Тёмный

"በአንድ እጄ ነው ታይፕ የማደርገው ፣ ጽሑፍ የጀመርኩበት pc floppy ብቻ ነበር የሚቀበለው " አዝናኝና አስተማሪ ቆይታ ከዲያቆን ሄኖክ ኃይሌ ጋር ፡፡ 

ሰዓታት ሚዲያ | seatat media
Подписаться 19 тыс.
Просмотров 57 тыс.
50% 1

👉በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን በሲዳማ ሀገረ ስብከት በስብከተ ወንጌል ማስፋፊያና ማጠናከሪያ ሥራ አስኪያጅ ኮሚቴ አማካኝነት የተዘጋጀ የማስተማሪያ መድረክ ነው፡፡
👉በዚህ ሚዲያ ውስጥ ኦርቶዶክሳዊ ስብከቶች፣ ተከታታይ ትምህርቶች፣ መዝሙራት፣ ወቅታዊ ጉዳዮች እና ዜናዎች በተለያዩ ቋንቋዎች የሚቀርቡበት ነው፡፡

Опубликовано:

 

17 мар 2023

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 151   
@hopolapos
@hopolapos Год назад
እግዚአብሔር በዘመናችን እንዲህ ያለ ወጣት መምህር ስለሰጠን እናመሰግነዋለን በቤቱ ያፅናህ መምህር
@Milko-qp1hm
@Milko-qp1hm Год назад
የወጣትነት ደረጃን ከፍፍፍፍፍ ያረገ ወንድማችን። ቸሩ መድሃኒአለም በቤቱና በእምነትህ ያጽናህ። ተባረክ።
@bezaeshetu9048
@bezaeshetu9048 Год назад
መምህር ስላየንህ ደስ ብሎናል ።ረጅም ዕድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን። የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ። በቤቱ ያፅናልን።
@hopolapos
@hopolapos Год назад
ጠያቂው መምህር ግርማሞገሳቸው ኦርቶዶክሳዊ ጎልማሳ እንዲህ እግዚአብሔር ያሳምረዋል እግዚአብሔር ያክብርልን
@dehinnetmelese5868
@dehinnetmelese5868 Год назад
በትክክል ገልፀኸዋል መምህር እኔ ህመማትን እያነበብኩ አንዳዴ አቆመዋለሁ ምክንያቱም በእንደዛ አይነት ፍቅር ወዶኝ እኔ የምሆንለትን ሳስብ ከሸጠዉ ዲያብሎስ ጋር እኩል የሆንኩ ይመስለኛል😢 ከዛ ደግሞ መልሼ ማንበብ ስጀምር የተገዛንበትን የደም ዋጋ የተሰቃዬልንን እዛዉ ሆኜ እያየሁት ይመስለኛል። ስለ የብርሃን እናትም ተመሳሳይ ነዉ ጌታ እናቱን ሲመርጥ ለእኛም አብሮ ትህትናን የምታላብስ እናት ፣ጓደኛ ፣ እህት ነዉ የመረጠልን ፤ በአጠቃላይ አንተን የሰጠን እግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁን ሁሉንም በጥልቀት ከቦታዉ የቆምን እስኪመስለኝ ነዉ የማነበዉ በእድሜ በፀጋ ያኑርህ ፍፃሜህን ያሳምርልን🙏
@Mancio10
@Mancio10 Год назад
ዲ/ን ሄኖክ ኃይሌ 💚💛❤️ ቸሩ መድኃኔ ዓለም በዕድሜ፥በጸጋ፥በጤና ይጠብቅልን!
