባቴን አስታወሺኝ ፈጣሪ ነፍሳቸውን ይማርልን
@YjgfjPuttj
@YjgfjPuttj 13 часов назад
😢😢😢😢😢😢
@MangsetEshete
@MangsetEshete 12 часов назад
አሜን አሜን አሜን
@tube-zq8ot
@tube-zq8ot 18 часов назад
እኔም አባቴ ሀሙስ ከስአት ታሞ ጁሙዓ ጠዋትነዉ የሞተብኝ አላህየ በጀነት ያገናኝሽ በሉኝ
@amenamenselasa9298
@amenamenselasa9298 17 часов назад
አይዞሽ እግዚአብሄር ያፅናሽ ሞት ለማንም አይቀርም
@fufuilu1212
@fufuilu1212 17 часов назад
አላህ ይርሀመው አብሽሪ ዱዓ አደርጊላቸው አላህ ላንቺም ለቤተሰቦችሽ በሙሉ ሶብር ይስጣቹ😢🤲🤲🤲🤲
@sumayaabdulrahman1883
@sumayaabdulrahman1883 17 часов назад
Amen amen amen nebs yimari
@MARYAMAYALEW
@MARYAMAYALEW 17 часов назад
አላህ ይዘንለ ጀነትን ይወፍቀው ሞላ ቤተሠብን ሦብር ይወፍቃች😢😢
@ያልትኖረልጅነቴ
@ያልትኖረልጅነቴ 17 часов назад
አለህ ጀነተል ፍርዶስ ይወፍቃዉ ደሞ ያሀሙስ ሞት ያጁማዓ አረፍ መግኛቱ ትልቅ ነገርነወ አለህ በጀነት ያገነኘቹ ያረቢ የረሱል ጎሮቤት ያረገዉ ኢለህ☝☝
@mጓልዓድጉደም
@mጓልዓድጉደም 19 часов назад
ፍቅርየ የኔ ልእልት ፉፋየ የኔ ንጉስ❤❤❤ አስኪ ላይክ ወቅጡኝ ወድቸይ❤❤😂
@SalamSalam-vw1nr
@SalamSalam-vw1nr 15 часов назад
ዋዉዉዉዉ እውነት ይለያላችሁ ኑሩልን ለዘለዓለም❤❤❤❤❤❤
@menbiasalfa.a
@menbiasalfa.a 17 часов назад
አይዞሽ ፍቅር 😢😢 ስለአባቷ ስታወራ የኔ አብሮ ማልቀስ 😢 ወላጆች ሀኪም ቤት ሄደው ድነው ይመለሳሉ ተብሎ ልጆች በር በር ሲያዩ ሞት ሲሰሙ ስሜቱ ቅስም ይሰብራል 😢 ስለፉአድ ስታወራም ልቤ በሀሴት ይሞላል አለች ፍቅር አንች እኮ ልብሽ ንፅህ እንደሆነ ያስታውቃል ንግግሮችሽ ገራሚ ናቸው ስለወላጆችሽም ስትናገሪ ቤተሰብ ወዳድ ልጅ ነሽ ❤❤ ፉአድ ምኞትህ ይሳካክህ ለእናትህም እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥልህ የብዙ የኢትዮጵያ እናቶች ልጆቻቸውን በብዙው ውጣ ውረድ ውስጥ ነው የሚያሳድጉት
@ghghghh217
@ghghghh217 19 часов назад
የፍቅርየ ወዳጆች የት ናችሁ💃💓 ፍቅርየ የኔ ትሁት ጀግና ሤት የቡታጀራዋ ንግስት የሤት ተምሳሌት አታልቅሽ ማሬ❤😥😥
@yewhin21
@yewhin21 19 часов назад
ደምሪኝ ማር❤
@ghghghh217
@ghghghh217 18 часов назад
​@@yewhin21ደመርኩሽ❤
@نبننبني-ه4ط
@نبننبني-ه4ط 18 часов назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😢😢አ
