Тёмный

በአዲስአበባ የባለስልጣኑ ሹፌር ግድያ፣ ጄኔራል መሃመድ ስለዐቢይ ጥሪ፣ እስክንድር ነጋ ስለድርድሩና አሜሪካ፣ የኮ/ል መንግሰቱ ልጅ ስለኩብለላው ዕለት| EF 

Ethio Forum ኢትዮ ፎረም
Подписаться 780 тыс.
Просмотров 216 тыс.
50% 1

www.amazon.com/%E1%8B%A8%E1%8...

Опубликовано:

 

21 май 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 300   
@ethioforum
@ethioforum 24 дня назад
www.amazon.com/%E1%8B%A8%E1%88%B4%E1%88%AB-%E1%8A%A5%E1%88%AD%E1%8A%AB%E1%89%A5%E1%8D%A4-%E1%8B%A8%E1%8B%B0%E1%88%9D-%E1%88%98%E1%8A%95%E1%89%A0%E1%88%AD-Amharic/dp/B0CVSK8J4V/ref=mp_s_a_1_1?crid=10XF3BBF8I1ZP&dib=eyJ2IjoiMSJ9.GLAnX7tOoINUkddPHjujzg.Am5KP5ko4TzAFVNwnWz6hOadiVxNpPZhFETS_RH9gkQ&dib_tag=se&keywords=%E1%8B%A8%E1%88%B4%E1%88%AB+%E1%8A%A5%E1%88%AD%E1%8A%AB%E1%89%A5&qid=1708495299&sprefix=%E1%8B%A8%E1%88%B4%E1%88%AB+%E1%8A%A5%E1%88%AD%E1%8A%AB%E1%89%A5%2Caps%2C518&sr=8-1#customerReviews
@birhaneazazh6109
@birhaneazazh6109 24 дня назад
TPLF ከ4Killo የፈረጠጠበትንስ መቼ ነው የምትዘግቡት😂😂😂
@Nathnahom
@Nathnahom 24 дня назад
የኢትዬጵያ የቁልቁልት ቀን ተብሎ ይከበራል በበለጣጠ ደግሞበናንተ መቃብር ላይ ጠብቅ ቀኑ ይመጣል
@Nathnahom
@Nathnahom 24 дня назад
@@birhaneazazh6109 የኢትዬጵያ የቁልቁልት ቀን ተብሎ ይከበራል በበለጣጠ ደግሞበናንተ መቃብር ላይ ጠብቅ ቀኑ ይመጣል
@abebe7532
@abebe7532 23 дня назад
@@birhaneazazh6109 eko kkkk Tebarek abo
@birhaneazazh6109
@birhaneazazh6109 23 дня назад
@@Nathnahom ከቦሌ ወደ መቀሌ
@user-hg9qh7qm5s
@user-hg9qh7qm5s 24 дня назад
ድል ለፋኖ ድል ለሚጨፈጨፈዉ የአማራ ህዝብ 💚💛❤💪👍
@Eyobsfam
@Eyobsfam 24 дня назад
ድል ላማራው ፋኖ 💪
@Yumie4you
@Yumie4you 24 дня назад
ይህንን አስተያየት የሚያነቡ ሁሉ እባኮትን ሰላምታዬን ተቀበሉ 🥰🥰🥰
@sisayalene1552
@sisayalene1552 23 дня назад
m..
@tootshreef1064
@tootshreef1064 24 дня назад
ድል ጀግናው አማራ ህዝብ ፋኖ ፈኖ ፋኖ❤❤❤❤💪💪💪💪💪💪
@Samitrghh
@Samitrghh 24 дня назад
እኔ ወታደር ነኝ አብይ እና ኢሳያስ በሰሜኑ ጦርነት አሁን በአማራው ጦርነት ቢኖሩም አይጠቅሙም ብለው25ሺ በላይ ቁስለኛ ወታደር እረሽነው ገለዋል ግማሹን በመርዝ ገለዋል ለወታደር ምንም ክብር የላቸውም ለጄኔራሎች ጥሩ ገንዘብ ሰተው ተራ ወታደር እዴት እደሚሰቃዩ እዴት እደሚስገድዱ የሚበላ የለም ምንም ዘርፈ ብላ ይላሉ ምሳ የሚሰጥ ስንት ስቢል ገደልክ ስንት ቤት አቃጠልክ የሚከሱ ለምን ትምርትቤት ሳታፈርሱ ማሳ ሳታቃጥሉ መጣቹ ነው የሚሉት ፍት ለመከላከያው ሰራዊት🎉😂
@user-lz6hu6vi1x
@user-lz6hu6vi1x 24 дня назад
ድል፡ለአማራ፡ፋኖ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@MiwodshEngidaw
@MiwodshEngidaw 24 дня назад
ድል ለአማራ ሕዝብ!
