Тёмный

በውሳኔዬ አልፀፀትበትም ግን ማሪና በቶፊቅ እንደተከፋችበት ነገረችው 

Lij Tofik
Подписаться 243 тыс.
Просмотров 135 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

10 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 1 тыс.   
@amrazaz1232
@amrazaz1232 4 месяца назад
ባሏን ታሳየን የሚል የጓደኝነት ጥግ ነህ ቶፊቅየ
@user-bn4ml1qs9y
@user-bn4ml1qs9y 4 месяца назад
አላይሽውም እንዴ አለ እኮ ቢዲወ ለቃለች አገባሁ ብላ ቀለበት ሲያረጉ
@amrazaz1232
@amrazaz1232 4 месяца назад
አላየውትም ውዴ​@@user-bn4ml1qs9y
@senai974
@senai974 4 месяца назад
ቲክቶክላ
@user-bq1fm8kd6q
@user-bq1fm8kd6q 4 месяца назад
ጀል ስለሆክ አትመቸኝም
@Rozaguraga
@Rozaguraga 4 месяца назад
አረብ ሀገር ያላቹሽእህቶች ጀግኖች ናቸው የሚል ላይክ ግጩ እኔ ትልቅ ክብር አለኝ ❤❤❤
@AbushEtanbetL-veme
@AbushEtanbetL-veme 4 месяца назад
ሳብስክራይብ ተባበሪኝ እህቴ❤
@aasmakhatoonaasmakhatoon1664
@aasmakhatoonaasmakhatoon1664 4 месяца назад
ለማኝ
@fasikawande3558
@fasikawande3558 4 месяца назад
አሜን አሜን አሜን
@DadaTube225
@DadaTube225 4 месяца назад
ሐይ የሆድ ደሚን❤❤❤
@AbushEtanbetL-veme
@AbushEtanbetL-veme 4 месяца назад
@danat-Tube242 እሺ ነጌ እመልስልሻለው ኣሁን ወድያው ስለማይሆን ማሬ
@eyerusalem9504
@eyerusalem9504 4 месяца назад
ከመሪና ጋር ስትሆን ደስታህ የምትሉ ሰዎች ብዙ ላይፍ አሳልፈዋል ጓደኛሞች ናቸው ኢትዮጵያ እንደገባ ያገኛት ጓደኛው ናት ሰው ሲዋደድ ግዴታ ፍቅር አለበት ማለት አለብን እንዴ
@fatimanigus3261
@fatimanigus3261 4 месяца назад
🎉🎉🎉
@user-hw7tz5sq2k
@user-hw7tz5sq2k 4 месяца назад
እኳ❤❤❤❤
@nenenenene9965
@nenenenene9965 4 месяца назад
❤❤❤❤ደስ ይላል ጓደኝነት🎉
@zedusman
@zedusman 4 месяца назад
ሴት ልጅ እናት ስኮን አስተዋይ እና የተረጋጋይ ትሆናለይ❤
@DadaTube225
@DadaTube225 4 месяца назад
አሰላሙአለይኩም እሕቴደምሪኝ❤
@user-xv6ny7by2t
@user-xv6ny7by2t 4 месяца назад
ደምሪኝ ዉደ
@ekrutube
@ekrutube 4 месяца назад
ልጂ በልጂነት ነው ማሪና ጀግና ናት የምትሉ በላይክ አሳዩኝ የመዳም ቅመሞ የረፈት እንጀራ አላህ ይስጣቼሁ 👍👍
@DadaTube225
@DadaTube225 4 месяца назад
አሰላሙአሀይኩም እሕቴ ደምሪኝ❤
@ተጠቃሚ-wo3rf6mv6m
@ተጠቃሚ-wo3rf6mv6m 4 месяца назад
አሚንያረብ
@AuufYgcc-hk4vw
@AuufYgcc-hk4vw 4 месяца назад
አሚን ያረብ
@zaynabzaynab190
@zaynabzaynab190 4 месяца назад
አሚንንንንን
@user-cu3nh3tc9m
@user-cu3nh3tc9m 4 месяца назад
አሚንንንንንን❤❤❤
@user-qj1pw3cv5y
@user-qj1pw3cv5y 4 месяца назад
የናተ ጓደኘነት ይለያል ማርያምን መቸም አይለያችሁ ❤❤❤
@aiahwekei7138
@aiahwekei7138 4 месяца назад
ወላሂ ይገርማል
@arigash-c8y
@arigash-c8y 4 месяца назад
ከማሪና ጋር ሲሆን ፈገግታው ሁሉ ይለያል ቶፊቅ😂😂😂❤
@ዉባአለምየላስታዋ2
@ዉባአለምየላስታዋ2 4 месяца назад
በትክክል😂
@user-nb2oy1ko2v
@user-nb2oy1ko2v 4 месяца назад
በጣምኮ ነው እሚወዳት ሶፍያጋ መፋለጥ ነው😂😂ለቪደወ ነው እሚያስመስሉት
@medina8208
@medina8208 4 месяца назад
እርግጠኝነኝ ሀይማኖት አድ አለመሆናቺሁ ነው እጂ ትጋቡ ነበር ስታምሩ
@Irfnwhendnujdnalrtkmsm
@Irfnwhendnujdnalrtkmsm 4 месяца назад
ቶፊቅ እና ማሪና የጎደኚተ ጥግ ናቹህ ❤ለኛም ታማኝ ጎደኛ የሰጠን የመዳም ቀመሞች❤ ማሪና ስተወለደ አመሮባታን ማሻ አላህ❤❤❤
@haweFekerReem
@haweFekerReem 4 месяца назад
ማሻአላህ ውፍረት እንዴት እንዳማረባት አሁን ነው መልኳ ሁሉ ውበቷ የወጣው ውፍረቷን ወድጀላታለሁ አያስጠላም 👍❤
