Тёмный

በዐምስት ዐይኖቻችን ማየት የምንችለው ረቂቅ ዓለምና ድብቅ ምስጢር 

Dr Rodas Tadese አንድሮሜዳ Andromeda
Подписаться 350 тыс.
Просмотров 114 тыс.
50% 1

በሰውነታችሁ ስላሉ 5ቱ ዐይኖቻችሁና ማየት ስለሚችሉት ከፍተኛ ምስጢር በዚህ ቪዲዮ ላይ ስለተመለከታችሁና ታላቅ ዕውቀትን ስለጨበጣችሁ እናመሰግናለን።

Опубликовано:

 

28 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 369   
@BelayBekele-e6k
@BelayBekele-e6k 11 месяцев назад
ሰዎች ይህን ሚሰጢር ባለማወቅ ጠፍተዋልና ፈጣሪ ወደ ልቦናቸው ይመልሳቸው። ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድም አለም።
@zelalembekele9456
@zelalembekele9456 10 месяцев назад
Doc hlim Mayer yweklale
@zelalembekele9456
@zelalembekele9456 10 месяцев назад
Dr bhlim mayt maltis
@kidanetsigie145
@kidanetsigie145 2 года назад
መምህር ዘመንህን እግዚአብሄር ይባርክልህ!! ብዙ እውቀት አግኝተናል እጹብ ድንቅ ነው የፈጣሪ ስራ የራሣችንን ጥለን ለቃቃሚ መሆናችን የሚገርም ነው::
@hss1287
@hss1287 3 года назад
መምህር እኔ 2011 ነው የማውቅዎት የማውቀዎትም በአንደሮ ሜዳ የቴሌቪዥን ብሮግራም ነበር ከሰው ቤት ስስራ አሰሪዎቼ ኢትዮጵያ በጣም ነበር የሚከታተሉህ አሁንም ወደ ስደት ከመጣሁ በ3አመቴ አገኜዎት እና እናመሰግናለን ሰለ ትምህርተዎት ሰለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር አምላክ እውቀቱንና ጥበቡን ከዚህ በላይ ይግለፅለዎት ፕሮግራምህን ወደ ዃላ እየተመለስኩ አዳምጠዋለው
@fikerselam343
@fikerselam343 3 года назад
ጤና ይስጥልኝ እንኳን ደህና መጣህ መምህር መጋቢ ሀዲስ ሮዳስ በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነው። ቃል ሕይወት ያሰማልን ቅዱስ ልዑል እግዚአብሔር ፀጋ በረከትና እድሜና ጤና ይስጥልኝ ረዥም እድሜ ይስጥልኝ እመብርሃን ጥላ ከለላ ትሁንህ። የኢትዮጵያ ብርቅዬ ባለብርህ አይምሮ ነህ ቅዱስ እግዚአብሔር ይባርክልህ ውዱ መምህር። 💚💛❤️😍
@kirubeltilahun6421
@kirubeltilahun6421 3 года назад
እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ጨምሮ ይስጥልን መምህር
@A14-m1j
@A14-m1j 3 года назад
🙏🏾🙏🏾🙏🏾
@martaalene6329
@martaalene6329 3 года назад
Thank you so much
@YordanosF
@YordanosF 3 года назад
ሰላም ላንተ ይሁን መምህር!!ስለ በቀደሙ ድንቅ ዝግጅት ሳላመሰግን ማለፍ አልፈልግም!
