Тёмный

በአዲስ ቤት ማዘርን ሰርፕራይዝ አደረግናት በደስታ አለቀሰች 🥰🥰🥰 

Fani Samri
Подписаться 473 тыс.
Просмотров 283 тыс.
50% 1

Our Company
Befiker Design ❤️Architecture,Interior,Furniture,Finishing
Contact us
+251 93 531 6776 or 0968727221
👇
መጋረጃ ማዘዝ ለምትፈልጉ
IKIZ CURTAIN
+251 92 358 6960
Telsem Design
0911792634

Опубликовано:

 

13 июл 2023

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 1 тыс.   
@mimit-h2418
@mimit-h2418 11 месяцев назад
Fiker design phone numbers are overlapping so check on your phone and fix it.
@fanisamri4394
@fanisamri4394 11 месяцев назад
0935316776
@kuwaitcity7052
@kuwaitcity7052 11 месяцев назад
👍👍🧣🧣🧣🧣🇪🇹🇪🇹👍👍👍🧣🧣👍
@Lagadadhitube
@Lagadadhitube 11 месяцев назад
Wowo Ezaber yebarakachu❤
@user-lv5zf7cc5v
@user-lv5zf7cc5v 11 месяцев назад
​@@fanisamri4394እስቲ ልደውልና ላውራሽ
@user-lv5zf7cc5v
@user-lv5zf7cc5v 11 месяцев назад
በምን ስልክ ቁጥር
@tsehaysermolo7774
@tsehaysermolo7774 11 месяцев назад
ብዙ ደከማ ለፍታ ለዚህ ያበቃችን እናት ይህ ይገባታል እድሜ ከጤና ጋርይስጥላቻሁ
@lyonnaise6395
@lyonnaise6395 11 месяцев назад
እማማ ዝናሽ ናቸው እንዴ ? እዚጋር ኮሜንት ያደረጉት "ዕድሜ ከጤና ጋር "😂❤
@tsehaysermolo7774
@tsehaysermolo7774 11 месяцев назад
እድሜ ጤና ይስጥላችሁ ማለት እና መመረቅ ምን ከእማማ ዝናሽ ጋር ያገናኝዋል የዚህን አይነት ኮመንት መሰጥት ስልጣኔ መስሎህ/መስሎሽ ከሆነ ግን ስህተት ነው
@zainabmk1224
@zainabmk1224 11 месяцев назад
​@@tsehaysermolo7774በትክክል የልቤነው የተናገርሽው
@jamila4395
@jamila4395 11 месяцев назад
ማሻ አላህ ሲያምር
@khalilcell8560
@khalilcell8560 11 месяцев назад
አሜን ትክክል
@gabreelgabre6813
@gabreelgabre6813 11 месяцев назад
የናት ምርቃት የሚወድ እስቲ በላይክ አሳዩን ውዶቼ እኛንም ለዚ ያብቃን አሜን 💞 🙏🙏🙏
@user-dt8qk6py7k
@user-dt8qk6py7k 11 месяцев назад
ደምሪኝ
@martagrmay3190
@martagrmay3190 11 месяцев назад
Amen Amen Amen
@eduyedingillijedu2494
@eduyedingillijedu2494 11 месяцев назад
አሜን
@muleredagahmus1518
@muleredagahmus1518 11 месяцев назад
ኣሜን ኣሜን ኣሜን
@emuyahya9351
@emuyahya9351 11 месяцев назад
እድለኛ ነህ ምርጥ ሚስት ነው ያገባኸው❤ ማሻአለህ በሉ ከአይን ለመጠበቅ ሳምሪ ግና እናትህ ቀጣም ሊመርቋት ይገባል
@sebelyoutube
@sebelyoutube 11 месяцев назад
ደምሪኝ ውዴ
@teyba577
@teyba577 11 месяцев назад
Mashallah
@aiqutbano1845
@aiqutbano1845 11 месяцев назад
ለራቁት ነው ማሸአላ እምንለው😂😂ሙስሊም ከሆሽ ልታፍሪ ይገባል ይች እኮ ክብር የሌላት ወራዳ ናት😂ጥሩ ሚስት ማለት ጎዳዎን የበተሰቦን ገበና እማታወጣ ናት😂እናቶን ባደባባይ ሸርሙጣ ያለች ወራዳ እኮ ናት እናት ምንም ትሁን በግሎ ታመነጫጭቃት ግን ባደባባይ ሰድቦ ለሰዳቢ እኮ ነው የሰጠቻት
@ituneethiopia8427
@ituneethiopia8427 11 месяцев назад
​@@aiqutbano1845ሰውን የሚያስከብረው ስራው ነው። እናት ማለት እንደዛ ነው እንዴ
@khadijamohammed3612
@khadijamohammed3612 11 месяцев назад
እናትም የልጇን ገመና ማውጣት የለባትም ነበራት ልጅቷ ሚሥኪን ናት
@meazamekonnen5495
@meazamekonnen5495 11 месяцев назад
ማዘርክ ግን ሳምሪን አቅፎ ስመው መመረቅ ነበረባቸው የምር እውነተኛ ሚስት ነች በእውነት
@rahelasmerinabelalifestyle5566
@rahelasmerinabelalifestyle5566 11 месяцев назад
በጣም
@negusngus7253
@negusngus7253 11 месяцев назад
Ko kuratgna nachiew
@hewotgizaw3255
@hewotgizaw3255 11 месяцев назад
samreyy betam tiru lbei alesh tebarekey
@FatySam
@FatySam 11 месяцев назад
የአዲስአበባ ሰዎች እደዚህያለነገርአያቁም አልመርቋትም
@musfadinerjabo3104
@musfadinerjabo3104 11 месяцев назад
በትክክል
@blueblue8966
@blueblue8966 11 месяцев назад
ሳምሪዬ አንቺ Brilliant የሆንሽ ልጅ ግርም የምትይ ጎበዝ በሁሉም ነገር ጥልቅ የሆነ Vision አለሽ አንቺን ያለማድነቅ አልችልም ለአማችሽ ያለሽ ክብር እና ፍቅር❤ እነሱም እንደዛው እንዴት እንደሚወዱሽ ❤እግዚአብሔር ፍፃሜያችሁን ያሳምርላችሁ ሁሌም ከፍታን እመኝላችሗለው ፍቅራችሁ ብዝትዝት ይበልላችሁ!!
