Тёмный

በወልቃይት ጠገዴ ጠለምት ላይ የተፈፀመ ወንጀል ላይ የተሰራ ዘጋቢ ፊልም 

 MEDIA
Подписаться 146 тыс.
Просмотров 81 тыс.
50% 1

ASRAT is Amhara news channel that provides trustful and unbiased information for the #ethiopian #amhara people. #Wolkait

Опубликовано:

11 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 293   
@lahelenamanore9362
@lahelenamanore9362 4 года назад
እእእእ ወገኔ በርታ የወልቃይት አማራ የራያ አማራ በትግሬ የመተከል አማራ በትግሬ ባደራጃቸው ጉሙዝ እና ኦነግ ደራ ሸዋ በኦነግ ኡፉፉፉፉ ሰንቱን ግፍ እያሳለፈነ ነው አማራ😭😭🙏
@ድግልእናቴነሽ-ዘ7ወ
@ድግልእናቴነሽ-ዘ7ወ 3 года назад
አይዞህ አማራ ወገኔ ሁሉም ያልፋል አሁን ጠንክሩ በርቱ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ
@mrx5814
@mrx5814 8 месяцев назад
🙏🏽
@truetrust8216
@truetrust8216 4 года назад
አይዞን ወገኔ እኔ ልንገላታ ወርቅ ሰተህ አፈር ያፈስክ ያአማራ ህዝብ አይዞን እንዲህ እንደተሰቃየህ አትቀርም ንቃ አሁንም ማመን ይብቃ ለአማራ የሚተኛ የለም !!!
@solrebls7715
@solrebls7715 3 года назад
ዌክ አፕ አማራ የገደለህ ጠላት አንተነትክን ጠልቶ ፣ ያሳደገው ከጅን ውድቀትክን ኮትኩቶ፣ ያሰቃየህ ክፉ፣ያሳደደህ ሰይጣን መሬትክን ቀምቶ፣ የአማራ ጥላቻን እንደ ተክል ተክሎ እንደዘርም ዘርቶ፣ ያሳደገው ማን ነው?እነርሱ አይደሉ እንዴ ! ርስትህን ቆርሰው፣ መሬቱን ለመውረስ ወንድምክን አሳደው፣ አልሰደድ ካለም 50 እና 60ውን በአንድ ጉድጓድ ቀብረው፣ በጅምላ ግድያ ዘርክን አሳንሰው ፣ ዘርህ እንዳይቀጥል እህትክን አምክነው፣ ወልቃይት ራያን ለራሳቸው ወስደው፣ ለሱዳን ለጉሙዝ ደግመው ለኦሮሞ እጅ መንሻ ሰጥተው፣ ደግመህ ቀና እንዳትል አንተንም አዋርደው፣ ሌሎች እንዲጠሉህ ብዙስራ ሰርተው፣ እነርሱ አይደሉ እንዴ ይህን ያደረጉት፣ መሬትክን የቀሙት አንተን የገደሉት፣ ይሕ ግጥም መታሰቢያነቱ ወልቃይትን በህዝበ ውሳኔ ለትግሬ ለመስጠት በህዋህት በተጠና ስሌት ለተገደሉ 600 አማራዎች ይሁን ፡፡አማራዎች የፈለገው ቢሆን ከዚህ በኋላ ወልቃይትና ራያ ወደትግሬ መካለል የለበትም ደግሞ ወደትግሬ የሚካለል ከሆነ ነቀዞቹ ተጨማሪ ሰፋሪ ማምጣታቸው አይቀርም፡፡ ደግመውም ተጨማሪ የወልቃይትና ራያ አማራዎችን መግደላቸው አይቀርም፡፡ስለዚህ የማንነት አጣሪ ኮሚሽኑ አስከሚውስን ድረስ ወልቃይትና ራያ በአማራ አስተዳደር ስር እንዲቆዩ የሜዲያ ዘመቻ ይደረግ፡፡ እባካችሁ ዝመቱ በፌስቡክ ፣በቲቪ፣በቴሌገራም ወዘተ ዝመቱ ፡፡የአማራ ህዝብ ይቀስቀስ፡፡ፖለቲካ ፓርቲዎቻችን በስትራቴጅ ይስሩ፡፡ ገደሉን ፣ከገደሉን በኋላ መሬታችንን የራሳቸውን ዘር አሰፈሩበት ሚሳየል ተኮሱብን፣እኛ የእነርሱ የ1000 አመት ንጉስ ሆነን ሳለ አህያ ብለው ሰደቡን አትደንዝዙ ንቁ የቤተ አማራን ርስት ለመመለስ እስከሞት እንዝመት፡፡ ከሁሉም በላይ ብለህ ለሆነውንና ለጀግናው አርሶ አደር የትግሬ ሴራ ይነገረው፡፡AMHARa first”
@abyssinia8533
@abyssinia8533 4 года назад
አስራት ከሚኒሊኮች ጋር Partner ሖናችሑ ስሩ። እነሱ በጣም የተማሩ ቋሚ እንግዶች አሉዋቸው ። አማራው አንድ ላይ ተባብሮ በመረብ ይስራ። ኣጋመ እንኳን አልነካ ባይ ነኝ ብሎ አማራ ላይ ልቡን ሲነፍበት ማየት በጣም ያማል
@solrebls7715
@solrebls7715 3 года назад
ዌክ አፕ አማራ የገደለህ ጠላት አንተነትክን ጠልቶ ፣ ያሳደገው ከጅን ውድቀትክን ኮትኩቶ፣ ያሰቃየህ ክፉ፣ያሳደደህ ሰይጣን መሬትክን ቀምቶ፣ የአማራ ጥላቻን እንደ ተክል ተክሎ እንደዘርም ዘርቶ፣ ያሳደገው ማን ነው?