Тёмный

በእርግዝኗ ላይ ሌላ አስደንጋጭ ነገር ተነገራት. ለቅሶ ቀደማት 

Shegerians - ሸገሪያንስ
Подписаться 299 тыс.
Просмотров 85 тыс.
50% 1

በእርግዝኗ ላይ ሌላ አስደንጋጭ ነገር ተነገራት. ለቅሶ ቀደማት
በቻናላችን ምርትና አገልግሎቶዎን ለማስተዋወቅ በ 0995042976

Опубликовано:

 

9 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 326   
@rahelamare9877
@rahelamare9877 9 месяцев назад
እንኳን ደስ ያላችው የተባረከ ትዳር ያድርግላችው ነገር ግር ርዕሰ አፃፃፋችው በጣም ያስደግጣል
@Tarikeritrea
@Tarikeritrea 9 месяцев назад
እምገርማቹ፡እኔ ኤርትራዊ ነኝ፡ግን እነዚህ ኢትዮጵያኖች ተደስቶ ማየተ፡ከመጠን በላይ ደስ ብሎኛል።በዚህ ኣጋጣሚ የተባረከ ልጅ እንድሰጣቹ ክልቤ እምኛላሁ።
@Temutubeተሙ
@Temutubeተሙ 8 месяцев назад
እኔም ኢርትራዊያን በሥደት ሣገኛቸው በጣም ነው የምደሠተው
@tiruwerkchikula9459
@tiruwerkchikula9459 9 месяцев назад
ምርጥ አነጋገር ለስው ልጅ ቁመት ሳይሆን ልብ ነው ዋናው ነገር የኔ ማር አምዬ ማራያም በሰላም ትገላግልሽ አይዞሽ 🙏🥰💕❤️💕👏💐💐💐💐💐
@user-jn9lg7pd2s
@user-jn9lg7pd2s 9 месяцев назад
ኧረ እነዚህ አጫጪር ባሎች አልታቻሉም ጠካር ባሎችናቸው😂😂😂😂እመቤቴ በሰላም ታገላግልሺ
@askalemengstu2260
@askalemengstu2260 9 месяцев назад
😂 😅😅😅እንሞክርውመስል እኛም ተስደት ባወጡን
@user-jn9lg7pd2s
@user-jn9lg7pd2s 9 месяцев назад
ኧረ አሁንሰ እኔም ባገኝሁ ከመዳም ሰቀቀንንኑሩ
@kweesweet8802
@kweesweet8802 9 месяцев назад
​@@user-jn9lg7pd2s😊😊😊😂😂
@zuzuadme3491
@zuzuadme3491 9 месяцев назад
😂😂😂
@user-uk9ne7kw5o
@user-uk9ne7kw5o 9 месяцев назад
ኡነትሽ ነዉ 🌹👌🌹
@HanaTomas-hn3hf
@HanaTomas-hn3hf 9 месяцев назад
አጭር ሰው ልባም ነው ምርጥ ጥንዶች❤ እባካችሁ ወንዶች ከዚህ ተማሩ ውዴ እመብርሃን ታገላግልሽ በሰላም❤
@SadNeGase
@SadNeGase 9 месяцев назад
ውዴ ድምሩኝ
@HanaTomas-hn3hf
@HanaTomas-hn3hf 9 месяцев назад
@@SadNeGase እሺ ሊንክ ይቀመጥ ነሽ
@SadNeGase
@SadNeGase 9 месяцев назад
@@HanaTomas-hn3hf ሰአዳ የሚልውን ተጫኝ
@fatmah1744
@fatmah1744 9 месяцев назад
አጭሮች አልተቻሉም ጀግና ናችሁ የምር ገዘብ አላትሁ ጭቅላታችሁ አስማርት ነው😂😂😂🤣👍
@RitaRita-xh8li
@RitaRita-xh8li 8 месяцев назад
ትክክለ😂😂😂😂😂
@user-sr7pk8ee6t
@user-sr7pk8ee6t 8 месяцев назад
ትክክል
@user-bh2jj6cq7w
@user-bh2jj6cq7w 8 месяцев назад
እረጃጅሞቹ ዉሃ በላቸዉ ዘድሮ😂😂😂😂😂
@hirut7396
@hirut7396 9 месяцев назад
የኔ እናት እመቤቴ በሰላም ትገላግልሽ በጣም መልካም ባል ነው ❤❤❤❤ፈጣሪ የሰላም የደስታ ያድርግላችሁ ❤❤❤❤❤
