Тёмный

በወቅቱ አብዮቱን ያቀጣጠለው የፍትህ መጓደል ነው። ዶ/ር ዲማ ነገዎ ክፍል ሶስት  

Bridge Media
Подписаться 24 тыс.
Просмотров 24 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

17 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 88   
@getachewtolcha
@getachewtolcha Год назад
ደሬ በጣም እናመሰግናለን እኝህን የታሪክ ማህደር ዶክተር ዲማን ስላስተዋወከን ስለጋበዝክልን
@dbb2022
@dbb2022 Год назад
One of the amazing, informative interviews I have heard over this media. Look forward to hearing the next epsode.
@ameng9953
@ameng9953 Год назад
Wow, wow, really, amazing history . Baaye tokko namaati toola respect Dr.
@mulatuwakgari8393
@mulatuwakgari8393 11 месяцев назад
Thank you very much Dr. Dima and also Dr. Dereje to think and arrange the interview. I learned much about who are we! But we need book exclusively on this matter for generation to learn the details. Tnk u once again
@horrie33
@horrie33 11 месяцев назад
I am happy to see Dr Dima atleast in this way from all those crazy days. I have been listening about you and your father from childhood. My Grand father and Dej Azmatch Negeo were friends
@diribahabte7545
@diribahabte7545 Год назад
Dr Dima every word which comes out of your mouth is our history. Regardless to Dereje’s impatience this great interview. Dereje please try to get Lencho’s and Prof Marara’s views on the same topic of discussion. Thanks
@asresbitew7105
@asresbitew7105 11 месяцев назад
አቶ ዲማ ነግዎ በውነቱ በወጣትነት ዘመናቸው የሆነውን/የነበረውን ብዙ ነገር ከሰዎች ስም ጋር እስካሁን በትክክል የማስታወስ ችሎታቸው የሚደንቅ ፀጋ ነው። በእኔ ግምት ከዩኒቨርስቲ በፖለቲካ ሳይንስ ትምህርት እንደጨረሱ ሌሎች በመንግሥት ሥራ ሲቀጠሩ እሳቸው ለወደፊቱ መምህር እንዲሆኑ ዩኒቨርሲቲው አስቀርቷቸው ነገር ግን በውስጥ ለውስጥ እያካሂዱት የነበረው ፖለቲካ ተነቅቶባቸው ሊሆን ተቋረጠና በኋላ ለወለጋ ጠቅላይ ግዛት አንድ የጋልኛ ቋንቋ የሚችል ሰው ለመለስተኛ የሃላፊነት ሥራ ሲፈለግ እሳቸው መሥፈርት ስላሟሉ ያለ ተወዳዳሪ ተቀጠሩ። በዚያን ጊዜ የጠቅላይ ግዛቱ ሁለተኛ ከፍተኛው ባለሥልጣን ጋልኛ ቋንቋን የቻልኸው በትውልድ ነው ወይስ በዕውቀት ብለው መጠየቃቸው በቅንነት ለሚያስብ ሰው ሌላ ትርጓሜ ሊያሰጥ አይገባም። ግን ለሚጠራጠር ሰው በአሉታዊ ሊተረጉመው ይችላል። በቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴ ዩኒቨርሲቲ ከነበሩት ተማሪዎችና አስተማሪዎች በቁጥር የሚበዙት ከጋልኛ ተናጋሪዎች ቤተሰብ እንደሆኑ ስለሚታወቅ ያኔ የነበረው ሥርዓተ መንግሥት ለይቶ ይጫነው ነበር የሚለው መሠረተ ቢስ ነው። የገጠር መሬት ይዞታ ርሥት እና ቀላድ (ገባር) የነበረ ሁኖ በከፊሉ ጠቅላይ ግዛቶች ኢፍትሐዊነት የነበረበት በመሆኑ አንዱ የአብዮቱ ገፊ ምክንያት ሊሆን ችሏል። አብዛኛው የገጠር መሬት አስተዳደር ቀላድ በነበረባቸው አካባቢዎች የበለጠው የወሰዱት ከኦሮሞ ነገድ የተወለዱ ከፍተኛ የመንግሰት ሲብልና ሚሊቴሪዎች እንደነበሩ አይካድም። ከሁሉም የበለጠውን መሬት የያዙት ራስ መሥፍን ስለሺ ነበሩ። እሳቸውም ከኦሮሞ ቤተሰብ ናቸው። የገጠር መሬት ሥሪቱ ርስት በተባለባቸው ኤርትራ፣ ትግሬ፣ ቤጌምድር፣ ጎጃም፣ ወሎ፣ ሸዋ ጠቅላይ ግዛቶች ከሞላ ጎደል ሁሉም ሰው የመሬት ባለቤት የመሆን መብት የነበረው ቢሆንም የሕዝቡ ቁጥር እየጨመረ ሲሄድ ያንኑ መሬት ስለሚካፈል የመሬት ጥበት ከማስከተሉም በተጨማሪ በይገባኛል ክስ የሰዎች ውሎ ፍርድ ቤት ነበረ። ደግሞ የእጅ ጥበብ ሙያተኞች፣ ቤተ እሥራኤሎች ከወሎ በስተቀር ሙስሊሞች የገጠር መሬት የማግኘት መብታቸው እጅግ የጠበበ ነበር። እናም በብዙ ገፊ ምክንያቶች የአብዮቱ መሪ ድርጅት የሆነው ደርግ ሥር ነቀል እርምጃ ወስዶ የካቲት 25/1967 ዓ.ም መሬትን ለአራሹ እና የመንግሥት እንዲሆን አድርጎ ነባሩን ኢፍትሃዊ አሠራር አስወግዶታል።
