Тёмный

በአጭር ጊዜ ዲዛይነር መሆን የሚቻልበት ማሰልጠኛ ተቋም interview 3 

Enat Tsega Fashion Design School
Подписаться 2,8 тыс.
Просмотров 26 тыс.
50% 1

#Enatsega #fashiondesignschool #ethiopianfashion #designerschool
በጥቂት ወራት ብቁ ዲዛይነር መሆን ይፈልጋሉ?/ እናት ፀጋ የፋሽን ዲዛይን
🔶️ በፋሽን ኢሉስትሬሽን ድሮይንግ
🔶️ በፋሽን ስታይሊንግ
🔶️ በክሬቲቨ ዲዛይን
🔶️በፓተርን ስራ
🔶️በንድፍ
🔶️በዲዛይን ትምህርት
☎️ 0910790420 / 0947185286 ይምጡ ይማሩ ብቁ ባለሙያ እናደርጎታለን።

Опубликовано:

 

19 авг 2022

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 116   
@enattsega
@enattsega Год назад
ቤተል መስቀለኛ መንገድ፣ ህብረት ባንክ ያለበት ህንፃ 1ኛ ፎቅ ላይ ነው። ለበለጠ መረጃ ስልክ ቁጥር ከፈለጉ ☎️ 0910790420 ወይም 0947185286
@user-ff8nq3rg1g
@user-ff8nq3rg1g Год назад
ወደ ክፍለ ሀገር ቅርንጫፍ ይኖር ይሆን ካለ ተባበሩኝ ወደ ደሴ አካባቢ በጣም የመማር ፍላጎት አለኝ ስለልብስ ድዛይን ሳስብ እቅልፍ አይወስደኝም ህልሜን እውን ማድረግ እፈልጋለሁ ደሞም አደርገዋለሁ ኢንሻአላህ
@user-ff8nq3rg1g
@user-ff8nq3rg1g Год назад
ወደ ክፍለ ሀገር ቅርንጫፍ ይኖር ይሆን ካለ ተባበሩኝ ወደ ደሴ አካባቢ በጣም የመማር ፍላጎት አለኝ ስለልብስ ድዛይን ሳስብ እቅልፍ አይወስደኝም ህልሜን እውን ማድረግ እፈልጋለሁ ደሞም አደርገዋለሁ ኢንሻአላህ 🥰🥰🥰
@azaaza5410
@azaaza5410 10 месяцев назад
ምን ያሰፍልጋል
@user-lv1wv8pw6l
@user-lv1wv8pw6l 8 месяцев назад
Are bezh memare kechalkwe ebakachee
@user-oh7he3nl6k
@user-oh7he3nl6k 6 месяцев назад
የት ሀገር ነዉ
@rhamtistore3951
@rhamtistore3951 Год назад
ኦላይ እንማር የምትሉ
@SimegnHabite
@SimegnHabite 8 месяцев назад
🙏
@berihungusu8241
@berihungusu8241 7 месяцев назад
ቦታ የት ነው በናታቹ እኔ ፈሊገ ነው እዴው ብዙ ሰው አለ ከኔ እንማር የ ምሉ ኣድረስ ሙኑ ጋ ነው
@kalidhadiya6766
@kalidhadiya6766 4 месяца назад
እዴት,ብሎ
@tgstft
@tgstft 2 месяца назад
አረ እኔም እፈሉጋለሁ
@habibaemufrdos4809
@habibaemufrdos4809 2 месяца назад
ቢችሉ አሪፍ ነበር
@user-hq4zb8gx4e
@user-hq4zb8gx4e 9 месяцев назад
ከለይ እስከ ተች እፈልገለ እሰነጥለለ አረብ አገር የለቹ ስረ ቦተ ሆነቹ በስልከቹ መሰንጠል ትችለለቹ ቡዙ ልበ ቀነ ለጀመሪ ብሎ ሚየሰነጥሉ አሉ መኪነ መግዘት ሚትችሉ በለቹበት ቤት ከለ ተለመመዱ እኔ በሴትዮዬ መኪነ ነው የተለመመድኩት በሴትዮዬ ልብስ አሁን ልብስ ሲገዙ ለልጀቸው ለረሰቸው ለመሰጠር ከጎንነ ጎን መጥበብ ዚፕ ለመስገበት ቢጀመ ስፈልጉ እኔ ነኝ ሚሰረለቸው ግግም ቢዬ እትዮፒየ ሰንጥየለው ብዬ ነበር መኪነ የተለቀቀልኝ አትፍሩ ይችለለው አስቀድሙ መይቸል የለም ❤❤❤❤አለሀ የግዘቹ ለሰንጠያም አለሀ ይስጠት❤❤
@user-hq4zb8gx4e
@user-hq4zb8gx4e 9 месяцев назад
እኔ የተየችኝ ንቀብስቷ ነው መሸ አለሀ አቤት ውበት❤❤
@firdowsayuzarsif1643
@firdowsayuzarsif1643 День назад
በርቱ ለብር ሳይሆን ለሙያ ቅድሚያ የምትሰጡ ናችሁ። በርቱ። ከድሬዳዋ
@fatime-hr6iy
@fatime-hr6iy 5 месяцев назад
ማሻአላህ በርቱ የምን አባቱ ስደት
@negestfantaya8851
