Тёмный

በውሳኔአችን ላይ ተጽእኖ ያላቸው መንፈሳዊ አካላት(patterns) 

Behailu Mulugeta Classroom
Подписаться 8 тыс.
Просмотров 4,6 тыс.
50% 1

ሰው ነፍስ(አይምሮ) ፤ አካል(ልብ) እና መንፈስ አለው። ስለ አይምሮና ልብ ብዙ ትምህርቶች አዘጋጅቻለሁ ስለመንፈስ ግን ጥቂት። አጥቂቶቹ አንዱ ይሔ ነው። በዚህ ትምህርት አገራዊ እና አለማፋዊ የመንፈስ ተመሳስሎሸ(pattern) ለመዳሰስ ሞክሬአለሁ።
መልካም ቆይታ🖐
.
ተጨማሪ ሊይንኮች
.
1. Telegram(personal)👉 @Behailu120
2. group telegrm t.me/qalme49
3. Facebook 👉 www.facebook.c...
4. Twitter (X)👉 @behamulugeta
5 .Tiktok 👉 / behailu.mulugeta
6. Instagam 👉 behailu.26

Опубликовано:

 

7 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 58   
@Yosef251
@Yosef251 7 дней назад
ዳዮናይሰስ / ምዕናብ አለም ላይ ብዙ ለምንቆይ ቅዱሴ የወጣበትን መንገድ ቢያካፍለን ፀዴ ነው
@SeyoMohammed-h6s
@SeyoMohammed-h6s 3 дня назад
ሱፊዋቹ በዚ ብዙ የሚሉት አለ, ቆሌ ያልከው ከ ቀሪን ጋር ተመሳሰለብኝ ቀሪን ከኛ ጋር አብሮ የሚፈጠር ስንሞት ከኛ የሚለይ ሁሉ ነገሩ በኛ ባህሪ እና ድርጊት የሚገነባ ያስለመድነውን የሚፈልግ ጥሩም ሆነ መጥፎ የሙት መንፈስ የሚያናግሩ ሰዋች ስለኛ በሱ ነው የሚያውቁት ድምፁ እራሱ እንደኛ ነው. ሀዲስ ልጭምር ረሱል ሰ.ዐ.ወ የኔን ቀሪን አላህ አስልሞልኛን የናንተን አስልሙት. በቁርአን ደግሞ ቃለ ቀሪኑሁ ይላል ቀሪኑ እንዲህ አለ. ... በጣም ወድጄዋለሁ በደንብ ሂደበት ይሄን እርእስ
@NebeyuNegash
@NebeyuNegash 6 дней назад
ባያ(ታላቁ መምህሬ) ስላም ብያለው።እኔ ጋር ያለው ምናልባት ዳያኖሲስ ያልከው መንፈስ ይመስለኛል።Even አንዳንድ ጊዜ ተስፋ መቁረጥ፣መጨንቅ፣ድብርት፣በነገሮች አለመርካት....ምናምን ሲሰማኝ በምናብ ወደ ሳልኩት መንደር ሄጄ እሸሸጋለው። ነብዩ ከ ጨፌ ዶንሳ
@Henok1483
@Henok1483 7 дней назад
ፀልይልሐለሁ ጌታ እንዲረዳህ you will be hero
@EYOS777
@EYOS777 6 дней назад
ባዬ እንደ ውሃ በነፃ ይሄን እውቀት እየሰጠህን ስለሆነ እጅግ አመሰግናለሁ በግሌ ከአዲስ አበባ
@HanaAlemayehu-w2y
@HanaAlemayehu-w2y 4 дня назад
What great analysis❤ Your saying Makes AVery Sense . WE NEED YOU BRO
@abeltadios7402
@abeltadios7402 7 дней назад
ባሂ ማን በጣም ሚገራርም ቶፒኮች እያነሳህ ሃሳቦችህን ስለምታጋራን የ እግዚያብሄር ስም የተመሰገነ ይሁን! ፣ ከዚህ በላይ ጸጋውን ያብዛልህ! ፖድካስትህን ስትጀምር እና ስትዘጋ፣ በ ህሊናዬ ሺጀምር በ ምስጋና( gratitude) እና ስታሳርግ ደግሞ በ ምርቃት ሚል ከ ውስጤ ብልጭ ኣለብኝ፥ እና ሃሳቤን ሳላጋራ ማለፍ ኣልፈለኩም። ምርቃት ስል ተማሪዎችህን መርቃቸው( ሰላማቹ ይብዛ ምናምን ኣይነት ምርቃት)፥ ሰላምህ ይብዛ!
