Тёмный
No video :(

በኢትዮጵያ ታሪክ የመጀመሪያዎቹ የዩቱብ ተመራቂዎች!  

Donkey Tube
Подписаться 2,6 млн
Просмотров 203 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

28 авг 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 327   
@geraratube12
@geraratube12 Год назад
በስደት ያላችሁ እህት ወንድሞቼ እግዚአብሔር ለሀገራችሁ በሰላም አብቅቶ ከኃጢያት በቀር የልቦናችሁን መልካም መሻት ከፍፃሜ ያድርስላችሁ🙏
@user-so7sx4bw2u
@user-so7sx4bw2u Год назад
አሜን አሜን አሜን 💒💚💛❤🙏
@user-rr1ld8dy1f
@user-rr1ld8dy1f Год назад
አሜን አሜን
@lidiya7546
@lidiya7546 Год назад
❤❤❤❤Ameni❤❤
@user-nj3vj4xq9s
@user-nj3vj4xq9s Год назад
Amen❤❤❤
@ageriegashaw2820
@ageriegashaw2820 Год назад
አሜን አሜን አሜን ❤😊❤😊
@Sariy177
@Sariy177 Год назад
የሰተደት እህቶች ያልታሰበ እንጀራ የፃነት ንሮ ፋጣሪ ይስጣችሁ ወቶ ከመቅርት ፈጣሪ ይጠብቃችሁ
@user-yy4sj1ym6c
@user-yy4sj1ym6c Год назад
አሜን
@__-wj7zq
@__-wj7zq Год назад
_አሜን፫❤_
@eitfalemyifiru7794
@eitfalemyifiru7794 Год назад
አሜን አሜን አሜን
@melkimelki1671
@melkimelki1671 Год назад
አሜን አሜን አሜን በእውነት
@brhantsfaw9853
@brhantsfaw9853 Год назад
አሜን አሜን አሜን
@abela0
@abela0 Год назад
እሼ አንተ መልካም ሰው የምታደርገው ነገር ሁሉ መልካም ነው! ልጅህንም አንተንም እግዚአብሄር ይባርካችሁ!!❤💥
@WiaTube770
@WiaTube770 Год назад
የስደት እህቶቼ የእረፍት እንጀራ የነፃነት ኑሮ ይስጣችሁ 💖💘💎❤👈
@user-ym7hn7vx8j
@user-ym7hn7vx8j Год назад
አሜን
@ageriegashaw2820
@ageriegashaw2820 Год назад
አሜን😊❤
@hdffgy5858
@hdffgy5858 Год назад
Amen
@melkimelki1671
@melkimelki1671 Год назад
አሜን አሜን አሜን በእውነት
@HaymiTube138
@HaymiTube138 Год назад
የሰው ቤት ምርር ስልችት ያላችሁ እህቶቼ በየ ቤታችሁ ያልታሰበ ደስታ ይግባ💖💘💎💋
@fatumaawlu.youtube2449
@fatumaawlu.youtube2449 Год назад
አሚን
@aregashmollawa7819
@aregashmollawa7819 Год назад
Amennn🙏🙏🙏🙏
@senaitsenait4711
@senaitsenait4711 Год назад
Amen Amen Amen ❤❤❤
@umufewzan-eu8dd
@umufewzan-eu8dd Год назад
አሚን የኔ ውድ
@user-so7sx4bw2u
@user-so7sx4bw2u Год назад
አሜን ፫
@helenyohannescoljo9277
@helenyohannescoljo9277 Год назад