@MolaYemataw
@MolaYemataw 24 дня назад
አማራ 💪
@SancoSanco-lu5fm
@SancoSanco-lu5fm 24 дня назад
ድል ለአማራ ፋኖ💪💪💪
@kyamarindos
@kyamarindos 24 дня назад
ደል ለፋኖ ድል ለፋኖ
@teshuadon2197
@teshuadon2197 24 дня назад
ትምህርት ከድል በኋላ !! ምን ተስፋ አለና ? የትስ ሊደረስ ? ወጥር ፋኖ !!💪💪💪💪
@genetabate45
@genetabate45 24 дня назад
ትክክል
@juntaweyin4555
@juntaweyin4555 24 дня назад
እንኳን በደህና መጣህ ኣንበሳው 💛❤️💛❤️💛❤️
@ibrahimhussen5427
@ibrahimhussen5427 23 дня назад
ጥንብ ነው
@user-eo2kz2zk5t
@user-eo2kz2zk5t 24 дня назад
ድል ለፋኖ❤❤❤❤❤ ሞት ለብልፅግና
@Qasim-Tube127
@Qasim-Tube127 24 дня назад
ድል ለአማራ ህዝብ
@Alpha-jk4df
@Alpha-jk4df 24 дня назад
Victory for fanoooooooooo🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@wondafrashmulatu128
@wondafrashmulatu128 24 дня назад
ወደድክም ጠላሕም ፋኖ ያሸንፋል።
@yibeltalaemiro1675
@yibeltalaemiro1675 24 дня назад
ኑሩልን የድምፅ አልባ ህዝብ ድምፆች
@user-nm2xj6jg1v
@user-nm2xj6jg1v 24 дня назад
ድል ለጀግናው አማራ ፋኖ ሞት ለዘረኛው አብይ
@user-dt1lw4hq3n
@user-dt1lw4hq3n 24 дня назад
እረ የመንግስቱ መሄድ አሁን ላይ ምን ይፈጥራን አብይ የተባለውን ሰይጣኒዚም ይዞልን እሚሄድ ባገኘን እንጅ
@genetabate45
@genetabate45 24 дня назад
ድል ለተገደለዉ ለተጎዳዉ የአማራ ህዝብ.😢
@MohammedJud-rf7vd
@MohammedJud-rf7vd 24 дня назад
እንኳን. ደህናመጣህ. ኢትዮ. ፎረምእውነተኛ. ጋዜጠኛ. እውነትን. በማስረጃ. የምታቀርብ❤❤❤❤❤
@berihudagnhoy844
@berihudagnhoy844 24 дня назад
የፋሽሽት መንግስቱ ሃይለማርያም ልጅ የማታውቀውን ታሪክ ለማስተካከል ከንቱ ድካም ትደክማለች:: ኣባትዋ የገደላቸው እና ያስገደላቸው ኢትዮጵያውያን ቤተሰብስ ምን ይበሉ?