@negestfantaya8851 Год назад
ዋው በጣም ደስ ይላል እኔም ስመጣ አድራሻቹ ቤቴል
@user-cg2cn7gl7l
@user-cg2cn7gl7l Год назад
እፋልጋላሁ😘😘😘
@rahel7771
@rahel7771 3 месяца назад
ከስደት ስመለስ እማራለሁ እግዚአብሔር ይፍቀድልኝ 🌻
@user-ri3nq6vb5i
@user-ri3nq6vb5i 7 месяцев назад
አገር ሥገባ እማራለሁ ኢንሻ አላህ
@user-tx6sl5ml4v
@user-tx6sl5ml4v Год назад
ስልክ አስቀምጡልን
@zedoyoutube
@zedoyoutube Год назад
አር እኔ መልመድ እፍልጋለዉ እንዴት ነዉ የምናግኛቹ
@tigemaryam2041
@tigemaryam2041 Год назад
መማር እፈልጋለሁ በኦላይ እንዴት መማር እችላለሁ
@emebettube4963
@emebettube4963 Год назад
❤❤እኔም ፍላጎት አለኝ
@HibstHibst
@HibstHibst 8 месяцев назад
በጣም ፍላጎቱ አለኝ እናንተ ጋ መማር እፈልጋለዉ እባክሽ ዋጋዉን❤
@user-sy9bp8qd8h
@user-sy9bp8qd8h Год назад
Adama qerchafe alchu
@user-tb8cm2fr8r
@user-tb8cm2fr8r Год назад
ቁጥር ብታስቀምጡልን
@user-tb8cm2fr8r
@user-tb8cm2fr8r Год назад
አርፍ ነበር
@hanaahanaa4284
@hanaahanaa4284 Год назад
እረ እኔም መማር እፈልጋለሁ ❤
@user-zh9wg6ww7s
@user-zh9wg6ww7s Год назад
አረ ቁጥር አስቃምጡልን
@user-cb5yf1qo7j
@user-cb5yf1qo7j 6 месяцев назад
Botawu yeti new
@sarahbiruk2574
@sarahbiruk2574 3 месяца назад
እኔ መስፍት እችላለው ግን መቅደድ አልችልም እና መማር እፈልጋለው
@user-dp6is9cz8g
@user-dp6is9cz8g 10 месяцев назад
Kifiyaw sit new
@user-lv1wv8pw6l
@user-lv1wv8pw6l 8 месяцев назад
onlay mejr felgya nebr
@hamelmaltsegay60
@hamelmaltsegay60 Год назад
እኔ እፈልጋለሁኝ
@AberuAberu-nq4fx
@AberuAberu-nq4fx Месяц назад
ኦላይን መማር አፈልጋለሁ
@asterassefa8858
@asterassefa8858 10 месяцев назад
እኔምመሠልጠን ፈልጋለሁ ኢትዮሥገባ
@tigestderibaw7507
@tigestderibaw7507 Год назад
የት አንደሆነ ንገሩኝ ዋጋ ወንም
@user-dp6fi4ib8w
@user-dp6fi4ib8w 10 месяцев назад
ስልጠናው ሳምንትሙሉነው
@senaatube2tube266
@senaatube2tube266 Год назад
ዬትነዉ
@halima8995
@halima8995 Год назад
ምንድነው መስፈርቱ
@user-nj4lx1ci8z
@user-nj4lx1ci8z 10 месяцев назад
Botw yetnew bdegree alh
@makdesgatachaw5756
@makdesgatachaw5756 22 дня назад
የትምርት ደረጃ ይወስነዋል ?
@user-zp2iq1qj7g
@user-zp2iq1qj7g Год назад
የትናችሁባገላህእኔእፈልጋለሂ
@eumaemir7145
@eumaemir7145 Год назад
የት ነው
@susutube360
@susutube360 3 месяца назад
ኮምቦልቻ ካለ ንገሩኝ በጣም እፈልጋሉሁ
@bkhm6433
@bkhm6433 6 месяцев назад
በኦን ላይን መሰልጠን እፈልጋለሁ
@AbualiAbdlkadr-uh6tz
@AbualiAbdlkadr-uh6tz Год назад
ዋጋው ስንት ነው እባክዎትን
@meronhitube5679
@meronhitube5679 11 месяцев назад
የት ነዉ
@kdgtkxdktdyodykdyk6675
@kdgtkxdktdyodykdyk6675 Год назад