🙏ለተመራቂዎች እንኳን ደስ አላቹ🙏እሼ የአንድዬ እናት እመቤቴ ማርያም በእድሜ በጤና ታኑርህ ፀጋዉን ታብዛልህ ልጅህን በጥበብ ታሳድግልን🙏የስራ አጋሪዎቺህን አበዝታ ትባርካቸዉ 🙏 እሼ ዉድድድድድድድድድ💚
@hirutkidanemariam5364
@hirutkidanemariam5364 Год назад
🙏🙏🙏👏
@salwasalwa6826
@salwasalwa6826 Год назад
ደስ ካለኝ ንግግር እግዝአብሔር ሞገስ ሲሰጥ በሰዉ ፊት ያቆማችዋል ደስ የሚል ኢትዮጲያዊነት ስብስብ ሁልግዚ በስራቹ እግዝአብሔርን አስቀድሙ!!!!!! ደሰ የሚል ዝግጅት ነዉ perfect👌💚💛❤
@hawaendris7959
@hawaendris7959 Год назад
የሸቱ መለሰያ የአብነት አድናቂወች 👍👍👍👍ግለጿቸው
@user-zd8fy6xr8q
@user-zd8fy6xr8q Год назад
ኡኽታዬ ቆራጥ ጀግና ሴት ሁኝ ለምንም አትሸነፊ ወደፊት እንጂ ወደኃላ አትጓዢ ሁሌየም ቢሆን እራስሺን ሁኝ በራስሺ ተማመኝ በእውቅትሺ አትመፃደቂ ነገሮችን ሁሌየም ቀለል አርገሺ እይ በገንዘብሺ አትመፃደቂ ገንዘብ የሃጥያት ስብስብ ነውና በአግባብ ተጠቀሚበት ጦይብ ሁሌየ ንፁህ ልብ ይኑርሺ እራስሺን ከማንም ጋ አታንሳፅር የራስሽ ማንነት ይኑሩሽ ቻይ አንጄት ታጋሺ ልብ ሆደ ስፊ ሁኝ በጥንካሪሺ ልክ ተጓዢ ስትኖሪ የእውነት ኑሪ ስትስሪ ትርጉም ያለው ስራ ስሪ ሁሌየም በእምነትሽ ጠካራ ሁኚ ችግርሽን እና ሀዘንሽን ለአሏህ እንጂ ለሰዎች ከመናገር ተቆጠቢ በፍቅር ተማምንሺ ኑሪ! አላህ ስላም ያርገው
@user-gp6lb4zq8y
@user-gp6lb4zq8y Год назад
ትክክል በጣም አናመሰግናለን lemkrsh አላህ ይጨምርልሽ
@hawaendris7959
@hawaendris7959 Год назад
ይችን ኮሚት የምታነብ ሁሉ አላህ በያላችሁበት ይጠብቃችሁ ሠላም ፍቅር ለሀገራችን አሚን
@fatumaali8439
@fatumaali8439 Год назад
Is there million like to this amazing channel መንግስት ያፈርሳል እሼ ይሰራል። ያ አላህ የዚህን ልጅ ክፉ አያሰማኝ እሼ እንቅፋት አይንካህ ዘርህ ይባረክ እወድሀለው አከብራሀለው
@hannaamenamenbexuabatchenb5536
ለተመራቂዎች እንኳን ደስ አላቹ ትውልድን ከመጥፎ ከጥፋት መገድ እንታደግ እሼ እና ባልደረባሆቹ እረጅም እድሜ ከጤናጋር ይስጥልን ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር ክፉዋን ያርቅልን በእርሷ ክፋት የፀነሰሱትን ከምእድረ ገፅ ያጥፋቸው አሜን 💒✝️💒✝️🤲
@selamselam3065
@selamselam3065 Год назад
ፉጣሪ ሆይ ።።። እንደ እሼ አይነት 10 ሰው ስጠን።። እንኳን ደስ አላችሁ። አዎ ፈጣሪ ይቅደም ።።።❤
@bemni-studio
@bemni-studio Год назад
ለተመራቂዎቹ እንኳን ደስ አላችሁ❤ እሸቱ እንኳን ደስ አለህ ለወጣቶች ምሳሌ ነህ
@zuziyoutubeapp6879
@zuziyoutubeapp6879 Год назад
አባዬ ሁሌም ኑርልgn ❤እሼ እንኩዋን ደስ አልክ የ ሊጅ አባት ሆክ እንኩዋን አደረሰክ ለ አባቶች ቀን ❤
@yonasdereje2418
@yonasdereje2418 Год назад
እሼ እና ባልደረባሆቹ እረጅም እድሜ ከጤናጋር ይስጥልን ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር
@TasefnesDemesw
