Тёмный

በእምድብር ሀገረስብከት የገዳመ ሲታውያን የጉብርየ የክርስትያኖች ረዳት ማርያም ቁምስና 

በእምድብር ሀገረስብከት የገዳመ ሲታውያን የጉብርየ የክርስትያኖች እረዳት ማርያም ቁምስና ከሁሉ በማስቀደም እንኳን ለጌታችን ለመድሀኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የትንሳኤው በዓል በሰላም አደረሳችሁ እያልን የዘንድሮ የእመቤታችን የክርስቲያኖች እረዳት ማሪያም ዓመታዊ ክብረ በዓል ግንቦት 16 2014ዓ.ም በታላቅ ድምቀት ይከበራል በብጹእ አባታችን አቡነ ሙሴ ገ/ጊዮርጊስ በሚመራው መስዋዕተ ቅዳሴ እንዲካፈሉ የበረከቱ ተካፋይ እንዲሆኑ በአክብሮት ተጋብዘዋል የዋዜማ በዓል ሰኞ ግንቦት 15/2014ዓ.ም የበዓሉ ቀን መስዋዕተ ቅዳሴ 2:00 ሰዓት ይጀመራል በዋዜማው ዕለት ወጣቶች ያዘጋጁት አዲስ ምርጫዬ ነህ የተሰኘው የመዝሙር ቪዲዮ ይመረቃል እንዲሁም መንፈሳዊ ትምህርት እና ልዩ ልዩ መንፈሳዊ ፕሮግራሞች ይኖራሉ የእመቤታችን የቅድስት ድንግል ማርያም ረዳትነቷ አይለየን ።

Опубликовано:

 

21 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 3   
@kiflelajore660
@kiflelajore660 2 года назад
Inkuan aderesen
@fikiertfikiertbizain7104
@fikiertfikiertbizain7104 2 года назад
ዋው ደሥ የሚል መዝሙር ተባርኩ እኳን ደሥ አላችሁ ለክብር በአሏ ዋዜማ እኳን አደርሣችሁ
@GubreCatholicChurch
@GubreCatholicChurch 2 года назад
እንኳን አብሮ አደረሰን በጣም እናመሰግናለን እህቴ
Далее