Тёмный

በእጅ የተዘጋጀ ምርጥ የኬክ ክሬም አዘገጃጀት (how to make whipped cream with hand) Ethiopian Food|| EthioTastyFood 

EthioTastyFood
Подписаться 160 тыс.
Просмотров 165 тыс.
50% 1

Don't forget to like, comment, share and subscribe to my channel.
ሊንኩን በመጫን የፌስቡክ ጓደኛዬ ይሁኑ / ethiotasty
ሊንኩን በመጫን የኢነስተግራሜ ቤተሰብ ይሁኑ / ethiotastyfood
EthioTastyFood channel where you can find different types of Ethiopian food and recipes. This channel contains step by step Video guide on how to make delicious Ethiopian dishes, all kinds of eaters can enjoy.

Опубликовано:

 

26 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 150   
@rosekitchen1780
@rosekitchen1780 4 года назад
ምግብ በምግብ ውስጥ ቪዲዮ አደርጋለሁ የበለጠ ቪዲዮ እንዳደርግ እባክዎን ቪዲዮዬን ይመልከቱ💚 ያበረታቱኝ እና ይደግፉኝ
@tinahailu412
@tinahailu412 4 года назад
Thank you so much for sharing the excellent tips & tricks !You're absolutely the best !Keep it up .
@EthioTastyFood
@EthioTastyFood 4 года назад
Thanks, will do!
@betitibebe4676
@betitibebe4676 4 года назад
በፈለግነው ወተት ማዘጋጃት አንችልም
@zd5125
@zd5125 2 года назад
የኔም ጥያቄነው😳
@mastertube2622
@mastertube2622 4 года назад
ክሬም ለመስራት ምን አይነት ወተት ነው የምንጠቀመው የላም ወተት ይሆናል ወይ ወይስ ምን አይነት ወተት ነው የት ልናገኘው እንችላለን
@EthioTastyFood
@EthioTastyFood 4 года назад
የክሬም ወተት አለ የራሱ ለክሬም ተብሎ የሚዘጋጅ
@abisiniyaethiopia6676
@abisiniyaethiopia6676 5 лет назад
እህታችን በጣም እናመሰግናለን
@jackblockies7581
@jackblockies7581 4 года назад
ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-GEyJdToELMw.html
@አልሀምዱሊላአለኩሊሀ-ሸ6ጠ
ማሻ አላህ
@tigistkebede2457
@tigistkebede2457 3 года назад
በጣም ጎበዝ በርቼ
@afomiyatube3638
@afomiyatube3638 5 лет назад
እስይ የኔ ብርቱ ጎበዝ በጣም ቆንጆ ነው እስራለሁ
@amenittube3506
@amenittube3506 4 года назад
ማማየ በርች ጎበዝነሺ እህቴ ግን 1 ጥያቄ አለኝ ብትመልሺልኝ ዴሰ ይለኛል በፍለግነው ወተት መሰራት አይቻልምዴ ማለቴ አሁን ኢትዮ በቅርኘ ወዴገጠሩ አካባቢ ሱኘር ማርኬት የለም ለዛነው ማማየ
@EthioTastyFood
@EthioTastyFood 4 года назад
ለክሬም ተብሎ የሚዘጋጅ ወተት አለ ወፈር ያለ ነው ትልልቅ ሱቆች ውስጥ ይገኛል
@sisushishu7948
@sisushishu7948 4 года назад
@@EthioTastyFood ምን አለፋሽ እኛጋ ጭራሽ የለም የላሟ ወተት ብቻ ነው ለኛ ሚሆን መፍትሄ ፈለጊ
@ባላ-ሀገሩ
@ባላ-ሀገሩ 3 года назад
Zari eymokerkut nbr ena bemiserabt sat tekur ngrochi mwtat jemru mn tesaschi yehon??
