Тёмный

በአዲስ አበባ የኮሪደር ልማት ዙሪያ ከንቲባ አዳነች አቤቤ የሰጡት መግለጫ 

AddisWalta - AW
Подписаться 495 тыс.
Просмотров 44 тыс.
50% 1

Join this channel to get access to perks:
/ @addiswalta
በአዲስ አበባ የኮሪደር ልማት ዙሪያ ከንቲባ አዳነች አቤቤ የሰጡት መግለጫ
#Addiswalta #Ethiopia #News | አዳነች_አቤቤ | Adanech_Abebe
Addis walta FM 105.3 youtube : / @addiswaltafm105.3
Entertainment youtube: / @addiswaltaentertainment
Afaan Oromoo youtube: / @awafaanoromoo
Tigrigna youtube: / @awtigrigna
RU-vid Main channel: / @addiswalta
AW English : / @awenglish1
Facebook: / wmccwaltamediaandcommu...
Twitter: / walta_info
FM: Walta FM 105.3
Website: waltainfo.com
Telegram: t.me/WALTATVEth
Arabic Facebook: تلفزيون والتا بالعربي Walta TV Arabic
AW English Facebook : / 100068007437624
#WaltaTV #addiswalta

Опубликовано:

 

24 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 183   
@bute5158
@bute5158 5 месяцев назад
በርቺ ዶክተር አዳነች መልካም ስራችሁን እናደንቃለን
@ewnetubelete8905
@ewnetubelete8905 5 месяцев назад
እናከብርሻልን እንወድሻለን ካለእረፍት ቀንና ማታ የምታረጉት አዲስ አበባን አዲሰና ንፁሕ ለማደረግ ለምታደርጉት ጥረት ከልብ እናመሠግናለን በርቺ Adu The iron leady
@SamrawitGirma1
@SamrawitGirma1 5 месяцев назад
እግዚአብሄር ለተሳዳቢዎች ልቦና ይስጣቸው
@Hulem_Tesfa_Ale
@Hulem_Tesfa_Ale 5 месяцев назад
ዋዉ ዶክተር አዳነች አቤቤ ጀግኒት እናመሰግንሻለን አላህ ከአንቺ ጋር ይሁን አሜን 🙏🙏🙏
@Negussie-c5q
@Negussie-c5q 5 месяцев назад
ለክብርት ከንቴባ የተጀመረው የልማት ሥራ ለትውልድ የሚሸጋገር በመሆኑ እጅግ የሚያኮራ ሰለሆነ እግዜአብሔርን አመሰግናለሁ ! በርቱ በትጋት ዳር አድርሱት ይህን ካልኩ አንድ ነገር ልጠቁም ኢትዮጵያ ውሰጥ ብዙ አዛውንቶች ሰላለን ለእግር የተመቻቸና የሰተካከለ ወክ የምናደርግበት ፓርክ በየቦታው መቀመጫ ም ያለው ቤታሰብበት እላለሁ እግዜአብሔር ይባርኮት!!🙏
@alexone532
@alexone532 5 месяцев назад
ፔንጤ
@derarabyata5901
@derarabyata5901 5 месяцев назад
ስንቶች ቤተሰባቸው እደተበተነ ባየህ ስንቶች ከየክፍለሃገሩ መተው ጥገኛ እንደኑ ባየህ በሚሊየኖች ህይወት መፍረድ
@alemnehdinknesh3322
@alemnehdinknesh3322 5 месяцев назад
ቀላሉ መንገድ ወደመጡበት ክፍለሀገር ይመለሱ ገጠሩ ባዶ ነዉ እዛ ስራ ፍጠሩ እናንተ የምትሰሩት ህገወጥ ነዉ ህግ መከበር አለበት ​@@derarabyata5901
@fantuhailu6974
@fantuhailu6974 5 месяцев назад
Great job ADANCH.thanks for sharing this information . You did wonderful thanks all of you.