@antehunegnbirhanu811
@antehunegnbirhanu811 4 месяца назад
Dear Dr. Rodas, what a man you are! I always attend your works. It is miracle and interesting. KEEP DOING
@kiduhd270
@kiduhd270 3 года назад
ለ ኢትዮጵያ ለዚ ትውልድ አስፈላጊ ወሳኝ ሰው የተከበሩ መጋቢ ዶክተር 😍ሮዳስ
@alsabereket9519
@alsabereket9519 Год назад
@bethelhemtadessa738
@bethelhemtadessa738 3 года назад
ትምህርትህ፡አይጠገብም፡ኑርልን፡ለኢትዮጵያ፡ታስፈልጋታለህ፡ወንድሜ
@yidnkzewdie8572
@yidnkzewdie8572 3 года назад
በሚገርም ሁኔታ ስላመለጠኝ ባዝንም ዶር የአቡነ ዘርአብሩክ ገድል ላይ አይኔን አውርልኝ ያሉትን አስታወሱኝ ክብር ይስጥልን
@tewahedo243
@tewahedo243 3 года назад
መምህር ቻናልዎ 100,000 ሰብስክራይብ አልፏል።ለምን የዩቲዩብ አዋርድ አይወስዱም? ምክንያቱም ይገባዎታል። አረ እንዲያውም ያንሶታል!!!
@maledachekol6594
@maledachekol6594 3 года назад
🙏🙏🙏
@mesfinworku9261
@mesfinworku9261 3 года назад
ዮዪ
@bettyanderson6315
@bettyanderson6315 3 года назад
በአሁን ወቅት እንዳንተ አይነቱን ሰዎች ቢበዙ ኖሮ ኢትዮጵያውያ ሀገራችን አሁን ያለችበት ምስቅልቅል ውስጥ አትገባም ነበር እግዚአብሔር ያክብልን🙏
@amaretchtademe2338
@amaretchtademe2338 3 года назад
የኢትዮጵያ አምላክ ከክፉ ሁሉ ሽፍኖ ይጠብቅልን::
@hababiy9747
@hababiy9747 3 года назад
በእውነት ግሩም ነው፡፡ ጥበበ እግዚአብሔር አይለየን
@danielmesele8724
@danielmesele8724 3 года назад
መምህርህራችን እንመድሀለን በርታልን። በቀጣይም እውቀትትን እደምትመግበን እርግጠኛ ነኝ።
@samikonjotina8705
@samikonjotina8705 3 года назад
አስቀድሜ ሰማይንና ምድርን ለፈጠር ልዑል ባህሪ እግዚአብሔር አምላክ ከጫፍ እስከ ጫፍ ስሙ የተመስገነ ይሁን ዱ/ር እሮዳስ ለስጠህን እውቀት እግዚአብሔር ይስጥልን ብዙ ነገር ተምሬአለሁ አሁን በጸጋ ይጠብቅልን ለአባቶቻችን ይህንን ሁሉ ምስጥር የገለጠ ፈጣሪያችን ለኛም በዚህ ለጠፋነው ትውልድ አባቴቻችን በቅድስና የሚያዬበትን እይነ ልቦናችንን ያብራልን ልቦና ይስጠን ሌላው ፪ጥያቄ አለችኝ አንድ ህጻን ከማህጸን እንደወጣ ነው አይኑ የሚከፈተው?ወይስ መቼ ሌላው ጥያቄዬ የልጄ ስም ስምንት ይባላል በቤተ ክርስቲያናችን አስተምሮ ብዙ ስው መስየም እንደማልችል ነው የሚነግሩኝ እኔ ግን ፫ የመጸሀፍ ቅዱስ ስም አድርጌ በእጣ ነው ፫ ጊዜ ይህ ስም የወጣው ከጊዜ አንጻር ባስቸግርህም ስትችል መልስ እንደምትስጠኝ እምናለሀኝ እግዚአብሔር ይስጥልኝ
@drrodastadeseandromeda9034
@drrodastadeseandromeda9034 3 года назад
ማሕፀን ውስጥ እያለም ማየት ይችላል። ስምንት ማለት ምንም ችግር የለውም ወይም ስለ 8 ምስጢር አቀርባለሁ
@bayoushasrese9658
@bayoushasrese9658 3 года назад
እናመሰግናለን ዶክተር ፈጣሪ እድሜኛ ጤና ይስጥዎት ምናለ ህዝብን በዘር የሚከፋፍሉ የፌስቡክ አርበኞች ከዚህ ተምረው ለትውልድ የሚጠቅም ነገር ቢያቀርቡ
@mollanega7386
@mollanega7386 3 года назад
Sela Selam Memhr :: Yemgerm Tmhrt new Eyastemarken yalew Ena Qal Hywet Yasemaln::
@felekechgeberemeskel4933
@felekechgeberemeskel4933 Год назад
ድክተር እግዚአብሔር ሰላም ጤና እና እድሜ ያድልልን
@adonayemesekelu1739
@adonayemesekelu1739 3 года назад
አሜነ አሜን አሜን መምህር ከልብ እናመሰግናለን
@lightsdiamondslifestyle4741
@lightsdiamondslifestyle4741 3 года назад
Selam Dr. selam ! thank you for all you teach us! we appreciate it so much!🙏🙏🙏
@abelwoldemariam9318
@abelwoldemariam9318 3 года назад
Thank You Rodas ! God bless You !
