Тёмный

በእሳት ስለተቃጠለችው ኢክራም እስልምናን በመቀበሏ እና ሰርፕራይዝ ቪዲዮ | Ethiopia | minber tv yene menged | nejah media ነጃህ 

Abeki & dada አብኪ እና ዳዳ
Подписаться 96 тыс.
Просмотров 47 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

2 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 319   
@Abekidada
@Abekidada Год назад
ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-Sbjk-XnFB4c.html
@ekrammohammed3009
@ekrammohammed3009 Год назад
ቤት ግዙላት ብሩ በርከት ካለ ቤትየለለዉሰዉ መከራ ነዉ እንደልቧ ታርፋለች በተረፈ ሰዉን የምታስደስቱ አላህ ያስደስታችሁ እህታችንም አላህ ጤናሽን ይመልስልሽ
@rich-ug9bs
@rich-ug9bs Год назад
የኔ እህት አላህ ሙሉ አፊያሽን አላህ ይመልስልሽ
@AlTamkeen-ot7zl
@AlTamkeen-ot7zl Год назад
ቁጥሯን በአላህ ላኩልኝ በጣም ነው ያስለቀስችኝ የኢብራሂም አስ ታሪክ ነው
@meriamnur9239
@meriamnur9239 Год назад
Ma sha allah
@zebubaali7671
@zebubaali7671 Год назад
​@@ekrammohammed3009 14:08
@rukiya6481
@rukiya6481 Год назад
ማሻ አላህ ገና እርዕሱ ሳይ ደስ አለኝ ጠብቄ ነበር ሰፕራይዝ ይኖራታል ብየ ደጋግ ኢትጴያዊ ሙስሊሞች አላህ ይጠብቃችሁ
@romiroro176
@romiroro176 Год назад
ሩቅ አሚን አንቺንም ላንቺም አላህ ያማረ ትዳር ይሰጥሸ
@jemalhabibi7235
@jemalhabibi7235 Год назад
Degag Ethiopian bicha sayhon eritrean degmo malet alebish
@khairioibrahim4586
@khairioibrahim4586 Год назад
Amin yarebin alemin
@zekiazekuzekiazeku135
@zekiazekuzekiazeku135 Год назад
የኢብራሂም (ዐ.ሰ ) ታሪክ ነው እሷ ላይ የደርሰው አላህ አፊያሽን ይመልስልሽ ኢንሻ አላህ
@zahraseid7922
@zahraseid7922 Год назад
ሱባሀን አላህ😢
@asmatube1022
@asmatube1022 Год назад
ሡበሀነአለህ
@HN-rs9fv
@HN-rs9fv Год назад
​@@zahraseid7922 አሚንንንንንንንን
@letebrhanambaye2155
@letebrhanambaye2155 Год назад
Masallah Masallah Allah with you
@letebrhanambaye2155
@letebrhanambaye2155 Год назад
insallah be strong
@tajuredi5146
@tajuredi5146 Год назад
አላህ በልጅ ይባርክህ ወንድማችን አብኪ፣አሜንንንን
@emuseid3845
@emuseid3845 Год назад
አሚንንን
@khairioibrahim4586
@khairioibrahim4586 Год назад
Amin yarebin alemin
@jujumha5411
@jujumha5411 Год назад
Amen🤲
@muneeramuna-hn5qv
@muneeramuna-hn5qv Год назад
አሚንንንንን
@fambintali7082
@fambintali7082 Год назад