@user-pk1jy7sp3n
@user-pk1jy7sp3n 11 месяцев назад
አላህየ እኔም እናቴን የማስደስትበት ገዘብ ወፍቀኝ😢😢😢😢😢
@tiruyetesfayeabebe3796
@tiruyetesfayeabebe3796 11 месяцев назад
አሜን ይሙላልሽ
@user-pk1jy7sp3n
@user-pk1jy7sp3n 11 месяцев назад
@@tiruyetesfayeabebe3796 አሚን ውደ
@rahmatube1535
@rahmatube1535 11 месяцев назад
ይወፍቀን ያረብ እኔም የሁሌ ምኞቴ ነው ግን ምንም ሊሳካልኝ አልቻለም አረብ ሃገር ጉልበት ይጨርሳል እንጂ አላሰለፈልኝም ግን ከአላህ ራህመት አልቆርጥም
@taybaomar6677
@taybaomar6677 11 месяцев назад
አሚንንንን
@user-pk1jy7sp3n
@user-pk1jy7sp3n 11 месяцев назад
@@rahmatube1535 እኔም እዳችው ሁኘ ነው እናቴን ከምንም ካማንም በላይ ማስደሰት እፈልግና በዛብለ በዝህ ምንም ሊሳካልኝ አልቻለም እስኪ በዱአ አንረሳሳ
@ayounayoun4473
@ayounayoun4473 11 месяцев назад
የእናት ውለታ በምንም የማይከፈል ከባድ ነው 😢 እድሜና ጤና ለናቶቻችን 🤲
@titits9047
@titits9047 11 месяцев назад
የሰው ደስታ የሚያስደስታቹህ ላክ ግጩኝ❤❤🎉🎉🎉congregation 🎉🎉
@user-dt8qk6py7k
@user-dt8qk6py7k 11 месяцев назад
ደምሪኝ ውዴ
@FATLMAJEMAL
@FATLMAJEMAL 11 месяцев назад
ደምሪኛዋ🎉❤❤🎉
@lulutube311
@lulutube311 11 месяцев назад
ያረቢ ጌታዬ እኔንም እህቶቸንም አግኚቶ ተማጣት አተ ጠብቀን በተለይ እኛን የመዳም ቅመሞችን
@user-ft9no6co4d
@user-ft9no6co4d 11 месяцев назад
Amen ❤❤❤❤❤
@aminasaeed99
@aminasaeed99 11 месяцев назад
​@@user-ft9no6co4dአሚን
@slntayehucherney8210
@slntayehucherney8210 11 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን
@mimikebede4456
@mimikebede4456 11 месяцев назад
ፍኔ ሳምሪን ውበትዋን ማድነቅ ማክበር ሳምሪም ማመስገን ማክበር በጣም ጥሩነው ለትዳር 🙏🏽🙏
@sebelyoutube
@sebelyoutube 11 месяцев назад
ደምሪኝ❤
@kokobeeun3188
@kokobeeun3188 11 месяцев назад
በጣም
@FATLMAJEMAL
@FATLMAJEMAL 11 месяцев назад
​@@kokobeeun3188ደምሪኛ
@FATLMAJEMAL
@FATLMAJEMAL 11 месяцев назад
ደምሪኛዋ🎉❤❤
@tebabe
@tebabe 11 месяцев назад
ጎበዞች ናችሁ የልጅ አዋቂ ናችሁ እኔም ህልሜ ነው እናቴን ማስደሰት ያሳካልሽ በሉኝ😭
@FatySam
@FatySam 11 месяцев назад
እኔም
@AminAmin-ov4yd
@AminAmin-ov4yd 11 месяцев назад
ያሀሳብሽን በሙሉ ያሳካልሽ
@FATLMAJEMAL
@FATLMAJEMAL 11 месяцев назад
​@@FatySamደምሪኛዋ🎉❤
@FATLMAJEMAL
@FATLMAJEMAL 11 месяцев назад
​@@AminAmin-ov4ydደምሪኛ
@user-io5mo4uc6o
@user-io5mo4uc6o 11 месяцев назад
ያሳካልን የመዳም ቅመሞች❤❤❤
@tamramohamed563
@tamramohamed563 11 месяцев назад
እናትና አባቱን የሚከባከብ ሁሉ በልጆቹ ያግኘው አላህ የናተንም መጨረሻ ያሳምርላችሁ ሳምሪ የምር ጀግናሴትነሽ በልጆችሽ አግኝው❤❤❤
@sebelyoutube
@sebelyoutube 11 месяцев назад
ደምሪኝ❤🥰
@FATLMAJEMAL
@FATLMAJEMAL 11 месяцев назад
ደምሪኛዋ🎉❤❤
@tamramohamed563
@tamramohamed563 10 месяцев назад
​@@sebelyoutubeእሽ
@tamramohamed563
@tamramohamed563 10 месяцев назад
​@@FATLMAJEMALእሽ
@manalegsadick2561
@manalegsadick2561 11 месяцев назад
