Тёмный

በእምነት አዋጅ ተፈወስኩ አገባሁ ወለድኩ የህሊና ደጉ አስደናቂ የህይወት ምስክርነት Apostle - Japi ሐዋርያው ብስራት ብዙአየን ጃፒ 

New Creation Church Ethiopia
Подписаться 147 тыс.
Просмотров 19 тыс.
50% 1

- Apostle Bisrat Bezuayene - Japi - ሐዋርያው ብስራት ብዙአየን ጃፒ
This Video Clip is Dedicated Only to New Creation Church Ethiopia Channel /Bisrat Bezuayene/!
Subscribe today for latest Videos Here:- / newcreationchurchethiopia
Facebook:- / newcreationchurchethiopia
Instagram:- / bisratbezuayene
#newcraetionchurchethiopia #bisratbezuayene #japi
© Copyright:- #Apostle Bisrat bezuayene /New Creation Church Ethiopia/ 2019

Опубликовано:

 

16 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 48   
@tigistalemayehu5780
@tigistalemayehu5780 4 года назад
ምን ያህ አስደናቂ ምስክርነት ነው ክብር ያለበት፣ ሞገስ ያለበት፣ እውነት ያለበት ተደንቃለሁ እህቴ አሁንም ጌታ ቃሉን ባንቺ ያፅናልሽ መንገድሽ በቃሉ ሃይል ይጠበቅ፡፡ አፖስትል ጃፒ በጣም የምውድህ የእ/ር አገልጋይ ነህ በቴሌቭዥን ነው የምከታተለው ትምህርትህን አንድ ቀን ለምስክርነት ወደ ጉባኤህ እንደምመጣ አምናለሁ ካሰብከው እና ከተናገርከው መልካም ነገር ሁሉ አትጉደል!!!!!
@nigisttesfaye1138
@nigisttesfaye1138 2 года назад
Beautiful testimony of the goodness of God praise the Lord 🙏
@yigeremueyoel379
@yigeremueyoel379 3 года назад
WHAT AN AMAZING AND LIFECHANGING CONFESSION!!!
@user-eo5ss1uv6n
@user-eo5ss1uv6n 4 месяца назад
በዝህ መረዳት ቀጥይ ተባረኩ
@wodehord7063
@wodehord7063 2 года назад
አሜን ጌታ ክብሩን ጠቅልሎ ይውሰድ ፓስተር ዘመንህ ሁሉጌታ ይባርክ ሕይወት ያለምስክርነት ተባረክልኝ እህቴ
@cristinaperilli9125
@cristinaperilli9125 2 года назад
Amen Amen Amen Amen Amen Amen wow brahan beralign. Igziabiher yebarkih apostole Japy
@filmonteferi4760
@filmonteferi4760 4 года назад
Thanks to God You are blessed Love u my sister
@abigilbirhanu6388
@abigilbirhanu6388 4 года назад
Amen it will be like you soon.
@ኢየሱስየጌቶችጌታነው-ሠ9ከ
እንዲህ አይነት ትውልድ ይነሳ ከዠት አለም አላቆ ጌታን የሚያሳውቅ የእግዚአብሔር ህይውት የሚያኖር ዋውዋው ሃዋርያ ጃፒና በኔው ክሬሽን ውስጥ የምታገለግሎ አገልገዮችና ቅዱሳን አሁንም ላትቆሙ ገስግሱ ተባረኩ ፀጋውን ያብዛላችሁ ስለ ናንተ ደስ ይለኛል
@rebeccamekonnen6331
@rebeccamekonnen6331 3 года назад
" እግዚአብሔር እራሱን ያለ ምስክርነት አይተውም " ተብሎ ተፅፏል እግዚአብሔር ለልጆቹ እርሱ ያደረገልንን መልካምነት እና ደግነት በምናልፍበት የህይወት ጉዞ ውስጥ የምንናገርበት ምስክርነት ይሰጠናል!!!
@yetenayetnega9020
@yetenayetnega9020 4 года назад
ኦ የሚገርም ምስክርነት ነው።በጣም ብዙ ነገሬ ተነሳሳ ነቃሁኝ ጌታ ረድቶሻል።በዚሁ ቀጥይ ድል ነስተሻል።ንቃትሽና ውሳኔሽ ድንቅ ነው።ተባረኪ
@ainidaddy3619
@ainidaddy3619 4 года назад
አሜን ጌታ ይባርክሽ
@yoriyori5794
@yoriyori5794 2 года назад
Waww Halleluja you are so blessed
@yigeremueyoel379
@yigeremueyoel379 3 года назад
WHAT AN AMAZING AND LIFECHANGING TESTIMONY PRAISE THE LORD HALLELUJAH!!!!
