Тёмный

በእንባ የተሰበከ ስብከት መጋቤ ሃይማኖት ባህታዊ ኃይለ ጊዮርጊስ 

Diyakon Zemari Yigerem Tsegaye ይገረም ጸጋዬ
Просмотров 120 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

23 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 254   
@አገርዬወለተማሪያም
አሜን አሜን አሜን ይሁንይደረግልን በኡዉነት አቤቱበድለናል ይቅርበለን አቤቱ አጥፍተናል ይቅርበለን አቤቱአምፀናል ከትዛዝህም ፈቀቅብለናል ይቅረበለንአሜን፫ አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በኡዉነት የሰማነዉንቃልበልቦናችን ያኑርልን አድእድንሆን አድአምላካችንን እንያዝ ወገኔ እግዚአብሔር ሆይ ስለሆነዉም ስላልሆነዉም ተመስገን በስራወችህጠተሳስተህአታቅም ልዩነትንአጥፍልን አተንተስፍ እናትምክት አድርጋ እጆቿን ለምትዘረጋ አገራችን ኢትዮጵያ አስባት አሜን፫
@mediatube3914
@mediatube3914 2 года назад
አባታችን ጠፊቶዎኝ ረጅም ጊዜ ስፈልጋቸእ ነበር ትምህርታቸው ይጣፊጠኛል አባታችን ረጅም እድሜ ይስጣቸው
@asnakumekonenasnakumekonen386
@asnakumekonenasnakumekonen386 2 года назад
ልዑል እግዚአብሔር ይሥጥልን አባታችን በእድሜ በጤና ያቆይልን በጣም ነዉ የምናመሠግነዉ ድንቅ ትምህርት ነዉ
@naredoosbirhaan1409
@naredoosbirhaan1409 2 года назад
ቃል ህይወት ቃል በረከት ያስማልን አባታችን አሜን
@Adne_
@Adne_ 3 года назад
እምወዳቸው አባት ናቸው በረከተዎት ይድረሰኝ ቃለህይወትን ያሰማልን ጸጋውን ያብዛለዎት ድንቅ ትምርት ነው ምሳሌያቸው እጅግ ጥሩ ነው
@opyu7576
@opyu7576 2 года назад
፨፨
@opyu7576
@opyu7576 2 года назад
አሜንአሜንአሜን
@martaetopian6896
@martaetopian6896 2 года назад
መምህር አባታችን ቃለሕይወት ያሰማልን የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን 😭😭😭ድንቅ ትምህርት ሺህ አመት ኑሩልን ፀጋውን ያብዛሎት😭😭😭
@lolomomo1316
@lolomomo1316 2 года назад
አሜን አሜን አሜን ቃለህይውት ያስማልን ፀጋውን ያብዛልህ ያገልግሎት ዘመንህን እግዚአብሔር አምላክ ያስረዝምልን አሜን መንግስተ ስማያት ያውርስልን አሜን አሜን አሜን
@alemneshgibo565
@alemneshgibo565 2 года назад
በእዉነት ለአባታችን ቃለ ህይወት ያሰማል 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@የወደደኝየወደደኝጌታ
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን 🙏❤አባታችን
@galaxymobile6666
@galaxymobile6666 2 года назад
የቃሉ ባለቤት ልኡል እግዚያብሔር ክብር ምስጋና ይግባው አባታችን በእውነት ቃለ ሄወት ያሰማልን እድሜ ከጤናጋ ይስጥልን አቤቱ ጌታ ሆይ እደሀፅያታች ብዛት ሳይሆን እደ ቸርነትህ መጠን ማረን ይቅር በለን ላገራችን ሰላምህን ላክልን ፍቅርን አድነትን ላክልን አሜን አሜን
@masewslasrese4379
@masewslasrese4379 2 года назад
በጣም የምወዳቸው አባት ናቸው ቃለ ህይወት ያሰማልን በዕድሜ በፀጋ ይጠብቅልን
@esxfanosewondimu675
@esxfanosewondimu675 Год назад
በጣም የምወዳቸው አባን ናቸው ቃለ ህይወት፡የሰማልን በዕድሜ በፀጋ ይጠብቅልን
@wendufikadu3399
@wendufikadu3399 Год назад
AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN
@Serkiserki-t9s
@Serkiserki-t9s 6 месяцев назад
ማርያምን በጣም ነው የምወዳቸው አባ እድሜ ጤና ይስጥልን
@gabeyansggebtansg7320
@gabeyansggebtansg7320 2 года назад
ቃለ ይህወት ያሰማልን መምህር እግዚያአብሔር ይማሮት አይዞት
@SisayDesela
@SisayDesela 10 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባታችን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን
@meseyethiopia6940
@meseyethiopia6940 2 года назад
በእውነት በመምህራችን ላይ አድሮ ላስተማረን ለመከረን ለገሰፀን ለአምላካችን ክብር ምስጋና ይግባው ለአባታችን ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን ፀጋውን ያብዛልን እኛንም ሰሚ ጆሮ አስተዋይ ልቦና ይስጠን በእውነት🙏🙏🙏
@haseenakudusan9218
@haseenakudusan9218 2 года назад
አሜን አሜን አሜን ቃለሂወት ያሰማልን አባታችን እድሜከጤና ይሰጥልን
@SaraSara-it2ci
@SaraSara-it2ci 3 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን በእወነት አባታችን ቃለህይወትያስማልን አሜን
@ሶልያናየሸዋልጅ
@ሶልያናየሸዋልጅ 2 года назад
የተዋህዶ እንቁ መምህር በእድሜ በጸጋ ዪኑርልን🙏💕😰😰😰🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹ነፍስ ይማር ኢቴይጵያ ኧረ ትሳኤዋን አሳየን🤲🤲🇪🇹😰😰😰😰😰😰😰
@tegesetkonjum7037
@tegesetkonjum7037 2 года назад
አልገባኚ ነብስ ይማር
@meazeiyoutube7928
@meazeiyoutube7928 2 года назад
አሜን አሜን ይሁን ይደርግልን አባ ቃለ ህይወትን ያሠማልን
@ወርቅነሽምትኩ
@ወርቅነሽምትኩ 2 года назад
በጣም የምወዳቸው አባት ለምን አውደ ምህረቱ አይሰብኩም በጣም ስው መለወጥ ይችላል ፀጋው ፈጣሪ ያብዛላችሁ የተዋህዶ እንቁ መምህራ ናቸው 😥😥😥በረከታቸው ይደርብኝ
@galaxycorner6569
@galaxycorner6569 2 года назад
Amen amen amen kalyhot yasmalin memhrachin 🙏🙏🙏🙏🙏
@alainall6304
@alainall6304 2 года назад
ቃለህይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመኖን እግዚሐብሔር ይባርክልን
@የጌታየእናትለኔምእናቴናት
ቃሉ ህይወት ያሰማልን መምህራችን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን የድንግል ማርያም ልጅ ለሀገራችንም ምህረቱን ይላክልን በቃችሁ ይበለን
@opyu7576
@opyu7576 2 года назад
፧፥
@amen4046
@amen4046 2 года назад
AMEN AMEN. Beselot. Asebuy. Aba
@aronburuk8551
@aronburuk8551 2 года назад
ይህንም በጣም ጥሩ እውቀት ሰጪ ትምህርት ያገኘሁበት ነው የጌታ ቃል @
@MariMari-ov1no
@MariMari-ov1no 2 года назад
አሜን ቃለ ህይወት ያሠማልን አባታችን እድሜወን ከሙሉ ጤና ጋር ያርዝምልን!!!
@mimizeniwork4500
@mimizeniwork4500 2 года назад
ልኡል እግዚአብሔር ይስጥልኝ አባታችን. ብስማዎት ብስማዎት የማይጠገቡ አባት ግሩም ድንቅ የሆነ ትምህርት ነው ለገባው ስው. Upload ላደረገልን እናመስግናለን part 2 ካለው please upload አድርግልን.