@TasefnesDemesw Год назад
ይኸንን ገጣሚ በጣም ነዉ እምወደው እሸቱ እግዚአብሔር አምላክ እሱ ይጠብቅህ ጨምሮ ጨማምሮ ጥበብን ያድልህ
@guenetzelellew4377
@guenetzelellew4377 Год назад
እንኳን ደስስስ አላችሁ ተመራቂዎች፣ ለተመራቂዎቹም ይህንን እድል ያመቻቻችሁ የዶንኪ ቲዩብ ሃላፊዎች በሙሉ እግዚአብሔር ይስጣችሁ ወገን ለወገን መረዳዳት በጣም ያስደስታል ያስከብራል ይህ ለሁሉም ኢትዮጵያዊ መማሪያ ነው፣ እሸቱ መለሰ ዘርህ ይባረክ ; እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ የዘመናችን ጀግናና አርዓያ የምትሆን ነህ በርታ!!! 💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️👌👍
@-zedye
@-zedye Год назад
እሽ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ደግሞ ኦንላይ እንደምት መጣ ተስፋ አለኝ ዉድ ያገሬ ልጆች መዳንያለም ላገራቺን ያብቃን 🎉🎉🎉🎉🎉🎉እኛንም ዝምብላቹሰበስክራይብ አድርጉን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@mulualemdegu9583
@mulualemdegu9583 Год назад
" ጥበብን የምናየዉ ፈጣሪ ላይ ነዉ። "✅ 👌 ክብር ለእርሱ ለፈጣሪ ለሁሉን ቻይ እግዚአብሔር ይሁን!!!❤ Newcastle
@sSa-xu8xc
@sSa-xu8xc Год назад
ምርጥ ሥራ የሚሠራ ሚድያነው አላህ የዚህ አይነቱን ሚድያ ያብዛልን እድሜ ጤና ይሥጣችሁ ሀገርን ህዝብን የሚጠቅም ሥራ ሥለምትሠሩ አደቃችሗለሁ ቀጥሉበት አላህ ኢትዮጲያንከገባችበት መከራ ያውጣልን የህዝባችን ሥደት እና መፈናቀል በቃ ይበለን አሚን አሚን አሚን
@mistregirma8881
@mistregirma8881 Год назад
መክሊትህን ያተረፍክበት ሰው! በርታልን
@AlFa-wt3bw
@AlFa-wt3bw Год назад
❤❤❤አስጀምሮ ላስጨረሳችሁ ልኡል እግዚአብሄር ምስጋና ይገባዋል ተመስገን በሉ እሼ ለእናንተ ሮል ሞዴል ከሆነ እናንተ ደሞ ለሌሎች እንደምትሆኑ ተስፋ አለን ❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉!!!!
@abayneshayano3255
@abayneshayano3255 Год назад
❤❤❤eishe Ahunem "EGIZIABIHER AMILAK"chemero, chemero,yetemeiywen hulu yaderegelik.Lebezu sewoche K "Fetariyachin"betach Meneged kefetehelachewalena.
@amesgagn
@amesgagn Год назад
ተመስገን ተመስገን ተመስገን እሼ በጣም ጥሩ ጌዜ በስልጠና አሳልፈናል ተመስገን ገና ብዙ ጥረ ነገር እስራለሁ እየሰራሁ ነው ተመስገን 🙏🙏🙏
@seidtubee
@seidtubee Год назад
ዋው እኮን ደስያላችሁ ከዘረኝነት የፀዳ ጥሩነገር የምሰሩበት ያድርግላችሁ ሀገራችንን ሠላም ያድርግልን
@hayatedris6635
@hayatedris6635 Год назад
እሰኪ ላይክ አርጉኝ አምሮኝ ነው እርጉዝ ነኝ
@user-yy4sj1ym6c
@user-yy4sj1ym6c Год назад
😂😂😂😂😂
@fasikabera6123
@fasikabera6123 Год назад
😅😅😅
@aregashmollawa7819