@hiruthaile4915
@hiruthaile4915 5 месяцев назад
tebareki
@EmanAbdurezak-li1lb
@EmanAbdurezak-li1lb 5 месяцев назад
መንግስት አሁን ገና ብልጥ ሆነ መረጃ ቶሎ ቶሎ ከህዝብ ጋር ከተገናኘ አክቲቪስቶች ዜሮ ይሆናሉ
@tigistbahru9348
@tigistbahru9348 5 месяцев назад
Yes❤
@geremewdesu
@geremewdesu 5 месяцев назад
ብልጽግና የተናገረውን እየተገበረ ነው
@geremewdesu
@geremewdesu 5 месяцев назад
የተጀመረው የኮሪደር ልማት እውነተኛ የከተማ ገጽታ ያላብሳታል
@berhanubalcha5930
@berhanubalcha5930 5 месяцев назад
እናትና አባትሽ አዳነች ብለው ስም ያወጡልሽ በዕድሜሽ ለደሆች ቅድሚያ ሰተሽ አንድታገለግይ መሆኑን እረዳለሁ እግዚአበሔር ካንቺ ጋር ነው በርቺ ልጄ።
@alberteinstein9034
@alberteinstein9034 5 месяцев назад
The Iron Lady of Ethiopia
@NaolMegersa-xj7xz
@NaolMegersa-xj7xz 5 месяцев назад
Am. Apiricate good work may God bless u more rely it is good work counitinu
@nabilteha4432
@nabilteha4432 5 месяцев назад
Thanks Adanech and co. Bertu. Ethiopia qoshashawan aragfa wedefit teqettelalech!
@ethioman1241
@ethioman1241 5 месяцев назад
እንዲህ አይነቱ ስራ ካልተሰራ የከተማ እድገት አይኖርም የከተማ እድገት ፅዳት ሲኖር የቱሪስት ፍሰቱ ይጨምራል ሃገሪቱም ታድጋለች
@SamrawitGirma1
@SamrawitGirma1 5 месяцев назад
በርቺ ከንቲባ አዳነች እግዚአብሄር ትእግስትን ይስጣችሁ ተሳዳቢዎች ካለስድብ ምን ስራ አላቸው ምቀኞችና ተንከለኞች ያላቸውስድብ ብቻ ነው
@genetyilma7717
@genetyilma7717 5 месяцев назад
የመኃይም መገለጫው ስድብ እንጂ ሌላ ምን ያውቃሉ
@lililetel9128
@lililetel9128 5 месяцев назад
እኔ አዳነችን ለማድነቅ ተሳነኝ ልጀ!! ልብ ይመርቅ❤
@tigib6790
@tigib6790 5 месяцев назад
የዘመኑ ጀግና በማውራት ሳይሆን በመስራት የምታሳይ የ ጠንካራ ሴት ምሳሌ ልጆችሽ እና ባለቤትሽ እንዲሁም ኢትዮጵያን የሚወዱ እና እድገቷን የሚፈልጉ እንዴት እንደሚኮርብሽ እውነት ለኔጀግናዬ ነሽ
@geremewdesu
@geremewdesu 5 месяцев назад
ከተማችን መደስ ከተማን ያሳድጋል
@eyerusekassaye8506
@eyerusekassaye8506 5 месяцев назад
አንቺ ጀግና ነሽ አሁንም እግዚአብሔር ይርዳሽ
@ethioman1241
@ethioman1241 5 месяцев назад
በጣም ትክክል በርቱልን የጨለማ ጉዞ ይበቃል
@merygetachew3103
@merygetachew3103 5 месяцев назад
Enante Kemetchu chelema yehonewie be seneseratie meche ye ethiopia hizbe beselam Noriena Anche Wesha first respect human kind
@merygetachew3103
@merygetachew3103 5 месяцев назад
What about Ethiopia economy fix ? What about our peace ? What about amara Jenocide ?