ማሻአሏህ አብዛኛው ሰለምቴዎች ሂጃብ ለብሳቸው አጠባበቅ ሙስሊም ሆነው ከቆዩት ይሻላሉ
@maryetube14585
@maryetube14585 Год назад
በጣም
@Rተስፈኛዋ
@Rተስፈኛዋ Год назад
በጣም
@ሰላም-ዐ1ሐ
@ሰላም-ዐ1ሐ Год назад
ሙስሊሞች አንድነታቹ ያስቀናል
@ekramemohamad7392
@ekramemohamad7392 Год назад
አንች ሙስሊምአይደለሽምደ
@fathimafathima3395
@fathimafathima3395 Год назад
አላህ የጠበቃችሁ ሙሰሊም እህት ወደሞች
@bayanabdelhafez4405
@bayanabdelhafez4405 Год назад
Amniiiiie
@khairioibrahim4586
@khairioibrahim4586 Год назад
Amin yarebin alemin
@ggghhh-cr5jt
@ggghhh-cr5jt Год назад
ማሻአላህ አላህ ሙሉአፋያሽን ይመልስልሽ የበለጠ ጤንትሽ ተመልሶልሽ የምናይሽያርገን የኔውይ እህት አብሽሪ አላህ ያጠንክርሽ
@saaedasaleh3070
@saaedasaleh3070 Год назад
የኔ ውዲ እህት አላህ በጀነት. ያበስርሺ
@aminaendirs9403
@aminaendirs9403 Год назад
የኔ ውብ አላህ ሙሉ ጤናሽን ይመልስልሽ አቡኪ ወንድሜ እንድሁም መላው ሙስሊም እህት ወንድሞች አላህ ኸይር ጀዛችሁን ይክፈላችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@halehale1374
@halehale1374 Год назад
❤❤❤❤
@uamamarali4794
@uamamarali4794 Год назад
ገና ሳላየው ነው ላክ የማደርገው ከዘፈን ውጭ የሰለምቴዋች ታሪክ ስወደው አሏህ ያፅናችሁ ያረብ እኛንም መጨረሻችንን ያሳምርልን
@ሶፊያስልጤዋያአላህባሪያ
*ማሻ አላህ አለህ ሙሉ አፊያሽን ይመልሰልሽ እህቴ😥😥 አቡኪ አላህ ጀዘህን ከፍ የድርግልህ የተሰተፈቹ በሙሉ ምንደቹን አላህ ከፍ የድርግለቹ😍😍❤❤*
@bintyufuf4763
@bintyufuf4763 Год назад
ማሻአላህ ተባረከላህ አላህ ይጨምርልህ አብኪ ውድ እህቴ አላህ ሙሉ አፊያሽን ይስጥሽ 🎖️🏆🎖️🏆🏆
@kedirmoha7625
@kedirmoha7625 Год назад
የውጭህክምና ቢመቻችላት ጥሩ ሰበብ ሊሆናት ይችል ነበር
@lailaethio6578
@lailaethio6578 Год назад
ኢክሩ እህታችን አላህ አፊያ አድርገሽ በድንሽ ጠንካራና ኡስታዝ ሁነሽ የምናይሽ ያድርገን ያረብ ዛሬም በጣም ደስ በሎኛል አልሀምዱሊላህ❤❤❤❤
@አስያነኝየጎንደሯ
አህለን እኔም አንድ ቀን እቀርባለሀ ኢንሻ አላህ
@toybaali4704
@toybaali4704 Год назад
@ኢስላምሰላምነው-ቀ2የ
❤ እንሻ አላህ እህቴ
@ALHAMDULILAH-b4p
@ALHAMDULILAH-b4p Год назад
የኔ ውድ ኢንሻአላህ
@kamiletube3956
@kamiletube3956 Год назад
@romiroro176
@romiroro176 Год назад
ምንን በተመለከተ እንድንዘጋጅ ጨረፍ ቢደረግ
@munasalih3350
@munasalih3350 Год назад
እክራም ሐፈተይ ናተይ እንቃዕ ሐጉሱኪ ይግባአኪ ሐፍተይ ናተይ ምልእ ጥዕና ይሀብኪ
@Habeshaaaa
@Habeshaaaa Год назад
እንኳን ደስ አለሽ ኢክሩ አላህ ሙሉ አፍያሽን ይመልስልሽ ለእስልምና የከፈልሽው መስዋእት እኛ ራሳችን እንድንጠይቅ ነው ያደረግሽን ለዲናችን ምን ሰራን ?
