Тёмный

በክረምት አሸዋ ግርፍ ማስገረፍ ይቻላል ወይስ አይቻልም? መልሱን ከዚህ ቪዲዮ ያገኛሉ 

ቲጂ -TG Tube
Подписаться 4,1 тыс.
Просмотров 141
50% 1

#ethiopia

Опубликовано:

 

3 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 38   
@Eyerus5
@Eyerus5 Год назад
esa ምላከ ተከታዮች ከሆኑ የአምላክ መልካም ነው በ ያለሽበት ቦታ ያአምላክ የውጭ መልካም እንዲሆንላችሁ አንደኛው ናቸው ለሁላችንም አምላክ ይጠብቅህ ያለሁበት ቦታ
@gemilediris5220
@gemilediris5220 Год назад
እኮን.አብሮ.አደረሠን.እናመሠገናለን.እህታችን.አገራችንን.አላህ.ሠላም.ያርግልን.በሠላም.ለሀገራችን.ያብቃን.ሀገራችንን.ሠላም.አርግልን
@Minitewabeፍቅር
@Minitewabeፍቅር Год назад
የትኛውንም ውሳኔ ስለ ወስናቸው አይደለም ትክክለኛው የህይወት ታሪክ ላይ የሠራቸውንና ነገር እግዚአብሔር ነው ለማግኘት የምንችላቸውን ነገሮች እንደሚሆን ያላቸውን እስፖይ ራሳቸው እንደሆኑ መረዳት የሚቻለው
@kalkldanmekuanint8015
@kalkldanmekuanint8015 Год назад
እግዚአብሔር ይመስገን እህታችን እንኳን ደህና መጣሺ ስለስጠሺን ምክር እናመስግናለን እውነት ነው ጠንክሩ መስራትን የመስለ ነገር የለም በርግጥ ይከብዳል የስው ቤት ኑሮ ቢሆንም ተስፋ አለመቁርጥ ነው ❤
@ጽዮንyoutube
@ጽዮንyoutube Год назад
ከእግዚአብሔር የሆነ ሰላም እና ጸጋ ይዛለች እንደምን አለሽ ሁሉ ሰላም ሁሉ መልካም ነው ስለ ሰጠችን ከልብ እናመሰግናለን መልካም እህትነሺ ❤❤❤❤❤❤❤❤
@kalikidankalikidantube
@kalikidankalikidantube Год назад
ሠላም እንኳን ደና መጣሺ በክረምት አይከብድምዴ ማለቴ ዝናቡ ንፋሱ ዉሺፍሩ እረ ስቱን ችሎ ሊቆም ሲጄመር በክረምት ቤትም አይሠራ ሲመስለኝ እዲደርቅ ፀሐይ ባለበት ወቆት ነዉ ጡሩዉ ሠላም ፍቅር አድነት ለሁላችን ይሁን እኛም አዳችን ለአዳችን የምንተሳሰብ ያድርገን
@simegngoshu8538
@simegngoshu8538 Год назад
ሰላም ሰላም የኔ ውድ እህት እንኩዋን አብረን ደረስን ቀክረምት እንደውም ጥሩ ነው ብየ ነው ማስበው ምክንያቱም ስሚንቶ ውሀ ይፈልጋል በስመአብ ቤት መስራት በጣም አድካሚ ነው በርቱልኝ እህቶቸ
@amelfuad4384
@amelfuad4384 Год назад
ሰላም ለዚህ ቤት እንኳን ደህና መጣሺ በርቺ በጣም ጠቃሚ ትምህርት ነው የምታስተላልፊዉ ፈጣሪ ሐገራችንን በበረከቱ ይይልን
@emususu
@emususu Год назад
እንኳን ደህና መጣሽ ማማዬ በክረምት ጭቃ አብኩቶ ቤትን ማስመረግ እጅ ማስገረፍ እንኳን ጡሩ አይመስለኝም አሪፍ ግዜ ነበር ያሳለፍነው በርችልን ከዚህም በላይ እንጠብቃለን🌺🌺
@halaq
@halaq Год назад
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣሽ ቲጂዬ ሰለመጣሽ ደስ ብሎኛል ደስ የሚል ጠቃሚ ትምህርት ነው ያካፈልሽን ቤት መስራት በአሁኑ ስአት ከባድ ነው ሁሉ ነገር ውድ ሀገራችን ያለው ነገር እኔማ ምርር ነው ያለኝ መቸ ቤቴን ጨርሸ ሀገሬ እንደምገባ የሰው ሀገር ኑሮ ደከመኝ ስለሁም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ሰላም ፍቅር መተሳሰብ ለሀገራችን
@luluabtube5437
@luluabtube5437 Год назад
ሰላምሺይብዛባለሺበት ውደ እንኳንደህናመጣሺ ሀገራችንንንሰላም ያርግልን ከሁሉም በፌት ሰላምይበልጣልን አላህይገዘንን🎉🎉🎉
@qorontosmedia
@qorontosmedia 11 месяцев назад
ሠላም እህታችን በጣም ጥሩ ምክር ለወገኖቻችን ማስተላለፍ መቻልሽ ድንቅ ነው። ስለነበረን ቆይታ አመሰግናለሁ። ባለሽበት ቦታ ሁሉ ሠላምሽ ይብዛልሽ በርቺ