@genetabate45
@genetabate45 24 дня назад
ትክክል
@henokabebe885
@henokabebe885 24 дня назад
ፋኖ አንበጫብጭልኝ ይሄን የእንግዴ ልጅ ሁላ ወጥር አማራ ፋኖ
@eyrusegrma5661
@eyrusegrma5661 24 дня назад
😂😂😂😂🥰🥰👍👌
@musefaawol8038
@musefaawol8038 24 дня назад
ጋዜጠኛ የሌለባት ሀገር አዳማ ላይ የቤቶች ፈረሳ ይዘገንናል።
@yonasyonas3249
@yonasyonas3249 24 дня назад
ያ በጣም ያሳዝናል🙁
@YSTF2122
@YSTF2122 24 дня назад
💚💛❤️ ድል ለመላዉ አመራ
@yonasaraya3212
@yonasaraya3212 24 дня назад
❤❤❤TDF❤TDF❤TDF❤❤❤
@geleta1610
@geleta1610 24 дня назад
ሠላም ለምድራችን ፣ እፎይታ ለህዝባችን !!😭 ጉዳቶች እየከፉ ነው።
@atsion7214
@atsion7214 24 дня назад
Thanks ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-fe3gd6tc1s
@user-fe3gd6tc1s 24 дня назад
Our voice ❤❤❤
@Suraraw
@Suraraw 24 дня назад
የእስክንድርን መግለጫ ሙሉውን መስማት እንፈልጋለን
@ThThTh40
@ThThTh40 24 дня назад
ፈረጠጠ ፈረጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠ መንግስቱ ሀይለማርያም ። ፈርጣጩጩጩጩጩጩጩጩ ፈረጠጠጠጠጠጠጠጠጠ
@hawahunter2211
@hawahunter2211 24 дня назад
Welcome 🙏
@user-bu5jd3lz9t
@user-bu5jd3lz9t 24 дня назад
Next for aby ahmed
@zertutelahun6225
@zertutelahun6225 24 дня назад
የመንግሥቱን ልጅ እባክሽ አባትሽ ንስሃ እንዲገቡ ጠይቂ እየወጣሽ እንደ ንጹህ ሰው አታውሪ። የስንት ንጹህ ሰዎችን ደም በከንቱ አፍሰዋል።
@SamuelTsegayHaile-vr2fs
@SamuelTsegayHaile-vr2fs 23 дня назад
Thank U...
@ttm770
@ttm770 24 дня назад
የአይጥ ምስክርዋ ድንቢጥ ውባለች ዚምባዌ ከነልጆቹዋ የሄደችው ለጦሩ ሰንቅ ልታዘጋጅ ነውን/
@berhanemesfin9994
@berhanemesfin9994 24 дня назад
ኮብልሎ ካልሆኑ የኸዱት ለምን እዛው ኬንያ አልቆዩም ? ለመፈርጠጥ ካላሰቡበት አስቀድሞ ማረፍያ ለምን አሰሩ?
@FkrGigey
@FkrGigey 24 дня назад
nice keep it up
@RedaeWayu
@RedaeWayu 24 дня назад
የፍትሕ አምዶች አለን በፍቅር እየጠበቅናችሁ
@eyrusegrma5661
@eyrusegrma5661 24 дня назад
Dell le fano 💪💪💪💪💪
@tsehaitukiros8361
@tsehaitukiros8361 24 дня назад
Tbarke God bless
@FikirtGebiregZihabr
@FikirtGebiregZihabr 24 дня назад
የአባቷ ልጅ ድሮሰ ምን ይጠበቃል ቆይተሸ አባቴ አልገደለም ትያለሸ የጨካኝ ልጅ ጨካኝ ነው የትግራይን ህዝብ አልጠፈጨፈም ትያለሸ ቀይሸብር እያበየደጁ ወደ የነበረ ወንድ ልጅ ከቤት መች ይወጣ ነበር
@gechtube5690
@gechtube5690 24 дня назад
Well come
@AfewerkiAmbaye
@AfewerkiAmbaye 24 дня назад
❤ኢትዮፎሮም እናመሰግናለን❤
@emmanuelhabte4491
@emmanuelhabte4491 24 дня назад
Great news
@gammebiru9438
@gammebiru9438 24 дня назад
Welcome
@mulualem373
@mulualem373 23 дня назад
እስከው ተደራደር!💚💛❤ 💪
@MikiBercy-cp7su
@MikiBercy-cp7su 24 дня назад
Bonjour ethio forum melkam ken viva ethio forum❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-bt6pg9qz5l
@user-bt6pg9qz5l 24 дня назад
ትግስት መንግስቱ የገዳይ ልጅ ዛሪ አልፈርጠጠም ካልሽ ነገ ትንኝ አልገደለም አባቲ አለማለትሽን እርግጠኛ ነኝ😢😢😢😢😢
@user-hv1sk2zx6u
@user-hv1sk2zx6u 24 дня назад
ቲሽ!!