@MoammedBint-px9sq
@MoammedBint-px9sq Год назад
የታዴልሽ የአላህ ባሪያ ነሽ ወላሂ ባንች ቀናሁ
@ibrahimsaid1386
@ibrahimsaid1386 Год назад
አሰላም አለይኩም ኢክራም አፈያሸን አላህ ሰጥቶሸ ከምትፈልጊው አይር ነገሮች በሙሉ ተሟልቶ ለማየት ኢንሻ አላህ አላህ ያብቃን።
@ZakiyaZakiiiya
@ZakiyaZakiiiya Год назад
ውድዋ እህታችን ያሰብሹን አላህ ያሳካልሽ ነገ ጀነት ከሚወፍቃቸዉ ባሮቹ ያርግሽ
@aminamohammed3808
@aminamohammed3808 Год назад
ኢክራም ልክ እንደ ነብዩ ኢብራሂም አለይሂ ሰላም ነው የእሳቸው ታሪክ ነው የደረሰባት
@taybat8805
@taybat8805 Год назад
በጣም😢
@mosthmohamed4492
@mosthmohamed4492 Год назад
አሁንም፣እገዛ፣ተደርጎ፣ቤት፣ቢኖራት፣
@imanseid
@imanseid Год назад
እሥከምሠማ ድረሥ ቸኮልኩኝ እኮን አቀረብካት ሥቃዋ እሥካሁን አረሣሁትም
@tsehayabizuneh
@tsehayabizuneh Год назад
ማሻ አላህ በጣም ደስ የሚል ቆይታ ነበር አላህ በዱንያም በኪራም አላህ ያስደስትሽ አብሽሩ
@nbur9797
@nbur9797 Год назад
mashallah jzk thank you brother 🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷
@አልሀምዱልለህ
@አልሀምዱልለህ Год назад
ወለይኩም አሰለም ወራህመቱለሂ ወበረከቱ ኢቢሺሪ ያኔ ውዲ አለህ ሙሉ አፊያሽን ይመልስልሽ ያሀሰቢሺን ያሰከልሽ ያረቢ❤🌹🌹
@seniyasemantube
@seniyasemantube Год назад
ኢንሻ አላህ ከጀሀነም እሳት ነጃ ይበልሽ ያረብ አብሽሪ እህቴ
@بنتحسن-ظ2ل
@بنتحسن-ظ2ل Год назад
ከሰለምቴዎች መካከል በጣም ውስጤን የነካው የሷ ታሪክ ነበር አላህ ትልቅ ደረጃ ያድረስሽ ለረዳችኋትም ጀዛኩምሏህ ኸይር አንችንም አላህ ሙሉ አፊያሽን ይመልስልሽ እህቴ
@mgamermgamer3257
@mgamermgamer3257 Год назад
ماشاءالله ገና እያዳጥኩ ኘው ተራ 🏃ለማያዝነው አብኪ አሏኸ ይጨምሪልኸ ወንድሜ
@ያረብማንአለኝያላንተ
ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም አላሁመም አሚን ያረብ አብሽሪ እህታችን አላህ መሉ አፊያሽን ይስጥሽ ያሰብሽውን ሁሉ አላህ ያሳካልሽ ያረብ ጀዛኩምሏሁ ኸይራ እህት ወንድሞች
@khayriasoror4787
@khayriasoror4787 Год назад
ወላሂ ውሰታዝአላህጀዛክ ይክፈልክ ያረቢ
@lubabatube7975
@lubabatube7975 Год назад
ማሻአላህ እስይይይ ጠብቄነበር ያረቢ አላህ አፊዋን ይመልስላት
@ailmaabshiwlweazbro6959
@ailmaabshiwlweazbro6959 Год назад
ያርብ ሙሉ አፊያወን መልስላት የኔ ውድ
@ኡሙለያን
@ኡሙለያን Год назад
ማሻአለሕ በጣም ደሥ የሚል ፕሮግራም
@ኢስላምሰላምነው-ቀ2የ
ማሻ አላህ አላህ ያግራልሽ ቁርአኑን እንሻ አላህ ካሰብሽብት ደርሰሽ እንደምናይሽ ተስፋ አረጋለዉ እህቴ አላህ በጀነት ያበሽርሽ🎉🎉🎉
@foziamohammad-pq8nn
@foziamohammad-pq8nn Год назад
ያአላህ የኔ ዉዲ እህት አላህ ሙሉ አፊያሽን ይስጥሽ ያረብ አላህ ያጠክርሽ እህቴ
