Тёмный

በእንጀራ እናቱ የሚሰቃየው ታዳጊ 

Sile HiwotTV
Подписаться 574 тыс.
Просмотров 65 тыс.
50% 1

Follow Us On Tiktok / silehiwet0
Follow Us On Facebook / silehwt
Join this channel to get access to perks:
/ @silehiwottv22
Unauthorized use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited Copyright ©2024 Sile hiwet Tv
#silhiwet #silehiwotTv #bisratGemechu #truecrime #crimeStory #suspect #Suspect #incident #commotion #Act #committed #intense #heart-breaking #motive #revenge #malice #attack #advance #disturbing #mysterious #unknown #resentful #strange #circumstance #case #event #planned #accidental #questioning #interviewt #rial #jury #victims #assailant #bystander #spectator #observer #capture #detained #donkeytube #abelbirhanu #ebstv #dinklijoch #eyohameadia #ebstv #Hope Music Ethiopia #ZEMENTV #Seifu on EBS #Sunday With EBSTube #tenaadam #ሀሁ Ethiopia #Amharictube #Betoch Comedy #Topia #ESATtv #Shebella Entertainment #Dj Jop Ethiopia #Tenaadam #MinewShewaTube #ADMASMUSIC #LihamMelodym #EBSBetesebEthiopia #FanaTelevision #DireTube #senselet #EthiopianNews #Ethiopia #Ethiopianmusic #EthiopianDrama #Ethiopianmovies #Mickyshow #Shukshukta #z habesha #music #Cinema #ebs #ebstv #FegegitaReact #KanaTelevision #ArtsTvWorld #headhunter #productionsinternational #coproductionfamily #guy #ethiopianDrama #amharicmovie #newfilm #Ethiopia

Развлечения

Опубликовано:

 

20 апр 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 219   
@Habeshabete
@Habeshabete Месяц назад
እኔ እና ታናሽ ወንድሜ በእንጀራ እናት ነው ያደግነው። ታስርበን እና የተበላሸ ነገር ትሰጠን ነበር ። እንኩዋን ልትመታን መቆጣትም አትችልም ነብር ምክንያቱም አባታችን በጣም ሀይለኛ ነበር ነገር ግን ክፉ የእንጀራ እናት ነበረች። አሁን ሁለታችንም አድገን እኔም በውጭ ሀገር ነው ምኖረው ወንድሜም ትዳር መስርቶ ይኖራል ። አሁንም እያግዝናት እና ሙሉ ንብረቱንም ለእሱዋና ለልጆቹዋ ትተንላት እስካሁን በእኛ ትልቅ ደረጃ በመድረስ ትቀናለች። አብታችን ግን በህይወት የለም። Anyway still affecting my personal life.
@Cookie17554
@Cookie17554 Месяц назад
its ok try to be forget its passed
@dagmawitteketel799
@dagmawitteketel799 25 дней назад
Enant yakmachun argu chenkelat kalat eraswa ysemat
@edengebragzabher8448
@edengebragzabher8448 Месяц назад