እነርሱ አይደሉ እንዴ ! ርስትህን ቆርሰው፣ መሬቱን ለመውረስ ወንድምክን አሳደው፣ አልሰደድ ካለም 50 እና 60ውን በአንድ ጉድጓድ ቀብረው፣ በጅምላ ግድያ ዘርክን አሳንሰው ፣ ዘርህ እንዳይቀጥል እህትክን አምክነው፣ ወልቃይት ራያን ለራሳቸው ወስደው፣ ለሱዳን ለጉሙዝ ደግመው ለኦሮሞ እጅ መንሻ ሰጥተው፣ ደግመህ ቀና እንዳትል አንተንም አዋርደው፣ ሌሎች እንዲጠሉህ ብዙስራ ሰርተው፣ እነርሱ አይደሉ እንዴ ይህን ያደረጉት፣ መሬትክን የቀሙት አንተን የገደሉት፣ ይሕ ግጥም መታሰቢያነቱ ወልቃይትን በህዝበ ውሳኔ ለትግሬ ለመስጠት በህዋህት በተጠና ስሌት ለተገደሉ 600 አማራዎች ይሁን ፡፡አማራዎች የፈለገው ቢሆን ከዚህ በኋላ ወልቃይትና ራያ ወደትግሬ መካለል የለበትም ደግሞ ወደትግሬ የሚካለል ከሆነ ነቀዞቹ ተጨማሪ ሰፋሪ ማምጣታቸው አይቀርም፡፡ ደግመውም ተጨማሪ የወልቃይትና ራያ አማራዎችን መግደላቸው አይቀርም፡፡ስለዚህ የማንነት አጣሪ ኮሚሽኑ አስከሚውስን ድረስ ወልቃይትና ራያ በአማራ አስተዳደር ስር እንዲቆዩ የሜዲያ ዘመቻ ይደረግ፡፡ እባካችሁ ዝመቱ በፌስቡክ ፣በቲቪ፣በቴሌገራም ወዘተ ዝመቱ ፡፡የአማራ ህዝብ ይቀስቀስ፡፡ፖለቲካ ፓርቲዎቻችን በስትራቴጅ ይስሩ፡፡ ገደሉን ፣ከገደሉን በኋላ መሬታችንን የራሳቸውን ዘር አሰፈሩበት ሚሳየል ተኮሱብን፣እኛ የእነርሱ የ1000 አመት ንጉስ ሆነን ሳለ አህያ ብለው ሰደቡን አትደንዝዙ ንቁ የቤተ አማራን ርስት ለመመለስ እስከሞት እንዝመት፡፡ ከሁሉም በላይ ብለህ ለሆነውንና ለጀግናው አርሶ አደር የትግሬ ሴራ ይነገረው፡፡AMHARa first”
@ahemmedmohammed2675
@ahemmedmohammed2675 4 года назад
ወልቃይት አማራ የሆነ ሁሉ የሚረሳው እንዳልሆነ መናገርና አምሮ መታገል ያስፈልጋል፡፡
@solrebls7715
@solrebls7715 3 года назад
ዌክ አፕ አማራ የገደለህ ጠላት አንተነትክን ጠልቶ ፣ ያሳደገው ከጅን ውድቀትክን ኮትኩቶ፣ ያሰቃየህ ክፉ፣ያሳደደህ ሰይጣን መሬትክን ቀምቶ፣ የአማራ ጥላቻን እንደ ተክል ተክሎ እንደዘርም ዘርቶ፣ ያሳደገው ማን ነው?እነርሱ አይደሉ እንዴ ! ርስትህን ቆርሰው፣ መሬቱን ለመውረስ ወንድምክን አሳደው፣ አልሰደድ ካለም 50 እና 60ውን በአንድ ጉድጓድ ቀብረው፣ በጅምላ ግድያ ዘርክን አሳንሰው ፣ ዘርህ እንዳይቀጥል እህትክን አምክነው፣ ወልቃይት ራያን ለራሳቸው ወስደው፣ ለሱዳን ለጉሙዝ ደግመው ለኦሮሞ እጅ መንሻ ሰጥተው፣ ደግመህ ቀና እንዳትል አንተንም አዋርደው፣ ሌሎች እንዲጠሉህ ብዙስራ ሰርተው፣ እነርሱ አይደሉ እንዴ ይህን ያደረጉት፣ መሬትክን የቀሙት አንተን የገደሉት፣ ይሕ ግጥም መታሰቢያነቱ ወልቃይትን በህዝበ ውሳኔ ለትግሬ ለመስጠት በህዋህት በተጠና ስሌት ለተገደሉ 600 አማራዎች ይሁን ፡፡አማራዎች የፈለገው ቢሆን ከዚህ በኋላ ወልቃይትና ራያ ወደትግሬ መካለል የለበትም ደግሞ ወደትግሬ የሚካለል ከሆነ ነቀዞቹ ተጨማሪ ሰፋሪ ማምጣታቸው አይቀርም፡፡ ደግመውም ተጨማሪ የወልቃይትና ራያ አማራዎችን መግደላቸው አይቀርም፡፡ስለዚህ የማንነት አጣሪ ኮሚሽኑ አስከሚውስን ድረስ ወልቃይትና ራያ በአማራ አስተዳደር ስር እንዲቆዩ የሜዲያ ዘመቻ ይደረግ፡፡ እባካችሁ ዝመቱ በፌስቡክ ፣በቲቪ፣በቴሌገራም ወዘተ ዝመቱ ፡፡የአማራ ህዝብ ይቀስቀስ፡፡ፖለቲካ ፓርቲዎቻችን በስትራቴጅ ይስሩ፡፡ ገደሉን ፣ከገደሉን በኋላ መሬታችንን የራሳቸውን ዘር አሰፈሩበት ሚሳየል ተኮሱብን፣እኛ የእነርሱ የ1000 አመት ንጉስ ሆነን ሳለ አህያ ብለው ሰደቡን አትደንዝዙ ንቁ የቤተ አማራን ርስት ለመመለስ እስከሞት እንዝመት፡፡ ከሁሉም በላይ ብለህ ለሆነውንና ለጀግናው አርሶ አደር የትግሬ ሴራ ይነገረው፡፡AMHARa first”
@asnkatesfay5988
@asnkatesfay5988 4 года назад
እጅግ በጣም ያሳዝናል ወያኔ በአማራነታን ብቻ ስንቱን ግፍ መከራ ስራብን ወገን አማራየ ንቃ።

@bkmo8625
@bkmo8625 4 года назад
I admire heart fully Asrat media voice of all amahara innocent citizen 10q
@solrebls7715
@solrebls7715 3 года назад
ዌክ አፕ አማራ የገደለህ ጠላት አንተነትክን ጠልቶ ፣ ያሳደገው ከጅን ውድቀትክን ኮትኩቶ፣ ያሰቃየህ ክፉ፣ያሳደደህ ሰይጣን መሬትክን ቀምቶ፣ የአማራ ጥላቻን እንደ ተክል ተክሎ እንደዘርም ዘርቶ፣ ያሳደገው ማን ነው?