@muluye333
@muluye333 24 дня назад
አሁን አልፋል ግን እራሳቸው ህዝብ ላለማሰጨረስ ነው ብለው ተናግረዋል ፈረጠጡም አልፈረጠጡም አሁን ምን ይፈጣራል
@Rich-cq8yl
@Rich-cq8yl 24 дня назад
Mengestu 🏃🏾‍♂️🏃🏾‍♂️🏃🏾‍♂️🏃🏾‍♂️🏃🏾‍♂️🏃🏾‍♂️🤣🤣🤣
@sabatesfaye3361
@sabatesfaye3361 24 дня назад
Koyech eko kalech😅
@NaniEset
@NaniEset 24 дня назад
Ye geday leju maferya
@Rezan-is7ry
@Rezan-is7ry 24 дня назад
The hey days of tourism is dead. Why the heck do tourists come to a country longing peace, security and law and order. From my 30+ years experience..
@HanTA24
@HanTA24 24 дня назад
Victory for the brave FANO!
@mehamedMuktar
@mehamedMuktar 24 дня назад
ዘሬ አንደኛ ለክ ነኝ
@AbduSeid-lr6qu
@AbduSeid-lr6qu 24 дня назад
ፍትህ እንድጠፋ ለተፈረደበት ለአማራ ህዝብ
@samrawitlisanu6396
@samrawitlisanu6396 24 дня назад
🙏💛❤️
@user-vf4tl9pf9u
@user-vf4tl9pf9u 24 дня назад
ሰለም ኢትዮ ፎረም❤❤❤❤❤❤
@tirhaslegesse7700
@tirhaslegesse7700 24 дня назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@hdyatraya8591
@hdyatraya8591 24 дня назад
በራያ ትግራይ የተከፈተ ጦርነት በማን አዛዥነት ነዉ #justice For tigray genocide
@rahealraheal1881
@rahealraheal1881 24 дня назад
ፍትህ ለተበዳዩ የትግራይ ህዝብ😢
@maekel6789
@maekel6789 24 дня назад
ደብረጽዮን ጠይቅ😂
@genet7340
@genet7340 24 дня назад
Ethio Forum ❤❤❤
@AhmedRedwan-lk5id
@AhmedRedwan-lk5id 24 дня назад
❤❤❤❤❤
@solomonraya8823
@solomonraya8823 24 дня назад
❤❤❤❤❤❤
@tekkewaldo3447
@tekkewaldo3447 24 дня назад
❤❤❤❤❤❤❤
@esseyhailu6323
@esseyhailu6323 24 дня назад
አቤ አመሰግናለሁ 🙏ትላንት ያየ የዘገበው ላይ ውባንቺ ቀድማ እንደሄደች ስሰማ ግርታ ተፈጥሮብኝ ነበር።የቤተሰቤ የቅርብ ሰው የሆነች ኤርፖርት ሱቅ ያላት ሴት ከመንጌ መሄድ በኋላ ውባንቺ እንደወጣች፣ፊቷ በእንባ እየታጠበ እንደ ተራ መንገደኛ ለመፈተሽ ሻንጣ ስትከፍት ደፍሮ ሊፈትሻት የደፈረ አለመኖሩንና ፕሌን ላይ ከመውጣቷ በፊት ተንበርክካ መሬቱን እንደሳመች ስትናገር እንደሰማሁ አስታውሳለሁ።😢
@AhmedRedwan-lk5id
@AhmedRedwan-lk5id 24 дня назад
🎉🎉🎉🎉
@AlemZena-lg8pd
@AlemZena-lg8pd 24 дня назад
Fano yashenifal telat yiwaredal.
@AtoomGudda
@AtoomGudda 24 дня назад
ተገደለ ተቀጠለ ተዳመሰሳ የሚሉ ዜናዎች አዕምሮነ የዳነዝዛል መፍትሔው ምን ይሆን?
