Тёмный
No video :(

በአገልጋይ ዮናታን ዙሪያ ምን አስተያየት ሰጡ 

ashu winner tube
Подписаться 73 тыс.
Просмотров 59 тыс.
50% 1

አሹ ዊነር

Опубликовано:

 

30 мар 2020

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 291   
@marthayohannes536
@marthayohannes536 4 года назад
እልልልልል የክርስቶስ ልጆች አንድነታችን ተመቸኝ አኮራኝ መቼውም እንበዛለን እንጂ አንጠፋም ቢፈልግ ሰይጣን ይፈንዳ ኢየሱስ ጌታ ነው ዮኒ አይዞህ በርታ ወገኖች ተባረኩ አሹዬ እድግ ብርክ በልልኝ
@ivataiwan2068
@ivataiwan2068 4 года назад
ማርታ, እየጠፋችሁ ነው እንጂ በኮረና ቫይረስ አሜሪካ ጴንጤ ናቸው ግን ኮረና እየጠረጋቸው ነው እንደ ቆሻሻ 😜😂😜😂😜😂👎👎
@tadeabiyo1999
@tadeabiyo1999 4 года назад
@@ivataiwan2068 Koran la penx bicha yemata aydelem wondime la mola Alami yemadan new
@kmet6542
@kmet6542 4 года назад
@@ivataiwan2068 meskin
@gaze3091
@gaze3091 4 года назад
እግዚአብሔር ተዋጊ ነው ስሙም እግዚአብሔር ነው ዮኒ ጌታ ከአንተ ጋር ነው
@kmet6542
@kmet6542 4 года назад
Amen
@behausaid4814
@behausaid4814 4 года назад
Amen Amen Amen God bless you
@darlingtonmakebo3608
@darlingtonmakebo3608 4 года назад
Hi
@user-tx1of2pk8p
@user-tx1of2pk8p 4 года назад
ዱሮስ መልካም ነገር የሚያደርግ ሰው መቼ ይውደዳል ዮኒዬ አንተ ብቻ በርታልን እግዚአብሔር ስለ አንተ ይዋጋል ግሉም ያንተና ያንተ ብቻ ነው እግዚአብሔር ለኢያሱ የተናገረውን ቀል አስተውስ ያ ቃል ዛሬም ይሰራል ድሉ የዮኒ ነው ወደዳቹም ጠላቹም ሰምታቹሐል አዎ። ዮኒዬ L💖O💖V💖E!!!
@user-jh9gw6tf3j
@user-jh9gw6tf3j 4 года назад
ጠላት፡አይኑእያየጆሮእየሰማእንቀጥላለንእኔምአጥብቄእቃወማለውበእጅያለ፡ወርቅእንደመዳብይቆጠራልጠላትይተኛልሀልእንዴዩኒ፡ነብሳትንከጉሮሮየነጠቅ፡ገናይዋረዳልጠላት👏👏👏👏❤️❤️😍❤️❤️❤️❤️❤️
@tamratmulu3615
@tamratmulu3615 4 года назад
I think, the said Police men must face justice promptly
@user-vu1fi3hb7e
@user-vu1fi3hb7e 4 года назад
አይዞ ዮኒ የብዙ ወጣት አባት ነህ የማይታከት እንደ ነስር ሃይል የምያድስ አምላክ እግዚአብሔር ከአንተ ጋር ይሁን በጣም አዚንያለው 😢💖👈
@betelhemgirma9736
@betelhemgirma9736 4 года назад
ዮኒዬ ካንተ ጋር ያለው ከሁሉም ይበልጣል እንቀጥላለን ወይም እንቀጥላለን 🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤❤
@meskeremkassa6232
@meskeremkassa6232 4 года назад
አዎ በዮናታን የሚደረገው ጥቃት አጥብቀን እንቃወማለን የሚያሸብረውን ያዙ
@betelhem9247
@betelhem9247 4 года назад
ውስጤ በጣም አዝኖል ምክንያቱም ዮኒን መቃወም ማለት ትውልድን መግደል ነው ዮኒዬ ውድድ ነው የማደርግክ ጌታ እየሱስ በደሙ ይሸፍንክ
@tadeabiyo1999
@tadeabiyo1999 4 года назад
Betami batame azyalowu sila yhoni nagari
@fitsummetaferia9905
@fitsummetaferia9905 4 года назад
Geta eyesus abzito yibarikish. Beneger hulu tekenawegh.