@selamberhanu7404
@selamberhanu7404 2 года назад
ኡነትነውእሚገርመውከልጅነቴ እስከአሁን እማይቀየሩ
@የልቤሀኪምአተውነህውዴ
እግዚአብሔር ወዶኛል አተን የመሠለ መምህር ስፈልግህ ዛሬ አገኘሀለህ ❤❤❤❤❤❤
@hgvvbjjihjsjshhs638
@hgvvbjjihjsjshhs638 2 года назад
አሜን አሜን አሜን በእውነት ለመህምቺን ቃለ ሕይወት የሰማልን
@meemimeemi4935
@meemimeemi4935 2 года назад
Amen Amen Amen Amalke wayi elelelele elelelele elelelele elelelele elelelele elelelele elelelele elelelele 👏👏👏👏👏👏⛪🙏🙏🙏🙏🙏🙏😭😭😭😭😭😭😭❤❤
@seblemamo702
@seblemamo702 2 года назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናቸውን ይባርክልን
@gigigtdik.werede3356
@gigigtdik.werede3356 2 года назад
ቃል ህወሃት ያሰማልን አባታችን 💚💛❤⛪⛪⛪🕊🕊🕊🕊💐💐💐💐💐💐💚💛❤🕊🕊🕊
@maryajokim5600
@maryajokim5600 2 года назад
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይዉያስማልን አባታችን ለኛም ማስተዋሉን ያድለን 😢😢😢😢😢😢😢
@abinetdessie1012
@abinetdessie1012 3 года назад
Kalehiweten Yasemalen bedeme betena yakoyelen 🙏🙏🙏 😭😭😭😭😭😭😭😭
@Hana-gy7td
@Hana-gy7td Год назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን ፀጋውን ያብዛለዎት
@kalkedan3902
@kalkedan3902 2 года назад
በእውነት ኣባትችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በቤቱ ያፀናልን ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ፀንታ ለዘላለም ትኑር
@ይሁንለበጎነው-ዐ2ኘ
@ይሁንለበጎነው-ዐ2ኘ 2 года назад
ቃለህይወትን ያሰማልን አባታችን የተዋህዶ ምርጥ አባት ፈጣሪ ይጠብቅልን
@ወለተሰላሴየድንግልል-ቐ9ቐ
ቃለሂይወትን ያሰማልን አባታችን የሰላም አምላክ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን🙏🙏🙏
@ሊዲያየጌታባሪያ
@ሊዲያየጌታባሪያ 2 года назад
ቃለ ሕይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያዋርስልን እድሜ ከጤና ይስጥልን
@hebtidemsmekonon7115
@hebtidemsmekonon7115 2 года назад
አሜን አሜን አሜን ለመምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን
@eleninegussie8101
@eleninegussie8101 2 года назад
በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ትምህርታቸው እንዳይቋረጥብን ከጎናቸው እንሁን
@ጌታዬመጨረሻዬአሳምረው
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን አባዬ እደሜ ጤና ይሰጥልን ውድ አባታችን በረከታቸው ይደረብን
@samiabebe1293
@samiabebe1293 2 года назад
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያድልልን እርጅም እድሜ ከጤ ጋር ይስጥልን አባታችን እግዚአብሔር ምህርቱን ይላክሎት
@yalemmizantilahun5631
@yalemmizantilahun5631 2 года назад
እጅግ በጣም የምወዳቸው ሰባኪያን እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይጦት
@telcotelco4734
@telcotelco4734 2 года назад
