Тёмный

በኢትዮጵያ አየር ኃይል ከፍተኛ አስተዋፅኦ ያደረጉት ኮሎኔል ሥምረት መድኃኔ ጨዋታ 7ኛ ሳምንት ክፍል 2  

Sheger FM 102.1 Radio
Подписаться 381 тыс.
Просмотров 6 тыс.
50% 1

shegerfm,sheger fm news,sheger maleda,sheger,sheger sport,shegernews,shegercafe,shegerradio,shegershelf,shegerfmyoutube,shegermeaza,shegermekoya,shegerchewata,shegerdrama,shegersport,shegermeazabirru,shegercafenew,shegerabdualihigera,shegerwerewoch,shegerprograms
shegerbestradio,shegertizitazearada,102.1``,manchister
city,esheteassefaprogram,sport,chewata,``yechewataengida,sport
news,yealemquanqa,kidamechewata,mekoya on youtube,news,“ethiopia”,radio,mekoya mekoya,mekoya new,new mekoya,shegermekoya,kidame mekoya,mekoya mark felt,sheger mekoya,sheger radio mekoya,mekoya on youtube,mekoya jeffrey epstein,shegermeaza,kidamechewata,chewata,shegercafe,shegerradio,shegerchewata,victor manuel,eshete asseafa,news,jeffrey epstein,eshete assefa youtube,shegernews
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
Telegram: t.ly/Sheger
Website: t.ly/ShegerFM
RU-vid: t.ly/SHEGER
Tiktok: bit.ly/44Dd6Il
Sheger FM 102.1 Radio is The First Private FM Radio Station in Ethiopia
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
bit.ly/33KMCqz

Опубликовано:

 

7 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 8   
@weldearebtadi166
@weldearebtadi166 Месяц назад
እንደሳቸዉ አይነት አንጋፋ እና ብቃት ያላቸዉ ኢትዬጵያዉያን ለኛ ላይብረሪያችን ናቸዉ እናከብራችሗለን እንወዳቹሀለን ።
@asresbitew7105
@asresbitew7105 Месяц назад
እኚህን ድንቅ ባለ ታሪክ የአየር ኃይልና የአየር መንገድ ትልቅ ባለ ውለታ ሰው በአካል ባላውቃቸውም የሥራ ፍሬያቸውን ስለ ተከታተልሁ ይልቁንም በዕውቁ ወንድማቸው የዓለማቀፍ ግንኙነት መምህሩ ዶክተር አሰፋ መድኃኔ ለሁለት ሴሚስተር ስለ ተማርሁ፣ ሌላም ዝነኛ ዶክተር ወንድም እንደ ነበራቸው ስላነበብሁ ከምን ዐይነት ክቡራን ወላጆች የተገኙ የኢትዮ ኤርትራ ዕንቁዎች ናቸው በማለት ከልቤ አደንቃቸዋለሁ። እግዚአብሔር ያሰንብትልን። ጋዜጠኛ ወይዘሮ መዓዛ ስለ አቀረብሽልን ተባረኪ።
@MrX-co1ju
@MrX-co1ju Месяц назад
መኣዚ ኮ/ ስምረትን ለሀገር ባለውለታ ስላቀረብሻልን ምስጋዬ ከብዙዎቹ እንደ አንዱ ይሁንልሽ። ኮሌኔልን በዚህ ሰአት ስለቀረብሽልን የሳቸው ዘመን ሙህራን ምን ያህል የአምህሮ ብቃት እንዲሁም ለሀገራቸው አልፍ ለአፍሪካ ያደረጉት አስተዋፅዎ የነበራቸው ተፈላጊነት ቁንጮ እንደነበረን ምስክር ናቸው። ሌላኛው አክሊሉ ሀብተወልድ ኮሌኔል እድሜ ይስጥልን።
@EyobWorku-kf7co
@EyobWorku-kf7co Месяц назад
መአዚ መቼም የጨዋታ እንግዳ ፕሮግራም ተዘናግቼ እንኳ አንዲት ደቂቃ እንዳያልፈኝ አላርም ሞልቼ መጠበቅ ከያዝኩ ቆየሁ። ፕሮግራሙ ድንቅ ሆኖ ሳለ አሁን አሁን በቃለ መጠይቅ መቅረብ ከሚገባው ሰዓት ግማሽ ያህል ግዜ ብቻ ነው የምታቀርቢው። የቀረውን በክላሲካል ሙዚቃ እየሸፈንሽ ታልፊዋለሽ። ለምሳሌ ይሄ ቃለ መጠይቅ የተያዘለት ፕሮግራም ከአስር ሰዓት እስከ 11 ሰዓት (60 ደቂቃ) ሲሆን 33 ደቂቃው ብቻ ነው ትክክለኛው ቃለ መጠይቅ። ከዘጠኝ ሰዓት እስከ 10 ሰዓት የነበረውም ተመሳሳይ ነው። በሁለት የተከፈለው ቃለ መጠይቅ በአንደኛው ብቻ የሚበቃ ነበር። ኮሎኔል ስምረት በጣም ድንቅ እና ምርጥ ቢሆኑም እንዲህ መቆጠብ ልክ አይመስለኝም። እንዴት ነው ነገሩ በቀጣይ የሚቀርብ ሌላ እንግዳ ጠፋ እንዴ?
@user-hp5zd5fg7e
@user-hp5zd5fg7e Месяц назад
Thank you Mrs. Meaza. Please ask him in upcoming episodes to express his views on why the Airlines become successful and how other institutions can adopt its successful experience. Of course there are some bits and pieces in the previous episodes but at least a full episode is needed in my view to discuss this subject.
@user-cv1ci3ul3h
@user-cv1ci3ul3h Месяц назад
In one episode, he outlined the core operational principles of the Ethiopian Air Force was adopted into airlines. These principles emphasize recruiting competent staff based on education and qualifications directly from schools. New hires undergo tailored training, and promotions are earned through rigorous performance evaluations.
@berhanubedane461
@berhanubedane461 Месяц назад
እናንት “ጋዜጠኛ” ነን የምትሉ ባለሞያዋች ሀገራችሁ በችግር ላይ እያለች በዕዉቀትና በድፍረት ችግሯን ፈልፍላችሁ ለህዝብ ከማቅረብ ይልቅ ያለፈ ታሪክን እያቀረባችሁ ብቻ ብዙ ወቅቱ የሚጠይቀዉን ከችግር መዉጫ መንገድ ሳታዉቁና ለማወቅም ፍላጎት ሳታሳዩ ባለፈታሪክ ብቻ ምስኪኑ ሕዝብ እንዲቆዝም እያደረጋችሁት መሆናችሁን አታዉቁም ! የዕዉቀት ደሀ መሆናችሁ ሳያንስ የሚያዳምጣችሁ ሰዉ ለችግር መፍትሄ ፈላጊ ሳይሆን እንዲሁ ያለፈ ታሪክ አዳማጭ እንዲሆን ትፈርዱበታላችሁ
@melkamwubie8264
@melkamwubie8264 22 дня назад
Maza please do not put words in the interviewees mouth. Let them finish. Thank you.
Далее
Мама знает где все документы
00:21
OG Buda - Сабака (A.D.H.D)
02:19
Просмотров 116 тыс.