@MarthaWoldehanna
@MarthaWoldehanna 5 месяцев назад
ከንቲባ አዳነቾ ና የ ብልጽግና አመራሮች ን እናደንቃችኋለን ለቀጣይ አምላክ ይርዳቾሁ🎉🎉🎉
@lililetel9128
@lililetel9128 5 месяцев назад
አንዳንድ ጋዜጠኞች የሚበልጠው ጥያቄዎቻችሁ አወቆ አጥፊ መሰለባችሁ ግንሳ ይቺ ጀግና ሴት አነዳስደመቸቻችሁ በዕርግጥ እነግራችኋለሁ 😅😅😅😊😊😊
@bineymgeresu7888
@bineymgeresu7888 5 месяцев назад
👍👌🙏Adeye jegna ..teru sera nw .. berchiln...bertuln
@AchilleAchille-c2i
@AchilleAchille-c2i 5 месяцев назад
እዲስ እበባ እሁን ግና ትክክለኛ ከንቲባ እግኝች ምስግና ለክንቲባ እደነች
@Yohannes-s9z
@Yohannes-s9z 5 месяцев назад
እናመሰግናለን ክብርት ከንቲባችን
@ZumaAhhmed
@ZumaAhhmed 5 месяцев назад
ክብር ለጠቅላይ ሚንስትራችን ለዶክተር አብይ አሕመድ ክብር ለክብርት አዳነች አበቤ አይዞሺ የኛ ጀግና ይሔ እንደለበሠው ቁንጣ አይምሮው ያጠረ ሕዝብ ያስቸግራል ግን አንች በትግስት ሠርተሺ አሣያቸው ሠርተሺ አሣይተሻቸዋል አሑንም ሠርተሺ አሣያቸው የኛ ጀግና የኛ ውድ ኑሪልን ለዘላለም
@getumelese459
@getumelese459 5 месяцев назад
በጣም ጥሩ ስራ ነው በርቱ
@lililetel9128
@lililetel9128 5 месяцев назад
Adanech bravissima donna ethiopie grazie cara
@lideteabteklegiorgis8528
@lideteabteklegiorgis8528 5 месяцев назад
ክብርት አዴ እናመሰግናለን ክበሪልን
@tamratmengstu346
@tamratmengstu346 5 месяцев назад
አዳነች አበቤ አዲስ አበባን አይደለም አፍሪካን መምራት ትችላለች።
@tesfayefida2837
@tesfayefida2837 5 месяцев назад
ክብር ከንቲባ ዝም ብለሽ ስራሺን ስሪ ።በለመድሺው ደሞ የሌቦቹን እጅ የስራሽ እንቅፋት እንዳይሆኑ ጠበቅ ያለ እርምጃ ውሠጂ።
@kedirzeki1051
@kedirzeki1051 5 месяцев назад
ልማቱ ህዝባችንን የሚጠቅም መሆኑ ግልፅ ነው ።ሆኖም ለልማቱ ተነሺዎች ጥያቄ በተገቢው ምላሽ መስጠት እና ቅሬታ ተቀብሎ መፍትሔ የሚሰጥ ልዩ ፅህፈት ቤት መከፈቱ አደንቃለሁ።
@genetyilma7717
@genetyilma7717 5 месяцев назад
100% ትክክል
@ethioman1241
@ethioman1241 5 месяцев назад
ክብርት ከንቲባ ዛፎች ዘንባባ ሳይሆን ለጥላ ሚሆኑ ለአዋፋት ማደሪያ ሚሆኑ ሰፋ ያል ቅጠል ያላቸው እና ረጅም ቢሆኑ ይመረጣል በተጨማሪ ዛፉ ሲተክል እስክ 1፣5 ሜ ደርስ ዙሪያው አፈር ቢሆን በድንጋይ እና አስፋልት ዛፉ ባይጨናነቅ መንገዱን አይፈነቅልም
@genetyilma7717
@genetyilma7717 5 месяцев назад
በጣም ገንቢ ሃሳብ ነው ያቀረብከው ተባረክ
@abebechekagn9582
@abebechekagn9582 5 месяцев назад
What your honor is doing is correct and very important, go on
@MajorBerhanuwoldesenbetket4038
@MajorBerhanuwoldesenbetket4038 5 месяцев назад
ድንቅ ሥራ ነው ! እንደዝሁ የመላው ሀገሪቱን ሠላም የሚነሣውን በክፉዎች የተተከለብንን የጎሣ ፓለቲካ ብታፈርሱልን ÷ ከልል የሚባለው ፈርሶ በአስተዳደር አከባቢ ቢተካ እንደ "ቡሪንዲ" ታርካችን ይታደሣልና በእውነቱ አሁን የሚሠራውን አሮጌን በአድስ መተካት ህደት የተፈጥሮም ህግ ነውና ያለማድነቅ አይቻልም ።
@ZeharaahmedLdres-e1w
@ZeharaahmedLdres-e1w 5 месяцев назад
ሰላም ብያለሁ ቤተሰብ 💐🌺👍🙏🌹🌼🌻🌷🌞🌸
@AhmadayyaanaaTolaa
@AhmadayyaanaaTolaa 5 месяцев назад
Veery. Good❤❤❤❤
@tomjerry4096
@tomjerry4096 5 месяцев назад
አዲስ አበባን የብልፅግና ማሳያ ለማድረግ ከተያዘው የብልፅግና ግብ አንዱ ተግባር ነው ይበረታታል !