እነርሱ አይደሉ እንዴ ! ርስትህን ቆርሰው፣ መሬቱን ለመውረስ ወንድምክን አሳደው፣ አልሰደድ ካለም 50 እና 60ውን በአንድ ጉድጓድ ቀብረው፣ በጅምላ ግድያ ዘርክን አሳንሰው ፣ ዘርህ እንዳይቀጥል እህትክን አምክነው፣ ወልቃይት ራያን ለራሳቸው ወስደው፣ ለሱዳን ለጉሙዝ ደግመው ለኦሮሞ እጅ መንሻ ሰጥተው፣ ደግመህ ቀና እንዳትል አንተንም አዋርደው፣ ሌሎች እንዲጠሉህ ብዙስራ ሰርተው፣ እነርሱ አይደሉ እንዴ ይህን ያደረጉት፣ መሬትክን የቀሙት አንተን የገደሉት፣ ይሕ ግጥም መታሰቢያነቱ ወልቃይትን በህዝበ ውሳኔ ለትግሬ ለመስጠት በህዋህት በተጠና ስሌት ለተገደሉ 600 አማራዎች ይሁን ፡፡አማራዎች የፈለገው ቢሆን ከዚህ በኋላ ወልቃይትና ራያ ወደትግሬ መካለል የለበትም ደግሞ ወደትግሬ የሚካለል ከሆነ ነቀዞቹ ተጨማሪ ሰፋሪ ማምጣታቸው አይቀርም፡፡ ደግመውም ተጨማሪ የወልቃይትና ራያ አማራዎችን መግደላቸው አይቀርም፡፡ስለዚህ የማንነት አጣሪ ኮሚሽኑ አስከሚውስን ድረስ ወልቃይትና ራያ በአማራ አስተዳደር ስር እንዲቆዩ የሜዲያ ዘመቻ ይደረግ፡፡ እባካችሁ ዝመቱ በፌስቡክ ፣በቲቪ፣በቴሌገራም ወዘተ ዝመቱ ፡፡የአማራ ህዝብ ይቀስቀስ፡፡ፖለቲካ ፓርቲዎቻችን በስትራቴጅ ይስሩ፡፡ ገደሉን ፣ከገደሉን በኋላ መሬታችንን የራሳቸውን ዘር አሰፈሩበት ሚሳየል ተኮሱብን፣እኛ የእነርሱ የ1000 አመት ንጉስ ሆነን ሳለ አህያ ብለው ሰደቡን አትደንዝዙ ንቁ የቤተ አማራን ርስት ለመመለስ እስከሞት እንዝመት፡፡ ከሁሉም በላይ ብለህ ለሆነውንና ለጀግናው አርሶ አደር የትግሬ ሴራ ይነገረው፡፡AMHARa first”
@destayes8285
@destayes8285 4 года назад
አይ ይህ መከራ መቼ ይሆን የሚያበቃው እግዚአብሔር ይርዳችሁ ወገኖቼ
@Dani-Harer
@Dani-Harer 3 года назад
የወልቃይት እንባ በእግዚአብሄር እና በአማራ ጀግኖች ታብሷል ።
@solomonsinke457
@solomonsinke457 4 года назад
አይዞችሁ አማራ ወገብህን አስረህ ደምህንና መሬትህን ተስመልሳለህ ጨካኝ አረመኔወትች አማራን ዲቃላ ሊል ትግሬ ሀሀሀሀሀ አማራ ጠክሮ መሬቱን ይመልሳል ቦታ መመለስ አይቀርም አይ ወያኔ ቁልቋላም ሁሉ
@begemdr502
@begemdr502 4 года назад
የወልቃይት ጠገዴ ህዝብ አሁን በግድ በምርጫው ተሳተፍ በሚል እየተገደለና ታፍኖ እየጠፋ ባለበት ወቅት በጉልበት እንደገቡት በጉልበት ለማስወጣት ባፋጣኝ ልትደርሱለት ይገባል። እኛ ወልቃይቴዎች እየተጨፈጨፍን ተጨፈጨፉ ብሎ ለሰሚ ማስተላለፍ ጥሩ ቢሆንም ነገር ግን ይህ መፍትሔ ወይም በቂ ስላልሆነ ባፋጣኝ የአማራ ወገኖች ሊደርሱልን ይገባል።
@adugnawubbie9740
@adugnawubbie9740 3 года назад
አማራ አንገቱን እንደደፋ አይቀርም የአገሬ የኢትዮጵያ አማራ የጎንደር/በጌምድር ሕዝብ እና የወሎ ሕዝብ ሆይ: አገርህንና ዕርስትህን ወልቃይት ጠገዴን ሁመራንና ጠለምትን እና እራያን በሙሉ ከወያኔ እጅ በግድ ሞልቅቀህ በማውጣት ነፃነትህን አስከብረሀል እኛንም አማራዎችን/ኢትዮጵያንን አኩርተኸናል። የአማራው ልበ ሙሉ ጀግና ተዋጊ ኃይል የኢትዮጵያን መከላከያ ሠራዊት ከወያኔ ጥቃት አድነህ የመከላከያ ኃይሉ እራሱን መልሶ በማቋቋም ከአማራው ተዋጊ ኃይል ጋር በመሆን ኢትዮጵያን በሙሉ ነፃ በማውጣትህ ልትከበር ልትወደስ ይገባል። ከአሁን በኋላ አገርህን ነፃነትህን አሳልፈህ ለትግሬ/ወያኔ አስተዳደር ወይም ክልል እንዳትሰጥ። ዶር ሙሉ ነጋ የሚባል ትግሬ/ወያኔ ተከዜን ተሻግሮ የጎንደርን ሕዝብና መሬት ላስተዳድር ብሎ ቢልህ: 1ኛ/ እኛ ወልቃይቶች: ጠገድቸዎች ጠለምቶች አማራዎች ጎንደሮች/በጌምድሮች ነን ትግሬ ማስተዳደር የሚችለው ትግሬን ብቻ ነው አማራን ማስተዳደር አይችልም በማለት በፅናት ነፃነታችሁን ማረጋገጥ ይኖርባችኋል። 2ኛ/ የበጌምድር/ጎንደር እና የትግሬ ድምበሩ የተከዜ ወንዝ መሆኑን በማስረዳት የትግሬው አስተዳዳሪ የተከዜ ወንዝ ተሻግሮ የአማራን ሕዝብ ማስተዳደር እንደማይችል በአንድነት ፀንታችሁ በሕግ ሰውየውን ማሠናበት። 3ኛ/አላማጣ ኮረም ዋጃ አሸንጌ መሆኔ በሙሉ እራያ የወሎ ክፍለሐገር ግዛት መሆኑን ማረጋገጥ ያስፈልጋል ። ይኸን ሁሉ ተብሎ እምቢ/ አሻፈረኝ የሚል ከሆነ ግን ጭራሽ ትግራይ የሚባል ክፍለሀገር እንዳይኖር ማድረግ ያስፈልጋል ። ይህም ተግባራዊ የሚሆነው: ሀ: ሽሬን አክሱምን እና አድዋን በበጌምድር/ጎንደር ክፍለሀገር ሥር ጥሩ ኢትዮጵያዊ ሆነው መተዳደር ይኖርባቸዋል። ለ: አጋሜን እንደርታን ሁለት አውላሎን ተምቤን እና ማይጨውን በወሎ ክፍለሀገር ሥር እንዲተዳደሩ በማድረግ ትግሬ የሚባል ክፍለሀገር በኢትዮጵያ እንዳይኖር ማድረግ ይቻላል። ይህን ጉዳይ ለወደፊት በኢትዮጵያ የሚመረጠው ሸንጎ ወይም የሕዝብ ተወካይ Parliament በሕግ ደንግጎ አዋጅ ማውጣት ይኖርበታል። ኢትዮጵያን አምላክ ይጠብቅልን ።
@almazzewdu5717
@almazzewdu5717 4 года назад
በጣም ያሳዝናል ይሄ ሁሉ ግፍ በሀራችን ምን ጉድ ነው የምንሰማው😭😭😭