@user-dk6yq3zp2y
@user-dk6yq3zp2y 9 месяцев назад
ለኛም ለመዳም ቅመሞች ከስደት መልስ የኛን እጅ እሚ ጠብቅ ሳይሆን ቤት ገዝቶ ስርፕራይዝ እሚያ ረገዉን ያድለን😂😂😂😂
@mesineguse7820
@mesineguse7820 9 месяцев назад
ቱጰ እረምሽ ስጦተዉ ቀርቶብኝ እራሡን በቸለ
@maskaramk-ju4rc
@maskaramk-ju4rc 9 месяцев назад
Ye madaam kimamoch le mindinw endazi ayinet bal nayisetachew
@JdrujbFwjjgx
@JdrujbFwjjgx 9 месяцев назад
😂😂😂😂😂😂
@ለምን
@ለምን 9 месяцев назад
😢እኛማ ስት አላት ነዉሚ
@medinamehmed9572
@medinamehmed9572 9 месяцев назад
አሜን
@genetyigabez3977
@genetyigabez3977 9 месяцев назад
ምርጥ ጥንዶች እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቃችሁ ምርጥ ቤተስብ ፍቅር ናችሁ እውነት ቃል የለኝም❤❤❤❤
@user-px6sj7ul8w
@user-px6sj7ul8w 9 месяцев назад
እግዚአብሔር ይመስገን ስለሁሉም ነገር 🙏ትዳራችሁ ይባረክ እመቤተ በሰላም ሁለት ታርግሽ 🙏❤🇪🇷
@אווקהאדיסו
@אווקהאדיסו 25 дней назад
እንኳን ደስ አላችሁ መልካሙ አባታችን አለምን የፈጠረ አንዱ አምላክ ብሩክ ነው
@sofiya6409
@sofiya6409 9 месяцев назад
እስኪ ወንዶች ከነዚህ አይነት ተማሩ
@user-dk6yq3zp2y
@user-dk6yq3zp2y 9 месяцев назад
አጫጭር ሠወች ልባቸዉ ትልቅ ነዉ
@bestrong1237
@bestrong1237 9 месяцев назад
እናንተ ሴቶችም ከውጫዊ ተራ ነገር ይልቅ የውስጥ ብቃትን ማየት ከእሷ ተማሩ!
@user-be8ks6ey6n
@user-be8ks6ey6n 9 месяцев назад
Nays❤👍​@@bestrong1237
@kidestaylwe1619
@kidestaylwe1619 9 месяцев назад
ወይኔ ደሰ ሲሉ❤❤❤ ፍቅራቹ ይብዛ
@yoditsahle2046
@yoditsahle2046 9 месяцев назад
ፍቅራችሑን ያብዛላቹ ማሮቼ ወልዳቹ ሳሙ በጣም ነዉ ደስ የምትሉት እመቤቴ በሰላም ትገላግልሽ ❤🇪🇷🇪🇹🙏
@SadNeGase
@SadNeGase 9 месяцев назад
ውዴ ድምሩኝ
@simenehasrata7475
@simenehasrata7475 9 месяцев назад
ማወቅ ማለት ይህ ነው በጣም የገባው ነው :ትክክል ፍቅር ማለት በተግባር ሲገለጥ ነው
@tirhasasefa640
@tirhasasefa640 9 месяцев назад
❤❤❤ፈጣሪ ፍቅራቹ ያብዛ🎉
@lalailalai6952
@lalailalai6952 9 месяцев назад
እግዚአብሔር ይመስገን ክብር ምስጋና ይሁን ለአምላካችን በጣም ደስ ይላል ትዳራችሁን ይባርክላችሁ
@user-vu8du3yo1y
@user-vu8du3yo1y 9 месяцев назад
እግዚአብሔር ያስምርላቹ እግዚአብሔር ታላቅ ነው ከረጅም ሰዎች ይልቅ አጫጭሮች ብልህ ናቹ ደሞ በእግዚአብሔር የሚታመን ሰው ድስ ይላል❤
@user-vt4pn1um5g
@user-vt4pn1um5g 8 месяцев назад
እንኳን ደስ አላችሁ የተባረከ ልጅ ይስጣችሁ እግዚአብሔር በፍቅር በሰላም ያኑራችሁ ገኒ ጀግና ነህ
@AlmazMassa-zj4dq
@AlmazMassa-zj4dq 9 месяцев назад