@MariaMohamed-be9qo
@MariaMohamed-be9qo 5 месяцев назад
I'm admired Dr Adanch Abbibe for her fabulous jobs. Taking responsibility and accomplishments so many projects within short periods of time. Big changes and beautiful cities for Ethiopians. Long life and health for my beloved Adanch Abbibe.
@ermiuasabera5827
@ermiuasabera5827 5 месяцев назад
የኛ ጀግኒት ከንቲባ ገና ብዙ ነገር ሰርተሽ ታሳይናለሽ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ 💯💯👌👌💪💪👍👍🙏🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇷🇪🇷
@RRuth8852
@RRuth8852 5 месяцев назад
Good job, keep going ❤❤❤❤❤
@mesaywakjira
@mesaywakjira 5 месяцев назад
በጣም ምርጥ ማብራሪያ ነው ብይታውን በሚገባ ያጠራል።
@fekefre9616
@fekefre9616 5 месяцев назад
በእውነቱ የሰማኋቸው ፕሮጀክቶች መልካም ጅምር ነው በርቱ
@legessedinka1945
@legessedinka1945 5 месяцев назад
Mayor Adaneech Abebe is a mayor fit to the purpose . Great .
@NigestAssefa-zz1dn
@NigestAssefa-zz1dn 5 месяцев назад
Strong Lady I admire your job
@Amir_529
@Amir_529 5 месяцев назад
a great leader hard working Iron Lady thank u mama.
@alreemalmarzouqi1514
@alreemalmarzouqi1514 5 месяцев назад
ጃግንት ይመችሽ በርችልን 👍👍👍👍👍👍👍👍👏👏👏👏👏👏🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
@Hailuhailu-v8j
@Hailuhailu-v8j 5 месяцев назад
እጅግ የተከበርሽ አዳነች አቤቤ ዛሬ ደግሞ ስራሽም ልዩ ነው አንቺም ልዩ ከንቲባችን ነሽ በሁሉም ነገር ኮርተንብሻል ወረኛ ቢያወራም ሚሊዮኖች መቶ በመቶ ድግፈናል ወደ ፊት መገስገስ ነው ከብልፅግና ጋር ትክክለኛ ጉዞ ብልፅግናን ይዞ!!!
@bute5158
@bute5158 5 месяцев назад
አዲስ አበባ ፈርሳ ብትሰራ ድሮ በፕላን የተሰሩ ናቸው አዋሳ ከተማ ፕላን አለው ድሮም ስናቀው እናትና አባትህ የተሻለ ከሽንት ቤት ሽታ ጋር የሚበላበት ነው ተለውጦ ከተማ ቢሰራ ለምን አንታገስም ለምን የድሮን ኑሮ መኖር ቁሻሻ ኑሮ እንመርጣለን መጠየቃችሁ የህዝቡን ጥያቃ መልሰ ይዞ ማቅረብ ጥሩ ነው እንደ ጋዜጠኛ ግን የማንን ሀሳብ ነው የምታቀርቡት የኢትዮጵያን እድገት የማይፈልግ ስላለ ጥያቄን እንዳመጣችሁ ለነገ ተስፋ እንደሆናቸው ሀሳብን እናስጨርስ በሉዋቸው ለምን የዱባይ ውበት ወደድን ፈርሶ ነው የተሰራው እንዲሁ አልተፈጠረም
@merygetachew3103
@merygetachew3103 5 месяцев назад
Ye Dubai mengist le hizbie Kibrie alew endegna Hagere homeless ayreguim
@merygetachew3103
@merygetachew3103 5 месяцев назад
Ye zehichue ekulenet yalem
@tsion3656
@tsion3656 5 месяцев назад
ከንቲባችን በጣም ያኮሩኛል 3 አመት ቤት ኪራይ ሳይከፍል ፍ/ቤት ከፍሎ እንዲለቅ ቢፈረድበትም እያስፈራራን ነው ፍርዱን ማስፈጸም አልቻልንም ብለው ጠበቃው ጉዳዩን አላስፈፀሙም በቦሌ ክፍለ ከተማ ግቢና ቤቱን ሸንሽኖ ሕገወጥ ሥራ እንደሚሰራበት ተነግሮኛል የሕግ ጉዳይ ግራ አጋብቶኛል ፍትሕ ፍትሕ ፍትሕ
@የማሪያምልጅነኝየክርስቶስ
