Тёмный

በዘመቻ ሀሰተኞችን ማስቆም አይቻልም | miracle teka | ፃድቁ አብዶ | divine show | wongel tube | faithline | haleta tv 

Ambassador Media-አምባሳደር ሚድያ
Подписаться 2 тыс.
Просмотров 17 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

15 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 106   
@ifallinlovewithjesus7434
@ifallinlovewithjesus7434 Год назад
ይእግዚአብሔር ሰው አባሳደር ነብይ አሸናፊ ጠቃሚ ነገር ስለነገርከን እናመሰግናለን ... የእውነት አሁንም የጌታ ኢየሱስ ብርሃን በአንተ ላይ ይጨምር!!! አሜን ❤❤❤❤❤
@ambassadorashenafiofficial5028
Eseey Ameeenn blessed you too
@solomongmicheal9096
@solomongmicheal9096 Год назад
አምባሳደር አሸናፊ ተባረክ !!!ድንቅ እና ፈዋሽ መልእክት ነው። ግራ የሚያጋቡትን አስረግጠህ እውነቱን ከመፅሐፍ ጠቅሰህ አሰተማርካቸው፣ ንስሃ እንዲገቡ አገዝካቸው፣ ይህ መልእክት ተደጋግሞ በተለያየ ሶሻል ሚዲያ ሼር ቢደረግ ፈዋሽነቱ ለሁሉም ይሆናል።
@ambassadorashenafiofficial5028
Thanks Sol man of God for Your positive feedback I will work on It Stay Blessed
@Beledamx
@Beledamx 11 месяцев назад
ዋው በትክክል እግዚአብሔር ከአተጋር ነዉ እግዚአብሔር ሞገስ ይሰጥ
@lidetugalchu5460
@lidetugalchu5460 10 месяцев назад
“ወዳጆች ሆይ፥ መንፈስን ሁሉ አትመኑ፥ ነገር ግን መናፍስት ከእግዚአብሔር ሆነው እንደ ሆነ መርምሩ፤ ብዙዎች ሐሰተኞች ነቢያት ወደ ዓለም ወጥተዋልና።” - 1ኛ ዮሐንስ 4፥1
@fitsumbirhansimon6653
@fitsumbirhansimon6653 5 месяцев назад
ተባረክ ይገርማል በቃ ይሄ ነው ችግራቸው
@tegestketema2520
@tegestketema2520 Год назад
Absolute wisdom! God bless you Ambassador and more grace.
@ambassadorashenafiofficial5028
Ameeenn Stay Blessed
@የኢየሱስባሪያ
@የኢየሱስባሪያ 10 месяцев назад
ሐሰቸኞች ነብያት ወይም አስቸማሪዎች ስለ ኢየሱስ በሚያወሩት ብቻ ሳይሆን ፍሪያቸውም በማየት ነው
@ifallinlovewithjesus7434
@ifallinlovewithjesus7434 Год назад
በመንፈስ ቅዱስ ስለምመራ የእግዚአብሔር አለም ልጆችን እቀበላለሁ !!!
