Тёмный

በአዲስ አበባ የታሰበው ምን ነበር? እንዴትስ ከሸፈ?  

Arts Tv World
Подписаться 1,6 млн
Просмотров 90 тыс.
50% 1

በአዲስ አበባ የታሰበው ምን ነበር?
እንዴትስ ከሸፈ?
ከታማኝ ምንጭ የደረሰን መረጃ
በአሜሪካን የተፈጠሩ ዘጠኙ ኢንዶሚኖች
Subscribe: / @artstvworld
Facebook : / artstvworld
Website : artstv.tv
Instagram : / artstvworld
Twitter : / artstvworld
Telegram : t.me/joinchat/AAAAAFbB3kEu63_...
Get The Latest Brand New Ethiopian Entertainment Videos by Subscribing Here: / @artstvworld
#ArtsTvWorld #EthiopianEntertainment #Ethiopia
unauthorized use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited
Copyright ©2021 Arts Tv World

Опубликовано:

 

9 ноя 2021

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 248   
@Bara577
@Bara577 2 года назад
ክብር ጸሎትን ለሚሰማው ፣ በሰማይ ሆኖ ሁሉን ለሚያየው ፣ ማንም ለማይቀድመው የኢትዮጵያ አምላክ ለእግዚአብሄር!!!
@millii1
@millii1 2 года назад
Amennnnn 🙌🙌
@melatkassa6589
@melatkassa6589 2 года назад
Amen
@brookeb9199
@brookeb9199 2 года назад
AMEN 🙏🏽🇪🇹🙏🏽🇪🇹🙏🏽🇪🇹
@zantanaofficial
@zantanaofficial 2 года назад
የሀገራችን ጠባቂ እግዚአብሔር ነው!🇪🇹🙏
@noboxhere
@noboxhere 2 года назад
ይህ ጊዜ የቁርጠኛ ሚዲያና ጋዜጠኞች መፈጠሪያ ነው ብየ አምናለሁ።ጠንክሩ!
@godisgoodallthetime836
@godisgoodallthetime836 2 года назад
የክፉዎችን ሴራ ያፈረሰ እግዚአብሔር ይባረክ !!!!!
@sofiseid6257
@sofiseid6257 2 года назад
አሜን
@user-jg3pp1gy2p
@user-jg3pp1gy2p 2 года назад
እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን
@bezajonathan7719
@bezajonathan7719 2 года назад
Amen
@marselad9953
@marselad9953 2 года назад
AMEN
@egizabermelkamnew4732
@egizabermelkamnew4732 2 года назад
Ameen
@user-se6dy9zm2q
@user-se6dy9zm2q 2 года назад
ገርሞ ይገርማል መቸም አንረሳውም ይህን የፈተና ግዜ !!!🇪🇹
@user-cj1ve5hp3g
@user-cj1ve5hp3g 2 года назад
በጣም
@g.ahabteselassie7187
@g.ahabteselassie7187 2 года назад
Ewnet new mechem ayresam. Yashagren.🤲🤲
@da8387
@da8387 2 года назад
እጅግ በጣም ወቅታዊና ኣስፈላጊ መልዕክት ነው እንግዲህ እያንዳንዱ 🇪🇹 ነቃ ማለት ኣለበት መሸበር ኣያስፈልግም‼️
@meseretmulatlema4116
@meseretmulatlema4116 2 года назад
ሀያሉ እግዚአብሔር ከእኛ ጋር ነው። የፈለገው አለም ቢያብር ከላይ ካልመጣ ማንም ኢትዮጵያን አያንበረክካትም። አለም በእውሽት እና ሽፍጥ የተሞላች ስለሆነች ኢትዮጵያውያን አይደንቀንም። ይህንን ሴራ ያከሸፈው መድሀኒተአለም ነው። እኛ በምንችለው ለሀገራችን የሚፈለግብንን እናደርጋለን።
@simeretm3665
@simeretm3665 2 года назад
No doubt, God is with us!!!