@laschalewwondimagegn8609
@laschalewwondimagegn8609 3 года назад
Legend man!! thanks for your volunteer given' knowledge
@ethiopianfoods8038
@ethiopianfoods8038 3 года назад
Amazing facts if it wasn’t for you I will never know this now for in my future never. I thank God he gave us someone like you
@fekertaethiopia9015
@fekertaethiopia9015 3 года назад
አመሰግናለሁ መምህር ❤️
@konjittesfaye8809
@konjittesfaye8809 3 года назад
ቃለኸይወት ያሰማልን የዕድሜ ዘመንዎን ያርዝምልን !!
@mahletshemsu857
@mahletshemsu857 3 года назад
በጣም ይገርማል መምህር እድሜ ይስጥልን
@eliasazazy679
@eliasazazy679 Год назад
Really, You're miracle Thank you.
@Marifa-mo7bj
@Marifa-mo7bj Год назад
Dr egzabhear edaman tena yestilen
@meronshimeles7009
@meronshimeles7009 3 года назад
በጣም የሚገርም ነዉ ፊደሎቻችን ምን ያህል ሚስጥሮች ናቸዉ!!!
@emebetmoges3318
@emebetmoges3318 3 года назад
ህፃን በእምነት ነኝ ፰ አመቴ ነው በጣም ነው ማደንቅህ
@hrhtrhgnhfhr2527
@hrhtrhgnhfhr2527 3 года назад
ሰላም ጤና ይስጥልን መምህር እኳን ደህናመጣህ 💚💛❤️🕊️🕊️🕊️🕊️
@fantayenegash3918
@fantayenegash3918 Год назад
አሜን አሜን አሜን
@Wow-xd3jf
@Wow-xd3jf 3 года назад
መምህር እንዴት አመሸክ እግዚያብሔር ይስጥህ ግን ቅር ካላለክ አንድ ሀሳብ ልበልክ ሰዓት እረጅም ቪዲዎ ታቀርባለክ ሙሉውን ማየት አንችልም ምክንያቱም የገንዘብ ጉዳይ አጠር አርግልን እባክህ ገንዘብ የሌለንም እንድናይ!!!!
@alemt1332
@alemt1332 3 года назад
Kidaselay at church ⛪️ I love it when I hear kisochu sekedsu. It takes me way behind this world especially I can feel it when the angles come dewel sedewel.
@Nolawi1221
@Nolawi1221 Год назад
Memhr ejg yidenkal gn kemenager befit yasebkut hono agegnahut ena desta tesemtognal
@temulala5367
@temulala5367 3 года назад
መምህር ስለምትሰጠን ትምህርቶች እግዚአብሔር ይስጥልን።እባክህ ዕፀ ሐረገወይን የተባለችው ቅጠል የት አካባቢ ነው የምትገኘው??ቅጠሏስ ምን አይነት ነው??