@ambassadorashenafiofficial5028
Blessed
@solomonbefekadu9193
@solomonbefekadu9193 5 месяцев назад
ከእኔ ፡ የሚበልጥ ፡ ሳይሆን ፡ ከነዚህ ፡ የሚበልጥ ፡ ነው ፡ የሚለው ፡ ዩሐንስ ፡ 14 ፡ 12 ፡ ከጌታ ፡ የበለጠ ፡ ሥራ ፡ መስራት ፡ ማንም ፡ መስራት ፡ አይችልምና። ተባረክ ፡ ፡
@ambassadorashenafiofficial5028
@ambassadorashenafiofficial5028 5 месяцев назад
አሜንን
@sileshiworku6619
@sileshiworku6619 2 месяца назад
አሸናፊ ስተሃል ከጉባኤ ስብከት በኋላ ወደ ኋላ ቀርቶ ሚራክል ይፀልይልኝ ብሎ አሸሮቹን የጠየቀ ጓደኛዬ የተሠጠው መልስ በምንሠጥህ የሠው አካውንት ላይ ብር አስገብተህ ስትመጣ ነው ሲሉት ለካ የሐሰት ሚስጢሩ ይኽ ነው ብሎ ጥሎ ሄደ።እናንተ ሐሰተኞች የተዘባበታችሁበት ጌታ ስለክብሩ ሲል በቅርብ ጊዜ እናነተንም ጉባኤያችሁንም ይበትናል ያስወግዳችዋል አትጠራጠር።የምታሳዩት አጋነንታዊ ታዓምር ነው፣ሉሲፈራዊ ነው።
@TakeleBizuayehu-gl1hu
@TakeleBizuayehu-gl1hu 9 месяцев назад
ስለእውነተኛነቱ ማረጋገጫ አለህ?
@ananakebede5398
@ananakebede5398 10 месяцев назад
ሀሰተኞች እኮ ሁሌም አሉ ። የእነርሱ መኖር ብርቅ አይደለም። እኛም ሰተኞቹን ብቻ ለይተን መቃዋማችንን አናቆምም ። ሀሰተኛ እኮ ሀሰተኛ ነው። መቼም እውነተኛ አይሆንም ከስህተቱ ካልተመለሰ በቀር። “ነገር ግን ሐሰተኞች ነቢያት ደግሞ በሕዝቡ መካከል ነበሩ እንዲሁም በመካከላችሁ ደግሞ ሐሰተኞች አስተማሪዎች ይሆናሉ፤ እነርሱም የዋጃቸውን ጌታ እንኳ ክደው የሚፈጥንን ጥፋት በራሳቸው ላይ እየሳቡ የሚያጠፋ ኑፋቄን አሹልከው ያገባሉ፤” - 2ኛ ጴጥሮስ 2፥1
@BenjaminBehailu
@BenjaminBehailu Год назад
ተባርክ ትክክለኛ እይታ
@KassahunMenaye
@KassahunMenaye 2 месяца назад
ወንድሜ ልንገርህ ሆድህ አምላክህ ነው ክብርህ በነውርህ ነው ድሐ ገፈህ በመበልፀግ በፊታቸው ራስህን ታገናለህ በአይን አምሮት በስጋ ምኞት በዚህ ዓለም ሀሳብ የሰከርክ ነህ ሰማያውይ መገለጥ ሳይሆን በምድራዊ ብልፅግና መገለጥ አብድሐል። አንድ ቀን ጌታ እንዴት እንደሚያስቆምህ ታያለህ።
@kennaajamaree
@kennaajamaree 6 месяцев назад
Bebizu Tebarek yene jeginaa ❤️
@ambassadorashenafiofficial5028
@ambassadorashenafiofficial5028 6 месяцев назад
Ameeeenn thank You
@ruthboaz3984
@ruthboaz3984 Год назад
ተባረክ፤ እኔም የእግዚአብሔር ሰው እንደሆነ አምናለሁ
@ambassadorashenafiofficial5028
Stay blessed
@EmuyeNadaw-mj5bm
@EmuyeNadaw-mj5bm 11 месяцев назад
geta yibark ❤❤ enem bexam aminalo
@ጌዜለኩሉ-ቸ9ዐ
@ጌዜለኩሉ-ቸ9ዐ Год назад
በስምንተኛው ሺህ ሀሰተኛ ነብያቶች ይነሳሉ ተጠንቀቁ :: እውነት ነው እንደ አሸን በዙ
@Bereket-ct7pk
@Bereket-ct7pk 9 месяцев назад
Amlak abzto zemenhn ybark
@ambassadorashenafiofficial5028
@ambassadorashenafiofficial5028 5 месяцев назад
Ameeeeennnnn
@birhanetefera3668
@birhanetefera3668 11 месяцев назад
ተባረክ አንተ በሳል ሰው
@fitsumbirhansimon6653
@fitsumbirhansimon6653 5 месяцев назад
God bless you.