@user-yf2yv7ux2s
@user-yf2yv7ux2s 2 года назад
እግዚአብሔር የሴረኞችን መረብ በጣጥሶ ኢትዮጵያን ይታደጋታል አትጠራጠሩ።
@amanuelassefa6888
@amanuelassefa6888 2 года назад
የክፉዎችን ሴራ ያፈረሰ እግዚአብሔር ይባረክ
@egizabermelkamnew4732
@egizabermelkamnew4732 2 года назад
Ameen
@yoditmoges1615
@yoditmoges1615 2 года назад
አሜን
@g.ahabteselassie7187
@g.ahabteselassie7187 2 года назад
እግዚአብሄር አምላክ እማማ ኢትዮጵያችንን ይጠብቃት 🤲🤲💚💛❤
@degentlerasnw2944
@degentlerasnw2944 2 года назад
ኢትዮጵያን ልጆቿ እና እግዚአብሔር ይጠብቋታል 🙏🙏🙏
@tsigeyimer1581
@tsigeyimer1581 2 года назад
ዘጸአት 15 (Exodus) 3፤ እግዚአብሔር ተዋጊ ነው፥ ስሙም እግዚአብሔር ነው፥
@user-rc5lt1fy1g
@user-rc5lt1fy1g 2 года назад
Ameeeeeeen
@nuseibaahmed5438
@nuseibaahmed5438 2 года назад
በጣም አሪፍ ምልከታ ነው መሰል ወቅታዊ ኩነቶች መቅረብ አለባቸው በየጊዜው
@wkethiopiawi
@wkethiopiawi 2 года назад
Dr. ABIY great and bereaved leader
@lifeandliving613
@lifeandliving613 2 года назад
Good information with deep analysis thank you arts tv world
@tirsitlammatessema3519
@tirsitlammatessema3519 2 года назад
እግዚአብሔር ሆይ ተመስገን ተመስገን እስከ ዘላለሙ ተመስገን‼️
@Mercy2Mee
@Mercy2Mee 2 года назад
Well done arts TV! Perfect analysis and spot on!!
@yabonhdulla9708
@yabonhdulla9708 2 года назад
በጣም ይገርማል ኢትዮጵያ ታበጽህ እደዊሃ ሃበ እግዚአብሔር 🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@abiybelay8206
@abiybelay8206 2 года назад
1
@abiybelay8206
@abiybelay8206 2 года назад
kN
@Alfa1M
@Alfa1M 2 года назад
"...ይመክራሉም አላህም ተንኮላቸውን ይመልስባቸዋል፡፡ አላህም ከመካሪዎቹ ሁሉ በላይ ነው፡፡" [Quran 8:30]
@meseretmulatlema4116
@meseretmulatlema4116 2 года назад
ስለመረጃው በጣም እናመሰግናለን።
@user-vt8hd1kl1x
@user-vt8hd1kl1x 2 года назад
ያሀገሬ ህዝቦች አለህ ይጠብቃቹ አይዞዋቹ በርቱ🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹👍👍👍
@sisaygebre6073
@sisaygebre6073 2 года назад
Good Job!!!! thank you Arts TV.
@zelalemgizawu2558
@zelalemgizawu2558 2 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🙏🙏🙌🙌
@Emanu2018
@Emanu2018 2 года назад
እኛ ከነሱ እንበልጣለን እዉነት ነዉ
@user-sq1yn3mn6i
@user-sq1yn3mn6i 2 года назад
እግዚአብሔር ተዋጊነው ስሙም እግዚአብሔር ነው ግዜ አለው እግዚአብሔር
@lucybelay9153
@lucybelay9153 2 года назад
አሁንም አዲስ አበባ ውስጥ ያሉ የትግራይ ተወላጆችን ማመን እባብን እርግብ ነው ብሎ እንደማመን ነው ትልቅ ጥንቃቄ አዲስ አቤ ወዳጆቼ ናቸው አብረን ኖረናል እያላችሁ እንዳታለሉ በአካባቢህ ያሉትን ሁሉ አርቀህ ይዘህ ተከታተል አትመኑ!!!