@meseretbaye8328
@meseretbaye8328 3 года назад
Amen Amen Amen Ayene Lebonachen Yaberalen
@israelabera9623
@israelabera9623 3 года назад
Igzabher yenarkeh nurilegn
@yezinamulu6727
@yezinamulu6727 3 года назад
Memher beta tegawun yabzalih tebarki sint negerochi asitemarkeg edim Tena yitiwet
@muluworkwolderufael7211
@muluworkwolderufael7211 3 года назад
በእርግጥ በወለድኩበት ወቅት ያጋጠመኝን ብገልጽልህ መምህር ብርሃን ለአይኔ ይከብደኛል ለጥርሴ ጥሬ መቆርጠም ይከብዳል።እናቶቻችን ለህጻኑም እንደሚከድ ተረድተው ይሆናል።
@emebettaye1202
@emebettaye1202 3 года назад
ወንድሜ ደጋግሜ ሰ ሰማው በጣም ገረመኝ ሁለት ሁለት መሆኑን ሳስብ ከነተቀያሬው ነው የሰጠን አንድ ቢሆን አስበው ኩላሊታችን እንኳን አንዱ ሲበላሽ ባንዱ እንቆያለን ። ዐብይ እግዚአብሔር አይደል።
@dothisallthings4988
@dothisallthings4988 3 года назад
fetari yebarkeh ante ye'egziyabher lej neh tebarek berta enelehalen
@hirutdesta8573
@hirutdesta8573 Год назад
አሜን
@meronaberraabebe9615
@meronaberraabebe9615 3 года назад
Selam Memhir, Thank you for imparting your knowledge. I have a question not related to ዐይኖችና but on the book of Enoch and the archangel Metatron...What does our tradition say about who he is? Is it Enoch himself? Thank you.
@dammetafa2389
@dammetafa2389 3 года назад
THANK YOU
@jhgdfvgkng9839
@jhgdfvgkng9839 3 года назад
Playin your part to bring forth the age of light... Ye Geez kuankuan betastemeren teru new... asa atmedew bisetut ande yebelal matmejawen bisetut dagem ayerabem
@abebagetachew3293
@abebagetachew3293 3 года назад
ye mastawes chelotahen adenkalhu you really gifted
@Alemye777
@Alemye777 2 года назад
Thank you
@darkphoenix1227
@darkphoenix1227 3 года назад
መምህር Pleiades ኪዳነ ሰለሞን ላይ አጋንንት ተብለው ተጠርተዋል በዛ ለላይ ትንታኔ ትሰጠን
@MichaelKebe-q7l
@MichaelKebe-q7l 5 месяцев назад
3:19 Tebarek
@trueking2749
@trueking2749 3 года назад
doctor betam adnakik negh...
@fentexmarye3139
@fentexmarye3139 3 года назад
Enamesegnalen egzabher yistln
@melesechdemelew7208
@melesechdemelew7208 3 года назад
ሰላም ነው
@khaby_lameshorts280
@khaby_lameshorts280 2 года назад
Wow
@tamiruharegewoin4751
@tamiruharegewoin4751 Год назад
amen amen amen Gee'z is powerfull but amharic is ves versa
@tigistmohammed429
@tigistmohammed429 Год назад
Legan behoda wesethe seyalekese semawete
@dunuberhanu3168
@dunuberhanu3168 3 года назад
Tibebin abzito yistelgn. Yigermal yezemenat tiyakeye temelisolegnal Be Lalibela beleloch semen tarikawi yehonu bete christiyan wust Yalu aynoch yigermegn neber. Memhir “ ende Akimeh abzito tibeb yisteh” edme ke Enjera gar. 🙏
@ethioafropets9881
@ethioafropets9881 2 года назад
የኔ ልጅ የተወለደ ቀን እንባ አውጥቶ አልቅሷል።
@sebsibesebsibe4254
@sebsibesebsibe4254 3 года назад
70 years is missing to get 1000 years it means to see in your eye the secret is the flash eye has to up-geared after long understanding of intuition your eye develop what is right and that lifts up awernce to oneself which higher level of developed sensitivity which is the heartfelt means you see in your heart eye that why the wisest human being when advising that to follow you heart the right way to go, that’s how I understand.