በጣም ደስ ይላል እናትን ማስደሰት ፈጣሪንም ማስደሰትነው።ተባረኩ ግብዞች ልጆቻችሁ እድግ ይበሉላችሁ❤❤❤
@AlexTube472
@AlexTube472 11 месяцев назад
ታድላችሁ እንዴት ደስ ይላል ሳምሪ ኣንቺ ኣለማድነቅ ኣይቻልም እግዚአብሔር ይባርካችሁ
@FATLMAJEMAL
@FATLMAJEMAL 11 месяцев назад
ደምሪኛዋ🎉❤
@amhara74
@amhara74 11 месяцев назад
ዋው ከምንም በላይ ሳምሪ ለአማትሽ ያለሽ ክብር ጎበዞች❤❤❤❤
@user-bv3eh4tj4i
@user-bv3eh4tj4i 11 месяцев назад
በጣም ደስ ይላል እናትን ማስደሰት ለእናታችሁ ረዥም እድሜ እና ጤና ይስጥላችሁ ፋኒ እና ሳምሪ እናታችሁን እንዳስደሰታችሁ እናንተም በልጆቻችሁ ተደሰቱ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ሀገራችን ኢትዬጵያን ሰላም ያድርግልን 🙏🙏🙏💚💚💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@asterasenakew9954
@asterasenakew9954 11 месяцев назад
እናቴን እንደዚህ ማስደስትበት ቀን❤❤❤❤❤
@user-dp8un6ql4m
@user-dp8un6ql4m 11 месяцев назад
እናት እኮ የልጅ አዋቅ የልጅ ቅመሞች ናቹ ማሻላህ
@sebelyoutube
@sebelyoutube 11 месяцев назад
ደምሪኝ ውዴ❤😢
@FATLMAJEMAL
@FATLMAJEMAL 11 месяцев назад
ደምሪኛዋ🎉❤❤🎉
@MDARIF-rh4cd
@MDARIF-rh4cd 11 месяцев назад
አናታችሁን ማስደሰት ትልቅነገርነው ለካ ይሆንየመሰለ ቁምነገር እየሰራችሁነው ስትዝናኑ የነበረው❤❤❤
@sebelyoutube
@sebelyoutube 11 месяцев назад
ደምሪኝ ❤
@MDARIF-rh4cd
@MDARIF-rh4cd 11 месяцев назад
@@sebelyoutube ደምሬሻለሁውዶ
@FATLMAJEMAL
@FATLMAJEMAL 11 месяцев назад
​@@MDARIF-rh4cdደምሪኛ
@romiye3921
@romiye3921 11 месяцев назад
እናንተን አለማድነቅ አይቻልም ስምሪዬ ለማቾችሽ ያለሽ ክብርና ፍቅር የልጅ አዋቂ ቅንነታቹ እንዴት ዴስ ይላል ❤❤ ብቻ ምርጥ ጥንዶች ብርቱ ቀጥሉበት ስራችሁንም
@abebahabte8469
@abebahabte8469 11 месяцев назад
እናትን ማስደሰት , መታደል መመረጥም ነው 🙏🏿❤ ተባረኩ በልጆቻችሁ ተካሱ !! አይለያችሁ 🙏🏿
@hassenhussensabri8075
@hassenhussensabri8075 11 месяцев назад
ጎበዝ ሳምሪ ይሄን ያንቺን መልካምነት ያሳያል በዚህ ጊዜ እንዳንቺ አይነት ለባል ቤተሰብ ጥሩ አስተሳሰብ ያላት ሴት ማግኘት ብርቅ ነው በርቺ አላህ ይጨምርልሽ❤❤
@JerryJerry-ws8bh
@JerryJerry-ws8bh 11 месяцев назад
የናተም እንዲህ የሚያስደስት ልጆች ይስጣችሁ ❤ መውለዲ እንዲህ ነው ተባረኩ ። እንዲህ እናቶች ሲስቁ ነው የሚያምሩት እንኳን ደስ አለዎት እናታችን 🎉🎉🎉🎉
@etalem3581
@etalem3581 11 месяцев назад
ይገባሻል ማርያምን አንቺ እኮ ጀግና እናት ነሽ
@hiwetbehayilu5678
@hiwetbehayilu5678 11 месяцев назад
ጅጅ ይሄንን አይታ የሆነ ቀን ቤተሰቡን ማብጠልጠ ሏ አይቀርም ፋኒ እና ሳምሪ ትለያላችሁ ምርጥ ሚስት ሳምሪቲ ተምሳሌታችን ነሽ የባልሽን ቤተሰቦች አክባሪ ነሽ ፈ ፈጣሪ ያክብርሽ❤❤❤❤❤❤❤❤
@reyanyoutub2743
@reyanyoutub2743 11 месяцев назад
ምን አገበት ልጃ አይደል የስተካከላለት ደሞ ረሰቻ የጀመሩትን ነው የጨረሱት
@hiwetbehayilu5678
@hiwetbehayilu5678 11 месяцев назад
@@reyanyoutub2743 ጅጅን አለማወቅ🤣🤣🤣
@user-og7ld8fr2z
@user-og7ld8fr2z 10 месяцев назад
ጂጂ ጥሮተኛ ባል ስላላት አዳነች አቤቤ ትስራላት
@aynalemyealmi2967
@aynalemyealmi2967 11 месяцев назад
እኔም ለእናቴ እንደዚህ አይነት ቤት ነዉ መስራት የምፈልገዉ እግዚአብሔር ያዉቃል❤
@hirutkidanemariam5364
@hirutkidanemariam5364 11 месяцев назад