ወንድ እኮ ሆዱ ከሞላ የሚፈልገዉን ካገኝ መች ልጅ ትዝ ይለዋል 😢
@mesi5948
@mesi5948 Месяц назад
እህቶቼ እባካቹ ወልዳቹ አትፋቱ ከተፋታቹህም እንደ ምንም ብላቹ ልጆቻቹህን እናተ ጋር ያዙ አባቶች ልጆችን ቢወዳቸውም ሊረዱቻው አይቹሉም እናት ግን ሳያወሯትም ይገባታል የልጅዎ ችግር
@user-oc9xm3dh8f
@user-oc9xm3dh8f Месяц назад
ትክክል ❤
@user-uf7ex1fk2l
@user-uf7ex1fk2l Месяц назад
❤❤❤🎉
@Enatnshwubet
@Enatnshwubet Месяц назад
አንዳንድ ወንዶች ለግዚያውይ ስሜት እንጅ ለልጆች ግድ የለላቸው ብዙዎች ናቸው
@SelamTamrat-ew3nf
@SelamTamrat-ew3nf Месяц назад
በጣም በጣም ደደብ አባት ነዉ
@user-yo6sq1ej3f
@user-yo6sq1ej3f Месяц назад
Unet new 😢
@sarayousef2021
@sarayousef2021 Месяц назад
እውነት እኔ በራሴ ደርሶብኛል 😢😢😢
@haset9998
@haset9998 Месяц назад
ድሮም እስከ ስማቸው እንጀራ እናት ጉድ ናቸው በቃ
@negemelkamyihonal2036
@negemelkamyihonal2036 Месяц назад
ከንደዚህ አይነት ጀዝባ ወንድ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ 😮😮😢😢
@salamabebe1008
@salamabebe1008 Месяц назад
ፀበሰመ ሰላሴዎች ሰው በዚመልኩ እንዴት ይጨክናል ይህ ሀህፃን ልጅ በምን ሀፅያቱ ይህ ግፍ ይፈፀምበታል እንዴት አሰቻላት እሰከዛሬ ካየሁት በጣም ነው ያሰደነገጠኝ አረ ኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡ ሰዎች ወዲት እየሄድን ነው ሰው ለልጅ አይደለሞ ላሳደገው እንሰሳ ያዝናል ክርሰቶሰን እንዲ የሚሰቀጥጥ ነገር ሰሰማ ሁለተኛ አላይም እላላው ግን የሚለቀቀውን እርሰ ሳነብ እጓጓና አከፍተዋለው አረ መዳንያለም አምላኬ ሆይ አኘሬን አሰባት ክፍታችን ከሰይጣን በለጠ እመቤቴን ያማል ኡፍፍፍፍፍፍፍ
@konjetalemudegifie2400
@konjetalemudegifie2400 Месяц назад
በዚህ ምድር ላይ የእንጀራ እናት ደግ አለ ብትሉኝ እኔ አልሰማም እባካችሁ ወንዶች ከመጀመሪያ ሚስታችሁ የወለዳችሁትን ልጆች በእንጀራ እናት አታሰቃዩ ልጆቹን ለእናትየው መልሱ አለበለዚያ ለአያቶቻቸው ስጡ ከዚህ ድራማ ትምህርት ውሰዱ ጨካኝ አትሁኑ አባትየው በሚስቱ መድሀኒት ቀምሷል መሰለኝ ነሆለል ሆኗል እሷ ያለችውን ብቻ ነው የሚሰማው ልጁ ግን አንጀቴን በላኝ ኡፍ
@user-tz1hf4dl4j
@user-tz1hf4dl4j Месяц назад
ወንዶች እነሱ ሆዳቸው ከሞላ እናታቸውን ብትገድልም ምንም አይመስላቸውም ። እየሰማ እንዳልሰማ ሆነ አያቶቹን አያይም ያለች ጊዜ ጨካኝነቱአን ማወቅ ቀላል ነበር። ይህች ክፉ !!
@user-je6uu2ij3n
@user-je6uu2ij3n Месяц назад
ልጁ ግን መሞት አልነበረበትም፦ አባት ግን በገዛ እጁ ልጁን አስገደለ እሄ ስግብግብ ለብር ብሎ
@Petruspetrus1
@Petruspetrus1 Месяц назад
😭😭😭😭😭ወንድ ሲባል ከብት ነዉ
@tselotedaniel9343
@tselotedaniel9343 Месяц назад
ብስራት ገመቹ አኔጃ ዝምብዬ አቀራረብሽንና አገላለፅሽን ውስጤ ገብቶ ነው የምሰማሽ አወደዋለሁ ትችያለሽ እጅግ ትችያለሽ በርቺልን ብዙ ወደፊት የሚሰሙሽና የሚከቸሉሽ ይበዛሉና ተባረኪ👏👏👏👏🙏🙏🙏🙏
@haregtsega8800
@haregtsega8800 Месяц назад
እውነት ነው ብሰሪ በርቻ ጀግኒት አደንቅሻለው :