@Eyobs90
@Eyobs90 2 года назад
ያንን ካልክ ኦሮሞውንስ በምን ታመነዋለህ? ከኗሪው እስከ 4ኪሎ የተሰገሰገው ወዘተ??? ሕዝብን በአጠቃላይ መፍረዱ አደጋ አለው ለማለት ነው!!! በመጥፋታችን ሊነግሱ የተመኙ በዝተዋል። እኛም በብልሃት እንራመድ ከሁሉም በላይ፣ እግዚአብሔር ይቺን የምጥ ቀን ያሳልፈን‼
@lucybelay9153
@lucybelay9153 2 года назад
@@Eyobs90 አሁን ባለንብት ወቅት ለወያኔ አግዘው ወጥተው አብሯቸው የኖረን ህዝብና የኢትዮጵያን ወታደር የገደለው የትግራይ ተወላጅ ነው ከአንዴም ሁለት ግዜ ይሄንን አሳይተውናል ስለዚህ ኦሮሞ በአሁን ሰአት የዚህ አይነት ስጋት አልሰጠነም በእርግጥ ወያኔ ይሄንን ስለሚፈልግ አንተ ጠያቂው ራስህ ምናልባት ወያኔ ልትሆን ትችላለህ
@mimikebere4215
@mimikebere4215 2 года назад
@@Eyobs90 Oromo 90 percent is for Ethiopia. Oneg shene doesn’t represent Oromo. So many Oromo fighting for Ethiopia right now. Show me one Tigray that is for Ethiopia? None
@Eyobs90
@Eyobs90 2 года назад
@@mimikebere4215 that's a strong assertion.
@mrsa3706
@mrsa3706 2 года назад
Enanten new enji mamene yemayasefelegew be ande ager eyenoren Tigrawaye segedele sedeferu yecheferachu zemeyalachu endet new kenante gare yeminorew? Sew sew mehonune yemetawekew becheger gize new. Addis abeba yalu Tigrawaye amenekachew alamenekachew mene letameta new ? Egnam anamenachum endutaseru endibareru betaderegu zare nege yenante tera yehonale
@zeharahassen8714
@zeharahassen8714 2 года назад
ምንግስት ለአንድ ቀንም ቢሆን የእፎይታ ግዜ ሳይሰጥ በፍጥነት አሸባሪዎች ላይ እርምጃ ካልወሰደ ብዙ ጥፋት ያስከትላሉ
@user-tq1iy3he9c
@user-tq1iy3he9c 2 года назад
😭❤🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤🙏😍 ethiopia ለዘለዓለም ትኑር
@user-ex8bk3ss1x
@user-ex8bk3ss1x 2 года назад
Thak you!
@zeharaahmed7409
@zeharaahmed7409 2 года назад
ደሴ ላይ የሰሩት ሴራ ለሌሎች ከተሞች ጠቅሟቸዋል በደሴ ይብቃ ሴራዋ የወያኔ
@user-qz1hy4xw9s
@user-qz1hy4xw9s 2 года назад
ምን ተፈጥሮ ይሆን ደሴ ላይ ዋ ቤተሰቦቸ ምን ሁነው ይሆን
@Ermiasbekel
@Ermiasbekel 2 года назад
Ethiopian must take more action 24/7 ever single day people must be more clever than the enemy. God Bless Ethiopia.
@temesgen1378
@temesgen1378 2 года назад
Ethiopan amharu 666❌❌❌❌🖕🖕🖕🖕
@negussietimikate6853
@negussietimikate6853 2 года назад
ክቡር ጠቅላያችን ! በርታ ! ወጥረህ ያዝ . እኛም በያለንበት ላገራችን እንታገላለን . በሚቀጥለዉ ዓመት የ Mid term ምርጫ ላይ ልክ Virginia እንዳደረግነዉ ሁሉ . በየ State ሁሉ ድምጻችንን Democratic party ዉን ለመጣል እንዘጋጃለን ።
@workuzewditu2670
@workuzewditu2670 2 года назад
God is with l all Ethiopians. GOD please stay with us more in the future. Long. live to all Ethiopians and long live to Dr Abyi.
@selamselamh9666
@selamselamh9666 2 года назад
Wow! Keep it up!
