Тёмный

በአዲሱ የአሜሪካ ህግ መሄድ ለምትፈልጉ ማወቅ ያለባችሁ7 ነገሮች | 7 things you need to know about the new American law 

Business Link
Подписаться 6 тыс.
Просмотров 13 тыс.
50% 1

ሊንኩን ተጭነዉ ይመልከቱ 👇👇👇
welcomecorps.org

Опубликовано:

 

5 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 75   
@BusinessLinkTV
@BusinessLinkTV Год назад
ቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ t.me/MerejaLeTiweled
@martazemelak7807
@martazemelak7807 Год назад
እናመሰግናለን
@sulamtesesulamtese7253
@sulamtesesulamtese7253 Год назад
የሪፊውጅ ወረቀት አለኝ ግን ኬዜ የተዘጋ ነው ወረቀቴ አልታደሠም ባልታደሠው ወረቀት መሔድ እችላለሁኝ ወይ አምሥት እሥፓንሠር አለኝ በአሜሪካ ነገር ግን ወረቀቴ አልታደሠም እንዳልኩሕ ኬዜ ተዘግቷል ያልታደሠ የሪፊውጅ ወረቀት ሶሥት አመቱ ነው በሡ መውጣት እችላለሁኝ ወይ አምሥ እሥፓንሠር አለኝ በአሜሪካ እባክሕ ይሕን ጥያቄ መልሥልኝ
@HaileMultimediaአዝግ
@HaileMultimediaአዝግ 9 месяцев назад
ብያንስ የሆነ ሰው ስትሞላ ማሳየት መቻል አለብህ የበለጠ ጠቃሚ ነበር። ምክር ብቻ።
@melik7177
@melik7177 Год назад
ሰላም የሳኡዲ ሪፌውጅ ብጠይቅ ይሰራል ?
@aaaa-tw2yr
@aaaa-tw2yr Год назад
Please I have 1 question can 5 people can bring more than 1 refugees. I will wait for your answer. Thank you
@hamameyonas4604
@hamameyonas4604 Год назад
አዎ ይችላሉ $2375 ለአንድ ሰው ከዛ በላይ ከሆነ እኔደዛ እስፓነሰሮች እስከቻሉ ችግር የለም
@nuneshnunesh3986
@nuneshnunesh3986 Год назад
እሺ ወንድሜ አመሰግናለሁ በማንዴት ዙርያ የጠየኩህን ስለመለስክልኝ አመሰግናለሁ 🎉🎉🎉
@enuenu620
@enuenu620 Год назад
Mandet ayasfelgm ende
@eliasabebe7429
@eliasabebe7429 7 месяцев назад
በስደተኛ ተመዝግቤ ካወጣው ብሆላ ተመልሼ ወደ ሀገር ቤት መግባት እና መከታተል እችላለው ወይ ?
@merimerkine
@merimerkine Год назад
un layi indet memezegebi inchelalen bro
@sulamtesesulamtese7253
@sulamtesesulamtese7253 Год назад
ሠላም ላንተ ይሁን የኔ ጥያቄ በሁለተኛ ሐገር ነው ያለሁት በሥደት የሥደት የሪፊውጅ ወረቀቴ ያልታደሠ የቆየ ነው በዚሕ ወረቀት አምሥት እሥፓንሠር አሜሪካ አለኝ በዚሕ ባልታደረው የሪፊውጅ ወረቀቴ አሜሪካ እሥፓንሠሪ ቢጀምሩልኝ መውጣት እችላለሁኝ ወይ ሥታየው መልሥልኝ እባክሕ እባክሕን አመሠግናለሁ
@YirgalemTilahun-n7c
@YirgalemTilahun-n7c 10 месяцев назад
እንዴት ነውየምንመጣው አግዘኝ ወንድሜ
@arefaman3195
@arefaman3195 Год назад
Wandme aperofed hono lain wusxe gabthal kalu menmadrag yechala
@TsehayAbebaw1216
@TsehayAbebaw1216 Год назад
ወንድሜ ፌዝ one and ፌዝ two የትኛው ነው ኢትዮጵያ ላለን የሚሰራው??