@tezetaeearada865
@tezetaeearada865 Месяц назад
ይሄ ቡዳ አባቱ ነው የበላው እሱም ምት ቢፈረድበት ደስ ይለኝ ነበር ዉይ ልጄን ክፉኛ አሳዘነኝ
@abebaberhe2161
@abebaberhe2161 Месяц назад
ብስራትየሰላም ላቺ ይህንእርጋታሽ እደነቃሎ ምክርሽ ይገርመኛል
@MasiMan-sd1gu
@MasiMan-sd1gu Месяц назад
ወይ ጉድ ኤሬ ለምን በዝህ ልክ የሰው ልጅ ይጨክናል? እባካቹ ተው ደግ ሰርተን አልሆነም ክፉ ሰርተን ቀርቶ ብስርዬ ፈጠር ለሀገራችን ፍቅር ይስጠን
@kibitadese696
@kibitadese696 Месяц назад
የ እንጀራ አባት or የ እንጀራ እናት ክፉ ብያረጉም ባዳ sile ሆኑ ብዙም አይገርምም ጊን የወለደ or የውለደቺሽ ስትበድልስ ምንድነው ሚባለው 😭እስት መልሱልኝ ብዙ ጊዜ እኛ ሀገር የውለደ አይችክንም የራስ ልጅ ላይ አይቀፉም ይበላል የ etiopia ህዝብ እሄን አምኖ መቀበል አይፈልጉም
@user-pe3id6bb3r
@user-pe3id6bb3r Месяц назад
የወለደም አለ አወ እኔ ግን ወላጆቸ ምርጥናቸው
@SisitiKelem
@SisitiKelem Месяц назад
እኔ ልጄን በእንጀራባት ላለማሳደግ አለማግባት መርጣለሁ
@Bet1771
@Bet1771 Месяц назад
ሰዎች እባካችሁ ልጆችን ለእንጀራ እና ት እና አባትን አምናችሁ ትታችሁ አትሂዱ
@user-qz9fl1qv7b
@user-qz9fl1qv7b Месяц назад
የአባት ችግር ነው እንዴት ከእንጀራ እናት የውም ክፉ መሆንዋን እያወቀ ከዘመድ ቢያድግ ይሻል ነበር
@Bewoma2024
@Bewoma2024 Месяц назад
Good girl bisrat, thanks
@peace3791
@peace3791 Месяц назад
ሴቶችዬ ድርሻችሁንም ለባል ሰጥቶ መለያየት ጥሩ ሴት አያሰኝም:: ጭራስ አረብ ሀገር አየፈጉ ከነጎተታት ሴት መቀለብ ምን ይባላል!!! ድርሻዋን ወስዳ እዚሁ አንድ ስራ ብትሰራ ኖሮ ልጁ ህይወቱን አያጣም ነበር:: እኔ የሚታየኝ የሴዋ ጥፋት ነው!!!
@wessenfisha3001
@wessenfisha3001 Месяц назад
አባትዮው የስራውን ይስጠው
@ejgayehubirhanu3085
@ejgayehubirhanu3085 Месяц назад
ስለህይወቶች እውነት የሞት ፍርድ በወንጀሎኞች ላይ ተፈፃሚነት እንደሚሆንና እንደማይሆን ፕሮግራም ስሩልን።
@user-dm6ly1ct1o
@user-dm6ly1ct1o Месяц назад
እኔ ግን የኛ ሐገር ነገር ይገርመኛል በሄወት እያለን ከዛ ስቃይ ለማውጣት መረባረብ ሲገባን ከሞትን በሀላ መሮሮጡ ምን ይጠቅማል አያቶቹም ጉሮቤቶቹን እናመሰግናለን ተጠያቄ እናትና አባት ናቸው እሶም ብትሆን ከተነገራት አስፈቅዳ መምጣት ትችላለች አረቦቹ ለልጅ ርሁሩህ ናቸው ብታስረዳቸው ይፈቅዱላታል አባት ተብየው ደሞ ሰምቶ እንዳልሰማ መሆን ያማል ግን በሄወት እያለን እንሮሮጥ ከሞትን ሞትን ነው
@sarayousef2021
@sarayousef2021 Месяц назад
የኔ ታሪክ ድራማ ቢሰራ በጣም ብዙ ክፍል ይወጣል የእንጀራ ነገር ሲወራ በጣም ነው የምናደደው ምክንያቱም በጣም ህይዎቴ ምስቅልቅል ብሎብኛል ሀገር ከገባሁ እሷን ለመግደል ነው እቅዴ ነገር ግን ሞታ በህይወት እያለች የኔን ህይወት ልታጠፋብኝ መሆኑን ሳስብ😢😢😢😢😢 የእንጀራ እናት ሰይጣን ናቸው
@marysam9193
@marysam9193 Месяц назад
ጎረቤቶቹ ራሳቸዉ በህጻኑ ላይ የምታደርገዉን ነገር ለአባትየዉ መንገር ነበረባቸዉ የሃበሻ ችግሩ ችግሩን ቀድሞ ከማስቆም ይልቅ ሁሉም ነገር ካለፈ ጉዳት ከተፈጠረ በኃላ መጸጸት ትርጉም የለዉም በዳዩ ሰዉ ምንም ባደረግ የተጎዱትን አይመልስም !!!!