@aregashmollawa7819 Год назад
😅😅😅
@arsamarsam2222
@arsamarsam2222 Год назад
ዘመኑን የዋጀ አምሮት😂😂😂😂
@hayatedris6635
@hayatedris6635 Год назад
@@arsamarsam2222 ከከከከ ቶባ አታዋርጅኝ አረ ተይ ተይ
@tolitube5623
@tolitube5623 Год назад
በስደት ያላችሁ እህት ወንድሞቼ እግዚአብሔር ለሀገራችሁ በሰላም አብቅቶ ከኃጢያት በቀር የልቦናችሁን መልካም መሻት ከፍፃሜ ያድርስላችሁ::የስደት እህቶቼ የእረፍት እንጀራ የነፃነት ኑሮ ይስጣችሁ🥰🥰🥰
@RehatLove
@RehatLove Год назад
እኒህን መምህር ስወደወት አላህ ረጅም እድሜና ጤና ይስጠወት
@madinamd7228
@madinamd7228 Год назад
ስወድክ እሼ ከዘረኝነት ነፃ የሆንክ መልካምነት ለራስ ነዉ
@Sara-wi8on
@Sara-wi8on Год назад
ሀገራችንን ስላም ያርግልን እግዲህ በርቱ ተመራቂዎች ይህን ዝበርቅርቅ ያለ ይቱብ እድምቀይሩት ተስፋ አለኝ ፍቅር ስበኩ ስላምን አውሶ ስለሀገር ስለስራ ብቻ ከዛ ውጭ ሀሜት ትርኪ ምርኪ አፍልግም አድራ አድራ
@MimiMimi-df3dx
@MimiMimi-df3dx Год назад
እሼን የምትወዱ ላኪ አድርጉ💔💔💔💔😘😘😘😘👌💚💛❤🔥🔥🔥🔥
@dhhhgfhu27
@dhhhgfhu27 Год назад
ግሩም እሼ ማስደመሙ እንደ ቀጠለ ነው በርቱልን እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካችሁ እንወዳችኋለን❤
@masalt1424
@masalt1424 Год назад
ኢትዮጽያዊ ነኝ የምትል የሚሰድቡህ ጋር እየከፈልክ ከምትሰደብ ምናለ ይህን ሚዲያ ሰብስክራይብ ብታደርግ???????? ያለተግባር እና ህብረት በዐረ በዘፈን ለዉጠ የለም
@user-cy1kd6nz9g
@user-cy1kd6nz9g Год назад
ትክክክክል ሁሉ ጊዜም እግዚአብሔር በሁሉም ነገር ይቅደምልን አሜን ፫
@eswagashaw8925
@eswagashaw8925 Год назад
እሽዬ እንኳን ደስ አለህ ድርብ ደስታ ነው ለአንተ ሜልዬም እንኳን ደስስስ አለሽ ልጃችሁን እ/ር አምላክ በስነ-ምግባር ባርኮ ቀድሶ ያሳድግላችሁ
@fasikabera6123
@fasikabera6123 Год назад
አሼ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ በእዉነት በዚህ ዘመን አተን የመሰለ ኢትዮጵያዊ ስለሰጠን እግዚአብሔር ይመስገን ዘርህን እደ ምድር አሽዋ ያብዛዉ
@adenyoutubeethiopia7680
@adenyoutubeethiopia7680 Год назад
እሽየ አንተ የመየሀገራችን ልዩ እንቁ ስጦታነህ ለስንቶች እንጀራ ከፈትህ ከስደት መልስ ይህን ትምርት መማር በጣም እፈልጋለሁ ምኞት አለኝ በሰላም ብገባ እሽየ እሽአመት ኑርልን የሰወች ብርሀን ነህ ከፈጣሪበታች በርታልን ከፈጣሪበታች ለሰወች ብርሀነህ ፍፁም እውነትው
@user-pr1mq6xo7y
@user-pr1mq6xo7y Год назад
እሼ፦ የሰዉ ጥግ!!! Brilliant ።Thanks .✅👌❤ Newcastle
@comceill6635
@comceill6635 Год назад
እሽዬ እንዴት እንደምወድክ ❤ እግዚአብሄር በሠላም በጤና አንተንም ጋደኞችንም እግዚአብሄር ይጠብቃችው 🙏ትልቅ ነገር ነው ለሀገራችን ለህዝባችን የምታደርጉት እናመሠግናለን❤🙏 ውድድድ