AMEN AMEN AMEN kale hiwohtin yasemalen Abatachin 💚 💚 💚
@saras-or1em
@saras-or1em 2 года назад
በእውነት ቃለ ህይወት ያስማልን ለአባታችን ያገልግሎት ዘመነዎትን ያርዝምልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን የኛ እንቁ መህምር ትምህርተዎት ልብን ምስጥ ነው እሚያደረገው
@سعادةاثيوبيا
@سعادةاثيوبيا 2 года назад
በእዉነት እጅግ ያማል ቃለሕይወት ያሰማልን 🙏🙏🙏😥😥😥😥😥😥
@Salam-sh2dv
@Salam-sh2dv 2 года назад
Amen kale hiwoti yasemaln 🥰🥰🥰💒✔➕👈😭😭😭☝️💔💔💔
@kalkidangane8072
@kalkidangane8072 2 года назад
እምወዳችውአባትናቼው በረከተዎትይድረስብንአሜን፫
@hanatamrat6967
@hanatamrat6967 2 года назад
Amen Amen Amen kalehiy women yasemalen
@mylifelove1088
@mylifelove1088 2 года назад
አባታችን እረጅም እድሜ ይስጠወት😭😭😭😭ለንሠአ ሞት ያአብቃን
@hayaahayaa594
@hayaahayaa594 2 года назад
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን
@ነፍሴእግዚአብሔርታመስግነ
እሜን እሜን እሜን ቃል ህይወት ይስማልን. እባታችን እድሜ ጤና ይስጥልን እግዚአብሔር
@fggygu1088
@fggygu1088 2 года назад
በውነት ደቅ እፁብ ስብከት ነው እግዚአቤሔር አምላክ ላባታችን በድሚ በጤና ያኑርንል ከረከታቸው ይደርብን እመብርሃን ከክፉ ነገር ትጠብቅልን
@rahmanrobby6818
@rahmanrobby6818 2 года назад
ቃለ ህይወት ያሠማልን አባታችን እግዚአብሔር ይማርዎት በእድሜ በፀጋ ያቆይልን አባታችን👏👏👏
@yriga
@yriga 2 года назад
እግዚአብሔር አምላክ የሰማነው ብፅላተ ልቦናችን ያሳድርብን ። መምህራችን ቃል ህይወት ያሰማልን ረጅም ዕድሜና ጤና ይስጥልን ። የኣገልግሎት ዘመናቸው ፈጣሪ ይባርክልን ። ለኛም ወደ እውነተኛው መንገድ ይምራን ፣ ለንሳሔ ያብቃን ። አሜን ፫
@tttthhhy3456
@tttthhhy3456 2 года назад
እልልልልልልልልልልልል ቃለ ህይወት ያሠማልን አባታችን
@abebakahsay1228
@abebakahsay1228 2 года назад
Kale hiwetn yasemalen tsegawen yabzalot betselot asbugn 💖💝💝
@alemgetanehassefa1956
@alemgetanehassefa1956 2 года назад
Ewnet new memhr amen kale hiwetn yasemaln
@tizitat658
@tizitat658 2 года назад
Amen Amen Amen kale hiywet yaseman
@lemlemnegus6830
@lemlemnegus6830 2 года назад
በኔ ነውና ይሂ ሁሉ መከራ አቤቱ እንደበደላችን ሳይሄን እንደምህረትህ ማረን አሜን፫
@መንበረጊዮርጊስየሰማዕቱ
በእውነት መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ሀይማኖታችንን ሀገራችንን ኢትዮጵያን እግዚአብሔር ይጠብቅልን እኛም የሰማነውን ቅዱስ የሆነውን ቃሉን በልቦናችን ያሳድርብን መስማት ብቻ ሳይሆን የምንተገብር ያድርገን አሜን፫
@hcfhvf6616
@hcfhvf6616 2 года назад
ቃለ እይውት ያሰማልን እድሜና ጤና ይስጥልን
@malikkamalikka1997
@malikkamalikka1997 2 года назад
እረ እውነት ነው ነፍስ ይማር ኢትዮጵያ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭ልዑል እግዚአብሔር የድንግል ማርያም ልጅ ቸሩ መድኃንያለም እራሳችንን የምንመለትበትን ማስተዋል ጥበቡን ይስጠን
