Тёмный

በአገር አቀፍ ደረጃ ሲሸለም የነበረ ወጣት በህክምና ስህተት ህይወቱ አደጋ ላይ ጣሉት 😥 

Brex Habeshawi
Подписаться 383 тыс.
Просмотров 12 тыс.
50% 1

#BrexHabeshawi#Brex#ብሬክስሀበሻዊ
ብሬክስ ሁሌም አዲስ 🆓🆕
ሰላም፣ፍቅር፣አንድነት፣በጎነት
Welcome to my channel I'm Brex from Ethiopia
if you subscribe to my channel you get more benefit with tech news, Vlogging video around Ethiopia, Funny Videos, and also Challenges So check my channel and subscribe now🔽😊
⏩ / brexhabeshawi
😊Please write a comment, share, and like the video. ENJOY!!!
የ Brex Habeshawi ትክክለኛ የሶሻል ሚድያ አድራሻዎች
👇👇🔽🔽🔽🔽🔽👇👇🔽🔽🔽🔽🔽👇👇
ዩትዩብ 🔴 / brexhabeshawi
ፌስቡክ 🔵 brex.habeshawi.92
ኢንስታግራም📷 brex_habeshawi22
ትዊተር 🐦Twitter.com/Brexhabeshawi66?s=09
ቲክቶክ 🌏 tiktok.com/@brexhabeshawi5
ቴለግራም📺 t.me/BrexHabeshawi
ፌስቡክ ፔጅ ✔ BrexHabeshawi0/
@BrexHabeshawi

Развлечения

Опубликовано:

 

8 мар 2023

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 147   
@HeluTube940
@HeluTube940 Год назад
የመዳም ቅመሞች የእረፍት እንጀራ የነፃነት ኑሮ ይስጣችሁ ይስጠን
@user-yo7oy4fb5x
@user-yo7oy4fb5x Год назад
በእውነት ይህ ሁሉ ስቃይና በሽታ ይዘክ ጎበዝ ተማሪ መሆኖክ ይገርማል እኔ ጤነኛ ሁኘ እንካን የሆነ ነገር ሲገጥመኝ በጣም እሰንፋለሁ አማርራለሁ ይገርማል ላንተ የሰጠክፅናት ለኛም ፅናትና ጥንካረ ይስጠን ፈጣሪ ጤናክን ይመልስልክ ኡፍፍፍፍ
@Hibetullah23
@Hibetullah23 Год назад
ያረቢ አላህ ጤናውን ይመልስለት
@user-eo7vh7ch9x
@user-eo7vh7ch9x Год назад
ያኔ አባት 💔💔😭😭አላህ ሙሉ ጤናህን ይሰጥህ ያረብ
@Lidiyana-wolloyeel7js7gj6v
@Lidiyana-wolloyeel7js7gj6v Год назад
የኔ አባት እግዚአብሔር በጥበብ ምህረትን ይላክልህ አይዞህ እግዚአብሔር የሚወደውን ነው የሚፈትነው😢🙏
@warkmeoko
@warkmeoko Год назад
እግዚአብሔር ጨረሶ ይማራ ፀበልምሄድ
@Tube-gf1dt7654
@Tube-gf1dt7654 Год назад
ያአላህ ኡፍ ሲያሳዝን አላህ አፊያ ያዲርግህ ወገናችን
@user-vx7id7wt3m
@user-vx7id7wt3m Год назад
ከባድ አሏህ ይማርህ ወንድማችን ያኢሏሂ
@user-hi9fq4fj6j
@user-hi9fq4fj6j Год назад
ምናለበት ላይክ ብታረጉ አንድሽ ሰው በላይ ታይቷል ይህ ልጅ መልካም ስራ እየሰራ ነው ይህግዜ መጥፎነገር ቢሆን ስንት በደረ አይ እኛ
@HtymiTuba5335