በጣም ደስ ይላል ዘመናችሁ ይባረክ በልጆቻችሁ ተካሱ። ፋኒ መልክህ ቁጭ እናትህን ነው ለ እናትህን ዕድሜና ጤና ይሰጥልህ ' ሳምሪም መመስገን አለባት በጣም ጎበዝና ብልህ ልጅ ናት።
@user-ft9no6co4d
@user-ft9no6co4d 11 месяцев назад
ሳምሪዬ እና ፋኒ በመጀመሪያ ጌታ ዘመናችሁን ቤተሰባችሁን ይባርክ ይለምልም በጣም ጀግና መልካም ዘውድ የሆነች ሚስት ያደለህ አንተም ጀግና ነህ❤❤❤❤❤❤ጌታ ልጆቻችሁን በሞገስ በጥበብ ያሳድግላቹ❤❤❤❤❤❤❤
@serkaasmare5065
@serkaasmare5065 11 месяцев назад
እኔንም እግዚአብሔር ቤት እንድሰጠኝ ፀሊዩልኝ እናታሳምሩልኛላቹ ❤❤❤❤❤
@sebelyoutube
@sebelyoutube 11 месяцев назад
ደምሪኝ ❤
@user-mc2qb8fr5g
@user-mc2qb8fr5g 11 месяцев назад
አይዞሽ እህት ጸልይ መዳኒያለም አባታችን ይሰጥሻል እኔም ይደርሰኛል ሳልል ለዛውም መገናኛ ላይ 40/60 ኮንዶሚኔስ ሰቶኛል እግዚአብሔር ስራው ድንቅ ነው ተመስገን
@serkaasmare5065
@serkaasmare5065 11 месяцев назад
@@user-mc2qb8fr5g እግዚአብሔር ይመስገን እህት በጣም ነው እንኳን ጌታ አረገልሽ
@user-mc2qb8fr5g
@user-mc2qb8fr5g 11 месяцев назад
@@serkaasmare5065 አሜን አሜን አሜን እህቴ ላንችም ይርዳሽ
@user-qx7sc4hu8b
@user-qx7sc4hu8b 11 месяцев назад
ልጅ ከወለዱ አይቀር እድህ ነዉ ቃላት አጠርኝ ❤
@tamaretmo1398
@tamaretmo1398 11 месяцев назад
ዋውው በጣም ያምራል ድዛይኑ ድኮሩ ቀለሙ ምርጫችሁ ውብ ነው ሳምሪ ፋኒ ምርጥ ስራ ሰርታችኃል👍👍👍👍👍
@rahelasmerinabelalifestyle5566
@rahelasmerinabelalifestyle5566 11 месяцев назад
እግዚአብሔር. ይክፈላቹሁ በልጆቻቸሁ እናንተንም ደስ ይበላቹሁ ፋኒ በዚህ ዘመን እንዲህ የመሰለች ባላጋር ሚስት ስለተሰጠህ ጥዋትና ማታ እግዚአብሔርን አመስግን ሳምሪየ የልጅ አዋቂ እንዲህ ለማረግ ብዙ እራስን ይፈትናል ይህን አልፈሽ ሞጎሱን ፈጣሪ ሰቶሻልና ተባረኪ የኔ ውብ
@hajibakiyar6535
@hajibakiyar6535 11 месяцев назад
ዋዉ በጣም ያምራል አለህ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ለእናታችን ይስጥልን እናታቹን እንዳስደሰታቹ እናንተም በልጆቻቹ የምትደሰቱ አለህ ያድርጋቹ
@sabelfayeza9921
@sabelfayeza9921 11 месяцев назад
ሳምሪ መልካም ልብ ልዩ ነሽ ፋኒ ትለያላችው🎉🎉🎉🎉🎉🎉 የናት ደስታ ከምንም በላይ በውነት 💙💙💙❤️🏆🏆🏆
@FATLMAJEMAL
@FATLMAJEMAL 11 месяцев назад
ደምሪኛዋ🎉❤❤🎉
@hiwathabti1620
@hiwathabti1620 11 месяцев назад
ዋው በጣም ያምራ አናት ክፋ አይካንት እድሜኤ ከጤና ያድላት ምረጥ ጥዶች አይለያች❤❤❤❤
@user-fk8vl7kg2v
@user-fk8vl7kg2v 11 месяцев назад
እግዚአብሔር ከዚህ በላይ ፀጋውን ያድላችሁ
@vi21t42
@vi21t42 11 месяцев назад
የናትን ደስታከማየት በላይ ምን አለ ከፍ ከፍበሉ በልጆቻችሁ ተካሱ ለማሚም እረጅም እድሜከሙሉ ጤናጋር ያድልልንንን
@bettyggirma
@bettyggirma 11 месяцев назад
በዚህ ምድር ላይ እናትን እንደመካስ የሚያስደስት ነገር የለም እግዚያብሔር ይጠብቃቹ🙏🥰
@sebelyoutube
@sebelyoutube 11 месяцев назад
ቤተሠብ አረጊኝ ማሪኝ ❤😢
@user-hx1pm4rh9n
@user-hx1pm4rh9n 11 месяцев назад
እውነት ነው😥
@semiraabdela5479
@semiraabdela5479 11 месяцев назад
እናትከዚህበላይይገባታል
@FATLMAJEMAL
@FATLMAJEMAL 11 месяцев назад
​@@sebelyoutubeደምሪኛ
@FATLMAJEMAL
@FATLMAJEMAL 11 месяцев назад
​@@user-hx1pm4rh9nደምሪኛ
@mimit-h2418
@mimit-h2418 11 месяцев назад
Everything looks amazing! If I may suggest; change the bedding (the comforter set). Beautiful!