@betelhem9247
@betelhem9247 4 года назад
@@fitsummetaferia9905 amen amen atem brk bel
@dubai1813
@dubai1813 4 года назад
ዮኒ ይቀጥላል ውይም ይቀጥላል ❤️❤️🙏🙏🇪🇹🇪🇹
@ok4757
@ok4757 4 года назад
አይዞህ ዮኒ እግዚአብሔር መልካም ነው ሁሉ ጊዜ ኢየሱስ በደሙ ይሸፍነህ የክርስቶስ ልጆች አንድነታችን ተመቸኝ 💐😍🙏🇪🇹🇮🇱💯🙏🇪🇹🇮🇱🙏😍💐አሹዬ ተባርክልኝ 😍💐💐💐
@egziabheryechelal8586
@egziabheryechelal8586 4 года назад
ለዚህ ለዚህ ነው የአቢያተ ክርስቲያን አንድነት ጥቅሙ።አንድነቱን ለሚቃወሙ ማሳየት ነው።የቤተክርስቲያን አለመስማማት ወይም አንድ አለመሆን አይተው ነው ሁሉም እንደፈለገው የሚፈነጨው።👬👬👬👬👬 ወሳኝ ነገር ነው።እግዚአብሔር ከለ አንድነት ካለ ፍቅር እንዴት ይርዳን ወንድም ወንድሙን ለአህዛብ አሳልፎ እየሰጠ።
@temesgenhailu2966
@temesgenhailu2966 4 года назад
oh bily I have shared greatly so we have to pray up to get an answer from lordለዚህ ለዚህ ነው የአቢያተ ክርስቲያን አንድነት ጥቅሙ።አንድነቱን ለሚቃወሙ ማሳየት ነው።የቤተክርስቲያን አለመስማማት ወይም አንድ አለመሆን አይተው ነው ሁሉም እንደፈለገው የሚፈነጨው።👬👬👬👬👬 ወሳኝ ነገር ነው።እግዚአብሔር ከለ አንድነት ካለ ፍቅር እንዴት ይርዳን ወንድም ወንድሙን ለአህዛብ አሳልፎ እየሰጠ። 8 --
@alemtamiru4786
@alemtamiru4786 4 года назад
እግዚአብሔር መልካም ነው ዮኒ አይዞህ አንተ.በእግዚአብሔር. አይል ትቀጥላለህ. ጠላት. እስከሚያፍር. ድረስ
@meleseanamo8678
@meleseanamo8678 4 года назад
ክርስቲያን ወጣቶችና አገልግሎቱን የሚትደግፉ ወጣቶች ዮኒን ጠብቁት፣ ቲሙን መንካት የኢትዮጵያን መልካም ወጣቶችን ሁሉ መንከት ነው፣ በሕግም በፀሎትም የሚነኩትን ሁሉ እንቃወማለን
@sumaya5000
@sumaya5000 4 года назад
ሁላችንንም እግዚአብሔር ይባርካችሁ በርቱ ተያይዘን እንቁም
@RoRo-bf3ih
@RoRo-bf3ih 4 года назад
oh geta yibarekachu yoniye yikexilel❤❤🙏🙏🙏
@fikreerkalo7839
@fikreerkalo7839 4 года назад
አይዞህ ዮኒዬ ይህ ዓለም ለንቴ ትታህ ለጌታም አልታማቻም መልከሙን ለማስራት ያለዉን ፍለጎት ለማስፈት ጠንክር ጌታ የሥራቸው ይስጣቸዉ ጌታ ፀጋዉን ያብዛልህ ዮኒዬ ተባራክ።
@user-kk6gf9xd3i
@user-kk6gf9xd3i 4 года назад
፣ያሰዝናል ዮኒዮ አይዞህ እግዘአብህር ከአንተ ጠራ ነው
@egziabheryechelal8586
@egziabheryechelal8586 4 года назад
ዘማሪ ነብዩን ይተቻል ፓስተሩ ዘማሪን ይተቻል ነብዩ ፓስተሩን ፓስተሩ ነብዩን። እየተባለ ነው ሁሉም ተላልፎ የተሰጠው ።ሁሉ እኔ ትክክል ነኝ ባይ ሆነ። እባክህ አሹ ይሄን ላልሰማ አሰማልኝ።ተባረክ
@hiruttadese7357
@hiruttadese7357 4 года назад
እውነት ነው እርስበርስ መባላት ለጠላት ይመቻል ስማ ጠላታችን ብንጣላም ወንድም ወንድም ነው ስራ ሲሰራ የማይጋጭ የለም ሁሉም ለበጎ ይሆናል
@aynalemderbe3256
@aynalemderbe3256 4 года назад
1 በክፉዎች ላይ አትቅና ዓመፃንም በሚያደርጉ ላይ አትቅና መልካም መሥራትን ተማሩ ፍርድን ፈልጉ የተገፋውን አድኑ ለድሀ አደጉ ፍረዱለት ስለ መበለቲቱም ተምዋገቱ መዝሙረ ዳዊት 37 ዮኒ የእስራኤል አምላክ እግዚአብሔር ከክፉ ሁሉ ይጠብቃህ የኔ መልካም አስታማሪ ምርጥ ኢትዮጵያዊ !!!