በጣም ደስ ትላላችሁ ፈጣሪ ይጨምርላችሁ እመብርሀን በሰላም ትገላግልሽ እህቴ💕🙏💕
@SadNeGase
@SadNeGase 9 месяцев назад
ውዴ ድምሪኝ
@sikosilo4611
@sikosilo4611 9 месяцев назад
ኮሜታተሮች አብሽሩ የናተአጋር አድቀንይደርሳችሀል እኔም ወየት ትሆን የኔ ባለቤት አርቄ አስብነበር መልከመልካም ቆንጆ ፀባይተኛ ባልእርዘቀኝ እወዲያው ድርስ ያርግልኝ በጣም እወደዋለሁ አሁን ስደትላይነኝ በሰላምያገናኝኝ 10አመት ልጅም ወልደናል ባልየለላችሁ ይስጣችሁ
@ttww9470
@ttww9470 8 месяцев назад
አሚንንን ያረብ
@tsehaygebru6438
@tsehaygebru6438 9 месяцев назад
ጎበዝ ነህ በርታ ሁሉ የ እግዚአብሔር ሰጦታ አይናቅም ተመስገን
@loveethiopia3224
@loveethiopia3224 9 месяцев назад
ዋው በጣም ደስ ይላል 🙏🏼በጣም የምወድህ አስተዋይ ነህ እግዚአብሔር መጭው ዘመንህን ይባርከ በሰላም ማርያም ትቅረባት 🙏🏼❤️
@kidsettesfya4645
@kidsettesfya4645 9 месяцев назад
ዋውውውውው በጣም ደስ ይላል እንኳን ደስ አላችሁ እመቤቴ በሰላም ቁጪ ታርግሽ ❤❤❤❤❤❤እግዚአብሔር በፍቅር ይኑራቸው ❤❤❤❤❤❤
@user-pn6mh4sf3x
@user-pn6mh4sf3x 9 месяцев назад
እኔዚህ አጫጭር ወዶች ስብእናቸው ለሚስታቸው ያላቸው ክብር ይለያሉ ኧረ ያረብ እኛንም ሹፈን 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲
@m20kwt11
@m20kwt11 9 месяцев назад
አይዞን😂
@user-wl2vp5lu2l
@user-wl2vp5lu2l 9 месяцев назад
ገንሼ ዘመዴ በጣም ደስ ብሎኛል ፈጣር ደግሞ በልጅ ይባርክ መቼ ነው የቤዘመዱ የምንለው
@tiruneshyigletukassa2152
@tiruneshyigletukassa2152 9 месяцев назад
እግዚአብሔር ይመስገን የተለየ ሰዉ ነህ ገኔ እግዚአ ብሄር ይባርካችሁ እመቤቴ በሰላም ትገላግልሽ ጥሩ ትምህርት ነዉ ❤❤❤
@user-rq2iu1gx7t
@user-rq2iu1gx7t 9 месяцев назад
የኔ ዉልክፍ ወዴት አለህ እኔ በቅናት ልሞት ነዉ ናግዛልኝ እደዉ መቼ ነዉ ከስደት ተገላግዬ ጥሩ ባል አግብቼ የምኖረዉ😢😢😢
@user-qu7ko8zt6n
@user-qu7ko8zt6n 9 месяцев назад
😢😢😢😢😢
@user-iu6kz2lg6q
@user-iu6kz2lg6q 9 месяцев назад
አብሺሪ
@muluayel-8387
@muluayel-8387 9 месяцев назад
የአንቺ አንደ ሙባይል አንደ እናቴ ታመምች አንድ አክስቴ ታማመች ጀኚ ጀካ ቆላጠ ጋላማን ወላማን ብቻ ነው ታይ ባከሸ😮😮😮
@user-rq2iu1gx7t
@user-rq2iu1gx7t 9 месяцев назад
@@muluayel-8387 አልገባኝም ምን ማለት ነዉ
@ttww9470
@ttww9470 8 месяцев назад
ቅናት አያሥፈልግም 😢😢 ጌታሺን ጠይቂው ሙሥሊም ከሆሺ ሱጁድ ላይ ሁነሺ አላሁ ሱበሀነተአላን ለምኝው ከምንም በላይ ነኢመተል ኢሥላም ጤና አሌሀምዱልላ
@zemzemgashu2989
@zemzemgashu2989 9 месяцев назад
አጪር ሰው ብልህ ነው ይባላል ለ ውነት ነው ማሻ አላህ
@SadNeGase
@SadNeGase 9 месяцев назад
ውዴ ድምሪኝ
@samrisamri1217