@ddlaura5506
@ddlaura5506 4 года назад
Ebakachu Asratn youtube lay bemgbat Eyayen Enaberetatachew
@setotatube1381
@setotatube1381 4 года назад
እንደ ወያኔ አረመኔና ዘግናኝ በአለም ላይ የለም
@melessegessesse7603
@melessegessesse7603 4 года назад
Thanks so much Asrat
@NA-nq8lc
@NA-nq8lc 4 года назад
መለስ ዜናዊ ነፍስህን አይማረው!!!!! 🙏 🙏 🙏
@tesayebayuh2509
@tesayebayuh2509 3 года назад
አማራየ አይዞህ መከራው ባያበቃም እርስትህን አስመልሰሀል ወያኔ ላትመለስ እንሽኛታለን በጀግኖቻችን
@tewodorthird7398
@tewodorthird7398 4 года назад
የአማራ ኢትዮጵያዊነት ሀሳብ ብቻ ነው በትንንሾች የተሸነፈ የሚያስመስለው።አንድን አባባል ሁሌም ያስታውሰኛል : "የሚያመዛዝን ሰው ጠላቱን መበቀል አይችልም" ሌሎች መስጋት ያለባቸው ጊዜ የአማራ ሕዝብ ማመዛዘኑን ለመተው "የመረጠ" ጊዜን ነው !!!!!!!! መርጦና ፈልጎ ነው ለሀገሩ ሲል የሚያመዛዝነው
@zmack1830
@zmack1830 4 года назад
የኢትዮጵያ ህዝብ በተለይ አማራው ቶሎ ይረሳል___ቶሎ እንደሚረሳም ስለተረዱ እነ መሰሪው አብይ አህመድ እና ኦደፓ(odp) ይህን የኢትዮጵያውያን ደካማ ጎን ተጠቅመው በየቀኑ አጀንዳ የሚያስቀይር ዜና እያመጡ ኢትዮጵያን ሙሉበሙሉ ወደ ኦሮሞነት ለመቀየር በብርሃን ፍጥነት እየሰሩ ይገኛሉ። ይህንን ጽሁፍ ለዘላለም አትርሱ የአማራ ህዝብ ሆይ (ብአዴን አዴፓ አማራ ብልጽና) ማለት ከወያኔ እና ካሁኑ ኦነግ ኦፒዲኦ (የአብይ አህመድ አመራር) እጅግ በጣም የባሰ አማራን ሲያስበላ የኖረ አሁንም እያስበላው ያለ ወደፊትም የሚስብላ የአተላዎች ድርጅት ነው። (ብአዴን አዴፓ አማራ ብልጽና) ፣ አማራን አይወክልም፣ አማራም አልወከለውም። (ብአዴን አዴፓ አማራ ብልጽና) የተቋቋመው አማራን አፍኖ እንዲይዝ እና አማራን በማሳደድ ፣ በማንገላላት እንዲሁም አማራ ለራሱ እንዳይታገል ፋታ በመንሳት እንዲአግዝአቸው በመለስ (ኢሀዲግ፣ ወያኔ፣ ኦነግና ሻእቢያ) የተቋቋመ ድርጅት ነው። የአማራ ህዝብ (ብአዲን ኤዲፒ አማራ ብልጽና) የተባለን ድርጅት ከመሪዎቹ ገዱ አንዳርጋቸው፣ ደመቀ መኮንን፣ ተመስገን ጥሩነህ፣ አበረ አዳሙ ጀምሮ ከምድረ ገጽ ካልጠፋና በእውነተኛ ለአማራ በሚቆረቆሩ አመራር ካልተካ የአማራ ሰቆቃ ማቆሚያ አይኖረውም። ስለዚህ የአማራ ህዝብ ሆይ የመጀመሪያ ስራህ መሆን ያለበት የተከፈለው ዋጋ ተከፍሎ፣ የፈጀው ጊዜ ፈጅቶ (በአዲን ኤዲፒ አማራ ብልጽና) የተባለን ድርጅት ከምድረ ገጽ ማጥፋት ነው። (ብአዴን አዴፓ አማራ ብልጽና)ን ካላጣፋህ _ አማራ እመነኝ እደግመዋለሁ እመነኝ_ አንተ(አማራ) ለዘላለም ባሪያ ሆነህ ትርኖራለህ ፣ ቀስ በቀስም ከምድረ ገጽ ትጠፋለህ ። እስኪያጠፉህም ከወያኔ እና ከአብይ ኦዲፒ እንዲሁም ከአተላው አመራር (ብአዲን ኤዲፒ አማራ ብልጽና) የተረፈው እንደ ውሻ እየተወረወረልህ ትኖራልህ ። የአማራ ህዝብ ባርነት አይሰለችህም እንዴ? 30 አመት ሙሉ ባሪያነት!! (ብአዴን አዴፓ የአማራ ብልጽና ) የተባለን ከሰው በታች የሆነ የረከሰ ድርጅት ከስር መሰረቱ መንግለህ ካልጣልክ የዘላለም ባርነት ተደግሶልሃል። እባካችሁ የነቃችሁ አማራዎች፣ ዩኒቨርስቲ የተማራችሁ ተማሪዎች፣ የአማራ ምሁራኖች፣ ለአማራ እቆረቆራለሁ ብለህ የተደራጀሀው አብን___ የአማራ ህዝብ እኮ ከ 40 ሚሊዮን በላይ ነው። ህዝብህን ባርነት ውስጥ እንዳለ አንቃው! ህዝቡን ካነቃችሁት እራሱን ነጻ ለማውጣት ከበቂ በላይ ሃይል አልው። TPLF እኮ 5 ሚሊዮን ሆና ነው ኢትዮጵያን 27 አመት የገዛችው_ አሁንም ከኦዲፒ ጋር ሆና በወኪሎቹዋ ከሰው በታች በሆኑት (ብአዲን ኤዲፒ አማራ ብልጽና) አመራሮች ተጠቅማ አማራን እየገዛች ነው __TPLF ጥቂት ሆና ይህን ማድረግ ከቻለች አንተ አማራ ሆይ 50 ሚሊዮን ሆነህ እንዴት የራስህን ክልል መቆጣጠር ያቅትሃል??? (ብአዴን አዴፓ አማራ ብልጽና) ከተወገደ እና በእውነት ለአማራ በሚቆረቆሩ ሰዎች ከተተካ ክልሉን ከወያኔ እና ከአብይ ኦንግ ኦፒዲኦ ሰርጎ ገቦች ማጽዳት ከባድ አይሆንም። የአማራ ህዝብ ሆይ ባሪያ ሆኖ እስክስታ መውረድ፣ በዘፈን ማናፋት ከንቱነት ስለሆነ በባዶ ሜዳ ጭፈራውን እስክስታውን ተወው አማራ____እንደ አባቶችህ ፣ አያቶችህ እና ቅድመ አያቶችህ ጀግንነትን ተላብሰህ በተግባር ክልልህን ከወያኔ እና ከኦፒዲኦ አጽድተህ (እዚህ ላይ በደምብ አስተውሉ_ ኦሮሞ እና ትግራይ ዜጎችን አላልኩም) ነጻ አውጥተህ ብትዘፍን ብትጨፍር ትርጉም አለው። ከዚያ በሁዋላ በመከባበር ስኢትዮጵያ ማውራት ይቻላል። ኣማራ ሆይ አሁን ግን እንኩዋን ስለኢትዮጵያ ልታወራ ይቅርና ክልል ተብሎ በተሰጠህ በራስህ ቦታ ላይ እንኳን ባሪያ ነህ።