@EthioTastyFood
@EthioTastyFood 3 года назад
ቫኔላው እንዳይሆን አልፎ አልፎ ትንንሽ ጥቁር የታየው
@ባላ-ሀገሩ
@ባላ-ሀገሩ 3 года назад
@@EthioTastyFood vanila alarkubtm nbr
@ሀይሚየድግልልጅ
@ሀይሚየድግልልጅ 4 года назад
ጎብዝ ነሽ በርች ክሬሙ ላይ ከለር ስንፈልግ ካካው ብናደርግበት አይሆንም
@EthioTastyFood
@EthioTastyFood 4 года назад
የምንፈልገውን የከለር አይነትና ካካዋም ማስገባት ይቻላል
@zedfashion9804
@zedfashion9804 4 года назад
ክሬም ወተት ባይኖርስ ሀገር ቤት ሱፐርማርኬት የሌለበት ቦታ ብንሆንስ
@jackblockies7581
@jackblockies7581 4 года назад
ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-GEyJdToELMw.html
@abebakasa6951
@abebakasa6951 4 года назад
በእንቁላል መስራትይቻላል
@hayatbintseid5022
@hayatbintseid5022 4 года назад
የሀሊብ ወተት ይሆናል ؟؟؟
@abisiniyaethiopia6676
@abisiniyaethiopia6676 5 лет назад
በጣም ቆንጆ ነው በማሽን ቢሆንስ ? እጃችን ከመድከም ይድን ነበር
@EthioTastyFood
@EthioTastyFood 5 лет назад
ካለን በሱ ይቀላል ማሽኑ ከሌለን እንደዚህም ማዘጋጀት ይቻላል ብዬ ነው
@mathinamathina4572
@mathinamathina4572 3 года назад
አሪፍ ነው
@kalkidananagaw4988
@kalkidananagaw4988 Год назад
ውዴ ያለ ቫኔላ መስራት አይቻልም ሲቀጥል በማንኛውም ወተት መስራት ይቻላል እንዴ
@EthioTastyFood
@EthioTastyFood Год назад
ይቻላል ቫኔላውን ለሽታ ነው የምናደርገው
@sitrasitra3626
@sitrasitra3626 3 года назад
Thanku
@sameramusamma9396
@sameramusamma9396 3 года назад
ጎበዝ በርቺ
@EthioTastyFood
@EthioTastyFood 3 года назад
ከልብ አመሰግናለው🙏❤️
@UmuSuadUmuSuad
@UmuSuadUmuSuad 4 месяца назад
Mamye nistu ye lam wetet ayihonim
@AlineMonhogo-ow4hi
@AlineMonhogo-ow4hi Год назад
Where can I buy whipped cream?
@EthioTastyFood
@EthioTastyFood Год назад
super market or grocery
@gggdgjb3143
@gggdgjb3143 4 года назад
tanks
@EthioTastyFood
@EthioTastyFood 4 года назад
You're welcome!
@astertube5406
@astertube5406 4 года назад
በኖርማል ወተት አይዘጋጅም ? ኤትዬ ኡይገኝም ፋል ክሬም
@EthioTastyFood
@EthioTastyFood 4 года назад
የክሬም ወተት ነው መሆን ያለበት
@astertube5406
@astertube5406 4 года назад
@@EthioTastyFood መልካም
@zed4200
@zed4200 5 лет назад
በጣም ቆንጆ ነው በርች ግን በማሽን ብንመታውስ
@EthioTastyFood
@EthioTastyFood 5 лет назад
ይቻላል
@fikiertehurssri59
@fikiertehurssri59 2 года назад
ኢትዮጵያ ዉስጥ አለ
@EthioTastyFood
@EthioTastyFood 2 года назад
አዎ ትልልቅ ሱፐር ማርኬት ውስጥ ቼክ አድርጊ ውዴ
@invisible8295
@invisible8295 4 года назад
I found soft cream can that work
@EthioTastyFood
@EthioTastyFood 4 года назад
yes you can
@eluhabta4395
@eluhabta4395 5 лет назад
ጎበዝ አመሰግናለሁ
@istanbulltube2448
@istanbulltube2448 3 года назад
ene gen mokerew aletesakalegnm bihonem kelebe enamesegnalen
@EthioTastyFood
@EthioTastyFood 3 года назад
የተጠቀምሽው ክሬም ዊፕ ክሬም ከሆነ ወደ ክሬምነት ቶሎ ነው የሚቀየረው
@seblehailu9942
@seblehailu9942 3 года назад
Wow
@fanaabebe8738
@fanaabebe8738 4 года назад
Mangnawm wefram wetet yehonal enda pls
@EthioTastyFood
@EthioTastyFood 4 года назад
ማንኛውም ማለት ለክሬም የሚሆን የተለያየ ብራንድ ወይም ስም ያለው ከሆነ አዎ ይቻላል:: በተለያየ አገር የተለያየ ስም ነው የሚኖረው
@sisisisio585
@sisisisio585 4 года назад
እሺ የኔ ቆንጆ ♥️♥️♥️
@jackblockies7581
@jackblockies7581 4 года назад
ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-GEyJdToELMw.html
@habiada4875
@habiada4875 3 года назад
Be normal wetet mazegajet enchlalen? Cream wetet katan
@EthioTastyFood
@EthioTastyFood 3 года назад
የክሬም ወተት የግድ መሆን አለበት የኔ ቆንጆ
@rabiaseid9692
@rabiaseid9692 4 года назад
በጌመር መስራት ይቻላል የክሬም ወተቱ ከለለ
@EthioTastyFood
@EthioTastyFood 4 года назад
ይቅርታ ጌመር ምን እንደሆነ አላውቅም የክሬም አይነት ከሆነ ይቻላል
@rabiaseid9692
@rabiaseid9692 4 года назад
@@EthioTastyFood የክሬም አይነት ነው እድሁም አንች የተጠቀምሽው ክሬም ለምግብ መኮሬኒ በክሬም የምን ስራው ክሬም ለዚህም ይሆናል
@firdosali9399
@firdosali9399 4 года назад
Mangnawm wetet mehon aychlm?