@ambassadorashenafiofficial5028
@ambassadorashenafiofficial5028 5 месяцев назад
Ameeeennn
@BireneshMesfin
@BireneshMesfin 11 месяцев назад
You are righte
@KingdomEmbass
@KingdomEmbass Год назад
Keep it Ambassador
@weykabdemissieadisu6157
@weykabdemissieadisu6157 10 месяцев назад
አባሳደር አንድ ነገር እወቅ ጥያቄ ልጠይቅ ኢየሱስ በማለት ታምር ማድረግ የእግዚአብሔር መንግስት ወራሽ አያስደርግም ተመልከት ሀሰተኛ የሚያሰኙ ነገሮች ብዙ ናቸው በኢየሱስ ስም ነጋዴ የኢየሱስ አገልጋይ ታምር አይደለም ሚራክል ተካ በሚዛን ከተማ በኤደን ገነት ሆቴል በመከራየት ነብይ እንዲጸልይላችሁ ተብሎ ሶስት ሺ ብር ባንክ በማስገባት ስሊፕ ይዘው ካልመጡ አይጸልይም ገንዘብ ያላስገባ አይጸለይም ይህንን ከየት አመጣው ከቃሉ ነው ነብይ ሀሰተኛ ይቀጥላል አይቆምም ለምን ቃሉ ሊፈጸም ግድ ስለሆነ ሀሰተኛዋችሁ ይቀጥላል ፍሬ ወሳኝ ነው ፍሬ አልባ ጎዳና ውስጥ ያለ ከሀሰተኛ ውጭ ምንም የለም ከቃለ እግዚአብሔር ውጭ የሆኑ ጎዳና ምርጥ ሀሰተኛ ነው ሚዛናችን የእግዚአብሔር ቃል ብቻነው ሰው ግራ ለምን ይጋባል ከቃሉ የራቀ አይደለም ግራ ምንም ይገበዋል ከቃሉ ውጭ የሆነ ሰው ከጠፋ ቆይቷል የእግዚአብሔርን ቃል ካስተማርክ ማንም አይቃወምህም ጴጥሮስ ስለደረስኩበት መረዳት መናገር እችላለው ቃሉ ከሁሉ ይበልጣል ብሎ ደምድማዋል አንተ በጣም ተምታቶብሀል የተለየ ተአምር ምንድነው አሁን ሀሰተኛዋችን ልትቃወም ግድ ነው እደግመዋለው ከእግዚአብሔር ቃል ውጭ የሆነ ነገር ሁሉ ሀሰት ነው
@ambassadorashenafiofficial5028
@ambassadorashenafiofficial5028 10 месяцев назад
I agree with you thanks For politely giving me comments
@RehobothTemesgen
@RehobothTemesgen 5 месяцев назад
God please you ❤❤❤
@mahletabebe9461
@mahletabebe9461 7 месяцев назад
ወንድሜ ጌታ ይባርክህ ይህ ትምህርት መሰጠት የሚገባው በአብያተ ክስቲያን ህብረት ወይም በካውንስሉ በኩል ነበር ድፍረቱን አግኝተህ ስለገለፅከው እናመሰግንሀለን ቀጥልበት::
@TeshomeMamo-uk4pl
@TeshomeMamo-uk4pl Год назад
God give you more wisdom
@ambassadorashenafiofficial5028
Thanks Blessed You
@Tomejkara
@Tomejkara 2 месяца назад
ተባረክ ወንድሜ
@Amel-f9y
@Amel-f9y 7 месяцев назад
Tkekel neh wendme geta ybarkh tebarek bedanew hezb lay tat mekeser tkekel aydelem !yemtnagerew geta ljochun bante hono eyemekere new tkkl blehal menfes kdus beljochu ynageral!!