@HtymiTuba5335 Год назад
ልብ ይነካል ያረቢ አላህ ሙሉ ደስታ ይስጥህ አይይይ
@ateeakapptube5393
@ateeakapptube5393 Год назад
ወላሂ ስሜቱ በጣም ከባድ ነው ለመግለጽ ለራሱ ይከብዳል 🌹 አቱ አዛኝ ነቢይ 🌹አንቱ የሁሉ በላጭ 🌹አንቱ የፍቅር ተምሳሌት 🌹አንቱ የአደም ልጆች የበላይ ፈርጥ 🌹አንቱ የሚስኪኖች አባት 🌹አንቱ የወጀለኛ አማላጅ 🌹አንቱ የአላህ ወዳጅ 🌹አንቱ የዕዝነት ነቢ 🌹አንቱ ያለም ብረሀን 🌹አንቱ የነብያት መደምደሚያ የአላህ ሰላት ና ሰላም በአቱላይ ይሁን ፊዳከ አቢ ወኡሚ ያረሱለላህ🌹🌹ፖሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብይሁኑ✍️🌹🌹💐
@nisarjaan140
@nisarjaan140 Год назад
ኡፍፍፍፍ😥😥
@tesfayhiluf2400
@tesfayhiluf2400 Год назад
ብረክስ እግዛብሄር ይስጥህ፡ የሰው ልጅ ሁሉ የሄ ልጅ የተሽከመው መከራ እና ስቃይ በቃላት የምገለፅ አይደለም እና ልጁ የመንፈስ ጠንካራ ስለሆነ በተቻለን መጠን ህልሙ እንዲያስካ ያአቅማቺን በማረግ እንተባበረው። እግዛብሔር ምህረትህ ያሳየን ወንድመ
@mekihabeshawit9067
@mekihabeshawit9067 Год назад
የኔ ወንድም ፈጣሪ ካንተ ጋር ይሁን
@rahmam.d5380
@rahmam.d5380 Год назад
የኔ ወድም ፈጣሪ ይፈርጅህ ያረብ
@Jenetitube
@Jenetitube Год назад
ያረብ አላህ ያሽልህ ወላሂ ያማን አብሽር የኔወድም አለን እንረዳህ አለን አይዞህ 😥😥😥😥😥😥
@user-zw5hm2yb1w
@user-zw5hm2yb1w Год назад
ወንድሜን አላህ ይድረስልህ የሱ ይበልጣል አላህ ጨርሶ ይማርህ 🙏🙏🙏🙏💔💔💔😭😭😭
@user-or7cd1eq6g
@user-or7cd1eq6g Год назад
ፈጣሪ ጤናዉን ይመልስለት አቤት ጌታሆኝ እንደኛ ሀፂያት ሳይሆን እንደቸርነትክ አስበን
@user-hz5uz3pn7p
@user-hz5uz3pn7p Год назад
😥😥😥 የኔ ወድም አይዞህ እግዚአብሔር ይማርህ ፀበል ሂድ እመብርሃን ትዳብስህ👏😥😥
@user-we3kb2jm5b
@user-we3kb2jm5b Год назад
ብሬክስ ማሻኣላህ አምሮብሀል
@Ethiopia.143
@Ethiopia.143 Год назад
እግዚአብሔር ምህረቱን ይላክልህ ወላዲተ አምላክ በቀኝ እጇ ትዳብስህ ህክምናው ጋ ጥረት እንዳደረከው ሁሉ ወንድሜ ፀበልና እምነቱ ጋ በርታ በል አይዞህ ትድናለህ ሰው ከፍቷል የአንተን እድገት የማይፈልጉ በአንተ ላይ አስመትተውብህ ይሆናል መንፈሳዊ ቦታወች ጋ ውሎህን አድርግ ማርያምን ትድናለህ ፀበል ጀምር እመነኝ ትድናለህ። አምላኬ ሆይ ልጅህን በቸርነትህ ጎብኘው ከአንተ በላይ ማንም የለምና አንተ በምህረት አይኖችህ ተመልከተው 🙏
@DoraEntertainment3221
@DoraEntertainment3221 Год назад
Betam amesegnalehu thanks 🎉
@emuemu8333
@emuemu8333 Год назад
ቸሩ መድኃኔ አለም በምህረት እጆቹ ይጎብኝህ 😭እኔ ለሁለት ቀን ታምሜ አልችልም አተ በዚህ ህመም መኖር ይከብዳል እመቤቴ ትዳብስህ