@hirut5470
@hirut5470 2 года назад
የጌታዬ እጅ ድንቅ ነው ገና ያሻግረናል
@meazawedajo1766
@meazawedajo1766 2 года назад
የማያንቀላፋው የኢትዮጵያ አምላክ ከኛ ጋር ነዉ
@mestiberhanu3808
@mestiberhanu3808 2 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን🙏🙏🙏🙏🙏
@onelove6428
@onelove6428 2 года назад
Art Tv Please translate this information to English for us able to share it international community 🙏🙏🙏
@user-sw9si9gm1s
@user-sw9si9gm1s 2 года назад
እግዚአብሔር ሀገራችን ይጠብቅልን የእኛ ጠበቃ የአለም ንጉሥ ነው ሰለዚህ ሁሉም በየ እምነት ፀሎት እናደረግ
@user-ik7eu9iu9p
@user-ik7eu9iu9p 2 года назад
እግዚአብሔር ዝም አይልም ይፈርዳል
@nuredinnegash5603
@nuredinnegash5603 2 года назад
ትክክልናት ኤንባሲዋን ታንሳልን ፍራፍሬ እናበቅልበታለን
@maedot-tube
@maedot-tube 2 года назад
አርት ቲቪ በጣም በርቱልን ደስ የሚል ዘገባ ነዉ ፡፡
@tsigetube7178
@tsigetube7178 2 года назад
Arts 👍👍🙏
@jonabuzi3850
@jonabuzi3850 2 года назад
አርትስ ቲቪ እናመሠግናለን
@MsAlebachew
@MsAlebachew 2 года назад
Viva arts tv👍👍👍👍👍
@usahandsoffethiopia.9906
@usahandsoffethiopia.9906 2 года назад
አቤቱ እግዝሀቤር አንተ እኮ ኢትዮጵያን አትትዋትም ተመስገን
@ethiochewata349
@ethiochewata349 2 года назад
nice work!
@zantanaofficial
@zantanaofficial 2 года назад
ኢንዶሚን 3 ደቂቃ በቂው ነው ....እንቀቅላቸዋለን
@dagimmeta9706
@dagimmeta9706 2 года назад
They don't understand that tl God is our leader, unlike them. They will try and they will pay a big price. FOREVER ETHIOPIA 💚💚💚💛💛💛❤❤❤
@menberebekele2374
@menberebekele2374 2 года назад
እግዚአብሔር ኢትዮጵያን እና ህዝቦቿን ይጠብቅ
@henoklegese9657
@henoklegese9657 2 года назад
አርትስ❤🙏
@wendimuyoutube310
@wendimuyoutube310 2 года назад
እግዚአብሔር አምላክ ሀገራችን ኢትዮጵያ ይጠብቃታል 🙏🙏🙏
@kidistdesta6519
@kidistdesta6519 2 года назад
እግዚአብሔር አምላክ ሆይ ሀገራችንን ኢትዮጲያን ከነዚህ አውሬ የጋንኤል ሰራዊቶች አድንልን መንግስታችንን ህዝባችንን መከላከያችንን ጠብቅልን ወያኔ ከነ መታሰቢያው ድራሹ ይጥፋ አረመኔዋች
@ashebirmilan6275
@ashebirmilan6275 2 года назад
እግዚአብሔር አለኮ ለኢትዮጵያ♥♥♥ኢትዮጵያ ለዘለአለም ትኑር!!!!!
@AZGZ-nh4dk
@AZGZ-nh4dk 2 года назад
አሜንን
@tsigeyimer1581
@tsigeyimer1581 2 года назад
እግዚአብሔር ይጠርጋቸዋል
@brhane5114
@brhane5114 2 года назад
ፈጣሪ ሆይ ኢትዮጵያን ጠብቅ አሽባሪዎቾ ይሸበሩ
@meyekasa5478
@meyekasa5478 2 года назад
በርቱ አርትስ
@user-sj9hp2pp4p
@user-sj9hp2pp4p 2 года назад
አላህዋ ያረብ ፈረጃህን
@zafarsa6092
@zafarsa6092 2 года назад
አላህ አገራችንን ይጠብቅልን እንደነሱ ክፋት ሳይሆን ደጋጎች በሚያረጉት ድአ ነው አገሪቱ የምትጠበቀው አላህ ሰላሟን ይመልሰልን
@bzuwerqabebeloveyouethiopi6692
@bzuwerqabebeloveyouethiopi6692 2 года назад
አይይይ እናንተ ነጫጭቦች አታዉቁንማ ኢትዮጵያዊንን ። እያዳድሽ ወጋሽን ታገኛለሽ ኢትዮጵያ በቸሩ መደሃኒያለም ጋ ታሸንፋለች❤🇪🇹💪 ብዙ ጀግኖ ልጆች እና የማይበገር መሪ ነው ያለን💪❤
@kidistgirma6214
@kidistgirma6214 2 года назад
ይገርማል
@tachmetube7181
@tachmetube7181 2 года назад
ሰላም ይስጠን
@BirbauxRecords.SewMehonFilms
@BirbauxRecords.SewMehonFilms 2 года назад
እናታችን ኢትዮጵያ ታሸንፋለች !
