Тёмный

በወይን የተሰራ አዋዜ Ethiopian Food Awaze 

Zed Habesha Food ( ዜድ ሀበሻ ቻናል )
Подписаться 60 тыс.
Просмотров 1,6 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

27 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 10   
@zedhabeshafood2518
@zedhabeshafood2518 2 года назад
ሰላምና ጤና ለሁላችንም ይሁን፣ የሰራሁትን አዋዜ አስፈላጊ ነገሮች በሙሉ discription. Box ወስጥ አለ አዋዜ ፍሪጅ ውስጥ ተከድኖ ከተቀመጠ ለብዙ ጊዜ ይቆያል ለጥብስ፣ለጎረድ ጎረድ፣ለቁርጥ እና ለመሳሰሉት ምግቦች እንጠቀምበታለን አመሰግናለሁ
@sindushenkut6693
@sindushenkut6693 Год назад
Zed tnx so much b/c when you showing at the same time you told us so many things i learned from you that I don’t understand it at that time but now when you talk I got it every thing tnx again I don’t have any words
@HarlavanisPanagiotis
@HarlavanisPanagiotis 2 года назад
Amazing recipe dear sister, have a happy weekend!
@tgarabianfood2937
@tgarabianfood2937 Год назад
ዜድዬ ሠላምሽ ይብዛ የኔ ባለሙያ ዛሬ ሠራውት ለባሃል999
@ሐናሐና-ቘ3ከ
@ሐናሐና-ቘ3ከ 2 года назад
እጅሽ ይባረክ በጣም ቆንጆ አዋዜ ነው ዜድዬ አቸቶ ሳይኖር ሎሚ ይቻላል ?? አመሰግናለሁ ባለሙያ አትጥፊ 💕💕👍👏👏 እባክሽ ማስታወቂያ አስገቢበት ድካሙ ቀላል አይደለም ቪዲዬ ቀርፃ ለኛ ማቅረብ ስለዚህ እንደድካምሽም ባይሆን ትንሽዬ ማግኝት አለብሽ ። 👏👏👍👍 አመሰግናለሁ💐💐💐
@ethioeyeattube5297
@ethioeyeattube5297 2 года назад
ሰላም ዜዶ ዋውውው ልዩ ነው
@በቃሉእንኑር
@በቃሉእንኑር Год назад
መጠኑ?
@Asmera-1
@Asmera-1 2 года назад
ታግድያ የመለክያ ምን ያህል ይደባለቅ እንካን ኣልተናገርሽም። ለምሳሌ ዋይኑ ምን ያህል፣ ሰናፍጩ እና ቨነገር በርበሬ ምን ያህል ብትነግረን ነው ትምርት ይባላል። የተኛው ፕላነት ነው ያለሽው የኔ እህት። እኔ ኣዋዜ መስራት እመኛለሁ ግን የቅመሙ ብዛት በርበሬው እንዴት ሰው ይወቀው። ለምሳሌ ይሄን ያክል በርበሬ፣ ይሄን ያክል ሰናፍጭ፣ ይሄን ያክል ነጭ ሽንክርት ወዘተ ይባላል። እህት ኣለም መጀመራሽ ይሆናል መሰለኝ ወደ RU-vid የመጣሺው ልበል። ከCanada
@senaittesfaye9536
@senaittesfaye9536 2 года назад
👍👍👍👍👍👍👍👍👍
@apostletechaleabebe6386
@apostletechaleabebe6386 Год назад
wow Amazing
Далее
Nightmare | Update 0.31.0 Trailer | Standoff 2
01:14
Просмотров 629 тыс.
🎙А НЕ СПЕТЬ ли мне ПЕСНЮ?🕺🏼
3:06:10
Nightmare | Update 0.31.0 Trailer | Standoff 2
01:14
Просмотров 629 тыс.