@እግዚኣብሔርእረኛየነ-ደ5ጘ
አሜን ፫
@abelkidane9978
@abelkidane9978 Год назад
ጌታየ ሆይ ይቅር በለን ቃለ ሂወት ያሰምለን 😭😭😭😭😭😭🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏🙏🙏
@MohamedMohamed-yi5gj
@MohamedMohamed-yi5gj 2 года назад
አሜን አሜን አሜን ቃለሕይወት ያሠማልን አባታችን በእዲሜ በጤና ያቆዪልን አሜን በረከትወ ዪደርብን
@ኤፍታህወለተሃና
@ኤፍታህወለተሃና 2 года назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን መንግስት ሰማያት ያዋርስልን የሰማነዉን በልቦናችን ያኑርልን አሜን (3)
@hana967
@hana967 2 года назад
የኔ አባት ከአየዋቸው ቆየው እግዚአብሔር አምላክ በእድሜ በፀጋ ይጠብቅወት ➕
@SaraSara-yb3ol
@SaraSara-yb3ol 2 года назад
ቃለህይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማይ ያውርስልን
@wodealamu5739
@wodealamu5739 Год назад
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን
@hananengeda778
@hananengeda778 2 года назад
😭😭😭😭 አቤቱ በምረትክ አስበን ቃለሒወት ያሰማልን መምህር🙏🙏🙏
@meriwerku4001
@meriwerku4001 2 года назад
አሜንንንን መምህር ቃለሒወት ያሰማልን
@ድንግልሆይከስደትመልሽኝ
ከልብ የሆነ ትምህርት የአባታችን በረከት ይደርብ በእድሜ በጤና ያቆይልን
@adeilove5149
@adeilove5149 2 года назад
🙏amen, amen
@Zahra-vx1fu
@Zahra-vx1fu 2 года назад
እግዚአብሔርይመሰገን አሜንአሜንአሜን ቃለሔወትንያሰማልን አቤቱጌታሆይማረንይቅርበለን አባታችን ፀጋ ውንያብዝለወት💔😔😔😥😥
@mesi5527
@mesi5527 2 года назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህረ እረጅም እድሜ ከጤናጋረ መድሃኒ አለም ይስጦት♥️♥️♥️♥️
@qwzx4880
@qwzx4880 2 года назад
ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህራችን
@utftug3290
@utftug3290 2 года назад
አባታችን እደናተ ያለ አባት ያብዛልን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@fggygu1088
@fggygu1088 2 года назад
ቸሩ መዳኒያለም ቃለ ሂወት ያሰማልን
@ስላምየማርያምልጅ-ወ9በ
አጥንት የሚያለመልም ትምህርት ቃል ሂወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛሎት አባታችን 💞💞💞
@kidssome9454
@kidssome9454 2 года назад
በእወተት ቃለ ህወት ያሰማልን ፈጣር እረጅም ጤናና እዴሜ ይባዛሌት መምህራችን እግዚአብሄር አምላክ ያሰብን የናተ ጸሎት እባ ይትዮፕያን ያሰባት ይህን ስብከት ቦሮሞች አገር ቢሰበክ መልካም።ነው በዘር በቓ ቓ ኦሮምኝ አላወራህም ብለው በዘረኝነት የሰው ህወት የሚጨፈጭፉ እነሱ ናቸው እዴሜ ላብይ እዳሎት እነሱ ነገ ያዘናሉ ያዘነው እግዚአብሄርን ያሰደስተዋን ውዮ ወዮ የዮታ አለባቹ እዳለ ቃሉ አይቀረም የሰው ደም ያፈሰስ ደሙ እሱም ያፈሰዋል ክርስቶስ የፈጠርው ነስ እሱ ነው ማጥፋት መግደል የሚችለው የዝርኝ ነት ህወት ይጥፋ ፈራጅ እሱ ነው
@አለምየተዋህዶልጅ
@አለምየተዋህዶልጅ 2 года назад
አባታችን ቃለ ህወሃት ያሰማልን ከልብ ሕመም እግዚአብሔር ይፈወሰልን በፀጋው በጤና በእድሜ ይጠብቅልን ደሰ ሰለ ትምህቱ
@ኤዱየተዋህዶልጅ
@ኤዱየተዋህዶልጅ 2 года назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን
@Helina-xi9ph
@Helina-xi9ph 2 года назад
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@keroskeros5466
@keroskeros5466 2 года назад
ቃለሂወት ያስማልን ኣሜን የስማነዉ በልቦናችን ያሳድርልን ኣሜን ኣሜን ኣሜን
@የማምላክልጅ
@የማምላክልጅ 2 года назад
አሜን ቃለይወትን ያሰማልን🙏🙏🙏
@kalkal3306
@kalkal3306 2 года назад
Amen amen amen
@jerryhabeshawit9130
@jerryhabeshawit9130 2 года назад
😭😭😭😭😭😭እእእእእእህህህህህህ esti beka yibelen esu yeserawit amlak 😭😭
@meryshewa7883
@meryshewa7883 2 года назад
Amenanen amen Abthen klwat ysmlen
@malikkamalikka1997
@malikkamalikka1997 2 года назад
በእኔ ኃጢያት ነው ይህ ሁሉ መከራ የመጣው አቤቱ መድኃንያለም ማረን😭😭😭😭😭😭😭😭
@hshsgdgbxbdvdd1544
@hshsgdgbxbdvdd1544 2 года назад
አሜን አሜንአሜን መምህር እድሜ እና ጤና ይስጥልን
@darajadagefaw7085
@darajadagefaw7085 2 года назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን
@Adne_
@Adne_ 3 года назад
እውነት ነው አባ በአሁን ስአት የወሎ እራያ ህዝብ እያለቀ ነው ፈጇቸው እግዚኦ😭😭😭😭😭😢
@Ketintubetkitu
@Ketintubetkitu 2 года назад
ዘጸአት 20ከእኔ በቀር ሌሎች አማልክት አይሁኑልህ።በላይ በሰማይ ካለው፥ በታችም በምድር ካለው፥ ከምድርም በታች በውኃ ካለው ነገር የማናቸውንም ምሳሌ፥ የተቀረጸውንም ምስል ለአንተ አታድርግ። አትስገድላቸው፥ አታምልካቸውምም፤ በሚጠሉኝ እስከ ሦስተኛና እስከ አራተኛ ትውልድ ድረስ የአባቶችን ኃጢአት በልጆች ላይ የማመጣ፤
@alemenatennafaki3465
@alemenatennafaki3465 3 года назад
Kalehiwat yasemalin Abatachn
@debritutulu5126
@debritutulu5126 2 года назад
Kalehiwot yasemalen memihir
@aminatiringo8993
@aminatiringo8993 2 года назад
Esgaber yezaman agelgelotachu yebarkachu tabaraku
@fasta9234
@fasta9234 2 года назад
ቃለህወትን ያሰማልን አባታችን በድሜ በፀጋ ይጠብቅልን ⛪🙏🙏😘😘😘😘😘😘ሁላችንንም ለንሰሀ ሞት ያብቃን 😭😭😭😭😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥
@melkamumekonen4698
@melkamumekonen4698 2 года назад
ሁልዉንም እምነትንም ላማራም ህዝብንም ፀልይዉ። ላቸዉ ብለናል መላኩሳትም ህፃናትም የሙያርድዉንም ቢሄሮችንም ተነስተዉባቸዋል እና ቡቆምንም ግድያውንም ጥላቻቸውንም ንም ስላማራም ሞትንም መጨፍጨፍንም ንም ፀልይዉ ገዳዮችንም ጨፍጫፊንም እጅዉንም እግርዉም ይሰርልን አተሳሰብዉም አይንሬንም ይዝጋልን እያላችሁ ንም ፀልይዉ ላቸዉ ገዳዮችንም ይሰርልን አይንሯቸዉንም እያላችሁ ንም ፀልይዉ ቀሪዎችንም ነሰላም ከፈጣሪ ንም ክለላም ጥበቃም ያደርግም ክለላም ያደርግም ካጥፊንም ቢሄር ገዳይም ያስቄምንም እራስዉም አምላካችንም እያለቀስንም እንፀልይ ሁላችንም ሀይልም በህዝብንም አማራም ያድርግ ካጥፊዉንም ይድንም በራስዉም ሀይልም ደገፋም ብላችሁንም ፀልይዉላቸዉ ትታሰርም የደምንም ጠጭንም ቡሄርንም ክፉንን መናፍስንም የተፃረራቸዉንም እጅንም እግርም ይያዝልንም ፈጣርይንም በልዉም እሽይ
@aynalakasa2944
@aynalakasa2944 2 года назад
አሜን አሜን አሜን
Далее