@temesgenlulu2098
@temesgenlulu2098 2 года назад
Ethiopia prevails
@eyerusandarge9935
@eyerusandarge9935 2 года назад
Ethiopian🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏🙏💞💞
@tirsitlammatessema3519
@tirsitlammatessema3519 2 года назад
ህዝቤ ሆይ ንቃ እናት ካመለጣች አትገኝም‼️
@ethiopiahagre1739
@ethiopiahagre1739 2 года назад
ክብር ለድንግል ልጅ ኢትዮጵያ እጆቿን ወደ እግዚአብሔር ትዘረጋለች አሜን
@meronfekade696
@meronfekade696 2 года назад
እየጸለይን እኮ ነዉ አምላካችን ሰምቶ የሚመልስ ከእዉነት ጋ የሚቆም እዉነተኛ ዳኛ ነዉ። አሁን ስለ አብይ አደለም ስለሀገር አብረን በአንድ ልብ የምንቆምበት ሰአት ነዉ። Ethiopia prevail!!
@askalmeherete1170
@askalmeherete1170 2 года назад
Ethiopia lezelalem nurie,Egziabher yitebeken 💚💛❤
@mpmpmpmp7768
@mpmpmpmp7768 2 года назад
Yegeremale ethippia egezeabehar yeredatal amen
@user-jg3pp1gy2p
@user-jg3pp1gy2p 2 года назад
ጠላቶቻችንን እግዚአብሔር ይዋጋቸው እነዚህ አረመኔዎች
@alemzewdabebe803
@alemzewdabebe803 2 года назад
ውይ መቼ ይሆን ይህን ከባድ ተፅዕኖ አልፈን ለዕድገት የምንጏዘው የሚያሳዝነው የራሣችን (ባንዳዎች) በመተባበራቸው በግል ጥቅም
@rifmohammed2112
@rifmohammed2112 2 года назад
ጀግና መሪ አለን 🇪🇹🇪🇹
@abyssiniaabyss7320
@abyssiniaabyss7320 2 года назад
ETHIOPIA WILL PREVAIL WITH THE HANDS OF THE ALMIGHTY GOD.
@mitikekelif8873
@mitikekelif8873 2 года назад
ሐገራችን አትፈርስም ፈጣሪገና ነገሮችን ያስተካክላል
@kongtehaile2069
@kongtehaile2069 2 года назад
እግዚአብሔር ግን ያያል ደግሞም በእውነት ይፈርዳል
@sewasew3937
@sewasew3937 2 года назад
ስለ ሁሉም የድንግል ማርያም ልጅ የተመሠገነ ይሁን
@sirfashm7480
@sirfashm7480 2 года назад
ዉነትምእዴሚ
@amantamiru5450
@amantamiru5450 2 года назад
አምላክ ከእኛ ጋር ነው እነሱ እማ ከዚ በላይ ነበር ያሠቡት ግን ምን ዋጋ አለው ሁሉም ነገር ከሽፎባቸዋል ድል እኛ ጋር ነው ደሴ እና ኮምቦልቻ የህወሀት ሠዎች መቆሚያ መቀመጫ አተዋል 😎😎😎💪💪💚💛❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️💪
@user-yz6yd1hz9c
@user-yz6yd1hz9c 2 года назад
የኢትዮጵያ አምላክ ሁሌም ከኢትዮጵያ ጋር እና ከእውነት ጋር ነው ጁንታው በጮህው መጠን ቢሆን አንኳን አ.አ አይደለም አውሮፓንም ሊይዝ ይችላል ነበር ግን እኛ ኢትዮጵያዊያን እንዲህ ነን በአንድነት ስንቆም እናስፈራለን ሁሌም አንድነታችን ይለምልም ጠላትም ይውደም
@madinaedres8740
@madinaedres8740 2 года назад
Ya Allah serachewn hulu yagaltachu weyyyyyyy ye ye Ethiopia mekegna abezazu gerem yilegnal gin Allah alat le Ethiopia 🙏
@kingaklilu9665
@kingaklilu9665 2 года назад
ኸረ ብዙ ኢትዮጵያዊ ባንዳዎች ለምሳሌ ዮኒ ማኛ ፣ደሩ ዘሀረሩ እና ነባር ታጋይ ኤርምያስ ለገሰ እና ሀብታሙ አያሌው በእነሱ ተገዝተው ሌት ተቀን እየቀባዠሩ አይደል
@user-yf2yv7ux2s
@user-yf2yv7ux2s 2 года назад
ለሁሉም ጊዜ አለው አንገታቸውን ይደፋሉ።
@lisaftaddesse8883
@lisaftaddesse8883 2 года назад
የዩቱበር ጡረተኞች ጊዚ አለው ለሁሉ
@genitube1438
@genitube1438 2 года назад
የተረኞች የባንዳ ለቅሶ አታልቅሥ ኢትዮ 360ለቀቀ አርጉሌላውጋ አትቀላውጦ የ አራጁ አብይ ጠበቆች
@user-rl4cj2uy5c
@user-rl4cj2uy5c 2 года назад
የባንዳዎችን ፕሮግራም ማየት ፡ እነርሱን ያበበረታታል!