@mahletmekuria144
@mahletmekuria144 Год назад
Egziyabher yisth edme ena tena esth
@christianeshale6621
@christianeshale6621 3 года назад
ከምንም የከበረ ስጦታ ነው እያበረከቱልን ያሉት በረከትዎ ይበዛ አምላክ ውለታዎን ይከፈልዎ:: 👍👍👍👍👍👍👍👍👍
@christianeshale6621
@christianeshale6621 3 года назад
@Eli Eugene merci beaucoup
@alemanchwondm6879
@alemanchwondm6879 3 года назад
እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ጨምሮ ይስጥልን መምህር
@ejegayhushewakuna6735
@ejegayhushewakuna6735 3 года назад
አሜን አሜን አሜን
@bizuayehugebru3244
@bizuayehugebru3244 3 года назад
በእውነት የኛ ወላጆችም በጣም ሙህራን ናቸው ሳይማሩ የተማሩ እኔ የወላጆቼ እና የእኩዮችቻቸው አድናቂ ነኝ😘😘😘
@genetabraham664
@genetabraham664 3 года назад
This is beyond my imagination! It really make sense to me. Thank u dr Rodas Tadese. I always watch your programs and I have learned a lot from you! You’re open minded, positive, intelligent educator, I’m glad to be your student!😊I’m always excited and eager to watch & learn from you. Again thank you so much for sharing your knowledge and experiences with us it means a lot! My best wishes goes to you. May our mother Saint Tsion Maryam protect you our best teacher!🌍🌓🪐✨💫
@addamabera1225
@addamabera1225 Год назад
What an exiting comment. contructive and inspiring
@abyssinianhairbeautyclinic6015
@abyssinianhairbeautyclinic6015 3 года назад
how come we have not learn in school it is very sad we really wasted our time, I regretted so much
@fereweyninegash5051
@fereweyninegash5051 3 года назад
እውነት ነት እግዚአብሔር ኢትዮጵያ አይተዋትም በየዘመኑ መልካም ሰዎችን ያስነሳል በዚህ ዘመን የተሰጠኸ ስጦታ ነህ የጥቱን ያባቶቻችንን ጥበብ እና እውቀትን እየገለፅክ ወደ ክብራችን ወደ ማንነታችን የምትመልሰን ጥበብን ዕወቱን ፀጋውን ያብዛልህ!
@mistirwoldemariam2177
@mistirwoldemariam2177 3 года назад
ሰላም መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልን እድሜ ከጤና ይስጥልን ስለምታካፍለን እውቀት እግዚአብሔር ጨምርሮ ጨማምሮ ይስጥህ🙏🏼🙏🏼🙏🏼
@kidistandye7421
@kidistandye7421 3 года назад
የሚገርም እውቀት ነው ያጋራኸን መምህሬ።💚💛❤
@samrawithaylemaryam5913
@samrawithaylemaryam5913 3 года назад
ሰላም ዶክተር ሁለት ኩላሊታችንም በጣም ያስደንቁኛል ከልባችን ጋር አቤት የእግዚአብሔር ስራ ድንቅ ነው የልቦናችንን ዐይናችንን ያብራልን ብዙ እውቀትን ቀሰምኩ እግዚአብሔር ይስጥልን እውቀትን በለገሱበት መጠን አትረፍርፎ ይስጥል
@edomiyashammer883
@edomiyashammer883 3 года назад
dr rodas ejachin lay yalut mesmeroch tirgum alachew wey
@robi4400
@robi4400 3 года назад
መምህር አንድ ግራ ያጋባኝ ጥያቄ ነበረኝ በተለያዩ የ ውጭ ሀገር ፊልሞች ላይ በግምባራቸው ላይ ሦስት ዓይን ያላቸው ፍጥረታት አሉ እንደ AVATAR ከእኛ የተወሰደ መረጃ ካለ እና ብዙውን ጊዜ ፈረንጆች የ ዓይን ከለራቸው ሰማያዊ ይሆናል የተለየ ጥቅም ወይም ጉዳት ካለው ለማወቅ እፈልጋለሁ 🙏🙏🙏 አግዚአብሔር ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልኝ🙏
@fakrtamaryma1909
@fakrtamaryma1909 3 года назад
ሁሉም ሰው እንደተ ብሆን ዛሬ ላለንበት ኢትዮጵያ አሚሪካን በሆነች ነበር እናመሰግናለን
@Aminaykrstos
@Aminaykrstos 10 месяцев назад
ረቡ”ኒ እባክዎትን ላገኝዎት ፈልጌ ነው በውስጥ መስመር መገናኘት እንችላለን🙏 ወንድሞች እንዴት ነው መምራችንን ማግኘት የምችለው ጠቅሙኝ
@meronshimeles7009
@meronshimeles7009 3 года назад
ከዚ በኃላ ለ አይኖቻችን ያለንን አመለካከት የሚቀይር ትምህርት ነዉ !!!