@fekerlehulum7413
@fekerlehulum7413 4 года назад
ዬኒዬ የእግዚአብሔርን እዝብ የሚያሳድድ ወየውለት ጌታዝምአይልም ለልጆቹ።
@getachewkasa1941
@getachewkasa1941 4 года назад
ባንተ የጀመረዉን የእግዚአብሔር ስራ ማንም ሊያቆም አይችልም ኢየሱስ ለዘላለም ጌታ ነው
@seblubedasso7686
@seblubedasso7686 4 года назад
አይዞህ ዮኒዬ ስለ አንተ ወደ አባታችን እንጮአለን ይህ ክፉ ቀንቶ ነው በኢየሱስ ስም ጠላቶችህ እንደ ድንጋይ ዝም ይበሉ አይዞህ ጌታ ከአንተ ጋር ነው 🙏🙏
@simaleemucaagoofttaasaeed7351
@simaleemucaagoofttaasaeed7351 4 года назад
Yoniyee getaa kasuu haa allaa 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@user-jw9qk9rg3b
@user-jw9qk9rg3b 4 года назад
ዮኒን የሚጠላ ሰይጣን ብቻ ነው ያም ደግሞ ስለተሸነፍ ነው አጋንት ተጠቅሟቸው ስለሆነ የፈለገ ቢንጫጫ አይገርመንም አገልጋዮች ግን ተባረኩ
@hiwi2012
@hiwi2012 4 года назад
እንዲ ስታስከብሩ በጣም ደስ ይላል ተባረኩ ምንም ቢፈጠረ አብረን ነው ሞትም ቢሆን።
@user-xb1lq2gd3u
@user-xb1lq2gd3u 4 года назад
ሌሎቻቹም በጋዳ ፀልዩ ከሁሉም ፆሎት ይበልጣል ወጎነቼ ዝም ብለን ሆ ብለን አደባባይ መዉጣት አይመጥነንም እናማ ፀለዩ ።
@tegesttg9472
@tegesttg9472 4 года назад
በጣም ያሳዝናል ዮኒ እንወድሀለን ጥቃቱን እቃወማለው
@yessusashes9866
@yessusashes9866 4 года назад
“የጻድቃን መከራቸው ብዙ ነው፥ እግዚአብሔርም ከሁሉ ያድናቸዋል።” - መዝሙር 34፥19
@maryamawithaileyrsus2394
@maryamawithaileyrsus2394 4 года назад
ዮኒዬ ለምን መሠለህ በመንገድ ላይ ሰክሮ የሚወላገድ ወጣት ስላጣ ወጣቶች ጌታ አንተን ተጠቅም ሰለታደጋቸው ጌታ በውስጡ ያለው ተቃጥሎ ነው!