@modinaibrahim685
@modinaibrahim685 Год назад
አላህ አፋያ ያድርግሽ እህት
@fatimaabdlqw4374
@fatimaabdlqw4374 Год назад
አሏህይሽርሽውዲ አብሽሪ ነብየሏህኢብራሂም እሳት ላይ ተጥለውነበር ያረብአችንምአሏህያሽርሽሁቢ ሙሉአፍያሽንይመስልሽ
@semirnaser
@semirnaser Год назад
ኣላህ ዋኣክበር ኣብሽሪ አብ ገነክ ኣለና ሐቢብት አላህ ዓፈያ ያሃብኪ
@ALHAMDULILAH-b4p
@ALHAMDULILAH-b4p Год назад
ርዕሱን ሳይ ነው የተዴሰትኩት አልሀምዱሊላህ
@khayriasoror4787
@khayriasoror4787 Год назад
ይክሩ አላሀ በዱኒያም በአኬራ ያሰደሰትሺ እድለኘነሺ በዱኒያመፈተኝሺ
@አሚናሙሀመድየሰለፎችወዳጅ
ቤት ግዙላት ሄን ያህል ከሆነላት አላህ ያሽራት አጋዟንም አላህ ያብዛላት
@Fatema-sw5br
@Fatema-sw5br 2 месяца назад
አወ ትክልል
@muhudinmessud-kj1eq
@muhudinmessud-kj1eq Год назад
አልሃምዱሊላህ አላህ እንኳን ለዚህ አበቃሽ ,ኢንሻአላህ የተሻለ ጤና ይስጥሽ , ባረከላሁ ፊኩም ያ አህባብ
@HalimaMohammed-b6m
@HalimaMohammed-b6m Год назад
ማሻ አላህ እህቴ አላህ አፊያሽን ይመልስልሽ አች የኛየደካሞች ሙስሊም አርአያ ነሽ በዱንያም ያማረ ሂወት ኑሪ ውዴ በአሄራ በጀነት ተበሠሪ ውድ እህቴ❤❤❤😊
@tanimafof455
@tanimafof455 Год назад
አላህ በእዝነቱ ይመልከትሽ አቦኳኪ የኔመልካም አላህ ይጠብቃችሁ
@tajuredi5146
@tajuredi5146 Год назад
ማሻላህ🎉🎉🎉❤❤!!አብኪ ምርጥ፣ስው፣ምርጥ ጋዜጠኛ ነህ፣በርታ
@SEKOSEKO-i1e
@SEKOSEKO-i1e Год назад
ማሻአላህ አሚን አላህ የሚወደውስወ ይፈትነዋል አላህያሽረሽ ያሰብሹአላህ ያሳካልሽ አዲሳባ ከሆነች ልጠይቃትእፈልጋለውበቅረቡአገርልመጣነው
@heyatheyat9873
@heyatheyat9873 Год назад
ሡባሀንአላህ. አላህ የወደዴውንትክክለኛውንመንገድይመራል. ሡባሀንአላህ. አላህ ያጥናሽውዴ
@fatimahsaeed8259
@fatimahsaeed8259 Год назад
አላህ ጤናሽን ይስጥሽ ሀቢብቲ
@አላህሆይምጨረሻዬንአሳምር
ውስታዝ፣ምዳህ፣አላህ፣በጀነተል፣ፍርደውሰል ፣ይክፈልህ
@zekiazekuzekiazeku135
@zekiazekuzekiazeku135 Год назад
ማሻ አላህ
@zulfaabdulla105
@zulfaabdulla105 Год назад
ማሻአላህ አላህ ያጠክርሽ
@sነኝየአላህባሪያ-s1h
አህለን ማሻአላህ የኔ እህት አላህ አክበር አላህ አክበር አፊያሽን ይመልስልሽ ያረብ
@إتقياللهنفسياللهمإنياسالكالجنا
ማሻ አላህ አላህ ጨርሶ አፈያሽንም ይመልስልሽ አላህ ኸይሩን ሁሉ ይወፍቅሽ ጀዛካላህ ኸይር ከጎኗ ለሆያችሁ ሁሉ ወንድማችን አቡኪም ጀዛካላህ ኸይር
@taibataiba9361
@taibataiba9361 Год назад
ማሻአላህ እህቴ አላህ በጀነት ያበሸርሽ
@ሀናንጎደሬዋ
@ሀናንጎደሬዋ Год назад
ማሻላህ የሙስሊም ልጆች ገዛቹሁን አላህ ይከፈላቹሁ አላህ ይጨምርላቹሁ ዉዷ እህቴ አላህ ጨርሶ ያሽርሽ የኔ ልዩ እህት❤❤❤
@ሁሴንነኝየሐራው
@ሁሴንነኝየሐራው 11 месяцев назад