@weynshetwudima-cc6cs
@weynshetwudima-cc6cs Год назад
እንኳን ደስ አላቹ ለሀገር ለወገናቹ ደራሽ ያርጋቹ እንደ እሼ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤
@user-vj8bx5zr3e
@user-vj8bx5zr3e Год назад
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደስ አላችሁ አለህ እሸ ተማሪዎች🎉🎉
@short_videos1221
@short_videos1221 Год назад
ምንኛ መታደል ነው ከዚህ ግሩፕ አንዱ ብሆን ብዬ ተመኘሁ በእውነት እንኳን ደስ አላችሁ ተመራቂዎች
@Hiwww2323
@Hiwww2323 Год назад
እሼ የመቅዶኒያ ነገር ስታነሳ በፕሮግራሙ ተሳታፊ ነበርኩ ግን የገጠመኝ በጣም ያሳዝናል እንዴት እሼን ወይንም የእሱን ሠራተኞች አግኝቼ ባወራቹና ከህመሜ ብፈወስ በሥልክ እንዴት ማግኘት እችላለሁ ብታምኑም ባተምኑም ይህ ፕሮግራም እንደ ሙዚቃ ደጋግሜ አይቼዋለሁ በርቱ ሐገራችን ለዘላለም ትኑር
@user-ct5cd4br8k
@user-ct5cd4br8k Год назад
እግዚአብሔር ይማርሽ /ይማርህ
@SamuelMekango-kp7fy
@SamuelMekango-kp7fy Год назад
ምላስ እኮ ከለኮሰች የሌችም ያ አባት ተመቹኝ❤❤❤
@fanatube196
@fanatube196 Год назад
እሸ መልካም ወድማችን ቃል ያጥረኛል አተን ለመግለፅ እመቤቴ ትጠብቅህ ሰላም ፍቅር ለናት ሀገራችን ያምጣልን
@elutube3717
@elutube3717 Год назад
እሽቱ ቀጣይ ከአረብ ሀገር የሚመለሱ ሴቶች ላይ የሆነ ነገር ፈጥረህ እንድታስተምረን እንቁየሆነ ሀሳብ ይምጣልህ ያረብ እኔም አንዷነኝ
@mawaysh
@mawaysh Год назад
ፈጣሪ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን እሸ እዳተ አይነቶችን ያብዛልን እንኳን ደሥ ያላችሁ ተመራቂዎች
@amaroamaro3145
@amaroamaro3145 Год назад
እሽዬ የወለድከው ልጅ ያንተ ምትክ ይሁንልን እሼ የኛ ጀግና ቃላት የታጣለት ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጥክ ❤
@lamyaaaa1718
@lamyaaaa1718 Год назад
አግዚአብሄር ይባርክህ አሽየ ተባረክ❤❤❤
@abela0
@abela0 Год назад
የተመራቂ ተማሪዎች youtube channel ሼር ይደርግልን!!!
@ALHAMDULlLAH_5pp8wo3y
@ALHAMDULlLAH_5pp8wo3y Год назад
ያደርግ የለ ጠብቂ
@abeba.mehari169
@abeba.mehari169 Год назад
ቅመሞችዬ እኛንም በሠላም ለሀገራችን ያብቃን❤️🙏🙏❤️
@user-wp8ik1uk9q
@user-wp8ik1uk9q Год назад
ማሻአላህ እንኩዋን ደስ ያለህ እሼ አላህ ልጅህን ያሳደግልህ እንዳት ሚስኪኑችን የሚርዳ ያርገልህ ወላሂ በጣም የመውድህ ውንድሚ ነህ
@agizasurakoyomedia
@agizasurakoyomedia Год назад
ዋዉ እንደት ደስ ይላል እንኳን ደስ አላቹ የወጌሻ ተመራቅዎች እግዚአብሔር አገራችን ሰላም ያደርግልን❤❤❤🎉
@fatumahissa6338
@fatumahissa6338 Год назад