@samrisamri1217 9 месяцев назад
አሰወለዳችሁ አሰርገዛችሁ የተክዱ ወዱች ክዚህ ከዚህ ተማሩ ሰርፕራየዘዙ ቢቅር እኳን በላችሁ ነገር ተክባክቡን ❤❤❤
@fikirethiopia7654
@fikirethiopia7654 9 месяцев назад
አቦነዘበሰማያትን አትችልም እሷ ተማሪ አስተምራት በተረፈ ነፍ አመት ኑሩ በሰላም እመብርሀን ታገላግልሽ
@SadNeGase
@SadNeGase 9 месяцев назад
ውዴ ድምሩኝ
@fikirethiopia7654
@fikirethiopia7654 9 месяцев назад
@@SadNeGase እሽ
@user-xz3wk7zx1e
@user-xz3wk7zx1e 2 месяца назад
አጭር ሰዎች እኮ ልባም ናቸው ቁጭ ብላችሁ የአረብ ሀገር ሴትን ብር የምትጠብቁ ጅላጅል ወንዶች ከነዚህ ተማሩ❤
@fatimaabdallah1397
@fatimaabdallah1397 9 месяцев назад
ቁጭ ብላችሁ ያረብ ሀገር ሴት ብር የምበሉ አንዳንድ ወንዶች እስኪ ተመልከቱ
@ethiopialove2772
@ethiopialove2772 9 месяцев назад
ለምን ይልኩላቸዋል እነሱ ካገኘ ማን ይጠላል
@user-xu9ve6kx4q
@user-xu9ve6kx4q 9 месяцев назад
ገነነው እንኳን ደስ አላችሁ እህታችን እመብርሀን ትቅረብሺ ❤❤❤❤
@emebetemebet4357
@emebetemebet4357 8 месяцев назад
አጫጭር ወንዶች አስደማሚ የፍቅር ሂይወት እያሳዩን ነው ዘንድ እግዜርኮ ባንዱ ሲነሳህ በሌላ ይክሳልና የምር ለሴት ልጅ ያላችሁ ክብር ልዩ ነው ጌታን የምር ተባረኩ ❤
@user-kf9xn4rk8g
@user-kf9xn4rk8g 9 месяцев назад
እግዚአብሔር ይባርካችሁ ❤❤❤❤
@user-zo2vz5hn1d
@user-zo2vz5hn1d 9 месяцев назад
አልጋ ቤት ውስጥ የድንግል ማርያም ስላድኖ አይደረግም አንሱት😢
@SadNeGase
@SadNeGase 9 месяцев назад
ውዴ ድምሪኝ
@HanaTilahun919
@HanaTilahun919 9 месяцев назад
እውነት በነገሮች ሁሉ እግዚአብሔር ይመስገን ❤🙏
@kweesweet8802
@kweesweet8802 9 месяцев назад
ባልና ሚስት አንድ ወንዝ ይቀዳል ይባላል የእኔ አዳም የት ሄዶነው 😊 እኔ መዳብ ቤት ቁጭብዬ ስቱአጋባ ከነልጆቻቸው ቢዲኦ ሰሩ አንተው 😂😂😂😅😊
@RADUALI-oi9bd
@RADUALI-oi9bd 9 месяцев назад
መቸም ከማዳም ቤት ሆነሽ ሽማግሌ አይላክ ከማዳም ቤት ከወጣሽ ያችም ይመጣል 😅😅😅😅
@temkinmohammed937
@temkinmohammed937 9 месяцев назад
​@@RADUALI-oi9bdያችማ ከባህሩ ሠምጦ ቀርቷል😅😅
@lubabatube7975
@lubabatube7975 9 месяцев назад
እየዋኘ ነው😂
@KKk-zo9mx
@KKk-zo9mx 9 месяцев назад
አላህመልክምትድርይዉፍቅሽ ፣እኔምበፍትእቀናነበርግንአላህ ከጠበቁትበላይ ትድርወፈቀኝ
@tirualemeyihuna1086
@tirualemeyihuna1086 9 месяцев назад
😂😂😂
@Warknish-kz3gf
@Warknish-kz3gf 9 месяцев назад
ምርጥናችሁ ፈጣሪ ትዳራችሁ ይባርከው እመቤቴ ትቅረብሽ❤❤❤
@makameko4435
@makameko4435 8 месяцев назад
አለ እንጅ የኔው ቀውላላ አንጋጥጦ ማየት ብቻ ነው ካንተስ የተረፈኝ ኸረ ተው ልብ ግዛ ተው ። ማሻአላህ እህታችን አላህ በሰላም ይገላግልሽ