@honestygalor6748
@honestygalor6748 11 месяцев назад
Given that the Ethiopian people lived under such injustices and absolute centralised system of government for a very long time including under Derg, today we see every community with their respective administration structures and unlimited rights for self government though we cannot say everything is a bed of roses and neither it is even in very advanced countries. In light of this fact is there any justifiable reason for the Amharas and Oromos groups to take arms against the government today? What can be said to be a burning issue which cannot wait to be solved without the power of guns? Should Ethiopians remain silent as the most myopic elements lead the country to a disaster over issues that could be solved peacefully with time?
@NegasaTolesaNT
@NegasaTolesaNT Год назад
This interview is very fruitful and it gives a milestone of what was in political arena of Ethiopia since the 1974 revolution. Thank you Dr Dereje.
@KunaVenue
@KunaVenue Год назад
Thank you Dr Diima very interesting and learnt much our previous history!
@gamingboi6053
@gamingboi6053 Год назад
I liked Dr Dima’s interview. It gave insight of what transpired during derg era and the early inception of OLF. I salute you sir❤️❤️❤️
@dimaurago-pi2dj
@dimaurago-pi2dj 11 месяцев назад
Dr Dima God bless u and ur beloved family.Dima Dekebo
@aesromhyab624
@aesromhyab624 11 месяцев назад
So Amazing story teller,just it happened yesterday
@abbaa8712
@abbaa8712 11 месяцев назад
The depth knowledge of OLF leaders is beyond reach. They are so intelligent and insightful.
@dabetejah51
@dabetejah51 11 месяцев назад
ምን አይነት: መሀይም፡ ጠያቂ፡ ነው: በእናታችሁ ሰውየው፡ እኮ፡ መናገር አልቻለም
@qoosaaf6420
@qoosaaf6420 11 месяцев назад
Very respected gentleman guest... umrii dheeradha Obbo Diimaa, Namichi gaaffii gaafatu kun garuu maa akkas case 430 kana jibbaa yaa sabaa? Sirratti beeksisammoo dha. Jibbustus ati nama dhuunfaa homaa gadi hin fiddu. Ifatami jedhaani.
@bekumanemomissa129
@bekumanemomissa129 Год назад
It’s so amazing history.