@EthioTastyFood
@EthioTastyFood 4 года назад
የክሬም ወተት ከሆነ ይቻላል
@haregtilhuen1431
@haregtilhuen1431 3 года назад
በሚክሰር መትቼው ቅቤ ሆነብኝ በእጅ ብቻ ነው ወይ የሚሆነው
@EthioTastyFood
@EthioTastyFood 3 года назад
ከመጠን በላይ ሲመታ ነው ወደ ቅቤነት የሚቀየረው...ልክ ወደ ክሬምነት ሲቀየር ማዋሃዱን ማቆምና ጠንከር እንዲል ፍሪጅ ማቆየት
@welelatube8118
@welelatube8118 5 лет назад
በኖርማል ወተት መስራት አይቻልም?
@EthioTastyFood
@EthioTastyFood 5 лет назад
የክሬም ወተት መሆን አለበት ወይም ጨው በሌለው ቅቤ ማዘጋጀትም ይቻላል ቪዲዮ አለኝ ይመልከቱት
@welelatube8118
@welelatube8118 5 лет назад
@@EthioTastyFood እሺ አመሰግናለሁ በርቺ ሰብስክራይብ አረግሻለሁ
@rozaawol6063
@rozaawol6063 4 года назад
hii ene emlesh normal wetet lekrem mesria ayhonem ??/
@EthioTastyFood
@EthioTastyFood 4 года назад
የግድ የክሬም ወተት መሆን አለበት
@nesrelaahmed3817
@nesrelaahmed3817 4 года назад
What. Aboutice
@invisible8295
@invisible8295 4 года назад
Where can i find heavy cream
@EthioTastyFood
@EthioTastyFood 4 года назад
ትልልቅ ሱቆች ወይም ሱፐር ማርኬቶች
@refugeeprclinic3784
@refugeeprclinic3784 Год назад
Be mama watat yehona
@EthioTastyFood
@EthioTastyFood Год назад
አይሆንም ውዴ የግድ የክሬም ወተት መሆን አለበት
@bettwascorner
@bettwascorner 4 года назад
በጣም ጎበዝ ነሽ
@EthioTastyFood
@EthioTastyFood 4 года назад
አመሰግናለው ❤️🙏
@hayu1167
@hayu1167 5 лет назад
እህቴ እናመሰግን አለን ለምሳሌ በኢትዮብይ በአይብ መዘጋጀት ይችላል ወይ
@EthioTastyFood
@EthioTastyFood 5 лет назад
አይቻልም
@hayu1167
@hayu1167 5 лет назад
@@EthioTastyFood አመሰግን አለዉ ስለመለሽልኚ
@enkuwerikashgra9018
@enkuwerikashgra9018 3 года назад
@@EthioTastyFood በወተት መስራትስ በኖርማል ወተት ይቻላል
@EthioTastyFood
@EthioTastyFood 3 года назад
@@enkuwerikashgra9018 የግዴታ የክሬም ወተት ነው መሆን ያለበት
@ዙዙየጉራጌቀበጥነኝ
@@EthioTastyFood ክሪም በዱቂቱ ያለው በወተት ብንሠራውሥ
@kedejamuhammadyoutub301
@kedejamuhammadyoutub301 5 лет назад
ለምን በዳቦው ማሽን መስራት አይቻልም እዴ ሁቤ እጅ ያደክማል
@EthioTastyFood
@EthioTastyFood 5 лет назад
ይቻላል በእጅም መስራት እንደሚቻል ለማሳየት ያህል ነው
@jimihash3418
@jimihash3418 4 года назад
Betam gobez enamesegnalen mashion lellelachew endih masayetshn wedjiewalehu
@carolbeydoun1099
@carolbeydoun1099 5 лет назад
normale watate bntakm mnthgeralw ?