@Roman_Tadesse
@Roman_Tadesse Месяц назад
ነገሩት እኮ! መልሰህ አዳምጠው
@kibitadese696
@kibitadese696 Месяц назад
የ እንጀራ አባት እና የ እንጀራ እናት ጡሩ የላም 😢ሲጀመር etiopia ዉስጥ ቱዳር መፍታት ሌላ ማግባት በጣም ቃላል እየ ሆነ መጣ ጊን ሁሉም ለ ስሜታቸው እጅ ለ ልጃቸዉ ብሎ ምያረጉት negr አይደለም እባካችሁ አትፋቱ ከተፋታችሁ ደግሞ በተለይ እናቶቺ አታግቡ የራሳችሁ ምቾት ወደ ጎን ትታችሁ ለ ልጆቻቸው ኑሩ እባካችሁ
@hayatabintzakeri7468
@hayatabintzakeri7468 Месяц назад
😭🥺🥺😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@user-iy4wx3xn7h
@user-iy4wx3xn7h Месяц назад
እኔ ሁለት ልጆችን አሳድጌያለው እንጀራናት ሆኘ ግን በተቃራኒው እነሱ ናቸው በጣም ያሰቃዩኝ ሁሉም ሰው ምቻቸው አባሪርያቸው ነበር ሚሉኝ ግን እኔ ሁሉንም ላአላህ ብዬ አሳደኳቸው አሁን አድገው ይቅርታ ጠየቁኝ ከአባታቸው እኔን ነው ሚቀርቡኝ ምክር ሲፈልጉ እኔ ነው ብር ሲያገኙ ለኔ ነው ስጦታ ሚገዙት ምን ልበላቹ ለልጆቼ ጥሩ ወንድም ሆለዋል ልጆቼ ሲያጠፉም እነሱ ናቸው ሚመክሩልኝ ዋጋ ብከፍልም ዛሬ ጥሩ ሆነዋል አልሀምዱሊላህ
@hcjth1747
@hcjth1747 Месяц назад
እግዚኦ እግዚኦ እግዚኦ ማህረነ ክርስቶስ ፩፪🙏😢😢😢💔😢😢😢
@yoditsolomon1141
@yoditsolomon1141 23 дня назад
በጣም የሚያሳዝንና ልብ የሚነካ ታሪክ ነው😢 እኔ በጣም አለቀስኩ😢😢 እናቱ ፈጣሪ ፅናቱን ይስጥሽ
@tewodrostaddy-cj1rj
@tewodrostaddy-cj1rj Месяц назад
ወላጅ እናቱን እና ወላጅ አባቱን አብሮ መግደል ነበር።
@user-mt4ro4gj6y
@user-mt4ro4gj6y Месяц назад
ያሳዝናል
@zeyenyadawud9443
@zeyenyadawud9443 Месяц назад
ሀቢቢ ምን አደረገ ጠይብ 😢
@ZebibaBelay-dn4dt
@ZebibaBelay-dn4dt Месяц назад
ያሳዝናል😢
@HermonMama-cp7qj
@HermonMama-cp7qj Месяц назад
አቤት የታወቁ ናቸዉ የእጀራ እናት ግፍ
@user-je6uu2ij3n
@user-je6uu2ij3n Месяц назад
አቤት ጭካኔ😭😭😭😭😭
@furtunaghirmy8829
@furtunaghirmy8829 Месяц назад
Weyne ye engera enat gin Lemin endezi yahil kifu thonalachu Weyne Lige😢😢😢😢
@user-yt6sd8ge5m
@user-yt6sd8ge5m Месяц назад
የእንጀራ እናት አላህ ያጥፍቹህ እኔም በእጀራናት ተሰቃይቸ ነው ያደኩ
@ahlamhussain1864
@ahlamhussain1864 Месяц назад
Eneme.negi.wede.enate.mutabegi
@user-qp8tm5gu8n
@user-qp8tm5gu8n Месяц назад
Ayyii hadhatti rabbi gubee 😢 yaa Allah malifii akkana garaa jabachun uuuuuuuf 😢
@user-ck7ml6dy7s