@etsegenet1178
@etsegenet1178 Год назад
ጥበበኛ ነህ እንዳንተ አይነት አስተዋይ አይጥፋ : የሰው ልክ!!! ተባረክልኝ!🙏
@demesewmereid9147
@demesewmereid9147 Год назад
እረረረረ ዲን ሔኖክ ሲናገር እንደ ማር ይጥማሉ ብስሎች ቀለል በአለ መልኩ ግልፅ አድርጎ ይመስጣል ፀጋው መፀሐፍት ማንበብ መፃፍ መናገር ወዘተ ፀጋው አይጠገበም ምምህራኖቻችንነና ወንድሞቻችን ወንድሞቻችን ሃያሉ መለኮታዊው እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛላችሁ ያኑራችሁ።
@solomonjima7956
@solomonjima7956 Год назад
ሰዓታት ጸደቀ ማለት ነው። ድንቅ ቆይታ ነበር እግዚአብሔር ይስጥልን ቃለ ህይወት ያሰማልን። በስራችሁ ይርዳችሁ። አዲሱን መጽሐፍ እኛም ለማንበብ ያብቃን።
@Maron-ry5ui
@Maron-ry5ui 5 часов назад
ሰዓታት እንኳን ደና መጣቹ ዲ/ን ሄኖክ 😮😮 በምን ልግለፅህ ቃላት ያጥረኛል እንደ መገብከን የ ብርሃን እናት ትመግብህ 😊😊😊😊😊😊
@user-rx3pr7sf5j
@user-rx3pr7sf5j Год назад
መምህር ሄኖክ እድሜ ከጤና ጋር አብዝቶ ይስጥልን ሁለታቹህንም ከልብ እናመሰግናለን ሰአታት በጣም አሪፍ ነው ፀጋውን ያብዛላቹ
@genettiruneh5775
@genettiruneh5775 Год назад
ሰዓታት ጥሩ ስያሜ ነው። ያውም በምናከብረው ወንድማችን እንዲህ ብትሉት ብሎ ሃሳብ የተሰጠ! እግዚአብሔር ዘመንህን ሁሉ ይባርክልን ።
@selammengesha8015
@selammengesha8015 Год назад
የኛ እንቁ መምህር እናመስግናለን ቁንጁ ስም ነው ሠዐታት!
@aschalechtesfaye4687
@aschalechtesfaye4687 Год назад
ለእኔ ኢሄ ራሱ መጽሐፍ ማንበብ መሰለኝ ። ይገርማል 🙏
@tigistalemu889
@tigistalemu889 Год назад
መምህራችን ፀጋዉን አይቀንስብህ፣ይህንን ስሜት መቼም አትጣዉ፣በሰማይም በምድርም በህይወት ያኑርህ፡፡
@etenugetahun3578
@etenugetahun3578 Год назад
ዲያቆንና መምህራችን ስለቃለመጠየቁ እናመሰግናለን ደግሞ የዛሬ ሳምንት ኳታር ትመጣለህ ተብሏል በሰላም ናልን እግዚአብሔር ያገልግሎት ዘመንህ ይባርክልን !
@alem3060
@alem3060 Год назад
እንደው እኮ ልዩ ነህ መምህሬ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ከአንተ ገና ብዙ እንጠብቃለን 🥰
@meazabeza2806
@meazabeza2806 Год назад
ሁሉ እዳተ ፈርሀ እግዚአብሔር ቢኖረው ቤተክርስቲያን ነት በደረሰች በቤቱ ያፅናህ🙏
@Eyerusalembini
@Eyerusalembini Год назад
የሚገርም ነው መምህር ያልካቸው ልብወለዶችን አንብቢያቸዋለው በተለይ ደመኛው ሙሽራ የሺዲኒ ሼልደን ያስደንቀኝ ነበር ደጋግሜ ነበር ያነበብኩት ለማንበብ ጥሩ አነሳሽነት አላቸው❤
@Sara-wi8on
@Sara-wi8on Год назад
መምህሬ እድሜ ጤና ይስጥልን
@mishuterfe3325
@mishuterfe3325 Год назад
መምህር ዲያቆን ሄኖክ ሀይሌ። የኔ ትውልድ !