@نبننبني-ه4ط
@نبننبني-ه4ط 18 часов назад
የኔጃግና የኔ ልዩ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@yewhin21
@yewhin21 18 часов назад
@@ghghghh217 ኣመሰግናሉሁ ውዴ
@AminaAli-tv7ou
@AminaAli-tv7ou 16 часов назад
ሙስሊም ሳትሆኑ አትሙቱ ከአላህ በስተቀር አምላክ የለም ፍጡር ቢሆን እጂ።
@SeluSelu-j5z
@SeluSelu-j5z 14 часов назад
አላህ ማነዉ😂😂😂😂😂😂
@ትግስትጌታነህ
@ትግስትጌታነህ 14 часов назад
😂😂😂😂😂አላህ ማናቸው ምን ሰሩ እውር አላበሩ ጎባጣ አላቃኑ የታመመ በስማቸው ሲፈወስ አላየን ማን ናቸው ብየ ነው እነሱን ማመልክ አናጋሬ ብዙ እል ነበር ግን ተውኩት
@ትግስትጌታነህ
@ትግስትጌታነህ 14 часов назад
​@@SeluSelu-j5z😂😂😂😂😂እኮ
@JemBer-hm4ik
@JemBer-hm4ik 14 часов назад
ባክሽ አላህ ከማመን መሞት ይሻለኛል😂😂😂😂
@sadasada8771
@sadasada8771 13 часов назад
በትክክል እህቴ
@amlesetmuruts470
@amlesetmuruts470 19 часов назад
ፍቅርየ የኔ ሴት የኔ ጠንካራ ቅልቁለት ዳገቱ ምንም የማትፈራ በማጣም ማግኘትም እማትኾራ ንሩልኝ አንቺ የሴት ጅግና የሴት አውራ ~~~~~~```~~~~~~~``````~~~ ተዓንቂፋ ዘይወደቀት ናተይ ጅግና ዋጭዋጭን ፀርፍን ዘይዓፅዮ ልሳና ይኾርዐልኺ ይሕበንልኪ አመና ምቅርትን ምልክዕትን ፅብቅቲ ቁመና ~~~~````~~~~``````~~~~````~~ ጅግና ነሽ በእውነት እማትሰበሪ ለስድቡም ለዛቻዉም እማትበገሪ የሴት ፅናተኛ ለአላማሽ ኗሪ ከዚ በበለጠ ደጋግመሽ ጠንክሪ ~~~````~~~```~~~````~~~``` ድምብሽቡሽ ገፃ ስሓቅ ዘይፍለዮ ናይ ጓል ጥንካርአ ኩሉ ዝምነዮ አምላክ የብፅሕኪ አብቲ ትደልዮ ~~~`````~~~````~~~~~`````~` መዓረይ ሽኾረይ ኢለ ዘይመንወኪ ብስቅታ ይፅበ ክርኢ ዕብየትኪ ጠንክሪ ክትርኢ ፍረ ናይ ፃማኪ ~~~~~````~~~````~~~~```~~~ እህቴ ባትሆኚ ባትወልድሽ እናቴ መወለድ ቋንቋ ነው ንሩልኝ እህቴ አይዞሽ እልሻለው እስካለው በሂወቴ ~~~`````~~~`````~~~````````` የኔ ውድ ፍቅርየ በርችልኝ የኔ ፍልቅልቅ ፉፉየ ምርጥ ሰው ሌሎቹ ካለበት ግርግር ከበዛበት ሲያሽቃብጡ አንተ ግን በንፁ ህሊናህ ከጎንዋ ሰለ ነበርክ እናመስግንሃለን❤🙏✅
@ghghghh217
@ghghghh217 19 часов назад
Wow❤ ግን ቋቋዉ አልገባኝም😅
@mekdi_adigrat
@mekdi_adigrat 19 часов назад
🙏👌💞💞💞💞💞
@FATIY.Aኢትዮጵያtnur
@FATIY.Aኢትዮጵያtnur 19 часов назад