@user-ck7ml6dy7s Месяц назад
እፍፍፍፍፍ😢😢😢😢
@user-fz8vc2lg8h
@user-fz8vc2lg8h 27 дней назад
እግዚኦ
@shewitGeberu
@shewitGeberu Месяц назад
Ufff 😭😭😭😭😭😭
@meazatesfamicael2346
@meazatesfamicael2346 Месяц назад
Beteam yegarmal egzeabher meherat yargelat Hulum engera abatem enate kefewoch aydalum bale beta lea legicha malkam yea engera abate new Egzeabher yemasegen egzeabher yebarkaw betam edelaga nage Thanks God the almighty father
@abebatesfaye6991
@abebatesfaye6991 Месяц назад
Wuy afer Lela yene geta😭😭😭💔💔💔🙇🏽‍♀️🙇🏽‍♀️
@godisgoodallthetime836
@godisgoodallthetime836 Месяц назад
በጌታ ስም😢😢😢
@beletebelachew3659
@beletebelachew3659 Месяц назад
ብስራት በፕሮግራም እደሰታለሁና አይዞሺ እህታቺን ::
@edustudio2727
@edustudio2727 Месяц назад
እንዲ ነው ፍርድ
@user-yo6sq1ej3f
@user-yo6sq1ej3f Месяц назад
Selam lenate yihun Bisiriye and Hera hulachum yagere lijooch" Fexari kaltasebe adega yixebiqachu yezi hitsan moot kahulum tarik belay new yasazeneg😢😢😢 le melaw betesebu metsinanatin yisixachu bakachu cekany sewoch kekifatachu temelesu,- ine unet Etophiya wisix miderego cikannee yiqefal bizu ammarac bebezabet gize yesew hiwot meqixef miin yiilutal?!! Fexari yasiben bedelachiin besital😢😢😢
@selamawithagos4308
@selamawithagos4308 Месяц назад
እጅግ ያሳዝናል
@Firdewus
@Firdewus Месяц назад
እኔና እህቴ በንጀራ እናት ነው ያደግነው እናቴ ልጅ ሁኜ ነው የሞተቺው እንጀራ እናታችን ግን ክፉ የሚለው ቃል እራሱ ያስባታል እርህራሄ የሚባል የላትም😢😢😢አሁን ግን ሁለታችንም አድገን ራሳችንን ችለናል
@desalegndawit9182
@desalegndawit9182 Месяц назад
አባትና እናት በፍችም ይሁን በሞት ከተለያዩ አባትና እናት እንጀራ አባት ወይም እንጀራ እናት የሚባ ነገር አያስፈልግም ብቻ መኖር ነው ያለባቸው።አባትዬው ሬሳ ነው።
@marysam9193
@marysam9193 Месяц назад
ህም አዉነተኛ ነዉ አላላቹሁም እንዴ ስለህይወት የምትሉት አና እናማ አነዚህ ሰዉየዉም ሰትዮዋም በተለያየ የድራማ ስራ የምናዉቃቸዉ ሰወች ናቸዉ አሁን ገና ገባኝ የፈጠራ ነገር አየሰራችሁ ነዉ ለካ እዉነተኛ ታሪክ የምትሉት ሰወቹን በተለያየ ድራማ ላይ ባላዉቃቸዉ ኑሮ አይገባኝም ነበር !!"