@user-ut1tv9sb3u
@user-ut1tv9sb3u Год назад
ደምሪኝ
@ghgrffdd519
@ghgrffdd519 Год назад
ፈጣር ምህረቱን ይላክልህ ወድሜዋ አይዞህ
@nisarjaan140
@nisarjaan140 Год назад
ፈጣሪ አምላክ ይሜሮህ አይይ
@user-yo7oy4fb5x
@user-yo7oy4fb5x Год назад
እግዚአብሔር አምላክ ጤናክን ይመልስልክ ወንድሜ ያሳዝናል ሓኪሞችስ ምንላይ ናቸው. በስህተት ከሆነስ እነሱ ከመጠየቅ ይልቅ ልጁን ተሰቃየ ቢጠየቁስ ምን ይሉ ይሆን ማለት በነሱ ስህተት ከሆነ ብየ ነው ለነሱም ከባድ ነው ይገባኛል ሰው ሁኖ ማይሳሳት የለምና አንዴ ተሳስተዋ ፈጣሪ ከዚህ ይሰውረን ኡፍፍፍፍ
@user-zh5lj4ex3k
@user-zh5lj4ex3k Год назад
ዋይ ሓወይ ዓለም እግዚኣብሔር ሙሉእ ምሕረት የውርደልካ ኣይ ሓወይ
@alemkasaw5483
@alemkasaw5483 Год назад
እግዚአብሔር ምህረቱን ይላክልህ ወድሜ
@wedaywubalem
@wedaywubalem Год назад
እግዚአብሔር አምላክ ምህረቱን ይላክልህ
@habtammelese9415
@habtammelese9415 Год назад
እግዚአብሔርይማርህ
@user-yt3jf6xz6j
@user-yt3jf6xz6j Год назад
ኦ እግዚአብሔር ኣምላክ ኣቦይ ንዚ ህፃን ቆላዓ እቱ ዘይውዳእ ምሕረትኻ አውርደሉ ኣምላክ 🤲☝️😭🤲
@user-ut1tv9sb3u
@user-ut1tv9sb3u Год назад
ደምሪኝ
@rahmaali2435
@rahmaali2435 Год назад
አላህየሸረህወድሜ
@user-mr3hf7nd5r
@user-mr3hf7nd5r Год назад
እግዚአብሔር ይማርህ እደዚህ ብሎ በጣም ጀግናነው
@bzu4394
@bzu4394 Год назад
አቤት አላኬ ይቅር በልኝ😭😭😭🤲🤲 ሙሉጤናሁኝ እግዚአብሔርአማረራልሁኝ😭 😪🤲🙏
@somoksa2031
@somoksa2031 Год назад
እግዚአብሔር ምሕረት ያውርደልኻ ሓወይ
@user-pl7ty9jt9i
@user-pl7ty9jt9i Год назад
እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርህ ወንድም አለም
@somoksa2031
@somoksa2031 Год назад
ምሕረት ያውርደልኻ ሓወይ 🙏🙏🙏
@rahmaali2435
@rahmaali2435 Год назад
ወድሜጀግናነህሀየዘህ
@user-vp7ct7dh7x
@user-vp7ct7dh7x Год назад
እግዚአብሔር ይማትህ ወድምየ
@mekyaseyd5721
@mekyaseyd5721 Год назад
ያረቢ አላህ ጤናህን ይመልስልህ😭😭😭🙏🙏ኣላሕ ያሺልሕ
@user-ut1tv9sb3u
@user-ut1tv9sb3u Год назад
ደምሪኝ
@hdhdhhdr6694
@hdhdhhdr6694 Год назад
እግዚአብሔር ይማርህ የኔ አባት😢😢😢
@-Ele
@-Ele Год назад
ፈጣሪ ይማርህ📚የሀደም ልጁች ሆይ 👉🏻 ኑ ቃል አላህ ቃል አረሱል 🌹 የቁራኣን ተፍሲር እንማር አሟኝ የሆክ አሟ የሆሽ ያአላህ ቃል እናስቀድም 👉🏻ፕሮፋይሌ በመጫን ቤተሰብ ሁኑ አብሽሩ በላይክ 🌹🌷
@user-jg6km3by9x
@user-jg6km3by9x Год назад