@nebiyatzd6471
@nebiyatzd6471 2 года назад
የኢትዮጵያ ጠባቂዋ ከላይ ነው እና ማንም አያሸንፋትም
@selamawittadessee2444
@selamawittadessee2444 2 года назад
Egzabher hulem zelealem Ethiopian ytebkatal ahunme Egzabher kelijochua kemdrua nw kber lefetari ayi Ethiopia mnime athonme 🙏🙏🙏
@simeretm3665
@simeretm3665 2 года назад
No more TPLF in Ethiopian !! I support my country leader our leader is elected by Ethiopian citizens!!!
@eleniehilu8641
@eleniehilu8641 2 года назад
ይህ የሆነው ሁሉ በእግዚአብሔር ጥበቃ ነው
@gghhhbbnnn1223
@gghhhbbnnn1223 2 года назад
ኢትዮጵያን የሚጠብቅ አይተኛም አያንቀላፋም።
@tirsitlammatessema3519
@tirsitlammatessema3519 2 года назад
ጋዜጠኛው እናመሰግናለን
@selamawitm7933
@selamawitm7933 2 года назад
እውነትም ኢንዶሚ party😅 ፈጣሪ የኢትዮጵያን ሰላም የምጣልን🙏🏽
@zewduayele624
@zewduayele624 2 года назад
Thanks for unfolding the truth. Let us cooperate and demolish TPLF once and for all
@meseretalemayehu8950
@meseretalemayehu8950 2 года назад
አምላኬ አገሬን አደራ
@abouchyahellbuy1939
@abouchyahellbuy1939 2 года назад
በጣምይገርማል ግን የስራኤል አምላክ አለ
@user-yf2yv7ux2s
@user-yf2yv7ux2s 2 года назад
አትጠራጠሩ አለ ለሁሉም ጊዜ አለው
@rigbeqi
@rigbeqi 2 года назад
የኢትዮጵያ አምላክ
@martafisiha4095
@martafisiha4095 2 года назад
ወይ ኢትዮጵያ ጠላት ቢበዛም እግዚአብሔር አለ አለ
@tsigeyimer1581
@tsigeyimer1581 2 года назад
እግዚአብሔር ከኢትዮጵያ እና ከህዝቧ እንዲሁም ከመንግስቷ ጋር ነው በየ ገዳሙ ስለሃገራቸው የሚፀልዩ አባቶችና እናቶች አሉን የምናመልከው አይተወንም አይተነወንም
@donatelaezu2242
@donatelaezu2242 2 года назад
Erasachune asenanu bewshte guge manegugoch awereteh motehale enateko ataferume meneme mikeshfe tegele yeleneme enakeshfachwalene
@ethiopiaethiopia6026
@ethiopiaethiopia6026 2 года назад
አሁንም ከፍተኛ ጥንቃቄ ያስፈልጋል።
@firdwos
@firdwos 2 года назад
እነደው ወያኔ የአገር ላይ ነቀርሳ ናቸው አገራቸውን እነሱ ስለሸጡ የአለም ህዝብ እኛላይ ፊቱን አዞረብን እኛም የአለማቱን ጌታ አላህን ይዘናል አላህ ኣሳለፎ አይሰጠንም !!🇪🇹ኢትዮጵያ አትፈርስም 🇪🇹
@user-zb3kp4cq7g
@user-zb3kp4cq7g 2 года назад
ወይጉድ ምን ይሻላል
@bisratalebachew6719
@bisratalebachew6719 2 года назад
Indomie pasta
@titizfki7466
@titizfki7466 2 года назад
🇪🇹❤🇪🇹❤
@user-kp2vl5fc3c
@user-kp2vl5fc3c 2 года назад
አሜሪካ የ አልህ ዱላ ይምጣብሽ 🤲🤲🤲🤲አሚን በሉ
Далее