@tadeabiyo1999
@tadeabiyo1999 4 года назад
Betikikil👍👍❤
@Tgtde-jk8mm
@Tgtde-jk8mm 4 года назад
እግዝያቡሄር የመረጠዉን ማንም አይሽረዉም እዉነት ዉስጤነዉ ያዘነዉ
@user-ip5gb2jx5i
@user-ip5gb2jx5i 4 года назад
ክክክክክክክ
@betelhemtesema7297
@betelhemtesema7297 4 года назад
በትክክል እግዚአብሔር ይባርካችሁ
@hlinagirma178
@hlinagirma178 4 года назад
እውነት ነው ዮናታን መልካም አገልጋይ መሆኑን በተግባር ያሳየ የወጣቱ ምርጫ የሚያሳስበው መልካም ሰው ነው። ክፉውን ትተው መልካሙን የሚያሳድዱ ህገወጥ ፓሊሶች ሊታረሙ ይገባል። ፈጣሪ ኢትዮጵያንና ህዝቦችዋን ይባርክ
@saray2918
@saray2918 4 года назад
Yoniye.... tashenfaleh weyim tashenfaleh! Geta Ke ante gar new! Pastor Sof, Sofia shibebaw , bereket tesfaye, zemari zekarias, lelochim digaf yasayachihu agelgayoch geta yibarkachihu!
@mudaytadesse7582
@mudaytadesse7582 4 года назад
ዮኒ የሚነካብንን እቃወማለሁ ስንት ወጣት ከገባበት መጥፎ መንገድ በእግዚአብሔር ቀል እያነፀ ነገ ተተኪ አለን ብለን እነድንተነፍስ ያረገ ጀግና እባካችሁ ተዉት ብትችሉ እርዱት
@melihemi9745
@melihemi9745 4 года назад
ሰይጣን ቅጥል ይበል !!!ዮኒ ይቀጥላል!!!ዮኒ ሁሌም 111111
@user-js9rc8mb1g
@user-js9rc8mb1g 4 года назад
በጣም ያሰዝናል አዝኜሃለሁ ሼም ነው አዋሳ ለይ አንድ ወቅት እኔም ፖልስ ነበረኩ የአዋሣ ጫዋዎች እንዳሉም አጥፍ ፖሊሶችም ያሉባት ከተማ ነት የአዋሳ ፖልሶች ሁሉ በይሆኑም አንደንድ የረሰቸውን አጃንዳ ለማራመድ የምፈልጉ አስናረዎች አሉ ሼም ነው በበአንድራ ፍት የገበውን መሃለ ራስቶ እንዴና ዮኒን አይናት መሰዳድ ሼም ነው ዮኒ ንጽ ኢትዮጵያዊ ነው ዮኒን የናከ እድላ ብስ ነው ዮኒን ማንካት ፈጣሪን ማንከት ነው የህግ አካል ኔኝ በይ ህግን ስታለለፍ ታዳ ማን ህግ ያስካብሪ ሼም ነው ይህን ታራ ድራግት የፈጻሙ የፖሊስ ከአከለት በህግ ፍት መቅረብ አለበት ታጣሪቶም ለህዚብ ይፈ እንድሆን እንፈልገላን
@fdyfdy1392
@fdyfdy1392 4 года назад
የአጋንት ቅጥረኞች ትደቃላችሁ እንጂ ዮኒን አታስቆሙትም እሱ ማነው ለምትሉ እሱ በእግዚአብሄር የተቀባ ለትውልድ የቆመ ፣ አይምሮው ብሩህ፣ እሱ ማነው ከምትሉት ጋር የማይመጣጠን ለትውልድ ጌታ ቀብቶ የሰጠን የእግዚአብሔር ባሪያ ነው። መንገዱን ልቀቁ እግዚአብሔር ሳያደቃችሁ።
@asteresraelmimisho7242
@asteresraelmimisho7242 4 года назад
የኢትዮጵያ እናቶችህ እንባ ራሱ ዮንን ለክፉ አይሰጥም አለቀ :: ዮን እግዚአብሔር ካንተ ጋር ነው በቃ ::
@genetuae1328
@genetuae1328 4 года назад
ዮኒ አይዞህ በርታ ነገር ሁሉ ለበጎ ነዉ ችግሮች በበዙ ቁጥር ደስ ይበል የበለጠ ከፉ እንድትል ሊይደርጉህ ነዉ ዮኒዬ በርታ ጌታ ካንተጋር ነዉ
@thankslordforlovemyyegetal3756
@thankslordforlovemyyegetal3756 4 года назад
Beautiful message ashu bless you and more
@SofiyaiSofiyaa
@SofiyaiSofiyaa 4 года назад