@hayathmuhammad864
@hayathmuhammad864 11 месяцев назад
ሳምሪ የአለም ምክንያተ አልወድሽም የኔ ጀግና ተባረኪ እጆችሽ ፈጣር ያሳደገልኝ ቃላት የለኝም ላንቺ ❤❤❤❤❤❤❤
@sebelyoutube
@sebelyoutube 11 месяцев назад
ደምሪኝ ❤😢❤
@hiamanotzewedu9738
@hiamanotzewedu9738 11 месяцев назад
እመቤቴን... እናት ስትስቅ ማየት ከምንም ከምንም ከ እራስ በላይ ያስደስታል... አደራ አደራ እናት... አባት ያላችሁ... እያሉ.. አስደስቱዋችው ካላችሁ እንደዚህ..አቅም ከሌላችሁ ደሞ... እማዬ .. አባዬ... አይዞዋችሁ ይሄም ያልፋል እያላችሁ.. በሞራል አግዙዋችሁ... ቤተስብ ሁሌም ይሳቅ... 🙏🙏🙏✝️❤️❤️❤️🥰😍😍😍🔥👏👏👏👏
@user-mg9xi6oi8i
@user-mg9xi6oi8i 11 месяцев назад
በጣም ደስ ይላል እናት እንደዚህ ስትደሰት ማየት ከምንም በላይ መታደል ነው እኔ መቼ ይሆን እናቴን ሀገሬ ገብቼ እንደዚህ የማስደስታት 🥺🥺🥺🥺🥰🥰🥰
@sebelyoutube
@sebelyoutube 11 месяцев назад
ደምሪኝ ❤🥰
@user-hp8gz2xo1m
@user-hp8gz2xo1m 11 месяцев назад
የዛሬዉ ልዪነወ መልካም የስራጊዜየኔማሮች ስወዳችሁ በረቱ እድሜጤናለእናታችሁ
@sebelyoutube
@sebelyoutube 11 месяцев назад
ደምሪኝ ❤❤😢
@hayatetupe1790
@hayatetupe1790 11 месяцев назад
ማሻአላህይ ጎበዞች. ባወጣ ይተካችሁይ. እንኳን ደሳላችሁይ. እረጂም እዲሜ ይስጣችሁይ
@tibbyzeleke235
@tibbyzeleke235 11 месяцев назад
Fani and Samr you guys are blessed. This is such a good role model for young generation. Thank you so much.
@Airsumengi-nn3gk
@Airsumengi-nn3gk 11 месяцев назад
የኔ እናት መናገር አቃታቸው እናንተም ፈጣሪ በወጣ ይተካ የኔ ውዶች ምርቃታቸው ይድረሳቹ ፈጣሪ ባላቹበት ይጠብቃቹ በጣም ደስ ነው የምትሉት
@FATLMAJEMAL
@FATLMAJEMAL 11 месяцев назад
ደምሪኛዋ🎉❤❤🎉
@zdd23
@zdd23 11 месяцев назад
ወይኔ ማዘርየ እንኳን ደስ ያለሽ 😢💓💞😘😘😘💓👌አላህ ረጂም እድሜ ከጤናጋር ይስጥልን ለወላጆቻችን ። አላህ ያስደስታችሁ ሳምሪ&ፋኒ ከደስታ ብዛት አለቀስኩ እናት ስትደሠት ማየት እደት ደስስስስ ይላል
@FATLMAJEMAL
@FATLMAJEMAL 11 месяцев назад
ደምሪኛ
@mekdesdek6474
@mekdesdek6474 11 месяцев назад
እናትን እንደማስደሰት ምን ደስ የሚል ነገር አለ ተባረኩ ፋኒ እና ሳምሪ ❤❤❤
@hgh8912
@hgh8912 11 месяцев назад
እግዚአብሔር ይባራካችሁ ሳምሪ የኔ ጨዋ ስወድሽ እኮ❤❤❤
@sebelyoutube
@sebelyoutube 11 месяцев назад
ደምሪኝ ውዴ❤
@khadejatasfaa6433
@khadejatasfaa6433 11 месяцев назад
ለእናት ይገባታል ጎበዞች❤
@sebelyoutube
@sebelyoutube 11 месяцев назад
ደምሪኝ ውዴ ❤😢
@EmuAssfa-lk6ji
@EmuAssfa-lk6ji 11 месяцев назад
ዋው ደስ ይላል በርቱ ፍቅሩን ጨምሮ ይስጣችሁ ሳምሪ አስተዋይ ❤
@kedestterefe697
@kedestterefe697 11 месяцев назад
በጣም ድረስ ይላል ተባረኩ ሳምሪና ፍኒ ተባረኩ በልጆቻችሁ ተካሱ ማዘር እንኳን ደስ ያለሽ እድሜና ጤና ይስጥልን
@misrakgezahegn3731
@misrakgezahegn3731 11 месяцев назад
እንኩዋን ደስ ያሎት ማዘር ፋኒና ሳምሪን በደንብ ሊመርቋቸው ይገባል የኔ እናት ❤❤❤❤
@destayemekuriyalj4740