ክብር ከንቲባችን ወ/ሮ አደነች አበቤ እግዚአብሔር አምላክ ያባርክሸ ከነ መላው የሰራ ባለደረባዎችሸ ጋር ትልቅ ሰራ እየሰራችሁልን ነው ። አሉባልታዎችን ፣ አኪቲቪሰቶች ለዮቱብ ብር ለመሰብሰብ ፍጆታቸውን ለማከበር የተነሱ ናቸው ፕሮጀክቱ ሲያልቅ ምን እነደሚዘገቡ የምናየው ይሆናል እናንተ ሰራችሁን ብቻ ሰሩልን የሰጀመራችሁ አምላክ ፍፀሸሜያችሁን ያሰጨርሰልን ዘንድ ምኞታችን ነው አገራችንን ሰላም ያድርግልን ለቤ ቀማኛ ዘራፉዎችን የሰውን ነብሰ ለዝርፊያ በአኢሰባዊነት የሚያጠፉ በህግ ቅጣታቸውን ለፍርድ ይቅረቡ ። በርቱ በርቱ በርቱ እግዚአብሔር የተመሰገነ ያሁን ሪፖርቱ ሁሌም በቀርብ መልካም ነው ❤❤❤🎉🎉🎉
@israelalemu8059
@israelalemu8059 5 месяцев назад
አይዞሽ በርቱ ልን እንደምንም ከጨለማ እና ከቆሻሻ ላይ አንሱን እግዚአብሔር ይርዳቹ
@daveandnaolshow
@daveandnaolshow 5 месяцев назад
ባርች
@solomonmeuz2885
@solomonmeuz2885 5 месяцев назад
Dear madam mayer Adanch Abebe "the ethiopian great communicator" amezing i never hered some one as elequant detaied informative confidant kind heart professional i could said more i am very very impressed in your presentation to the poublic of addis abeba right on !! dear mayor if there is award for infontial change agent of african countries city development you are best candidate and will WIN your amharic skill unadaltersted languge should be a leson to your subordenets your thought of schooling diffrent from most of the poublic figures plase make some time to be great model for young futher ethiopian kids your are very easy to leason thanks
@derarabyata5901
@derarabyata5901 5 месяцев назад
አዲ ብዙ መፍረስ የሌለባቸው ፈርሰው ለብዙ ሰዎች መተዳደሪያም ተስፋም የቆረጡ ባዝንም ካንቺ ግን የናትነት ፍቅር ይዞኛል አንበሳ ነሽ ሽመልስ የሚሉት ነው ለናንተ ስረአት መጠላት ትልቁን ብልግና ያረገው :;
@GudisaHailu-b5e
@GudisaHailu-b5e 5 месяцев назад
Tebareki ❤ ❤
@AkliluGerezgiher
@AkliluGerezgiher 5 месяцев назад
bravo
@getenetbahiru
@getenetbahiru 5 месяцев назад
ክብርት ከንቲባ እናመሠግናለን። በርቱ።
@lideteabteklegiorgis8528
@lideteabteklegiorgis8528 5 месяцев назад
እውነትም አዳነች ወላጆሽ አልተሳሳቱም
@emajo1672
@emajo1672 5 месяцев назад
መረጃ በትኩስ በትኩሱ አቀረቡልን ወሬው ዜሮ ይሆናል !!!!
@terrywoldemariam3679
@terrywoldemariam3679 5 месяцев назад
My memory of cinema ethiopia was something different. I remember me & my friends walk from addis ketema through Mercato to watch movies. It was foggy and smelly from smoke. If you guys dig into it, I don't think it was build by ethiopian, the first owner may not be even ethiopian. How come you think this is a national treasure. The mayor is progressive and human centered, you don't get such a leader that often. Let she do the work.