@KingdomTtv
@KingdomTtv Год назад
Keep telling the truth Ambassador we respect you🎉🎉🎉
@ananakebede5398
@ananakebede5398 10 месяцев назад
ምንድን ነዉ የተለየ መንፈሳዊ አለም የምትሉት? በክርስቶስ በኩል እኮ በሰማያዊ ስፍራ ተቀምጠናል። በደሙ በኩል ወደ አብ መግባት ድፍረት ሆኖልናል። እና ምን ቀረ ነው የምትሉት? እግዚአብሔር ለቤተክርስቲያን የሰጠዉ የጸጋ ስጦታ ይሄንኑ ለማስረዳት አይደለም እንዴ? የተለየ የመንፈሳዊ ዓለም መገለጥ አለን እያሉ በሰው ላይ የበላይ ሆኖ መታየትስ ... መቼም የእኛ እረኛችን ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ነፍሱን ስለበጎቹ የሰጠ ትሁት ጌታ ነው ። የእርሱ አገልጋዮችም እንዲሁ።
@fitsumbirhansimon6653
@fitsumbirhansimon6653 5 месяцев назад
Hod bless you.
@ambassadorashenafiofficial5028
@ambassadorashenafiofficial5028 5 месяцев назад
Ameeeennn
@የኢየሱስባሪያ
@የኢየሱስባሪያ 10 месяцев назад
ያነሰህው እጅግ ጥሩ ነው ነገር ግን ልምምድ የሚመጣው ከቃሉ መረዳት ነው ለዚህም ልምምድ ወደ ክራይስት የማይወስድ ከሆነ መንገድ የሚያስቀር ጥቅሙ ወይም እውነታው የቱ ጋር ነው??
@TakeleBizuayehu-gl1hu
@TakeleBizuayehu-gl1hu 9 месяцев назад
የሀሰተኛ መለያ ቃሉ መንፈስ ቅዱስና የአገልጋዩ ባህርይ
@ananakebede5398
@ananakebede5398 10 месяцев назад
እውነት ነው ሀሰተኞች ጨካኞች ስለሆኑ የሰውን ገንዘብ ይበላሉ። ይህ መገለጫ ባህርያቸው ነዉ። ሰው ሰርቶ ከተሳካለት ግን ማንም ምንም አይለውም።
@addisdemeke1472
@addisdemeke1472 2 месяца назад
ሰሚዎቻችሁ ከናንተም ጊዜ ከሰጣችሁ ተናጋሪዎች ይልቅ አዋቂና መንፈሳዊ ሰዎችም እንዳሉ እያሰባችሁ ብታወሩ ስለትምህርታችሁና ሰለምስክርነታችሁ ትንሽ ትጠነቀቁ ነበር ሁሉንም ሰው እኛ ነን የምንበልጠው ካልችሁ ሞኞችችች ናችሁ ሚዛናችን የተፈተነው ቅዱሱ መፅሀፍ ነው አበቃ!!!!!!!!!