ስወድሺ ለፍቅርዬ የሌሺ ከቢር በጠም ነው ምዉድሺ🎉
@HlftiAregawi
@HlftiAregawi 19 часов назад
😂😂😂😂ትግርኛ ኣትችልም ማለት ነው😊❤​@@ghghghh217
@hilemariamtemesgan
@hilemariamtemesgan 19 часов назад
ዋዉ ትግርሚ❤❤❤❤
@weynua-zi7pr
@weynua-zi7pr 18 часов назад
የኔ እናት አባት በምን የተካል አባት መተኪያ የለውም ግን ይሁን 💔💔💔 እደፈ አይነት ንፁ አፍቃሪ ሰቶሻል ፈጣሪ ከሶሻል አንቺ ደግሞ ለባም ሴት ነሸ ❤❤❤
@uy9144
@uy9144 17 часов назад
እናትህን ጋረ እንደተለያዩ በድኒያም በአሄረም እሰለምናህን አጠበቅህ ያዝ ወንደሜ
@RajanR-v6q
@RajanR-v6q 11 часов назад
ትክክል
@tsiongezhyghn
@tsiongezhyghn 18 часов назад
ሳራ እኮ ባሏን ጌታዬ ነው ያለችው ልክ እኮ ናት ምን አጠፋች ❤
@ነኝየሱአፍቃሪሀላሌ
@ነኝየሱአፍቃሪሀላሌ 14 часов назад
እረ ጌታሽ የፈጠረሽ ብቻ ነዉ
@Ikram-r7wtub
@Ikram-r7wtub 19 часов назад
አላዘርእባክህከሄሉጎንሁንልንየምትሉ🙌🙌👍👍👍👍👍
@yewhin21
@yewhin21 19 часов назад
ደምሪኝ ማር❤
@መክያዩቱብ-ፐ2ነ
@መክያዩቱብ-ፐ2ነ 17 часов назад
ውድ ደምሪኝ❤
@ማርያምእናት-ቐ4በ
@ማርያምእናት-ቐ4በ 15 часов назад
ደምሪኝ😥❤🙏
@Linashemau
@Linashemau 6 часов назад
Mendenew ahun qersawe eko ye fkr enji ye heln aydelm menden metasheqabxut echis sate aydelchem egza ayaseflgatem? Le fkryas man alate
@Madina-t5i5z
@Madina-t5i5z 14 часов назад
መልካም እድል የፍቅርና የኡፉፉ❤❤❤ ሲቀጥል አላዘር ሄሉን አዴራ ባላጠፋችው ቅጣት ያማል ስንቱን ትቻል እዘኑላት ገና ልጀነት 😢😢😢የኔአበባ
@ለመኖርመፈተን
@ለመኖርመፈተን 18 часов назад
የኔ ማሮች ❤❤❤❤❤እውይ አደበትቺሁ መጣፈጡ❤ ፍቅርዬ አቤት አነጋገር አውይ ፈገግታ ቅበጠት ቁጅና የኔ እስማርት ❤❤❤❤
@Hwjvf
@Hwjvf 18 часов назад
ፍቅርዬ የምር ስታምርርር የኔጀግና ሴት ስወዳት
@መክያዩቱብ-ፐ2ነ
@መክያዩቱብ-ፐ2ነ 17 часов назад
መር ስብስክራይብ በልልኝ
@መክያዩቱብ-ፐ2ነ
@መክያዩቱብ-ፐ2ነ 17 часов назад
ውድ ደምሪኝ❤​@@Hwjvf
@ወሎየዋ-ለ6ፐ
@ወሎየዋ-ለ6ፐ 19 часов назад
አላዛር ሄሉየን አደራ ማንም የላትኮ😢😢😢😢ወድሜ ባማርያም እ😢😢😢
@HanaHana-dg3kd
@HanaHana-dg3kd 18 часов назад
ድራማ ነው ወገን
@RahmaWerku-w6d
@RahmaWerku-w6d 18 часов назад