@ቀለበት-ሰ4ረ
@ቀለበት-ሰ4ረ Год назад
የአይን አምላክ አለው እውነት ነው ተጎዳ ሲባል ቶሎ ይድናል ፈጣሪ ይመስገን❤
@abebawmiskir6647
@abebawmiskir6647 3 года назад
መምህር ዶ/ር ሮዳስ መርሃ ግብሮች ሁሌም ተወዳጆች ናችው። እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛልዎት። ለመጻሕፍ ያነሳሳይ ጉዳይ በንንግግርወ ውስጥ ስልህጻናት የጠየቁት ጥያቄ በተመለከተ ነው......አንድ ሕጻን እንደ ተወለደ እናቶች ለህጻኑ ዓይን በማሰብም ይሁን በሌላ ነገር አስበው ዜሮ አምፖልና ይህን የመሰለ.... ይጠቀማሉ እና ይህ ባሕል እንዴት ታዩታላችሁ? ላሉት እኔ እስከማውቀው ድረስ ምንም እንኳ ሳይንስ ሁሌም የሚሻሻልና የሚያድግ ቢሆንም ሳይንሱ አሁን ላይ በደረሰበት ጥናት አይደግፈውም። ዜሮ አምፖል በጨለማ ሰዓት መጠቀም ህጻኑን በእድገቱ ላይ ከሚያመጠው ስነ ልቦናዊ ነውጥ በተጨማሪ አካልዊ ጉዳትም አለው። ምክንያቱም ህጻን እንደ ተወለደ ጀምሮ ተፈጥሯዊ ከሆነው ከፀሐይ ብርሃን እና ከጨለማ የሚያገኘው በጣም ብዙ እና አይተኬ ጥቅም አለ። ለምሳሌ ከፀሐይ ብርሃን ከምንም የማይገኘውንና በምንም የማይተከውን (ከምግብ የሚገኘው ዓይነት አይደለምና) ቫይታሚን ``ዲ`` እና ሌሎችን እንደሚያገኝ ሁሉ ጨለማ ደግሞ የህጻኑን ቆዳ ቀለም ውብ የሚያደርግ፣ ከፀጉር፣ ከጥፍር .......ጋር የሚያያዝ ቀለም እንዲመነጭ ያደርጋል። ስለዚህ ከዚህ ጋ እንደሚመስለኝ መልካም የሚሆነው በልምድ (በባሕል) የሚደረገው ሳይሆን ተፈጥሯዊ የሆነውን ይዞ መሄዱ የትሻለ ሊሆን ይችላል እላለሁ።
@libanost.m6786
@libanost.m6786 3 года назад
ሰላም ሰላም መምህራችን የሚያነሷቸውን ርዕሶች ሁሌም ነው የማደንቀው። እድሜ ይስጥልን!!!
@surafeldesalegn7929
@surafeldesalegn7929 2 года назад
እውቀት ፣ እውነት እና እምነት ማስተዋል ፣ ጥበብ አመክንዮ የሰው ልጅ የመኖር ትርጉምም ይመስሉኛል ወንድሜ፡፡
@suzankassa9719
@suzankassa9719 3 года назад
አሜን ክብረት ይስጥልን መምህር እረጄም እድሜ ከጤና ጋር ተመኝሁልህ
@yeneneshfikru6215
@yeneneshfikru6215 3 года назад
Memhir Dr. Rodas kale hiwot yasemalin, regim edme ke tena gar yistilin. Zemenih yibarek.❤
@mimiworku4129
@mimiworku4129 3 года назад
እጅግ አድርጌ አመሰግናለሁ መጋቢ አዲስ መምህር ዶክተር ሮዳስ ለካስ ዓይን ይሄ ሁሉ ምስጢር አለው ገራሚ ነው ያወቁትን ስላካፈሉኝ በድጋሚ ምሰጋናዬን አቀርባለሁ 🙏 አሜን ዓይነ ልቦናችንን ያብራልን
@mirtnesh6468
@mirtnesh6468 3 года назад
መምህር እጅግ በጣም ነዉ የማከበሮት እና የማመሰግነው በየ ግዜው የምሰጡን ትህምርት እጅግ በጣም ድንቅ ነው እናመሰግናለን እመብርሃን ወላድተ አምላክ ፀጋውን ታብዛልህ እኛም በልቶ ከመተኛት ሰምቶ ለመተግበር እና እዉቀትን የምንመረምሪበትን አስተዋይ ልቦና እግዚአብሔር ያድለን !!!