@ኢየሱስየጌቶችጌታነው-ሠ9ከ
ዋው በጣም ደስ የሚል ምስክርነት ነው።አድርገህልናልና ለዘላለም እናመሰግናለን ።
@ashojabier8134
@ashojabier8134 4 года назад
Be blessed sis...inspiring testimony...
@ruthboaz3984
@ruthboaz3984 4 года назад
your testmone changed my life
@yigeremueyoel379
@yigeremueyoel379 3 года назад
WHAT AMAZING AND POWERFUL TESTIMONY PRAISE THE LORD HALLELUJAH!!!
@dinkneshtesema2340
@dinkneshtesema2340 4 года назад
Wowwwwwwww Amen
@Mom2023new
@Mom2023new 3 года назад
ወገኖቼ፣ እግዚአብሔር ከፀባዖት ሆኖ በልጁ በኩል በመንፈስ ቅዱስ አማካይነት የነገረኝን፣ ለእናንተ እንድናገር የላከኝን በዚሁ ላይ ልኬዋለሁና በኢትዮጰያ የላችሁ ክርስቲያኖች፣ ለቤተክርስቲያን መሪዎች ና ምእመናን እንድታደርሱልኝ በጌታ ፍቅር እለምናለሁ፣ ጊዜው በእውነተኛ ንሰሐ ና እርቅ ወደ ጌታ የምንመለስበት ጊዜ ነው።
@alemyadetal2692
@alemyadetal2692 4 года назад
Amen Amen💓🙌🙌
@berhanegemechu2915
@berhanegemechu2915 4 года назад
Wow migerm betekirstyan geetaa Egzhabher hulachihunim yibark. Ezyaa mahonin temegnahu tebarekulign
@ቲጂአዲስ
@ቲጂአዲስ 4 года назад
ተባረኪ። እኔም ብዙ ነገር ተማርኩ ከምስክርነትሽ
@kibnesheyasu2596
@kibnesheyasu2596 4 года назад
Be bizu tebarek tikikil nesh E/r ke kali gare yiseral enem misikire negni.
@lulayehuhabteselassie7420
@lulayehuhabteselassie7420 4 года назад
Thanks to God. Your are blessed.
@RamieRami
@RamieRami 4 года назад
Betam temechetogale meskereneteshe mekneyatum be ewkete memelales seleuone gata yebarkeshe
@helensahle2627
@helensahle2627 4 года назад
እግዚያብሄር ይመስገን በታም ዱስ ይላል ራሴን እሰብኩት ጌታ ሁሉንም ይችላል እሜንንን
@victorieshero41
@victorieshero41 2 года назад
u r blessed !!
@wedemulat1430
@wedemulat1430 4 года назад
Amen Amen ❤❤👏🙏💕👏
@yoditasfaha3561
@yoditasfaha3561 4 года назад
amen 🙏❤amen 🙏❤amen🙏❤
@marthabeyene4767
@marthabeyene4767 4 года назад
Hiluye you are blessed
@arielasfaha5431
@arielasfaha5431 4 года назад
Waw wonderful
@tayeterefe779
@tayeterefe779 4 года назад