ዴምሪኝውዴ
@RahmaWerku-w6d
@RahmaWerku-w6d 18 часов назад
​@Hanaዴምሪኝ🎉🎉🎉Hana-dg3kd
@الحمدالله-ف4ث
@الحمدالله-ف4ث 18 часов назад
😂😂😂መቼይገባቸዋልየመዳምከብቶች​@@HanaHana-dg3kd
@ወሎየዋ-ለ6ፐ
@ወሎየዋ-ለ6ፐ 17 часов назад
ደመርኩሽ❤😂​@@RahmaWerku-w6d
@Shune-s5j
@Shune-s5j 7 часов назад
አላዞርለሄሎ የገባከውን ቃል ጠብቅ በእናት እለምንካለው ከይቅርታካር ስለምሰማም ተባረክ❤❤🎉🎉
@mubetube2
@mubetube2 19 часов назад
በስደት ምርር ስልችት ያላችሁ እህት ወንድሞቸ ፈጣሪ ለሀገራችሁ ያብቃችሁ❤❤
@user-uv2vv8el9ny
@user-uv2vv8el9ny 19 часов назад
አሚን❤❤❤🙏🙏🙏
@mominajuhar-tz3rx
@mominajuhar-tz3rx 19 часов назад
የኔዋ ቀለዋጭ😂😂 አሜን🎉🎉🎉
@MG-yv9ds
@MG-yv9ds 18 часов назад
አሜን
@adenategene101
@adenategene101 18 часов назад
Amne ❤😢
@ZemedZergawu
@ZemedZergawu 18 часов назад
amen🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@SiseySisey-nv1ry
@SiseySisey-nv1ry 18 часов назад
ኦኦኦኦ ፈቅርዬ የኔጀግና አባትሺን ነፈሱን በገነት ያኑርልሸይ የኒ የሲቶች ተምሳሊትነሸይ ምንም አይሰብርሸምብየአሰባለው ጎዞው ውድፌት
@FaxumaAli-f1w
@FaxumaAli-f1w 17 часов назад
ማነዉ የዛሬይቱን ቀን በጉጉት የጠበቃ ❤❤ፍቅርየ የኔ ጠካራ የኔ እቁ ካቺ እኔ ጥንካሬ ወዲቆ መነሳትን ተምሬ አለሁ ከዚህም በላይካቺ እጠብቃለን በርቺ ፉፉየ በፋቅር ስም ከልቤ እወዲህ አለሁ በርታልኝ ወዲሜ
@Mirati.dabalo
@Mirati.dabalo 18 часов назад
Wow የኔ እንቁዎቺ ልዩዎቺ ካዱቀት ናፃ ይሆናቸው ፍቂሪ የሴት ታምሳለት ጃግና ሁሌም ፍድቂድቂ ቢይ 🎉🎉🎉
@ማርያምአማላጅናትክርስቶስ
ፍቅር ከእምነት ይጀምራል የምትሉ ላይክ አጋጩኝ
@Hana-nb4ul
@Hana-nb4ul 17 часов назад
ልክ ነሽ ግን ፈጣሪ ምክንያት አለው ያገናኛቸው❤❤❤❤❤
@rabiarabu3985
@rabiarabu3985 17 часов назад
እንዴት ሆነው ነው የተጋቡት ባሌ አለችው እረፍ
@ዳነ
@ዳነ 17 часов назад
​@@rabiarabu3985እኔ ግራ ገባኝ
@l-p9u
@l-p9u 17 часов назад
@@rabiarabu3985እኮ😂😂
@oebitአለሙ
@oebitአለሙ 17 часов назад
አይ እንግዲህ ሀይማኖት ሀይማኖት አትበሉ እነሡ እራሳቸዉ ያዉቃሉ ሲጀመር ገጠር አካባቢ ነው እንጂ ስለሃይማኖት ተቋወሞ ያለዉ ከተማ ውስጥ ያናህል አይካበድም