@TEGXB-k4h
@TEGXB-k4h 7 дней назад
ጋሼ camera light ያስፈልግካል በተረፈ ያበደ ነው። በርታ
@ethioaradatube4635
@ethioaradatube4635 5 дней назад
በሴጋ ደፍረህ ተናግረህ በመምጣጥክ መከታተል ጀምሬ, ብዙ እየተማርኩብህ ነው , Keep it up bahi.
@blatena_ethiopian_kids
@blatena_ethiopian_kids 7 дней назад
በርታ የምታነሳው ሀሳብ ሀገር የሚቀር ሀቅ ነው ሰዎች እስኪረዱ ግን ግዜ ይፈልጋል እኔ ግን በነፍሴ ነው የምሰማህ ደሞዝ ጎሽሜን ጠርተህ እስኪ አውጉልን ሀሳባችሁ አይጠገብም ። የቀድሞውን አይቼዋለው ሁለተኛውን ሀሳብ አፍሉልን ብዬ ነው
@biruktube1272
@biruktube1272 7 дней назад
Amazing
@unityispower587
@unityispower587 5 дней назад
አከብርሀለው በጣም ጎበዝ ሰው ነህ ራስህ ላይ ሰርተሀል !! በጣም እየተጠቀምንብህ ነው ። ነገር ግን ስለፋኖ ያወራኸው ነገር ላይ ጥያቄ አለኝ የአማራ ህዝብ እየደረሰበት ላለው ግፍ እና መከራ ማን ነው ተጠያቂው ? ማን ነው መፍትሄው ? መጠፎ ነገርን እንደመሀበረሰብ አልቀበልም ማለትስ ምን ማለት ነው ባንተ ሚዛን ? ፋኖ ማንን ገደለ ? resist መደርግ ባንተ አይን ችግር ነው ? የአማራ ህዝብ cause ልክ አይደለም ? የትግራዩ ጦርነት በ ጠገቡ ፓለቲከኞች ፍላጎት የተደረገ mess ነው አዝናለው ለደረሰው ነገር ከልቤ ። ነገር ግን የአማራ ህዝብ ጥያቄ power አይደለም ለ Survival እንጂ ግልፅ ነው ። በዚ ላይ ሀሳብ ስጡበት ከቻላቹ ሀሳብህ ካሸነፈኝ join አለደርግም የ ፍኖን Army
@dawitemelese1857
@dawitemelese1857 7 дней назад
መፅሀፍን ለ ምን online ላይ ሀሽጥልንም ከሀገር ውጪኢ ያለነው ህንድንሀገኝ
@SaraGebremedhn
@SaraGebremedhn 7 дней назад
My favorite
@azizaahmed3224
@azizaahmed3224 7 дней назад
አይነጥላ አለብኝ። ብዙ ነገሬን እያበላሸብኝ ነዉ። እስኪ ስለሱ ያለህን ሀሳብ እና መፍትሄ ንገረን
@mulualem2158
@mulualem2158 7 дней назад
እግዚአብሔር ሰውን በክፉ አይፈትንም ባሂ
@oneminutenglish
@oneminutenglish 7 дней назад
Selam baha i love your work! Kechalk sle power of now book and sle enlightenment ena false enlightenments ale wey eckharts yemiyaweraw enlightenment lik new wey?