@ስአዲውሎየ
@ስአዲውሎየ 4 месяца назад
በጣም ሌላሰውነው የመሰለችው
@hirut758
@hirut758 4 месяца назад
በጣም አምሮባታል❤️❤️❤️❤️
@user-he8tw5de4d
@user-he8tw5de4d 4 месяца назад
ደምሪኝ
@Dfgjj-de6rg
@Dfgjj-de6rg 4 месяца назад
በጣም ነው ያማረባት
@user-rb9rm5yl6r
@user-rb9rm5yl6r 4 месяца назад
አወ ደርባባሆናለች
@Sariy177
@Sariy177 4 месяца назад
የስደት እህቶች ንፁህ አፍቃሪ ይስጣችሁ
@Suye444
@Suye444 4 месяца назад
❤❤❤❤❤
@SikoSilo-bz7hm
@SikoSilo-bz7hm 4 месяца назад
❤❤
@eduyedingillijedu2494
@eduyedingillijedu2494 4 месяца назад
አሜን
@suakkrsuakkr6179
@suakkrsuakkr6179 4 месяца назад
AMNE
@user-ks1nb5ke9i
@user-ks1nb5ke9i 4 месяца назад
አሚንንን😢😢
@HtymiTuba5335
@HtymiTuba5335 4 месяца назад
ማሪናን እና ቶፊቅን የሚወድ ብቻ 👍
@user-ns9hh5uc4u
@user-ns9hh5uc4u 4 месяца назад
መሪናየ እንኳን ወለድሽ ልጅን በልጅነት መውለድ ደስታ ነው በረከት ነው ጉልበት ሳይደክም ማሳደግ ደስ ይላል❤
@MDARIF-rh4cd
@MDARIF-rh4cd 4 месяца назад
ማሪናና ቶፊቅ የጎደኝነት ጥግ ማሻአላህ ስታምሩ ሁሌም አብራችሁ ስሩ ማሪና ቆንጆ እንኮንምወለድሽ ደሞ ውፍረትያምርብሻል
@ስአዲውሎየ
@ስአዲውሎየ 4 месяца назад
ከሴትጋ ሰለተቃቀፍነው ማሻአላህ ይምትሎት
@user-he8tw5de4d
@user-he8tw5de4d 4 месяца назад
​@usውዴደምረኝእስቲer-ph6sh3wu3t
@MDARIF-rh4cd
@MDARIF-rh4cd 4 месяца назад
@@user-he8tw5de4d ደምሬሻለሁ
@user-he8tw5de4d
@user-he8tw5de4d 4 месяца назад
@@MDARIF-rh4cd ጀዛከላኸይረንእህቴ
@tmaniacell7750
@tmaniacell7750 4 месяца назад
በፊት አብራችሁ ስትሰሩ እንዴት ደስ እደምትሉ ነበር እውነተኛ ጓደኛ እንዲህነው አብራችሁ ባሰሩም ጓደኝነታችሁ እዳለነው❤ማሪና ቆንጅዬ ሴት ስታምሪ ውፍረት በጣምነው ያማረብሺ እዳቀንሺ❤
@mubetube_afiya2353
@mubetube_afiya2353 4 месяца назад
ማሪና ከወለድሽ አምሮብሻል ባልሽ ተንከባክቦሻል ማለት ነዉ ከጀርባ ያለዉን ሚስጥር ንገሪን እኛም እንድንማርበት ቪዲዮ ስሪልን❤👍
@Fereju-w4g
@Fereju-w4g 4 месяца назад
🎉🎉🎉የብዙ ሰው አይቻለሁ ከመቸው ወለደች የሚል ያተም ነው ብለን ነበር ነገሩማ😅አፍርንጅ አንድነታችሁ በመቀጠሉ ደስ ይላል በርቱ❤
@user-rx1vh4pq2k
@user-rx1vh4pq2k 4 месяца назад
ክክክክክክክ ወይናየ ትክክል ነህ ጓደኚነት ክብር ነዉ
@MsMoriyom-bu5od
@MsMoriyom-bu5od 4 месяца назад
እኮ😂😂😂😂
@tigisttapese
@tigisttapese 4 месяца назад
❤❤❤www😅
@zindzind3952
@zindzind3952 4 месяца назад
እኮ
@abdullaw6274
@abdullaw6274 4 месяца назад
ግልፅስለምትናገርደስትለኛለክዊናዬ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@marimamarima6303
@marimamarima6303 4 месяца назад
ወላሂ እኔም የወንድ ጓደኛ ነው የሚወጣልኝ ወዶች የዋህ ናችሁ ሴት ብዙም
@SaraSara-rk5dl
@SaraSara-rk5dl 4 месяца назад
እንየም🎉 ግን ሰዉ ሸፍዳ ያለኛል እንዬ ግን ሽፍዳን የምባላዉ አሰብየዉሙ አላቅም😅😂
@eduyedingillijedu2494
@eduyedingillijedu2494 4 месяца назад
እንደኔ ነሽ😂😂😂
@user-fo8je1md8n
@user-fo8je1md8n 4 месяца назад
❤❤❤❤❤አንዲትአለችአይቀይብም ኝ ያረብ ብዙሀናልኛለች የኔዉዲ
@user-lr6tn7ml7p
@user-lr6tn7ml7p 4 месяца назад
ወላሂ እኔም ሴቶቹ አይመቹኝም
@user-wx5yy8ib4x
@user-wx5yy8ib4x 4 месяца назад
እኮ ሀራምስለሆነ ለዛነው የሚመችሽ ምግዜምኮ መጀል ይጣፍጣል ለግዜው የወድ ጓደኛ የሚባልነገር የለም በስልምና የሴት ጓደኛ ከመረጥሽ ከናትልጂ አይተናነሱም ግን መጀመሪያ እኛ ከምርጓደኛ የመሆን ብቃት ይኑረን
@baniaychu7478