@Bretanssa
@Bretanssa 11 месяцев назад
ፍትህ ለህዝባችን - ፍትህ እንሻለን ብለው በረሀ የወጡ የኦሮሞ ዶክተርና ፕሮፌሰሮች የፈጠሩት ድርጅት ኢሰብዐዊነት በጎደለው ተግባር የሚፈፅመው ጭካኔን በማየት ብቻ የመስራቾቹን የውስጥ ስሜትና ማንነት ማየት ይቻላል። ዛሬ አማራ እሳት 🔥 ጎርሶ እጥፍ ሰደድ 🔥 ሆኖ መጥቷል። ክእንግዲህ ወዲያ ምንም የማይፈነጭበት ማንነታችን ብሄር ብሄር ጨዋታን እናመጣላችኋለን። ኢትዮጵያ ጥንቅር ትበል አማራነታችንን በውድም በግድም እናስከብራለን።
@merdiantradingplc1908
@merdiantradingplc1908 Год назад
Top historical discussions not take long tine for the next discussion
@ingrid1164
@ingrid1164 11 месяцев назад
የሚገርም ነው ፣ኢትዮጵያዊ ሁሉ ዘር ትውልድ ሳይል የመደብ ትግል እያደረገ ሲሞት እንዲህ ያለ ዘረኛ ጠባብ ለማንና ለምን ይሰራ እንደነበር ነግሮናል። አማራ ሆይ ተጠንቀቅ ከዚህ ትምህርት ውሰድ ለየካቲት አብዮት ስንት አማራ ወጣት ሲያልቅ ይሄ ዘረኛ ምን ይሰራ እንደነበረ ሰምተሃልና ለሁለተኛ ጊዜ ስህተት እንዳትሰራ አስብ!!!
@gamingboi6053
@gamingboi6053 Год назад
My respect for Baro Tuma grew even more. What a giant. Rest in power Baro Tumsa. What you planted will come true sooner or later.
@girmanegussie5828
@girmanegussie5828 11 месяцев назад
የጥገኛነት ፖለቲካ ስለምታራምዱ ተርፋችሁ ለዚህ ጊዜ በቃችሁ እንጂ በፖለቲካ ትንታኔ እውቀት ችሎታችሁ ለዚህ የደረሳችሁ አይመስለኝም:: የተጠቀሱት ሰዎች ሙሉውን ማለት ይቻላል ከዚህ ዓለም በሞት ስለተለዩ የሚከራከርዎ ሰው የለምና "እኔ ነኝ " እያሉን ቃለ ምልልስዎን እንስማው::
@solomonguta9596
@solomonguta9596 11 месяцев назад
የተከበሩ ዶ/ረ ዲማ በጣም የገረመኝ ምንም ሳይረሱ በዚያን ጊዜ የነበረውን ፓለቲካ እንቅስቃሴ በደንብ አሰረድተዋል ቀጣውን በጉጉት እንጠብቃለን ።
@abbarobssan1476
@abbarobssan1476 11 месяцев назад
ዶ/ር ደረጀ ዶ/ር ገላሳን እንግዳ አድርገህ ማቅረብህ በጣም ትልቅ ተግባር ቢሆንም በቃለምልልሱ ላይ የተከተልከውአካሄድ ከዶ/ር ገላሳ ልናገኝ የሚገባውን ጠቃሚ መረጃ እንዳናገኝ እንቅፋት ሆኗል
@JemyAbdi
@JemyAbdi 11 месяцев назад
ከ ዶክተር ዲማ በትንሹ 5 መፅሃፍ እንጠብቃለን።
@destakebede6889
@destakebede6889 Год назад
Jal Diimaa(Dr) inspirations
@tv_agenda
@tv_agenda 11 месяцев назад
Dr. Diman ye tela bet mendere interview bayaregachew tiru nbr...