ye medam kimem negni memar feligalew Eshetuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuu! 👍 thanks
@hanagadisa6885
@hanagadisa6885 Год назад
ለተመራቂዎቹ እንኳን ደስ አላችሁ እሼ እንኳን ደስ አለህ❤❤❤❤
@hideyat3960
@hideyat3960 Год назад
እሸቱ በጣም ነው የምወድህ የማከብርህ። ሰራሕ ሁሉ ትውልድን የሚገነባ ኢትዮጵያውኘትን አና አንድነትን የሚያጎለብት ስለሆነ እጅግ አከብረዋለሁ።ወገኖቻችን ለመርዳት ተንቀሳቅሷል። እሸቱ ሁሉም ነው የሁሉም ነወ። ይህ ደሞ አይደለም በዚህ ዘመን ቀደም ሲልም ቢሆን የሌለ መልካም ማንነት ነው። እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ። ግን አንድ ጥያቄ አለኝ ወይም አስተያዬት ። በትግራይ ህዝብ የደረሰው በደልና ግፍ የሚታወቅ ነው። ለምን የሆን እስከአሁን ምንም ያላልከው፣ ለመርዳት ያልሰራኸው? ምናልባት ተሳስቼ ወይም ካሰብከው ቀድሜ ከሆነ ይቅርታ:
@ChereGizaw-oq6zq
@ChereGizaw-oq6zq Год назад
ቃል የለኝም እሼ ምሳሌ ነህ❤❤❤❤❤
@user-uq6lj2dt8j
@user-uq6lj2dt8j Год назад
እሸቱ እስኪ ከስደት የተመለሱ እህት ወንድሞቻችንን ገንዘብ ያላቸውን ከፍለው የሌላቸውን በነፃ እና ሀገር ቤት ሆነው በየበረዳው የሚኖሩ ታዳጊ ወጣቶችን ብቻ ጠርተህ ለአንድ ወር አሰልጥንልን አሁንኮ እየሰለጠኑ ያሉት ብር ያላቸው ነገ ከዚህ በላይ መስራት የሚፈልጉ ብቻ ናቸው እያሰለጠናችሁ ያለው ያልሰራው ላይ ሱሩእስኪ እኛም ስደተኞች ደስ ይበለን የሚድያ ትምህርት የሰው መልካም ምክር ባለማግኜቴ ኢቶዮ እያለሁ ጊዜዬ በከንቱ አልፋል የኔ ብጢም አሁን ብዙ ይኖራል
@user-ct5cd4br8k
@user-ct5cd4br8k Год назад
በትክክል እህቴ
@umiiIman
@umiiIman Год назад
ውዎ ምርጥ ያግአረ ልጆች እህቶች ዋንድሞች ዋጋኝቼ ሚዲያን ልማልካም እንጥቀም ol of congratulations 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉ማልካም ስራ ብለናል ❤
@tsigaradayemareyamlij463
@tsigaradayemareyamlij463 Год назад
ወይ እሼ ገራሚ ሰው ነህ እግዚአብሔር ከዚህም በቀይ ከፍ ያርግህ
@tawabomansour9647
@tawabomansour9647 Год назад
Enkane Dase Alahei Yezara Temarakewochi Egzibehare Fesamachuni Yesamerelachuei
@guhatsewenmaryam1273
@guhatsewenmaryam1273 Год назад
እግዚአብሔር ሆይ አእሼቱን ጠብቅልን። በውነት በጣም የሚገር መታደልነው?
@mihrettesfa7550
@mihrettesfa7550 Год назад
ዋውውውውውው💚💚💚💚💛💛💛💛❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️ ትለዩ አላቹው እሼ ፍቅር 💚💛❤️😊
@alembogale1649
@alembogale1649 Год назад
እንኳን ደስ አላችሁ እሼ ረጅም እደሜ ከጤና ጋር ይስጥልን 🙏
@user-zk8xe7py4j
@user-zk8xe7py4j Год назад