@baniaychu7478 4 месяца назад
ባልሽ ግን ጥሩ ሰው ነው በእውነት ማሪናዬ❤
@ማሪያምየአበርችኝ
@ማሪያምየአበርችኝ 4 месяца назад
Betam yeni bali eqan kewedi goadega shayi buna maleti yikirina edew tikur bilew kayougi erasu asitewugi mihadu yimesilewal edeti edemiyakorfi
@gjyvng738
@gjyvng738 4 месяца назад
በጣምየኔባልቢሆንያቀኛልወደቤትአያሥገባኝም
@user-fo8je1md8n
@user-fo8je1md8n 4 месяца назад
😂😂😂😂😂😂😂😂በጣም
@user-fo8je1md8n
@user-fo8je1md8n 4 месяца назад
​@@gjyvng738😂😂😂😂😂
@fjdj9321
@fjdj9321 4 месяца назад
በጣም ግን መቆጣጠር አለበት የኔው ቢሆን በዛው ድፍቶኝ ነበር😢
@user-sj9xj2pz5j
@user-sj9xj2pz5j 4 месяца назад
ቶውፊቅ ግን ማሪናን ይወዳታል ውበቱም ፈገግታውም ከሷ ጋር ሲሆን በጣም ያምርበታል
@imubilal6947
@imubilal6947 4 месяца назад
አንዳንዶቹ ወንዶች እሚስቱ ጋር ሲሆን ኮፍታራ ነው የሚሆነው እኛ ሀገር ወንድ ወንድ ሁን ሲባል ፊቱን አባጨንጓሬ ነው የሚያደረገው ፊት በማጨማደድ ወንድነት ይመስላቸዋል ግን ወንድነት ማለት እሚስቱ ፊት መሣቅ ማስደሰት በቃ ወንድ ማለት ሁሉንም አሟልቶ ሚስቱን በሁሉም ነገሮች የሚያስደስት ነው ጀግና ጀግና ወንድ ማለት ለእኔ
@zinetanwaeryoutube4808
@zinetanwaeryoutube4808 4 месяца назад
ያሥታውቃል ፍቅር አለበት😅😅😋😋
@ArsemaDemeke-rq6gm
@ArsemaDemeke-rq6gm 4 месяца назад
አዎ ከሳ ጋር ሲሆን ደስተኛ ነው
@KamilaAli-fg5sr
@KamilaAli-fg5sr 4 месяца назад
አረፉ ሚስቱን አታሸክኳት
@user-vl6ck5ko6k
@user-vl6ck5ko6k 4 месяца назад
አቤት ወሬ በምን አወቅሽ የሳቀ ሁሉ ይወዳል ማለት ነውደ አብዛኛው የአረብ ሀገር ሴቶ የሳቀላችሁ ሁሉ ይወደኛ እያላችሁ እኮ ነው አጥቧችሁ የሚሄደው የሚወዳትንማ በሀላል ይዟል
@Samry-bm1ep
@Samry-bm1ep 4 месяца назад
ዉፍረት ሲያምርባት እንዴት ደስ እንደምትሉ❤
@WiaTube770
@WiaTube770 4 месяца назад
ቶፊቅ ግን ከማሪና ጋር ሲገናኝ ጭንቀቱ ይለቀዋል 😂😂😂
@f8863-z7k
@f8863-z7k 4 месяца назад
😂😂😂😂ጉድ
@eexx2496
@eexx2496 4 месяца назад
ፈቅር አለበት ያዉ እማያገናኝዉ ነገር ስላለነዉ 😂😂😂😂😂😂
@user-jj6jo5pj4n
@user-jj6jo5pj4n 4 месяца назад
በጣም
@user-fo8je1md8n
@user-fo8je1md8n 4 месяца назад
😂😂😂😂😂😂😂
@madenamohmood
@madenamohmood 4 месяца назад
እር ቸው ባለ ትዳር ነው​@@eexx2496
@SalamaSalama-ju8ex
@SalamaSalama-ju8ex 4 месяца назад
ቅመሞችየ ያሰብንዉ ተሳክቶ ሀገራችን ሰላም ሁኖ ወልደን ለመሳም ያብቃን😢❤❤መሮኛል የመዳም ጩከት😢ጓደኝነት ትልቅ ስጦታ ነዉ አይለያችሁ❤😊
@user-ks1nb5ke9i
@user-ks1nb5ke9i 4 месяца назад
አሚንንን😢😢
@ሀኒደምሰው
@ሀኒደምሰው 4 месяца назад
አሜን አሜን አሜን
@Ynesr
@Ynesr 4 месяца назад
አሜን የ ራ ብ 😢
@KaleAfso-gw8fc
@KaleAfso-gw8fc 4 месяца назад
አሚንን ያረቢ
@fbjxcfhfdh9041
@fbjxcfhfdh9041 4 месяца назад
❤❤
@zuzumchale
@zuzumchale 4 месяца назад
ማሪና ወፈረች መውለዷ ተስማምቷታል እንኳንም ወለድሽሽ 😍😍አንደኛ ኮማች ነኝ😂😂
@DadaTube225
@DadaTube225 4 месяца назад
አሰላሙአለይኩም እሕቴ ደምሪኝ❤❤
@user-tj4ne1tp1i
@user-tj4ne1tp1i 4 месяца назад
አምሮብሻል እህት ልጂ በልጂነት ነዉ ዉደ እግዚአብሔር ያሳድግልሽ❤❤❤❤❤
@BelievedGod
@BelievedGod 4 месяца назад
ልጅ መውለድ በጣም ነው የምፈልገው ለምን አትወልጂም የሚለው ሰው ብዛቱ ግን ደግሞ ሊሆንልኝ አልቻለም እግዚአብሔር በቅርቡ እንደሚፈቅድ ተስፋ አደርጋለሁ በእውነት 🥹🤲
@user-jx2xh5io5s
@user-jx2xh5io5s 4 месяца назад
ሁለቱ ግን የሆነ የሚመች ነገር አላቸው የምር ይመቻቸው በነፃነት ነው የሚሰሩት❤
@MeklitTube-vx6hq
@MeklitTube-vx6hq 4 месяца назад
❤❤❤❤❤ደሥ ሢሉ❤❤❤