ሰልክ ቁጥር አብኪሽ
@meskeremkebede1035
@meskeremkebede1035 Год назад
አድራሻችሁ የት ነው
@LeylAbdellah
@LeylAbdellah 2 месяца назад
ወርሀዊ ክፍያው ስንት ስንት ነው
@sinduderseh4553
@sinduderseh4553 9 месяцев назад
ትምህርቱ እሁድና ቅዳሜ ይሰጣል?
@MdEt-ns3xq
@MdEt-ns3xq 5 месяцев назад
የትነው
@user-lx4gn1sq7h
@user-lx4gn1sq7h 23 дня назад
አዋሳ አለ ወይ? ልጆች ትምህርት ስለዘጉ ብሞክሩ ብየ ነዉ
@suzansuzan2700
@suzansuzan2700 Год назад
አረ የት ነው
@aseyatube
@aseyatube Год назад
ዬት ነው አድራሻ
@eumaemir7145
@eumaemir7145 Год назад
ትምርት ያስፍልጋን እደ
@sunyaali2072
@sunyaali2072 Год назад
😂
@user-hl6ce6uz6h
@user-hl6ce6uz6h 7 месяцев назад
በኦንላይ መማርያቻላልን
@rhamtistore3951
@rhamtistore3951 Год назад
ለስደተኞች ምን ትላላችሁ መስራት እንፈልጋን
@halimahussenhalimahussen
@halimahussenhalimahussen 2 месяца назад
ባለ ሰፊነው እለምዳለሁ ብየ አስባለሁ ስገባ ልብስ ጣቃ ገዝቸ ሺቲዎችን ቀለል ባሉ ልብሶችን አለምድባቸዋለሁኝ
@BlrtukanMohammad
@BlrtukanMohammad 22 часа назад
ደሴየምታቁ
@asabuki834
@asabuki834 Год назад
አድራሻ
@ZakeyahKader
@ZakeyahKader 13 дней назад
መስፋቱስ፡ቀላልነው፡መቁረጡ፡አሳዩን፡
@mekiyayimam4926
@mekiyayimam4926 Год назад
ደሴ የለም ወይ ቅርንጫፍ
@ifaume9636
@ifaume9636 11 месяцев назад
Yet new adersha negerug
@ameinattube5487
@ameinattube5487 Год назад
በጣም መሠልጠን እፈልጋለሁ የት ነው ቁጥር ቢቀመጥልን
@berihungusu8241
@berihungusu8241 6 месяцев назад
Kelay ale
@dejenbihonegn5245
@dejenbihonegn5245 4 месяца назад
Hello Hope you are doing well And this is Dejen from Addis Do you need to employee Fashion designer instructor as I have big enough experience both in manufacturing and TVET sector
@enattsega
@enattsega 4 месяца назад
contact us +251910790420 +251947185286
@zenashhandcraft5884
@zenashhandcraft5884 Год назад
Yete newu lemzegeb
@enattsega
@enattsega Год назад
bethel
@hananauzare8412
@hananauzare8412 Год назад
ትምህርቱ ለስንት ወር ነው ብሩስ
@Yasin.MohammedSeyde
@Yasin.MohammedSeyde 10 месяцев назад
ት/ቱንቀጥሉበት
@sunyaali2072
@sunyaali2072 Год назад
የት ሰፈር ነው እ?
@enattsega
@enattsega Год назад
bethel
@ethiotele
@ethiotele Год назад
ኦላይን መማር ይቻላል
@user-xr8db1un6u
@user-xr8db1un6u Год назад
የት
@user-gp9sf9cn7g
@user-gp9sf9cn7g Год назад
አዎ አለም አቀፍ ዩትብ ስፌት ብለሽ ማየት
@serkalemmekonen4314
@serkalemmekonen4314 Год назад
Yet new aderashawe
@enattsega
@enattsega Год назад
ቤተል 0910790420/0947185286
@mudaayzadlej7792