geta libi yestachi Yoni Ayzo❤📖🙏
@konju283
@konju283 4 года назад
ዮን ለይ የምደርሰውን ኩደትነ ዘቻ። እንቃወማለን አይዞክ እረጨህን አታቆረጥ። አንድ ክብር ታጫማረልክ
@rahelrahel3691
@rahelrahel3691 4 года назад
ወውው. ፓስተር ሶፈንየስ ግሩም.ንግግር በእዉነት ሁላችሁም ተበረኩ. አሹዬ
@chekolemoges7266
@chekolemoges7266 4 года назад
ፓስተር ዮናታን በምታከናውናቸው ተግባራት አድናቂህ ነኝ አሁን ደረሰብኝ ያልከውን ወከባ አጥብቄ እቃወማለሁ
@user-jw9qk9rg3b
@user-jw9qk9rg3b 4 года назад
አሹ ተባረክ በብዙ
@elroeelroe9006
@elroeelroe9006 4 года назад
ለዮኒዬ አይገባዉም ስንት እናቶችን አሳርፎአል
@trezaboshe1497
@trezaboshe1497 4 года назад
እግዚአብሔር ካንተ ጋር ነዉ ዮኒ 1ኛ
@sunnyabebe6020
@sunnyabebe6020 4 года назад
ምን ባደረገ ብልሹ ወጣቶችን በመለስ እስቲ እነሱ ይመስክሩ ደግሞም እናቶች እንባቸውን እያበሰ እንደገና የተበላሸ ትዳር እንደገና እየሞሸረ ድሆችን እያለበሰ አረ አይገባም ይሄ ምን አይነት ሰው
@hanahana4519
@hanahana4519 4 года назад
ሻሎም ሻሎም እኔ በወንድሜ ዮናታ ያልኝ መልክት እርሱን የሚጠበቅ አይተኛም አያቀላፈም አይዛ ዮን ጣላት ገፈትሮ ገፈትሮ ወደ ከፈታ ያደርሲሀለ ኢየሱስ ጌታ እና ጌታነው8::::::::ነጥብ ወንጌል ይቀጠላል ይቀጣጠላል 👆📖🎤😥😥😥🙇👈
@kebedegenet3277
@kebedegenet3277 4 года назад
Amen
@natanmusie1788
@natanmusie1788 4 года назад
Yonii ጠንካርነትህን ፡ ያንተ የመሰላቸው መሳኪን ይቅር ይበላቸው ። be courage my father love u..
@SamsungSamsung-tl7ve
@SamsungSamsung-tl7ve 4 года назад
ዬንዬ የእግዚአብሔር መልካምነት ብዙግዜ ያይህ ሰው ነህ አሁንም ልብህ በዚ አይውረድ እግዚአብሔር ካንተጋር ከሆነ ማን ይቃወምሀል ትጋና ቀጥል ዛሬም የእግዚአብሔር መልካምነት እስብ
@alemyadetal2692
@alemyadetal2692 4 года назад
💪💪💪💪💪📖📖👍📖📖📖🙌🙌🙌👏🏼👏🏼👏🏼👏🏼🙇🙇🙇🙇wowow Amen📖 Amen🍇🍇☝️
@thatpersonsays
@thatpersonsays 4 года назад
Yesssss !!!!!!God bless you.
@wodehord7063
@wodehord7063 4 года назад
አይዞ ዮንዬ መልካም ስሰራ የማይወድ አለ በነሱ ጀርባ ያለው ክፍ መንፈስ ነው እሱ ከሆኔ መልካም ነገር አይወድም ጌታ ይገስፀው እና አናቱ ይወጋ በየሱስ ስም አሜን አሜን
@maskrma4168
@maskrma4168 4 года назад
ዮኔን የሚጠብቅ አይተኛም አያቀላፋም አከተመ ጠላት ሁሌም እንደ ታሰረ ውሻ ነው ላያገኘው ላይነክሰው ይጮኽል አይዞኝ ዮኒዬ
@masraqmalat8317
@masraqmalat8317 4 года назад
ዮናታን ፈጣሪካተጋርነው አይዞክ
@fekiradismelkie5724
@fekiradismelkie5724 4 года назад
ምን እንደናፈቀኝ ታውቃላችሁ ቤተክርስቲያን አንድ የምትሆንበት ቀን ክርስቲያኖች አንድ ቤተክርስትያን መስርተው ጥላቻ ጠፍቶ መቸ ወንድም ወንድሙን የሚወድ ኢየሱስ ያለው ወንድምህን ውድድ አይደለም ያለው እርስበርሳችሁ ሳትዋደዱ ምን ትውልድ ይሆን ቤተክርስቲያን የሚረከባት አቤት ጌታ ሆይ !!!!