@rs.m9764
@rs.m9764 3 года назад
ትግሬና ወያኔ ወይም ትህነግ ምን ልዩነት አላቸው? አሑንም ጠላቶቻችንን አላውቅናቸውም ማለት ነው ትግሬ ማለት የሰው ልጅ ጸር ነቅርሳ ነው በሽታህን ካላወክ ፈውስ የለም ውሸት ይብቃና እውነተን ይዘን ነጻነታችንን ብንቀዳጅ መልካም ነው ። አለባብሰው ቢያርሱ በአረም ይመለሱ ነው ትግሬ እንድሆን ምን ብታባብለው ተመሳሰሎ ኖሮ ግዜ ጠብቆ ይነድፍሃል ። እባብ ለመደ ተብሎ ብኪስ አይያዝም ከእባብ የከፋው የጋኔል ልጅ ትግሬ ደግሞ እጅግ የክፋ ነው
@aprime4310
@aprime4310 4 года назад
እግዞ የትግሬ ግፍ በኛ በጎንደሬወች ላይ
@سلامهخرا
@سلامهخرا 4 года назад
ት ክ ክ ል
@yeamelakenatdengelhoybemel1115
@yeamelakenatdengelhoybemel1115 4 года назад
Enzeh anbeta eyeblu yelemdu awrewoch wondemochachnen beluachw
@godblessethiopiaourmama1519
@godblessethiopiaourmama1519 3 года назад
አቤት የዘላለም አምላክ እባክህ ምህረትህ በኛ ላይ ይሁን :: ወይ ወገኔ ::
@mahadereDefe
@mahadereDefe 4 года назад
😭😭😭😭 እግዚኦ መሀረነ ክርስቶስ ፈጣሪ ዝምታ ውን ፈራሁ
@mastwale..704
@mastwale..704 4 года назад
እፍፍ፣የማይስማ፣እኮየለም፣አማራ ፍተናህ፣በዛ ጀግና፣እዳልተውለደበት አሆን፣እዴህ፣መጫውቻ፣ወየው
@solrebls7715
@solrebls7715 3 года назад
ዌክ አፕ አማራ የገደለህ ጠላት አንተነትክን ጠልቶ ፣ ያሳደገው ከጅን ውድቀትክን ኮትኩቶ፣ ያሰቃየህ ክፉ፣ያሳደደህ ሰይጣን መሬትክን ቀምቶ፣ የአማራ ጥላቻን እንደ ተክል ተክሎ እንደዘርም ዘርቶ፣ ያሳደገው ማን ነው?እነርሱ አይደሉ እንዴ ! ርስትህን ቆርሰው፣ መሬቱን ለመውረስ ወንድምክን አሳደው፣ አልሰደድ ካለም 50 እና 60ውን በአንድ ጉድጓድ ቀብረው፣ በጅምላ ግድያ ዘርክን አሳንሰው ፣ ዘርህ እንዳይቀጥል እህትክን አምክነው፣ ወልቃይት ራያን ለራሳቸው ወስደው፣ ለሱዳን ለጉሙዝ ደግመው ለኦሮሞ እጅ መንሻ ሰጥተው፣ ደግመህ ቀና እንዳትል አንተንም አዋርደው፣ ሌሎች እንዲጠሉህ ብዙስራ ሰርተው፣ እነርሱ አይደሉ እንዴ ይህን ያደረጉት፣ መሬትክን የቀሙት አንተን የገደሉት፣ ይሕ ግጥም መታሰቢያነቱ ወልቃይትን በህዝበ ውሳኔ ለትግሬ ለመስጠት በህዋህት በተጠና ስሌት ለተገደሉ 600 አማራዎች ይሁን ፡፡አማራዎች የፈለገው ቢሆን ከዚህ በኋላ ወልቃይትና ራያ ወደትግሬ መካለል የለበትም ደግሞ ወደትግሬ የሚካለል ከሆነ ነቀዞቹ ተጨማሪ ሰፋሪ ማምጣታቸው አይቀርም፡፡ ደግመውም ተጨማሪ የወልቃይትና ራያ አማራዎችን መግደላቸው አይቀርም፡፡ስለዚህ የማንነት አጣሪ ኮሚሽኑ አስከሚውስን ድረስ ወልቃይትና ራያ በአማራ አስተዳደር ስር እንዲቆዩ የሜዲያ ዘመቻ ይደረግ፡፡ እባካችሁ ዝመቱ በፌስቡክ ፣በቲቪ፣በቴሌገራም ወዘተ ዝመቱ ፡፡የአማራ ህዝብ ይቀስቀስ፡፡ፖለቲካ ፓርቲዎቻችን በስትራቴጅ ይስሩ፡፡ ገደሉን ፣ከገደሉን በኋላ መሬታችንን የራሳቸውን ዘር አሰፈሩበት ሚሳየል ተኮሱብን፣እኛ የእነርሱ የ1000 አመት ንጉስ ሆነን ሳለ አህያ ብለው ሰደቡን አትደንዝዙ ንቁ የቤተ አማራን ርስት ለመመለስ እስከሞት እንዝመት፡፡ ከሁሉም በላይ ብለህ ለሆነውንና ለጀግናው አርሶ አደር የትግሬ ሴራ ይነገረው፡፡AMHARa first”
@90plus07
@90plus07 4 года назад
በቅርቡ ሰፋሪውን ጠራርገን እናስወጠዋለው! ይህን ያህል ረጅም ዘመን በባርነት እንድንቆይ ያደረገን በኢትዮ-ኤርትራ ጦርነት ስልታዊ በሆነ መንገድ አማራ ወንድሞቻችን እንዲገደሉ ስለተደረገ ነው። አሁንም ቢሆን ከዚህ ታሪክ ተምረን ስልታዊ በሆነ መንገድ ጠራርገን ማስወጣት እና በየ አፅናፍ አለሙ ሁሉ የተበተኑ አማራዎችን መልሰን ቦታቸውን እናስረክባቸዋለን። አንድ አማራ ለሁሉም አማራ ሁሉም አማራ ለአንድ አማራ!