@ahmedadem6039
@ahmedadem6039 11 месяцев назад
ጠያቂው አትችልም ፣ያለ ሞያህ ገብተህ አበላሸህ። ለመላሹ ግን ያለኝን አድናቆት እና ክብር እገልፃለሁ ።
@alexovisionary2224
@alexovisionary2224 11 месяцев назад
Right
@esayasbayleyegn2574
@esayasbayleyegn2574 11 месяцев назад
ጋሼ ዛሬም ነፍጠኛ እያሉ ሲያብራሩ ሌሎች የርሶን ብሄር በማይፈልጉት ስም ቢስጠሩዎት ምን ይላሉ? ቃለመጠይቁ በጣም ጥሩ ነው ከሌላ የማእከላዊ ኮሚቴ አባል ከነበሩ እና ከዘጠኝ አመት በላይ ታስረው ከወጡ ሰው ካገኘሁት ምስክርነት ጋር በጣም ይመሳሰላል: : ከቀበሌ አብዮት ጠባቂ እስከ ሚኒስቴሮች ይዛችሁ ውጤታማ ያልሆናችሁበት ምክንያት ምንድነው ይላሉ? ሁለት ሀሳብ ይዛችሁ (በኢትዮጵያ ጥላ ስር እና መገንጠል)ለሚለው ጥርት ያለ ውሳኔ አለመስጠታችሁ ሀሳባችሁን ለሁሉም ህዝብ ለመሸጥ እና ውጤታማ ላለመሆናችሁ ያበረከተው ነገር አለ ወይ? ጥያቄዬን ካገኙ መልሱን ቢፅፉልኝ በጣም አመሰግናለሁ: :
@alikedirh5173
@alikedirh5173 Год назад
I like all three parts
@walkitefurgasa5550
@walkitefurgasa5550 Год назад
This is the reason why we love the OLF. Afaan oromoo (ABCDEFGHIJKLMNOPQRSTUVWXYZ, qubee)and Oromia were founded on the bone and blood of OLF members. Dr. Dereje, thank you. Huge respect for Dr. Diimaaa
@Abiselom8
@Abiselom8 11 месяцев назад
ኧረ እኚህ ታላቅ ጉምቱ ሰው መፅሐፍ ይፃፉልን የምትሉ Like አርጉ።Comment ላይም መፅሐፍ ፃፉልን እያላችሁ ፃፉ
@abaynehworku8858
@abaynehworku8858 11 месяцев назад
መቼ ነው ስለ ዲማ ነገዎ ታሪክ ቃለ መጠይቅ የምታደርግልን? ሰውዬውን ቁጭ አድርገህ የባሮ ቱምሳ ታሪክ ዘጋቢ ነው ያደረከው።
@abbaagoolee4496
@abbaagoolee4496 Год назад
OLF members was small in number. But there was the main political engineers of that country ( empire state of Ethiopia )
@andualembegashaw
@andualembegashaw Год назад
I rememeber Daniel Birhane & Sibhat Nega Era
@AbabulguAbabor
@AbabulguAbabor Год назад
ዶ/ር በደርግ ሰው በኤገሌ ልጅ በመሆኑ ሰራ ይሰጠው ነበር? ፍህታዊ ተጠቃሚነት አልነበረም?
@aberabeyene4132
@aberabeyene4132 11 месяцев назад
ወይ ብስለት በጣም ገራሚ ሰው ነው። የኦሮሞ ትግል ምን ያህል ዋጋ ነው የተከፈለበት !!
@user-gy4lq1id1z
@user-gy4lq1id1z 11 месяцев назад
@woldefantu75
@woldefantu75 11 месяцев назад
ብዙ የኦሮሞ ምሁራን እያሉ በተለያዩ የፖለቲካ ድርጅት ውስጥ መሆናቸው ግን አሁንም ያኔም የምናየው ነው።ይህንን ችግር ከፈቱ አይደለም ለኦሮሞ ለኢትዮጵያም የሚተርፉ ናቸው መከፋፈላቸውን ግን አይደለም በሌላው ብሄሮች በኦሮሞ ብሄርም ተቀባይነት ያጣበት ምክንያት ከቃለ መጠየቁ ፍንጭ ይሰጣል
@lelisaumeta7449
@lelisaumeta7449 Год назад