@helenqueen8520
@helenqueen8520 4 года назад
አይዞህ ዮኒ እግዚአብሔር ከአንተ ጋር ነው የወጣቶች አባተ አሹ ተባረክ እናመሰግናለን
@iamfree347
@iamfree347 4 года назад
Hallelujah 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@baniyasworld2051
@baniyasworld2051 4 года назад
ተባረኩ ያባቴ ቅዱሳን
@betebete397
@betebete397 4 года назад
ዮንዬ በሰማውት ነገር በጣም ባዝንም እግዚአብሔር ካተ ጋር ስላለ ደሞ ደስተኛ ነኝ ዮኒ እወድሀለው
@misirasef9699
@misirasef9699 4 года назад
(የሉቃስ ወንጌል ምዕ. 6) ---------- 22፤ ሰዎች ስለ ሰው ልጅ ሲጠሉአችሁ ሲለዩአችሁም ሲነቅፉአችሁም ስማችሁንም እንደ ክፉ ሲያወጡ፥ ብፁዓን ናችሁ። 23፤ እነሆ፥ ዋጋችሁ በሰማይ ታላቅ ነውና በዚያን ቀን ደስ ይበላችሁ ዝለሉም፤ አባቶቻቸው ነቢያትን እንዲህ ያደርጉባቸው ነበርና።
@haimanottemesgen139
@haimanottemesgen139 4 года назад
Esey the truth prevails. Tebareku wegenoche. I covered you by the blood of Jesus
@tsehaydamte9366
@tsehaydamte9366 4 года назад
አሹዬ ተባረክ እናመሰግናለን
@hiwitkasa3687
@hiwitkasa3687 4 года назад
Amen amen keber lgata yehun gana enbzalen egzabher bekrstos almen lemteklele new andya lijun yeste manme beflge giza yegzabhern sera makome aychelm elffffe bele yonya kedusan tebrkuuu
@lemeja6589
@lemeja6589 4 года назад
ዮኒዬ አይዞህ ደስ ይበልህ ዋጋህ በሰማይ ታላቅ ነውና። ማቴዎስ 5 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ¹¹ ሲነቅፉአችሁና ሲያሳድዱአችሁ በእኔም ምክንያት ክፉውን ሁሉ በውሸት ሲናገሩባችሁ ብፁዓን ናችሁ። ¹² ዋጋችሁ በሰማያት ታላቅ ነውና ደስ ይበላችሁ፥ ሐሴትም አድርጉ፤ ከእናንተ በፊት የነበሩትን ነቢያትን እንዲሁ አሳድደዋቸዋልና።
@dawit8699
@dawit8699 4 года назад
የከፍተኛ ባልስልጣንን ፈቃድ የጣሰው ፖሊስ እርሱ ብቻ ሳይሆን ያስጣሱትም በህግ መጠየቅ ያለባቸው ለህዝብ ደህንነት ሲባል ነው;;
@samennaxy
@samennaxy 4 года назад
The devil is lair. I love you Yonatan. Like good farmer don't look back. God will fight for you.