@yohannatube
@yohannatube Год назад
Selam lanchi yihun enkuan dehina metash egzihabher yimesgen Arif meseretawi yehone erise guday yalew vidoo new bekiremit ashewa girf yichalal ayichalim yemilewin melis sechi video new share silaregshin enameseginalen🎉
@almitube9417
@almitube9417 Год назад
እግዚአብሔር ይመስገን እህቴ እንኳን ደና መጣሽ በጣም ነዉ ጎበዝ እንዲ ነዉ እንጂ ዉጤታማ መሆን ሚቻል መሰለኝ በተረፈ ለባለሙያ አማክሪ
@እንቁYouTube9480
@እንቁYouTube9480 Год назад
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላመ እግዚአብሔር ይብዛልሽ እህታችን እንኳን በሰላም መጣሽልን እውነት ነው ብዙም ችግር አያመጣም ስለ መረጃው እናመሰግናለን በርችልን እግዚአብሔር አምላክ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን🎉
@ዜድሰይድይመረyoutube
ወ ወ ወ አህለን ቴጅዬ አህለን ወሳህለን የኔ ፉልቅልቅ ማሻ አላህ ጉበዝነሽ አላህ ይጨምረልሽ ሀገራችንን ሰላም አድረጎ በሰላም ለሀገራችን ያብቃን ያረብ የሰው ሀገረ የመረረው ማነው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@hyat315
@hyat315 Год назад
አሰላም አለይኩም ወራመቱላህ ወበረካቱሁ አላህ ሀገርሰላም ያርግልሀገርሰላምሴሁ ነው ለሁሉም ነገር
@yeshiwlijetube
@yeshiwlijetube Год назад
እግዚአብሔር ይመስገን እህቴ እኔ እማቀዉ ነገር የለም ቤተሰብ ላይ ነዉ ሁሉ ነገር ክክክክ እኔ ብር ብቻ እሚጠበቅብኝ ማለት ነዉ እህቴ በርቼ ፈፃሜሽን ያሳምርልሽ
@betishow7256
@betishow7256 Год назад
ሰላም እግዚአብሄር ይመስገን ሰላም ለሰው ልጅ ሁሉ ይሁን አሪፋ ቆይታ ነበር ሰላም ፋቅር አድነት መረዳዳት መተሳሰብ መዋደድ ይስጠን ሰላም ለሀገራችን💚💛❤
@alemyetube-
@alemyetube- Год назад
እግዚአብሔር ይመስገን ደህና መጣሽ በጣም ደስ የሚል ቆይታ ነበር የኔ ዉድ በጣም ቆንጆ አሪፍ አስተማሪ እንኩዋን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ ግዚአብሔር አምላክ አገራችንን ሰላም ያድርግልን እናመሰግንሃለን
@ganibatube6733
@ganibatube6733 Год назад
ሰላም ላንቺ ይሁን የኔ ዉድ እህት እንካን በሰላም መጣሽ ዲሱ የምል ግዛ ነበር በርቺ የኔ ውድ እግዚአብሔር ካንቺ ጋር ይሁን በጌታ በእየሱስ ክርሰቶስ ስም ተባረክህ እግዚአብሔር አምላክ ይርዳሽ🎉🎉❤
@habitayetubi
@habitayetubi Год назад
ሰላምሽ ይብዛ እህታችን እንኩዋን ደህና መጣሽ ሰላም ፍቅር አንድነት ለሀገራችን ያምጣልን አሜንበክረምት ጥሩ አይመሰለኝም ምክንያቱም ያጠብሁል ክረምቱ ሲወጣ ይሻላል ብይ ነኝ አመሰግናለሁ
@aminateshtu-fy7cv
@aminateshtu-fy7cv Год назад
ወአሊኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ እኳን ሰላም መጣሽ እህት ሰላም ፍቅር አንድነት ለሀገራቺን🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤
@Tube-wd1mf
@Tube-wd1mf Год назад
አግዚአብሔር የመስገን ሰላምሽ የበዛ አንካን ደህና መጣሽ እህይች አዎ አዉንት ነው በጣም ቆንጅ ማርጃ ነው በጣም ጎበዝ ነሽ በርች ማልካም ሰራ ነው
@naimatube9608
@naimatube9608 Год назад