@yaredmulugeta1203
@yaredmulugeta1203 5 месяцев назад
🌹🌹🌹🌹🌹
@ፍዘርሉሲ
@ፍዘርሉሲ 5 месяцев назад
የአዲስ አበባ ህዝብ ታላቁ እስክንድር ነግሮችሁ ነበር ግን እብድ ነው አላችሁት ተመስገን በሉ የሚታረድ ህዝብ አለና።
@alexfk9912
@alexfk9912 5 месяцев назад
እውነት ደስ ይላል፡፡ በርቱ እግዚአብሔር ይርዳችሁ፡፡ ነገግ ግን ለምንድነው አዲስ 20/80 ተመዝግበን አሁን ወደ 8 ዓመታት ቢሆንም መፍትሔ ያልተሰጠን??
@eliasnegussie738
@eliasnegussie738 5 месяцев назад
National voting and moving people's from their living areas.
@MariaMohamed-be9qo
@MariaMohamed-be9qo 5 месяцев назад
Some of Ethiopians they are not born to appreciate only criticizing is thier habits. Dr Adanch Abbibe and Dr Abiy Ahmed has a goal. Their goals to make mama Ethiopia 🇪🇹 great. Wishing u all the best.
@Asmra-v9t
@Asmra-v9t 5 месяцев назад
❤❤
@וובהיברקן
@וובהיברקן 5 месяцев назад
የበሠበሠ አላማችሁ እውቀነት አበባ ምግብ ይሆናል ብለችቿሁ እውነት የተራበ ህፃን መጨወት ይችላልን ወይሥ የብልግና ፓርቲ ብቻነው የአዲስ አበባ ህዝብ
@wasilanasir8210
@wasilanasir8210 5 месяцев назад
@Ras-Media-ug5kw
@Ras-Media-ug5kw 5 месяцев назад
20/80🙏🏾😭😭😭
@ethiopia-prevails498
@ethiopia-prevails498 5 месяцев назад
ማነው የማንን ታሪክ የሚያጠፋው :: ታሪኩ የማን ሁኖ ነው ማን የሚያጠፋው
@WoreenshBelda
@WoreenshBelda 5 месяцев назад
Manem mengest yalesrawen new Abchu yesraw Respect 🙏
@asnetufa1240
@asnetufa1240 5 месяцев назад
እስቲ ፡ እስከዛሬ ፡ ተሾሞ ፡ የነበረ ፡ ከንቲባ ፡ እንደዚህ ፡ ህዝቡን ፡ በቤት ፡ ደረጃ ፡ የተሻለ ፡ አኗኗር ፡ ያደረገ ፡ ከሽንት ፡ ቤት ፡ አቅም ፡ መሃል ፡ አስፋልት ፡ ኮሪደር ፡ ላይ ፡ የሚዐዳዳው ፡ እና ፡ የሚሸናው ፡ ለሃያ ፡ አንድ ፡ ሽንት ፡ ቤት ፡ መርገጫ ፡ የሌለው ፡ በሄድንበት ፡ አካባቢ ፡ ስናየ ፡ የቅርብ ፡ ጊዜ ፡ ፡ ትዝታ ፡ ፡ ነው ፡ ስለዚህ ፡ እንደልማቱ ፡ የኑሮ ፡ ውድነቱም ፡ የሰላም ፡ ማጣቱንም ፡ እንዲሁ ፡ ይወገድልን ፡ ሰላም ፡ ከሌለ ፡ የገነባ ችሁት ፡ ያለመፍረሱ ፡ ዋስትና ፡ የለውም ፡ በውጪ ፡ አገር ፡ የምናየው ፡ ነው።
@B2D3
@B2D3 5 месяцев назад
amazing lady🎉🎉🎉🎉🎉
@AedaoFelema
@AedaoFelema 5 месяцев назад
The questions thhat upcomes look like antti changes of time moveme nts.and political bland interst to the planned development.
@brightday789
@brightday789 5 месяцев назад
Do you think without peace, security & stability how you will think tourist?
@B2D3
@B2D3 5 месяцев назад
do you think without change ande development peace and stabliity 0 result?
@alreemalmarzouqi1514
@alreemalmarzouqi1514 5 месяцев назад
ሞት ለባዳዎች የሀገር እድገት የመይፈልጉ እውረን ነገ ጠበ ለቅሶ ብቻ በጥለቻ የታወሩ እውረን አልቅሱ
@KidistNegash-oj2ce
@KidistNegash-oj2ce 5 месяцев назад
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉berchi
@yh4es
@yh4es 5 месяцев назад
እንደ ውሻ መንገድ ለመንገድ መሽናት እንከለከላለን ብለው ፈርተው ነው
@elonmua8795
@elonmua8795 5 месяцев назад
Traumatized generation,let them talk do your thing Mayor!!