@user-dk7kj2vq2x
@user-dk7kj2vq2x 4 месяца назад
ሙዳቸው አንድ ነው
@ruthkidane6643
@ruthkidane6643 4 месяца назад
ጎበዝ የኔ ቆጆ በጊዜሽ ተጠቀምሽበት ነገ ከነጎዳያ አየሉ ማይወልዱበት ጊዜ ይደርሳሉ አቺ በጣም አዉቀሽበታል❤❤❤❤
@SuSu-ch8np
@SuSu-ch8np 4 месяца назад
መጥፎ ሠርቶ መጥፎ ከሚያናግር ሠው ጠብቀኝ ያረብ ለማንኛውም አላህ ይሂድኩም
@user-pf3rc8iq7k
@user-pf3rc8iq7k 4 месяца назад
ዉነት ነዉ ልጅ በልጅነት ነዉ እኔ 23 አመቴ ነዉ አላህ እድሠጠኝ ዱአ አድርጉልኝ መዉለድ በፍት አልፍልግም ነበር አሁን ግን አላህ ሷሊህ ልጅ እድወፍቀኝ ዱአየነዉ ያረብ😢
@user-ry1qt7cj3x
@user-ry1qt7cj3x 4 месяца назад
አላህ ይሥጥሽ እህቴ እኔ 24አመቴ ነዉ የ6አመት ጎረምሣ አለኝ አልሀምዱሊላህ
@user-pf3rc8iq7k
@user-pf3rc8iq7k 4 месяца назад
@@user-ry1qt7cj3x አላህ ያሣድግልሽ ታድለሽ
@Hsygg
@Hsygg 4 месяца назад
የኔ ቆንጆ ልጅ በልጅነት ነው እንኳን ደስ አለሽ እግዚአብሔር አምላክ ያሳድግልሽ❤❤😊
@sabo8756
@sabo8756 4 месяца назад
ማሪና በጣም አምሮብሻል የኔ ቆንጆ ❤❤❤❤
@menbiasalfa.a
@menbiasalfa.a 4 месяца назад
እንኳንም ተገናኛችሁ ተወፊቅና መሪና መሪና አምሮብሻል ተውበሻል ፊትም ቀጭን ሆነሽ ታምሪያለሽ አሁንም ወልደሽ ልክ እንደልጅ ፊትሽ ሳሙኝ ሳሙኝ ይላል ልጅሽን እግዚአብሔር ያሳድግልሽ
@tube-vs6rd
@tube-vs6rd 4 месяца назад
ቶፊቅ ከፊትህ የማነባቼው ጥልቅ የሆነ ወድማውይ ፍቅር አለብህ ከማሪና እሷም እዳተው መቼው እዳትለያዬ በየጊዜው ተጠያየቁ በችግር በደስታ በበአላት ቀን ተገናኙ ቤተሠብ ሁኑ አተም ውለድ
@hayatmko9818
@hayatmko9818 4 месяца назад
ውፍረትሽ በጣም ያምርብሻል እዳትቀንሺ ማሪናዬ
@DadaTube225
@DadaTube225 4 месяца назад
አሰላሙአለይኩም እሕቴደምሪኝ❤❤
@hayatmko9818
@hayatmko9818 4 месяца назад
@@DadaTube225 እሽ ማማዬ
@DadaTube225
@DadaTube225 4 месяца назад
@@hayatmko9818 ሹክረንእሕቴ❤❤❤
@user-bk1cm9xi7j
@user-bk1cm9xi7j 4 месяца назад
አላህዋ ለማሪና የሰጠሀትን ዉፍረት ለኔም ስጠኝ ሁለት ወልጀ 47 ኪሎ ነኝ
@Zhara-o4e
@Zhara-o4e 4 месяца назад
ይሄ ነገር አዲስ ነው አንዴ በእናቶቻችን አላያቹም አንዴ ሲወልዱ እንዴት እደሚመቻቸው ስትወልዱ ታያላቹሁ
@user-if5hg7cc7p
@user-if5hg7cc7p 4 месяца назад
ምነው እኔ በከሳሁ
@DadaTube225
@DadaTube225 4 месяца назад
አሰላሙአለይኩም እሕቴደምሪኝ❤❤
@asqw6481
@asqw6481 4 месяца назад
ህሊብ ኒዶ ጠጪ ያወፍራል ኢንሻአላህ ሩዝ በለበን
@user-tc7gh3fr5j
@user-tc7gh3fr5j 4 месяца назад
አሚን ያረብ ለኔም 39ኬሎ ወላሂ😢
@አብርሽ
@አብርሽ 4 месяца назад
ቶፊቅ ሶፊ ለምን አልወሰድካትም 🙏🙏🙏♥️♥️♥️
@hilamoo928
@hilamoo928 4 месяца назад
ለመላላጥ እዲመቸዉ
@chuchulakew7211
@chuchulakew7211 4 месяца назад
ማለት አለመውደዱን በምን አወቅሽ
@jemyimet404
@jemyimet404 4 месяца назад
​@@chuchulakew7211አቤት እሩጫ😂
@muzelyashefahasen9015
@muzelyashefahasen9015 4 месяца назад
ኡኡኡኡ አረ እናተስ ኮመተሮች ጥያቄአች ሲከብድ😂😂😂
@አብርሽ
@አብርሽ 4 месяца назад
@@muzelyashefahasen9015ምድነው የከበደህ
@MOMINAAWOL
@MOMINAAWOL 4 месяца назад
ምናለ አሰላም ዋለኩም ብትል ሙስሊም አደለህ በዘውም አጅር አለው
@DadaTube225
@DadaTube225 4 месяца назад
አሰላሙአለይኩም እሕቴደምሪኝ❤❤❤
@zainabahmed5187
@zainabahmed5187 4 месяца назад
አላህ ያአግራልንሰ
@EfremTube21
@EfremTube21 4 месяца назад
ማሪና ስላየዉሽ ደስስ ብሎኛል❤️🙌🏻
@eduyedingillijedu2494
@eduyedingillijedu2494 4 месяца назад
ኤፋዬ
@MedTi-jv2wh
@MedTi-jv2wh 4 месяца назад
ኤፍ❤❤
@user-dx5kf7hf6l
@user-dx5kf7hf6l 4 месяца назад