@rd9087
@rd9087 Год назад
እግዚአብሔር በዚህ ዘመን እንደነዚህ ያሉ ወንድሞችን ወይም ልጆቻችንን ስለ አዘጋጀልን ክብርና ምስጋና ይገባዋል። በጣም እናመሰግናለን ጥሩ ትምህርት ጥሩ ትህትናን የተሞላበት ቃለ መጠይቅ ነው ያቀረባችሁልን። "ሳዓታት" ጥሩ ስም ነው።
@woybila
@woybila Год назад
የዘመናችን እንቁ መምህር ዲ/ን ሔኖክ🙏 በዚህ ዘመን አለማንበብ አይቻልም 🙏
@selfoselfo1747
@selfoselfo1747 Год назад
አሜን መምህራችን ዲ/ን ሄኖክ የቅዱስ ሄኖክ እድሜ ይስጥህ በእውነት
@salamomg9210
@salamomg9210 5 месяцев назад
ዲያቆን መምህር ሄኖክ ሀይሌ በእውነት ስብከቶችህን በፍቅር ነው የምሰማው እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን ፈጣሪ ይጠብቅህ❤❤❤❤
@bzuwerkyonas2351
@bzuwerkyonas2351 Год назад
ዲ/ን ሔኖክ መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን እድሜና ጤና ይስጥልን
@user-mo2gv9mu7j
@user-mo2gv9mu7j Год назад
መምህር አምላክ በቤቱ ያፅናህ አቤት ተዋህዶ ያለው ውበት እኮ ግሩም ነው የጠያቂው ትህትና ግሩም ነው።
@mesretasfaw464
@mesretasfaw464 Год назад
እግዚአብሔር ይመስገን አባቶቻችን የአነጋገራችሁ ለዛ ከአንደበታችሁ እሚወጣሁ ቃል
@fentayesisay8920
@fentayesisay8920 Год назад
ትዕቢትን ስትፈሯት አየኋችሁ። ተባረኩ።
@aboneshworku8027
@aboneshworku8027 Год назад
ቃለህይወት ያሰማልን ወንድሞቻችን በፀጋ ላይ ፀጋ ይጨምርላቹ መምህር ሄኖክ አንተ ስጦታችን ነህና አንተን የሰጠን እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን
@mekuanintbayew4784
@mekuanintbayew4784 Год назад
ተወዳጁ መምህሬ እግዚአብሔር ዕድሜና ጤና ይስጥህ !
@yeneneshfikru6215
@yeneneshfikru6215 Год назад
❤ am really happy to be Tewahdo Ortodoxa ❤.
@ensratube
@ensratube Год назад
ቃለሕይወት ያሰማልን መምህራችን ረጅም እድሜና ጤና ያድልልን አሜን
@short_videos1221
@short_videos1221 Год назад
ሰዓታት ቲዩብ ደስ ሲል እናመሰግናለን ምርጥ ትምህርት ምርጥ ፕሮግራም ነው ❤🙏
@user-wq2zw8ie3b
@user-wq2zw8ie3b Год назад
ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ዲያቆን ወንድማችን። ዕድሜ ከጸጋ ያፍልልን። ያቀረበልን ወንድማችንንም እግዚአብሔር ይስጥልን።
@tsebeiuariga6641
@tsebeiuariga6641 Год назад
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ክብር ያድልልን መምህራችን እድሜ ጤና ይስጥልን❤
@miskirbesir1326
@miskirbesir1326 Год назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር !!!!!
@user-Weynua
@user-Weynua Год назад
መምህራችን እንዲሁም ወንድማችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛላችሁ
@bethlehemdemeke6904
@bethlehemdemeke6904 Год назад
እግዚአብሄር አገልግሎትህን ይባርክልህ!!!
@yodithailu1701
@yodithailu1701 Год назад
የአገልግሎት ዘመንህ ይባረክ በቤቱ ያፅናህ❤❤❤❤
@sabelanahom1220
@sabelanahom1220 Год назад
መምህሬ ተባረክልኝ ፀጋውን ያብዛልህ!!