Desi yemil wiyiti woooow
@tesfayemekonnen9117
@tesfayemekonnen9117 11 месяцев назад
ለተከበረው የብሪጅ የዝግጅት ይድረስ። ጉዳዩ የአቶ ዳማ ነገዎን ቃለምልልስ ይመለከታል። ባጭር ባጭሩ ለተሰነዙሩት ሀሰቶች መልስ እሰጣለሁ። አቶ ዲማ ነገዎን ከማወቅም በላይ እንደ ወንድም የምመለከተው በመሆኔ እንዲህ ወርዶ በመሸ እድሜ ይዋሻል ብዬ አላመንኩም። ዲማ ሁልጊዜም ኦነግ ነው ። ከዚያ ውጪ ምንም ድርጅት ውስጥ ገብቶ አያውቅም። 1984ዓም ባሳተምኩት ይድረስ ለባለታሪኩ ላይ ስም ሳልጠቅስ እኔ የአመራር አባል በነበርኩበት ማሌሪድ ድርጅት ውስጥ ከኦነግና ከመኢሶን ሰርገው የገቡና የተባረሩ እንደነበሩ አመልክቼ ነበር። ዛሬ ዲማ በገደምዳሜ ማሌሪድ ውስጥ ብቻም ሳይሆን ሌሎች ድርጅቶችም ውስጥ ሰርጎ የመግባት እንደፈፀሙ አምኗል። በርግጥም ከማለሪድ ውስጥ ሁለት ወራት ያህል እንደቆየ አባረነዋል። እንዴት ሁኖ ሰርጎ ገብ በአንድ ጀምበር መሪ መሆን ይቻለዋል? እንዴትስ አንድ መሪ የምተዋወቀው የመኢሶኑ ሰርጎገብ ሲመጣ ለቅቄ ሄድኩ ብሎ እመኑኝ የማሌሪድ መሪ ነኝ ይላል? በርግጥ መኢሶን ሃይሉ ገርባባንና ጌታቸው ገብረፃዲቅን ለማስረግ ሞክሮ ተባረዋል። ኦነግና መኢሶን ማለሪድን ከውስጥ ለማዳከም በምክር ይሰሩ እንደነበር እናውቅ ነበር። ከዲማ ያልጠበኩት መቅለሉ ግን ሰርጎ ገብ መሆኑን አምኖ እዚያው በዚያው ሊቀመንበር እንደነበር መግለጡ ነው። ሌላው ይህንኑ የሀሰት ተረት ተረት እንደ የታሪክ ማስረጃ በመውሰድ ዲማ የማሌሪድ ሊቀመንበር ነበር። በመሆኑም ማለሪድ የኦሮሞ ድርጅት ነው ብለው የማንቦጫረቁ ምሁር ተብዬዎችን ተማሩ ማለት እፈልጋለሁ። ማንነት ማህበራዊ ስሪት ነው ለዚህ ምስክሩ ከየትም ነገድ ተወልዶ በኢትዮጵያዊነት ማንነቱ ታግሎ የሚሰዋውንያስቧል። በተቃራኒውም ከተወለደበት መንደር ያገኘውን ማንነቱን እንደያዘ የሚሞት አለ። ለኦነግንና መሰሎቹ ማንነት መወለድ ብቻ በቂ ነው። ኦሮሞ ሆኖ የተወለደ ሁሉ የግድን የኦነግ ተከታይ መሆን አለበት። በተመሳሳይ ከኦሮሞ የተወለደ በችሎታውም ይሁን በታሪክ አጋጣሚ መሪ ከሆነ ያመንግሥት የኦሮሞ መንግሥት ነው ብሎ ይፈርጃል። መንግሥቱ ሃለማሪያም የቆረጡ ኢትዮጵያዊ መሆናቸውን አይቀበልም። እናም በዚህ የስንኩላን አመለካከት በኢትዮጵያዊነቱ የማይጠረጠረውን የጦሩን ተመራጭ ደርግን የኦሮሞ መንግሥት ነበር ብሎ በድፍረት ወቶ ቃለ መጠይቅ የሚሰጥ አለ። መኢሶን በኦሮሞ ተወላጅ ስለተመራ የኦሮሞ ድርጅት ተብሎ ተፈርጇል። ከሁሉም የኢትዮጵያ ዝርያ መቶ በህብረ ብሔር ርዕዮት የተሳሰረውን ዜጋ ይሰርዛል።ሰደድን መንግሥቱ ሃለማራያም ስለሚመራው የኦሮሞ ድርጅት ያደርገዋል። ወዝሊግን ሰናይ ልኬ ስለሚመራው የኦሮሞ ድርጅት ተባለ። ሰናይ ከሁሉም አቻዎቹ የብሔረሰብ ጥያቄ የሚል የለም ብሎ እስከአረፈበት ጊዜ ፅኑ አቋሙን ያራመደ መሆኑ ሳይጤን በጠባብነት ተፈረጀ። እናም እነዚህ በመደዴ ስንኩል ትንተና ተብዬ በኦሮሞነት የተመደቡ ድርጅቶች የመሰረቱት ኢማሌድህ የኦሮሞ ድርጅት ተብሎ ተሰየመ። አረዘምኩት። በቦታው በቀዬው የነበርኩ አቶ ተስፋዬ መኮነን እባላለሁ። ታሪክን መመርመር፡ መመዘን፡ ሳያጓድሉ የሚገባውን ዋጋውን መስጠት ያስፈልጋል እላለሁ። መረጃ ማሰባሰብ ላይ ትልቅ ጥንቃቄ ማድረግ ከሰንካላ ድምዳሜ ያድናል። አመሰግናለሁ።
@dureessaaterefe82
@dureessaaterefe82 Год назад
Wow! የሚገርም ነው! ትክክለኛው የኦነግ ሃሳብ አሸናፊ ነው የምንለውም በዚህ ምክንያት ነው! ቀጣዩን ክፍል በጉጉት እንጠብቃለን!