@ቴዎድሮስወምኒልክ
@ቴዎድሮስወምኒልክ 4 года назад
በጣም ያሳዝናል አማራ ንቃና ይህን ፋሽስት ወያኔ ለአንዴና ለመጨረሻ ጊዜ ለማጥፋት ጊዜው አሁን ነው። አስራት እናመሰግናለን ።
@ddlaura5506
@ddlaura5506 4 года назад
Ere bakih Mejmrya telatachin Beaden nw esun enasnesaw
@mahadereDefe
@mahadereDefe 4 года назад
😭😭😭 ወንጭፍም ዱላ ነው አይዟችሁ በቅርብ ቀን ፀሀይ አለ
@ethiopianjamber2155
@ethiopianjamber2155 3 года назад
Ame
@henokmehari7488
@henokmehari7488 3 года назад
mahadere ቀኑ ደረሰ ጌታ ይመስገን።
@abebesisay9255
@abebesisay9255 4 года назад
እነሱ ምንያርጉ ከኛ ሰዉ ሲታጣ !!! ለዚህ ሁሉ ተጠያቂ ብአዴን በድኑ ነዉ ለ 30 አመታት አስፈጁን ዛሬም ድረስ እያስገደሉን ነዉ !!!
@ethiopianjamber2155
@ethiopianjamber2155 3 года назад
So sad you guys suffering a lot I hope one day you will be free You are worrier Don't give up I lift Ethiopia 37 years ago when I see how U suffering I Cry I live in United State Texas have a good church We always pray for all our people and Ethiopia I hope one day nobody live the country God bless you and keep you safe The suffering it will be finish soon I hope
@shewa_media
@shewa_media 4 года назад
Wolkite my homeland 😍❤️
@teninetwuletaw7228
@teninetwuletaw7228 4 года назад
አስራት ተናፍቃችዋል መቼ ነው ሙሉ ዝግጅት የምትጀምሩት ?
@wonduxx5355
@wonduxx5355 3 года назад
they are on their way
@shibefente937
@shibefente937 3 года назад
ውድሞቸ ለእግዚእሄር የሚሳው ገር የለም፡፡ ነጻ ወጥተናል፡፡ታጥቀን መጠበቅ አለብን፡፡
@solomonsinke457
@solomonsinke457 4 года назад
ይገርማል ቅማላቸውን ያራገፈውን ህዝብ አታለው ገብተው ሳይዋጉ ይገርማል ካህዲያኖች ቅማላቸውን አራግፋችሁ ችግር የለም ዘግናይ ወንጀል የፈፀሙትን ፈልጎ ዘራቸውን ማጥፋት ይህ እርስት የለለው ሁሉ አይ ትግሬ ላበላው ላጠጣው ህዝብ ቅማላቸውነ ላረገፈው ህዝብ ይህን ያህል ሰቆቃ ያሳዝናል
@rahemaliali4737
@rahemaliali4737 4 года назад
እዳሥራ ት ሜዳ ሁኑ አማራነት ግድነዉ እራሣችንን ተገዳዳሪ ሀይል ሁነን እንዉጣ ኢትዬነትጵያዊ እዳለነዉ ማንም አይነቅጠንም
@worknechkh1096
@worknechkh1096 4 года назад
ውይ መልስ ነፍስህን አይማርው
@ቅዱስገብርኤልዋስጠበ-ኀ7ቀ
ስማኝ አማራ አባትህ ኢትዮጵያ የምትባል ሀገር ያቆመው በጉልበቱ ነው። ሰለዚህ አንተም ማንነትህን የምታስመልሰው በጉልበትህ ነው የአማራ ልጅ ወንዱም ሴቱም ጀግና ነው። ትግሉ የሴትም የወንድም ነው ለምሳሌ 2.400 ሴት 3.700 ወንድ ዓንድ አመት ከሁለት ወር ሆኖ ናል ከአድስ አበባ ትምህርታችንን ትተን ነው ጫካ የገባነው ተኩስ የሚያስተምረን አርሶ አደሩ ገበሬ ነው። አብይ ሸግኝ ይትከል ተውት አማራ ተነስ አማራ ከለለ ኢትየጵያ የምትባል ሀገር የለም ምክንያቱም አማራን የሚያሰቃዩት ኢትየጵያ ለማጥፋት ነው አብይ ጡሩ ሰው ነበር ግን አላዎቀበትም። አገዛዝ አልቻለም። በቃ! ተነስ ንፍጠኛ ልኩን አሳየው እኔም አለሁበት ንቃ አይደለም ሰው ምድር እንሰነጥቃለን የሚያቀን ያቀናል!
@እሙሀውለት7
@እሙሀውለት7 4 года назад
አባቶቻችን ደማችሁን አፍሳችኀል እኛ እንቀበላችኀለን መሬታችን እሥኪመለሥ ዲረሥ
@አብንነውምርጫየግዜውአሁን
ለዚህ ሁላ መከራ በድን ብአዴን ትልቁን ድርሻ ይውሰረዳል ለአማራው በደል ስቃይ ሰቆቃ
@ወሎየዋየጁአማራልጅየዬጁቀ
አማራዬ 😢😢😢😢😢
@HawaryawYohanis
@HawaryawYohanis 4 года назад
የተለያዩ መንፈሳዊ ትረካዎችን, አስደናቂ እውነተኛ ታሪኮችን, ገጠመኞችንና መጣጥፎችን ለመስማት ቻናላችንን ሰብስክራይብ ያድርጉ ብዙ ነገር ይማራሉ
@thestar2137
@thestar2137 4 года назад
አረሱት ይሉኛል የጠገዴን መሬት ያውም የኛን እጣ፣ እነሱ ምን ያርጉ ከኛ ሰው ሲታጣ። ሰው ቢኖር እስከዛሬ አይቆይም ይመለስ ነበር ግን ምን ዋጋ አለው?
@ameyoutube6762
@ameyoutube6762 4 года назад
ትክክል አማራ መሪ የለውም መሪ ቢኖረው ኖሮ ወይነዶ
@MT-mc4hk
@MT-mc4hk 3 года назад
Too many commercials interrupting the interviews almost every 1 minute sometimes. Very hard to follow!
@mduzzol9917
@mduzzol9917 3 года назад
በዚህ አጋጣሚ ለኮሎኔል ደመቀ እንኳን በሕይወት ኖረሕ ይሕንን የደምሕን የልፋትሕን ዋጋ ለማየት አበቃሕ ።
@belayneh4514
@belayneh4514 3 года назад
የህወሀት ትላልቆቹ ድርጅቶች ለነዚህ ግፉአን የህይወትም የንብረትም የአካል ጉዳት መድህን እንዲከፍሉ ስራ መሰራት አለባት ብዬ አስባለሁ።
@taebasaed4418
@taebasaed4418 3 года назад
ይሄ ቪድወ ከሶሰት ወር በፊት የተለቀቀ ነዉ ዛሬ ቀኑ ደርሶ ይህዉ ተመለሠ ወልቃይት ጠገዴ ጠለምትና እራያ እንኳን ደስ አላችሁ
@gebeyawyitayew1396
@gebeyawyitayew1396 4 года назад
የአማራው ጠላት ብአዴን ነው።
@ድግልእናቴነሽ-ዘ7ወ
@ድግልእናቴነሽ-ዘ7ወ 3 года назад
እግዚአብሔር ሆይ አንተ ፍረድ የወገኔን ግፍ አቤት አንተ ተመልከት
@blossoming224
@blossoming224 4 года назад
Waw well come Asrat media
@Meyisaw
@Meyisaw 3 года назад
Great job
@ewntubelay794
@ewntubelay794 4 года назад
ይመለሳል በርቱ የሰው ወንድም ገድሎው ቢገቡ ከደብር ይመጣል ወንደሙ ተሰቦ አንደነብር። የሰው አባት ገድሎ ቢገቡ ከዋሻ ይመጣል ልጀየው ተሰቦ አንደወሻ። አይዞአቸሁ የትኤሌፍ እጣፈነታ በቆፈሩት ጉድጔድ ሊቀበሩ የቀራቸው አጭር ነው።
@maledachekol6594
@maledachekol6594 3 года назад
ፍትህ ለአማራ ሕዝብ በየቦታው ለሚገደሉት ኢትዮጵያውያን ነን በማለታቸው ብቻ !!!!!