@adammedia55
@adammedia55 7 дней назад
ባሂ እስኪ ስለ ዲዲ እና ታዋቂ ሰወችን ስለበላቸው መንፈስ (ምን አይነት ፖለቲካ) እንደሆነ አስረዳን??
@Henok1483
@Henok1483 7 дней назад
1 ቀን ሙሉ video ችህን አይቼ ና meditate አድርጌ በህልሜ ሁሉንም ጥርሶቼን በምላሴ እና በጥርሴ እያጋጨው ስነቃቅል አየሁ የመጨረሻዋ ስትነቀም ነቃሁ unconscious የምር ደነገጠ ጥርሶቼ እንዳሉ ሲያውቅ አስገድዶኝም ከግድግዳ ጋር አጋጭቶ ሊያረጋግፋቸው ሞከረ/አሰበ ሰውነቴን አስገድጄ አስተኛሁት ለሊት ስለነበር አማራጭ አልነበረኝም እና አሁን መተኛት ቀላል አልሆነልኝም
@AyelechAlemayehu-c7w
@AyelechAlemayehu-c7w 7 дней назад
behailu esti sle ayin tla mtngrn ngr kale des yilegn l wendme
@BereketBerket-xx4uq
@BereketBerket-xx4uq 7 дней назад
Ke studio wuta Alem sefi nat beha
@AtsedeGetu
@AtsedeGetu 5 дней назад
ሰላም በሀ
@KmBlackish-67k
@KmBlackish-67k 6 дней назад
You deserve hav million 🔥subscribers ekooo weyna Famous honk ena gena 3k eyale nw yemawekiew ele yehonal Tnx ❤
@mikiinspire
@mikiinspire 7 дней назад
I have split disorder that's nightmare to deal with
@dagmawiamsallu
@dagmawiamsallu 7 дней назад
ትን ሕዝቅኤል ም 28 ቁ 13-19 ስለ አድማኤል ኪሩብ ሰለ ልብሱና ክብሩ ተጽፏል
@berhanutaye5976
@berhanutaye5976 5 дней назад
lisping issue & camera light fix adrgi baba
@AmanKedir-n5i
@AmanKedir-n5i 5 дней назад
Shadow is the dark side of Jesus bra
@birukabdi5014
@birukabdi5014 7 дней назад
Hello, bro! I was wondering if you had seen the documentary about the Indian State Prison. If so, please view it and let me know what you thought. Thank you!
@CoenPeter
@CoenPeter 7 дней назад
jerbajerb mannet (split personality)
@EyuelEshetu-fo6rw
@EyuelEshetu-fo6rw 9 часов назад
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂 selam belachew
@afrosound9519
@afrosound9519 6 дней назад
Abo Kanjo ትምህርት።
@abelmasresha5162
@abelmasresha5162 7 дней назад
ሀይ በሀ አቦ ይመችሽ አባቴ ፕሮግራሞችሽ በጣም ሱስ እየሆኑብኝ ስለተቸገርኩ ዳውን ሎድ አድርጌ ፖድካስቶችሽን ስራ ቦታ ላይ ሳይቀር እያዳመጥኳቸው ነው ዛሬ እራሱ መንግሰተ ሰማያት Vs ሮም የሚለውን ወደ አራት ጊዜ ገደማ እየሰማሁት ነበረ እና ከዚህ አለም ጫጫታ እና ዝባዝንኬ እርፍ ስለምታረጊኝ ይመችሽ ብያለሁ
@addisu8557
@addisu8557 6 дней назад
ሄኖክ የፀፈው ክሶስትኛ ሰማይ የወረዱ መላክትን በተመለከተስ አሁነም ተፅዕኖ አላቸው?