@dreejebati9205
@dreejebati9205 Год назад
P 😊
@ewnetuyineger491
@ewnetuyineger491 11 месяцев назад
ኦነግ ምኑ ነው አሸናፊ የሆው ከመፈርጠጥ ድርጅት ውስጥ ገብቶ ከማሴር በስተቀር!
@keberomtekesete6690
@keberomtekesete6690 Год назад
ገራሚ ነው
@yigezuhinsermu8065
@yigezuhinsermu8065 11 месяцев назад
ወደ መጽሐፍ ቢቀየር ጥሩ ነዉ
@abbarobssan1476
@abbarobssan1476 11 месяцев назад
ከይቅርታ ጋር ዶ/ር ዲማ ለማለት ነው
@usa7780
@usa7780 11 месяцев назад
Dr Dima is eloquent. The amateur & impulsive journalist INTERRUPTS the flow of the conversation
@aberabeyene4132
@aberabeyene4132 11 месяцев назад
ሙሉውን ኢንተርቪው ለታሪክ እንዲቀመጥ ዳውንሎድ እያደረኩት ነው።
@kebedemichael7744
@kebedemichael7744 Год назад
ዲማ የምታማክረው መንግስት አደጋ ላይ ሲወድቅ ኦነግን ለማትረፍ በኦነግ ክንፍ ሚዲያ ብቅ አልክ? በአንድ ወቅት "ኦዴግ" የሚባል ድርጅት ከሌጮ ጋር መስርታችሁ "ኢትዮጲያ ኢትዮጲያ" እየተጫወታችሁ አጃጃላችሁን...አሁን ግን ነቄ ነን
@zewduAsifaw-yf4uy
@zewduAsifaw-yf4uy Год назад
ይኼ ሰውዬ ብዙዎቹ በእሳት የተበሉት የኢትዮጵያ ቁርጥ ቀን ልጆች በህይወት የሉም ብለህ ሁሉንም ነገር የራስህ ታደርጋለህ? ዘመናትን እንደቀንድ አውጣ አንገትህን ቀብረህ አሁን ሜዳውን እንዳሻህ ? ጠያቂው ከምትፍነከነክና ከምትፈነድቅ ዕውቀት እና ዕውነትን እንዲያወጣ ማፋጠጥ ነበረብህ ፤ስለዘመኑ መፅሐፍ ማየት ነበረብህ ። የብዙ ሟቾችን ክሬዲት ወስዷል ። "ቁማሩን በላናቸው" ዓይነት ጨዋታ ጥሩ አይደለም ።
@KunaVenue
@KunaVenue Год назад
ምነው አስቀናህ መሞገት ከፈለክ ዶ/ር ደረጀን ማነጋገር እና ያንተን ሃሳብ ማቅረብ ነው::
@zewduAsifaw-yf4uy
@zewduAsifaw-yf4uy Год назад
@@KunaVenue ቅናትም ሙግትም አደለም ። በወቅቱ የነበረው ወጣት በዕውቀትም ይሁን በስሜት ፤ለኢትዮጵያዊያን ፍትሃዊነት ፥ርትዕና እና ነፃነት በወጣትነት ዕድሜያቸው ተቀጭቷል ። ያንን ወቅት እሱ "ጋምቢኖ" or "007 " agent ለመምሰል ዓይን ያወጣ ውሸት ሲደጋገም እውነት ይመስላል እንዲሉ ፤ በተለይ ከአንድ ብሄር ብቻ የወጡትን ሰዎች (ያውም ሳይጠየቅ) ከፍ አድርጎ ያወጣና መልሶ ይድጣቸዋል ። በተለይ ኢህአፓዎችን "ነፍጠኞች" ሲል ያሳፍራል ። ለነገሩ እሱ እና ጓዶቹ በቦሌ ሲወጡ ሰራዊታቸውን(OLF) ጦር ካምፕ ውስጥ ባልበሰሉ የtplf ወጠጤ የጥይት ኢላማ መለማመጃ ነው ያረጉት ።ሊፀፀት ይገባል።