እህታችን ኢክራም አላህ አፊያሽን ይመልስልሽ አይዞሽ ከጎንሽ ነን ሀፍተይ ተደነቅና ፅናትኩም አይዞካ ማአረይ 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲💯💯💯💯✅✅✅
@foziamohammad-pq8nn
@foziamohammad-pq8nn Год назад
አብሽሪ አላህ እዚህ ያደረሰሽ ጌታ ተስፋ እዳትቆርጭ ኢሻአላህ ትዲናለሽ እህቴ
@Maryam-y9m1o
@Maryam-y9m1o 6 месяцев назад
ማሻአላህ አላህ ስለሚወድሽ ነው ❤ለኽይርነውአላህአፊያሽንይመልስልሽ😢ኢንሽአላህ
@arahopower5958
@arahopower5958 Год назад
Mashaa Allah may Allah give you fast recovery soon sister Ekiram🤲🤲🤲🤲🤲
@jemilyhusin4232
@jemilyhusin4232 Год назад
አላህ ያግራልሽ ቁረአንንን ያረብብብብ
@halimahhalimah2210
@halimahhalimah2210 Год назад
አላህ ጨርሶይማርሽ
@zeynbahmed7037
@zeynbahmed7037 Год назад
ማሻ አላህ መልከም ስራህን አላህ ይቀበልህ
@ሀዩቲከወሎሳዑድውሰጤነች
ወአሊኩም ሠላም ወራህመቱላሂ ወበርካቱሁ ማሻ አሏህ አሚን🎉🎉🎉 አሏህ አፊያ ያደረግሽ እህታችንንን
@ekramemohamad7392
@ekramemohamad7392 Год назад
አጨካከናቸውእሳት ሳቃጥሏት በዳዮች በድለውአይቀሩም
@امعلي-ر2ع2ح
@امعلي-ر2ع2ح Год назад
❤❤ማሻአላ❤❤ኢክሩይ❤❤እኳን❤ደስ❤አለሽ❤እኳን❤❤አደረሳችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@kadijaibrahim7935
@kadijaibrahim7935 Год назад
ماشاءالله ماشاءالله حبيبتي ❤️
@JamilaJamila-wh1bd
@JamilaJamila-wh1bd Год назад
አልሀምዱሊላህ አልሀምዱሊላህ አልሀምዱሊላህ አልሀምዱሊላህ አልሀምዱሊላህ አልሀምዱሊላህ መግቢያህ መስማት ሁል ጊዜ ያስደስተኛል
@jemilyhusin4232
@jemilyhusin4232 Год назад
ማሻ አላህ ማሻ አላህ ማሻ አላህ ማሻ አላህ ማሻ አላህ ማሻ አላህ ማሻ አላህ ማሻ አላህ አላህ ይጨምርልሽ እህቴ
@naseha4406
@naseha4406 Год назад
አላህ አክበር አላህ አክብር ማሽአለህ ማሸአለህ አንች እኮ የቢለልነ ተሪክ ደገምሽው አላህ ከአኬራው እሠታ የጣበቅሸ 🌹🌹🌹
@ToyebaTube
@ToyebaTube Год назад
ኡፍ የኔውድህት አላህ አፋያዋን ይመልስላት
@Aqfy.akateach
@Aqfy.akateach Год назад
Mashallah im so happy to see my quran teacher 😊, may allah reward him hugely for how much helped me and my siblings and many other kids learn quran!❤
@nejadnejad5891
@nejadnejad5891 Год назад
❤❤❤❤❤❤mashaa allha allha wakbar😊😊
@ፀይማወሎየ
@ፀይማወሎየ Год назад
አህለን አቡኬ ማሻአላ
@sነኝየአላህባሪያ-s1h
አሚን ያረብብብብ
@dubaidubai3277
@dubaidubai3277 Год назад
ኢሻአላ.አላህ.አፍያሽን.ይስጥሽ.አብሽር.የኔውድ
@ዙዙየአላህባረያ
አላህአፊያያርግሽ እህቴ በጀነተልፊርዶስ ያበሽርሽ ኢሻአላህ
@romiroro176
@romiroro176 Год назад
አብሸሪ አላህ ጨርሶ ይማርሸ ከጎንሸ ነን አድራሻዋን የምታውቁ ጠቁሙን