@destayemekuriyalj4740 11 месяцев назад
ቤት ለእንቦሳ የፉኒ እናት በሰላም በጤና ኑሩበት በጣም ነው የሚያምረው 😍😘
@FATLMAJEMAL
@FATLMAJEMAL 11 месяцев назад
ደምሪኛዋ🎉❤❤🎉
@masart9631
@masart9631 11 месяцев назад
ዋውውው የኔ ምርጦች የምር እንደናንተ አይነት አስተዋይ ሺ ጊዜ ይወለድ ትለየለቹ👌❤
@user-ef5co1jg2k
@user-ef5co1jg2k 11 месяцев назад
ማሻ አላህ በጤና በእድሜ የምትኖረበት የፍቅር ቤት አላህ ያዲረግላችሁ ። በዚህ አጋጣሚ ቤት መስራት በጣም አዲካሚ ነው ልብ ያሽራትታል
@user-dq1pl4wt8p
@user-dq1pl4wt8p 11 месяцев назад
እናትን ስትደሰት ማየት እጂግ ያስደስታል የደስታ የሰላም የፍቅር ቤት ያድርግለወት
@sebelyoutube
@sebelyoutube 11 месяцев назад
ደምሪኝ ❤😢❤❤
@FATLMAJEMAL
@FATLMAJEMAL 11 месяцев назад
ደምሪኛ
@user-rg3nb3rq3i
@user-rg3nb3rq3i 11 месяцев назад
እግዚአብሔር ይባርካኪ 🙏🙏🙏
@wubalemmetadel2380
@wubalemmetadel2380 11 месяцев назад
Betam konjo newu. Mather bedroom ke alga belay yalewu sie l( bild) bikerina rejim (rectangle) bihon. Beterefe 👍👍👍
@haymikebede9891
@haymikebede9891 11 месяцев назад
በጣም በጣም ደስይላል ሁላችሁም እግዚአብሔር ይባርካችሁ🙏🏾 ልእናታችሁ እንደዚህ በማድረጋችህ በጣም መታደል ነው! የልጅ አዋቂ ናችሁ👌🏾
@FATLMAJEMAL
@FATLMAJEMAL 11 месяцев назад
ደምሪኛ
@zinashmekonen2855
@zinashmekonen2855 11 месяцев назад
በጣም ልትመሰገኑ ይገባል ለወላጅማድረ ልጆቻችሁን እግዚአብሔር ብርክአርጎ ያሳድግላችሁ
@sebelyoutube
@sebelyoutube 11 месяцев назад
ደምሪኝ ውዴ ❤
@jonlovbab2857
@jonlovbab2857 11 месяцев назад
የናትን ደስታ እደማየት ምን የሚያስደስት ነገር አለ 1000 ዓመት ኑርበት ገብርኤልን የኔ እናት❤❤
@sebelyoutube
@sebelyoutube 11 месяцев назад
ደምሪኝ ውዴ
@FATLMAJEMAL
@FATLMAJEMAL 11 месяцев назад
ደምሪኛ🎉❤
@tigist-tf8dt
@tigist-tf8dt 11 месяцев назад
ዋዉ ነዉ እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ነፍ አማት ይኑሩበት እናን እንደማሰደሰት ያህል ምን አለ❤❤❤
@khadheejaqte721
@khadheejaqte721 10 месяцев назад
ያረቢ ሁሉም እናትና አባት በልጆቹ ይረፍ ወላሂ የመውለድ ትርጉሙ ትልቅ ነው እኛንም በልጆቻችን ያድርሰን❤❤❤❤
@emebetemebet1075
@emebetemebet1075 11 месяцев назад
ቤተሰብን እንደማስደሰት ውስጥን የሚያረካ ነገር የለም እግዚአብሔር ይባርካቹሁ
@SENAYITTUBE
@SENAYITTUBE 11 месяцев назад
እግዚአብሔር ይስጣችው እውንት የናት ደስታ እዴት እደሚስደስት ለናተም እደዚህ ሳታስቡት ልጆቻችው እሚስደስቷችው ያርገው❤❤
@sebelyoutube
@sebelyoutube 11 месяцев назад
ደምሪኝ ውዴ❤❤
@asenakubelete51
@asenakubelete51 11 месяцев назад
እናት ሁሌም ትሳቅ እናቴ እንኳን ደስ አሎት ሳምሪዬ ፋኒም ብድሩን ልጆቻችሁ ይክፍሏችሁ ለወግ ለመአረግ ያብቃላችሁ
@yeruq
@yeruq 10 месяцев назад
Samri yeset kuncho. Egzer edmena tena yistish yene konjo. You are so positive.