@mudaayzadlej7792 Год назад
@@enattsegaስፈልገቹ ነበር ቤተሰብ ለጊዜው ሌላ ቦተ ስላለሁኝ በወትሰፕ ወይንም በኢሞ ለገቹ እችላለሁኝ ወይ ?
@mudaayzadlej7792
@mudaayzadlej7792 Год назад
በቅርብ መጥቼ ለመመር ስለሰብኩኝ ነው
@sunyaali2072
@sunyaali2072 Год назад
​@@enattsega እናመሰግናለን
@suzansuzan2700
@suzansuzan2700 Год назад
አገር እንደገባሁ እማራለሁ
@user-uq6lj2dt8j
@user-uq6lj2dt8j Год назад
ከሀገር ውጪ ያለን ልጆች በኦላይ ስልጠና መውሰድ ይቻላልዲ ??
@enattsega
@enattsega Год назад
online ስልጠና አንሰጥም።
@Shh-ds1vd
@Shh-ds1vd Год назад
@@enattsega የት ነዉ
@user-oh7he3nl6k
@user-oh7he3nl6k 6 месяцев назад
ዴሴ ካለ አዲራሻ ስጡኝ
@hikmasaif8351
@hikmasaif8351 9 месяцев назад
የት ነው አድስ አበባ ነው ወይስ ደሴ ካለ
@yusrayusra5200
@yusrayusra5200 3 месяца назад
አው አለም ባንክ ገባ ብሎ
@user-cx8st9lg2v
@user-cx8st9lg2v Год назад
ስልካችሁ ያስፈልገናል አስታውቁን እባካችሁ
@SimegnHabite
@SimegnHabite 8 месяцев назад
አስቀምጣለች ከኮመት ስር
@user-sl9sc2hl7s
@user-sl9sc2hl7s Год назад
እኔ መሆን እፈልጋለሁኝ
@andualemgebrestadik732
@andualemgebrestadik732 Год назад
ስልክ የለውም አድራሻው የት ነው
@enattsega
@enattsega Год назад
Bethel
@user-pj3jq3zv5h
@user-pj3jq3zv5h Год назад
​@@enattsega❤❤❤❤
@skettube4149
@skettube4149 Год назад
​@@enattsega የኛ አንደኞች ቤተል ማለት የት ነው ማለት እኔ የክፍል ሀገር ልጅ ስለሆኩ ነው
@user-qb9mw2un2g
@user-qb9mw2un2g 11 месяцев назад
​@@skettube4149አዲስ አበባ ውስጥ ነው
@user-oy3bh9pr5z
@user-oy3bh9pr5z 10 месяцев назад
​@@skettube4149አድስ አበባ ነው
@mekah4356
@mekah4356 Год назад
መስፈርት ምንድ ነው
@kebedeamare6048
@kebedeamare6048 Год назад
Ytemehert maserga(kesidestega kefele belay), metawekiya ena felagot
@user-is5qs5po6j
@user-is5qs5po6j Год назад
@@kebedeamare6048 የት ነው
@enattsega
@enattsega Год назад
@@user-is5qs5po6j ቤተል
@hayuhayu3607
@hayuhayu3607 Год назад
@@kebedeamare6048 እኔ እስከ8 ተምሬአለዉ ግን ካርድ ምንም የለኝም እዉቀት ካለኝ ካርዱ ምን ይሰራል
@user-oh7he3nl6k
@user-oh7he3nl6k 6 месяцев назад
ከ12 የወደቀች እህቴ አለች ዴሴ ካ ተባበሩኝ
@zahraendriss4582
@zahraendriss4582 11 месяцев назад
እስኪ ባህር ዳር ቅርጫፍ ካላችሁ
@tgistEshetu-tc7pi
@tgistEshetu-tc7pi 2 месяца назад
ባህርዳር አለ ሌላ
@onelove9347
@onelove9347 5 месяцев назад
አድራሻ የት ነው
@mekah4356
@mekah4356 Год назад
የት ነው
@enattsega
@enattsega Год назад
ቤተል
@rahmahmahamad4292
@rahmahmahamad4292 Год назад
ቤተልየቱጋ'አድራሻ:ሥልክቁጥረአሥቀምጡ
Далее
ፋሽንን (online)ይማሩ
27:06
Просмотров 81 тыс.
Fashion designer ለመሆን 4 ወሳኝ ነገሮች
8:26