Waw Godbless SISTER
@Mom2023new
@Mom2023new 3 года назад
ወደ ንስሐ የሚያመጣ የእግዚአብሔር ድምጽ!!! (ከ1989--2013 ዓም. ) አዋጅ!! አዋጅ!! ጆሮ ያለው ይስማ!!! (ህዝ2:3-8,ዘፀ.3:13-15, ዮሐ.8:26, ኤር 26:) ፣ ወገኖቼ፣ እግዚአብሔር ከህዝቡ ጋር ክርክር አለው!! እግዚአብሔር ከፀባዖት ሆኖ በልጁ በኩል በመንፈስ ቅዱስ አማካይነት ለአመታት በፀሎት ላይ እያለሁና በሌሊት ድምጹን እያሰማኝ፣ከዘመኑ የሁካታ መድረክ ሸሽጎኝ፣በዘመኔ ሁሉ የገጠሙኝን የጠላት ፈተናዎች፣ በትእግሥት እንዳልፍ፣ በወንጌሉ ቃልና በድምጹ እየመከረኝ፣ እያጽናናኝ፣ እያረጋጋኝ፣ ለህዝቡ መልእክተኛው አደረገኝ፣ የጌታ ስም ለዘለዓለም የተመሰገነ ይሁን። ኢየሱስንም በተቃወሙት ጊዜ፣ ይሁን እንጂ የላከኝ እውነተኛ ነው፣እኔም ለዓለም የምናገረው፣ ከእርሱ የሰማሁትን ብቻ ነው አላቸው፣ (ዮሐ8:26,) ጌታም፣ እኛ ለቃሉ ካለመታዘዛችን የተነሳ፣ለዓመታት በቀንና በሌሊት እንዲህ ሲል ቅሬታውን ይናገረኝ ጀመር፣ ....ጌታስ ከሆንኩኝ መፈራቴ ወዴት አለ?...(ሚል.1:6-8,).....ሰማይ ዙፋኔ ነው፣ ምድርም የእግሬ መረገጫ ናት፣ የምትሰሩልኝ ቤት ምን አይነት ነው?....(ኢሳ 66:1-4, ኢሳ 55:8-9, ኢሳ 59: 1-2,) ያለውን ቃል በተደጋጋሚ ይናገረኛል። ጌታም፣ ይህ ህዝብ መስማትን ይሰማል፣ ነገር ግን አይኖርበትም!! ህዝቤ የራሱን ነገር አስቀድሟል!! ክብሩን አልጣለም!! ቤቴን በእኔነት፣ በማስመሰልና በስሜታዊነት ሞልተውታል!!እውነተኛ ፍቅር የላቸውም!! እርስ በርሳቸውም ይነቃቀፋሉ!! ሰላምም የላቸውም!! ይቅር መባባልን እንቢ ብሏል!!ለትውልዱ መልካም ምሳሌ መሆን አልቻለም!! ይህ ትውልድ የሆሴዕን ዘመን ትውልድ ይመስላል!! ህዝቤ መመለስ እንቢ ብሏል!! በጎቼን ለሚገፉ እረኞች ወዮላቸው!! ይህ ህዝብ አስቆጥቶኛልና አመጸኞችን አልምርም!! አለኝ። ባሬያዎቼ ተንቀዋል!! (እውነተኞቹን) ይህ ህዝብ ልቡ የሸፈተ ነው!! ክብሬን ደግሞ ይጋፋል!! ክብሬን እኮ! ጣሉ!! አለኝ። በሌላም ቀን፣ይህ ህዝብ አፉ ከእኔ ጋር ነው፣ ልቡ ግን ከእኔ የራቀ ነው!! ህዝቤ በእውነትና በመንፈስ አላመለከኝም!! አብዝቼ ብጠራቸው፣ አጥብቀው ከፊቴ ራቁ!! እስራኤል( የእግዚአብሔር ህዝብ) የለመለመ ወይን ሆኖ ሳለ፣ እንግዶች ጉልበቱን በሉት!! የወይኔን ቦታ ፍሬ አጣሁበት!! እኔን የህይወት ውሀ ምንጭ ትተውኛል!! ለራሳቸውም ሌሎች ጉድጟዶችን ቆፍረዋል!! ክርስቲያን ሳይሆኑ ክርስቲያን የሚመስሉ፣ ህዝቤን ግን ኃጢአት የሚያለማምዱ በቤቴ አሉ!! እኔም ብዙ ጊዜ ዝም አልኩኝ!! እነርሱም አልሰሙኝም ፣ወደ እኔም አልተመለሱም!! ቃሉ ያረጀባቸው የሚመስላቸው ብዙዎች በቤቴ አሉና የእግዚአብሔርን ነገር ለሚታክቱ ወዮላቸው!! የማያስተውል ህዝብ ይገለበጣል !! አለኝ። በሌላም ቀን፣ ህዝቤ ሲጠፋ የማይመክሩና የማይገስጹ ቸልተኞች ኤሊዎች በቤቴ በዙ!!አለኝና ቤቴን ትቼአለሁ፣ እርስቴንም ጥያለሁ፣ እንደ ዥንጉርጉር አሞራ ሆነውብኛልና!! አለኝ። በሌላም ቀን፣ ክብር ከእስራኤል ሸሸ!! አለኝና ህዝቤ እውቀትን ከማጣቱ የተነሳ ጠፍቷል!! የጠፉ በጎችም ሆነዋል!!