@wubitethiopia2112
@wubitethiopia2112 3 года назад
I don't have any word to express my feeling for you. May God bless u more....እግዚአብሔር በማያልቀው ጥበቡ ሁሌም የጎብኘልን🙏
@akalufissi3088
@akalufissi3088 3 года назад
ለመሆኑ አንቺ ውቢት ኢትዮጵያ ነሺ አረተይ ነብሷን ይማር አትቀልጅባት
@wubitethiopia2112
@wubitethiopia2112 3 года назад
@@akalufissi3088 I'm sorry if u feel in that way. I'm not kidding I do much respect for her🙏💙!! There is no any word to express my love for my country, our country bcz we are all pretty Ethiopian💚💛❤ so I'm one of that. that's why
@akalufissi3088
@akalufissi3088 3 года назад
@@wubitethiopia2112 ""አይ ችግር የለም አንዳንድ ሰዎች እራሳቸውን ከፍ ከፍ በማድረግ ያንዳንድ ባለ ጥሩ ውለታ ያላቸው ያለፉ እትዮጵያውያንን ሲአቃልሉ በጣም ስለሚቆጨኝ ነው ለምሳሌ የድሮ መሪወችን እንደ ሰፈር ጓደኛቸው አንተ በማለት ሲጨነግፉ ሌላም ሌላም፣ ውቢት አመንሲሳም ያባቷን ስም እንኳ ባገርዋ ቀይራ አገሯ ያስጠራች የኢትዮጵያ ባለውለታ ስለሆነች ነው፣ ሌላው እግዜር ይባርክሺ በመልስሺ እረክቻለሁ
@flamedino15
@flamedino15 3 года назад
Amen amen that's true!
@awetgidey3377
@awetgidey3377 3 года назад
እግዚአብሔር ይስጥልን ወንድማችን ስለ አይን ካወራን እኔ ምክር ፈለኩ እሱም ምንድን ነው አይኔ አንዱ በጣም ያያል አንዱ ደሞ በጣም ደብዛዛ ነው ዶክቶሮች ባማክር ይህ ድሮ ሃፃን እያለህ መነፀር ያስፈልግህ ነበር አሉኝ እና ግራ ገብቶኛል ምክር ካለህ ዶር ሮዳስ ወንድሜ አመሰግናለሁ
@abyssinianhairbeautyclinic6015
@abyssinianhairbeautyclinic6015 3 года назад
it is so Awesome explanation God bless you more.
@tsehayzenebezenebe4158
@tsehayzenebezenebe4158 3 года назад
እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን እርሶን ለኢትዮጵያ የሰጠን
@MhiretabGbrzgabhr
@MhiretabGbrzgabhr 11 дней назад
ለህጻን መብራት ጥሩ ያለመሆኑን የምታቀው ለምሳሌ ኢትዮ። የተወለደ ወይስ ኣውሮፓ የትጃው መነጽር የሚያረግ ይበዛል❤
@habibmusema3562
@habibmusema3562 Месяц назад
አረ አንተም የዓይንን ሚስጥር ለማስረዳት ሚዛንን ስታነሳ ፍርድ ቤትን መጥቀስ ቀላል ነበር እና 1 አሪፍ ነገር ልጋብዝክ ቁርአንን #እነዛ በውስጥ አይኖቻቸውና በውስጥ ጆሮዎቻቸው የማያዩና የማይሰሙ ሰዎች እንደ እንስሳዎች ናቸው።
@eskindersolomon105
@eskindersolomon105 2 года назад
እኛ ሰዎች :ከተፈጥሮ ከተለያየን ከዘመን ወደ ዘመን ተሸጋግረናል አንተ በምታቀባቸው ታሪኮች በጣም ትልቅ ትምህርቶች ናቸው ተባረኩ
@samrawithaylemaryam5913
@samrawithaylemaryam5913 3 года назад
አይገርምም ዶክተር የእርሶን ትምህርት እየተማርኩ ሳልጨር ስ ስለኩላሊ በህሊናዬ ኩላሊትም እያልኩ ነብር በእውቀት እያደግሁ ማለት ነው
@hirutgebremeskel941
@hirutgebremeskel941 3 года назад
ጥሩ እውቀት ነው።እግዚአብሔር ያክብርልን!