@saraberhanu1547
@saraberhanu1547 7 месяцев назад
Enem hahahaha
@ttww9470
@ttww9470 8 месяцев назад
አልሀምዱልላ ነኢመተል ኢሥላም
@user-sr7pk8ee6t
@user-sr7pk8ee6t 8 месяцев назад
ወላሂ እነዚህ አጭር ባሎች አልተቻሉም ጀግና ናቸው የመዳም ቅመሞችየ ልፋት የለለውኑሮይሥጠን እኛ በአረብ ቤት እየሠራንኳንእንድህያለቤትየለንም
@user-ve3rp1nl6r
@user-ve3rp1nl6r 9 месяцев назад
ጀግናባል ነክ ወልዳችሁ ሳሙ ድንግልማረያም ትቅረብሽ ❤❤❤❤❤
@emebetmohammed217
@emebetmohammed217 9 месяцев назад
እመቤቴበስላም.ትገላግልሺ
@selmejons5098
@selmejons5098 9 месяцев назад
የኔ ደነዝ ና ተመልከት ሰው እንደዚ ሰርፕራይዝ ያረጋል አኔተ ግን አገር ቤት ቁጭ ብለክ ብር ላኪ በል የማዳም ቅመሞች መቼ ነው እኛ እንደዚ ሰርፕራይዝ የምንደረገው እረ አምላካችን ተመልከተን እኛንም የማዳም ቅመሞችን
@tirhasasefa640
@tirhasasefa640 9 месяцев назад
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂አረ ተው በናታቹ ኣታስቁኝ
@selmejons5098
@selmejons5098 9 месяцев назад
@@tirhasasefa640 እረ ምን ያሰቃል የኛ ተራ ናፈቀን እኮ በማዳም ኩሸና የሰው ሰርፕራይዝ ማየት ብቻ
@zulfahussain852
@zulfahussain852 9 месяцев назад
ማሻ አላህ አላህ በሰላም ይፈርጅሺ አተም ሚስትህን ያከበርክ ጀግናባል❤❤❤❤❤
@SadNeGase
@SadNeGase 9 месяцев назад
ውዴ ድምሩኝ
@user-ks9jy2bl1c
@user-ks9jy2bl1c 9 месяцев назад
በጣም ታምራላችው እግዝይቢሒራ አምላክ ይጠብቃችው
@Medi547
@Medi547 9 месяцев назад
አጭር ወንዶች ተወደዱ በቃ አልተገኙም ክክክክክክ
@tube8181
@tube8181 9 месяцев назад
አጩር፣ወዶች፣አሰተሳስባቸው እረዠምነው
@Lool123Jamal
@Lool123Jamal 9 месяцев назад
አው የምር😂😂😂😂
@user-sr7pk8ee6t
@user-sr7pk8ee6t 8 месяцев назад
በጣም 😂😂
@user-on4qu5ul2i
@user-on4qu5ul2i 9 месяцев назад
መጨረሻችሁን ያሣምርላችሁ እግዚአብሔር 👏👏
@alamzniguse5007
@alamzniguse5007 9 месяцев назад
❤❤❤❤እመብርሐን ትቅረብሽ እህቴ❤❤ ፍቅራችሁ ይብዛ❤❤
@user-gv3fx3xf9e
@user-gv3fx3xf9e 9 месяцев назад
እግዚአብሔር ይመስገን ያሰባችሁትን ያሳካላችሁ ❤
@merymryana-oy3sz
@merymryana-oy3sz 9 месяцев назад
በጣም ደስይላል በፍቅር የምትኖሩበት ቤት ልጂየሚያዲግበት የሚበርቅበት ቤት ይሁንላችሁ እህህህ እኔሌላምነም አያምረኝ ቤትብቻ
@helenlibanos3377
@helenlibanos3377 9 месяцев назад
እግዝአብሔር አምላክ ትዳራቹ ይባርክ የተባረከ ልጅ ይስጣቹ ወልዳቹ ሳሙ
@user-ii4fb4vf6v
@user-ii4fb4vf6v 9 месяцев назад
አወ ወዋናው መልክ ቁመና አይደለም መልካም ልብ እጂ ለሴቶች የምትመጻደቁ ወንዶች ከዚህ ከጀግና ተማሩ