@hamameyonas4604
@hamameyonas4604 Год назад
UNHCR ስደተኛ ወረቀት ያለው ብቻ ነው ኬኒያ, ግብፅ በተለያዮ ሀገራት የስደተኛ ወረቀት ያለው ብቻ ነው።
@isseynega1534
@isseynega1534 Год назад
ጨሪሽያለው ግን መች ነው እሜከፈተው ማለት ፍላይት ምጀመረው
@sarasara4411
@sarasara4411 Год назад
የትምህርት ደረጀ አይፈልግም ወይ 😮😮😮??????
@genetiligabawu1709
@genetiligabawu1709 Год назад
እስኪ አንድ ልጠይቅህ አርብ አገር ለስራ የመጣነው ለስራ የመጣነው ይችላል ወይ??ነው ስደተኞች በካብ ብቻ ያሉ ብቻ ነው
@balechewlameboro552
@balechewlameboro552 Год назад
ሀይ ዎንድሜ እኔ አሰለም እስኬር ቴምፔሬር ቨዘ አሌኝ እና በዝ 5ለ1 ማማልካት ይቸላል?
@tikethiopia9953
@tikethiopia9953 Год назад
ወንድሜ ስለመረጃህ በጣም እናመሰግናለን 🙏 welcomecorp የጊዜ ገደብ አለው ወይ? እስከመቼ የሚቆይ ነው?
@falmetube7403
@falmetube7403 11 месяцев назад
4:03
@tsigheabarham
@tsigheabarham Год назад
Hi brother how ru i ll ask one question so me no paper for region can u help me plz
@azebgetachew175
@azebgetachew175 Год назад
Gn refugee status yemil worekt alegn ina sewochin siteyik ayichalim alugni pls adis ngr kale
@tesfukebede4128
@tesfukebede4128 Год назад
How about from Canada Refugees?
@SingerGirma-d2c
@SingerGirma-d2c Год назад
ሰው ከለለስ እንደት ይገባል ለላ አማራጭ ውይ ?
@tiktokonyoutub5653
@tiktokonyoutub5653 Год назад
ዬኔ ጥየቄ ከሁሉም አፍርካ ሀገረት ነው ወይም ከ sahara በታች ከሉት ከአፍርካ ሀገረት ብቻ ነው??????????????????😮 welcome corps የምፋቅደው.
@tikethiopia9953
@tikethiopia9953 Год назад
የትኛውም የአለም ሃገራት ለሚኖሩ ስደተኞች የ UN ወረቀት ካላቸው ይችላሉ
@tiktokonyoutub5653
@tiktokonyoutub5653 Год назад
@@tikethiopia9953 በጣም ከልብ አመሰግናለሁ ወንድሜ በርታ.
@fekerzeleke8064
@fekerzeleke8064 Год назад
ሰላም ወንድም እኔ መጠየቅ ምፈልገው ስለ ዲቪ ምታውቀው ነገር ካለ ወንድም ንገረኝ እኔ2023 አሸናፊ ነኝ ግን እስካሁን ኢንተርቪ አልጠሩኝም እና ሰው እያለ ያለው ኢንባሲ እየሰሩ አይደለም እና ከአሜሪካ በጠበቃ ማስጠየቅ ትችላላችሁ አሉ ምን የአክል እውነት ነው ምታቀው ነገር ካለ እባክክ ንገረኝ
@yibeltalmolla4353
@yibeltalmolla4353 Год назад
ከሊቢያ ይቻላል
@EsakorNguse-hx7kl
@EsakorNguse-hx7kl Год назад
The same question
@tsigheabarham
@tsigheabarham Год назад
I live sauied araby can u give me permision
@gebremeseklewaltanguse6043
@gebremeseklewaltanguse6043 Год назад
1 company sponsor madrge yechilal weyyy?
@berhanugebremichael6633
@berhanugebremichael6633 Год назад
ጥያቄዎቸ በሁለተኛዉ የዌልካም ኮርፕስ ፌዝ ላይ ያተኮረ ነዉ ማለት አምስት የአሜሪካ ዜጎች የሚፈልጉትን ስደተኛ መምረጥ የሚችሉት ፕሮግራም ላይ ያተኩራል# 1, ዌልካም ኮርፕስ ፕሮግራም ላይ ስደተኛዉ በስደት እያለ ወይም ከስደት በፊት ሃገሩ ላይ እያለ በበጎ ፍቃድ በመሳተፍ ሰርቲፍይ የሆነባቸዉ ወረቀቶች ካሉ እንዴት ነዉ ለዚህ ፕሮግራም የሚጠቅሙት? 2, ፎርሙ ላይስ ይህን የበጎ ፍቃድ ሰርቲፍይ ወረቀቶች አፕሎድ ማድረግ የሚችልበት መንገድ ወይም ጥያቄ አለዉ ወይ?