@lisaftaddesse8883
@lisaftaddesse8883 4 года назад
የህወሓት ተላላኪዎቹ በአዴኖች እያሉ የአማራ ህዝብ አንገቱን ቀጥ አርጎ በማንነቱ ተከብሮ መኖር አይችልም
@begemdr502
@begemdr502 4 года назад
አሁን ምርጫ በወልቃይት ጠገዴ እንዳይካሄድ ህዝቡ አልመርጥም ብሎ እየተጨፈጨፈ ስለሆነ ምርጫው እንዳይካሄድ ባፋጣኝ ለህዝቡ ድረሱለት።
@ፍቅርሰላም-ወ9ዠ
@ፍቅርሰላም-ወ9ዠ 3 года назад
ወልቃይት ጠለምት ራያ የአማራነው። በዚህም ህይወታችንን ለመስጠት እንገደዳለን!
@geta8779
@geta8779 4 года назад
wendmoche betam yasaznal! aun yemiyasfelgew beadenn masweged new, keziya behola hulum kelal new.
@melikummelikum9285
@melikummelikum9285 3 года назад
ኪኪኪኪኪ ህውሓት የአማሀራው ጨለማ ክፉ የተረገሙ የምለው የለኝም ብቻ ፍርድ ከላይ ከግዛብሔር
@صوفياعلوي-ث6خ
@صوفياعلوي-ث6خ 3 года назад
ፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ የዚህ ሁሉ ስው ግፍ ነው ኢትዮጵያን በላ የበዛብን የላህ በላ ይውረዲባቸው እንሸአላህ
@askaltesfa8383
@askaltesfa8383 3 года назад
Ewnet aydelem, wshet new. Hiwahat Christian nachew. Be egziabher new yemiamnut. Rhrahe lesew rhrahe yalachew nachew
@lottigemechu1906
@lottigemechu1906 3 года назад
Thanks
@abyssinia8533
@abyssinia8533 4 года назад
አስራቶች አልሞት ባይ ተጋዳይ ናችሑ። ጋዜጦኞቻችሑ ታስረው እጃችሑን ባለመስጣችሑ ጎበዝ ናችሑ። እንደዚ ኘሮፖጋንንዳ አቅርቡ። ሚድያ ቶክስ አልባ ጥይት ነው
@meseretabebe3897
@meseretabebe3897 4 года назад
tinb wondi degfare
@habeshachannel1757
@habeshachannel1757 4 года назад
ካለፈዉ ተማሩ እንጅ በአፍ ሰዉን አትመኑ። ኢትዮጵያዊ የሚለዉ ሁሉ ትክክለኛ ኢትዮጵያዊ አይደለም ምሳሌ አብይ አህመድን አስተዉሉት በአፉ ከኔ በላይ ኢትዮጵያዊ የለም ይላል በተግባር ግን የአማራ ጠላት ነዉ። አማራ የሚጎዳዉ ሰዉ አማኝ በመሆኑ ነዉ
@genitube1438
@genitube1438 4 года назад
ትክክል
@solianathomas6877
@solianathomas6877 4 года назад
Tekekel.
@mimigebre9495
@mimigebre9495 3 года назад
አማራ ዝምታው ዝም ያለ ውሃ ፍራ ተብለው ነበር ግን አልገባቸውም አማራ የሚባል እንደለለ ወደፊት ያዩታል : :
@ndndjdndnbd9248
@ndndjdndnbd9248 4 года назад
አይ አማራ ሰቃያችን እር ወገኔ ንቃ
@jerusalemmekuria6027
@jerusalemmekuria6027 4 года назад
ሃገሬ በክብር ትኖሪያለሽ እናት አለም ያንች ን እኔ ልሞትልሽ ሃገሬ !
@michealsocifio6283
@michealsocifio6283 4 года назад
Thank you asrat media . You guys always best journalist. TPLE is evil 😈 killed our bro and sis especially Ahmara regions and enmiy leadership 😢
@የሳሙአባትነኝ
@የሳሙአባትነኝ 3 года назад
በሁለት ወሩ ድል ሆነ እ እንካን ደስ ያላችሁ❤
@henokmehari7488
@henokmehari7488 3 года назад
ጌታ ይመስገን ።
@sunrisesunrise9390
@sunrisesunrise9390 4 года назад
እረ ስለ እግዚአብሄር ብላችሁ አስራትን እንርዳ አስራት ሚዲያ ለአማራህዝብ አይንና ጀሮ ነው ችግሮችን ሁሉ ነቅሶ እሚያጋልጥ እዴት በፋ ይናስ እጥረት ይዘጋል ለምን ከ ኦኤም ኤን እናሳለን የአማራ ህዝብ አስራትን ካልታደገ መቸም አይረባም አስቡበት
@memoabebe6484
@memoabebe6484 4 года назад
Amhara first has to dismiss BEADEN then we will finish TPLF.