@YohannesJaleta-c9g
@YohannesJaleta-c9g 6 месяцев назад
ስዎች በአየር ላይ እንደምበሩ የምፊልጉበት ቦታ ደርስው እንደ መልሱ ያውቃሉ ፪ አይነቸው ቆንጆ የሖነው ስዎች መገለጥ መንፊስዊ እይታ የአንተን ሚስጥር እደሚነግሩኅ ያውቃሉ
@fikerselam343
@fikerselam343 3 года назад
የፈጠረን በጥበቡ ውብ አድርጎ ነው አምላክ እግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁን ከአጽናፈ እስከ አጽናፈ ስሙ የተመሰገነ ይሁን። የጥበብ መጀመሪያ እግዚአብሔር መፍራት ስለሆነ መንፈሳዊ የተመራማሪ መሆን እንዴት ደስ የሚል ነው ስለተፈጥሮ ማትጥናት። ለአባቶቻችን ሊቃውንት መምህራን ክብር ምስጋና ይግባቸው።
@ቴክዶክመንተሪ
@ቴክዶክመንተሪ 2 года назад
ድንቅ ትምህርት ዶ/ር ሮዳስ!
@ሔለን-ዲቲዩብ
@ሔለን-ዲቲዩብ 3 года назад
አንተን ስሰማ በእውነት እገረማለው ድንቅ አርጎ እንደፈጠረን የሚገባኝ አንተን ሳይ ነው እውነትም የእጆቹ ስራ ነህ ብዙ ዘመን ላንተ ይሁን ታስፈልጋለህ
@elenizeleke3320
@elenizeleke3320 3 года назад
እኛኮ እናቶችን የድሮ ሰዎች እየተባሉ ነውጅ ከተረገዘ ጀምሮ ሽሉን ለውጥ ያቁታል ማን ይቀበላቸዋ ነበር ሲያልፍ ከየት ይምጣሆኖነው የአንድ ወር ልጅ እንኳን ሲቀጭበአለቃቀሱ ያቁታል ምኑጋ እንደሆነ ይመልሱታልተረግዞእንኳንጤነኛእለመ ሆኑን ዳብሰውያውቁታልባይናገሩምእውቀትአመለጠ
@chimelak
@chimelak 3 года назад
ይሄን ቻናል በማግኘቴ ቃላት የሉኝም መምህር
@destatolla1494
@destatolla1494 3 года назад
Beketay demo besereat komen endenhad lemiredan ena sele rekiku jorom entebkalen.beterefe betam enakebrhalen
@woinegetachew1356
@woinegetachew1356 Год назад
የእኔ ምኞት የአገራችንን ታሪክ እና የቀደሙ አባቶችን አውቀት ፍልስፍና ላለማወቅና ላለመሰማት ለማይፈልጉ ወገኖቻችንን እንዴት ወደእርሶ ማቀረብ እንደሚቻል ነው አድሜ ይስጥልን
Далее
"Когти льва" Анатолий МАЛЕЦ
53:01
Трудности СГОРЕВШЕЙ BMW M4!
49:41
Просмотров 1,4 млн
Witch changes monster hair color 👻🤣 #shorts
00:51
"Когти льва" Анатолий МАЛЕЦ
53:01