@zewduAsifaw-yf4uy
@zewduAsifaw-yf4uy Год назад
@@KunaVenue ቅናትም ሙግትም አደለም ። በወቅቱ የነበረው ወጣት በዕውቀትም ይሁን በስሜት ፤ለኢትዮጵያዊያን ፍትሃዊነት ፥ርትዕና እና ነፃነት በወጣትነት ዕድሜያቸው ተቀጭተዋል ። ያንን ወቅት እሱ "ጋምቢኖ" or "007 " agent ለመምሰል ዓይን ያወጣ ውሸት ሲደጋገም እውነት ይመስላል እንዲሉ ፤ በተለይ ከአንድ ብሄር ብቻ የወጡትን ሰዎች (ያውም ሳይጠየቅ) ከፍ አድርጎ ያወጣና መልሶ ይድጣቸዋል ። በተለይ ኢህአፓዎችን "ነፍጠኞች" ሲል ያሳፍራል ። ለነገሩ እሱ እና ጓዶቹ በቦሌ ሲወጡ ሰራዊታቸውን(OLF) ጦር ካምፕ ውስጥ ባልበሰሉ የtplf ወጠጤ የጥይት ኢላማ መለማመጃ ነው ያረጉት ።ሊፀፀት ይገባል።
@seifutilahun1204
@seifutilahun1204 11 месяцев назад
ደረጄ አጠያየቁ ያንጊዜ የነበረውን ሂደትፍሰቱን ጠብቆ ነውታሪኩን ያሥተረከው እንጂ የማፋጠጥ አልመሠለኝም😢ለኔ ተመችቶኛል
@zewduAsifaw-yf4uy
@zewduAsifaw-yf4uy 11 месяцев назад
@@seifutilahun1204 ትክክል ነው ። ነገር ግን እንደ ቃለ መጠይቅ አድራጊ ፥ እንግዳው ቅንነት የጎደለው ዓይነት ሌሎችን ሲዘረጥጥና በዓይኑ እና አፉን እያሸረሞመ የወቅቱን አብዮተኞች (በተለይ ከሱ ብሄር ውጭ የሆኑትን) ሲያናንቅ ፤ ትንሽ ጀብደኛ ፥ጀብደኛ ልጫወት ሲል ፤ በድራማው ከመገረምና ከመደነቅ ወጥቶ፤ ንቁ ሆኖ መሬት ላይ የያዘ ጥያቄ ቢኖር ብዙም አይፏልልም ። ለነገሩ በግሌ ያናገርኳቸው የኦሮሞ ማህበረሰብ ተወላጆች ፤ የነገሩኝ ፡ "ዶክተሩ በደርግ ጊዜ ፡ደርግ፤ በወያኔ ጊዜ ወያኔ ፤ አሁን ኦህዴድ/ብልፅግና " ናቸው ። ጋዜጠኛው ደረጀ የሚያቀርበው ዝግጅት ጥሩ ነው ።
@JambisCo
@JambisCo 11 месяцев назад
አንተ (ጠያቂው) ዝም ብለህ አታውራ። ጥያቄህን ከጠየክ በኋላ አዳምጥ። አትንቀዥ። ዶክተር ዲማ የሚገርም ፖለቲከኛ ነው። Genius 🧠
@abrahimmicha6760
@abrahimmicha6760 11 месяцев назад
የኦሮሞን ትግል ቅርፅ ካስያዙ ታሪካዊ ሰው አፍ በቀጥታ እንዲህ መስማት እድለኝነት ነው።
@paulton1234
@paulton1234 Год назад
ወይ ጋዜጠኛ አላስወራ አለኮ😅😅😅
@usa7780
@usa7780 11 месяцев назад
The interviewer needs to learn Journalism 101. Do NOT interrupt every second.