@ananakebede5398
@ananakebede5398 10 месяцев назад
"በተለየ መንገድ መገለጥ" ስትል ምን ማለትህ ነው። ሁሉ በመጽሐፍ መቅደሱ ዉስጥ ተገልጦ የለም እንዴ? የትኛው መገለጥ ነው እንዲህ ሰውን ለየት የሚያደርገው ? የእግዚአብሔርን ቃል ማስተማር እኮ ከራሱ ከአግዚአብሔር ዘንድ የሚሰጥ ፀጋ ነው። እንደው በዚህ ዘመን ሰው ሁሉ unique ሆኖ መታየትን ይወዳል እንጂ።
@Porphet.selawondimProphet
@Porphet.selawondimProphet 9 месяцев назад
Tbariki
@AmenWorkneh
@AmenWorkneh 6 месяцев назад
Geta abezeto yebarekih
@AmenWorkneh
@AmenWorkneh 6 месяцев назад
Wanwe tekawme agelgayochi nachew selalchalu
@ErtTdr
@ErtTdr 5 месяцев назад
Ameen
@KebedeBemnet-qj5bt
@KebedeBemnet-qj5bt Год назад
Weeeee Wesagn Wesagn Negerochin Tenagerik Briiik Bel
@ambassadorashenafiofficial5028
Ameeeenn wedaje
@derejeadmassu
@derejeadmassu 10 месяцев назад
የምን አምባሳደር ነው ከመልክተኛ አንፃር ከሆነና አገልግሎትን በተመለከተ ጌታ ከሠጣቸው የአገልግሎት ቢሮ ስም ለምን አትጠራም ለምን የሌለ ነገር ትፈጥራለህ ብራዘር
@Tamiruassefa5335
@Tamiruassefa5335 Год назад
የሚገርመኝ የነብይ መሰራት አባት ጆሽዋ የሚረክል አባት ኡልባረት ይሄው ተፅዕኖ ፈጠሪ አድርገዋቸዋል እኛ እነዚህን ክፉ ኢትዮጵያዊ እጁ ጭናውብን ቆማው ቀሩ እኛንም ሊያስቆሙን ይፈልጋሉ
@ambassadorashenafiofficial5028
Stay blessed
@solomonbefekadu9193
@solomonbefekadu9193 5 месяцев назад
አስተያየት ፡ የሰጠሁትን ፡ ለምን ፡ ዲሊት ፡ ተደረገ ፡ ጤና ፡ አለመኖራችሁ ፡ በዚህ ፡ ይታወቃል።
@ambassadorashenafiofficial5028
@ambassadorashenafiofficial5028 5 месяцев назад
አልተደረገም
@ananakebede5398
@ananakebede5398 10 месяцев назад
"በስሙ ለይ value add አድርገው" አልክ ይሄስ ድፍረት አይሆንብህም ? ወንድም
@ermyasfitsum3949
@ermyasfitsum3949 Год назад
Shalom ambassador
@ambassadorashenafiofficial5028
Shalom Blessed
@ermyasfitsum3949
@ermyasfitsum3949 Год назад
Ambassador what's up aleh
@ambassadorashenafiofficial5028
@@ermyasfitsum3949 yes I had pleases +251923465080
@aklile7691
@aklile7691 11 месяцев назад
'ፕሮፌት ኡበርት ኤንጅል' ብለህ የምትጠራው ሰው፣ በስላሴዎች - እግዚአብሔር አብ፣ እግዚአብሔር ወልድ፣ እግዚአብሔር መንፈስ ቅድስት ሶስት አምላክ በአንድ አካል ብሎ የማያምን ነው። ጌታ እየሱስ ክርስቶስ ላይ ብቻ ያተኮረ ነው እምነቱ። ይህ ከመሰረታዊ የክርስትና እምነት ያፈነገጠ ነው። አንተ በታምራት ላይ ያተኮርክ ይመስላል። እርኩስ መንፍስም እኮ አጥምዶ እስኪገድል ድረስ ብዙ ተአምር መስራት ይችላል። በደንብ የሰውየውን ድርጊት በሚገባ ሳታውቅ፣ ተሳስተህ ሌላን ማሳሳትን ብታቆም ይሻላል እላለሁ።
@ambassadorashenafiofficial5028
@ambassadorashenafiofficial5028 11 месяцев назад
@aklile7691 thanks cool comment with I deals
@ananakebede5398
@ananakebede5398 10 месяцев назад
ከ ቃሉ ውጭ ልባችን ወድየት ይስፋ ጎበዝ?