እግዚአብሔር ይመስገን ሰለ ማይነገር ስጡታው እሼ እና አብራችሁ የምትስሩ እህቴ ውንድማቻችን እግዚአብሔርን አመስግኖ መልካም ስራ ሰለምትስሩው እሼ ጋር ሰለምስሩው ቡዙ ሀገር እናሀይማኖት ወዳእጁ ኢትዮጵያው ጋር ሰለምትጋናኙው እሼ እኔ አንተን መናገሮው አቅሞም ጉልበቱም የለኛም ግን ውስጥ ተናገርው እያለ የእኔጠኛል እኔ ክፍለ ሀገር ያሎትን ልጆች የዚህን እድል አመቻችላቸው ከቸላችሁ ምናልባት አንድ ቀን ሳቅ የመልስ የሆናል ሁለየም እንደምለው ኢትዮጵያን ሀዝብ ሳቅን መልሱልኝ ታላለች አንድ ሀጢያትኝቶን ስደትኝይቶእህታችሁ ነኝ በፀሎትችሁ አስቡኝ እንደምታነቡት ተስፋ አለኝ ስላማችሁ ይብዛ ወግኖቸ
@amyjackson8185
@amyjackson8185 Год назад
Wawo Amezing man Eshetu God bless you wonderful
@haymanotadamu3732
@haymanotadamu3732 Год назад
ወንድሞቻችንና እህቶቻችን እግዚአብሔር እንኳን ለዚ ቀን አበቃችሁ 🙏❤️❤️❤️
@adenyoutubeethiopia7680
@adenyoutubeethiopia7680 Год назад
መምህራችን እውነትነው ፈጣሪ በድሜ በጤና ያቆይልን
@azaluazalu4402
@azaluazalu4402 Год назад
igzabere yebarakachiw deg sawuchow qalyelegnim lantee ♥️♥️♥️♥️
@banchitesfahunadisu-uz8pk
@banchitesfahunadisu-uz8pk Год назад
ሰላም ለአገራችን ይመልስን ማነው ብቻው ቤት ተዘግቶ እሚውለው እሰተ አይዞሽ በሉይ
@emmaemma1250
@emmaemma1250 Год назад
እኔማ አንድ ቀን በምንም መመረቄ አይቀርም እንደ ፈጣሪ ፍቃድ እንዴት እንደምጓጓ
@arsamarsam2222
@arsamarsam2222 Год назад
እኔም 😂😂
@jfififi4878
@jfififi4878 Год назад
እኔም 😂
@icjdjhfjjdkdro1453
@icjdjhfjjdkdro1453 Год назад
.ወንድማችንን እሸቱየ ጤና ሰላም ፍቅሩን ያድልልን አብዝቶ ይባርክህ ወንድሜ
@sammytech3332
@sammytech3332 Год назад
Wow betam des yemil neger new yalehut God bless all of you keep going
@ekarmenderrssi4290
@ekarmenderrssi4290 Год назад
እሼ እንኳን ደስ አለህ ተመራቂዎችም እንኳን ደስ አላቹ ❤❤❤❤❤❤❤
@birhanugerma3307
@birhanugerma3307 Год назад
እግዚአብሔር ሀገራችንን ሰላም አድርግልን❤❤❤
@Mayatube16
@Mayatube16 Год назад
እንኳን ደስ አላችሁ ቀጣይ ብማር ደስ ይለኛል!🙏
@yeabsiraberhanu3211
@yeabsiraberhanu3211 Год назад
መልካም ነው እኔ ለነ መጋቢ ሀዲስ እሸቱ ጥያቄ አለኛ ምን አዲስ ነገር መጣ ምእመናን ከኦርቶዶክስ እየወጡ ነው እጅግ በጣም ሰው እየወጣ ነው ግን የቤተክርስቲያን መምህር ምን አልመሰላችሁ 😢
@asterabate7743
@asterabate7743 Год назад
አይ እህት እሱ ምን አስጨንቆት ብለሽ እድሜ ለቀልድ ይቀልዱ
@user-ct5cd4br8k
@user-ct5cd4br8k Год назад
@@asterabate7743 ምን ያርጉዋቸው በቻሉት አቅም እያስተማሩ ነው መማር የኛ ፋንታ ነው መምሕር ሐዲስ ምን ያድርጉ?