@atsedeaa7465
@atsedeaa7465 Год назад
እግዚአብሔር አምላክ እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን መምህር በጣም ነው የምንወድህ።
@Beetube2016
@Beetube2016 Год назад
ወንድሞቻችንን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን!እግዚአብሔር በቤቱ ያጽናችሁ!!!ግሩም ቃለመጠይቅ
@sewunetyimer4079
@sewunetyimer4079 Год назад
ግሩም ነው ቃለ ህይዎት ያሰማልን።
@netsinegn5576
@netsinegn5576 Год назад
አሜን እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን የኛ እንቁ ወንድማችንንም እናመሠግናለን ቃለሂወትን ያሠማልን ❤
@biniyamadmassu7921
@biniyamadmassu7921 Год назад
ክብረት ይስጥልን እመብርሐን በድሜ፣በጤና፣በፀጋ ትጠብቅል መምሕር ሠዓታት የሚገርም እይታ ነው።
@seblekahsay6417
@seblekahsay6417 Год назад
እግዚአብሔር ይስጥልን:: ቃለ ህይወትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልዋት መምህር::
@robataye8339
@robataye8339 Год назад
እግዚአብሔር ይመስገን እንቁ ሚገርም መምህር
@TV-vh2im
@TV-vh2im Год назад
ቃል ኅይወት ያሠማልን መምኅራችን ድያቆን ሄኖክ🥰🙏
@Haregi849
@Haregi849 Год назад
እግዚአብሔር እድሜ ና ፀጋውን አብዝቶ ይስጥልን መምህር
@addishiwotteklu4530
@addishiwotteklu4530 Год назад
ጥሩ ጥሩ ጥያቄ ነው የተጠየቀው እናመሰግናለን የአገልግሎት ዘመን ያርዝምልን
@anguachwubet1005
@anguachwubet1005 Год назад
ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህሮቻችን
@wubitteklu815
@wubitteklu815 Год назад
እንኳን በሰላም ጀመራችሁ። እድሜን ጤናን ከእምነት ፅናት ጋር ያድልልን። ለፕሮግራም አዘጋጆች ጭምር።
@user-st2vr1tw6h
@user-st2vr1tw6h Год назад
መምህር ሄኖክ ዕድመን ጥዕናን ይሃብካ ❤❤❤❤
@enatfantaergoya
@enatfantaergoya Год назад
መምህራችን ወንድማች ዲያቆን ሄኖክ ኃይል በእውነት አምላከ ቅዱሳን በእድሜ በጤና በምገስ በጸጋ ይጠብቅልን የአገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን አሜን ። የሰዓታት ሚዲያ ሰራተኞችም እግዚአብሔር ባላቹሁት ይጠብቻቹሁ !!
@tsionwistienat4604
@tsionwistienat4604 Год назад
እጅግ በጣም ደስ የሚል ቃለ ምልልስ:: እግዚአብሔር ተዋህዶን እንዳህ ባሉ መምህራን ያጀበልን ይመስገን:: ቃለ ሕይወት ያሰማልን!! ርጅም እድሜና ጤና ይስጥልን!!