@ayeleendale4578
@ayeleendale4578 9 месяцев назад
የሰው ፎቶ ለምን ትለጥፋለህ ማስተማር ከፈለክ ወንጌል ስበክ ሁሉም ግዜው ሲደርስ ጠያቂ አለው
@SisayTadesse-rb6vj
@SisayTadesse-rb6vj 2 месяца назад
የመጨረሻውን ዘመን እውቀት ያለህ አትመስልም ። በመጨረሻው ዘመን ሀሰተኛው የመቀበርያው ግዜው ሲቀርብ ማወናበዱን እያጠናከረ እንደሚሄድ አታውቅም ? አንተ አሁን ስለሚከፍሉህ ነው ወይንስ ስላመንክበት ? ከባንክ አካውንት ጋራ ያላችሁ ነዋየ ፍቅር ማንነታችሁን የሚያሳዩ ናቸው። ለሁሉም እ/ር ደካማ ሆኖ ጠበቃ ስለማያስፈልገው የራሱ ፍርድ ቀን ስላለ ከዚህ ለማምለጥ በንስሀ አምልጥ ።
@zinohacha5076
@zinohacha5076 Год назад
የአንተም ጀርባ መጠናት አለበት። ከእነሱ አንዱ ነህ ልብ አርግ።
@Tamiruassefa5335
@Tamiruassefa5335 Год назад
በተለይም መንፈሳዊ ነገር ሁልጊዜ የተለመደ ብቻ የሚመስለቻው እግዚአብሔር አዲስ ነገር አድስ አሰራር እንደሌለው አድረጎው የሚያስቡ እኛ ያልነው ከልሆና የሚሉ ቆም ብለው መሰብ አለበቻው
@ambassadorashenafiofficial5028
Stay blessed
@ananakebede5398
@ananakebede5398 10 месяцев назад
ልምምድ የምትለውን ነገር እስኪ አብራራዉ ወንድም? አኛ የተጠራነው እግዘብሔርን ለመምሰል ነው እንጂ ጭራሽ እግዚአብሔር የማይመስል የአለምን ባህሪ እና አሰራር እንድንከተል ነው እንዴ? ተውእጂ ! የኛስ መለኪያ መጽሐፍ ቅዱስ አይደለም እንዴ? የእግዚአብሔር ቃል ትክክል ያላለውን የትኛው ሰው ነው የሚያጸድቀው። “ይህም ጸጋ፥ ኃጢአተኝነትንና ዓለማዊን ምኞት ክደን፥ የተባረከውን ተስፋችንን እርሱም የታላቁን የአምላካችንንና የመድኃኒታችንን የኢየሱስ ክርስቶስን ክብር መገለጥ እየጠበቅን፥ ራሳችንን በመግዛትና በጽድቅ እግዚአብሔርንም በመምሰል በአሁኑ ዘመን እንድንኖር ያስተምረናል፤” - ቲቶ 2፥12-13
@tsehaybedada9254
@tsehaybedada9254 11 месяцев назад
Ur falls teaching is .christinas believes that Lord Jesus comes to save mens from sin and bondage of devil.but u said poors didnt inter the kingdom of God.