❤❤❤❤
@Yyyhyuu-zx1df
@Yyyhyuu-zx1df 4 месяца назад
ኤፉዬ❤❤❤❤
@ryytrtty5114
@ryytrtty5114 4 месяца назад
ኤፋየ ምርጥሰዉ እኔኮ የምወድህ ለሴትልጂ ያለህ ክብሮ❤❤❤
@ArsemaDemeke-rq6gm
@ArsemaDemeke-rq6gm 4 месяца назад
በጣም ይዋደዳሉ ደስ የሚል ጋደኝነት ❤
@mesifkr-or2lc3qb2g
@mesifkr-or2lc3qb2g 4 месяца назад
ታምራላችሁ ማሪና አምሮብሻል የኔውድ❤❤
@Yalfal2009
@Yalfal2009 4 месяца назад
ለአንድት እናት ከልጇ በላይ ምንም ደስታ ሊሰጣት እ ይችልምእኔም በልጅነቴ ነው የወልድኩት አሁን ግን ትቻት ስደት ላይ ነኝ አሁን ዩቲብ ክፍቻለሁ አገር ልገባ ነው አበረታቱኝ ስወዳችሁል እህት ወንድሞች እልጀ ጋ መስራት እፈልጋለሁ
@gjfh2450
@gjfh2450 4 месяца назад
ደመርኩሽ
@Yalfal2009
@Yalfal2009 4 месяца назад
@@gjfh2450 አመሰግናለሁ❤❤🙏
@user-dx5kf7hf6l
@user-dx5kf7hf6l 4 месяца назад
❤❤❤❤❤❤❤
@hayat227
@hayat227 4 месяца назад
ባሏግን ተመቸኝ ወላሂ ነፃነት ይሰጣታል
@Ema244ufk
@Ema244ufk 4 месяца назад
በጣም ❤
@user-mw5cw4ub3q
@user-mw5cw4ub3q 4 месяца назад
አምሮብሻል እናትነት ያሣምራል
@user-xc4ig7pg7e
@user-xc4ig7pg7e 4 месяца назад
ኣረ ስትገናኙ ያለው ሙዚቃ ኣረ ሶፊ ትግስቱን ይስጥሺ 😂
@hayatfkr7832
@hayatfkr7832 4 месяца назад
ግን ማሪና በጣም ቆጆ ነችኮ
@hadiya9006
@hadiya9006 4 месяца назад
ባድ ስላየሀችሁ ደስ ብሎኛል የማሪና ዉፍረት ደሞ ያምራል አምሮብሻል❤
@user-or5uq3dh7i
@user-or5uq3dh7i 4 месяца назад
መሻአላ ማሪናየ አላህ ያሳድግ ለሽ ልጅሽን ውደ
@mrabdula5342
@mrabdula5342 4 месяца назад
ወላሂ ቶፊቅ ከማሪና ሰወን ዉበቱን ይደፍበታል ፈ ገ ግተዉ የተለየነዉ ❤❤❤❤❤ ማሪና ከወለደች በዋላ ወፍራለች
@user-yn2ob3xm2x
@user-yn2ob3xm2x 4 месяца назад
በጣም ደሥ ትላላችሁ ቶፋዬ💞❤
@zahrahmohemd3204
@zahrahmohemd3204 4 месяца назад
ማሻአላህ ማለት ከበደኝ እንጂ እንዴት እንደምታምር ከአይን ያውጣሽ
@user-he8tw5de4d
@user-he8tw5de4d 4 месяца назад
ደምሪኝእህት
@user-jk5qg5il6g
@user-jk5qg5il6g 4 месяца назад
ለምን ይከብዲሻል የሚያምር ነገር ስታዮ ማሻአላህ በሉ ዶአም አርጉለት ነው ያሉን ረሱላችን ሂወት ያለውም ሆነ የለለው ነገር ለምሳሌ ሰው እሰሳም ቤትም ብቻ ደስ የሚላችሁነገር ስታዮ ማሻአላህ ላቁወተ ኢላቢላህ በሉ የተባልነውኮ አይንናስ እዳንበላውነው❤
@user-he8tw5de4d
@user-he8tw5de4d 4 месяца назад
@@user-jk5qg5il6g ደምሪኝእህት
@zahrahmohemd3204
@zahrahmohemd3204 4 месяца назад
@@user-jk5qg5il6g ለክሪስቲያንም ይባላል እንዴ
@user-jk5qg5il6g
@user-jk5qg5il6g 4 месяца назад
@@zahrahmohemd3204 አወ ክርስቲያንን የፈጠረው አላህ አይዴለምዴ
@uaesara8261
@uaesara8261 4 месяца назад
ወይ እኛ ያልሰጡን ነው ሰናወራ የነበርው የቶፌቅ ልጄ እያል ን ፈጣሪ ይቅርበለን ጎአድኜነታችሁ ደሰ ይላል
@halima7993
@halima7993 4 месяца назад
😅😅😅😅😅
@አቢቲነኝስደተኛዋ
@አቢቲነኝስደተኛዋ 4 месяца назад
እውይይይይይ ማሪና እንደት እንዳማረባት በቃ የሴት ውበት አመጣሽ እንኳን ለዚ ክብር አበቃሽ እኔም በ15 አመቴ ነው የወለድኩት አሁን ኅደኛየ ሁናለች ❤❤❤❤❤❤❤
@yarab4997
@yarab4997 4 месяца назад
የተውፊቅና የማሪና ፍቅር ደስ ይላል የሚሊችሁ ላይክ
@AlainAll-de1yf
@AlainAll-de1yf 4 месяца назад
ቶፊቅ እዲ ፈገግ ምትልበት ቀን ነበር የናፈቀኝ😂😂😂ማሪናዬ ድሮም ቆጆ ነበርሽ አሁን ደሞ ሞናሊዛን መስለሻል❤ ቶፊቅም ዉለድ ምድነዉ ምጠብቀዉ😂😂
@kokobeKokobe-ww6gv
@kokobeKokobe-ww6gv 4 месяца назад
ዋውየኔውዲ በጣምነው ያመረብሺ የኔቆንጆ ልጂሺም በጣምነው የሚያምረው እግዚአብሄረ ያሣዲግልሺ በተረፈቶፊቅም አምረብሀል ❤❤❤
@አማራዊቷ
@አማራዊቷ 4 месяца назад
ቶፊክ ጥያቄ መልስ ሶፊ ለምን አልሔደችም????