@AshagreWT
@AshagreWT 11 месяцев назад
Poor interviewer; Dr Dima is a walking history book. You have to hear first. I was eager to hear but you interrupted the flow of idea😮
@juharaliy1958
@juharaliy1958 11 месяцев назад
Dare please!haasawa isaa addan muru dhisi dhaggeffadhu.
@ZEMEDE1281
@ZEMEDE1281 11 месяцев назад
ኮሎኔል ተካ ጀነራል ደምሴ ጀነራል መርድ ጀነራል አበራ አበበ ጄኔራል መርዳሳ እንደናንተ ዝቃጭ አልነበሩም::
@TafesaRoba
@TafesaRoba 11 месяцев назад
hojii isin hojjetan guddaadha;Seenan borus har'as isin hin irranfatu.
@ሴትንልጅቅድሚያአስቀድም
ለኦነግ ሰዎች ትክክለኛ ብልፅግና ወይ ያ የገረጠጠ ፊት በ5 አመት ዉስጥ እደዚህ ፊቱ ማበጥ የሚሉት😁😁😁😁😁😁😁
@usa7780
@usa7780 11 месяцев назад
This is INTERROGATION Not Interview
@ሴትንልጅቅድሚያአስቀድም
ጥያቄዉ ዝብሎ አለባብሶ ለማለፍ ጠያቄዉ ኦህዴድ መላሹ ኦነግ😁😁😁😁
@bahrituwodajo3455
@bahrituwodajo3455 11 месяцев назад
What kind of unprofessional...way of being a 'journalist'...when you sit with somebody senior...listening should gave been the norm than continued annoying interruption😢
@DK-jp2lu
@DK-jp2lu 11 месяцев назад
Kutaa lammaffaa dafaa nuuf dhiyeessaa maaloo. Waaqayyo umurii dheeraa isiniif haa kennu. sagantaa bareedaa dha. jabaadhaa itti fufaa.
@usa7780
@usa7780 11 месяцев назад
This journalist INTERRUPTS excessively
@solomonguta9596
@solomonguta9596 11 месяцев назад
ኮነሬል ጌታቸው ዋቅጅራ ናቸው
@ewnetuyineger491
@ewnetuyineger491 11 месяцев назад
ጋዜጠኛው ቀልቃላ የማያዳምጥ በዚህ ላይ በከታታይ አላስፈላጊ ጥያቄ ያቀርባል! መርማሪ ፓሊስ ነበር እነዴ? ዶ/ር ዲማ አሁንም አማራውን ነፍጠኛ እያልክ ነው? የእናንተ ቆሻሻ ተንኮለኛ ዘረኛ ቡድን ነው መከራ የለኮሰብን!!
@EthioH76
@EthioH76 11 месяцев назад
Very weak and soft journalist
@MestwatAlemu
@MestwatAlemu 9 месяцев назад
The journalist is soooo unprofessional and disrespectful and biased. If his objective was to show he read bits and bits of history then he shouldn't waste Dr Dima's and the viewer's time. He should learn to listen when a well-seasoned legend talks first account history. @12:15 Dr. Dima even asked him back loooool
@user-gy4lq1id1z
@user-gy4lq1id1z 11 месяцев назад
Далее
ROBLOX TRAND AGAIN. Part 7☠️🗿🙋🏻‍♀️
00:16
10 FREE DEAD BOXES?! #deadgame
02:26
Просмотров 7 млн
ROBLOX TRAND AGAIN. Part 7☠️🗿🙋🏻‍♀️
00:16