@user-uf7ex1fk2l
@user-uf7ex1fk2l Месяц назад
❤❤❤ B tikekel dmrign🎉
@ruhamabarkot4802
@ruhamabarkot4802 Месяц назад
እና እውነተኛ ታሪኩን በድራማ መልክ እያቀርቡ አይደልደ 😅😅😅አይይይ
@abdrehmanjemal-yi3lw
@abdrehmanjemal-yi3lw Месяц назад
nafkachugn neber
@user-uk8dt7mv7p
@user-uk8dt7mv7p Месяц назад
መታረድ አለባት እሷ ልጁም ችግር አለበት ሥመታው አይጠፋም ወይ ለመምህር ለጓደኛ አይናገርም
@shasheayele3783
@shasheayele3783 7 дней назад
በችግሬ እግዚአብሔር ሀያል ነው ጥሩ ቦታ ደርሻለሁ
@mengistebeyene5504
@mengistebeyene5504 Месяц назад
ለመጅመሪያ ጊዜ ተመጣጣይ ፍርድ ስስጥ አየሁ ።ሰማሁ። በዚሁ ይልመድባችሁ።
@user-jh8fk4mo7c
@user-jh8fk4mo7c Месяц назад
ፈጣሪ የስራቸውን ይስጣቸው ምንም የማያውቁትን ህጻናት የሚያሰቃዩ ሁሉ
@raheldani5697
@raheldani5697 Месяц назад
Afer bila
@ekramyoutube3878
@ekramyoutube3878 Месяц назад
😥😥😥ሀቢቢቢ❤❤❤
@sartt5449
@sartt5449 Месяц назад
😢😢😢😢😢😢
@wintateame1471
@wintateame1471 Месяц назад
Sad😢
@nejatabdella4725
@nejatabdella4725 Месяц назад
አባቱን ነበር መገደል ለልጅ ግድ የሌለው እንጀራ እናትና .እንጀራ አባት ለምድነው አንዳዶቹ ክፍ የሚሆኑት 💔😭
@RomanGoshu
@RomanGoshu Месяц назад
Wey fetari ufff😢
@user-cv5vw3xc5n
@user-cv5vw3xc5n Месяц назад
👍👍👍👍👍👏
@messayyekiya8727
@messayyekiya8727 Месяц назад
Gn lemnedenew enjeranat kfu metehonew ederasuwa lije betayew mn cheger alew gn
@tsegahailu6129
@tsegahailu6129 Месяц назад
እግዚኦ ማሓርን ክርስቶስ አቤቱ መስተዋሉ አትንሳን😢😢😢😢😢😢😢😢😢💔💔💔💔💔💔
@user-tq9sg3mv5i
@user-tq9sg3mv5i Месяц назад
😭😭😭😭😭😭
@mekonenrahale4098
@mekonenrahale4098 Месяц назад
ውይይይይይ እኔ ተቃጠልኩኝ ምን አይነት ጭካኔ ነው😢
@bogalechdadi2933
@bogalechdadi2933 Месяц назад
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭እግዚአብሔር የጅሽን ይስጥሽ ሌላ ምንም አልልም 😭😭😭😭
@amisaledemisedegu1026
@amisaledemisedegu1026 Месяц назад
wuy enjera enat kifu
@user-wt4nw9xs1n
@user-wt4nw9xs1n 12 дней назад
አቤትጪካኔየኔጌታአዬ
@WildAnimal5251
@WildAnimal5251 Месяц назад
Achi Yehuda 😢😢😢
@user-ks9jy2bl1c
@user-ks9jy2bl1c Месяц назад
በጣም ይሳዝነል በፈጣራ😢😢😢
@Cookie17554
@Cookie17554 Месяц назад
ተደፈረ ተሰቃየ ተገደለ ሌላ ዘና የሚያደርግ ርእስ ግን ለምን ለመስራት አትሞክሪም ባንድ ሰርክል ነው የምትሽከረከሪው
@MekdesEshetu-to7jy
@MekdesEshetu-to7jy Месяц назад
Ufff😢😢😢😢😢😢
@TheMesi2006
@TheMesi2006 Месяц назад
😢😢😢Very sad. 😢
@YoYo-cg6sk
@YoYo-cg6sk Месяц назад
ለነገሩ ልጅ የለኝም እንጂ እኔ ብሆን ልጄን ገድላ እዛው ፓሊሱ ፊት ሽጉጡን ነጥቄ ግንባሯን ብዬ እ ደ ፋ ታ ለ ው! ወንድ አይደለሁም ከዛ እራሴን አጠፋለው ። ይቺ የሴጣን ቁራጭ።
@user-pe3id6bb3r
@user-pe3id6bb3r Месяц назад
አልሀምዱ ሊላህ የሞት ፍርድ ከተፈረደብሽ ይገባሻክ አረመኔ
@edentomas1244
@edentomas1244 Месяц назад
በጣም ያሳዝናል 😭😭😭😭
@rawdaali8287
@rawdaali8287 Месяц назад
ወንዶች ሆዳቸውን ምትሞላለት ካገኝ መስሚያ የለውም😢😢😢
@asterassefa5296
@asterassefa5296 Месяц назад
ጎረቤትዮዋ ልጁ መፈንከቱን ስታይ ለምን ለፖሊስ አልደወለችም???