@user-yg5nu6uw3f
@user-yg5nu6uw3f 4 месяца назад
የኔ ቆንጆ አምሮባታል ማሽላ ♥️♥️♥️♥️
@user-zu1bc6zj6r
@user-zu1bc6zj6r 4 месяца назад
ልጅ በልጅነት ነዉ እኳን ወለድሺ ጥሩ አድርገሺ ተከባከቢዉ
@user-ld9gn9om4c
@user-ld9gn9om4c 4 месяца назад
ስታምር ማርያምን ቆንጆ ነሽ
@user-qk5tf4em3h
@user-qk5tf4em3h 4 месяца назад
እኔ ይችን ባፈቅር እጋደላለሁ ሰውጋ ወላሂ
@user-mw6zc4cc9c
@user-mw6zc4cc9c 4 месяца назад
እንደት ነው የምታምሩት ማሪና ቆንጅዬ መዋደድ እኮ ትልቅ ነገር ነው አምሮብሻል የና ቆንጅዬ ማሪና ፉታ ያለች ልጅ
@user-ur1qh8no2r
@user-ur1qh8no2r 4 месяца назад
ቶፍቅ ግን ማርና ጋ ስሆንን ስቅ በስቅ የሚሆነው ነገር😂😂😂😂
@baniaychu7478
@baniaychu7478 4 месяца назад
😂😂
@SofiaHassan-eo3lu
@SofiaHassan-eo3lu 4 месяца назад
በቃአዳድሰውየደስታሚጭነው
@eduyedingillijedu2494
@eduyedingillijedu2494 4 месяца назад
😂😂😂
@ayisheayimam3858
@ayisheayimam3858 4 месяца назад
አቤት ነገረኘኚነት 😂😂😂😂
@user-ls8su1gh6t
@user-ls8su1gh6t 4 месяца назад
ዉነሽነው ከሶፋጋር ሲሆን ሊላሰው ነው
@user-xc4ig7pg7e
@user-xc4ig7pg7e 4 месяца назад
ወይኔ መውለድ የምፈራው የሚመጣውን ውፍረት ስለማስብ ነው😂 ማሪና ግን በጣም አምሮባታል❤
@user-qd9hd7wm4n
@user-qd9hd7wm4n 4 месяца назад
😅😅😅
@user-qd9hd7wm4n
@user-qd9hd7wm4n 4 месяца назад
በውለድ ፅጋነው
@HaymiTube138
@HaymiTube138 4 месяца назад
ማሪና ወፍረሻል በቃ መዉለድ እና ማግባት ይሻላል ማለት ነዉ😂😂❤
@zemenaybaye7457
@zemenaybaye7457 4 месяца назад
አንችም ቶሎ በይ እና ወፍሪ😂
@zlove8485
@zlove8485 4 месяца назад
😂
@ራኬብ
@ራኬብ 4 месяца назад
ሔሉ አንቺም ሞክሪው
@user-dk3zn5id7k
@user-dk3zn5id7k 4 месяца назад
ዳይ ወደየ ትዳር ግረ ጎኔ የት ነህ😢
@hayatmyl9900
@hayatmyl9900 4 месяца назад
አንቺም ዉለጅ endwefiri😂😂
@Leyla-fp9xf
@Leyla-fp9xf 4 месяца назад
ኦማጉድነሥ አምሮባታል ቦቦዲኖመሥላ የለም እንዴእሥቲ እሣነት የምትሉ ላክ ግጩ
@ftafta-cc9zh
@ftafta-cc9zh 4 месяца назад
ማርያና እንደት እንዳማርብሽ የኔ ቆንጆ ሁሌም እምር ይበልብሽ
@salam9960
@salam9960 4 месяца назад
የኔ ጥያቂ ማሪና ጋራ ስኪድ ሶፉያን ለምን አልሄደችም😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@SofiaHassan-eo3lu
@SofiaHassan-eo3lu 4 месяца назад
ካሜራማንእደሆነች
@gjyvng738
@gjyvng738 4 месяца назад
እኔስከርሞኛል😅😅😅
@አማራዊቷ
@አማራዊቷ 4 месяца назад
እኔም ገርሞኛል😮😮😮😮
@user-qk5tf4em3h
@user-qk5tf4em3h 4 месяца назад
ሴት ልጅ ከቤት አወጣም😂😂😂
@አማራዊቷ
@አማራዊቷ 4 месяца назад
@@user-qk5tf4em3h ይሻላል😁😁😁ለምን ይች ወጣች ጠይብ እንደዚያ ከሆነ🤣
@user-ti5sm1zh2f
@user-ti5sm1zh2f 4 месяца назад
እድት እዳማርብሽ ኧረጊታየ የኔንም ህይውት አለምልምልኝ
@furtunatsgab6666
@furtunatsgab6666 3 месяца назад
Ayzosch ❤
@Irfnwhendnujdnalrtkmsm
@Irfnwhendnujdnalrtkmsm 4 месяца назад
የቶቅ ደሰታ ከማሪና ጋ ሲሆን በጣም የለያን❤
@user-fb2pw1ui9v
@user-fb2pw1ui9v 4 месяца назад
አላህ ሂዳያ ይስጥክ ወድሜ ተዉፊቅ አላህን ፍራ ከሀጂ ነብይ ሴት ጋር አትላላጥ ከሀላልክ ከሶፊ ጋ ተዝናና አላህን ፍራ
@user-ow5xy6mx7t
@user-ow5xy6mx7t 4 месяца назад