@BerukMokanet
@BerukMokanet 10 месяцев назад
ሰንት ወር ይፈጃል p0rsesu
@AshenafiSeyfu-w2u
@AshenafiSeyfu-w2u 11 месяцев назад
UNHCR አክቲቭነኝ አና ያለሁት ሊቢያነኝ።
@lemlemarefeayne9738
@lemlemarefeayne9738 Год назад
እባክህን የሪፊውጅ ወረቀቱ አለኝ ካምፖላ ነው እና አሁን እዛ ያሉት ቤተሰቦቼ ፎርሙን መሙላት ይችላሉ ወይ ?መቼ ነው የሚጀምረው
@azebgetachew175
@azebgetachew175 Год назад
Selam lnt yhun sile meragawu inamesginalen
@getachewTiruneh
@getachewTiruneh Год назад
phase 2 መቸ ይጀምራል ?
@KB-hd2wo
@KB-hd2wo Год назад
አምስቱ ስፖንሰሮች ከተለያየ ስቴት መሆን ይችላሉ? ከአንድ ወይም አቅራቢያ ኮሚኒቲ ሲል ምን ማለት ነው?
@aaaa-tw2yr
@aaaa-tw2yr Год назад
Ayichalm
@birtukangirma3362
@birtukangirma3362 Год назад
አምስቱ ሰዎች የግድ አንድ ሲቲ መሆን አለባቸው?
@Teshomechurko
@Teshomechurko 4 месяца назад
Teshome churko
@isseynega1534
@isseynega1534 Год назад
Gean endayhot kahona sab sahra bech new emelew ewneat new
@rahwazerazion8722
@rahwazerazion8722 Год назад
2375 ለአንድ ሰዉነው ወይስ ለፋሚሊ ይሆናል
@AshenafiSeyfu-w2u
@AshenafiSeyfu-w2u 11 месяцев назад
ከሊቢያ ይቻላልዎይ።
@funnyvideos-ki8wz
@funnyvideos-ki8wz Год назад
ግዴታ ስደተኛ መሆን አለብኝ ማለት ነው??
@hamameyonas4604
@hamameyonas4604 Год назад
አዎ የስደተኛ ወረቀት UNHCR ከተመዘገብሽ
@felekuseyoum5591
@felekuseyoum5591 Год назад
እንዴት መመዝገብይቻላል
@meseretebosena
@meseretebosena Год назад
እኔ ምለው ሪፊውጂ እና un ልዩነት አለው?
@yibeltalmolla4353
@yibeltalmolla4353 Год назад
የዩኤን ወረቀት አለኝ ግን ሊቢያ ላይ ይቻል ይሆን
@EsakorNguse-hx7kl
@EsakorNguse-hx7kl Год назад
The same question please give us more information if it is ellegible from libya we are here torturing by the citizens and smugglers
@TeferaAsefa-td6jx
@TeferaAsefa-td6jx Год назад
የሰላም እጦት ከተፈጠረበት ሱዳን የስደተኝነቱን ማስረጃ ይዞ ድንበር ተጋሪ ወደ ሆነ አገር ተጉዞ ያመለከተ ሰው የሚሰጠው እውቅና " Asylum seeker " የሚል ነው ፡ ታዲያ " Refugee " የሚል እውቅና እስከሚያገኝ ድረስ ጊዜ ይወስዳል , እና በሰላም እጦት ምክንያት መጓዙን በምክንያትነት ተቆጥሮ መፍትሄ ያገኛል ? ወይስ ጊዜውን ይጠብቃል ? ይህንን ጉዳይ ቢያስረዱን ? የእኔና መሰሎቼ ጥያቄ ነው ፣
@TeferaAsefa-td6jx
@TeferaAsefa-td6jx Год назад
ለማብራራት ያህል ጦርነት በሚኪያሄድበት በሱዳን የኢትዮጵያ ስደተኛ ነበርኩ ማስረጃ ይዤ በካይሮ የስደተኝነት ጠያቂ በሚል ተሰይሜለሁ , መስፈርቱ ግን የተፈጠረውን ችግር ከግምት ያገባል ወይ ? ቀደም ሲል በነበረው እውቅና ጉዳዩን መቀጠል አይኖርበትም ?