@gebremedhinmesele7903
@gebremedhinmesele7903 24 дня назад
TDF❤❤❤ TDF❤❤❤TDF❤❤❤💪💪💪💪
@mominaamina2263
@mominaamina2263 24 дня назад
Ateyelu keye Bonat. LEBASH negegeru Erasu Mhayem Mhonu Yasetawekal Yeha Dedebe
@YeshiAleb
@YeshiAleb 24 дня назад
Deli le fano🎉❤🎉
@user-uk6is7sk5e
@user-uk6is7sk5e 24 дня назад
🥰
@skylimit1423
@skylimit1423 24 дня назад
ከግማሽ በላይ የአገራችን ክፍል ከ አውሬው 666 ቁጥጥር ነጻ ወጥቷል ። አገራችንን ከ አውሬው ነጻ ለማድረግ ሁሉም ይፋለም ። እኩልነት ;ሰላም ;ፍትህ ;ዲሞክራሲ የሰፈነባት ኢትዮጵያ ትገነባለች ። ማንም የበላይ ;ማንም የበታች የሌለባት ። እንደ ልባችን የምንንቀሳቀስባት አገር እንስራ
@weynshetadmassu3795
@weynshetadmassu3795 23 дня назад
መንግስቱ የሚረዱህ ይረዱሀል ለማይረዱህን ለማስረዳት አትድከም ምክንያቱም የኢትዮጵያን አበሳ እያስፈፀሙ ያሉት የማይረዱህ ናቸው
@lisaftaddesse8883
@lisaftaddesse8883 24 дня назад
ይህን ለምን የማይጠቅም አገዛዝ ኢትዮጵያዊን በየአቅጣጫው መታገል አለብን
@ahmedomer180
@ahmedomer180 24 дня назад
siyamrish yikaral
@user-dt2kr5mg5t
@user-dt2kr5mg5t 24 дня назад
አይ መንግስቱ 😂😂😂 "" ከመፈርጠጡ መሸምጠጡ """""😂😂😂
@AhmedRedwan-lk5id
@AhmedRedwan-lk5id 24 дня назад
😮😮😮😮
@tewedkifli5022
@tewedkifli5022 24 дня назад
😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊
@DagiAnanu-ox6rm
@DagiAnanu-ox6rm 24 дня назад
አይ የብልፅግና ጀኔራሎች እንደ መሪያቸው አስቸገረን ሳክሳቸው
@JosefBelay
@JosefBelay 24 дня назад
Aymelsewu yihe gm gala ,hulunm enbekelachewalen !!!!
@aynalemkassaye731
@aynalemkassaye731 24 дня назад
አዎ ፈርጥጧል፡፡
@danielhadgu23
@danielhadgu23 24 дня назад
ከ33 ዓመት በፊት ኣባት የዋሸው ከ 33 ዓመት በኋት ልጅ ደገመችው ኣባት የፈፀመው ወንጀልና ግፍ መናገር ሳትደፍ ውሽቱን ትደግማለች እንዴት ነውርና ቅጥፈት ይወረሳል ኣፈር ብይ ፈረጠጠጠጠጠ ኣባትሽ ተሸንፎ
@negaaraya6811
@negaaraya6811 24 дня назад
ንፋስ ዘይብላ ዓውዲ፡ ጥረምረ ዝበልዐት ከብዲ፡ ምስ ጊዳ መንገዲ፡ ንወያነን ንኣብዪን ኣሚንካ ምእታው ናብ ዕርቂ፡ ፍጹም ቀድያ ነይትቐዲ።
@habeshapolitics1313
@habeshapolitics1313 24 дня назад
ምናለ ያንን እርጉም ሰውዬ የሚደፋ ወንድ ጠፋ ግን ? ጉዳዩ ግን ያሳዝናል አ.አ. ላይ ይሄ መሆኑ ሃገሪቷ ያለችበትን አሳሳቢ ደረጃ ያሳያል 😢 ኦነግ ሸኔ የበቴ ኡርጌሳን ደም ሊበቀል ከፈለገ ምስኪን ሹፌሩን ምን አስገደለው ?
@HamzaYoussouf-ow8uv
@HamzaYoussouf-ow8uv 14 дней назад
ጀግኖቻችን አበሶቻችን እክድር
@habeniyaa
@habeniyaa 24 дня назад
መኪናው መገኘቱ ብቻ ሳይሆን ገዳዮቹም በተለያዩ ሥፍራዎች መያዛቸው ' በቃና ቲቪ ዜና ' ተገልጿል !
@aziebsolomon7360
@aziebsolomon7360 24 дня назад
Ethio Forum ❤
@user-bx5nr6zy1r
@user-bx5nr6zy1r 24 дня назад
ቀን ጥቀስ
@tsehaiehaile6725
@tsehaiehaile6725 24 дня назад
The grade 12 students of private schools in Addis Ababa are being forced to bring a laptop each to put an app for their matric exam. While the government schools students will do it on paper.