ታምሜ ሀኪም ቤት መሄድ ፈራሁኝ አሁንስ በህክምና ስህተት እየተባሉ የስንቱ ህይወት ጨለመ
@user-mr3hf7nd5r
@user-mr3hf7nd5r Год назад
ህክምና ገብቶ መውጣት የለም ወይ ይገላሉ ወይ የዘላለም ቁስል ይሰጣሎ
@user-jg6km3by9x
@user-jg6km3by9x Год назад
@@user-mr3hf7nd5r ትክክል
@azmiyerayawa7835
@azmiyerayawa7835 Год назад
በጣም እግዚአብሔር ይጠብቀን
@ethioruhma2613
@ethioruhma2613 Год назад
እግዚአብሔር ይማርህ ወድማችን 😥😥😥
@belayneshasefa7632
@belayneshasefa7632 Год назад
በስመአብ እመብርሃን ትዳብስህ እግዚአብሔር አምላክ ምህረቱን ይላክልህ ወንድም አለም
@user-ut1tv9sb3u
@user-ut1tv9sb3u Год назад
ደምረኝ
@user-fl1ft2wc4j
@user-fl1ft2wc4j Год назад
አላህያድንህያረብ
@user-cc1er8is7i
@user-cc1er8is7i Год назад
አላህ የሸፊክ ወንድም
@user-od6kz2rq6z
@user-od6kz2rq6z Год назад
አላህ ጤናህን ይመልሰልህ 😭😭😭😭
@user-ut1tv9sb3u
@user-ut1tv9sb3u Год назад
ደምሪኝ
@vghhhj7363
@vghhhj7363 Год назад
እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርህ
@aselefgeletaw4829
@aselefgeletaw4829 Год назад
እግዚአብሔር ይማረሕ
@muhanbednadan4974
@muhanbednadan4974 Год назад
እግዚአብሔር ይማርህ የኒወድም😢💔
@toyibamuhamad902
@toyibamuhamad902 Год назад
አላህ ያሽርህ ወይኔ ወድሜ
@user-em7oo5kj5q
@user-em7oo5kj5q Год назад
አላህ አፊያውን ይመልስልህ ወድምየ
@madinaa4621
@madinaa4621 Год назад
አላህ ያሺርህ
@inesbouziani4461
@inesbouziani4461 Год назад
አላህያሽርህ
@yesyoutubeapp3375
@yesyoutubeapp3375 Год назад
እግዚአብሔር ይማርክ እመብየተ ትድረስልክ
@zdethiopian499
@zdethiopian499 Год назад
Ayezohi wodm Allah yasherhi
@almi4575
@almi4575 Год назад
Embrhan timreh wedme
@meazi_leul
@meazi_leul Год назад
የኛ ሃገር ሃኪሞች የስንቱን ሂውት አጨለሙት ጨለማ ይሁን ኑሮችህ ምን አለ ካላውቃችህ አንቅም ብላቹህ ብትመልሱ ፍጣሪ ምህርቱን ያውርድልክ በጣም ያማን
@netsanetworku2852
@netsanetworku2852 Год назад
እፍፍፍ እንዴት ያማል ግን እባካቹሁ በተለይ ኢትዮጵያ ያላቹሁ ሰወች ስትታመሙ ወደ ሀኪም ከመሄዳቹሁ በፊት ወደ ፀበል ሂዱ እና ፀበል ተፀበሉ ፣የኢትዮጵያ ሰው መተታም ነው ፣ሰው ትንሽ የተለየ ኑሮ እየኖር ካዮ ቀጥታ ከጠቆይ፣እና ከደብተራ ነው ሚሩጡ እና እባካቹሁ ሰውነታቹሁን በስለታማ ነገር ከማስነካታቹሁ በፊት በፀበል አስወገዱት ጨርሶ ይማርህ