@user-ct5cd4br8k
@user-ct5cd4br8k Год назад
መምሕር ምን ያድርጉ በቻሉት አቅም እያስተማሩ መሰለኝ
@AMAW24
@AMAW24 Год назад
በፊትም አልነበሩም ወጡ ምን ያስደንቃል መቼም በየቤታቸው አይሄዱም ስለማታውቁት ነገር ምንም ባትሉ ጥሩ ነው
@tube896
@tube896 Год назад
ቆይ እኔስ ተማሪህ እኮ ነኝ ይሄው ሰራህን ከተጀመረ ጀምሮ እየተከታተሉኩ እየተማርኩ ነዉ በተለይ የዛሬ ብዙ አመት የፈሬሽ ተማሪ / ሀይስኩል ላይፍ / የሚለው ፊልምህ ከዛ ጀምሮ ነዉ አንተን ማየት የጀመርኩት ግን ሳትመርቅ እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ይባርክህ
@user-ye3ck3ff9o
@user-ye3ck3ff9o Год назад
ማሻአላህ መብረክረክ
@sifenshume7726
@sifenshume7726 Год назад
እንኩዋን ደስ አላችሁ ተመራቂዎች እሼ ምርጥ ስራ ነው በርቱልን ሌሎችንም ያነቃቃል 😮
@meseretkasa5154
@meseretkasa5154 Год назад
ለኢትዮጵያ .ሁዝብ .ፍጥር .አንተን .ሳጥን ..ይግርምል .ሰላንት .እሽ .ፍጥርን .አምሳግናሏው 😢❤❤❤❤❤❤❤.ይምድም .ቂማምንኝ.❤❤❤❤
@hadiyaomer3166
@hadiyaomer3166 Год назад
የኢትዮጲያ፣አይን፣እሸቱ ፈገግ፣በይ፣ሀገሬ፣በእዉነቱ ወልዳ፣ለሰጠችን፣ትመስገን፣እናቱ።
@AbcAbc-pb2cj
@AbcAbc-pb2cj Год назад
ዋው እኳን ደስ አላችው ለኛስ በስደት ላለነው መቸነው የምታስተምረን❤❤❤❤
@buzetub2921
@buzetub2921 Год назад
ወይኔ ደስ ሲል እሸቱ ትለያለህ ተመራቂወቹ መልካም የስራ ዘመን❤❤
@TheBex2007
@TheBex2007 Год назад
Bezich achir video wusti sint negeroch temarin. Way to go Eshe.
@ReduEbel
@ReduEbel Год назад
ውይይይ. ደስ የሚል ፕሮግራም ❤ እሼ ስወድክ
@samanthaachu3590
@samanthaachu3590 Год назад
እንኳን ደስ አላቹ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@tarikua2939
@tarikua2939 Год назад
Congratulations 🍾
@bitybity4949
@bitybity4949 Год назад
❤❤❤❤❤ ዋው አሼ መልካም ሰው
@tigistaberew
@tigistaberew Год назад
Ashe zemenh hulu ybark ❤❤
@sadasada306
@sadasada306 Год назад
እሽየ እንደው ብቻየን ያሳደኳት ልጅ አለችኝ በ14 አመቴ የወለድኳት ትምህርቷን ድላ ዩኒቨርሲቲ በማንጅመት ጨርሳ አሁን ቁጭ ብላለች በጣም ደብሯታል አንድ አንድ ግዜስ በጣም ታለቅስ አለች የተማርኩት ቁጭ ለማለት ነው እንደ እያለች እኔንም ግራ አጋባችኝ እረ ተው ማላ ካላቹህ ሹክ በሉኝ ዘመዶቸ
@Kamarealemayehu12345
@Kamarealemayehu12345 Год назад
እሸቱ እባክህ መልስ ስጠኝ እባክ በምታመልከው አምላክ የዋልድባ አባቶችን አናግራቸው
@patient1325
@patient1325 Год назад
Congratulations 🎉
@asmayimam5081
@asmayimam5081 Год назад
እሸ ኢትዮን ያድናታል ምርት ትውልድ በመፍጠር ❤❤❤❤
@MisikirAwel
@MisikirAwel 4 месяца назад
ይገርማል!!! አሁን የሚሰማኝ የኔ እምነት/አመለካከት ሀሳብ አገላለፅ አይነት ነው:: 7:16/ 30:59 ልክነኝ ማለት ነው???? 🙏🙏🙏 አንድዬ
@user-vt6mp3bv7o
@user-vt6mp3bv7o Год назад
Eda sherifya bereta ❤❤❤❤
@cell8316
@cell8316 Год назад
እኛም አንድቀን እንመረቃለን ከማዳም ኩሽና ሥንወጣ 😂😂😂
@hggff9535
@hggff9535 Год назад
😂😂 እግዚአብሔር መልካምነው አይቀርም
@sunlightsunlight189
@sunlightsunlight189 Год назад
Wows we we we is good job😮😮😮😮😮😮😮😮😮
@ggtt5112
@ggtt5112 Год назад
ይህን ያደረገ አምላክ እግዚአብሔር ይመስገን
Далее
The Fan’s Fang Skin🔥 | Brawl Stars Sneak Peek
00:16