@Solomonn-eu4rj
@Solomonn-eu4rj 5 месяцев назад
ጋዜጠኛ መጀመሪያ ወርዶ ማየት አለበት ወሬ ስምቶ መጠየቅ ወይም ተበድያለው ያለውን ጥያቄን መጠየቅ ተገቢ ነውና
@DanielDegene
@DanielDegene 5 месяцев назад
እኛስ በቀበሌ 05 ወጣት መሀከል ተፋፍነን ያለነው ሰዎችሽ እርሶ ያቃሉ ???
@Yonatan-ox9hs
@Yonatan-ox9hs 5 месяцев назад
ቤሔርዊ ለቴያትር ይፋርሳል ወይ
@SamajaYirga
@SamajaYirga 5 месяцев назад
Lesetun.mabirariya.gìrum.bemiballik.enameseginalen.zemecha.kejijiga
@54channel32
@54channel32 5 месяцев назад
Now we work and then talk.
@amaanbalchaa1303
@amaanbalchaa1303 5 месяцев назад
1000 ta.ii nu jiradhuu
@Neimaaman-o7y
@Neimaaman-o7y 5 месяцев назад
ቀል መላት ደውን መባርር ኖ ፍጥር የሲርሺን ይስጥሺ
@B2D3
@B2D3 5 месяцев назад
ምንድነው ቋንቋው😂
@ahmedjemal6362
@ahmedjemal6362 5 месяцев назад
Viva good job
@ejigayhuayana7435
@ejigayhuayana7435 5 месяцев назад
1000 Amet Adi Berchi
@LA-lx2pf
@LA-lx2pf 5 месяцев назад
ኦሮሞ ማያት ነው ያስጠላን ስላልገባችሁ እኮ ነው
@JabiirJabiir-pd6il
@JabiirJabiir-pd6il 4 месяца назад
Lenjiijiirtaa eyeedhugaadhaa lolaajiirtaa no harkakaniiteejiirtaa yes qabsookaraanagahatii yes
@abelnigatu7577
@abelnigatu7577 5 месяцев назад
Herion!
@JabiirJabiir-pd6il
@JabiirJabiir-pd6il 4 месяца назад
Heruumuuniifedhaa dhiiraahuu arkaafedhuu janataafedhaa du.uufedhuu akkamii
@JabiirJabiir-pd6il
@JabiirJabiir-pd6il 4 месяца назад
Namnii iijaqabnee waqabatee adaanbafataa wasadii iittiidhiihesanii holaatokko korbeeysatokko sariichatokkoo qabanaaniibekkaa sagaleeniisnijbekkaa
@JabiirJabiir-pd6il
@JabiirJabiir-pd6il 4 месяца назад
Oneen namaagadiidhabatuu hangamiiliinamaa gadhabatuutii arabniinamaagadhabatuu hangaqalbiinamaa gadhabatuutii akkadeemii
@ሰውነትተሻለ
@ሰውነትተሻለ 5 месяцев назад
ለኮሪደር ልማት ምን ያህል የካፒታል በጀት ይዘናል? ወይስ ድንገቴ ነው?
@wondimuheme477
@wondimuheme477 5 месяцев назад
Ehenin sirachun be aynachew eyayu yemayreba tiyake yemiteyiku mikegnoch woy yemayseru yemayaseru mikegnoch tegmamtew menor endedoro eyetaneku eyaneku, yetu kirs nw yalew sew behiwot eyale shint bet wust eyetegna eyegema
@teferireta5233
@teferireta5233 5 месяцев назад
ከተማዋ በመታደሱ ማንም የሚቃወም የለም ነገር ግን ታሪካዊ ቤቶች በቅጽነት የተመዘገቡት መፍረሱ በጣም ያሳዝናል
@genetyilma7717
@genetyilma7717 5 месяцев назад
አዝነህ የት ነው ለቅሶ የተቀመጥከው ሀዘንህን የምንደርስህ
@wariyofufa3432
@wariyofufa3432 5 месяцев назад
Gobez biyshaluu get yixebqshii
Далее
When Players Sacrifice for Team ❤️
00:32
Просмотров 7 млн
የተቀናጀ ልማት
31:01
Просмотров 22 тыс.
የዚህ ዘመን መልክ
1:53:34
Просмотров 8 тыс.