የሚያስተውልም የለም!! ነብያቶቿም ጉበኞች ናቸው!!!! በድጋሚ በቅርቡ፣ በኢሳ.66፣ 1-4, ላይ ያለውን ከነገረኝ በኋላ ህዝቤ የወንበዴዎች ዋሻ ሆነ !! አለኝ ጌታ። እኔ ግን ወንፊትና መንሼን ይዤ እነሳለሁ፣ የሌዊንም ቤት አጠራለሁ!! የሊባኖስን ዝግባ አናውጣለሁ፣ ያውም የጽድቅ ዛፎችን ነው አለኝ። በሌላም ቀን፣ ከፍታዎችን እንዳለሁ!! ዝቅ ያለውን ከፍ፣ ከፍ ያለውን ዝቅ አደርጋለሁ!! ከአሁን በኋላ፣ የመድረኩ ቁልፍ በእጄ ይሆናል!! ያከበሩኝን አከብራለሁ!!አለኝ ጌታ መንፈስ ቅዱስ!!በሌላም ቀን መኔ! መኔ! አለኝና ባለራእይችን አጠራለሁ!! ደግሞም እስራኤልን በቃኘሁ ጊዜ፣ ቁጣዬ በምድር ሁሉ ላይ ይቀጥላል አለኝ ። ጆሮ ያለው ይስማ!!!!!! ጌታም፣ ህዝቡ በንስሐ ካልተመለሰና ለቃሌ ካልታዘዘ፣ መርገም ከምድሪቱ ላይ እንዴት ይሰበራል?? አለኝ። በሌላም ቀን፣ እግዚአብሔር ይጣራል!!ብለሽ ተናገሪ አለኝ ፣ ወገኖቼ፣ ጌታ አዳምን ለምን ተጣራ....? ወዴት ሄዶበት ነበር....? ዛሬም !! አግዚአብሔር !! ህዝቡን !! እየተጣራ ነው!! ጆሮ ያለው ይስማ!!! ጌታ መሐሪ ስለሆነም፣ እርሱን ባሳዘንበት ዘመን ሁሉ መፍትሔውን እንዲህ ሲል ይናገረኝ ጀመር፣ የጥበብ መጀመሪያ እግዚአብሔርን መፍራት ነው!! እንግዲህ ንሰሐ ግቡ!! ትልቅነታችሁንም አስወግዱ!! ልባችሁን አጥሩ!! ወጪቱ ይጥራ!!ፈጥናችሁ ተስማሙ!! በፍቅሬ ኑሩ!! የምትወዱኝስ ከሆነ ትእዛዜን ጠብቁ!! በሌላም ቀን የምትወዱኝስ ከሆነ በጎቼን ጠብቁ!!!ሊታረዱ ያሉትን አድኑ!! አለኝ ጌታ።(በ ዮሐ 21: 15,) በሌላም ቀን የምታደርጉትን ሁሉ በስሜ አድርጉት!! የከበረውን ከተዋረደው ለዩ!! እርሱን ብቻ ስሙት!! ለእርሱ ብቻ ስገዱ!! እውነተኛ ፍርድንና ጽድቅን አድርጉ!! አሳች ወጥቷልና ንቁ!! አለኝ። እናንተ የእግዚአብሔርን እቃ የምትሸከሙ፣እልፍ ፣ በሉ...!! ህዝቤ ሆይ ወደ እልፍኝህ ግባ....!! የሚንበረከኩ ብዙ ናቸው!! ነገር ግን የሚፀልዩ ጥቂት ናቸው!! በደልን ተሞልተዋልና፣ አልሰማቸውም!! አለኝ። በሌላም ቀን፣ ህዝቤ ንስሐ አይገባም!! እራሱንም እንደ በደለኛ አይቆጥርም!! አለኝ። ስለዚህ፣ የፈረሰውን መሰዊያችሁን አድሱ!! ልባችሁን እንጂ ልብሳችሁን አትቅደዱ!!(በ ኢዩኤል 2: 12-13,) ይህ ዘመን በንስሐ የመንጻት ዘመን ነው!! አጥብቃችሁ ፊቴን ፈልጉ!! ሳታቋርጡ ጸልዩ!! ምጽአቴ ቀርቧልና ዘመኑን ዋጁ!! በሌላም ቀን በድጋሚ፣ በራዕይ 22:12, ላይ ያለውን ቃል ተናገረኝ፣ በሌላም ቀን ህዝቤ ግን በንስሐ ቢመለስ ፣እኔ ምህረትን አደርጋለሁ፣ አለኝ።(2ኛ ዜና 7:14,) ከአሁን በኋላ ያለው ዘመን የመከር ዘመን ነው!! የአጨዳውም ጊዜ ደርሷል!! መከሩም ብዙ ነውና ሰራተኞችን እንዲልክ የመከሩን ጌታ ለምኑ አለኝ ፣ጌታ መንፈስ ቅዱስ!!