@user-bc3qr9vy5d
@user-bc3qr9vy5d Год назад
እውነትሽን ነው እህቴ ሰው መተታም ሆኖአል ትንሽ እደግ ስትይ ለውጥ ስትይ በድግምት በደብተራ ህይወትሽን ያበላሹታን እግዚአብሔር ይጠብቀን ጎረቤት ጋር እራሱ እንደት እንደምንኖር አላቅም ይቅር ይበላቸው እግዚአብሔር ይማርህ ወድሜ እኔ እራሱ ብታመም ህክምና እምኽድ አይመስለኝም ፀበል ህጄ ልሙት ይኽ የኢትዩጵያ ኑሮ ውድነት ላናውን ያዞረው ዶክተር ሁሉ ሰው ጨረሱ አልችልም ማለትስ ማንን ገደለ
@geniblackhabeshawit1556
@geniblackhabeshawit1556 Год назад
እግዚአብሔር ይማርህ ኡፍፍፍ
@eregoyarau5827
@eregoyarau5827 Год назад
😢😢😢😢ፈጣሪ ይማርሕ
@zinettube7811
@zinettube7811 Год назад
የኢትዮጵያ ዶክተሮችጋ ተመታከም ባህላውይ ህክምና ይሻላል ከነሡ በሰላም ቆሞ ለህክምና የሄደውን ገለው እሬሳ ክፍል ያሰገብታል የሚጠይቃቸው አካል የለ እውጭ ቢሆን ቀልድ የለም ይቀፈደዱ ነበር እኛጋ ባለፈው እራሡ ሁለት ሰው የገደለ አለ በአንድ ቀን ዶክተርነኛ እያለ ጋወን ብቻ እየለበሰ እየገባ ሀኪም ቤት ውሰጥ በሆላ ሲታይ ትምርህት እኮ አልተማረም እኮን ዶክተር ሊሆን
@maryy852
@maryy852 Год назад
እግዚያብሔር ምህረቱን ይላክልህ አፋ
@Medi-vn1kw
@Medi-vn1kw Год назад
ያአላህ አላህያድንህ ያረብ
@tube-di1so
@tube-di1so Год назад
ኣምላክ ይማርህ
@bzu4394
@bzu4394 Год назад
የኔ ሽበላ ውንደም አይዛህ 🤗🤗🤗🤗
@Mulu2112
@Mulu2112 Год назад
እግዚአብሔር ይማርክ
@user-tr3ys7mx1n
@user-tr3ys7mx1n Год назад
የአላህ አፊያህን ይመልስልህ ያረብ 😥
@lemlemkasahun5883
@lemlemkasahun5883 Год назад
ፈጣሪ ይማርህ ወንድሜ
@wubalemmoma
@wubalemmoma Год назад
እግዚአብሔር ይማርህ ወንድም
@yezenyezen5804
@yezenyezen5804 Год назад
እግዚአብሔር ይማርህ ወንድማለም
@kimemwagaye5945
@kimemwagaye5945 Год назад
እግዚአብሔር ይማርህ
@Ewnetmedia2303
@Ewnetmedia2303 Год назад
እግዚአብሔር ይማርህ በጣም ይከብዳል
@hawabrand
@hawabrand Год назад
ኡፍፍፍፍ የኔ ወድም
@tigistadis1139
@tigistadis1139 Год назад
ፈጣሪ ይማርህ ወንድሜ😭😭😭
@galberha
@galberha Год назад
እግዚአብሔር ይማርህ👏
@desalegne10
@desalegne10 Год назад
❤❤
@weynualove
@weynualove Год назад
እግዚአብሔር ይማርህ የኔ ወንድም💔😭😭😭አይ የኢትዮጵያ ደኩተሮች አዉቀው ነው ለሀገር የምጠቅሙ እየመረጡ ይገድላሉ ያቆስላሉ 💔
@user-ut1tv9sb3u
@user-ut1tv9sb3u Год назад
ደምሪኝ
@azmiyerayawa7835
@azmiyerayawa7835 Год назад
በጣም
@hannaetp6640
@hannaetp6640 Год назад