@bipbip941
@bipbip941 11 месяцев назад
እናት ስትደሰት እደማየት የሚያስደስት ነገር ምን አለ አላህየ አተ😢😢 እድሜና ጤና ሰተህኝ ቤተሰቦቸን ለማስደሰት አብቃኝ አላህየ እባክህ 😢😢
@queenzuzu710
@queenzuzu710 11 месяцев назад
እናት የህይወት ቁልፍ ናት ፋኒ እናትህ ይገባታል። ❤❤❤
@atsedaatseda8208
@atsedaatseda8208 11 месяцев назад
Woooow betam dessssss ይላል እንኳን ደስ አላቹ አግዚአብሔር ይባርካቹ ማዘር ፋኒ እንኳን ደስ አሎት
@user-th8md4jl3c
@user-th8md4jl3c 11 месяцев назад
የናት ደስታ ማየት ቀላል አደለም ለናት አቅም የፈቀደው ሁሉ ቢደረግ ያሳል እጂ አይበዛም ሳምርዬ ፋኒ እግዝአብሔር ጨምሮ ይስጣቹ በጣም ምያምር ቤት ነው የሰራቹላቸው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-mg3xo3vm7c
@user-mg3xo3vm7c 11 месяцев назад
አቦ የናት ደሥታ የሚያሥደሥታቺሁ። ላይይክክ❤❤
@sebelyoutube
@sebelyoutube 11 месяцев назад
ደምሪኝ🥰❤
@user-sg1wj6jy6z
@user-sg1wj6jy6z 11 месяцев назад
አቦ ልጅ ይዉጣላችሁ ምንም ቃል የለኝም ብቻ አላህ ይጠብቃችሁ ከመላዉ ቤተሰቦቻችሁ ሳምሪ ትለያለሽ
@aynalemearega5826
@aynalemearega5826 11 месяцев назад
ዋው በጣም ደሥ ነው የሚለው የእናትን ደስታ ማየትእንዴት ደስ እንደሚል
@wagitame9564
@wagitame9564 11 месяцев назад
በጣም ያምራል ታድላቹ እናትን ከጠበቀችው በላይ ማስደሰት መታደል ነው ስራችሁን እግዚአብሔር ይባርክላቹ💕🙏💕እርጅም እድሜ ከጤና ጋር ሰቶ በደስታ የሚኖሩበት ቤት ይሁንላቸው💕🙏💕
@FATLMAJEMAL
@FATLMAJEMAL 11 месяцев назад
ደምሪኛዋ🎉❤❤
@marragudeta392
@marragudeta392 11 месяцев назад
ሳምሪ ያደርሽ ቆንጅናሽ እየጨመረ ነው በጣም ነዉ ምወዳቹ❤❤
@sebelyoutube
@sebelyoutube 11 месяцев назад
ደምሪኝ 🥰❤
@saronabi1387
@saronabi1387 11 месяцев назад
ለእናት ከዚም በላይ ይገባታል .እናንተም የዘላለም ደስታ ነው ምታገኙት ጀግኖች thank youuuu fani ❤ samri
@FATLMAJEMAL
@FATLMAJEMAL 11 месяцев назад
ደምሪኛ🎉❤
@hiwotmelese3350
@hiwotmelese3350 11 месяцев назад
መልካም ልጅ ለቤተሰቡ እረፍት ለሃገሩ ኩራት ነው ተባረኩ ማዘር እንዴት ደስ እንዳላቸው እድሜ ጤና ይስጥላችሁ
@busyline5298
@busyline5298 11 месяцев назад
ፋኒ እና ሳምሪ ዋው ብያለሁ ፍቅራችሁ ብዝት ይበልላችሁ ❤❤
@astertube8785
@astertube8785 11 месяцев назад
እግዚአብሔር ይመሰገን እንኳን በሰላም መጣችሁ ዋውውውውውውው ፈጣሪ ያግዛችሁ ማዘርን እንዳገዛችሁ ነጌ እናተም በልጆቻችሁ ታገኛላችሁ ጥሩ ስራ መስሪት ለሪስ ነው❤❤❤👍👍👍👍
@sebelyoutube
@sebelyoutube 11 месяцев назад
ደምሪኝ ውዴ❤
@Samsung-dw9lp
@Samsung-dw9lp 11 месяцев назад
ሳምሪ አችን ያገባ የታደለ ነዉ !! እናትሽ በሠአቱ ስታብድ የነበረዉ ወዳ አደለም ልጇ ልዩ ስለነበርሽ ነዉ!!! በያሁሽ ሠአት እደመማለሁ ማሻ አላህ ያችንም ቤተሠብ እደዚህ ሰርፕራይዝ አርጊያቸዉ
@mahletwubie3875
@mahletwubie3875 11 месяцев назад
,እናቷበምንምክንያት ነዉአብዳየነበር❤❤❤ዉዴ
@mashaallhsss3479
@mashaallhsss3479 11 месяцев назад
​@@mahletwubie3875inda manignawum einate yhie bale ayigebashim new yalechiyu lache kaze balaye yigebashele bila new yetakotechiyu gin allah ande adergechew
@aiqutbano1845
@aiqutbano1845 11 месяцев назад
ለምሳሌ በምኖ ተደመምሽ😂😂ሙስሊሞች ግን ጤነኛ ናችሁ እደት በዝሙተኛ ትደመሚለሽ በተሰቦን ከማታከብር
@mashaallhsss3479
@mashaallhsss3479 11 месяцев назад
@@aiqutbano1845 manew zumitagna
@samrimiki4328
@samrimiki4328 11 месяцев назад
Wow Wow Betam dese Yelale Congratulations.