@selamawitmakonnen9512
@selamawitmakonnen9512 4 года назад
Betekekel tebareku Gede yelem eyesus betolo yeferdal YONI yehe ayegebawem He is a gift for Ethiopia
@hiruttadese7357
@hiruttadese7357 4 года назад
ዮኔን የሚነካ ሴጣን ከሴጣንም አውሬው ነው እሱ የተጣለ ነውበየሱስ ስም ስራው ይፍረስ
@user-mv9tc5or7y
@user-mv9tc5or7y 4 года назад
በአጭሩ ዮናታን ጎን እንቆማለን ዮናታን የኢትዮጵያ ልጆች አባት አይቀለድም ዮን አብሽር ከጎንክነን ያንተ ስራ አይማኖት ብሕር አይወክልም ስለዚህ ከጎንክነን አብሽር ❤🙏ዮን ጎን እንቆማለን ☺😊😊😊😊☺☺☺☺☺☺☺☺😇😇😇😇😇😘😘😘😘
@tesefanshwedagenw3877
@tesefanshwedagenw3877 4 года назад
አጋንት አይተኛም ለክፋት ይተጋል ግን አያሸንፍም የምናመልከው አምላክ አይተኛም የወኔ ጌታ በደሞ ይሸፍንህ ጠላት ዳቤሎስ ስራው ይፍረስ በኢየሱስ ስም
@kebedegenet3277
@kebedegenet3277 4 года назад
,yoni bemekera west Dele ALE tebarek
@user-wy3ve5hx6e
@user-wy3ve5hx6e 4 года назад
ዮኒን ነካችሁ ማለት የሚከተለው ምን እንደሚሆን ማስብ አይቸግርም።ስለዚህ ሴይጣን ሁሉ የምታደርጉትን ተቆጠቡ።በዮናታን ምክንያት የኢትዮጽያን እናት አርፋለች ስለዚህ ስው የአይኑ ብሌን ሲነካ ዝም የሚል ያለ አይመስለኝም።ፖሊስ ነኝ ባይ ከዚህ በፊት በወጣቱ ላይ የስራህው ግፍ ገና ክሆዳችን አልጠፋም አይጠፋም ።ስለዚህ አሁንምበቁስል ላይ ቁስል እየጨመራችሁ ስለሆነ አስቡበት ድፍን የኢትዮጵያ። ህዝብ በዮናታን አክሊሉ ላይ የሚስራውንና የተስራውን ድብደባም ሆነእንግልት አይቀበልም አስቆጥቶታል ለምን።እንዴት።ምን አጠፋ በገዛ ሀገሩ ላይ በተወለደበት ቀዬ መንደር ምን ተፈልጎ ነው ፍርዱን እንጠብቃለን ከኢትዮጵያ። መንግስት በአስቸካይ።
@user-wj7vc3kn8w
@user-wj7vc3kn8w 4 года назад
Yonii ayizo😭 Tebarkuuuuu😍🙏🙏
@nesrmengstab672
@nesrmengstab672 4 года назад
መጀመርያ ትክክለኛ ፖሊሶች ናቸው ወይ ? የፖሊስ ጭንብል የለበሱ ፖሊስን አሰዳቢ እንዳይሆኑ የሃዋሳ አስተዳዳሪዎች ነገሩን መልስ ይስጡበት።
@melihemi9745
@melihemi9745 4 года назад
ሰይጣኖች ነቸው
@lidaymamire7591
@lidaymamire7591 4 года назад
Wooooow geta yibareki Yohi geta kate gara new bereta Ashawu tebareki
@attatamarie8344
@attatamarie8344 4 года назад
I know one thing, God will never leave you alone, he is always with you be strong.
@marryhabibi7230
@marryhabibi7230 3 года назад
*ሠላም ለእናንተ ይሁን ክብር ምስጋና ለአምላካኪ ለእግዚአብሔር ይሁን🤝🤝🤝🙌🙌🙌🙌!!!*
@marryhabibi7230
@marryhabibi7230 3 года назад
ሰላም ሰላም ቅዱሳን በሙሉ 🤝🤝❣️ 🌻🌻💐💐💐🌻🌻 🌻🌺 እንኳን 🌺🌻 🌻🌹አደረሳችሁ🌹🌻 🌻🌻🌾🌾🌾🌻🌻 ቅዱሳን በሙሉ 🍏🍊🍅🇪🇹🙋🤝🤝🤝🤝🤝🤝🤝
@alexsodagne4313
@alexsodagne4313 4 года назад
ashiye ምርጡ ታባረክ
@ethiohager9100
@ethiohager9100 4 года назад
I’m orthodox but I Iove this guy because he is different from other those people. That means he is .....