@sdemssi1962
@sdemssi1962 9 месяцев назад
😮😮😮😮ርዥም ተብየወች ተበለጣችሁ ስትወላከፉ🙄🙄🙄🙄🙆🙆🙆🙆🙆💃💃💃💃በቃ ርዥሞች ባይይይይ
@HayatHayat-zc8hf
@HayatHayat-zc8hf 9 месяцев назад
እንደው ምናለ የጥበቃ ቤት ቢሠጡኝ። ኪራዩ አንጎሌን አፍርሦታል። ቤትም የሚገዛልኝ ቀርቶ የሚገዛም ሠው አላውቅም። ይመቻችው ገነነ ምርጥ ሠው
@dehabbahta8549
@dehabbahta8549 8 месяцев назад
በጣም ጥሩ ሰው ነው ሴቶች እንደዚህ ወንዶች በጣም ፍቅር የቃሉ አድለኛ ነሽ ለሴትእንደዚህ አይነው ወንድነው ክብረት ያቃሉ ከሁሉ በላይ እግዚአብሔር በጣም ያመሰግናል አድሜሽ ሙሉ አንደተከበርሽ ትኖርያለሽ ማርያም በሰላም ታገላግልሽ
@hamadnagat9837
@hamadnagat9837 9 месяцев назад
በጣም ደስ ይላል እንኳን ደሳላችሁ. በሰላም ትፈቺ ውዶቼ🎉❤🎉❤
@muke614
@muke614 9 месяцев назад
ወንድሙ ጂራ excellent!!
@user-sr7pk8ee6t
@user-sr7pk8ee6t 8 месяцев назад
ማሻአላህ አላህይጠብቃችሁ ማግባቱን አሁን ሠማሁ
@user-vj3lk9yv4m
@user-vj3lk9yv4m 9 месяцев назад
😢😢😢😢😢😢ስታምሩ ❤❤❤❤ፈጣር እዴናተ የልብ ሰው ላላገባነው ፍቅር የዎነ ትዳር እስጠን 😍😍😍😍ሰላም ለሀገራች ይዉን
@bestbuy9242
@bestbuy9242 9 месяцев назад
እረ እኛ የማዳም ቅመሞች በማየት ብቻ ቀረን ውይይይ እስኪ እነንም ባለሶስት ምኝታ ውን ግዛነ አስደምመኝ 😂😂😂😂 አጭር ነው ይሉታል እድሜያቸው ይጠር ኮረሪማ አይደል ወይ ወጥ የሚያሳምር ❤❤❤🎉🎉🎉🎉ይመቻችሁ 😊
@tirualemeyihuna1086
@tirualemeyihuna1086 9 месяцев назад
እግዚአብሔር ይመስገን 😢😢
@SadNeGase
@SadNeGase 9 месяцев назад
ውዴ ድምሩኝ
@tirualemeyihuna1086
@tirualemeyihuna1086 9 месяцев назад
@@SadNeGase እሽ ወደኔም ጎራ በይ እህት
@user-ux6gd4qq4m
@user-ux6gd4qq4m 9 месяцев назад
አስቱ ገኔ እንካን ደስ አላችሁ በሰላም ተገላገይ የኔ ውዶቾ
@mesertkifle233
@mesertkifle233 9 месяцев назад
ዋው እግዚአብሔር በፍቅር ያኑራቹ እግዚአብሔር አለው ይበልሽ
@user-ft2qr9xz7m
@user-ft2qr9xz7m 9 месяцев назад
ረጂም ወንዶች ከነዚህ ተማሩ
@ኢትዮጲያዬ
@ኢትዮጲያዬ 9 месяцев назад
የኔ ባል የት ነክ😂 ወይኔ ሲያምሩ❤
@meseretaymeseretay7199
@meseretaymeseretay7199 9 месяцев назад
😂😂😂😂😂😂😂
@meronbekele1316
@meronbekele1316 9 месяцев назад
😂🤣🤣🤣
@tirhasasefa640
@tirhasasefa640 9 месяцев назад
😂😂😂😂😂😂😂😂አደኔው ነሽ
@kabetube
@kabetube 9 месяцев назад
ላጤወች እስኪ ደምሩኝ😂😂❤ሁሉም ላጤነው ከስደት መልስ አላህ መለረካመሰ ባል ይዘውጃችሁ
@sarasara1813
@sarasara1813 9 месяцев назад
😂😂😂😂😂😂
@jsvshjdhdiys969
@jsvshjdhdiys969 8 месяцев назад
እነዚህ አጭሮች ሰኬታማ ናቸው ማሻ አላህ
@3n143
@3n143 8 месяцев назад