@EthioTastyFood
@EthioTastyFood 5 лет назад
በወተት አይሆንም የግድ ክሬም ወተት መሆን አለበት
@foziyakalil4973
@foziyakalil4973 3 года назад
Amazing
@EthioTastyFood
@EthioTastyFood 3 года назад
Thanks
@شيتوياسين
@شيتوياسين Год назад
Bemanegnawm wetet metekem anchlm
@EthioTastyFood
@EthioTastyFood Год назад
በክሬም ወተት ነው የሚሰራው
@ሜሮንሜሪታ-ዘ1ፀ
@ሜሮንሜሪታ-ዘ1ፀ 5 лет назад
Konjiye be cream milky fanta normalum metekem alichlm eye demo lela amarach kale wedidi nw yemaregish
@EthioTastyFood
@EthioTastyFood 5 лет назад
ግዴታ የወተት ክሬም መሆን አለበት ወይም በበቅቤ ክሬሙን መስራት ይቻላል:: የቅቤ የኬክ ክሬም እንዴት እንደሚዘጋጅ የሚያሳይ ቪዲዮ ማክሰኞ እለቃለሁ
@carolbeydoun1099
@carolbeydoun1099 5 лет назад
ok lenkun laklge
@fafiyasinhara5180
@fafiyasinhara5180 2 года назад
ጎበዝዝዝዝዝዝ አይገልፅሽም
@EthioTastyFood
@EthioTastyFood 2 года назад
አመሰግናለው ውዴ!
@danaytda1403
@danaytda1403 5 лет назад
Betam gobez 👌👌
@zd5125
@zd5125 2 года назад
እስኪ መልሺልኝ በማንኘውም ወተት አይኦንም
@EthioTastyFood
@EthioTastyFood 2 года назад
ውዴ የክሬም ወተት ነው መሆን ያለበት
@hanafaris5124
@hanafaris5124 4 года назад
በርቺ
@noria7473
@noria7473 4 года назад
Waw
@abebakasa6951
@abebakasa6951 4 года назад
እናቱስኳር ስላሳነሽዉነዋ
@EthioTastyFood
@EthioTastyFood 4 года назад
ስለሚጣፍጥ በቂው ነው!
@Heyatmohemmed
@Heyatmohemmed Год назад
ሱካር ማለት ኖርማሊውን ሱካር ነውደ እምንፈጨው ወይስ የኬኩን ሱካር ሲቀጥል ወተት ደሞ ማንኛቸውንም መጠቀም እችላለሁደ????
@nickione3893
@nickione3893 4 года назад
Heavy milk Ethiopia ale Ethio nw yaleshew
@EthioTastyFood
@EthioTastyFood 4 года назад
አዎ ሱፐር ማርኬት ውስጥ አለ የክሬም ወተት ብለው ነው የሚሸጡት
@habashawitf4157
@habashawitf4157 5 лет назад
Be manegiwem wetet mesrat ayechlime
@EthioTastyFood
@EthioTastyFood 5 лет назад
በክሬም ወተት ነው የሚሰራው
@birhanmili9850
@birhanmili9850 2 года назад
በጅስ መፍጫ አይሆንም፣,?
@EthioTastyFood
@EthioTastyFood 2 года назад
ይሆናል
@kidistbizu5798
@kidistbizu5798 2 года назад
Be egg endet
@kebebushkumaashenda875
@kebebushkumaashenda875 4 года назад
Cake mesirat alichilim neber ahun gin mokiralew
@EyerusalemAndualem
@EyerusalemAndualem 12 дней назад
የጁስ መፍጫ አይሆንም
@ዜድነኝስደትያደከመኝአልሀ
የኢትዪ የላም ቅቤይሆናል መልሺልኝ????????