@selfoselfo1747
@selfoselfo1747 Год назад
መምህሮቻችን ቃለህይወት ያሰማልን ረዥም ዕድሜ ከጤና ጋር ያድልልን ድንቅ አጠያየቅና አመላለስ ጸጋውን አብዝቶ ያድልልን
@naajanojaa7
@naajanojaa7 Год назад
የእኛ እንቁ መምህር እግዚአብሔር እረጀም እድሜ ይስጥህ
@Sintayehu912
@Sintayehu912 Год назад
👏🏼👏🏼👏🏼ግሩም ግዜአችሁን ስለሰጣችሁን እናመሰግናለን ቃለህይወት ያሰማልን የሕይወት ተሞክሮ( ልምድ) ቢሆንም ፍሬማ ስለሆነ ቃለሕይወት ያሰማልን ሁለታችሁንም🙏መምህራችን ስለአንተ ምን ይባላላል ዝምምምም ከማለት ውጪ እድሜ እና ጤና ይስጥልን🙏 የመጣሁት ከዲያቆን ሄኖክ ቴሌግራም ነው ቤተሰብ ሆኛለሁ በርቱ🙏
@nebroofanta6607
@nebroofanta6607 Год назад
You teached me architecture at hawassa university and i am happy to see you these way. Egzyabher yibarkachu
@jemayenshreta8146
@jemayenshreta8146 Год назад
መምህራችን እጅግ ደሰ የሚል የሚያስተምር የሚያስቅ ቆይታና ነው ቃለሂወት ያሰማልን ሳይመረጡ እሱ ሳይፈቅድ ምንም መሆን አይቻልም ሲፈቅድ እግዚአብሔር ይመስገን ለጠያቂ ወድማችን ፀጋን ያድልልን የአባጊወርጊስ ዘጋስጫ በረከታቸው አይለነን አሜን!
@asiapopsi1184
@asiapopsi1184 Год назад
በጣም እናመሰግናለን ❤❤❤❤
@user-gi4tu4pj1s
@user-gi4tu4pj1s Год назад
እግዚአብሔር ይመስገን እናንተን የመሰሉ መምህር ስላሰጠን
@hanayohanes1606
@hanayohanes1606 Год назад
እግዚአብሔር ይባረክ
@solianaberihun
@solianaberihun Год назад
ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር ዲያቆን ሄኖክ ኃይሌ ፀጋውን ያብዛልህ በእድሜ በጤና በፀጋ ይጠብቅልን መምህሬመልካም ውይይት ነበር እግዚአብሔር ይስጥልን ሰዓታት ሚድያ
@efremfisha678
@efremfisha678 Год назад
ጥሩ አነሣሽ ዝግጅት ነው። በርቱ።
@sahlujunior6854
@sahlujunior6854 Год назад
እግዚአብሔር ይስጥልን
@saratsegay6095
@saratsegay6095 Год назад
Egzabehre Amlke ye Agelglote Zemneh yebarek Ante yesten Amlke yekbre yemsgen Amen 🙏💙❤🇪🇷
@meskeremshimelis6926
@meskeremshimelis6926 Год назад
Egziabhair Amlak be edemai be tena yetebekelen🙏
@user-rc3kl5is6w
@user-rc3kl5is6w Год назад
መምህራችን እረዥም እድሜን ይስጥልን
@TinaTina-jp4wd
@TinaTina-jp4wd Год назад
መምህሬ❤❤❤❤
@danielmoges6902
@danielmoges6902 Год назад
ዕድሜ ይስጥልን ቃለ ሕይወት ያሰማልን
@michaelg9664
@michaelg9664 Год назад
እጅግ ማራኪ ቃለምልልስ ነው!
@tsegayekeskis7657
@tsegayekeskis7657 Год назад
የምወዳችሁ የማከብራችሁ ውድ የቅድስት ቤተ ክርስቲያናችን መምህራን ጥሩ መልእክት ያለው ፕሮግራም ነው በርቱልን
@biniamproduction2438
@biniamproduction2438 Год назад
ጽቡቕ ትምህርቲ ቐሲምና እግዚኣብሔር ይሃብኩም
@orthodoxiawizema4205
@orthodoxiawizema4205 Год назад
Egziabher bebetu yasnah
@bnnhjalleged4141
@bnnhjalleged4141 Год назад
መምህር ቃለሂወትያሠማልን👈🤔🤔🤔
@tigistkebede6606
@tigistkebede6606 Год назад
God bless you
@hiwetnati8780
@hiwetnati8780 Год назад
ሰላም የሰዓታት ሚዲያ አቅራቢዎች የመቤታችን ረድኤት የቅዱሳን አበው በረከት በመላው የሰው ልጅ ላይ ይደር አሜን ደግማችሁ ዲ.ሔኒን ከጋበዛችሁት የብርሀን እናትን ሲፅፍ እንዴት አስቻለው በምን ጥበብስ ጀምሮ ጨረሰው። ጠይቁልኝ ሰላም ሁኑልኝ
@beba5182
@beba5182 Год назад
ቃል ሕዉሃት ይስማልን 🙏
@abrahamzekios5252
@abrahamzekios5252 Год назад
Good from tigrayns USA.