@nunitsegaye159
@nunitsegaye159 11 месяцев назад
ሳምሪዬ ሁሉንም ወድጀዋለው የከለር ምርጫሽ ሁሉ ልዩ ነው ተባረኩ
@mimikebede4456
@mimikebede4456 11 месяцев назад
ሳምሪና ፍኔ እኳን ደስአላችሁ በርቱ! ፍኔና ምርጥ ትዳር እግዚአብሔር ይባርክላችሁ🙏🏽🙏🙏🏽🙏💕💕
@user-dt8qk6py7k
@user-dt8qk6py7k 11 месяцев назад
ሚሚየ ደምሪኝ
@kasutube8310
@kasutube8310 11 месяцев назад
በረከት ይሞላበት ቤታቹሁ ባላቹሁ ይጨምርላቹሁ❤ የድግል ልጅ ይባረካቹሁ❤
@user-dt8qk6py7k
@user-dt8qk6py7k 11 месяцев назад
ደምሪኝ❤
@FATLMAJEMAL
@FATLMAJEMAL 11 месяцев назад
ደምሪኛ🎉❤
@semenawit8438
@semenawit8438 11 месяцев назад
@@user-dt8qk6py7k ney
@user-kg7tf7ub9i
@user-kg7tf7ub9i 10 месяцев назад
ፈኒ በጣም እድለኛ ነህ የቺን የመሰለች መልካም ሚስት ሰለሰጠህ ፈጣሪህን አመስግን አንተም ምራጥ ነህ
@mekditsegaye-eq5mw
@mekditsegaye-eq5mw 11 месяцев назад
Samriya yena jegena tebareki ahunem telek bota dershi yena mar sewdachu eko❤❤❤❤ lenat yegbatal🙏🙏🙏
@jgsgsghcsv9530
@jgsgsghcsv9530 11 месяцев назад
እግዚአብሔር ይስጣችሁ ቤተሰብን ማስደሰት❤❤❤
@askidesta4271
@askidesta4271 11 месяцев назад
ዋው ደስታችሁ ሠላማችሁ ፍቅራችሁ ይብዛ ምርጦች ❤❤❤❤
@sebelyoutube
@sebelyoutube 11 месяцев назад
ደምሪኝ ዎዴ❤❤
@FATLMAJEMAL
@FATLMAJEMAL 11 месяцев назад
ደምሪኛዋ🎉
@tselatleyew2693
@tselatleyew2693 11 месяцев назад
Bezu yayeshebet lejeshe lezeh abekashe kesamery ga geta yebarkachew
@meseret44
@meseret44 11 месяцев назад
እግዚአብሔር አምላክ በመልካሙ ይጎብኛቹህ 🥰🙏
@banchibirhanu7158
@banchibirhanu7158 11 месяцев назад
ምንም ማለት አይቻለም። በርቱ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@rttrtt9381
@rttrtt9381 11 месяцев назад
ዋውውው ጎበዞች ማሪምን በጣም ያምራል ቃል የለኝም ♥️♥️♥️♥️♥️👍👍
@sifenshume7726
@sifenshume7726 11 месяцев назад
እውነት በጣም ደስ ይላል የበረከት ቤት ይሁንላችሁ ፋንዬ እና ሳምርዬ ትለያላችሁ እውነት ተባረኩልኝ እግዚአብሔር ረጅም እድሜ እና ጤና ይስጣችሁ ልጆቻችሁን እግዚአብሔር ያሳድግላችሁ 🙏🥰 ማሚዬ congura🎊🎉🎈ረጅም እድሜ የምትኖሩበት የሰላም እና የበረከት ቤት ያድርግልላቹ 🙏🥰
@EMUETHIOTUBE-lh3gi
@EMUETHIOTUBE-lh3gi 11 месяцев назад
እንኳን አደረሳችሁ ለአጋዝተ አለም ስላሴ አመታዊ ክብረ በዓል
@user-dt8qk6py7k
@user-dt8qk6py7k 11 месяцев назад
እሙየ ደምሪኝ
@EMUETHIOTUBE-lh3gi
@EMUETHIOTUBE-lh3gi 11 месяцев назад
@@user-dt8qk6py7k እሺ እማ ነይ እንደማመር
@sebelyoutube
@sebelyoutube 11 месяцев назад
​@@EMUETHIOTUBE-lh3giደምሪኝ❤😢
@zozuzozu1039
@zozuzozu1039 11 месяцев назад
ፋኒ የናትህ አምላክ ይጠብቅህ ❤ሳምሪ የልጅ አዋቂ ነሽ እሺ God Bless You
@sebelyoutube
@sebelyoutube 11 месяцев назад
ደምሪኝ❤😢
@user-js1ty5ci4n
@user-js1ty5ci4n 11 месяцев назад
እንኳንደስአላችሁ የእውናት ሳምሬ ጀግና አይገልፀሽም አዳድሠውልጅለማሳደግእንኳንስራበዛብኝይላል አንችግንጉበዝነሽ
@ethiopianforlife9773
@ethiopianforlife9773 11 месяцев назад
Mashallah you guys you make me cry I am really happy when I see this video my Allah reward you and my Allah bless you and protect you with your beautiful family I am very emotion thank you guys. I love you for reason again. My Allah reward you 😭❤️❤️❤️❤️❤️
Далее
ፊሎ ፀጉሩዋን ለምን ተቆረጠች ☺️
15:37
Recycled Car Tyres Get a Second Life! ♻️
00:58
እርጉዝ ነኝ ወይ? part2 prank
17:32
Просмотров 1,1 млн
አገልግል
18:25
Просмотров 136 тыс.