እኳን ዴህና መጣሽ ስለመጣሽ ስላየሁሽ ዴስ ብሎኛል አሪፍ ቆይታ ነበር እናመስግናለን በቀጣይቪደወ ሌላካንቺብዙ እንጠብቃለን ያወቁትንማስተማር ማሳወቅ መልካነትነው አብረሽን ስለቆየሽእናመስግናለን
@mekdestube7985
@mekdestube7985 Год назад
ሰላም ውድ ያግሬ ልጅች በያላቹሁብት ሰላማቹ ይብዛ በጣም ደስ የሚል ቆይታ ነበር እግዚኣብሔር ሰላም ያብዛልን በያላቹብት🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤
@fayizamohammed
@fayizamohammed 11 месяцев назад
አሰላሙ አለይኩም ወራህ መቱላሂ ወበረካትሁ ሰላምናፎቅር ለሀገራችን ይሁን በያለንበት አላህ ይጠብቀን ሰላምለሀገራችን ይሁን በያለንበት 🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉ሰላምለሀገራችን ይሁን🎉🎉
@senayittube857
@senayittube857 Год назад
ሰላም አግዚአብሔር ያባዛልሽ ዉዴ አህቴ እንኩአን በስላም መታሽስለ መጣሽ ደስ ብሎናል ዎውውውውውውውውው በጣም ቆንጆ
@emuferahtube
@emuferahtube Год назад
السلام عليكم ورحمه الله وبركاته اهلين وسهلا يا اختي الغاليه كيفك ايش اخبارك الله يسعدك و يحفظك نورت يا حبيبتي الله ينور لك ايامك
@Hasna-lb2gc
@Hasna-lb2gc Год назад
Aselame alyukume werhmetulh webrkatu trumoynaew agerchunn selame yrgate betame yemirale
@mishaatube5249
@mishaatube5249 Год назад
Salam ukanii dasii maxashee itachenii dasii yelalee qoyetaa nabaranii barachii Salam lagarachenii adenatii yamaxalenee faxarii Salam yawuredelenii 😊
@destatube.1617
@destatube.1617 Год назад
Selama selamashi yebaza enkani dana matashi selamatashi dasi bilongal berchi gobazi neshi teru koyata naberani enamasginalani hagerchin selam yadergalani
@zskitchenethio7784
@zskitchenethio7784 Год назад
እግዚአብሔር ይመስገን አይመስለኝም ምክንያቱም ዝናብ ካለ አሽዋው ይረግፋል ግን ተገርፎ ደረቅ ካለ ምንም ላይሆን ይቻላል በበጋ ማድረግ ይሻላል
@emunuradistube304
@emunuradistube304 Год назад
አሰላምአለኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ አህለን ማማየ እኮን ሰላም መጣሺ ሰለመጣሺ ሰላየሁሺደሰብሎኛል የኔመልካም ሰላምፍቅር አድነት ለሀገራችን አሚንንን❤❤❤
@zeydeytube6915
@zeydeytube6915 Год назад
Enken beslam metash yen wed bertay bezh neger tesrlash yenber keyt des yembla neber selamsh yebzh wed selam hezbetan hegertan yen bertay eht
@norahhabte739
@norahhabte739 Год назад
ሠላም አላሰሙ wale Khurana Salam Salam Salam Mashallah❤❤❤❤❤ ሠላም ሠላም
@azeetube198
@azeetube198 Год назад
Wwwwwwwo bayee gaaredha yaane kee namatii tolaa bayee garuu yeeruu kaan namana amanmo hin jiruu
@tgtubelo6774
@tgtubelo6774 Год назад
በክረምት ግርፍ ማስገረፍ ኪሳራነው ምክንያቱም ይወድቃል ፀሀይ ካልወጣ ሊደርቅ አይችልም ከዛ የመውደቅ አቅም ይኖረዋል
Далее
አሁንስ በዛ ! አለቀሰች😢
24:14
Просмотров 94 тыс.