@EthioTastyFood
@EthioTastyFood 4 года назад
አዎ ይሆናል
@ዜድነኝስደትያደከመኝአልሀ
@@EthioTastyFood እሺ ውደ
@dejenebayu2282
@dejenebayu2282 3 года назад
ene gn alehone alegn
@EthioTastyFood
@EthioTastyFood 3 года назад
ክሬም ወተት ከሆነ የተጠቀምሽው ይሆናል
@ababobelayababobelay5314
@ababobelayababobelay5314 4 года назад
Manignaum wetet ayi honim inde
@EthioTastyFood
@EthioTastyFood 4 года назад
የክሬም ወተት ነው መሆን ያለበት
@hasnahtube9945
@hasnahtube9945 4 года назад
ማሻአላህ ለማንኛዉም ወተት አይሆንም እንዴ
@EthioTastyFood
@EthioTastyFood 4 года назад
ማንኛውም የክሬም ወተት ይሆናል
@bettyfasil4229
@bettyfasil4229 4 года назад
Ethiopia west endetnew bekelal yeminazegajew
@EthioTastyFood
@EthioTastyFood 4 года назад
ትልልቅ ሱፐር ማርኬቶች ውስጥ ሞልቶዋል
@wedihdri9031
@wedihdri9031 3 года назад
owwwwww በጣም ያምራል ደስ ይላል ጎበዝ ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-rpMBJPbIctw.html
@EthioTastyFood
@EthioTastyFood 3 года назад
በጣም አመሰግናለው!!
@afomiyatube3638
@afomiyatube3638 5 лет назад
ስብስክራይቭ አድርጉኝ የተዋህዶ ልጆች
@doityourself1005
@doityourself1005 3 года назад
Keramu nesu weren't new wey
@redietdubale8263
@redietdubale8263 4 года назад
የላም ወተት አይሆንም
@EthioTastyFood
@EthioTastyFood 4 года назад
ክሬሙን ለመስራት የክሬም ወተት ወይም ጨው በሌለው ቅቤ ነው መስራት ያለብን
@Derejekebede4379
@Derejekebede4379 4 года назад
ehte be ethiopia be normal ye lam wetet mesrat yichalal wey
@EthioTastyFood
@EthioTastyFood 4 года назад
በላም ወተት አይሰራም በቅቤ ግን በቀላሉ መስራት ይቻላል
@xubiciisecali8105
@xubiciisecali8105 4 года назад
.😀😀😀😀😀😀
@newworld7182
@newworld7182 3 года назад
ካለ በረዶ መሆን አይችልም
@EthioTastyFood
@EthioTastyFood 3 года назад
የግድ በረዶ ያስፈልጋል ወደ ክሬምነት እንዲቀየር
@Ethiopialatest
@Ethiopialatest 5 лет назад
በጣም ይጣፍጣል
@EthioTastyFood
@EthioTastyFood 5 лет назад
በጣም ምርጥ ነው
@UmuSuadUmuSuad
@UmuSuadUmuSuad 4 месяца назад
Mamye nistu ye lam wetet ayihonim
@sameramusamma9396
@sameramusamma9396 3 года назад
ጎበዝ በርቺ
@birhanmili9850
@birhanmili9850 2 года назад
በጅስ መፍጫ አይሆንም፣,?
@EthioTastyFood
@EthioTastyFood 2 года назад
ይሆናል
@kidistbizu5798
@kidistbizu5798 2 года назад
Be egg endet
@birhanmili9850
@birhanmili9850 2 года назад
በጅስ መፍጫ አይሆንም፣,?
@EthioTastyFood
@EthioTastyFood 2 года назад
ይሆናል
@birhanmili9850
@birhanmili9850 2 года назад
በጅስ መፍጫ አይሆንም፣,?
@EthioTastyFood
@EthioTastyFood 2 года назад
ይሆናል
@kidistbizu5798
@kidistbizu5798 2 года назад
Be egg endet
@EthioTastyFood
@EthioTastyFood 2 года назад
እንደዚ በረዶ ላይ አስቀምጠን
Далее
бабл ти гель для душа // Eva mash
01:00
DEMONS ARE ATTACKING BRAWL STARS!!!
09:08
Просмотров 12 млн
How To Make Vegan Cream
9:53
Просмотров 40 тыс.
бабл ти гель для душа // Eva mash
01:00