@cd4076
@cd4076 Год назад
መሻአላህ አላህ አፊያሽን ይመልስልሽ ውዴ አሚን አሚን
@ቻይውምኔስ
@ቻይውምኔስ Год назад
አሚንአሚንአሚንአሚን❤❤
@negashseid
@negashseid Год назад
Mashallha batame dase yelal allha yegezeki abeki
@ailmaabshiwlweazbro6959
@ailmaabshiwlweazbro6959 Год назад
አሚንንንን ያርብ ጀምያን
@mosthmohamed4492
@mosthmohamed4492 Год назад
አልሀምዱሊላህ፣አብሽሪ፣ውድ
@didy898
@didy898 Год назад
የኔ ጀግና እህት❤❤
@nasdam926
@nasdam926 Год назад
Our young brother Abdulkerim should also be supported as well. He's doing big job 👏 ❤
@saratesfay135
@saratesfay135 Год назад
Absher sis you’re very strong inshallah all except your Duas
@HuseinSe
@HuseinSe 5 месяцев назад
አላህ በጀነት ያበሽርሽ
@NurAbdo-g1e
@NurAbdo-g1e Год назад
ማር በቡና ለውሰ የቁሱሉን ቦታ ትቅበው
@Abuhanifa-u2k
@Abuhanifa-u2k Год назад
አሏህ ጤናሽን መልሶ የፈለግሽውን ኢልም ይስጥሽ
@Modasser-u2z
@Modasser-u2z Год назад
አለህ የሺርሺ ሀፊዝም የርግሺ እክረም
@እሙዩሥራ-ጘ5ኸ
@እሙዩሥራ-ጘ5ኸ Год назад
❤❤❤🎉🎉🎉❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤
@hsg5999
@hsg5999 Год назад
ኢክሩዬ የኔ ውድ አላህ ጨርሶ ያሽርሽ
@KAREMA-ot5di
@KAREMA-ot5di 2 месяца назад
አላህ ሙሉ አፍያሽን መልሶልሽ ሙስሊሙን ኡማ የምትጠቅሚ እህት አላህ ያድርግሽ ውዴ
@ኡሙአብደላህ-በ4ሰ
ሚስኪን አላህ ሙሉ አፊያሽን ይመልስልሺ
@nasdam926
@nasdam926 Год назад
ማሻኣላህ ኣብዱልከሪም be happy you're a star ኣላህ የጅዚክ ኼር 🤲. ኡስታዝም ጀዛከላህ ኼር::
@figanjemal2862
@figanjemal2862 Год назад
Abeki &dada Allah edimena tena abzitew yestechiw ❤👍
@IbraDwd
@IbraDwd Год назад
Mashallah mashallah im so happy for you sis alhamdulillah ala nimatin Islam
@hayatjemal6242
@hayatjemal6242 Год назад
ማሽኣላህ ኢኩየ ኣላህ ይዓፊኪ ።
@hayatyalhamedlla4561
@hayatyalhamedlla4561 Год назад
አብሽሪ እህታችን ጀዛክ አላህ ኸይር አብኪ
@mohammednaji9096
@mohammednaji9096 Год назад
لو سمحت اعطني او اكتوب لنا عنوانها عشان نساعدها
@መልካምንግግርሰደቃነ-ጸ8ጨ
ኢንሻአላህ አቡኬ ይመልስልካል ልትተባበረት ስለሰብክ ጀዛክአላህ ኸይር
Далее
Living life on the edge 😳 #wrc
00:17
Просмотров 2,8 млн
🌴የነብዩ_ﷺ_ተአምራት!🌴
3:06:14
Просмотров 118 тыс.
Living life on the edge 😳 #wrc
00:17
Просмотров 2,8 млн