ምቀኛ ሁላ 😡😡😡አንቺ ፈጣሪሽን ፍሪ የሰው ነዉር ምትከታተይ
@halimo1255
@halimo1255 4 месяца назад
ንገራ ንገራዉ ምከረዉ ምከረዉ እንቢ ካለ መካራ ይምከራዉ ወንዲም ቶፍቅ ሁሉም ቀሪ መሆኑን አትዘነጋዉ አላህ ራቢ ጄናጃላሉ አደቢ ያለከ ወንዲ እንዲትሆን አስጠንቅቆካል ማለቴ ሙስልም ነኝ ካልክ👈
@mehbobamahnooba
@mehbobamahnooba 4 месяца назад
አንደኛ ነኝ ሆኖልኝ ላይክ አድርጉኝ እስኪ 👍👌 ማን ነው የማሪና እና የቶፊቅ የጓደኝነት ጥግ አያችሁ ስታምሩ ❤❤❤❤ የማሪና እናትነት ያማረባት ቆንጆዬዋ እናት🎉🎉🎉😢🎉🎉
@Tube-gy8hm
@Tube-gy8hm 4 месяца назад
ማሻአላህ እኔ የገረመኘ የማሪናውፍረት🎉🎉🎉❤❤
@user-wi6iw3we1m
@user-wi6iw3we1m 4 месяца назад
እኔኮሚገረመኝ ያጀማአ የዝችልጅ ዉፍረትነዉ አሁንእኔም እወፍራለሁ ብወልድ ጎበዝ ቢራቢሩ ነበረችኮ እስኪ የዱሮ ቪዶዋን እዩና😂😮😅❤ፈጣሬዬ😂 እኛንም ሹፈን😂
@eduyedingillijedu2494
@eduyedingillijedu2494 4 месяца назад
😂😂
@A12Galaxy-vp5hd
@A12Galaxy-vp5hd 4 месяца назад
😂😂😂እኝምተስፋአለን😅😅
@amrazaz1232
@amrazaz1232 4 месяца назад
ክክክ በጣም ነው የሚገርመው ደግሞ ውፍረቷ አመረባት
@Ynesr
@Ynesr 4 месяца назад
ማሽላ ልጅ በልጅነት ደሞ ስታምር ማሻ ላ ❤❤
@HdHd-ym4il
@HdHd-ym4il 4 месяца назад
የዚች ልጂ ቁጂና ማሽአላህ
@user-he8tw5de4d
@user-he8tw5de4d 4 месяца назад
ደምሪኝ
@HdHd-ym4il
@HdHd-ym4il 4 месяца назад
@@user-he8tw5de4d ምድነው መደመር የኔ ውድ
@user-he8tw5de4d
@user-he8tw5de4d 4 месяца назад
@@HdHd-ym4il ሰብስክራይብማለትነው ጡሩትምህርቶችምአሉተጋብዘሻል የኔእህት
@HdHd-ym4il
@HdHd-ym4il 4 месяца назад
@@user-he8tw5de4d አድርጌሻለሁ የኔ ማር አብሽሪ
@qweqwe444
@qweqwe444 4 месяца назад
ሁለታችሁ በአንድ ሰኔ ትሆኑ ስታምሩ ብዙአመት የኖራችሁነዉ የሚመስል ኑሩልን ❤❤❤❤ አንተከእሷጋር ስትኖ ትደምቃለህ
@salzeyodi3946
@salzeyodi3946 4 месяца назад
እዳዉ አንተልጅ አላህ ሱበሀነወተአላ ከነሚስትህ ይምራችሁ ወላሂ ከሀጅነብይሴትጋር ለምን ትነካካለህ ሚስትህም ትነካካለች ከሀጅነብይወድጋር ኢናሊላሂ ወኢናኢለይሂ ራጅኡን ነብዩ ሙሀመድ ሀጅነብይሴትከምጨብጥ አናቴን በወስፌ ብጨቀጨቅ ይበልጥብኛልአሉ 😢😢😢😢አላሁአክበር ላኢላሀ ኢለላህ አንተኮወድሜ ሙስሊምነህ ምንየመሰለዉን ፀጋነዉ የሰጠህ አላህ መቸእደምትሄድ ወደመዉት አታቅምና አላህን ፍራዉ😢😢
@tigisit2534
@tigisit2534 4 месяца назад
😮የገነት ቁልፍ በእጅሽ ያለ አስመሰልሽው እናቱ የሲኦል የሰው የለም
@salzeyodi3946
@salzeyodi3946 4 месяца назад
@@tigisit2534 እኔበጌታየ በአላህ ነዉ ገነት እዳች በየሲስናበማሪያምነዉ አልልም ሲቀጥል ምናገባሽ ካፋርጋ መዋደድ ማብዛትየለበትም እናተ እጨት ስለምታመልኩ የጃሀነብ ሙክት
@user-ot2mc3lk3o
@user-ot2mc3lk3o 4 месяца назад
ደነዝ ዝም ብይእዉነት ነው ያለችዉ እልምናችን አይፍቅድም
@AuufYgcc-hk4vw
@AuufYgcc-hk4vw 4 месяца назад
ማሸአላህ. መወለድ ካወፈረ እኛም እንወልዳል ኢሸአላህ. አላህ ይወፍቀኝ እኔንም ያረብ ምኞቴ ነው እና ተውፍቅና ማሪና የጎደኝነት ጥግ ናችሁ ሶፊንም ይዘህ መሄድ ነበረብህ❤❤❤
@user-he8tw5de4d
@user-he8tw5de4d 4 месяца назад
ድምሪኝ
@user-uf7iz6fu6x
@user-uf7iz6fu6x 4 месяца назад
ዘና ነዉ ያልከዉ ቶፊቅ የዛሬዉ ኮፊደስ የለለ ነዉ ሌላም ጊዜ በዚህ ሁኔታ ስራ ጥንድ ሆናችሁ በነበር ብየ ተመኘሁ አዳድ ሠወች ላይሆኑን / ላይቀጥል የደስታ ምጭ ይሆናሉ በጣም ነዉ የምታምሩት ነፃነታችሁ ከዉበት ጋ
@user-xv6ny7by2t
@user-xv6ny7by2t 4 месяца назад
ከሞደል ወደ ወደል ዞርሺ ማሪና 😂😂😂 ሥታምሩ ❤❤❤
@medim-vv5co
@medim-vv5co 4 месяца назад
የኔ አትጠገቡ እዴት እደምወድሽ 🎉🎉