@elsaaelsaa3754
@elsaaelsaa3754 4 года назад
ዮናታን በጣም ብዙ ስራዎችን ሰርቶል አይናችንን ከፍተን እንመልከት ሰው ነውና እንደሰው ሊያጠፋ ይችላል ፍፁም ስላልሆነ ግን እጉ በአግባቡ መጠየቅ ይገባል አንደኛ ጠላቱ ሳሜ ሙሉጌታ ነው እሱ የሚያደርገው ነገር ሊሆን ይችላል ሳሜ ቅናተኛ ነው
@alpalp5514
@alpalp5514 4 года назад
Yoniye Geta yibarkii
@nesrmengstab672
@nesrmengstab672 4 года назад
ዮኒ ድሮም አንተ የጀመርከው ሥራ የሚጠናቀቀው በወከባዎች ብዛት ነው።
@tigsetmulugita8118
@tigsetmulugita8118 3 года назад
ዮኒየ፡በርታ፡ተባረክ
@lilisamsam1377
@lilisamsam1377 4 года назад
God bless you yoni bro💕🌳💕🌳❤🌳💕🌳🍒🌳🍀❤💗💚💖🍒💕🌳
@misirasef9699
@misirasef9699 4 года назад
" በእናንተ መልካምን ሥራ የጀመረው እስከ ኢየሱስ ክርስቶስ ቀን ድረስ እንዲፈጽመው ይህን ተረድቼአለሁና፤" (ወደ ፊልጵስዩስ ሰዎች 1:6)
@godisgood6135
@godisgood6135 4 года назад
Yoniye geta kante gar new yen konjio ❤❤❤
@kebebushlire8695
@kebebushlire8695 4 года назад
ዮኒ መቃወም ትውልድን መግደል ስለሆነ አደብ ግዙ። የእግዝአብሔር ፍርድ ቅርብ ነው።
@whatismyname5754
@whatismyname5754 4 года назад
ዬናታን ከፓለቲካ ውጣ የያዝከውን አጥብቀህ ያዝ
@nesrmengstab672
@nesrmengstab672 4 года назад
አሹ ዊነር ጤና ሰላም ደስታ ስፋት ይብዛልህ ይትረፍረፍልህ
@SA-ye9yg
@SA-ye9yg 4 года назад
የኢትዮጵያ እናቶች ዝም አትበሉ ያያችሁትን እይታችሀል አጥብቀን እንቃወማለን
@kibromyegetalij1674
@kibromyegetalij1674 4 года назад
አንድነት የሚያስፈልገው ለዛ ነው ለነገሩ ከዚህ በፊትም በሥጋችን ብንለያይም በመንፈስ አንድ መሆናችን እናዉቃለን አሁን ደግሞ የበለጠ ማጠናከር አለብን
@majekalil1488
@majekalil1488 4 года назад
ውድ የአባቴ ልጆች ጌታ ይባርኮቹ
@abebasataalano7740
@abebasataalano7740 4 года назад
Egziabher kesu yehoni
@saramohamad6010
@saramohamad6010 4 года назад
Egzaber melkam new yoni 🧡❤️💚😭😭😭👏👏👏
@danielmuhe6266
@danielmuhe6266 4 года назад
Yoni yehulum Ethiopian new yeprotestant bcha ayidelem ;enate ametsignochi zem belu ;yetegatemachihut ke egziabher ga new ;ersu emiyageleglew almlakun egziabher becha sayihon egziabher yefeterachewun sewochi Hulu new ;enat chelemtegnochi tewu temelesu neseha gebu geta yimrachihual ;yonim egnam enwedachihuale betam tebareku@@@
@tebogomokgele4313
@tebogomokgele4313 4 года назад
ashu geta yibarki yiunate sona
@zeritugerbeys9046
@zeritugerbeys9046 4 года назад
እግዚአብሔር ተዋጊ ነው ከእግዚአብሔር ጋየሚ ዋጋ ይደቃል
@godisgood1050
@godisgood1050 4 года назад
🕊💚🕊💚🕊💚🕊 🕊 YONNI 🕊 🕊 💚🕊 🕊
@tegetekibaregetiyeee5555
@tegetekibaregetiyeee5555 4 года назад
ዮን 1ኛ
@almaztafa2563
@almaztafa2563 4 года назад
አሹ፣ተባርክ
@aziebmebrahtu777
@aziebmebrahtu777 4 года назад
Ane wun an lieli Nebi Yonatal ziwerd neger ziftsem wenjel ykawem aleku Egzabhier ybarkh zemenka ylemlm Egzabhier zihabeka tsega xekarxo yelen 🙏🙏🙏
Далее
Чёрная ДЫРА 🕳️ | WICSUR #shorts
00:49
Просмотров 1,8 млн
ዘማሪ ይትባረክ ተሞሸረ
13:36
Просмотров 2 тыс.
January 29, 2022
8:54
Просмотров 3,4 тыс.