@TeshomeTilahun-q3r
@TeshomeTilahun-q3r 2 месяца назад
ሐሰተኞችእዉነተኛ የሆነዉን የክርስቶስ ወንገል ሴባክ አይደሉም
@ananakebede5398
@ananakebede5398 10 месяцев назад
ደግሞ እንደ ክርስቲያን የ እግዚአብሔር መንፈስን እንደተቀበለ ሰዉ መመርመር እውነተኛውን ከሀሰተኛው ለይቶ መቀበል ትክክለኝነት ነዉ። ክርስቲያን የሚያየዉን ተዓምራት ሁሉ ሰፍ ብሎ አይቀበልም( እንደ ጠንቋይ ቤት) ይመረምራል እንጂ። ደግሞ የተዓምራት ሁሉ ቁንጮ የ ሆነዉ የ ኢየሱስን ክርስቶስ በስጋ መገለጥ ተከናውኖለታል እኮ። ይህንንም በማመናችን ድናል።“ወዳጆች ሆይ፥ መንፈስን ሁሉ አትመኑ፥ ነገር ግን መናፍስት ከእግዚአብሔር ሆነው እንደ ሆነ መርምሩ፤ ብዙዎች ሐሰተኞች ነቢያት ወደ ዓለም ወጥተዋልና።” - 1ኛ ዮሐንስ 4፥1
@ananakebede5398
@ananakebede5398 10 месяцев назад
"በተለየ መልኩ" uniqueness ልዩ ሆኖ የመታየት አባዜ።
@ananakebede5398
@ananakebede5398 10 месяцев назад
ልምምድ እኮ ከምታምንበት ትምህርት የመነጨ ነዉ። ላቡን 🤢 ጠርጎ ሶፍት የ ሚያስበላ ሰው ትምህርቱ ምን ይመስልሀል? በዝርፊያ ላይ የተሠማራ ወንጀል ውስጥ የተነከረ እራሱ አገልጋይ ብሎ የሚጠራ አለም ሁሉ የሚያዉቀው ወንበዴ(Uberet angel) ትምህርቱ ከየት የመነጨ ይመስልሀል? መቼም ኢየሱስን ይመስላል አትለኝም።
@SuseEyob
@SuseEyob 11 месяцев назад
ወሬ ሳይሆን መንፈስ ቅዱስን ነዉ የምሰማዉ አንተ ግን ዋጋህን ታገኛለህ
@ananakebede5398
@ananakebede5398 10 месяцев назад
"በዘይታቸው ነፃ የወጡ" አልክ በመጨረሻም እራስህን እየገለጥክ መጣህ
@bereketmengesha-x7m
@bereketmengesha-x7m 5 месяцев назад
Politca,,,,new alamk
@biruktemesgen-ll1pe
@biruktemesgen-ll1pe 2 месяца назад
but are you a true servant?
@ananakebede5398
@ananakebede5398 10 месяцев назад
መለኪያች መጸሐፋ ቅዱስ ነዉ እንጂ "እግዚአብሔር እንዲህም ይሰራል እዲያም ይሰራል" በሚል እሳቤ የ አጋንት ልምምዶች በ ቤተክርስቲያን እዲከወኑ አንሻም። ተዓምራትም ይሁን ፈውስ በክርስቶስ ስም የሚደረጉ ናቸዉ እንጂ የ አንድ ሰው የ excellence መገለጫ አይደሉም።
@TakeleBizuayehu-gl1hu
@TakeleBizuayehu-gl1hu 9 месяцев назад
የገንዘብ ጉዳይ እንዴት ነው?
@bgisreal8389
@bgisreal8389 11 месяцев назад
bro gena bizu yikeral
@meklitamdesion9585
@meklitamdesion9585 2 месяца назад
Zeme bale please
@workineshteressa8780
@workineshteressa8780 2 месяца назад
ከዘመኑ ሐሰተኛ ነብያት አንተ አንዱ ነህ አስተምሮህ መፅሐፍ ቅዱሳዊ አይደለም መቀም መጠጣት ችግር የለውም እያልክ አስቸጋር ሰው ነህ
@mesfinkassa4172
@mesfinkassa4172 7 месяцев назад
አጭበርባሪ አንተንና አንተን በመሳሰሉ ሃሰተኛ ነብያት ናቸዉ ለወንጌል እንቅፋት ሆነዉ ያሉት
@dagnudanu3489
@dagnudanu3489 11 месяцев назад
ወሬ ጠላሁ 🫣
@kassakawzaMalefia-nk3ox
@kassakawzaMalefia-nk3ox 2 месяца назад
ከአንተ የባሰ ጠንቋይ ከየት ልመጣ?