@jgsgsghcsv9530
@jgsgsghcsv9530 4 месяца назад
ወልደሽነው እንኳን ማርያም ማረችሽ እኔደስይለኛል ሙስሊምና ክርስቲያን ጓደኛ ሲሆን ደስይለኛል የድሮውን ፍቅር ያምጣልን ታምራላችሁ❤❤❤
@user-ti5sm1zh2f
@user-ti5sm1zh2f 4 месяца назад
የዚችልጅውፍረት ገርሞኛል ማሻአላህ
@enanu7590
@enanu7590 4 месяца назад
በጣም ነው የተመቻት
@hhghgt-oc2zp
@hhghgt-oc2zp 4 месяца назад
ያምርባታል
@user-gv2nk8rg6i
@user-gv2nk8rg6i 4 месяца назад
ኮሜንትላይ የማይጠበቅነገረ አትፃፉ ሢጀምረ እነሡ ምረጥጓደኛሞችናቸው እግዚአብሄረን በጣምነው ደሥያላችሁኚ የኔውዶች❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@abduaeteyyfakeragrekrayeds8525
@abduaeteyyfakeragrekrayeds8525 4 месяца назад
ግንኮ ተሳስተህነው እንጂ የወለድኩት ብለሀል😂😂😂😂
@LailaLila-nb1bd
@LailaLila-nb1bd 4 месяца назад
😂😂😂😂😂😂😂😂🙈🙈🙈
@salzeyodi3946
@salzeyodi3946 4 месяца назад
ኧረአቦተዉኝ🤣🤣🤣🤣🤭🤭🙆🙆🙈🙈
@robekaeth3984
@robekaeth3984 4 месяца назад
ዋው ደሥላል ቶፍክና ማርና ሥለተገነኛችሁ ፈጣሪ ያሣዲግልሽ
@alialdhouri
@alialdhouri 4 месяца назад
በነገረችን ለይ ከወለቹ የለሁ ናቲ ነዉ የሄሊ ከፉቀሪ😅😅😅 የየ አለ
@eduyedingillijedu2494
@eduyedingillijedu2494 4 месяца назад
ይመስላል
@ryytrtty5114
@ryytrtty5114 4 месяца назад
ነዉ መሠል ዉጭ ሒዶ እያሉ ነበርኮ😅😅😅 አየሠዉ
@user-zp2sb1jg8t
@user-zp2sb1jg8t 4 месяца назад
እኔም ተስፋአለኚ ትወልድእወፍራለሁ አላህለዛዬብቃኒ
@user-xj6ne1zy8j
@user-xj6ne1zy8j 4 месяца назад
ማሻ አላህ የማሪና ውበት በጣም ቆንጆ ናት
@AbushEtanbetL-veme
@AbushEtanbetL-veme 4 месяца назад
ሳብስክራይብ ተባበሪኝ እህቴ❤
@muntahahussen7932
@muntahahussen7932 4 месяца назад
እውነት ቾፊቅ አላህ የስራህን ይስጥህ በጣም ያስዝናል እውነት😭😭
@user-mp2qe9yi6k
@user-mp2qe9yi6k 4 месяца назад
አላህንፍራ ቶፍቅ 8:48
@selamawitfiker914
@selamawitfiker914 4 месяца назад
ማሪና ❤❤❤ቶፊቅ የጎደኝነት ጥግ የኔ ቆንጀ❤❤❤❤
@user-tc7gh3fr5j
@user-tc7gh3fr5j 4 месяца назад
ኧረ ዉፍረት ደስ ሲል ማሻአላህ
@salwasaeed6815
@salwasaeed6815 4 месяца назад
የዚች ልጅ ባል ግን ምን አይነት ነው ያአሏህህህ ሚስቱ ከሌላ ወንድ ጋር እንደዚህ ስትሆን ምንም አይሰማውም የምን ስራ ነው እንደዚህ አይነት ስራ ወሰኽ
@user-zb1lz3vc2d
@user-zb1lz3vc2d 4 месяца назад
ማሪና ❤ ቶፊቅ የጎደኝነት ጥግ
@salwasalwa1870
@salwasalwa1870 4 месяца назад
ምርጥ ጓደኝነት ደግሞ ስወዳችሁ❤❤😊😊
@memomemorial2758
@memomemorial2758 4 месяца назад
ውውው ጎውዳንነት ጥግ ኡዑዑዑዑፍፍፍፍ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🕌💒ፍቅር ሃይማኖት ተከታዮች
@user-zs7eh3lj5b
@user-zs7eh3lj5b 4 месяца назад
ልክ እደኔ በልጅነትዋ ልጅ ወለደች ማሻ አላህ
@JjJj-lq5x24g
@JjJj-lq5x24g 4 месяца назад
ከእሢልምና ለማዊጣቲ ነዉ ምትሂዳዉ ኡንከኒም አልሄድካ ሀራምነዉ
@NaeemaImam-tp9fp
@NaeemaImam-tp9fp 4 месяца назад
😭😭ወገኖች ሌላ አገር ዜጋ 😥በሆነ አጋጣሚ ተገናን በእርግጥ እሱም አገሩን ለቁው ኢሮፕ ነው ጉረቤት አገር ነው ኢትዮጵያ ጋር አቂቃ በጣም ነው የምወደው እሱም እንደዛ ምን ላደረግ ልጆች ነው የፈራሁት
Далее
Как вам наши образы?🥰🥰🤍🤍
00:10
🍏 Устарели ОФИЦИАЛЬНО! 🤡
00:32
በጣም ከብዶናል
19:48
Просмотров 130 тыс.