@blatena_ethiopian_kids
@blatena_ethiopian_kids 7 дней назад
ጤና ይስጥልኝ በሃዬ በእስፕሊት ፐርሰናሊቲ ውስጥ እስፕሪት አለ ? እስኪ ሀሳብ ስጥበት
@TeamirAbriha-lp5ec
@TeamirAbriha-lp5ec 7 дней назад
በሃይሉ፡እኔም፡በሬ፡እየመሰለ፡ይታገለኛል፡
@AmanKedir-n5i
@AmanKedir-n5i 5 дней назад
Jung was never one sided
@saraHadgu
@saraHadgu 7 дней назад
😳😳
@yoyo91919
@yoyo91919 5 дней назад
ብዙ ሰው ተላልፎ ተሰጥቷል
@michaelg9664
@michaelg9664 3 дня назад
ባሂ የራንፖን የኦሾን መፅሐፍትን ማንበብ ሆነ የሆረር ፊልም መመልከት በራሱ መናፍስቱን ያዋርሳል (ይጠራል)
@behailumulugeta5062
@behailumulugeta5062 2 дня назад
አዎ። ሁለቱንም ውስጤ ያሸሻቸው ነበረ።
@Nahomfikru1
@Nahomfikru1 7 дней назад
Anxiety alebegn bro I need your help
@nathanfikadu
@nathanfikadu 6 дней назад
baye you said you don't say any curse words but you do lol, this episode is dope thank you
@Henok1483
@Henok1483 7 дней назад
አንደኛ ነሽ አባቴ ገን ሰዎች after ego death or dark night of the soul እንደ ድሮው ለመሆን ቢሞክሩ or ብንሞክር ምን ይፈጠራል ?
@Henok1483
@Henok1483 7 дней назад
Detail ነገር ንገረን ከቻልክ
@tayeethioadeycoffee4947
@tayeethioadeycoffee4947 7 дней назад
አቦ እኔ ገብቶኛል ግን ደሞ ከሃሳቡ ትልቀነት አንፃር ባትጀምረው ምያስብላል ነው ቡሌ አረከው ሁሉንም ነካክተህ ባጠቃላይ የዛሬው ከ 10% 5.72% ነው ደሞ የምን ሁለት ካሜራ ነው አንዱ ይበቃል ወይ ደሞ ለሁለቱም እኩል ብርሃን ይኑረው
@EyuelEshetu-fo6rw
@EyuelEshetu-fo6rw 9 часов назад
Yawek mesloh newa man gn...😂😂😂😂😂😂 arfeh game zone sera
@dagmawiamsallu
@dagmawiamsallu 7 дней назад
ቆሌ ምትለው መንፈሳዊ ሕብረታችን ከማን ጋር እንደነበረ የሚገልጸውን ክፍል የሚያሳየን ነዉ።ኢትዮጵያ አሁን ላይ በግልፅ የራቀባት አንዱ ክፍል ነዉ።
@kidistGelan
@kidistGelan 6 дней назад
recommend yaderekewn movie trailer bcha new yagegnehut bemn magnet echlalew
@YohanseTizazu
@YohanseTizazu 5 дней назад
telegram lay lelaklesh ?
@kidistGelan
@kidistGelan 5 дней назад
@@YohanseTizazu eshi
@AtsedeGetu
@AtsedeGetu 5 дней назад
የደብረዘይት ልጅ ነኝ በሀ ቆሪጥ ሲባል ውሸት ነበር ሚመስለኝ ግን ለምን እንደሆነ አላቅም ብዙ ልጆች እዛ ወንዝ ውስጥ እራሳቸውን ከተው አጥፍተዋል ውሀው ሰው የመሳብ ሀይል አለው ይባላል ግን እኔ ሲደብረኝ የምዝናናበት ቦታ ነው በጣም አዘወትራለው ወደዛ ታዲያ አንዲ በጣም ተከፍቼ ሄጂ ወንዙ አጠገብ ተቀምጪ አለቀስኩ ከዛን ኬት መጣ የማልለው እራስሽን ክተቺ የሚል ሀሳብ ተቆጣጠረኝ ከዛን 3ወንዶች ባጋጣሚ እያለፉ ነበር ከዛን ጠሩኝና አባነኑኝ ከዛን ምንሆነሽ ነው ሲሉኝ አይ ምንም ብዬ ተነስቼ ወጣው ብቻ ይስብ ይሆን እነዴ?