@TensayTemesgen-ws8bt
@TensayTemesgen-ws8bt 2 месяца назад
ምድር ላይ አንድም ነብይ የለም ሁላችሁም ነብይ ነን የምትሉ ሁላችሁም የሀሰት ነብዮች ናቹህ አንተንም ጨምሮ መፅሀፉም እንደሚለው የጌታ መምጫ ጊዜ ሲደርስ ሀሰተኛ ነብዮች ይበዛሉ እንደተባለው እንደዛ ነው ስለዚህ በዚህ ዘመን ምንም ነብይ በምድር ላይ የለም
@ananakebede5398
@ananakebede5398 10 месяцев назад
ልምምድ ከ አስተምሮት የሚመነጭ ነዉ። ሰው የማያምንበትን ነገር አይለማመድም። ልምምዳቸው ከመጽሀፍ ቅዱስ ካልሆነ በቃ ትምህርታቸውም መጽሐፍ ቅዱሳዊ አይደለም።
@HaymanotGebeyehu
@HaymanotGebeyehu 7 месяцев назад
E/r. Yebak. Tertu. Eyeta. Nw
@yohannesbelay2659
@yohannesbelay2659 8 месяцев назад
አንተ ነብይ ነኝ እያልክ አልነበርክም እንዴ በሌላ መንገድ ደሞ መጣህ ውሽታም
@ananakebede5398
@ananakebede5398 10 месяцев назад
አይይይይይ በቃ ይቺው ናት" የተዓምራት ገንዘብ" ሰርተህ ብላ
@tameneerango4944
@tameneerango4944 2 месяца назад
መጀመርያ ሽጉጥህን ወይንም ወንጌሉን ምረጥ አንተ የወንጌሉን ሀይል የከድክ ሰው ነህ።
@ananakebede5398
@ananakebede5398 10 месяцев назад
እርሱ የደረሰበት ሌላዉ ክርስቲያን ያልደረሰበት ምንድ ነው ? በክርስቶስ ኢየሱስ እኮ ሁሉ ተፈጽሞል። አገልግሎትስ ምንድን ነው ? የክርስቶስን ስራ ካልገለጠ ትርፋ ምንድ ነው? የተቀበልነዉ የክርስቶስ ሕይወትንም ካላሰደገልን ጥቅሙ ምንድ ነዉ?
@RichDebx-oc8en
@RichDebx-oc8en 2 месяца назад
ለየት ብለህ አምባሳደር ነኝብለህ ይህንን የዋህ ህዝብ በመሸወድ ኪስህን ሞልተሀል ባንተ የሚጃኣሉት ያሳዝኑኛል
@-everythingames
@-everythingames 2 месяца назад
አጭበርባሪን ማጋለጥ እና ማስቆም ልዩነቱ ገብቶሀል? መቸም ዉሸታምን አታጋልጡ አያልክ ከሆነ ምንም ትንታኔ ሳታበዛ ግልፁን ተናገርና ሰዉ ይወቅህ እኛ አንኳን አዉቀንሀል
@truth2232
@truth2232 2 месяца назад
በጣም ሞከርክ እውነተኛ ተናጋሪ ለመምሰል !!! "የዘይት መጭመቂያውንም ቸርች ውስጥ አስገብተው እየጨመቁ ቢሸጡም ከሽንኩርት ጋር" የነሱ ደጋፊ ነህ አንተ !!! ደግሞ በዚህ መልኩ መጣህ
@etafagamachu9369
@etafagamachu9369 10 месяцев назад
ሚራክል ተካ የዘመኑ ሀሰተኛ ነው
@ananakebede5398
@ananakebede5398 10 месяцев назад
እውነት ነው ሀሰተኞች ጨካኞች ስለሆኑ የሰውን ገንዘብ ይበላሉ። ይህ መገለጫ ባህርያቸው ነዉ። ሰው ሰርቶ ከተሳካለት ግን ማንም ምንም አይለውም።
Далее
ነብይ ገቢ ገቢ ጉተማ 11 November 2023
57:42
小丑调戏黑天使的后果#short #angel #clown
00:16