ፈጣሪ ይማርህ
@lmlmxx1720
@lmlmxx1720 Год назад
Zeyaday 😢😢😢
@saboottuuarsiirobeetubetub3702
Amshaarii
@kamiletube3956
@kamiletube3956 Год назад
አላህ ያሽርክ የኔ አባት ያረብ እሱ አይቸግረውም😭😭
@yousafyousaf9723
@yousafyousaf9723 Год назад
የኔወድም 😭😭😭
@user-nv7xp6cb1i
@user-nv7xp6cb1i Год назад
Egzabheri yenarehi
@lmlmxx1720
@lmlmxx1720 Год назад
Egezabhir amelak mehert yawerdelika hawey marey
@emutube9137
@emutube9137 Год назад
😢😢😢😢😢 ፈጣሪ ጤናህን ይመልስልህ
@user-eo3ni9mk2i
@user-eo3ni9mk2i Год назад
እግዚአብሔር ያሽርህ
@ramlaabdulla9265
@ramlaabdulla9265 Год назад
👍👍👍👍👍👍👍👍
@zemzem-vn1hx
@zemzem-vn1hx 2 месяца назад
😢😢😢😢😢
@user-kr6sm5xq6l
@user-kr6sm5xq6l Год назад
ፈጣሪ ይማሪህ ወንዲሜ
@user-ut1tv9sb3u
@user-ut1tv9sb3u Год назад
ደምሪኝ
@wsa5008
@wsa5008 Год назад
ፈጣሪ ይማርህ ወንድማ
@user-lv6tl1bs5q
@user-lv6tl1bs5q Год назад
እግዚአብሔር አምላክ ይማርህ ወንድሜ🥺
@namamobark8577
@namamobark8577 Год назад
ወደ እሸቱ መለሰ ይቱብም ይህድ ይረባረቡለታል በፍጥነት እንዲሳካለት
@user-es9dq8mr3w
@user-es9dq8mr3w Год назад
እውነት ነው ያማል😭😭😭
@user-nn2sp3mv6m
@user-nn2sp3mv6m Год назад
😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢እግዚአብሔር አምላክ ይማርህ ወንድማችን
@umusuleymyoutube7909
@umusuleymyoutube7909 Год назад
አላህ ያሽረው
@user-lq5zd5dm2y
@user-lq5zd5dm2y Год назад
egizabeher yemarhe wondeme ayezhe🙏
@user-so5ge3wn6y
@user-so5ge3wn6y Год назад
እግዚአብሔር ይማርህ😥😥😥
@user-wr5dy3eb4d
@user-wr5dy3eb4d Год назад
አይ የኛ ሀገር ዶክተር የስቱን ሂወት አበላሹ😥
@user-ut1tv9sb3u
@user-ut1tv9sb3u Год назад
ደምሪኝ
@zakirgetahon168
@zakirgetahon168 Год назад
እፍፍወዲሜአላህያሺርህያርብ
@namamobark8577
@namamobark8577 Год назад
አላህ ይድረስልህህ ያረብብ
@user-kj9yz9gj8i
@user-kj9yz9gj8i Год назад
እግዚአብሔር ይማርህ ወንድሜ
Далее
Чистка пляжа с золотом
00:49
Просмотров 345 тыс.
ዮአዳን (ክፍል 18)
32:27
Просмотров 258 тыс.
There's a starman #shorts #viral #starman
0:12
Просмотров 16 млн