@weletiEyesuss
@weletiEyesuss 16 часов назад
ሀይማኖት ግን ይቅደም😢😢😢 በጣም ደስስስ ትላላችሁ ❤❤❤ እና እንደሌሎቹ ትወና እንዳታደርጉት እናሳስባለን ፍቅርም ስለአባቷ መልካምነት ተናግራለች እሱን አትጎዳውም❤ ልጁም እናቱን በእንባ ነው የገለፃት ፍቅርን አይጎዳትም ያከብራታል❤ ተጋቡ ትዳራችሁ ይባረክ❤
@HawletWassie
@HawletWassie 18 часов назад
😢😢😢የኔ አብሮማልቀስ ምን ይሉታል 😢ወላሂ ስለአባት ሲወራ እባ ነው የሚቀድመኝ አባቴን ስለምወደው የኔውድ አባት ሺ አመት ኑርልኝ
@Yihonal-z3z
@Yihonal-z3z 14 часов назад
እኔም በአባቴ ልክ ሰው የለኝም ❤❤❤አምላክ አባቶቻችንን ይጠብቅልን ❤❤❤❤
@hayatuaeamar7538
@hayatuaeamar7538 19 часов назад
ፍቅር ሴት ልጅ ጀግና ስትሆን በጣም ደስ ይላል ግን ለሰው ልጅ የኔ ጌታ አይባልም እሺ 🥰🥰🥰
@SaraEtupia
@SaraEtupia 19 часов назад
ችግር የለም ሴት ልጅ ፍቅር ውስጥ ምንም ልትል ትችላለች ሳራ አብራሃም ስትጠራ ጌታዬ ብላ ትጠራ ነበሬ ፍቅር ነው ክፉ አይደለም በክፉ አትመለከቱ ቃሉን የምታቁ ከሆናችሁ
@HasetYitagesu
@HasetYitagesu 18 часов назад
❤❤❤ አስተዋይ​@@SaraEtupia
@ሰላምሰላምላገራችን
@ሰላምሰላምላገራችን 18 часов назад
በትክክል የሰዉ ልጅ የኔ ጌታ አይባልም
@MsTamor-s4x
@MsTamor-s4x 18 часов назад
የሠው ልጂ ጌታ ካልተባለ የመሬምልጂ ለምን ጌታ ብላችሁ ታመልካላችሁ የመሬም ልጅ እኮ ውድ የአላህ ባራ እና ነብይ ነው
@hilamoo928
@hilamoo928 18 часов назад
ችግር የለም ፈተዋ ራሱ ሰምቸ ልክ እደፍቅር ለማቆላመጥ ብላ የኔ ጌታ ብትል ጌታዋ ማ እደሆን ታቃለች ሰለዚህ አታካብዱ😮
@tehay.redicho415
@tehay.redicho415 16 часов назад
እኔ ለዚች ፕላቴና ቃላት አጣሁላት ሁሌም አይቼ አልኮምትም ለምን በቃ😢 በቃላት መግለፅ ይከብደኛል ፍቅር በሰላም ሀገሬ ስገባ አገኝሻለሁ የአድ አገር ልጆች ነን በጣም እወድሻለሁ❤❤❤❤❤😊
@user-yz8wq8
@user-yz8wq8 19 часов назад
ፍቅርዬ እንዴ ስምሽ ፍቅር ነሽ የኔ ማር 💝 ግን አላዛር በፈጣሪ ሌሄሉዬ የገባላት ቃልህን አታጥፋ 😥
@መክያዩቱብ-ፐ2ነ
@መክያዩቱብ-ፐ2ነ 16 часов назад
በቅንነት ደምርኝ❤
@Alemaztube_21
@Alemaztube_21 19 часов назад
ፍቅርዬ❤❤
@ZAHRAMOhmed-qi2mx
@ZAHRAMOhmed-qi2mx 18 часов назад
❤❤❤❤🎉🎉🎉❤
@masaratmarga8465
@masaratmarga8465 18 часов назад
❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@መክያዩቱብ-ፐ2ነ
@መክያዩቱብ-ፐ2ነ 17 часов назад
ውድ ደምሪኝ❤
@መክያዩቱብ-ፐ2ነ
@መክያዩቱብ-ፐ2ነ 17 часов назад
​@ZAHRAMዜድ ደምሪኝOhmed-qi2mx
@መክያዩቱብ-ፐ2ነ
@መክያዩቱብ-ፐ2ነ 17 часов назад
​@masaratmarga8ውድ ስብስክራይብ በልልኝ465
@sdetegawnegnbetesebochennafaki
@sdetegawnegnbetesebochennafaki 16 часов назад
አይዞሽ ፍቅርዬ ደግሞ በእምነትሽ ጠንካራ ሁኜ ፀልይ❤❤እኔም አባቴን ጥቁር ይሁን ቀይ ሳላዉቀዉ ነዉ የሞተብኝ😢😢😢😢
@mahaboobadam5611
@mahaboobadam5611 18 часов назад
አላዘር ሄሎ ከአላህ በታች ማንም የላትም ቃልህን አትጠፍ አትተዋት እባክህን አላዘር
@الحمدالله-ف4ث
@الحمدالله-ف4ث 13 часов назад
ከላስምድረአጨብጫቢሁላ
@Rabih3Call-yw9sv
@Rabih3Call-yw9sv 19 часов назад
አላዛራይ ወድሜ ቀጣም ነው የምወድህ ከመላው ቢተሰብህ ጋራ የሄሉን ነገራ አደራ እዳትተዎት
@መክያዩቱብ-ፐ2ነ
@መክያዩቱብ-ፐ2ነ 17 часов назад
ራዬ ደምሪኝ❤
@ZUMRATube152
@ZUMRATube152 Час назад
ፍቅርየ በጣም ጀግና አስተዋይ ሴት ነሸ ጉበዝነሸ መገፋት ጡሩነው ደርባባሴትነሸ አላዘር ተባረክ በጣም መልካም ፕሮግራሞችንን ነው የምታመጣልን
@MesiTube1
@MesiTube1 19 часов назад
አላዛር ሂሉዬ በጣም አዝናብሀለች እባክህ ከጎኗ ሁን ጥሩ ነገር አሳይተሀት በብዙ ነገር እኔደተጎዳች ታውቃለህ ደሞ አንተ ስትርቃት የበለጠ ህመም እየሆነባት ነው 😢😢😢 አይዞሽ ፍቅርዬ የኔ ጠንካራ 😢😢
@الحمدالله-ف4ث
@الحمدالله-ف4ث 17 часов назад
😂😂😂😂😂
@حليمة-د2د
@حليمة-د2د 13 часов назад
ሁሉም የዛረዉን ነዉ ሚየጭዳዉ ​@@الحمدالله-ف4ث
@حليمة-د2د
@حليمة-د2د 13 часов назад
👍👍👍🌹
@adc1410
@adc1410 19 часов назад
ፍቅር ሴት ልጅ ጀገና ሰትሆን በጣም ደስ ይላል 😢😢😢😢❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@gro7699
@gro7699 16 часов назад
አላዛር ግን አጠያየቅህ ቃላት አጠቃቀህም ጆሮ ሰጥተህ የማዳምጥ ችሎታህን ሳላደንቅ አላልፍም
@TeayabeAbeba
@TeayabeAbeba 16 часов назад
ምርጥ ጋዜጠኛ አላዛር
@Mimi-h8f
@Mimi-h8f 19 часов назад
አይዞሽ የኔ ቆንጆ ስለ አባትሽ ከሆነ እርሽ ሁላችን እሞታለን እና የኔ ውዴ😢😔💔
Далее
የራሴ ችግር ይበቃኛል🙏
14:02
Просмотров 44 тыс.
ፍቅሬን ነገርኩት ጥሎኝ ሄደ💔
23:56