@munamangustu7588
@munamangustu7588 Год назад
የአሜሪካን ዜግነት ያላት እኔ ልትወስደኝ process ጨርሳ ዶክመንቴን ወስዳለች አሁን እኔን መውሰድ ትችላለች
@BettyJ-il9fr
@BettyJ-il9fr Год назад
ሰላም ለሁላቹ ይሁን ተጀመረ እንዴ please ንገሩኝ
@አሳረኛውፋኖ-ጸ3ነ
ወዲሜ እኔ ፍቅረኛየ ልወስደነበር ምዲነው እኔ እማስፈልገው እሳስ ፕርሶሱን እደትነው እምጀምረው 🥰🥰🥰
@eyueyu3882
@eyueyu3882 Год назад
ወንድሜ እባክህን ሳኡዲ አረብያ ያለ ሰውስ ይችላል ወይ?
@isseynega1534
@isseynega1534 Год назад
no aychalem only africa becha new
@hanatizazu8657
@hanatizazu8657 Год назад
ሠላም ወድሜ እኔ አሳይለም ሲከር የሚል የሪፊውጅ ወረቀት ነው ያለኝ በዚ ይቻላል እባክህ መልስልኝ አመሰግናለሁ
@enuenu620
@enuenu620 Год назад
Yenem tiyake new pls information bitsetun
@dereje7697
@dereje7697 9 месяцев назад
እኔ በ ኬንያ ዬኤን ተመዝግባለሁ ባለቤቴ በቀርብ መታለች መመዝገብ አለባት ወይ
@mahletgetaneh3168
@mahletgetaneh3168 9 месяцев назад
Pleace ኬንያ ለመመዝገብ ፈልጌ ነበር እርዳኝ እባክህ
@mahletgetaneh3168
@mahletgetaneh3168 9 месяцев назад
Pleace ኬንያ ለመመዝገብ ፈልጌ ነበር እርዳኝ እባክህ
@dereje7697
@dereje7697 9 месяцев назад
Contact laklgne
@mahletgetaneh3168
@mahletgetaneh3168 9 месяцев назад
Ebakeh I need information for you
@mahletgetaneh3168
@mahletgetaneh3168 9 месяцев назад
Ebakeh I need information for you
@lemmagebrtsadikhabtmariaml6578
huleammericanemmbassy visa algenme?
@BetyHailu-gq9dh
@BetyHailu-gq9dh Год назад
ኢትዮጵያ ነኝ 5ለ1መጠቀም እችላለው
@tikethiopia9953
@tikethiopia9953 Год назад
ኢትዮጵያ ሆኖ አይቻልም የግድ ሁለተኛ ሃገር ላይ መሰደድ ያስፈልጋል
@KiyaNapo
@KiyaNapo Год назад
ወንድሜ 5 ሰዎች እያንዳንዳቸው ነው 2300 የሚያወጡት
@elyasyeshwend182
@elyasyeshwend182 Год назад
ወንድሜ እባክህን ይሄን ኮሜንት ዝምብለህ አትለፈው ከኔ አንተ ትሻላለህ አንድ ነገር ላስቸግርህ ወደ አውሮፓ ሀገራት በስራ የሚሰዱ agency የምታውቀው ካለህ ንገረኝ ገንዘቤን ከምበላ እባክህ እርዳኝ
@ayeleendale4578
@ayeleendale4578 Год назад
አገራቸውን ውስጥ ያለውን ስደተኛ አላስተናገዱ ሌላ ለማምጣት ይቻላል የሚባለው ውሸት ነው
@dagneshdana
@dagneshdana Год назад
Ante yet neh wondime
Далее
Тренд Котик по очереди
00:10
Просмотров 335 тыс.
这位大哥以后恐怕都不敢再插队了吧…
00:16
ከVIP TAXI ለፓስተር ሶፊ 2022 Rav4 ተሸለመ
1:01:48
Тренд Котик по очереди
00:10
Просмотров 335 тыс.