@user-rj5kj7ny6f
@user-rj5kj7ny6f Год назад
ግሩም ነው
@nitshitalemayehu2184
@nitshitalemayehu2184 Год назад
የኔ ወርቅ መምህር ክበርልኝ እመ ብርሃን ትጠብቅህ ❤❤❤❤❤
@SadeeYwsx
@SadeeYwsx Месяц назад
እግዚአብሔር ይስጥልን በዉነቱ ድንቅ ነዉ❤❤❤
@eyerusalemgossa3880
@eyerusalemgossa3880 Год назад
memhir deacon Henok Haile Egziyaber Amlake Yetebkeh Wendeme🙏
@geezy1778
@geezy1778 Год назад
እናከብርሃለን መምህር
@rahelgetachew8684
@rahelgetachew8684 Год назад
እግዚአብሔር አምላክ ይስጥልን ።
@user-hy6px3bw9s
@user-hy6px3bw9s 9 месяцев назад
መምህራችን❤
@user-zx4mg1ri1p
@user-zx4mg1ri1p Год назад
መምህር ጸጋ ይብዛልህ ሰአታት ሚዲያ ሌሎችንም አቅርቡልን አዳዲስ ዘማሪያን አሉ እነ ዲያቆን ብስራት ኢት አርት ላይ እና 21 ሚዲያ ላይ ቀርበው ነበር አቅርቡልን🙏እናመሰግናለን
@user-si9bz8wm5j
@user-si9bz8wm5j Год назад
መምህሬ❤👏
@simegeghiwot450
@simegeghiwot450 7 месяцев назад
ላብራ ቤን እጅግ ድንቅ መፃፉ ነበር።
@selamzewdu6795
@selamzewdu6795 Год назад
አንተ ትለያለ እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛል
@snetberhane2724
@snetberhane2724 Год назад
Archetecter Anteneh anten bemayete des belognale.hawasa unversity meten haymanotenchen betekereseteyanachene endenawekena enedenewedate karegachugne anda ehetachu negne.betam amesegenalehu.Egziabhere enanten yemesele enque memheran seleseten mesgana hulu lesu yehun.Egziabhere be tsega ena be megose yanurelegne.
@samilanicell8907
@samilanicell8907 Год назад
Erejjm edme ke tena gar yisteln Memher.
@shawahabita2145
@shawahabita2145 Год назад
ውድ መምህራችን ቃለ ህውት ያሰማልን በመምህሬ ስም ቤተሰብ ሆኛለሁ
@wegayhunigussie1850
@wegayhunigussie1850 Год назад
እናመሰግናለን በጣም የምር የብርሀን እናትን ከመውደዴ የተነሳ አጠገቤ አርጊያት ነው የምተኛው ያንተን የተወሰኑ መፅሐፍትን አንብቢያለው በአካል ባገኝህ በጣም ደስ ይለኝ ነበር
@user-pr9df9io6h
@user-pr9df9io6h Год назад
ወድ ምህርች እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ያብዛለሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-eo7zm5ov3j
@user-eo7zm5ov3j Год назад
የኔ ወርቅ መምህር❤
@hiwotkerga215
@hiwotkerga215 Год назад
Yelij awaki memihirachin Even know when I heard your interview, I feel like I'm reading
@thinkitsnotillegalyet
@thinkitsnotillegalyet Год назад
Seatat media enkuan tebale
Далее