Congra bro 🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤
@AB-cj4uz
@AB-cj4uz 8 месяцев назад
Tebareku
@user-zz7bt8jz9c
@user-zz7bt8jz9c 9 месяцев назад
Yemeta enate abate yaregaheu amen ❤
@madeenamadeena7413
@madeenamadeena7413 8 месяцев назад
ማሻ አላህ ደስ ይላል
@HalemaS-ww3kk
@HalemaS-ww3kk 9 месяцев назад
ማስታወቂያ እየስሩብን ነው ።
@user-wl2vp5lu2l
@user-wl2vp5lu2l 9 месяцев назад
ገንሼ በዝህ አጋጣሚ ለነም ፈልግ እስቲ የሽያጩ ሆኔታ አስረዳኝ እነም ልሞክር
@mafivlogs5144
@mafivlogs5144 9 месяцев назад
የመዳም ቅመሞች ማስታወቂያ አታቁ 😅 ሁሉም ቤት ቤት ሲል አመናቹ አደል
@haytomer9818
@haytomer9818 9 месяцев назад
እኔምኮ ገርሞኛል በቀላል እንደዋዛ ተገዜቶ ይኬዳል እንዴ እነዚህኮ ዋጋቸዉ አይቀመሰም ሁሉም ይቱበሮች ገዛን እያሉ ይሄዳሉ አንዳንዶችም የለቀቂትን ቪድዮ እረሰተዉ ደጋሚ ገዛን ብለዉ ማሰታወቂያ ይሰራሉ ግራ ገባኝ እኮ
@mafivlogs5144
@mafivlogs5144 9 месяцев назад
@@haytomer9818 አው አስሬ ገዛን እያሉ ያፎግራሉ ማስታወቂያ ነው እነዚ ቤቶች እኮ በትንሹ12ሚ ነው መነሻው ማስታወቂያ ነው
@SadNeGase
@SadNeGase 9 месяцев назад
ውዴ ድምሩኝ
@SadNeGase
@SadNeGase 9 месяцев назад
​@haytomeውዴr9818 ድምሪኝ
@alemitusisay5177
@alemitusisay5177 9 месяцев назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤በንፅህ ፍቅር ውስጥ ብዙ በራካት አለ
@Bezihabeshwa
@Bezihabeshwa 9 месяцев назад
ምናለ ለመዳም ቅመሞች በነጻ ቢሰጠንስ 😅
@FatySam
@FatySam 9 месяцев назад
ማስታወቂያነው የሰራችሁት የታል የገዛችሁት ስትፈራርሙ አላየንም አውርታችሁ ወጣችሁ ማስታወቂያነው
@SadNeGase
@SadNeGase 9 месяцев назад
ውዴ ድምሩኝ
@user-kn8uk7rb7s
@user-kn8uk7rb7s 9 месяцев назад
ብር የሚሉባሎች ከኔው ጀምሮ ብርስልአበርብሮ ገደል ይስደድህ በሉት የሱጓድኞች እደዝህ ሰኘራይዝ ያርጋሉ
@mekitube4479
@mekitube4479 9 месяцев назад
እስኪ ከነሂ ተማሩ ሌሎቹም ከሴት እጅ ሳጠብቁ😂😂😂
@SadNeGase
@SadNeGase 9 месяцев назад
ውዴ ድምሩኝ
@YoDaha
@YoDaha 9 месяцев назад
ፀሎታቹ እግዚአብሔር ይቀበል ግን ፀሎት ስናርግ ሴት ራስዋ ትሸፈን ይላልና ራስዋ መሸፈን ነበረባት በተረፈ ተባረኩ
@ethiopiaethiopia8160
@ethiopiaethiopia8160 5 месяцев назад
ዘኪዬስ ከሚለው ድራማ ጀምሮ ነው የማውቅክ. ሜሪጆይ በአካል ተገናኝተናል. ለትዳር ያለክ ምልከታ ለብዙዎች ትምህርት ይሆናል ። . የተባረከ ትዳር እመኝልካለው
@user-uk9ne7kw5o
@user-uk9ne7kw5o 9 месяцев назад
ኮሞቶሮቹ የስረቹ ይስጠቹ አተስቁኝ ወለህ አቢሽሩ አቢሽሩ ጠክሮ ያልፈል በሩቱ የመደማ ቅመሞቹ ቅመመቅመሞቹ 🌹🌹🌹🌹በረታ በል ቢሉ ዝም የወድ ጀግን አረ ከሽ አመት በለይ ይኑሪልሽ አተሰጥርዉ