@YordiYordanos-hy4ne
@YordiYordanos-hy4ne 7 дней назад
እሺ shado ግን ቆሌ አይመስለኝም shado አይነ ጥላ ነው by the way የሀገራችን መንፈሶች እነ ብዶ ዛር አቴቴ አይነ ጥላ ምናምን የምንላቸው መንረሶች እንዴት ታያቸዋለክ አብሶ አይነ ጥላ የ ብዙ በድብቅ ለምናደርጋቸው መጥፎ ለምንላቸው ተግባራት ሳንፈልግ ለምናደርገው ነገሮት ተጠያቃ ነው አንተ እንዴት ትመለከተዋለክ?
@AtaBel-d1p
@AtaBel-d1p 7 дней назад
Can u please make a video on pornography and it's long-term effect on the brain and also the effects of masturbating to pornography.
@AtaBel-d1p
@AtaBel-d1p 7 дней назад
Can u please make a video on pornography and it's long-term effect on the brain and also the effects of masturbating to pornography.
@mulualem2158
@mulualem2158 7 дней назад
የመሰብ አቅምህን ይቀንሳል፣ ማስተዋልና ማስታወስ አቅምህ ወርዶ መይረሳ ነገር ትረሳለህ፣ ሴጋውን እንደ ቁም ነገር (ጥላህን __ጉድለትን ፣አትችልም የተባልከውን፣አንተም በራስህ አልችልም ብለህ የወሰድከው)ወስደህ ማምለጥ ፈልገህ የምትጠቀምበት ቦታም ነው። ወንድ ከሆንክ የምታመነጨው ቴስቴስትሮን የመመረት ቁጥሩ እያነሰ __ያለ አግባብ ስፐርሙ በድግግሞሽ በራስ ላይ በሚደረግ አመፅ(ወይም ውጪውን ላይ ለማመፅ አቅም ስታጣ የምታደርገው ) በመረጨቱና በሚያስከትለው ፀፀት በሁለት ሰይፍ ጉዳት ውስጥ ይከተሀል። አምሮህን ማተኮር ያቅተዋል፣ በገዛ አዕምሮ ፋንታሲ እያደረክ አምሮህ ውስጥ መቅረት ያመጣል። በግንኙነት ላይ በተለይ ስለሴት ያለህን አመለካከት ከፑሲ ና እዛ ካየሀት ሴት አይነት አክት እንድጠብቅ ያዘጋጀሀል ። ሴትን ከመዋሰብ የተሻለ አርቀህ አታይም። በተገለጠው ማንነትህ ታግለህ ማሸነፍ ያለብህን ነገሮች _በአጭሩ ወደ ማግኘት ሴጋ አይነት ደስታ መሳይ ቅዠት እየጋበዝህ __ከሌሎች ጉዳዮች ያርቀሀል። ፊት አትሆንም__!!!በአካል ትቀጭጫለህ __ደመ ወዝህ ያልቃል __መረጋጋት አትችልም__ስራ ጀምረህ መጨረስ ያቅትሀል____ከሴጋው በቀር ሌላው አለም አይታይህም ሆኖም በገዛ እጅ ምን ደስታ ታመጣለህ ነው ጉዳዩ!!?? ሁለትነትን አጥፍቶ __አንድን ሰው እንደ ሁለት ሰው አክት በማድረግ _የራስን ፐርሰናሊቲ እንዳይኖርህ ያደርግሀል። ________ እንደገባኝ ደርሶብኝ እንደተረዳሁት እንዳለፍኩበት ያህል ነው ማስረዳህ። ከባሂ ደግሞ የጠለቀውን ትጠጣለህ... ዕድሜ ለሴጋ ያሶራናል።
Далее
Harley Quinn is amazing.  #cosplay #joker#Harriet Quinn
00:11
Random question 1
28:30
Просмотров 2,1 тыс.
Harley Quinn is amazing.  #cosplay #joker#Harriet Quinn
00:11