@yossefdemisse6173
@yossefdemisse6173 24 дня назад
1:25
@user-vy3vt6hd7t
@user-vy3vt6hd7t 24 дня назад
ሀቅ፣ስለተናገረ።የወያኔ፣ቃለቃ
@zaebakulu8553
@zaebakulu8553 24 дня назад
ትግራዋይ ነገሮቹን ሁሉ ባንድነት ሁነህ በጥንቃቄ ተከታተል
@genetabate45
@genetabate45 24 дня назад
ትክክል አማራና ትግሬ አንድ መሆን አለብን ይሄንን መርዝ ሰዉዬ የሚያጋድለንን ትተን.
@YitnetNihong9544
@YitnetNihong9544 24 дня назад
Lemen learega kebede yagelegelalu?
@bruktadesse1832
@bruktadesse1832 24 дня назад
የብልፅግና ስልጣን እያከተመ ነው።ኢትዮጵያ እየዳነች ነው። ድል 🇪🇹 ለፈጠረው።💪💪💪🇪🇹
@danielbekele3295
@danielbekele3295 24 дня назад
ኢትዮጵያዊ አሁን ለገባችበትም ችግር ይሁን ትላንት ሲገጥማት ለነበረ ችግር ተወደደም ተጠላም ሻለቃ መንግስቱ ተጠያቂ ነዉ የበታችነት ስሜት የሚሰማዉ ሰዉ ነዉ
@user-lp3br9ss2k
@user-lp3br9ss2k 24 дня назад
አራጁን መንግስቱን ለማቆንጀት የትኑም ያህል ብትንተፋተፊ አራጅ፣ አራጅ ነው ቅሪላው መንጌ ወጣቶችን እና ባልደረቦቹን አስበልቶ ፈርጥጧል።
@GeatishGeatish
@GeatishGeatish 24 дня назад
ኢሳያስ ከገባ ወደ ኢትዮጵያ ኣልተመቸንም ሰላም አጣን ኢትዮጵያዊያን 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@negaaraya6811
@negaaraya6811 24 дня назад
ኣብዚ እዋን'ዚ ኣብ ኢትዮጵያ ዘሎ ኩነታትን። ኣብ ኢትዮጵያን ኣብ ክልል ትግራይን ካብ ቀደም'ቲ ሽፍትነታዊ ኩነታት ዋላኳ እንተነበረ፡ እቲ ዝዓበየ ሽፍትነት ግን ኣብ ቂላታት ትግራይ ኣድያቦን፡ ኣብ ምምሕዳር ጊንደር ካኣ ኣብ ሑሞራን ወልቃይት ጸገዴን እዩ ብሰፊሑ ነይሩ። ሕጂ ግን ኣብ ኩሉ ከተማታት ኢትዮጵያን ኣብ ሰፈር ስደተኛታትን እዩ ብግሉጽ ሰብ ዝጅተርን ዝዝነት ዘሎን። ሕጂ ካኣ ነቶም ብሰንኪ ኣብ ሱዳን ተፈጢሩ ዘሎ ህውከት ንዝተሰዱ ሱዳናውያ ኣብ ልዕሊ ደቂ ኣንስትዮ ዓመጸን ክትራንን ማዓት ግፍዕን ስለዝወረዶም፡ ካብዝስ ኣብቲ ዓድና ዘሎ ጸገም ይሕሸና ኢሎም ንሱዳን ተገዲዶም ይምለሱ ኣለዉ። ኢትዮጵያ ካኣ ብሰንኪ ሕማቓት መራሕታ ካብ'ቲ ቀደም ዝነበረ ሽፍትነትን ክትራንን ስርቅን ናብ ዝላዓለ ሕማቕ ኩነታት እያ ትሰጋገር ዘላን። ስደተኛታት ስይዳን
@IndrisNuru
@IndrisNuru 24 дня назад
ድልላማራህዝብሞትለብልግናዉመሪ
@ayalewsetegn6369
@ayalewsetegn6369 24 дня назад
Yebesebese zena
@Mercy-mw9nt
@Mercy-mw9nt 24 дня назад
የመንግስቱ ልጆች እንዴት ወጡ
@yohannesmenilik1217
@yohannesmenilik1217 24 дня назад
ምርኮኛው ብትሉት ጄኔራል አትበሉ
Далее
What Should Be Next? 👀🤯
00:56
Просмотров 1,3 млн
Rose Burrito #shorts
00:35
Просмотров 3,3 млн
Tipuan Jenius dalam Mengasuh Anak & Gadget Cerdas
00:21
What Should Be Next? 👀🤯
00:56
Просмотров 1,3 млн