@haytomer9818
@haytomer9818 9 месяцев назад
ይሄ ነገር ግን ተከፍሎ ይጨረሳል በካሸ ነዉዴ እየገዙ የሚሄድት
@user-gn7dm3dd2y
@user-gn7dm3dd2y 9 месяцев назад
ማሻላህ ያምራሉ. ❤❤❤❤እስክ ለኔም ቆንጆ ያልሆነ በል ፋልጉልኝ. ቆንጆ እዬጋበዉ አይን እዬበዘባት ተቻገሪኩ ሁለቴ አግብቼ ተጣርርታዉ ጣራ ዎጡብኝ. አይን ዬማይበዘዉ በፍጎቹሁ ነዉ እኔም ቆንጆ ነኝ እራሴን በለካብድ ጡሩ ነዉ
@SadNeGase
@SadNeGase 9 месяцев назад
ውዴ ድምሩኝ
@user-yp2um4vx4e
@user-yp2um4vx4e 9 месяцев назад
Betam melekam sew new akewalehu genemew ooooowwww egezabehare melekam tedare yehunemel❤❤❤
@user-hm9bo1zv3m
@user-hm9bo1zv3m 9 месяцев назад
ስታምሩ❤
@SadNeGase
@SadNeGase 9 месяцев назад
ውዴ ድምሩኝ
@geremewtadesseyifru5316
@geremewtadesseyifru5316 6 месяцев назад
ፍቅራችሁን አላሕ ያዝልቅላችሁ
@masarat2998
@masarat2998 2 месяца назад
ባኡንግዜ እካንቤትገዝቶ ሰይፕርዝላርገንቀርቶ ለፍተን ያገኘውን መበላታችን በቆመ😢
@user-jo5de5kv8l
@user-jo5de5kv8l 9 месяцев назад
Kumet aciroch libachu rajimoch altechalum❤❤❤🎉🎉🎉 are hulm wandoch kensu temaru❤❤❤❤
@ayahindash486
@ayahindash486 9 месяцев назад
እረ ለኔም ፈልጉልኝ እደነሱ አይነት ሰርፕራይዝ የሚያአረገኝ❤
@sadamohammed876
@sadamohammed876 9 месяцев назад
Mshalah chemro chemamro ysetachuhe
@seadi5
@seadi5 9 месяцев назад
ወንዶች ከዚህ በአምሮውትልቅአስተሳሰብካለውጀግናወንድተማሩምድረደነዞች በሴትብርለምትተዳደሩትቆሻሾችነውእሽ
@SadNeGase
@SadNeGase 9 месяцев назад
ውዴ ድምሪኝ
@kelemewerkhailemaryam5156
@kelemewerkhailemaryam5156 9 месяцев назад
ጤና ይስጥልኝ ❤❤❤❤
@yosefakatsukihokage4817
@yosefakatsukihokage4817 9 месяцев назад
Temsgne❤❤❤❤
@warkwark6096
@warkwark6096 9 месяцев назад
🙏🙏🙏
@zinashayele9682
@zinashayele9682 9 месяцев назад
Waw mbark endzih new ftarii yibarkachihu
@nadarkhan5369
@nadarkhan5369 9 месяцев назад
እንደዚህ አየናት ባልይሰጠን አሰተዋይ ቅን
@ytub8615
@ytub8615 9 месяцев назад
መጀመርያ እንኲን ደስ አለቹ እኔ ግን አላመንኩም መስተወቅያ እየ ሰሩን ነው እምመስለኝ
@user-zo2vz5hn1d
@user-zo2vz5hn1d 9 месяцев назад
እሱን ተይውና አልጋ በላይ የድንግል ማርያም ስላድኖ😢😢😢😢
Далее
▼ЮТУБ ВСЁ, Я НА ЗАВОД 🚧⛔
30:49
Просмотров 485 тыс.
Sigma Girl Pizza #funny #memes #comedy
00:14
Просмотров 1,7 млн