@shasheayele3783
@shasheayele3783 7 дней назад
ይስ እእህህ በደሌን እንዴት እረሳዋልሁ አንዷ ነኝ
@user-ew7mt6gw1t
@user-ew7mt6gw1t Месяц назад
የእንጀረ እናት ከይር የለው😢😢😢😢
@SherineSherine-dc7mj
@SherineSherine-dc7mj Месяц назад
Waneee😭😭😭💔💔💔💔☝
@HsUse-qq6pn
@HsUse-qq6pn Месяц назад
😢😢😢🎉
@MohMoh1993-pp2pb
@MohMoh1993-pp2pb Месяц назад
😢😢😢😢😢
@hayathussine602
@hayathussine602 Месяц назад
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@marrymarry1599
@marrymarry1599 Месяц назад
😢😢😢😢
@asmadawud9085
@asmadawud9085 Месяц назад
እኔ ግን በፍርዱ በጣም ደስ ብሎኛል እውነት ኢትዮጵያ ዉስጥ እንደዝህ አይነት ፍርድ ካለ
@user-hx5nr1fe6f
@user-hx5nr1fe6f Месяц назад
😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@gigitubeweloo
@gigitubeweloo Месяц назад
በእንጀራ እናት ያደገ ያዉቀዋል😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@comcell7506
@comcell7506 Месяц назад
😭😭😭😭😭💔💔💔💔
@tedlajyousseb-bt4cd
@tedlajyousseb-bt4cd Месяц назад
😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@mekibibbehonegne2423
@mekibibbehonegne2423 Месяц назад
😢😢😢ኡፍፍፍፍ
@user-gn3xe9ge6v
@user-gn3xe9ge6v Месяц назад
☝☝😭😭😭😭😭
@user-wn9bz8jq5r
@user-wn9bz8jq5r Месяц назад
😢😢😢😢😢😮😮😮
@user-zc1wc6zk3t
@user-zc1wc6zk3t Месяц назад
😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@Miret-cv6oo
@Miret-cv6oo Месяц назад
💔💔💔💔😭😭😭😭
@hayatmuktarr3000
@hayatmuktarr3000 Месяц назад
Uuufff yejerra enati kifati Uuufff ene lidaflik lijeena😢😢😢😢😢😢
@Sanayt-pt8on
@Sanayt-pt8on Месяц назад
😢😢😢
@tezetaeearada865
@tezetaeearada865 Месяц назад
17:17
@Zeze-ds6qq
@Zeze-ds6qq Месяц назад
Ehhhhh ere heg yelem 2 yegedelu
Далее
Нюша на премии МУЗ-ТВ 2024 #нюша
00:11
Tipuan Jenius dalam Mengasuh Anak & Gadget Cerdas
00:21
በእንጀራ አባቱ የሚሰቃየው ታዳጊ
38:58
የእህቱን ባል  መርዞ የገደለው
29:51
🍁 СЭР ДА СЭР
0:10
Просмотров 2 млн