የነገርኩሽንም ሁሉ ለህዝቤ ንገሪልኝ አለኝ ጌታ መንፈስ ቅዱስ!! ጆሮ ያለው ይስማ!! +ወገኔ፣ ሐሰተኛ ነብያትና መምህራን በበዙበት በዚህ ዘመን፣ መንፈስ ቅዱስ እንዲረዳን፣ ቃሉን እያጠናን፣ ዘወትር በእግሮቹ ስር በመገኘት ልንፀልይ ይገባናል። ይህ መልእክት እውነተኛ ለመሆኑ ጌታ መንፈስ ቅዱስ ለእኔ ምስክሬ ስለሆነ፣ ጌታን ሁልጊዜ አመሰግነዋለሁ። ከብዙ አመት በፊት ጀምሬ እስከ ዛሬ ድረስ ድምጹን በጥንቃቄ በመስመትና በመጻፍ ፣ የምችለውንም ያህል ለክርስቲያኖች በጽሑፍ በማደል ላይ እገኛለሁ፣ መልእክተኛ መሆን፣ ባለአደራነት ነውና!! ጌታ ለዘለዓለም የተመሰገነ ይሁን። ወገኖቼ፣ ጌታ ይህንን መልእክት ወደ ቤ/ክርስቲያን ለምን ላከ.....? ለምንስ እንዲህ ይናገረናል? ብለን ቆም ብለን በማሰብ፣ በንስሐ እንመለስ!!! ጌታ አይቶናል!! በተቻላችሁ መጠን ለሌሎችም እንድታደርሱልኝ በጌታ ፍቅር እለምናለሁ፣ ተባረኩ።መ
@mekidesgodisgreat2293
@mekidesgodisgreat2293 4 года назад
Wowwwwwwww amazing
@eldadyena4478
@eldadyena4478 4 года назад
Errrr benatesh lenam pliz pray for me
@tihtnafikri3590
@tihtnafikri3590 4 года назад
Sameone praey for mi plse
@yiratadonai7017
@yiratadonai7017 2 года назад
በእምነት ኣዋጅ ደሞ ማነው፥ በክርስቶስ እየሱስ ማለትሽ ኖው፧
@ymlove6512
@ymlove6512 5 месяцев назад
ታድያ ጊታ መጀመርያ በምትሄጅበት ቸርች የለም ነው የምትይን ወይስ ከቸርች ቸርች መርጦ ነው የሚገኘው ማለት ነው ከራስሽ ችግር ወይም አለማመን አይመስልሽም
@romangirma2004
@romangirma2004 4 года назад
Gen besgachen hatiyat bnsra menfsachn menm ayhonm?manm see endflgew hatiyaten serto menor Albert maker new????
@zugesagtchooselife2812
@zugesagtchooselife2812 4 года назад
Beftsum aydelem!
@selamhadgu435
@selamhadgu435 4 года назад
Amennn
@elsabetaddis3895
@elsabetaddis3895 Год назад
ለምልሚ
@rahmajunediali3438
@rahmajunediali3438 4 года назад
በይቱብ።የሰተት።ትምርት።አታሰራጪ።መፈስሸ።በስጋሽ።ውስጥ።ነው።ያለው።በረከሰ።ሰጋ።ውስጥ።ነው።መፈሰቅድስበረከስ።ማንነት።ሊያድር።አይችልም።አጋንታዊ።ነውተመለሺ
@mer2222
@mer2222 4 года назад
rahma Junedi Ali አንቺ ጌታ ይፍታሽ ወደሽ አይደለም
@mekedesgirma3153
@mekedesgirma3153 4 года назад
Geta ybralisci kalu yseral ine ymigermegn ymikegna menfesn metut be Iysus sim.Belelaw desta ymaydest Seytan newna Geta wistw hilinascin ybralisci anci aydeliscimna ymitawrw.Tebareki
@mer2222
@mer2222 4 года назад
rahma Junedi Ali eyesus yadnal
@speaktruth7536
@speaktruth7536 4 года назад
Owner new bekalsemermer ?Albet htryat senderge menfeskedus aynorme
Далее