@ddlaura5506
@ddlaura5506 4 года назад
Yes
@amourgagnetoujours
@amourgagnetoujours 4 года назад
There is no beaden
@amourgagnetoujours
@amourgagnetoujours 4 года назад
መተማመን ካለ የ30ደቂቃ መናበብ ነው የሚጠይቀው እነሱን ከያዟቸው የአማራ ርስቶች ለማስወጣት።
@amourgagnetoujours
@amourgagnetoujours 4 года назад
እንኳን ጎንደርና ወሎ አክሱምስ ታሪክ አላቸው እንዴ የትግራይ ህዝብ ቢነሳባቸው ይሻለዋል ህይወቱን ለማዳን ኋላ ታርሶ እንዳይጠፋ።
@AB-gt1mo
@AB-gt1mo 4 года назад
አሁንም ብአዴን የሚባል ነቀርሳ ካለ ከዚህየበለጠ ግፍ እንደሚሰራበት ጥርጥረየለውም
@endatresawteklehaimanot3979
@endatresawteklehaimanot3979 3 года назад
ወያኔ ትግሬ ከፋሽሽት ትግሬ የበለጠ ጠላት ነው። በገዛ አገራችን።
@hiwethaile5485
@hiwethaile5485 3 года назад
ይኸው ነፃ ወጥተናል አፅንታችሁ አጥብቃችሁ ያዙ 💙💙💙💛💛💛❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏☝☝☝☝☝☝☝☝☝☝☝👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏😀😀😀😀😀😀😀😀😀😀😅😅😅😅😅😅😅😅😅😆😆😆😆😆😆😆😆😆😆😆😆😆
@leletayele4021
@leletayele4021 3 года назад
Gud new
@lottigemechu1906
@lottigemechu1906 3 года назад
Well come
@AaaBbb-tn8bo
@AaaBbb-tn8bo 3 года назад
ህውት በዚህ30አመት የስራውግፍ ባማራላይ የስራውግፍ እሚገርምጉድነው እግዚአብሄርይፍረድ።
@getachewmihiret8619
@getachewmihiret8619 4 года назад
እሲ አስራት ቲቪ የሚሰራበት ሳተላይት እና ፍሪኩየንሲ አስቀምጡልን
@teninetwuletaw7228
@teninetwuletaw7228 4 года назад
ይህ ሁላ እኮ የበአዴን ስራ ነው በአዴንና በአዴን ነው የአማራ ጠላቱ ወያኔ ወያኔ አትበል አጠገብህ ያለውን በአዴንን ወቀስ
@gashawendeshaw3463
@gashawendeshaw3463 4 года назад
ትናንት አዎ የበዓዴን ነው ዛሬ ግን ያንተ ዝም ማለት የራስህ ችግር እንጂ የበዓዴን አይደለም። ታግለህ አታግለህ እርስትህን በጅህ ማስገባት አለብህ።
@teninetwuletaw7228
@teninetwuletaw7228 4 года назад
Gashaw Endeshaw መጀመሪያ በአዴንን ማስወገድ ነው የምን ጅል መሆን ነው በአዴን እያለ አንድ ነገር ማድርግ አችልም ጠላታችን በአዴን ነው
@meseretww
@meseretww 4 года назад
ሼር ሼር ሼር እና ላይክ
@horizonface5002
@horizonface5002 4 года назад
ሰው በራሱ ሃገር ባርነት የተያዘበት ሃገር!!!!
@mazengya_bablebable9928
@mazengya_bablebable9928 4 года назад
ዉያኔ ታሬክ ይቅረ የማይላችዉ ስራ እየስሩ ነዉ
@fatumauae5379
@fatumauae5379 4 года назад
መጣቹሁ በርቱ
@demekehabteethio9991
@demekehabteethio9991 4 года назад
ያሳዝናል
@hiwhiwt3446
@hiwhiwt3446 4 года назад
አቤትአመላክአሰበን
@solianathomas6877
@solianathomas6877 4 года назад
Betam yasazenal mene aynet aremenewotch lebotch koshashoch nachew.egziabher ferdun setuachewal gena yesetachewal .endih yale ayne awta lebnet.
@shibefente937
@shibefente937 3 года назад
አማራ ቲቪ ይህን ዶክመንተሪ ለህዝብ ማቅረብ አለበት፡፡
@meskiwol422
@meskiwol422 4 года назад
Now please don't start any fight with TPELF before getting ride off B A D E N. Be smart Amhara think twice before start any things.
@abyssinia8533
@abyssinia8533 4 года назад
Amhara People are not fool even even uneducated farmer are smart
@gashawendeshaw3463
@gashawendeshaw3463 4 года назад
ምን ማለት ነው ??...እኛ ፀባችን ከሀቃችን ፣ከእርስታችን ጋ ነው። እርስቲችንን ለማስመለስ በቻልነው ሁሉ እንታገላለን። ሌላ ፓለቲካህን እዛው።
@yeshworkwasi7178
@yeshworkwasi7178 3 года назад
Ayzonnnn amarye enat meta wuljjjjjj
@negasirahyel8926
@negasirahyel8926 4 года назад
ለምለሚቱ ወልቃይት የጅግኖች እገር
@amourgagnetoujours
@amourgagnetoujours 4 года назад
መተማመን ካለ የ30ደቂቃ መናበብ ነው የሚጠይቀው ትህነግን ለማስወጣት።
@mazengya_bablebable9928
@mazengya_bablebable9928 3 года назад
ዉልቃይት በምንም ታምረ ትግራይ አይድለም ስለንቦናዉም ብሃሉም አማራ ነዉ
@ቅድስትየተዋህዶልጂ
እግዚኦ .....ስንቱ መከራን ተቀበለ አይ ግዜ.....እረ እግዚአብሔር ይቅር በለን በቃ በለን አሁንም ቢሆንም መከራው አላበቃምና እባካችሁ የተቸገርውን ህዝብ እርዱት በተለይ ርስቱን ሰበአዊነቱን ህይወቱን እየተቀማ ያለውን
@hayataota1130
@hayataota1130 4 года назад
አስራቶች እየጠፍችሁ ነው ምነው የአማራው አይን ናችሁ
@גראגהגראגה
@גראגהגראגה 4 года назад
ማውራት ምን ይጠቅማል አድ ሁነህ ነጻ ካልወጣህ ትውልድ አታተርፍም
@MohammedAhmed-qx8pv
@MohammedAhmed-qx8pv 4 года назад
አስራትቲቪ.አለ.አየር.ላይ.ምንይደረግ.የአማራ.ህዝብ.ተኝቶል.ላይነቃ?ይህን.ብቸኛ.ሜድያ.መደገፍ.ለነፃነት.በር.ነውና.የአማራህዝብ.ይረባረብ!
@tahayasin2304
@tahayasin2304 4 года назад
ያሣዝናል
@mduzzol9917
@mduzzol9917 3 года назад
ይሔ ዘጋቢ ፊልም በኢትዮጲያ ሚዲያዎች እንዲተላለፉለን በትሕትና እንጠይቃለን ።
@ynasquare3076
@ynasquare3076 4 года назад
እኔኮ የሚገርመኝ የአማራ ክልል ሶቀቃ የማይሰመው እበት ደመቀ እረ ተው ይህ አስከረን ደመቀን ከስልጣኑ ይውረድ እንዴት ሽመልስ አብዴሳ እናባቸውን የገደልን ሌሎች የኛ ገረድ ናቸው እየተባሉ ትንሽ ክሽሽ የማይላቸው አብይ አህመድ በወሬ ያደደነዘዘው
@mduzzol9917
@mduzzol9917 3 года назад
ምስኪን አማራ ለዚች ሐገር ምን ያልሆንከው አለ ???
@endatresawteklehaimanot3979
@endatresawteklehaimanot3979 3 года назад
ጊዜ ደግ ነው።ይች ሠዓት መጣች።
@DessieBelay
@DessieBelay 4 года назад
Ahun BEADEN yizo wede tornet megbat sayhon yefederal mengist ke tekeze mado mircha endayakahidu yikelakel!
Далее
Dragon Blood Whitening Cream
00:35
Просмотров 5 млн
🕊️Valera🕊️
00:34
Просмотров 2,4 млн
Dragon Blood Whitening Cream
00:35
Просмотров 5 млн